በመድሃኒያለም ቀን ስንጋባ ህልም አይታ ነው ያገባኋት!| Gabcha Tube | ጋብቻ ቲዩብ |

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 лют 2025
  • ጋብቻ ቲዩብ በትዳር እና ተያያዝ ጉዳዮች ላይ ትኩረት ያደረጉ ቪዲዮዎችን የሚያገገኙበት መድረክ ነው፡፡
    አትርፈው እንዲዝናኑ እና የምንለቃቸው ቪዲዮዎች እንዲደርሶ ሰብስክራይብ ያድርጉ የደውል ምልክቱን ይጫኑ፡፡
    ጋብቻ ክቡር ነው!!
    አብራችሁን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን!!
    ✅youtube- @MelhkMediaOfficial
    ✅telegram-t.me/MelhkMedi...
    ✅facebook- / melhekcenter

КОМЕНТАРІ • 20

  • @YelidataWeionye
    @YelidataWeionye 7 днів тому +2

    ኦ መምህር ድንቅ ሃሳብ ነው እኔም ብዙ ምርጥቁም ነገርአግኝቼበታለሁ አመሰግናለሁ።

  • @AyuDesta-f5q
    @AyuDesta-f5q 5 днів тому

    እሁድን በኢ ቢ ስ ተከታትዬህ ሰብስክራይብ🎉🎉አድርጌሀለው ብዙ ትምህርት አግኝቼበታለው ተባረክ❤❤

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 7 днів тому +3

    ❤እንደ ውሽት ክፉ ነገር የለም

  • @muna-l6d
    @muna-l6d 7 днів тому +1

    That's right 👍

  • @MedhanitMolliso-u8y
    @MedhanitMolliso-u8y 6 днів тому

    Ameseginalwu geta yebareki xuu mekiri qexili bezi ❤❤❤❤

  • @AbiAberaYouTube.አቢአበራዪት

    Thanks ❤

  • @AbiAberaYouTube.አቢአበራዪት

    አንዳንድ ወዶች ካልደማች ድግል አይደለችም ይላሉ እና በውሸት ትዳር ይፈርሳል እነሱ የተዋሹ ይመስላቸዋል በተፈጥሮም እኳን ሊሆኑ ይችላሏ እሚለው አማርኛ እነሱጋ አይሰራም አዲት ልጅ ድንግል መሆኗን ካልደማች እዴት ማወቅ እችላለን ይላሉ

    • @BurtokanAbuAli-ne1oj
      @BurtokanAbuAli-ne1oj 7 днів тому +2

      እና ባይደማስ እንደት መጀመሪያ ያላደረገች ና ያደረገ እንደት አንድ ይሆናል

    • @AbiAberaYouTube.አቢአበራዪት
      @AbiAberaYouTube.አቢአበራዪት 4 дні тому

      @BurtokanAbuAli-ne1oj ለነሱ ድግልና መድማት ነው ኣሚመስላቸው ካልማች አያምኑም

  • @DelesaWolde
    @DelesaWolde 7 днів тому +1

    ዉሸት የጀርባ አጥንት የላትም. ወንዝ አት ሻገርም 🎉🎉🎉🎉ዉሸት ግን ልብን ታቆስላለች. እንደ ግልፅነት እና እንደ እዉነት ምንም የለም ምክንያቱም እግዚሀብሄር ራሱ እዉነት ነዉ እዉነትም ቃሉ ነዉና 🎉🎉

  • @Sewhwhm
    @Sewhwhm День тому

    መምህር ድቅ ሀሣብነዉ ግንእሱ በህልም አደትያገባል ህልምአየሁሥላለችዉ😂😂

  • @Etsub2323
    @Etsub2323 7 днів тому +1

    እንዴ በሶስት ወር እንዴት ትዳር ይመሰረታል ለፍቅር እንኳን በ 3 ወር ከባድ ነው አብርሃም እንኳን ለልጁ ይስሃቅ ሚስት ሲፈልግ አጥንቶ ነው ሰው ልኮ መልካምነቷን አይቶ ነው ብቻ አንቸኩል እግዚአብሄር ይሰጣል።

  • @NigatNigo
    @NigatNigo 7 днів тому +1

    ወንድሜ ድግልናው አያጣላም ግን ትክክለኞ ባህሪዋ ለሱ የምትመቸው ከሆነ በድንግልና ብቻ አይጠላትም በባህሪ የምትመቸው ከሆነ ሌላው የሚስተካከል የመስለኞል ግን አሁንም ዋሽታ ወደሌላ የምትሔድ ከሆነ እሱ አደጋ አለው

    • @TibebuWeldu-zk5fo
      @TibebuWeldu-zk5fo 6 днів тому

      ድንግልና ግድ ነው አለበለዚያ ከ ቡና ቤት ሰራተኛ በምን ትለያለች

  • @wudealemu-bk6kd
    @wudealemu-bk6kd 7 днів тому

    አይ አንዳንዴ እዳስብነው አይሆንም
    በይህወቴ አንድ ስው ጋር መኖር ነበር እቅዴ ግን አልሆነም😢 ነበርኝ ብዬ መተዋወቅ በጣም ከበዳኝ

  • @AbiAberaYouTube.አቢአበራዪት

    አልደማችም ድግል ነኝ ብላ ተጋባን ዋሽታኝ ነው ብሎ ተፋቱ እሷ ከሱ ውጪ ወንድ አላውቅም አለች እና ወንዶች በምን ይመኑ

  • @Eyayawgela
    @Eyayawgela 7 днів тому +1

    ሠላም ነው እኔ አላገበሁም ማግባት እልጋለሁ ምን ማረግ አለብኝ

    • @Etsub2323
      @Etsub2323 7 днів тому +2

      ጥያቄ ድፍን ያለ ነው ምን አስበህ ነው ስራ አለ

    • @Bezawitna
      @Bezawitna 7 днів тому

      ​@@Etsub2323😂😂😂😂😂

    • @AbiAberaYouTube.አቢአበራዪት
      @AbiAberaYouTube.አቢአበራዪት 7 днів тому

      መሰረታዊ ፍላጎት አሟላና የምትፈልጋት ሴት ጋ ሄደህ ጠይቃት 😂