Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
❤ በጣም ቆንጆ ነው በርች
በጣም ጥሩ እዘገጃጀት ነው በርች የወጥ ቅመሙን ደሞ እሳይን
❤❤❤❤❤ዋዉ
ገራሚ ስራ ዋው
አንች መልካምና ቀና ሴት አላህ ይባርክሽ ስራሽ ሁሉ ይመቸኛል እኔ ባለሙያ ሁኛለሁ አንችን እያየሁ በርችልኝ
በርቺ እናመሰግናለን።
እጅሽ ይባረክ
እናመሰግናለን
የምር ባለሙያ እጅሽ ይባረክ
እጅሽ ይባረክ እሰራዋለሁ
ቆንጆ ነው.እኔ ድንብላል አድርጌ አላውቆም .. አዲስ ነገር ተማረኩ! እሞክርዋለሁ. ተባርኪ. በርች.
thank you . i got this info on the right time
ባለሞያ እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን
የኔ ውድ አህት አናምሰግናለን
እርጥቡ ጤናዳም ተልባው ሢቆይ አያበላሸውም?
በጣም ጥሩ ነው እርጥብ የጤናዳም ፍሬ መፍጫ አይጎዳም?
ምንም አያደርገውም :: አመሰግናለሁ🥰🙏❤️
አንዴ የተዘጋጀው እስከ ስንት ግዜ ማቆየት ይቻላል
በርቺ የኔ ዉድ በጣም አመሠግናለሁ
እኔም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🥰❤️🙏
የቀይ ወጥ ቀምመ አሳይን
የመጀመሪያ ጊዜ እንዲህ ዓይነት ልዩ በሆነ አማርኛ አስረዳሽን እናነሳ አመሰግናለሁ
Betam tiru new
ትንሽ ድብላል፣ትንሽ ነጭ አዝሙድ፣ትንሽ የደረቀ በሶብላ አድርጎ ከተልባው ጋር ትንሽ አምሶ አንድላይ መፍጨት እኔ የማውቀው
የኔ ውድ ተባረኪ
Betam ketamese tqmu betam yensal
Thank you for sharing ❤
thank you so much
እግዚአብሔር ይሥጥሽ ሙያ ተማርን
አሜን አመሰግናለሁ🥰🙏❤️
ግበአቱ ተልባበሶብላድንብላልየደረቀ ነጭ ሽንኩረትየጥናዳም ፈሬ
ጤናዳሙ የደረቀ ነው ወይስ እርጥብ ነው አልገባኝም❤
እኔ እርጥብ ነው ያደርኩት ። ደረቅም ይሆናል ።🥰❤️🙏
le feteft new
Tebareki
አሜን አመሰግናለሁ🥰❤️🙏
❤❤ መጠኑን እና ዝርዝር ጻፈው
በደንብ ተናገረች እኮ:: ከፈለግሽ እሷ ስትናገር አንቺ ለምን አትጽፊውም:: እንዲህ ቪዲዮ እየቀረጹ ምግብ ማዘጋጀት ቀላል አይምሰልሽ ከባድ ነው::
Mirt nesh!beteley demo lketsh.berchi
❤❤❤❤
ድሮስ ተልባ ያለቅመም ይዘጋጃል እንዴ?
አዎ በነጭ ሽንኩርት ብቻ
እህቴ ለሚጠጣ ሲሆን ቅመም አይገባም
የተልባ ቆሻሻ ግን ይለቃል
❤❤❤

ግበአቱ
ተልባ
በሶብላ
ድንብላል
የደረቀ ነጭ ሽንኩረት
የጥናዳም ፈሬ