Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
👉ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ የበለጠ መረጃ እንዲደርሶ የቴሌግራም ቻናላችንን ቤተሰብ ይሁኑ t.me/ethiobeteseb
እሽ አባታችን 1000 እድሜ ይሥጥል መሥቀሉ ላልከዉ ኦርቶዶክስ ን ያዋረዱን እያሣረዱን ያሉት አባቶች ናቸዉ አብሦ ፓቴሪኩ ብቻ ደክሞናል አሞናል ከመቃብር አፋፍ ሁኖ መፍራት መረገም ነዉ. 34 አመት በበተክርሥቲያነናችን ላይ የደረሠዉ 💚💛❤️💚💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️😭😭😭😭😭😭😭😭😭
የምን ጳጳስ ነው ይሄ ሸለፈታም ደብተራ በለው።😂😂😂ኮተታም ሁላ ጅላንፎ😂😂😂ኢየሱስ የተሰቀለው በምንጣፍ በተሰራ መስቀል ላይ ነው እንዴ?😅😅😅አቤት የጅል ብዛቱ።በመስቀለኛ መንገድም ላይ መሄድም ቅዱስ መስቀሉን እንደ መርገጥ ይቆጠራል ልትሉን ነዋ?😊😊😊አማራው ሳይሰለጥን ኢየሱስ ሊመጣ ነው።😅😅😅
@@badreyanaga4292የምን ጳጳስ ነው ይሄ ሸለፈታም ደብተራ በለው።😂😂😂ኮተታም ሁላ ጅላንፎ😂😂😂ኢየሱስ የተሰቀለው በምንጣፍ በተሰራ መስቀል ላይ ነው እንዴ?😅😅😅አቤት የጅል ብዛቱ።በመስቀለኛ መንገድም ላይ መሄድም ቅዱስ መስቀሉን እንደ መርገጥ ይቆጠራል ልትሉን ነዋ?😊😊😊አማራው ሳይሰለጥን ኢየሱስ ሊመጣ ነው።😅😅😅
ፈርኦን እኮ ከአብይ ከኦሮሙማ ቅዱስ ክቡር የዋህ እሩሩ ነው አባታችን ።
በጥላቻ የሰከረ አጭበርባሪ ጳጳስ ነውአሱንም ሃይማኖቱንም አንፈልግምሃይማኖቱም በስዕል፣በቅርፃቅርፅ እና በሙታን አምልኮ የተገነባ ነው
አባታችን ጤናዋትን እግዚአብሔር ይስጦት ቡራኬዋት ይድረሰን
ጀግና አባቴ የኦርቶዶክስ ሐቀኛ ከመጣባት ፈተና ለሰይፍ አንገታቸውን የሰጡ እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ❤❤❤❤❤❤
ይህ፣መስቀል፣ካልተነሳ፣ድረስ፣ከቤተ፣ክርስቲያን፣ልንታቀብ፣በመሆኑ፣አዝናለሁ፣፣ምእመናን፣አዳኛችን፣መስቀሉን፣ባንገታችን፣አርገን፣በግራችን፣መረገጡ፣ግፍ፣በመሆኑ፣ማንችንም፣እንዲነሳልን፣ባንድነት፣ድምጽ፣በመሆን፣ለቀራንዮ፣እንነሳ፣፣😭⬛🖤⛪
አባታችን በረከትዎ ይደርብን ዕድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤
ቀሲስ እኝህን ታላቅ አባት ደጋግመው በማቅረብዎ ታላቅ ምሥጋና ላቀርብልዎ እፈልጋለሁ ፥ ለወደፊቱም እንዲሁ እያቀረቡልን በረከታቸው እንዲደርሰን ያደርጉል ዘንድ የእግዚአብሔር ፈቃዱ ይሁን ፥ አሜን ፡፡
አባታችን ረጅም ዕድሜ እና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ከከሃዲ ይጠብቆት ቡራኬዎ ይድረሰን ።
በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው ቀሲስ ለብፁዕ አባታችን የሚደረገውን እኛም ካለንበት ብንሳተፍ መልካም ነው❤
የአባታችን. በረከታቸው. ያሳድርብን. !ጸጋዉን. አብዝቶ. በቤቱ. ያኑርልን. !
በህግ አምላም እግዚአብሔር ፍሩ እኳን ልንረግጠዉ ባገታችንም ላይ ያለዉ ባለቤቱ ስለፈቀ ነዉ በማንኛዉ ስራችን መስቀል እንረግጣለን በህግ ይከ መአት ያመጣል ክብር ለመስቀሉ መስቀል ሀይላችን ነዉ
ቀሲስ እንኳን ደህና መጡ ብፁዕ አባታችን መረዳት አለባቸው ለእኛው ብለው መስዋዕትነት የከፈሉልን ናቸው ።
@yenenehw እግዚአብሔር ይቅር ይበልህ በመጀመርያ ስለ አባ ማትያስ ያወራ የለም ይረዱ ያልነው በስደት ያሉትን አቡነ ሉቃስን ነው ወንድሜ ስድቡንስ ምን አመጣው?
@@johnnykassa9508Apologies brother, I retract my comment and offer a genuine apology to you. Your assertion about the necessity to support Abune Lukas is correct. However, my viewpoint concerning Abba Mathias remain unchanged.
ብፁዕ አባታችን በረከትዎ ይደርብን!!! ቀሲስ ብፁዕ አቡነ ሉቃስን ስለምታስቧቸው እግዚአብሔር ያስብዎት። የታሰበውን ያሳውቁን የአቅማችንን አስተዋፅኦ ለማድረግ።።።
ብጹዕ አባታችን በረከታቸው ይደርብን በ እድሜና በጤና ይጠብቅልን🙏🙏🙏
አሜን ብጹዕ አባታችን በረከዎ ይደርብን እድሜና ጤና ይጠዎት
ብፁዕ አባታችንበረከታቸው ይደርብን
እድሜ ከጤና ይስጥልን አባታችን
አባታችን የእውነት አባታችን ነዎት እናከብርዎታለን እግዚአብሔር ጤና እድሜ ይስጥዎት
እውነተኛ አባት ነሁ በረከትሁ ይደርብን
አባታችን እግዚአብሔር ፈጣሪ ዕድሜ ጤና ይስጥልን
እድሜ ፀጋውን ለብፁ አባታችን ያብዛላቸው::🙏🏽🙏🏽🙏🏽
ባለቤቱን ካልናቁ አጥሩን አይነቀንቁ አባታችን በደረሰባቸው አንደ መሥዋዕት ይቆጠራል ይህን ፈተና በመቀበሎ ደሰ ሊሎት ይገባል በረከቶ ይደርብን
አባታችን ብፁ አቡነ ሉቃስ በረከቷት ይደርብን !
ትክክል ምንጣፉ ከመነጠፉ በፊት መስቀሉ መጥፋት አለበት አባቶች በዚክ ጉዳይ ላይ ካልሰሩ በምድርም በሰማይም ተጠያቂ ናቸው
አባታችን ።በዚህች ኦሮቶዶክስ ተዋህዶ በተፈተነችበት ዘመን እርሶ በህይወት ያኖሮትን ።እግዚያብሄር አመሰግነዋለሁ ።ምክንያቱም በሰዶምና ገሞራ ።በእግግዚአብሔር የተመረጠውን ።ሎጥን እንዳየን እቆጥረዋለሁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እውነት ሲናገሩ የምናቃቸው አባታችን በረከታቸው ይደርብን
አባታችን እረጅም እድሜ ሙሉ ጤንንነት ይሰጥልን።
አምላክ ሆይ ስለሁሉም ነገር አውነትን ግለጽልን እርዳንም
ቡራዋተ ይድረሰን ቡዑፀ አባታችን ❤ይፍቱኝ ይባርከን
😂😂😂ፈትቻችኋለሁ በቃ።የምን ጳጳስ ነው ይሄ ሸለፈታም ደብተራ በለው።😂😂😂ኮተታም ሁላ ጅላንፎ😂😂😂ኢየሱስ የተሰቀለው በምንጣፍ በተሰራ መስቀል ላይ ነው እንዴ?😅😅😅አቤት የጅል ብዛቱ።በመስቀለኛ መንገድም ላይ መሄድም ቅዱስ መስቀሉን እንደ መርገጥ ይቆጠራል ልትሉን ነዋ?😊😊😊አማራው ሳይሰለጥን ኢየሱስ ሊመጣ ነው።😅😅😅
አሜንአሜንአሜንአባታችን
እግዚኦ ማሀርነ ክርስቶስ ይህን እንደማየት የሚዘገንን የለም መስቀል ሀይላችን ነው መስቀል ቤዛችን ነው
❤❤❤❤❤❤❤
ቤዛችን ክርስቶስ ነው እንጂ ከእንጨት የተሰራው ጠዖት አይደለም!!! ከተጻፈው አትለፉ ወደ ወንጌል ዘወር በሉ ትድኑማላችሁ
@@yegezukebede Toat ante enji kidus meskle aydelem pente mech chirstosen tawkuna new mitawerut ???
አባታችን በረከትዎ ይድረሰን። እኔ ግን የሚያሳዝነኝ፣ ኑ አማኝ የሆናችሁ ሁሉ በግፍ እየተገደሉ ላሉት ሰማእታት ጸሎት እናድርግ ተብሎ ሲጠራ ፣ አምላካችንን እንለምነው እናነጋግረው ሲባል ለምን መምጣት እንዳልፈለገ ነው። ታዲያ ለምን ሌላ ጊዜ ይመጣል ጸሎት በምርጫ ሊሆን አይገባውም።
Manew yalemetaw ehte ???
አሜንአሜንአሜን❤❤❤
ዳቢሎስ፣ስራው፣ተጋልጧል፣አሁን፣እንነሳ፣ለመስቀሉ፣መረገጥ፣ዳግም፣ሞት፣መስቀሉ፣ይነሳመስቀሉ፣ይነሳ፣፣🖤
ኢትዮ ቤተሰብ ብጹዕ አባታችን አቡን ሉቃስን ስልምታቀርቡንል ከተኛ ምስጋና እናቀርባለን እንደምታውቁት ብጹፅ አባታችን ከሚያለቅሱና ከትጎዱት ጋር መቆማቸው ዛሬ ብቻ አይደለም እኔ የማውቀውን አንድ ነገር ላካፍላችሁ ታስታውሱ እንደሆነ በሕዋት ዘመን እሬቻ በአል ላይ በሄሊኮፍተር በታገዛ በአሉ የነበሩ ላይ ጥቃት ተከፍቶ ከ600 እስከ 700 ሕዝብ ማለቁ የሚታውስ ነው እኝህ አባት በወቅቱ በውጪው ሲኖዶስ የዋሽንግተን እስቴት ሐገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ነበሩ እና በዚያን ጊዜ ወገኔ እንዲህ ሲያልቅ በማለና መንግስትን በመውቀስ እንደምን ዝም ይባላል በሰላማዊ ሕዝብ እንዲህ አይነት አረመኔነት በማለት ለሞቱት ወገኖች ፀሎተ ፍታት እንዲደረግ ያስደረጉ ናቸው በአሁኑ ሰአት ከእኝህ እባት በቀር የተቀሩት አባቶቻችን አይቶእንዳላየ መሆን ከምን ጊዜውም በላይ አሳዝኖናል በጎቹ በተኩላ ሲበሉ የማይጮሕ እረኛ እጅግ ያሳዝናል ከእግዚአብሔር መንግሥት ይልቅ የአብይ እንቅልፍ ማጣት የሚያሳስባቸው ከመድሐኒዓለም ቤተክርስቲያን መፍረስ ይልቅ የእነርሱ ሕንፃና ስልጣናቸው የሚያስጨንቃቸውና እንቅልፍ የሚነሳቸው ሆነውብናል የባሰ አያምጣው እንጂ ከዚህም በላይ ለማድረግ ዝግጁ ናቸው ያሚገርመው ግን አሁንም የኢየሱስ ክርቶስ ጅራፍ አለች ጊዜው እሩቅ አይደለም
የዘንባባ ዛፍ እንዳትነኩ እያለ የኛን መስቀል ይረግጣል ግድ የለም እርሱን ደግሞ እራሱ አምላክ የመስቀሉ ጌታ ይፈርድበታል
እውነትን ክዶ ለእውሸት ከመኖር እውሸትን ክዶ ለእውነት እንደ አቡነ ሉቃስ ተጎሳቁሎና ተገልሎ መኖር ለታላቅ ክብር ያበቃናል።
የኔአባታእዲሚጢና❤❤🎉🎉❤
ሲጀመር ይህ መሰልቀል ካተነሳ ምእመናን ቤተክርሰቲን ለማሰመረቅ መሄድ የለብንም እባካቹ መሰቀሉን አሱልን አክብሩልን🙏😭😭😭😭😭
ፍትህ ለመስቀሉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜንአሜን❤❤❤🎉🎉አሜንአሜንአሜንአሜንአሜንአሜንአሜን
መስቀሉ በአስቸኳይ ይነሳ😢😢
😂😂😂የምን ጳጳስ ነው ይሄ ሸለፈታም ደብተራ በለው።😂😂😂ኮተታም ሁላ ጅላንፎ😂😂😂ኢየሱስ የተሰቀለው በምንጣፍ በተሰራ መስቀል ላይ ነው እንዴ?😅😅😅አቤት የጅል ብዛቱ።በመስቀለኛ መንገድም ላይ መሄድም ቅዱስ መስቀሉን እንደ መርገጥ ይቆጠራል ልትሉን ነዋ?😊😊😊አማራው ሳይሰለጥን ኢየሱስ ሊመጣ ነው።😅😅😅
የመስቀሉን ቅርፅ ማጥፋት ምንም ጥያቄ ውስጥ የሚገባ አይደለም:: በቦታው የሚገኙ ይህን አይቶ ዝም ያለ : ምንም ችግር የለውም ያለ : ግድ የሌሽ የሆነ : ምን ያልተሰማው የቦታው አገልጋይ ችግር አለበት
ትክክል
በትክክል
ትክክል አረ መቅሰፋት እዳይመጣብን እደዉ ምን ይሻል
እውነት የያዘ ሰው መቼ ይፈለጋል።
እውነቱን መናገር መድህን የሆነውን የክርስቶስን መስቀል ተሸክሞ ይከተለኝ ያለውን የምንተገብርበት የኛ ትውልድ ጊዜ አሁን ነውውውው
ሙሴ ከቀናት በዓላ ፍርዎን ሆነና መከራችንን አበዛው😢
መስቀሉ መነሳት አለበት
አንድም ሶትም ሆነን ብንፀልይ እርሱ ከኛ ጋር ይሆናል ግድ የለም ሰው በዛ አልበዛ ዋናው አንዱ ንፁህ ሰው ካለ እርሱ ይሰማል መወቃቀስ በግል ይሁን
"…እንግዲህ በነቢዩ በዳንኤል የተባለውን የጥፋትን ርኩሰት በተቀደሰችው ስፍራ ቆሞ ስታዩ፥ አንባቢው ያስተውል" ማቴ 24፥ 15
አቢቱ ይቅር በለን ምን ማርግ እንዳለባችህው በጥሙና በጥሩ ንግግር ክአባቶቻቸን ጋር መመካክርና መላ መፍጠር ምክንያቱም መስቀል ተርግጦ እንዲት ውደቤተመቅደሱ ይገባል ?
ሁሉም የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ የሆነ ሁሉ የሚቃወመው ነው በርቱ አንገታችን ላይ ለድህነት እምነት አድርገን ያሰርነው መስቀል በቀራንዮ ብዙ መከራ የተቀበለበት አምላካችን ለኛ ብሎ ይህንን መጥፎ ነገር ካደረግን መቅሰፍቱ በኛው ነው የሚሆነው እናም በርትተን መቃወም አለብን ይነሳ ክብር ለሚገባው ክብር ስጡ ሊቃነ ጳጳሳት ቅዱስ ሲኖዶስ የት ናችሁ ያሁኑ ሰአት የናተ ፈተና ነው አንሱ ቅዱስ መስቀሉ እንዳይረገጥ 👌👌😢😢😢😢😢😢
እግዚአብሔር አንድ ቀን ይፈርዳል አባታችን እድሜ ይስጣቸው እንጅ ይህ ሰይጣን የሆነ መሪ ተብዬ ከስልጣኑ ሲነሳ እንኳን ቤተክርስቲያን ውሰጥ መግባት አይደለም ወደ የሚወዷት ሀገራቸው ይመጣሉ ብቻ በሂወት ያቆቸው
እግዞ ማህር ወደዜትየህድነዉ
ቀሲስ ይባርኩን የአባታችን በረከት ይደርብን አሜን ቀሲስ መምህር ዘበነ መጣወይ ከጸሎቱ በኔሞት ይመለሱ 😢😅💚💛❤
አሜን አባታችን እድሜ ጤና ይድልልን በውነት
ጤናይስጥልኝ ቀሲስ ይፍቱኝ ይባርኩኝ
ቀሲስ እሺ ቤተ መቅደሱ ምንጣፍ ተነጥፎ ይበሉ አውደምህረቱ ውጪው ከመቼ ወዲህ ነው ምንጣፍ አለ የሚሉት መቅደሱስ ተሸፍኖ አላየነውም ይባል ውጪውን እስከዛሬ እናየው ነበር እኔ ብዙ ጊዜ ተመላልሻለው ውጪው ላይ መስቀል ቅርፅ አይተን አናቅም ስለዚህ አሁን ነው ከእድሳቱ ጋር ያነጠፉት ፡
ይህ ነገር ለድርድር የምቀርብ ነገር አደለም ከፍተኛ ነውጥ የምያመጣ ነገር ነው።ነገር ግን አይተን ካሳለፍን የፈጣር ቁጣ የአቋቋም ማንም የለም አባቶችም የመንግስት ትዛዝ ያውጉዙ መስቀል የነፍሳችን መዳኛ ነወ።
መስቀሉ እስኪነሳ አናቆምም።
Thank you
ይህ መስቀል እያለ ክርስቲያን የሆነ መግባት የለበትም
ብዙ ዋጋ የተከፈለበት መሥቅላችን ብረታታችን የዳንበት ወደፍትም የምንድንበት መመካችን ከጥላት ማምለጫችን መሐተማችን ቃል የለኝም በጠቃላይ ፈትህ ለታተምነበት ለተማንበት መሥቀላችን ፍትህ እፈልገላን ፈትህህህህህ ለመሥቀላችን
አሜን
የማስተማራችሁ ውጤት ነዉ ! እኒህ አባት ሠላም የራቃቸው ናቸዉ ። ለምንድን ነው ፍቅርን የማይሰብኩት ?
ምን ሰላም አለና ነው ስለሰላም አይሰብኩም የምትለው መቼም እውነት የሚናገር አይወደድም
የብልጽግና ኮመንት
Fikerne mesebk eko ewnetne kemenager aygedebem lante fiker mndnew sew sigdle zem malet new ???
እኔምለው ወገኖቼ በመጀመሪያውኑ ለምን በቤተክርስቲያን ውስጥ ሊገኝ ቻለ አሁን ማነው የሚኮነነው እራሳችን እሄን ሁሉ ዘመን እራሳችን በምጣፉ ላይ ስንረግጠው ኖረን አሁን ምጣፉ ስለተገለጠ ተረገጠ የማያሳምነኝ ነገር ነው እስከአሁን ያየው ሰው የለም ነው መሬት ላይ እስከሆነ ድረስ በዛው ላይ ተሻግሮ መርገጥ እንኳን እንዳይቻል ብዙ ነው መጀመሪያውኑ ምንታስቦ ተሳለ መሬት ላይ?
በትክክክልመምህራቺን
Yene ❤😢 abat
አሜን!!
ብፁዕ አቡነ ሉቃስ አባታችን በረከተዎ ይደርብን እሰዎን የመረለ አባት ተሰደው 😢 ሌሎቹ ለአውሬ ስርዓት እያሸረገዱ ለሙዳየ ምጿት ብቻ ነው የሚጨነቁ ይህ ሁሉ ሴራ አያሳስባቸውም መስቀል እንዲረገጥ አድርጎ ማሰራት ምን ይሉታል ?
❤❤❤
ምንድ ነው ጉዱ እግዚኦ መሀረነ😭😭😭
የመስቅል ትርጉሙ መከራ ስቃይ ችግር መኖሩን የሚገልፅ ነው ታድያ ቤተክርስትያን በዚህ መከራ ወቅት መስቀልን ቤተክርስቲያን ከትባ ማስቀመጣ ችግራችንን ግፋችንን መግለፃ ነው ምሕምናኖቻ ከአጥብያችው መፈናቀላቸውን :ቅጥሯ መደፈረን :ሀብት ንብርቷ መውደሙን ለመግለፅ ነው ብለን ለምን አላሰብንውም ይገርማል
በኣባቶች የልተባረከ መስቀል ሊሆን አይችልም
ከመነጠፉ በፊት መስቀሉ መነሳት አለበት
እንኳን ደህና መጡ ቄሰስ ይፍቱኝ ይባርኩኝ ሰልፍ ሲጠራ ወገን ሲታረድ ተቃውሞ የማይወጡ ምእመናን እና የሀይማኖት አባት መሳዮች ግን እነሱ አሜሪካ ስላሉ የማይሞቱ መስሏቸው ነው አሟሟታችን ይለያል እንጂ ሁላችን ወደመቃብር እንወርዳለን
ስላም ቅልሲስ ልሚ እንኳን ደህንል ምርጫ ጡ
መስቀሉ ካልተነሳ መመረቂያዉን ጊዜ ማስረዘም ነያስፈልጋል እሸስኪነሳ መስቀሉ
😢😢😢
💚💛♥️😢
እግዚአብሔር ያያል ግዜው ሩቅ አይደለም
ቤተክርስቲያናችን ግን በምን አይነት አገልጋዮች ተከባለች? እግዚያብሔር ክርስቲያን እየመሰሉ ቤተክርስቲያንን ሊያጠቁ የመጡትን ሰዎች ሁሉ በታእምሩ ከቤተክርስቲያን አዋርዶ ያስወግድልን አሜን
ወይ ሲኖዶሱ ጆሮ የለውም ለማየት ያብቃቾው አያነሱትም
አሁን አለመሰራቱ ምን ማረጋገጫ አለን?
😢😢😴😔
መስቀሉን ካላስነሱ ምእመኑን በአዋጅ ቤተክርስቲያን መጥቶ እንዳይባረክ ማወጅ ነው
Amen³
በመሰረቱ መስቀል ቅርጽ ያው መስቀል ነው የሚለየው የጌታችን የአምላካችን ቅዹስ ዸሙ የፈሰሰበት ክቡር ሥጋው የተቆረሰበት ፍፁም ይለያል ነገር ግን የመስቀሉ ክብር ስላለን በዛ ዓይነት ለተቀረፀ እንጠነቀቃለን እናከብራለን ከፍቅራችን የተንምሳ የመስቀል ቅርፅ ስናይ ዋጋ የከፈለልንን አምላክ ከሴጣን እንዳዳነን ንዘክረዋለን እንጨት ሁሉ አልጋ አይደለም ጠረጼዛ ሁሉ ወንበር አይሇንም የእየሱስ ክርስቶስ የተሰቀለበት መሥቀል እንዳለ ሁሉ በመስቀል ቅርፅ የተቀረፀው መስቀል ግን ያው መስቀል ነው
ethioicons.wordpress.com/2020/09/26/types-of-eotc-cross/
የትኛው የመስቀል ቅርጽን ነው የተረገጠው።ምንአለበት ሰለተዘጉት ገዳማትና ሰለትገደሉት አባቶች በመረጃ እያቀረባችሁ የሆነውን ብትናገሩ።በሬ ወልደን ብትተውና ስል ዕውነት ብትመስክሩ።ለሌሎችም መሣርያ ባትሆኑ።😮😮
እኔ ግን አይነሳም ካሉ ህዝቡ እዛ ግቢ መድረስ የለበትም ማደም አለበት
🙏🙏🙏🙏
እስካሁንም ያላጠፋን በሱቸርነት ነው!!!
ካቴደሪያል ከስያሜዉ ጀምሮ ችግር ያለበት ሞተዉ የምቀበሩት አካላት የጥልቁ አለም አምላክዎች እንጅ ደሀዉን ለቀብር ማን አድርሶት መስቀሉን በመሬት አየን ጣራ ግድግዳዉ ቡዙን ይዞ ይሆናል
የምንጣፉ እንግዳ ደርድሮ ያለው ላይ መስቀል ረገጠ የሚለው ውሀ አይቋጥርም ባይሆን የስላሴው ይታሰብበት
የመስቀሉ ነገር ጥያቄ ውስጥ መግባት ያለ አኡመስለኝም ባስቸኳይ ሲኖዶሱ ማስነሳት አለበት በመስቀሉ ድርድር የለም የተዋህዶ ልጆች አባቷች ምን ይጠብቃሉ : ለኝህ ታላቅ አባት ታላቅ መርሀ ግብር መዘጋጀት አለበት ወገኖቼ:: 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
ዘመነ ግርምቢጥ።ቅዱሱ ከቤተ መቅደስ ዉጭ ሆነዉ፤ዉሾቹ ቤተ መቅደሱን ሲያጣብቡት ማዬት ዘመነ ፍጻሜ ላይ ስለመሆናችን ማሳያ ነዉ።
እኔ ሰንበት ተማሪ ነኝ እኔ ማቀው 13 ቱን የመስቀል ላይ የጌታ ህማማት ነው 13 የሚረገጥ መስቀል ከየት የመጣ ነው አይደለም ወለሉ ቤተክርስቲያን እግዛብሔር የሚያሳዝን ከሆነ ይቅራ ጌታ ሀዋርያትን ይዞ የቀደሰባቸው እነ ፍቅርተ ክርስቶስ ሰምራ ካቴድራል ስለሆኑ አይደለም የወቅቱ ምዕመን ጌታን ስለተራበ ነው፡፡
Bitsih Abatachin Yeftugh yebarkugh enqon dehina metachu.
ቅዱስ ሲኖዶስ እስካሁን ዝም ማለቱ በጣም ይገርማል ሙሉውን አንስቶ ኢንተር ሎክ ማንጠፍ ወላ አፈር ቢሆን ይሻለን ነበር
😂😂😂ኮተታም ሁላ ጅላንፎ😂😂😂ኢየሱስ የተሰቀለው በምንጣፍ በተሰራ መስቀል ላይ ነው እንዴ?😅😅😅አቤት የጅል ብዛቱ።በመስቀለኛ መንገድም ላይ መሄድም ቅዱስ መስቀሉን እንደ መርገጥ ይቆጠራል ልትሉን ነዋ?😊😊😊አማራው ሳይሰለጥን ኢየሱስ ሊመጣ ነው።😅😅😅
መልሱን እግዚአብሔር ይመልስላቹ@@milionephrem489
የውጮቹ እንደዚህ እንደኛ አይደፋፈሩም እኔ ሆስፒታል ሄጀ ማትብሽ ይውለቅ ሲባል ዶክተሩ እራሳችሁ በጥሱት እኔ አልቆርጠውም ብሎ መቀሱን ለኛ ነው የሰጠን በእውነት ደነገጥን እኛ ግን በወቅቱ ምንም አልመሰለንም ነበር ሳይበጠስም ቀረ ብቻ እግዚአብሔር ይቅር ይበለን::
እንዴት ነህ ቀሲስ ሳሙኤል አንድ በሐር እና አካባቢው የቤ/ክ ጉዳይ ላማክርህ የምፈልገው ነገር ነበረኝ ስልክህን ማግኝት ግን አልቻልኩም እና ብትሰጠኝ ቀደምት ወዳጅህና መንፈሳዊ ወንድምህ አግዘው ነኝ ከሐረር ።
በወያኔ ጊዜ የተሰራ ነዉ ከመሬት ላይ መነሳት አለበት
ሰላም ቤተሰብ
👉ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ የበለጠ መረጃ እንዲደርሶ የቴሌግራም ቻናላችንን ቤተሰብ ይሁኑ
t.me/ethiobeteseb
እሽ አባታችን 1000 እድሜ ይሥጥል መሥቀሉ ላልከዉ ኦርቶዶክስ ን ያዋረዱን እያሣረዱን ያሉት አባቶች ናቸዉ አብሦ ፓቴሪኩ ብቻ ደክሞናል አሞናል ከመቃብር አፋፍ ሁኖ መፍራት መረገም ነዉ. 34 አመት በበተክርሥቲያነናችን ላይ የደረሠዉ 💚💛❤️💚💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️😭😭😭😭😭😭😭😭😭
የምን ጳጳስ ነው ይሄ ሸለፈታም ደብተራ በለው።
😂😂😂
ኮተታም ሁላ ጅላንፎ
😂😂😂
ኢየሱስ የተሰቀለው በምንጣፍ በተሰራ መስቀል ላይ ነው እንዴ?
😅😅😅
አቤት የጅል ብዛቱ።
በመስቀለኛ መንገድም ላይ መሄድም ቅዱስ መስቀሉን እንደ መርገጥ ይቆጠራል ልትሉን ነዋ?
😊😊😊
አማራው ሳይሰለጥን ኢየሱስ ሊመጣ ነው።
😅😅😅
@@badreyanaga4292
የምን ጳጳስ ነው ይሄ ሸለፈታም ደብተራ በለው።
😂😂😂
ኮተታም ሁላ ጅላንፎ
😂😂😂
ኢየሱስ የተሰቀለው በምንጣፍ በተሰራ መስቀል ላይ ነው እንዴ?
😅😅😅
አቤት የጅል ብዛቱ።
በመስቀለኛ መንገድም ላይ መሄድም ቅዱስ መስቀሉን እንደ መርገጥ ይቆጠራል ልትሉን ነዋ?
😊😊😊
አማራው ሳይሰለጥን ኢየሱስ ሊመጣ ነው።
😅😅😅
ፈርኦን እኮ ከአብይ ከኦሮሙማ ቅዱስ ክቡር የዋህ እሩሩ ነው አባታችን ።
በጥላቻ የሰከረ አጭበርባሪ ጳጳስ ነው
አሱንም ሃይማኖቱንም አንፈልግም
ሃይማኖቱም በስዕል፣በቅርፃቅርፅ እና በሙታን አምልኮ የተገነባ ነው
አባታችን ጤናዋትን እግዚአብሔር ይስጦት
ቡራኬዋት ይድረሰን
ጀግና አባቴ የኦርቶዶክስ ሐቀኛ ከመጣባት ፈተና ለሰይፍ አንገታቸውን የሰጡ እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ❤❤❤❤❤❤
ይህ፣መስቀል፣ካልተነሳ፣ድረስ፣ከቤተ፣ክርስቲያን፣ልንታቀብ፣በመሆኑ፣አዝናለሁ፣፣ምእመናን፣አዳኛችን፣መስቀሉን፣ባንገታችን፣አርገን፣በግራችን፣መረገጡ፣ግፍ፣በመሆኑ፣ማንችንም፣እንዲነሳልን፣ባንድነት፣ድምጽ፣በመሆን፣ለቀራንዮ፣እንነሳ፣፣😭⬛🖤⛪
አባታችን በረከትዎ ይደርብን ዕድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤
ቀሲስ እኝህን ታላቅ አባት ደጋግመው በማቅረብዎ ታላቅ ምሥጋና ላቀርብልዎ እፈልጋለሁ ፥ ለወደፊቱም እንዲሁ እያቀረቡልን በረከታቸው እንዲደርሰን ያደርጉል ዘንድ የእግዚአብሔር ፈቃዱ ይሁን ፥ አሜን ፡፡
አባታችን ረጅም ዕድሜ እና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ከከሃዲ ይጠብቆት ቡራኬዎ ይድረሰን ።
በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው ቀሲስ ለብፁዕ አባታችን የሚደረገውን እኛም ካለንበት ብንሳተፍ መልካም ነው❤
የአባታችን. በረከታቸው. ያሳድርብን. !
ጸጋዉን. አብዝቶ. በቤቱ. ያኑርልን. !
በህግ አምላም እግዚአብሔር ፍሩ እኳን ልንረግጠዉ ባገታችንም ላይ ያለዉ ባለቤቱ ስለፈቀ ነዉ በማንኛዉ ስራችን መስቀል እንረግጣለን በህግ ይከ መአት ያመጣል ክብር ለመስቀሉ መስቀል ሀይላችን ነዉ
ቀሲስ እንኳን ደህና መጡ ብፁዕ አባታችን መረዳት አለባቸው ለእኛው ብለው መስዋዕትነት የከፈሉልን ናቸው ።
@yenenehw እግዚአብሔር ይቅር ይበልህ በመጀመርያ ስለ አባ ማትያስ ያወራ የለም ይረዱ ያልነው በስደት ያሉትን አቡነ ሉቃስን ነው ወንድሜ ስድቡንስ ምን አመጣው?
@@johnnykassa9508Apologies brother, I retract my comment and offer a genuine apology to you. Your assertion about the necessity to support Abune Lukas is correct. However, my viewpoint concerning Abba Mathias remain unchanged.
ብፁዕ አባታችን በረከትዎ ይደርብን!!! ቀሲስ ብፁዕ አቡነ ሉቃስን ስለምታስቧቸው እግዚአብሔር ያስብዎት። የታሰበውን ያሳውቁን የአቅማችንን አስተዋፅኦ ለማድረግ።።።
ብጹዕ አባታችን በረከታቸው ይደርብን በ እድሜና በጤና ይጠብቅልን🙏🙏🙏
አሜን ብጹዕ አባታችን በረከዎ ይደርብን እድሜና ጤና ይጠዎት
ብፁዕ አባታችንበረከታቸው ይደርብን
እድሜ ከጤና ይስጥልን አባታችን
አባታችን የእውነት አባታችን ነዎት እናከብርዎታለን እግዚአብሔር ጤና እድሜ ይስጥዎት
እውነተኛ አባት ነሁ በረከትሁ ይደርብን
አባታችን እግዚአብሔር ፈጣሪ ዕድሜ ጤና ይስጥልን
እድሜ ፀጋውን ለብፁ አባታችን ያብዛላቸው::🙏🏽🙏🏽🙏🏽
ባለቤቱን ካልናቁ አጥሩን አይነቀንቁ አባታችን በደረሰባቸው አንደ መሥዋዕት ይቆጠራል ይህን ፈተና በመቀበሎ ደሰ ሊሎት ይገባል በረከቶ ይደርብን
አባታችን ብፁ አቡነ ሉቃስ በረከቷት ይደርብን !
ትክክል ምንጣፉ ከመነጠፉ በፊት መስቀሉ መጥፋት አለበት አባቶች በዚክ ጉዳይ ላይ ካልሰሩ በምድርም በሰማይም ተጠያቂ ናቸው
አባታችን ።በዚህች ኦሮቶዶክስ ተዋህዶ በተፈተነችበት ዘመን እርሶ በህይወት ያኖሮትን ።እግዚያብሄር አመሰግነዋለሁ ።ምክንያቱም በሰዶምና ገሞራ ።በእግግዚአብሔር የተመረጠውን ።ሎጥን እንዳየን እቆጥረዋለሁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እውነት ሲናገሩ የምናቃቸው አባታችን በረከታቸው ይደርብን
አባታችን እረጅም እድሜ ሙሉ ጤንንነት ይሰጥልን።
አምላክ ሆይ ስለሁሉም ነገር አውነትን ግለጽልን እርዳንም
ቡራዋተ ይድረሰን ቡዑፀ አባታችን ❤ይፍቱኝ ይባርከን
😂😂😂
ፈትቻችኋለሁ በቃ።
የምን ጳጳስ ነው ይሄ ሸለፈታም ደብተራ በለው።
😂😂😂
ኮተታም ሁላ ጅላንፎ
😂😂😂
ኢየሱስ የተሰቀለው በምንጣፍ በተሰራ መስቀል ላይ ነው እንዴ?
😅😅😅
አቤት የጅል ብዛቱ።
በመስቀለኛ መንገድም ላይ መሄድም ቅዱስ መስቀሉን እንደ መርገጥ ይቆጠራል ልትሉን ነዋ?
😊😊😊
አማራው ሳይሰለጥን ኢየሱስ ሊመጣ ነው።
😅😅😅
አሜንአሜንአሜንአባታችን
እግዚኦ ማሀርነ ክርስቶስ ይህን እንደማየት የሚዘገንን የለም መስቀል ሀይላችን ነው መስቀል ቤዛችን ነው
❤❤❤❤❤❤❤
ቤዛችን ክርስቶስ ነው እንጂ ከእንጨት የተሰራው ጠዖት አይደለም!!! ከተጻፈው አትለፉ ወደ ወንጌል ዘወር በሉ ትድኑማላችሁ
@@yegezukebede Toat ante enji kidus meskle aydelem pente mech chirstosen tawkuna new mitawerut ???
አባታችን በረከትዎ ይድረሰን። እኔ ግን የሚያሳዝነኝ፣ ኑ አማኝ የሆናችሁ ሁሉ በግፍ እየተገደሉ ላሉት ሰማእታት ጸሎት እናድርግ ተብሎ ሲጠራ ፣ አምላካችንን እንለምነው እናነጋግረው ሲባል ለምን መምጣት እንዳልፈለገ ነው። ታዲያ ለምን ሌላ ጊዜ ይመጣል ጸሎት በምርጫ ሊሆን አይገባውም።
Manew yalemetaw ehte ???
አሜንአሜንአሜን❤❤❤
ዳቢሎስ፣ስራው፣ተጋልጧል፣አሁን፣እንነሳ፣ለመስቀሉ፣መረገጥ፣ዳግም፣ሞት፣መስቀሉ፣ይነሳመስቀሉ፣ይነሳ፣፣🖤
ኢትዮ ቤተሰብ ብጹዕ አባታችን አቡን ሉቃስን ስልምታቀርቡንል ከተኛ ምስጋና እናቀርባለን እንደምታውቁት ብጹፅ አባታችን ከሚያለቅሱና ከትጎዱት ጋር መቆማቸው ዛሬ ብቻ አይደለም እኔ የማውቀውን አንድ ነገር ላካፍላችሁ ታስታውሱ እንደሆነ በሕዋት ዘመን እሬቻ በአል ላይ በሄሊኮፍተር በታገዛ በአሉ የነበሩ ላይ ጥቃት ተከፍቶ ከ600 እስከ 700 ሕዝብ ማለቁ የሚታውስ ነው እኝህ አባት በወቅቱ በውጪው ሲኖዶስ የዋሽንግተን እስቴት ሐገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ነበሩ እና በዚያን ጊዜ ወገኔ እንዲህ ሲያልቅ በማለና መንግስትን በመውቀስ እንደምን ዝም ይባላል በሰላማዊ ሕዝብ እንዲህ አይነት አረመኔነት በማለት ለሞቱት ወገኖች ፀሎተ ፍታት እንዲደረግ ያስደረጉ ናቸው በአሁኑ ሰአት ከእኝህ እባት በቀር የተቀሩት አባቶቻችን አይቶእንዳላየ መሆን ከምን ጊዜውም በላይ አሳዝኖናል በጎቹ በተኩላ ሲበሉ የማይጮሕ እረኛ እጅግ ያሳዝናል ከእግዚአብሔር መንግሥት ይልቅ የአብይ እንቅልፍ ማጣት የሚያሳስባቸው ከመድሐኒዓለም ቤተክርስቲያን መፍረስ ይልቅ የእነርሱ ሕንፃና ስልጣናቸው የሚያስጨንቃቸውና እንቅልፍ የሚነሳቸው ሆነውብናል የባሰ አያምጣው እንጂ ከዚህም በላይ ለማድረግ ዝግጁ ናቸው ያሚገርመው ግን አሁንም የኢየሱስ ክርቶስ ጅራፍ አለች ጊዜው እሩቅ አይደለም
የዘንባባ ዛፍ እንዳትነኩ እያለ የኛን መስቀል ይረግጣል ግድ የለም እርሱን ደግሞ እራሱ አምላክ የመስቀሉ ጌታ ይፈርድበታል
እውነትን ክዶ ለእውሸት ከመኖር እውሸትን ክዶ ለእውነት እንደ አቡነ ሉቃስ ተጎሳቁሎና ተገልሎ መኖር ለታላቅ ክብር ያበቃናል።
የኔአባታእዲሚጢና
❤❤🎉🎉❤
ሲጀመር ይህ መሰልቀል ካተነሳ ምእመናን ቤተክርሰቲን ለማሰመረቅ መሄድ የለብንም እባካቹ መሰቀሉን አሱልን አክብሩልን🙏😭😭😭😭😭
ፍትህ ለመስቀሉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜንአሜን❤❤❤
🎉🎉አሜንአሜንአሜን
አሜንአሜንአሜንአሜን
መስቀሉ በአስቸኳይ ይነሳ😢😢
😂😂😂
የምን ጳጳስ ነው ይሄ ሸለፈታም ደብተራ በለው።
😂😂😂
ኮተታም ሁላ ጅላንፎ
😂😂😂
ኢየሱስ የተሰቀለው በምንጣፍ በተሰራ መስቀል ላይ ነው እንዴ?
😅😅😅
አቤት የጅል ብዛቱ።
በመስቀለኛ መንገድም ላይ መሄድም ቅዱስ መስቀሉን እንደ መርገጥ ይቆጠራል ልትሉን ነዋ?
😊😊😊
አማራው ሳይሰለጥን ኢየሱስ ሊመጣ ነው።
😅😅😅
የመስቀሉን ቅርፅ ማጥፋት ምንም ጥያቄ ውስጥ የሚገባ አይደለም:: በቦታው የሚገኙ ይህን አይቶ ዝም ያለ : ምንም ችግር የለውም ያለ : ግድ የሌሽ የሆነ : ምን ያልተሰማው የቦታው አገልጋይ ችግር አለበት
ትክክል
በትክክል
ትክክል አረ መቅሰፋት እዳይመጣብን እደዉ ምን ይሻል
እውነት የያዘ ሰው መቼ ይፈለጋል።
እውነቱን መናገር መድህን የሆነውን የክርስቶስን መስቀል ተሸክሞ ይከተለኝ ያለውን የምንተገብርበት የኛ ትውልድ ጊዜ አሁን ነውውውው
ሙሴ ከቀናት በዓላ ፍርዎን ሆነና መከራችንን አበዛው😢
መስቀሉ መነሳት አለበት
አንድም ሶትም ሆነን ብንፀልይ እርሱ ከኛ ጋር ይሆናል ግድ የለም ሰው በዛ አልበዛ ዋናው አንዱ ንፁህ ሰው ካለ እርሱ ይሰማል መወቃቀስ በግል ይሁን
"…እንግዲህ በነቢዩ በዳንኤል የተባለውን የጥፋትን ርኩሰት በተቀደሰችው ስፍራ ቆሞ ስታዩ፥ አንባቢው ያስተውል" ማቴ 24፥ 15
አቢቱ ይቅር በለን ምን ማርግ እንዳለባችህው በጥሙና በጥሩ ንግግር ክአባቶቻቸን ጋር መመካክርና መላ መፍጠር ምክንያቱም መስቀል ተርግጦ እንዲት ውደቤተመቅደሱ ይገባል ?
ሁሉም የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ የሆነ ሁሉ የሚቃወመው ነው በርቱ አንገታችን ላይ ለድህነት እምነት አድርገን ያሰርነው መስቀል በቀራንዮ ብዙ መከራ የተቀበለበት አምላካችን ለኛ ብሎ ይህንን መጥፎ ነገር ካደረግን መቅሰፍቱ በኛው ነው የሚሆነው እናም በርትተን መቃወም አለብን ይነሳ ክብር ለሚገባው ክብር ስጡ ሊቃነ ጳጳሳት ቅዱስ ሲኖዶስ የት ናችሁ ያሁኑ ሰአት የናተ ፈተና ነው አንሱ ቅዱስ መስቀሉ እንዳይረገጥ 👌👌😢😢😢😢😢😢
እግዚአብሔር አንድ ቀን ይፈርዳል አባታችን እድሜ ይስጣቸው እንጅ ይህ ሰይጣን የሆነ መሪ ተብዬ ከስልጣኑ ሲነሳ እንኳን ቤተክርስቲያን ውሰጥ መግባት አይደለም ወደ የሚወዷት ሀገራቸው ይመጣሉ ብቻ በሂወት ያቆቸው
እግዞ ማህር ወደዜትየህድነዉ
ቀሲስ ይባርኩን የአባታችን በረከት ይደርብን አሜን ቀሲስ መምህር ዘበነ መጣወይ ከጸሎቱ በኔሞት ይመለሱ 😢😅💚💛❤
አሜን አባታችን እድሜ ጤና ይድልልን በውነት
ጤናይስጥልኝ ቀሲስ ይፍቱኝ ይባርኩኝ
ቀሲስ እሺ ቤተ መቅደሱ ምንጣፍ ተነጥፎ ይበሉ አውደምህረቱ ውጪው ከመቼ ወዲህ ነው ምንጣፍ አለ የሚሉት መቅደሱስ ተሸፍኖ አላየነውም ይባል ውጪውን እስከዛሬ እናየው ነበር እኔ ብዙ ጊዜ ተመላልሻለው ውጪው ላይ መስቀል ቅርፅ አይተን አናቅም ስለዚህ አሁን ነው ከእድሳቱ ጋር ያነጠፉት ፡
ይህ ነገር ለድርድር የምቀርብ ነገር አደለም ከፍተኛ ነውጥ የምያመጣ ነገር ነው።
ነገር ግን አይተን ካሳለፍን የፈጣር ቁጣ የአቋቋም ማንም የለም አባቶችም የመንግስት ትዛዝ ያውጉዙ መስቀል የነፍሳችን መዳኛ ነወ።
መስቀሉ እስኪነሳ አናቆምም።
Thank you
ይህ መስቀል እያለ ክርስቲያን የሆነ መግባት የለበትም
ብዙ ዋጋ የተከፈለበት መሥቅላችን ብረታታችን የዳንበት ወደፍትም የምንድንበት መመካችን ከጥላት ማምለጫችን መሐተማችን ቃል የለኝም በጠቃላይ ፈትህ ለታተምነበት ለተማንበት መሥቀላችን ፍትህ እፈልገላን ፈትህህህህህ ለመሥቀላችን
አሜን
የማስተማራችሁ ውጤት ነዉ ! እኒህ አባት ሠላም የራቃቸው ናቸዉ ። ለምንድን ነው ፍቅርን የማይሰብኩት ?
ምን ሰላም አለና ነው ስለሰላም አይሰብኩም የምትለው መቼም እውነት የሚናገር አይወደድም
የብልጽግና ኮመንት
Fikerne mesebk eko ewnetne kemenager aygedebem lante fiker mndnew sew sigdle zem malet new ???
እኔምለው ወገኖቼ በመጀመሪያውኑ ለምን በቤተክርስቲያን ውስጥ ሊገኝ ቻለ አሁን ማነው የሚኮነነው እራሳችን እሄን ሁሉ ዘመን እራሳችን በምጣፉ ላይ ስንረግጠው ኖረን አሁን ምጣፉ ስለተገለጠ ተረገጠ የማያሳምነኝ ነገር ነው እስከአሁን ያየው ሰው የለም ነው መሬት ላይ እስከሆነ ድረስ በዛው ላይ ተሻግሮ መርገጥ እንኳን እንዳይቻል ብዙ ነው መጀመሪያውኑ ምንታስቦ ተሳለ መሬት ላይ?
በትክክክልመምህራቺን
Yene ❤😢 abat
አሜን!!
ብፁዕ አቡነ ሉቃስ አባታችን በረከተዎ ይደርብን እሰዎን የመረለ አባት ተሰደው 😢 ሌሎቹ ለአውሬ ስርዓት እያሸረገዱ ለሙዳየ ምጿት ብቻ ነው የሚጨነቁ ይህ ሁሉ ሴራ አያሳስባቸውም መስቀል እንዲረገጥ አድርጎ ማሰራት ምን ይሉታል ?
❤❤❤
ምንድ ነው ጉዱ እግዚኦ መሀረነ😭😭😭
የመስቅል ትርጉሙ መከራ ስቃይ ችግር መኖሩን የሚገልፅ ነው ታድያ ቤተክርስትያን በዚህ መከራ ወቅት መስቀልን ቤተክርስቲያን ከትባ ማስቀመጣ ችግራችንን ግፋችንን መግለፃ ነው ምሕምናኖቻ ከአጥብያችው መፈናቀላቸውን :ቅጥሯ መደፈረን :ሀብት ንብርቷ መውደሙን ለመግለፅ ነው ብለን ለምን አላሰብንውም ይገርማል
በኣባቶች የልተባረከ መስቀል ሊሆን አይችልም
ከመነጠፉ በፊት መስቀሉ መነሳት አለበት
እንኳን ደህና መጡ ቄሰስ ይፍቱኝ ይባርኩኝ ሰልፍ ሲጠራ ወገን ሲታረድ ተቃውሞ የማይወጡ ምእመናን እና የሀይማኖት አባት መሳዮች ግን እነሱ አሜሪካ ስላሉ የማይሞቱ መስሏቸው ነው አሟሟታችን ይለያል እንጂ ሁላችን ወደመቃብር እንወርዳለን
ስላም ቅልሲስ ልሚ እንኳን ደህንል ምርጫ ጡ
መስቀሉ ካልተነሳ መመረቂያዉን ጊዜ ማስረዘም ነያስፈልጋል እሸስኪነሳ መስቀሉ
😢😢😢
💚💛♥️😢
እግዚአብሔር ያያል ግዜው ሩቅ አይደለም
ቤተክርስቲያናችን ግን በምን አይነት አገልጋዮች ተከባለች? እግዚያብሔር ክርስቲያን እየመሰሉ ቤተክርስቲያንን ሊያጠቁ የመጡትን ሰዎች ሁሉ በታእምሩ ከቤተክርስቲያን አዋርዶ ያስወግድልን አሜን
ወይ ሲኖዶሱ ጆሮ የለውም ለማየት ያብቃቾው አያነሱትም
አሁን አለመሰራቱ ምን ማረጋገጫ አለን?
😢😢😴😔
መስቀሉን ካላስነሱ ምእመኑን በአዋጅ ቤተክርስቲያን መጥቶ እንዳይባረክ ማወጅ ነው
Amen³
በመሰረቱ መስቀል ቅርጽ ያው መስቀል ነው የሚለየው የጌታችን የአምላካችን ቅዹስ ዸሙ የፈሰሰበት ክቡር ሥጋው የተቆረሰበት ፍፁም ይለያል ነገር ግን የመስቀሉ ክብር ስላለን በዛ ዓይነት ለተቀረፀ እንጠነቀቃለን እናከብራለን ከፍቅራችን የተንምሳ የመስቀል ቅርፅ ስናይ ዋጋ የከፈለልንን አምላክ ከሴጣን እንዳዳነን ንዘክረዋለን እንጨት ሁሉ አልጋ አይደለም ጠረጼዛ ሁሉ ወንበር አይሇንም የእየሱስ ክርስቶስ የተሰቀለበት መሥቀል እንዳለ ሁሉ በመስቀል ቅርፅ የተቀረፀው መስቀል ግን ያው መስቀል ነው
ethioicons.wordpress.com/2020/09/26/types-of-eotc-cross/
የትኛው የመስቀል ቅርጽን ነው የተረገጠው።ምንአለበት ሰለተዘጉት ገዳማትና ሰለትገደሉት አባቶች በመረጃ እያቀረባችሁ የሆነውን ብትናገሩ።በሬ ወልደን ብትተውና ስል ዕውነት ብትመስክሩ።ለሌሎችም መሣርያ ባትሆኑ።😮😮
እኔ ግን አይነሳም ካሉ ህዝቡ እዛ ግቢ መድረስ የለበትም ማደም አለበት
🙏🙏🙏🙏
እስካሁንም ያላጠፋን በሱቸርነት ነው!!!
ካቴደሪያል ከስያሜዉ ጀምሮ ችግር ያለበት ሞተዉ የምቀበሩት አካላት የጥልቁ አለም አምላክዎች እንጅ ደሀዉን ለቀብር ማን አድርሶት መስቀሉን በመሬት አየን ጣራ ግድግዳዉ ቡዙን ይዞ ይሆናል
የምንጣፉ እንግዳ ደርድሮ ያለው ላይ መስቀል ረገጠ የሚለው ውሀ አይቋጥርም ባይሆን የስላሴው ይታሰብበት
የመስቀሉ ነገር ጥያቄ ውስጥ መግባት ያለ አኡመስለኝም ባስቸኳይ ሲኖዶሱ ማስነሳት አለበት በመስቀሉ ድርድር የለም የተዋህዶ ልጆች አባቷች ምን ይጠብቃሉ : ለኝህ ታላቅ አባት ታላቅ መርሀ ግብር መዘጋጀት አለበት ወገኖቼ:: 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
ዘመነ ግርምቢጥ።
ቅዱሱ ከቤተ መቅደስ ዉጭ ሆነዉ፤ዉሾቹ ቤተ መቅደሱን ሲያጣብቡት ማዬት ዘመነ ፍጻሜ ላይ ስለመሆናችን ማሳያ ነዉ።