የ ቡልኬት ዋጋ ወች ዝር ዝር ተመልከቱ Home Buildings Prices in Ethiopia /Amiro tube/

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 лют 2021
  • እንኳን ወደ የኔ ቻናል በደህና መጡ I'm Amiro tube ከ ኢትዮጵያ ቻናሌን ሰብስክራይብ ካደረጉ ብዙ ጥቅሞችን ያገኛሉ።, ብሎግ, በገጠር በከተማ እና በሰርፕራይዝ እናደርጋለን, እንዲሁም ከመላው አለም, በስማችን ካርጎ ከላኩልን ተቀብለን ለቤተሰብዎ እናደርሳለን. አጠቃላይ የኦንላይን ገበያን እንሰራለን 0920531063 ወይም 0911831444 በኔ ቻናል ይገኛሉ አሁኑኑ ሰብስክራይብ ያድርጉን Amiro tube
    ሷሻል ሚዲያ Links 👇
    የ Telegram አካውንት
    t.me/amiro11
    የ Facebook አካውቴ
    amir.new.96
    የ tiktok ቻናላችንን ተቀላቀሉ
    tiktok.com/@amirotube?_t=8atiZ6VWsDO&_r=1
    የ ፌስቡክ ፔቻጅንን ተቀላቀለሉ
    profile.php?id=10006970306187...
    / @amirotube
    More info
    / @amirotube
    Subscriptions Amiro tube naw
  • Навчання та стиль

КОМЕНТАРІ • 205

  • @AmiroTube
    @AmiroTube  3 роки тому +27

    👉👉ቪዲዮውን ላይክ አድርጉት እና 👈
    ለበለጠ መረጃ የቴሌግራም ቻናሌን ጆይን በማለት የምትፍልጉትን ሁሉ አግኙ አሁኑኑ t.me/Amiro11

    • @user-wq2wk6xz3n
      @user-wq2wk6xz3n 3 роки тому

      60ቆርቆር ስት ቡሎኬት ይበቃዋ በፈጠረህ መልስልኝ ደሞ በእጨት ለመስራት ስት ይፈጃል ማለት እጀት አለኝ አልገዛም

    • @zakebekele8710
      @zakebekele8710 3 роки тому

      አሚሮ ስወድሽ እኮ ጥይት ነሽ እኮ አትደብሩም የተለያየ ስለምታቀርቢ ትወደጃለሽ እኔ እስካሁን ለኔ የሚሂን አልደረሰኝም ግን ትመችኛለች ኡስሚ ቲዩብን ያየ ሲያስጠላ

    • @user-qo2bo8hi2n
      @user-qo2bo8hi2n 3 роки тому

      አምሩ ያልኩህን አልመለስክልኝም በብሎቲክ ስት ይፍጃል እደዙራ እሊሸብ

    • @ASAS-fe3bk
      @ASAS-fe3bk 3 роки тому

      ማሻ አላህ በርታ ግን ጥያቄ አለ ስሜንቶ እፍልጋለሁ

    • @fozeyaahemdetube7335
      @fozeyaahemdetube7335 3 роки тому

      Kansani emtalhu lgezawe gazechilhu ka a a

  • @user-zo4yy5pw3x
    @user-zo4yy5pw3x 3 роки тому +17

    ያአላህ ጥሩ ሷሊህ የሆነ የራሱ ቤት ያለው የኔንን ንብረት የማይመኝ ዓሊም ዳዒ የሆነ ኢልምን የሚያስተምረን የሆነውን ዘውጅ አንተ ወፍቀን ኢላሂ እኛ ደካሞች ነንና አንተ እርዳን ቤቱን ገዝተን የቤት እቃዎችን አሟልተን የምናገባው ባል ነው ወይስ አባል ኧረ ሴቶችዬ በዱዓ በርቱ እ

  • @user-sv1he2zi3c
    @user-sv1he2zi3c 3 роки тому +27

    አሜሮ አህለን ፍጥነትህ ግዜ ይቆጥባል በርታ እኔስ የቤት ጣጣ አዙሮ ሊደፉኝ ነው በርታልኝ አሚሮ ጀግናው 👌👌

    • @albilal8030
      @albilal8030 3 роки тому +1

      አብሽሪ ሀቢብ ቲ

    • @fahmecamihammed3617
      @fahmecamihammed3617 9 місяців тому

      አሚር ላጥር ምን አይነቱ ቡልኬት ነው የሚሆነው

    • @fahmecamihammed3617
      @fahmecamihammed3617 9 місяців тому

      አብሽሪ አይዞን አላህ ይገዘን

    • @user-mi8dj3wq3n
      @user-mi8dj3wq3n 2 місяці тому

      ግን ያጥርር ይሆናልልልል

  • @ebrofeiz8074
    @ebrofeiz8074 3 роки тому +17

    አንደኛ ነኝ የአሚሮ ቤተሰቦች ላይክ ግጩኝ በዛውም ሰብ አድርጉኝ

    • @ebrofeiz8074
      @ebrofeiz8074 3 роки тому

      @Ekru ደሴ ካደረኩሽ ቆየሁ ደምሪኝ አንችም

  • @alyiendris7302
    @alyiendris7302 3 роки тому

    እናመሠግናለን አይምሯችን።

  • @user-ti4bm3jo1y
    @user-ti4bm3jo1y 3 роки тому

    እናመሠግናለን

  • @user-bm5le1ex4n
    @user-bm5le1ex4n 3 роки тому

    ماشاءالله تبارك الله جزاك الله خيراً عمرو

  • @selamselam151
    @selamselam151 2 роки тому

    በርታ

  • @user-rb7tb8zm4z
    @user-rb7tb8zm4z 3 роки тому

    ምርት እኮነህ እውነት እናመሰግናለን

  • @saasaa4646
    @saasaa4646 3 роки тому

    ሽኩረን ጀዛክላሁ ኽይር.

  • @bvu1803
    @bvu1803 3 роки тому +1

    መሽአላተባረክአላህ👍👍👍👍👌👌👌

  • @seyatube5620
    @seyatube5620 3 роки тому

    ይመችህ በርታ ብሮ

  • @user-lb4hp7pu3s
    @user-lb4hp7pu3s 3 роки тому

    ወአለይኩም ሰላም አሚሮ እናመሰግናለን

  • @imazizaha6273
    @imazizaha6273 3 роки тому

    ሀሪፍ መረጃ ነው በርታ

  • @seadanuradis6218
    @seadanuradis6218 3 роки тому +1

    ይመችህ አሚሮ በጣም ቀልጣፋ ነህ ልክ ነህ አጠር ስል ለመስማት አያስቸግርም በርታ

  • @user-mx2ol1fn6f
    @user-mx2ol1fn6f 3 роки тому

    እናመሰግናለንአሚሮ

  • @mubesofitube3205
    @mubesofitube3205 3 роки тому

    በርታልኝ አሚሮ በጣም የምፈልገው ነው

  • @user-zg8cb6kn9u
    @user-zg8cb6kn9u 3 роки тому

    አሚሮ በርታ

  • @happyt1335
    @happyt1335 3 роки тому

    Amiro your the best bro thanks

  • @firebekele
    @firebekele 3 роки тому +1

    አገላለፅህ በጣም ግልፁ ነው ማንም ሰው ወዱያው ነው የሚረዳህ 👍👍👍👍

  • @meryamealemu8336
    @meryamealemu8336 3 роки тому

    Mashallhe jazakalahyer

  • @tubeneimamustefa1724
    @tubeneimamustefa1724 3 роки тому +6

    ዉዶቼ የዝህን ልጅ ቪዲዮ ሼር እና ለይክ አርጉት ቀልጠፈ ልጅ ነዉ ደግሞ ብዙ መረጀ ይሰጣል

  • @user-zw9mm2kb1i
    @user-zw9mm2kb1i 3 роки тому

    ሹክረን👍

  • @user-tz3yb5bk7t
    @user-tz3yb5bk7t 3 роки тому

    እናመሠግናል ወዲም በርታ

  • @yusafyusaf8752
    @yusafyusaf8752 3 роки тому

    Gobezi enmasegnalen betami

  • @messikw5025
    @messikw5025 3 роки тому +5

    ወድሜ እናመሰግናለን እስኪ ሴሚንቱ ሰንት እደሁ ጠይቅልን ??????????

  • @amboogaragalgala9686
    @amboogaragalgala9686 3 роки тому +2

    ፍጥነትህ ከኔ ዳታ በላይ ነው🙈 bertaa arif mereja new 😍

  • @user-jh1jd8yh3o
    @user-jh1jd8yh3o 3 роки тому +8

    እኔስ ከሳምንት በለጠኝ ካረገዝኩ ዱአ አርጉልኝ ውድ ያገሬ ልጆች ላይክና ገንፎ አምሮኛል

  • @slumanandtoyba3214
    @slumanandtoyba3214 3 роки тому

    በርታ አሚሮ

  • @tube-zp5hi
    @tube-zp5hi 3 роки тому

    አሚሮዬ በርታ ሁሌም አድናቂህ ነኝ

  • @user-hz2zb9lz3c
    @user-hz2zb9lz3c 3 роки тому

    በርታልን አሚሮ

  • @user-uv8sv5vc3y
    @user-uv8sv5vc3y 3 роки тому

    አሚሮ እናመሰግናለን እሲ ሰራሚክ ወይም በላጣ አሳየን ቪዶ ስራለን ከላስቸገርንህ እና ደሞ ጣዉላ ወለል ላይ የሚነጠፈዉነን አሳየን

  • @esmervtube5814
    @esmervtube5814 3 роки тому

    Berta Amiro

  • @selamselam805
    @selamselam805 3 роки тому

    Enamsegnalen bestam

  • @gshdjd2609
    @gshdjd2609 3 роки тому

    የኔ ጀግና አሜሮ በርታ የልጅ አዋቂ ብየሀለሁ

  • @apptuble1610
    @apptuble1610 3 роки тому

    አማሮ በርታልኘ

  • @user-kr1jp5sv1f
    @user-kr1jp5sv1f 3 роки тому

    ወአለየወኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እናመሰግናለን ለተሰጠን መረጃ

  • @user-pi3uz6jw6k
    @user-pi3uz6jw6k 4 місяці тому

    መሻአሏህ

  • @user-cc9im9ob5k
    @user-cc9im9ob5k 7 місяців тому

    ለቤትህ አድሥነኚ ግን በጣም ጎበዝነህ በርታ ወድሜ እናመሠግናለን

  • @burtukantube1840
    @burtukantube1840 3 роки тому

    Ebbifami

  • @betibeti7051
    @betibeti7051 3 роки тому

    አሜሮ በጣም ነው የምናመሰግነው የምር የቡሌኬት ዋጋ እፈልግ ነበር የሀገሬ ልጅ በጣም አመሰግንሀለሁ

  • @sofia________bintislam8509
    @sofia________bintislam8509 3 роки тому

    ማሻአላህ

  • @qatar3046
    @qatar3046 3 роки тому

    ላይክክ

  • @Hbeshawit9856
    @Hbeshawit9856 2 роки тому

    አሪፍ ነው ወልደያ ታደርሳላችሁ

  • @ደሴ
    @ደሴ 3 роки тому

    ወንድሜ ጡር መረጀ ነዉ በርተ

  • @user-ti4bm3jo1y
    @user-ti4bm3jo1y 3 роки тому

    አሚሮ እንኳን ደህና መጣህ

  • @user-ng7qf1wg7v
    @user-ng7qf1wg7v 3 роки тому

    አህለንአሚሮበርታ😘😘😘😍😍😍

  • @hindiyasarbi1708
    @hindiyasarbi1708 2 роки тому

    Waw

  • @zuzu5347
    @zuzu5347 3 роки тому +2

    ወአለይከ ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ አሚሮ ጀዛከሏህ ኸይር አኺ እስኪ ደግሞ ለአምስት ክላስ ቤት ( ለ70 ቆርቆሮ) ስንት ብሎኬት እንደሚያስፈልግ ጠይቅልን???
    በሀሳቤ የሚስማማ ላይክ ግጩኝ

  • @zemzem69
    @zemzem69 2 роки тому

    እናመሠግናለን ኣሚሮ እኔም ሠሞኑን እገዛለሁ ኣዲሥ ኣበባ ውሥጥ ነው ግን🥰

  • @aminat.9563
    @aminat.9563 3 роки тому

    ጀዛክ አላህ ኽይር አሚሮ ወላሂ ቅፍልግ ነበር የልብ አድርስ ነህ እኮ

  • @user-rk3ux8ju2n
    @user-rk3ux8ju2n 3 роки тому

    አቡአተልጂበረኪሁን አላህየጠብቅህ

  • @muluwebei532
    @muluwebei532 Рік тому

    ሠላም

  • @maryammo5401
    @maryammo5401 3 роки тому

    ወአለኩም ሰሠላም

  • @almazalmaz2027
    @almazalmaz2027 2 роки тому

    👍

  • @soudahisavda75
    @soudahisavda75 2 роки тому

    🌷🌷👍👍👍

  • @user-vl6ku6yb7f
    @user-vl6ku6yb7f 3 роки тому

    እናመሰግናለን የትነዉ

  • @zahar7223
    @zahar7223 3 роки тому

    አህለን

  • @user-ti4bm3jo1y
    @user-ti4bm3jo1y 3 роки тому

    ልዩ ማዘርህ ታድለዋል አተን ስለወለዱ የልጅ አዋቂ ማሻ አላህ

  • @user-dm3ji5rd9h
    @user-dm3ji5rd9h 3 роки тому

    ዋአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካቱሁ 😘

  • @vshshdhdjsj864
    @vshshdhdjsj864 3 роки тому

    ወልደያ አሳየን ወንድም ውድ ነው እርካሽ

  • @oumzki736
    @oumzki736 3 роки тому

    አህለን አሜሮ እናመሠግናለን
    ባሁኑ ሰአት ሲሚንቶ ስንት ነው

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 2 роки тому

    ጥሩ መርጃ እቅራቢ እይምሮ ቻነል እርፍ ነው

  • @user-tp7qg6yx6g
    @user-tp7qg6yx6g 3 роки тому

    ወአለይኩምሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ

  • @kemilamohemmed8993
    @kemilamohemmed8993 2 роки тому

    selam.eski telegiram emdet lagnh slezih bet.mawek ena meredat yfelgew ale plse

  • @habibahassan3053
    @habibahassan3053 3 роки тому

    Waeleyku Selma werahmwtulah weberekathu weynai

  • @kalbauae7566
    @kalbauae7566 2 роки тому

    Wlwrwb 😍❤️

  • @user-ot9on4mk2d
    @user-ot9on4mk2d 3 роки тому

    ወአለይኩም እስላም እንደት ነህ ሀቢቢ

  • @erehimaerehima3821
    @erehimaerehima3821 3 роки тому +2

    አሚሮ ትናንሹን ቡለኬት ጠይቅልን ለውጭ የሚሆኑትን

  • @f23alharbi98
    @f23alharbi98 3 роки тому

    👌👌👌✅✅✅👍👍👍👍👍

  • @susetube4294
    @susetube4294 3 роки тому

    እረ አሚሩ ሸርት ተው

  • @birtukanbekele5555
    @birtukanbekele5555 3 роки тому

    ወንድሜ ጌታ ይባርክህ እስቲ ለ L Shape ስንት ቦሎኬት ይፈጃል ???

  • @user-il5pv6xb1o
    @user-il5pv6xb1o 3 роки тому

    እቦ አሚሮ አሏህ ያልታሠበ እሪዝቅ ይሥጥህ የፈለኩትን ነገር ነው ያሣየኸኝ

    • @AmiroTube
      @AmiroTube  3 роки тому

      አሚን አሚን ዜድ አመሰግናለሁ ኑሪልኝ

  • @user-ks3dq5oe8b
    @user-ks3dq5oe8b 3 роки тому +3

    ቆይ ከምደነው የሚሰራው እኔ መሠራት አልችልም እዲይ😂😂😜😜 የመዳምን እሩዝ ጥንቅቀ አደረጌ ቅማሞቹን ሁሉ አረጌ አጣፍጭ አቀረባለሁ ይሄን ከምን እደሚሰራ በተነገሩኝ ሰራዋለሁ ሆ😂😂😂😜😜😜😎

  • @firebekele
    @firebekele 3 роки тому +1

    አሚሮ የቤት ውስጥ ወለል ሴራሚክ ላስቲክ ብቻነው ያሳየህን እስቲ በእንጨት የሚሰራውን ስክ የሚሉትን አሳየን ከነ ዎጋው በካሬ ስንት እደሚሉና አሰራሩ እንዴት እኔደሆነም አሳየን ።በተረፈ በርታ

    • @AmiroTube
      @AmiroTube  3 роки тому

      መርሀባ አቀርባለሁ

  • @user-tn6bi2lk5d
    @user-tn6bi2lk5d 3 роки тому

    እረኔሥ ባዶ ቦታ ነበር የፈለኩት ቀርሜ እየጨመረ እጅ እየቀነሠ አይመጣም ብቻ አልሀምዱሊላህ ጀዛከሏህ ኸይር ወድም

  • @user-pu6df2qx2s
    @user-pu6df2qx2s 2 роки тому

    የት ነዉ

  • @dfhg4688
    @dfhg4688 Рік тому

    የመቸ ነው

  • @GalaxyA-zq3qy
    @GalaxyA-zq3qy 3 роки тому +1

    ወይኔ 8ብር የነበረዉ ቡሊኬት 17ኑሮ በጣም ተወደደ በእዉነት

  • @user-gh4dz9bi3b
    @user-gh4dz9bi3b 3 роки тому

    አህሌን አሚሮ የፍራሽና የትራስ ዋጋ ጠይቅልን

  • @tube3507
    @tube3507 3 роки тому

    ወአለይከ ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ማሻ አላህ እኔ አቦ ከሚሴዎች እረ ተው ወደ አምባሠል ውሰዱልኝ አሚሮ

  • @user-fq5ch8vg3k
    @user-fq5ch8vg3k 3 роки тому

    የኔ ቤት የእንጨት ነው

  • @user-rk6vz4wu8k
    @user-rk6vz4wu8k 3 роки тому

    መሬትስንትነዉ

  • @muteaha3543
    @muteaha3543 3 роки тому

    ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ ማሻአላህ 64 ቆርቆሮ ስት ብሎኪት ይጨርሳል አሚሮ??

  • @zeheraaebebaw2731
    @zeheraaebebaw2731 3 роки тому

    ዙሪያውን የሚሰራበት ስንት ነው

  • @zakebekele8710
    @zakebekele8710 3 роки тому

    አሚሮ ስወድሽ እኮ የልጅ አዋቂ ብየሻለሁ ክክክክ

  • @habibahassan3053
    @habibahassan3053 3 роки тому

    Weynai enase aelchalikum. 0lesmet
    (8)eyemeran New. Nuro

  • @mekyamuzemilkaadir1804
    @mekyamuzemilkaadir1804 2 роки тому

    አምሮ አስኪን ያማሀበር ቤት ያምበለው በአድስ አበበ ጠይቅልኝ እፋልገለው

  • @user-ks8pj8hk2w
    @user-ks8pj8hk2w 3 роки тому

    አሚሮ እኔ እከታተልሀለሁ ሰብስክራይብ አርጌ ሁለየም ግን ኮሜት መፃፍ አልወድም ላይኩንና ሰብሰክራይብን ግን አረሳም ወድም በርታ እምታቀርብልን ነገር በሙሉ ጥሩነዉ በርታ ወድም

  • @tigistworku314
    @tigistworku314 2 роки тому

    ወንድሜ አንድ ጥያቄ መጠየቅ እፈልጋለሁ

  • @user-rk6vz4wu8k
    @user-rk6vz4wu8k 3 роки тому

    አንዱ ባጇስንትነዉ

  • @foufoifukado3025
    @foufoifukado3025 2 роки тому

    1 ቤት ስንት የበቃል

  • @Tube-kr7ru
    @Tube-kr7ru 2 роки тому

    የት ነው ቦታዉ

  • @user-bi7ps9uy6r
    @user-bi7ps9uy6r 3 роки тому

    😭😭

  • @user-lx6ll1ne2q
    @user-lx6ll1ne2q Рік тому

    አሁላይ ስትነው

  • @user-jg3yx7wb2n
    @user-jg3yx7wb2n 3 роки тому

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @user-ff9hb4to7l
    @user-ff9hb4to7l 2 роки тому

    አሁን ላይ ስንት ይገኛል እባክህን ወንድም መልስልኝ

  • @fozeyaahemdetube7335
    @fozeyaahemdetube7335 3 роки тому

    Kansani ameri emtalhu

  • @user-dk9uw8lv3c
    @user-dk9uw8lv3c 3 роки тому

    ስፈልገው የነበረ ነው በደስታ ነው ሰብስክራይብ ያደረኩህ ጩጬው

  • @zdyoutube9583
    @zdyoutube9583 2 роки тому

    አዑን ስንት ነው