Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
መልክን የሻረዉአንቺ ጋር ምን ተሻለውከሩቅ ሳትስቢአየሁ ልቤ ስትገቢካንቺ በላይ ቆንጆ ሞልቶያዉቃል ልቤም ቀርቦም አይቶግን በምን በለጥሻቸውቆንጆዎቹን አስናቅሻቸውካንቺ በላይ ዕዉቀታቸውስቄም ነበር በቀልዳቸውዝምታሽ በለጣቸውደብዝዘሽ አጋለጥሻቸውመልክን የሻረዉአንቺ ጋር ምን ተሻለውከሩቅ ሳትስቢአየሁ ልቤ ስትገቢካንቺ በላይ ቆንጆ ሞልቶያዉቃል ልቤም ቀርቦም አይቶግን በምን በለጥሻቸውቆንጆዎቹን አስናቅሻቸውካንቺ በላይ ዕዉቀታቸውስቄም ነበር በቀልዳቸውዝምታሽ በለጣቸውደብዝዘሽ አጋለጥሻቸውለኔው ጥቅም በኔውሰው ተመክሬአላውቅም አድምጬከልብ አምርሬአሁን ለምን ገባኝባንቺ ስመከርያሉኝን ብለሺኝየምፍጨረጨርከኔ ነው ወይ ካንቺ ነውልቤን ለእጅሽ የሰጠነዉማኩረፍ የኔ ነበርአልሸፋፈንኩምካንቺ ጀምሬ ግንአልተቀየምኩምምንድነው ብርቅ ሆኖየሚያስወድደኝሁሉሽን እንዳደንቅየሚያስገድደኝየት ብለው የት ቢሄዱመስፈርት የለም ከወደዱመልክን የሻረዉአንቺ ጋር ምን ተሻለውከሩቅ ሳትስቢአየሁ ልቤ ስትገቢካንቺ በላይ ቆንጆ ሞልቶያዉቃል ልቤም ቀርቦም አይቶግን በምን በለጥሻቸውቆንጆዎቹን አስናቅሻቸውካንቺ በላይ ዕውቀታቸውስቄም ነበር በቀልዳቸውዝምታሽ በለጣቸውደብዝዘሽ አጋለጥሻቸውተቀይሯል ዓይኔወዷል መልክሽንሲመስሉሽ ያደንቃልሲቀርቡሽ አንቺንቆንጆም ዉብም ለኔያንቺ ዓይነት ብቻባይም ልቤ አያምንምእንዳለሽ አቻየት ብለው የት ቢሄዱመስፈርት የለም ከወደዱተቀይሯል ዓይኔወዷል መልክሽንሲመስሉሽ ያደንቃልሲቀርቡሽ አንቺንቆንጆም ዉብም ለኔያንቺ ዓይነት ብቻባይም ልቤ አያምንምእንዳለሽ አቻግን በምን በለጥሻቸውቆንጆዎቹን አስናቅሻቸውዝምታሽ በለጣቸውደብዝዘሽ አጋለጥሻቸውግን በምን በለጥሻቸውቆንጆዎቹን አስናቅሻቸውዝምታሽ በለጣቸውደብዝዘሽ አጋለጥሻቸውግን በምን በለጥሻቸውቆንጆዎቹን አስናቅሻቸውዝምታሽ በለጣቸውደብዝዘሽ አጋለጥሻቸው
ኤልያስ መልካ🤝ኢዮባ😢❤ስራዎቻቸውን ስላስታወሳቹን እናመሰግናለን መሓሪዎቹ🙏🏻🙏🏻🙏🏻
አንጀት አርስ ነዉ
ይገርማል ፀዳ ያለ ነው ሊል ጊታሩ ለአርሰናል እናስፈርምሀለን
Fiker nachu betam nw miwedachu jegnoch👏👏 eyobanm nefisun yemarew 🙏🙏
I can’t control my tears 😢R.I.P Eyoba & Elias ሁሌም ብውስጣችን ትኖራላቹህ
It's Everyone's Feeling😢😢
I can’t control my tears 😢😢😢
Same here😢
ኤልያስ እና እዪብ እናንተ የተባረካችሁ!R.i.P
Beautiful version
Perfect, and well done . That's why we always say everything should be done by professionals .
Eyoba yelem 💔💔
ዋውውው እዮብዬ 😢ኤላዬ
Betam arif eko newYemr jegnawoch nachuGn mecheresha lay tinish yemikerew yimeslegnal with in big respect Juh bless....
Musician kehonk mecheresha mnm ayikerwm kalhonk gn lik nek
Can't control the goosebumps
The last solo ❤❤😭
Sensational ❤❤
ሮቤል ትችላለህ እኮ
Ela 🔥🔥🔥
Love this 💚💛❤👌
Same ❤❤
Yeleyale❤
Wow👏👏👏👏
Thanks Bro's
🔥🔥
😅😅😅
🫡
መልክን የሻረዉ
አንቺ ጋር ምን ተሻለው
ከሩቅ ሳትስቢ
አየሁ ልቤ ስትገቢ
ካንቺ በላይ ቆንጆ ሞልቶ
ያዉቃል ልቤም ቀርቦም አይቶ
ግን በምን በለጥሻቸው
ቆንጆዎቹን አስናቅሻቸው
ካንቺ በላይ ዕዉቀታቸው
ስቄም ነበር በቀልዳቸው
ዝምታሽ በለጣቸው
ደብዝዘሽ አጋለጥሻቸው
መልክን የሻረዉ
አንቺ ጋር ምን ተሻለው
ከሩቅ ሳትስቢ
አየሁ ልቤ ስትገቢ
ካንቺ በላይ ቆንጆ ሞልቶ
ያዉቃል ልቤም ቀርቦም አይቶ
ግን በምን በለጥሻቸው
ቆንጆዎቹን አስናቅሻቸው
ካንቺ በላይ ዕዉቀታቸው
ስቄም ነበር በቀልዳቸው
ዝምታሽ በለጣቸው
ደብዝዘሽ አጋለጥሻቸው
ለኔው ጥቅም በኔው
ሰው ተመክሬ
አላውቅም አድምጬ
ከልብ አምርሬ
አሁን ለምን ገባኝ
ባንቺ ስመከር
ያሉኝን ብለሺኝ
የምፍጨረጨር
ከኔ ነው ወይ ካንቺ ነው
ልቤን ለእጅሽ የሰጠነዉ
ማኩረፍ የኔ ነበር
አልሸፋፈንኩም
ካንቺ ጀምሬ ግን
አልተቀየምኩም
ምንድነው ብርቅ ሆኖ
የሚያስወድደኝ
ሁሉሽን እንዳደንቅ
የሚያስገድደኝ
የት ብለው የት ቢሄዱ
መስፈርት የለም ከወደዱ
መልክን የሻረዉ
አንቺ ጋር ምን ተሻለው
ከሩቅ ሳትስቢ
አየሁ ልቤ ስትገቢ
ካንቺ በላይ ቆንጆ ሞልቶ
ያዉቃል ልቤም ቀርቦም አይቶ
ግን በምን በለጥሻቸው
ቆንጆዎቹን አስናቅሻቸው
ካንቺ በላይ ዕውቀታቸው
ስቄም ነበር በቀልዳቸው
ዝምታሽ በለጣቸው
ደብዝዘሽ አጋለጥሻቸው
ተቀይሯል ዓይኔ
ወዷል መልክሽን
ሲመስሉሽ ያደንቃል
ሲቀርቡሽ አንቺን
ቆንጆም ዉብም ለኔ
ያንቺ ዓይነት ብቻ
ባይም ልቤ አያምንም
እንዳለሽ አቻ
የት ብለው የት ቢሄዱ
መስፈርት የለም ከወደዱ
ተቀይሯል ዓይኔ
ወዷል መልክሽን
ሲመስሉሽ ያደንቃል
ሲቀርቡሽ አንቺን
ቆንጆም ዉብም ለኔ
ያንቺ ዓይነት ብቻ
ባይም ልቤ አያምንም
እንዳለሽ አቻ
ግን በምን በለጥሻቸው
ቆንጆዎቹን አስናቅሻቸው
ዝምታሽ በለጣቸው
ደብዝዘሽ አጋለጥሻቸው
ግን በምን በለጥሻቸው
ቆንጆዎቹን አስናቅሻቸው
ዝምታሽ በለጣቸው
ደብዝዘሽ አጋለጥሻቸው
ግን በምን በለጥሻቸው
ቆንጆዎቹን አስናቅሻቸው
ዝምታሽ በለጣቸው
ደብዝዘሽ አጋለጥሻቸው
ኤልያስ መልካ🤝ኢዮባ😢❤
ስራዎቻቸውን ስላስታወሳቹን እናመሰግናለን
መሓሪዎቹ🙏🏻🙏🏻🙏🏻
አንጀት አርስ ነዉ
ይገርማል ፀዳ ያለ ነው ሊል ጊታሩ ለአርሰናል እናስፈርምሀለን
Fiker nachu betam nw miwedachu jegnoch👏👏 eyobanm nefisun yemarew 🙏🙏
I can’t control my tears 😢R.I.P Eyoba & Elias ሁሌም ብውስጣችን ትኖራላቹህ
It's Everyone's Feeling😢😢
I can’t control my tears 😢😢😢
Same here😢
ኤልያስ እና እዪብ እናንተ የተባረካችሁ!R.i.P
Beautiful version
Perfect, and well done . That's why we always say everything should be done by professionals .
Eyoba yelem 💔💔
ዋውውው እዮብዬ 😢ኤላዬ
Betam arif eko new
Yemr jegnawoch nachu
Gn mecheresha lay tinish yemikerew yimeslegnal with in big respect
Juh bless....
Musician kehonk mecheresha mnm ayikerwm kalhonk gn lik nek
Can't control the goosebumps
The last solo ❤❤😭
Sensational ❤❤
ሮቤል ትችላለህ እኮ
Ela 🔥🔥🔥
Love this 💚💛❤👌
Same ❤❤
Yeleyale❤
Wow👏👏👏👏
Thanks Bro's
🔥🔥
😅😅😅
🫡