ፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳ ስለ ኢትዮጵያ ያልተሰማ መረጃ አጋለጡ!!! | Professor Fikre Tolossa | Ancient Ethiopia

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 183

  • @almawooda1369
    @almawooda1369 2 роки тому +7

    Fikiree Tolosss , you are really the most educated man in ethiopia. You changed your education to real world . You think very deeply and you did great accomplishment in your career. You are trying to save our country and people who killed each other's by worst ethinc idiology cancer.

  • @senayadmasu304
    @senayadmasu304 2 роки тому +3

    እጅግ ነፍሴ የምታከብረዎ ሊቅ ነዎ ብዙዎቻችን እንደርሰዎ ራሳችን ብንፈልግ ምን ያህል በተጠቀምን አሁንም ቀና አስተሳሰብ ያላቸዉ ሰዎች ካገኙ እንኩዋን ደስ አለዎት

  • @mussahussen5101
    @mussahussen5101 2 роки тому +6

    ጀዛከሏህ ኸይር አባታችን ማን ያውራ የነበረ ማን ያርዳ የቀበረ ይሉሀል ይህ ነው ከተማሩት ብንማር ኖሮ እንድህ ያለ ችግር ባልገጠመን ነበር ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ፍቅር ያሸንፋል

  • @fddg5429
    @fddg5429 2 роки тому +11

    አላህ ያግዛቹ ኢትዮጽያዊነት እንዲህ ነው እኛነታችንን የምናጎለብትበት አንዱና ትልቁ መንገድ ይህ ነው

  • @woine123
    @woine123 2 роки тому +7

    የእውነት አምላክ እግዚአብሔር እርሶም ያሰቡትን ያሳካልዎት::ይህችን ሃገርና እና ህዝቦቿን ይባርክና መከራ በቃ ብሎ እውነትን በአደባባይ የሚመሰክሩትንና ሃገርና ህዝብን የሚረዱትን ያብዛቸው::

  • @Menelik27
    @Menelik27 2 роки тому +2

    አገር ወዳዱ ፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳ በጣም አክባሪህ ነኝ። ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር እመኝልሃለሁ።

  • @gifthassen4209
    @gifthassen4209 2 роки тому +8

    በርቱ እግዚአብሔር ይርዳቹ እንደዚ ያሉ ሰዎች ያብዛልን

  • @tayetekola8733
    @tayetekola8733 2 роки тому +22

    ፕሮፌሰር ፍቅሬ እርስዎ የተቀደሱ ኢትዮጵያዊ ነዎት ክብር ለእርሶ ይሁን

  • @degemuargow2419
    @degemuargow2419 2 роки тому +8

    ፕሮፌሰር እረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልኝ ።

  • @tefaraabayu9421
    @tefaraabayu9421 2 роки тому +1

    ፕ/ሮ ፍቅሬ ቶሎስ ተባረክ

  • @rasbenjamin8191
    @rasbenjamin8191 2 роки тому

    WE PROUD OF YOU OUR HERO
    PROFESSORE FIKRE TOLO
    THANKS TO EXPLAIN OUR BEAUTIFUL,
    HISTORY,CULTURE.....
    FOR THOSE WHO'S DON'T HAVE WHITE PEOPLE...👍
    የእኛ ጀግና
    ፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳ
    እናከብሮታለን
    እስቲ በደንብ ንገሩልኝ ለነዚያ ታሪክና ባህል ለሌላቸው ነጫጩባዎች
    ኢትዮጵያችን ምን አይነት ታሪክ፣ባህልና ሀይማኖት እንዳላት
    እምዬ ኢትዮጵያችን ለዘላለም ትኑርልን💚💛❤

  • @abuka6424
    @abuka6424 2 роки тому +5

    PROFESSOR FIKRE TOLOSSA YOU ARE A REALLY SON OF ETHIOPIA. GOD BLESS AND LONG-

  • @yaredy.zegiorgis6414
    @yaredy.zegiorgis6414 2 роки тому +3

    Prof. Fikre.. an excellent Ethiopian historian, opinion leader, love to hear your works, may God bless you and your words!

  • @Ethiopia1612
    @Ethiopia1612 Рік тому

    በጣም የማከብራቸው ኢትዮጵያዊ፡ ዘመነዎ ይባረክ፡፡

  • @joewellajoe5377
    @joewellajoe5377 2 роки тому +6

    Thanks too much Prof. Fikre Tolossa , really Proud & Admire yours Jobs and almost Everything's ... Danke sehr , nochmals !!!!

  • @tikikilgenna2609
    @tikikilgenna2609 2 роки тому +3

    ድንቅ ነው እግዚአብሔር መጨረሻውን ያሳምርላችሁ።

  • @wondwossenworku430
    @wondwossenworku430 2 роки тому +1

    ተአምር ነው ብዙ ታግለዋል ፕሮፌሰር እድሜ ከጤና ይስጥልን

  • @michaelkinfe7650
    @michaelkinfe7650 2 роки тому +1

    ዕድሜ ና ጤና ይስጥህ !!! ፕ/ር

  • @elsaabebe5423
    @elsaabebe5423 Рік тому +2

    ፍቅሬ ቶለሳ እውነትም የፍቅር ሰውና አቀኛ እንደአንተ አይነቱን አስቸዋይ ያቆይልኝ አሜን።

  • @user-dn5ts2fg1dbenben
    @user-dn5ts2fg1dbenben 2 роки тому +4

    I really like and respect you prof. God bless you

  • @meskeremnisrane5515
    @meskeremnisrane5515 2 роки тому +3

    እግዚአብሔር ይርዳችሁ በርቱልን

  • @freyayele1581
    @freyayele1581 2 роки тому +2

    This is what Ethiopia needs, to educate our new generation!
    Thank you for your contribution in hoping to help Ethiopians to think that we are one to be proud having this great country instead of thinking short dividing by Tribes!

  • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
    @ሐገሬሰላምሽይብዛ 2 роки тому +6

    በጣም ጥሩ እዉቀት ነዉ እናመሰግናለን👏💚💛❤። very very good teaching information thank you💚💛❤

  • @nuhmnard647
    @nuhmnard647 2 роки тому +8

    😍እውነት መቼም አታረጀም አትከሳም💟

  • @mesimesle7856
    @mesimesle7856 2 роки тому +3

    እድሜዎትን ያርዝምልን ፕ/ር ፍቅሬ ቶለሳ

  • @meskizewde122
    @meskizewde122 2 роки тому +2

    በርቱ👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @ezana725
    @ezana725 Рік тому

    It's a much needed and great endeavor that you have embarked on. Thank you! 💚💛❤️🙏🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹

  • @sophiavegas1667
    @sophiavegas1667 2 роки тому +2

    Thank you professor,

  • @amillagebre7666
    @amillagebre7666 3 місяці тому

    You are so extraordinary man who lives in a blessed country.

  • @dawitgetnt7192
    @dawitgetnt7192 2 роки тому +10

    እንደዚህ አይነት እዉነተኛ ሰወችን ያብዛልን ፈጣሪ

  • @senayyakob2283
    @senayyakob2283 2 роки тому +2

    ፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት እናመሰግናለን

    • @ምንጩመኳንንት
      @ምንጩመኳንንት 9 місяців тому

      😊don’t lessen from him???

    • @senayyakob2283
      @senayyakob2283 9 місяців тому

      @@ምንጩመኳንንት
      ምናገባህ አንተ አትስማ አገር ያጠፋው አቃጣሪው እና ባንዳው ነው

  • @peacelove5040
    @peacelove5040 2 роки тому +1

    GOOD JOB!!!

  • @ephremasebe7686
    @ephremasebe7686 2 роки тому +1

    Thanks for your efforts!

  • @bhailuyemene6068
    @bhailuyemene6068 2 роки тому +2

    Blessed you are!
    May the Lord increase your help...

  • @goje8503
    @goje8503 2 роки тому +1

    መልካም ሰዉ!

  • @fikreworkneh8503
    @fikreworkneh8503 Місяць тому

    ፕሮፌሰር እውነተኛ መስለውኝ ነበር፤ ግን ብዙ መሰሪ የሆኑ ነገሮች እንደሚናገሩ በቅርቡ አገናዝቤአለሁ። እናም ቅንነት እና ሀቅ ይጨምሩበት።

  • @amannegash8705
    @amannegash8705 Рік тому

    እግዚአብሔር ይስጥህ ❤ ❤️💯🇪🇹

  • @kassawjoseph5031
    @kassawjoseph5031 2 роки тому

    I wish I turn the clock back. It was 1971? When we were sharing university dormitory and the same double bed. On Tuesday? Thursday we used to go to bar to watch ህብረት ትሪኢት ዘፈን you always were outliner thinking strange. Now I know with whom I was interacting.
    ብርታልኝ ውንድሜ
    እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህ

  • @tube-key
    @tube-key 2 роки тому +1

    የኢትዮጵያ ፅንፈኞች የራሳቸዉን የሚቃወሙ የነጮችን የሚያመልኩ እኩይ ናቸዉ። እርስዎ ይበርቱ። እናደንቀወታለን።

  • @samsonadisa274
    @samsonadisa274 Рік тому

    ታዲያ የወሰዱትን ፎርሙላ ማስመለስ ነበረባችሁ እውቅና ተሰጥቶት ለሃገር የውጭ ምንዛሪ ያስገኝ ነበር በዚህ አጋጣሚ በጣም የማከብሮት ምሁር ኖት ፕ/ር ፍቅሬ ቶሎሳ🙏

  • @ሙሃመድ.M
    @ሙሃመድ.M 2 роки тому +8

    እስካሁን ይሄ ሁሉ የኢትዮጵያ ችግር የመሪዎቿ ነው!

  • @bhailuyemene6068
    @bhailuyemene6068 2 роки тому +3

    Once you are great, you always are!

  • @samsonaddis229
    @samsonaddis229 Рік тому

    Prof. Fikere tolosa meret ethiopiawi ke lebe yemewedachew sew nachew. Ebakoten zerejochen eyezoru astemerulen. . Egzabehair edemena tena yestot 🙏🏿🙏🏿🙏🏿💚💛❤️

  • @biyazenmengesha8737
    @biyazenmengesha8737 2 роки тому +8

    You, one of our precious professors and other prominent scholars like Dr Bedilu Wakijera and Dr Gebeyaw Mola are some reflections of our greatest ancestors. Please come to the forefront of the hot filed where ignorant politicians and historians have twisted the truth for their ego!! Being ignorant is not a crime. But, painting soot on the names of our greatest personalities (gifted scientists ) is the crimes of crimes!!!

    • @emagag8161
      @emagag8161 2 роки тому +1

      ፕሮፌሰር ፍቅሬ፣
      በታሪክና በክብር ባለጠጋ የሆነችውን ሀገራን እንደ እረሠዎ አይነት ለበረከት የሆኑ ሠዎች ዝም በማለታቸው እውሮችና ድንቆሮዎች የታላቁን ባቡር መሪ ይዘው ሀገሪቱንም፣ ዜጎችንም፥ እራሳቸውም ይዘው በቁልቁለት መንገድ በፍጥነት እየነዱ በመሆኑ እነደ እረሰዎ አይነት አስተዋይና የእውቀት ባለጸጋ ሁሉ ይሕን የአራዊትና የደንቆሮ ስብስብ አላዋቂ ፖለቲከኛን በሕግ ማስቆም ይገባል!!!
      ሀገሪቱ እያጠፋት ያለው ገዥው ያላዋቂ፣ ወሮበላ እና ዱርዬ መንግስት በሕግ ይታገድልን

  • @samiahmed7353
    @samiahmed7353 2 роки тому

    Tnx, professor,edmewo yirzemiln,ye erswo aynet yabzalin

  • @khadijah2570
    @khadijah2570 2 роки тому +5

    የነጃሺ የቢላል ሀገር አብሲኒያ 🇪🇹 ኢትዮጵያን ታሪክ አለሺ ፈጣሪሽ በነጃሺ በቢላል ልጆችሺ ታሪክሺን ያስመሰከሩልሺ ሌላም ታሪክ አለሺ የዓለም 🌍 ሙስሊሞች የሚመሰክሩልሺ
    ከዝህ የበለጠ ምን ትፈልጋለሺ ግን ዓንድ ጥላት አለሺ ከልጆችሺ ቀንም ሌትም የማይተኛልሺ አትዘኒ ፈጣሪሺ ይጠብቅሺ

    • @iibroibro4879
      @iibroibro4879 2 роки тому

      አማራ አወራ ብየ ምንም ቁጥር አልሰጥም ታሪክም የለውም አማራ ስም የለውም ስደተኛ ፍላሻ አንተ ያልከው አህመድ ነጃሲ የትግራይ ነው ክርስትና ብሆን ከአክሱም ንግስት ሳባ ሆነም ወለየ ኮሆንክ የትግራይ ራያ ነህ ሆነም ተጋባህ ወለድክ ከኦሮሞ ከተራራ የሚባለው የዛሬ አማራ ተባለ ታሪክ የላቹም

    • @iibroibro4879
      @iibroibro4879 2 роки тому

      ቀይ መስመር የታሪክ ውሸት ቡሺቲ ነህ

    • @khadijah2570
      @khadijah2570 2 роки тому

      @@iibroibro4879
      ኢትዮጵያ ሀገሬ ከሰው ልጆች በፊት የፈጠረሺ ☝️ ፈጣሪሺ ይጠብቅሺ አሚን 🤲
      ወንድሜ ሆይ ነጃሺ ከትግራይ ክልል እንደሆኑ
      እናውቃለን ነጃሺ ማለት በሙስሊም ዓለም 🌏
      የተከበሩ ናቸው

    • @khadijah2570
      @khadijah2570 2 роки тому

      @@iibroibro4879
      ወንድሜ ሆይ የምን አምሀሮ የምትለው
      ስለ አማሮ ማን አወራ ወንድሜ

    • @khadijah2570
      @khadijah2570 2 роки тому +1

      @@iibroibro4879
      አማሮ ማለት የኢትዮጵያ ብሄረሰቦች የማያቁትን
      ታሪክ እየዘጉቡ ለዘመናት ኖሩ ኢትዮጵያ በውሽት ታሪካቸው ለድህነት ለርሃብ ለድንቁርና
      አደረጓት

  • @asratdejene1535
    @asratdejene1535 2 роки тому +1

    በጣም ጥሩ ጅማሬ ነዉ ፡፡ ኢትዮጵያ በርካታ እዉቀት ተደብቆ ያለባት ሀገር ነዉ፡፡ ጥሩ ጅማሬ ነዉ ባህላዊ እዉቀት ከሳይንስ ጋር መጣመር ከቻለ ከፍተና ለዉጥ ይመጣል፡፡

  • @mussiemedhanealem9518
    @mussiemedhanealem9518 2 роки тому +1

    በኢትዮጵያ ምሁራን እሚባሉት ልጅነታቸውን ኣገራቸውን በማወቅ ላይ ሳይሆን፡ ኣገራችንን ለዚህ ኣሁን ላለችበት ችግር በከተተው ኡአውጭ ኣገር ኣይድዮሎጂ ስላሳለፉት፡ ብላሽ ተማርኩኝ ባይ ሆነው ቀርተዋል። ከዚህ ኣንጻር ሲታይ፡ ፍቅቴ ቶሎሳ ድንቅ ምሁራን ከሚባሉት ጥቂት እውነተኞች ምሁራን ኣንዱ ናቸው።

  • @sodochristian5270
    @sodochristian5270 2 роки тому

    Enameseginotalen!!!!!!!

  • @derejenegeri4694
    @derejenegeri4694 2 роки тому

    Hoduu gaarii
    Waa,ee qorichaa
    Yeroon dhaga,e natti tole
    Ani qoricha Aadaa 100 olin qaba karaan hojiirra Oolchu karaa naa banaa
    Dafaatii tank you

  • @eshetubelaineh4127
    @eshetubelaineh4127 2 роки тому +5

    ፕ/ር ፍቅሬ ለኢትዮጲያ ታሪክ ሀያልነት እውነትነትን ፈላጊ የሀገር ፍቅር ያላቸው ታላቅ ምሁር ናቸው ነገር ግን አጋዥ አላገኙም የህወአት የብልፅግናም መንግስት ስለብኢትዮጲያ የሚያወራ ታሪኳን መርምሮ ሀያልነቷን ቀደምትነቷን የሚያሳውቅን ስው ድርጅት እንደ ሬት ስለሚመራቸው ፕ/ር ፍቅሬ ስሚ ሳያገኙ ካለ ረዳት ቀርተዋል ይህ የሳቸው ጥረት በሌሎች ሀገራት ቢሆን ስንት ነገር በስሩበት ነበር ነገር ግን እኔ በግሌ ፕርፌስሩን የማደንቃቸው ጆሮ ተነፈገኝ ረዳት አጣሁ በሚል ተስፉ ሳይቆርጡ የሚታገሉ ታላቅ የሞራል ስብዕናን የተላበሱ በመሆናቸው ድንቅ ስው ስለሆኑብኝ ትልቅ አድናቆት አለኝ እትዮጲያን ገናናነት ታሪክ ትንሳኤዋን ማወቅ ማስተዋወቅ ፍቅሩ ያለን ኢትዮጲያኖች ቢያንስ በሞራል እንርዳቸው ፈጣሪም ይርዳዎት ወንድማችን ፕ/ር ፍቅሬ አደንቆታልሁ በእውነት

  • @cherenettefera267
    @cherenettefera267 2 роки тому +1

    ፕሮፈሰር አምላኬን እረጅም እደሜና ጤና እንዲሰጥዎት እምብርሀን ልጇን ታማልድልን ዘንድ እለምንሃለሁ

  • @ohali5668
    @ohali5668 2 роки тому +1

    የሀበሻ ምድር ሚስጥሯ ብዙ ነዉ የጥበበኞች ሀገር ነች ሀገራችን ኢትዮጵያ ሀበሻ, ነብያችንም (ሰ.ዐ.ወ) ሀበሻን አትንኩ ብለዋል የማይበድል ንጉስ ሀበሻ ዉስጥ ይገኛል,
    በነገራችን ላይ ነጃሺ ሚባል ነጋሼ (የኔ ንጉስ) ለማለት ነዉ
    በአረብ ቋንቋ ገ'ን አይጠቀሙም ጀ ነዉ የሚሉት
    ስሙም አስሀማ ወይም አርማህ ነዉ። ☪️💚💛❤

    • @yodittadessa5297
      @yodittadessa5297 2 роки тому

      ሀበሻ ማለት የነጋሽ ሀገር ትግራይ የሣባ ሀገርጂ ጦቢያ አይደለችም ነብዩ ያሉት ሂዱ ወደሀበሻ ኦዛ ጥሩንጉሥ አለ ያሉት ትግራይን ኦንጂ ሸዋን አይደለም ይህነው ሀቁ የኛ የኛ የታሪክ ሌቦች

    • @ohali5668
      @ohali5668 2 роки тому

      @@yodittadessa5297 አረ ትግራያቹን ይዛቹ ጥፉ, ብሽቅ ሁላ።

    • @yodittadessa5297
      @yodittadessa5297 2 роки тому

      @@ohali5668 በትክክል ትግራይ ሣትሆን የምትጠፉው ልክ ኤርትራን ኦንዳሽቀነጠረች የምትፈልገውን ታሽቀነጥራለች ለምን የታሪኩም የሀይማኖቱም ባላባቶችም ኦኛ ሥለሆንን ኦናንተ የታሪክም የፓለቲካም የሀይማኖትም የቃንቃም የቀንም መቁጠሪያ የትግራይ ጥገኞች ናችሁ ታዲያ የሚባረረው ጥገኛ ወይ ባለቤት ሠውየውኮ የሚያወራው የአባን ገዳ ታሪክ ሣይሆን የአክሡማዊያንን ነውታዲያ አክሡማዊ ማነው ኦኛ ኦናንተ ታሪኩ የማነው የኛ የናንተ አከተመ

    • @ohali5668
      @ohali5668 2 роки тому

      @@yodittadessa5297 ዝም በይ ባክሽ, መጀመርያ ቋንቋ የኛ ነዉ ሳቲ በፊት በትክክል መፃፍ ተማሪ, አክሱም እኮ የእኛ የሀበሻ የኢትዮጵያዊያን ዋና ከተማ አርገን ስለመረጥናት ነዉ እንጂ እናንተ ትግሬዎች ምንም ስልጣኔ የላቸዉም አማራ እና አገዉ ነዉ ስልጡን ህዝብ,
      ለምሳሌ የአድዋ ጦርነት ትግራይ ዉስጥ ስለተካሄደ የትግሬ ታሪክ ነዉ አይባልም መቼስ, አማራ አገዉ ደቡብ እና የሸዋ ኦሮሞ ነዉ የተሳተፈበት,
      ደሞ አክሱምን የመረጥነዉ ወደ በህር ወደብ ስለሚቀርብ ነዉ እንጂ ወሎ ወይም ጎንደር ዉስጥ እናረገዉ ነበር 😌

    • @yodittadessa5297
      @yodittadessa5297 2 роки тому

      @@ohali5668 ይህን ተረተረት ሂጂና ለማይቅ ደደብ ንገሩት ኦነመምህደድቄ ኦንንጉሥ ኤዛና በገዙበት ወቅት የአጋዜ መኖሪያ የአክሡማዊያን ነበረች አገው የለ ቅማንት የለ አብርሀና አፅብሀ ይህን ገዳም ሢመሠርቱ አንድ የአገው አንድም የአማራ ነኝ ባዩ ወፍ ዘራሽ አሻራ የለም አልተገኘም ሢጀመር አገው ህዝብ የንጉሥ አኬሡማዊ ናኦድ የልኦልት መሠቦወርቅ ልጅ የቅዱሥ ላሊበላ ኦናት አክሡማዊ ናቸው ታሪክ ኦወቁ ትሉናላችሁ ለባለታሪኮቹ የቱጋር ነው አማራ ያለው አማራማ አገሩ ግብፅ ኦንደሆነ ፍቅሬ ቶሎሣ ፅፎላችሀል አማራ የሚባል ብሄር ክልልም የለም መለሠ የከለለውጂ በሙሉ ሠሜኑ የኧክሡማዊ የአገው የሻናሻ የሀዊ የዊጂ የይጦ ሥፍራ ነው ማነው አማራ አማራ የሚባል የም ጋድ መንግሥቱ ሀይለማርያም ለመሆኑ አክሡም ሥትቆረቆር ከአጋዚ አጋሜ ትግሬ በፊት ኦዛች ምድርሥ ሠው ነበር አገውም ህዝብ ከትግራይ የፈለሠ ከዛ በሀላ ነው ከቃንቃዎች ሁሉ የመጨረሻ የተፈጠረው አማርኛ ነው አማራ ማለት ክርሥታኔ ማለት ነው ወደሦማሌ ወደደሤ ሥትሄጂ አማራ ነህ ነሽ ይሉሻል ለምን ክርሥትናን ሥለሚወክል ደሞ ኦናንተ መርጣችሁ ሥብሠባ አርጋችሁ አክሡም ዋና ከተኦማችሁ አረጋችሁ አገውኮ ኦኔ አማራ አይደለሁም ብሎ ቅማንትም ኦኔ አማራ አይደለሁምብሎ ኦየተፉለመ ይገኛል የማይረባ ተረት ግዜው አብቅታል መሥፍን ወልደማርያም አማራ የይማኖት ሥምነው ሢል መለሥ አማርኛ ተናጋሪ ብሎ ከለላችሁ ለኛ የራሣችን ታሪክ ልትነግሩኔ አትሞክሩ

  • @dubaidubai8155
    @dubaidubai8155 2 роки тому

    እግዚአብሔር ሀገራችንን ሊታርቃት ይሆን ቸሩ መድሃኒያለም ለሀገሬ ህዝብ ልቡን ክፍትልን በተለይ ባለስልጣናቱ የአባቶቻችን እግዚአብሔር አምላክ እንድ በድላችን ሳትሆነ እንድ ቸርነትህ ማርን

  • @solomonweldesenbet1843
    @solomonweldesenbet1843 2 роки тому +1

    ይህ እንዲሆን ከተፈለገ ኢትዮጵያ ወደነበረችበት እንድትመለስ ከተፈለገ የናቅናቸውን እነርሱም ክፋታችነን አውቀው ከንቱነታችነን ተረድተው ንቀውናል ፤ ዶክተር ነኝ ኘሮፌሰር ነኝ የምንል ሳይንስን አጥንተን ነው ግፋ ቢል ሰባት ዓመት፤ እኒህ አበው ግና 40 ዓመት 60 ዓመት በሐረ ሐሳብን ጠጥተው እውቀቱ እና ጥበቡ የሰመረላቸው በተጋድሎ የሚደርሱበት ጸጋ እግዚአብሔር ነው ያላቸው ፤ መለወጥ ከፈለግን ማደግ ከፈለግን እናክብራቸው የእኛ እንበላቸው ኢትዮጵያን መልሰው ከማማዋ ይሰቅሏታል፤ ይኸው ነው,,, አለበለዝያ ግን We all Ethiopians are on the way to coincide our wrong destiny trust me❗️

  • @TibebuTeklie
    @TibebuTeklie Рік тому

    please Dr fikrie, where is the registration place to learn traditional med. I am public health specialist. I support and admire your idea .

  • @borumaeda5810
    @borumaeda5810 Рік тому

    ወንድሜ ይህ የፕሮፌሰር ማዕረግ ለርስዎ መጠሪያ ሊሆን አይገባም እዝቅኤል ጋቢሳው መራራ ጉዲና የሚባሉ ( ከእውቀት ነፃዎች ) ይጠሩበታልና ፣ለእርሰዎ ታሪክ ልዩ መጠሪያ ቢፈልግለዎት ? "ዘለቀ ጠበብ" ብየ ብጠራዎት ይፍቀዱልኝ።

  • @khadijah2570
    @khadijah2570 2 роки тому +5

    ኢትዮጵያ ሀገሬ አትዘኒ ፈጣሪሺ በመልእክተኛው በነብያችን (ሰ.ዐ.ወ) በሙሐመድ መልእክት ላከ ለዓለማት 🌍
    ሀገራት አሉ ሀበሻን አትንኳት ካልነኳችሁ አሉ ግን የሚያሳፍረው የፈጣሪን ቃል የሚክዱ ሰዎች የውሸት ታሪክ የሚፈልቁ ሀገሬን የገደሉ

    • @yodittadessa5297
      @yodittadessa5297 2 роки тому

      ይህ ታሪክ የአክሡም ወይም የነጋሽ ሀገር የሀበሻ ኦንጂ የናንተ አይደለም የተጋሩ ኦንጂ ነብዩ ያሉት ወደሀበሻ ሂዱ ኦንጂ ወደኢትዩፒያ አይደለም የታሪክ ሌቦች

  • @direlovetube9731
    @direlovetube9731 2 роки тому

    Profeser Fikire Tolosa betam enakebiriwotalen rejim edime ketena gar emengilihotalehu

  • @ተስፋዬሰላሙ-ነ3ጐ
    @ተስፋዬሰላሙ-ነ3ጐ 2 роки тому

    ኘ/ር እኔ በሚሉት አምናለሁ ። ግን ይህ ጉዳይ እምነት ሳይሆን እውቀት ነው፤ ማረጋገጫ ይፈልጋል ። ስለዚህ ተጨባጭ ነገር አሳዩን !

  • @getahungetahun8346
    @getahungetahun8346 2 роки тому

    እድሜና፣ጤናይስጥህ፣እውነተኛ፣የኢትዮጵያ፣የቁርጥ፣ቀን፣ልጅ፣ግን፣ምንያደርጋል፣የአንተን፣እውቀት፣የሚከታተሉ፣ጥቂቶች፣ናቸው፣ምነው፣ለጥፋት፣ከምንሮጥ፣ለእውቀት፣ብንሮጥ

  • @pauloschele8407
    @pauloschele8407 2 роки тому +1

    አገሬ ሰዉ አጣች ብለን ስናለቃቅስ ለካስ ወንድ ልጅ አሏት ። መዳኒዓለም ከክፉ ይሰዉራችሁ ። በርቱ ።

  • @togadalgie4430
    @togadalgie4430 2 роки тому +4

    ግዕዝን ባለመማሬ ቢቆጨኝም ለመማር ፍላጎቱ አሁንም አለኝ::

  • @solomon6733
    @solomon6733 2 роки тому

    ሳላም የተከበሩ ፕሮፌሰር የሚነግሩን ተሪክ ሁሉ ጥሩ ነው መልካም ነው ነገር ግን ይህ ሁሉ እውቀት ይህ ሁሉ ጥበብ ካለን ወይ ከነበረን ዛሬ ላይ እንዴት ሙሉ ለሙሉ በተቃራኑው ላይ ተገኘን ???
    ፍርድን ለመቃወም አይደለም ግን ጥያቄ ስለሚፍጥርብኝ ነው በተጨማሪም ስው ልጅ ከእውነተኛ ማንነቱ ተነስቶ ወደ እውቀት ካልተጉዘ እውቀት በአቂራጭ የሚጋኝ አይመስለኝም ይህንንም ከርሶ በላይ አላውቅም ስለዚህ እንዴት እዚህ ላይ ደረስን እውቀት ብልፅግና እድገት የሚጠላ ማህበረስብ አለ ብል አላስብም ሁሉም ያን ይፈልጋል ና ይህ ሁሉ እውቀት የነበረን ስዎች ከነበርን ቅሩቶቹ እንዴት እላያችን ላይ ማየት አቃተን እንዲያውም በተገላቢጦሽ ነው ያለነው እርስ በእርስ መጨራረስ የስው ልጅን ዘቅዝቆ መስቀልና ስዉን ከነነፍሱ ማቃጠል እንዴት መጣ ???
    ከአክብሮት ጋር።

  • @jaffershurie862
    @jaffershurie862 2 роки тому +3

    የጥንት ኢትዮጵያውያን የሐርላ በኃላም የኑብያ ሕዝቦች ጥበበኞች እንደነበሩና የሥዕልንና እንዲሁም የግዕዝና የሣባዊ የጽሑፍ ቋንቋዎቻቸው በዋሻ ውስጥ ሥዕሎቻቸውና የተክል ድንጋዮች ላይ ባሰፈሯቸው ጥበቦቻቸው ዛሬም ድረስ የታሪክ ግዝፈታቸውን ማየት ይቻላል::

    • @TheDibaba1
      @TheDibaba1 2 роки тому

      Any book about The Harla people?

    • @jaffershurie862
      @jaffershurie862 2 роки тому

      @@TheDibaba1 Yes! There are a lot of reference books that tell about the ancient people of Harla/Ethiopia. Some of the references were written by the father of Ethiopian history Professor Dr. Lapiso G Delebo 50 years ago.

    • @negatucheru9792
      @negatucheru9792 2 роки тому

      I know professre Fekere Tolosa gegesa from wollega but his thinking and action is Ethiopian so keep up it despite the toxic message made by ministers of. Education yesterday night news in television please first finished the legality required otherwise they didn't give you permission even I suspect they are ready to stop you.

  • @mekoninkifle157
    @mekoninkifle157 2 роки тому

    Ejig betam enameseginotalen. yegna hager muhur tabiyewochu yelelewun tirikt ena tilachan kemizeru ewunetegnawun timhirt ke erso bimaru mn alebachew?? Ye hagere donkorowoch yihen ewunet ewoku ski

  • @Gowy53
    @Gowy53 2 роки тому +2

    We need more educated people like this brother not like those idiots who try to divide us and create problems among us by telling us fake history be proud of your own story instead of trying to adopt somebody else.

  • @eskedarbourdeau1091
    @eskedarbourdeau1091 2 роки тому

    Kebure lemigebawe kebure 💚💛❤️

  • @purity34
    @purity34 2 роки тому +3

    Professor it is good if you differentiate history from fables!!!

    • @mahletamahleta8170
      @mahletamahleta8170 2 роки тому +1

      ቅኝ የተያዘ ጭንቅላት ምልክት! Free your mind from mental slavery!

  • @Amber1919
    @Amber1919 2 роки тому +1

    ፕሮፌሰረሰ ፍቅሬ ቶሎሳ ኢትዮጵያ ካሏት ሙሁራን ለህዝብ መቀራረብ አበርትተው የሚሰሩ የሚመራመሩ ምርጥ ሰው ናቸው ። የትግራይ ክልል ፕሮፌሰር ገላውዲዮስ አይነት ጭቃ አእምሮ ያላቸው ሰዎች ደግሞ ከሙሁራን ተርታ ሲመደቡ ያሳዝናል ።

  • @gebremariamgetachew8480
    @gebremariamgetachew8480 2 роки тому

    የት ነው የምትገኙት?እኔም መማር እፈልጋለሁ ።

  • @dessalegneyilma1214
    @dessalegneyilma1214 2 роки тому

    yebertu abatachen pro.kikrie tollosa.

  • @maruworkineh2048
    @maruworkineh2048 2 роки тому +4

    ፕሮፌሰር እባከዎት ኢትዮጵያ ጠል የኦሮሞ ልጆችን ቁጭ አድርገው ያስተምሩልን;::ለነገሩ ስለማይሰሙ ጊዜዎትን በከንቱ እነዳያባክኑ::

    • @wondmayele9886
      @wondmayele9886 2 роки тому +1

      ከምር ሳልፈልግ እሳቅህኝ

  • @anondes1099
    @anondes1099 10 місяців тому

    ራሳቸውን የሆኑ አገሮች አደጕ ራሳቸውን መሆን ያቃታቸው የራሣቸውን ጥለው ደኸዩ ..

  • @sisayasfaw6197
    @sisayasfaw6197 2 роки тому

    ሌላው ዓለም ህዝብና መንግሥት ጊዜውን ጉልበቱን ገንዘቡን በሙሉ የሚያጠፋው የራሱን ሀገር ከፍ በማድረግ ሌላው ብዙ የሚበልጣቸው ቢኖር እንኳን የራሳቸውን ከፍ አርገው በመስቀል ነው የሚታዩት። አንዲት ጋዜጠኛ የዛሬ ሦስት ዓመት አካባቢ ይመስለኛል የኛ ህዝብ ሙሉ ሌላው ዓለም ላይ በተለያዩ ጉዳዮች ያሉትን ከፍ ያሉ. ነገሮች ባለማየት ብልጫ እንዳለው ነው የሚያነሳው ስትል ነበር

  • @immanuel342
    @immanuel342 2 роки тому +1

    ደስ የሚል ትንታኔ ነው አክበረዎታለውኝ፡፡ ግን እኮ ይሄ ይቅርና አገር በቀል የሆነ የ አማረኛ ፊደል እያለ በላቲን ለቴር ሚኒቸገር ጉዳኞችኮ ነን፡፡

  • @BayabkeFekadu
    @BayabkeFekadu 9 місяців тому

    Keyet ametahew

  • @nebiyumengistu7774
    @nebiyumengistu7774 2 роки тому

    የት ዩኒቨርስቲ ነው እኔ እመጣለሁ አደራ ይቀጥሉበት አደራ 🙏🙏🙏

  • @bz1225
    @bz1225 2 роки тому +2

    ኢትዮጵያ የሚለው ቃል ህጋዊ ሆኖ ብቅ ያለው መቼ ነው ?ምክንያቱም በአፄ ምንልክ ጊዜ የአቢሲኒያ ንጉስ ይባል ስለ ነበረና ከዚያ በፊት አንድ አርጎ የገዛ አፄ ስላልነበረ ለማለት ነው።

    • @yodittadessa5297
      @yodittadessa5297 2 роки тому

      አጋዚ ደማት የአዜብ ሀገር ሀበሻ አቢሢንያ ትግራይ ይህ ሁሉ የትጋሩ መጠሪያ ኦንጂ ማን ሠጣችሁ ለናንተ

  • @grumantube813
    @grumantube813 2 роки тому +3

    ከለውጡ በኃላ ከአባይ ግድብ ሙሌት ዜና ቀጥሎ ልብ የሚያሞቅ ወሬ ብቻ ያልሆነ የኢትዮጲያዊያን እውቀት ያለበት ሃሳብ በመስማቴ ደስ ብሎኛል

  • @mustefamohammed9619
    @mustefamohammed9619 2 роки тому +1

    አለባበስዎ ራሱ ድምፅዎ ገስቸርዎ በራሱ ያስደስታል
    ግብፆች በኦርቶዶክስ ብቻ ሳይሆን በሙስሊምም ገብተው በድሕነት እንድንቆረቁዝ አድርገውናልእኮ!!!

  • @bhailuyemene6068
    @bhailuyemene6068 2 роки тому +2

    DON'T look back.
    The reason why we always love to go back to an old heart, is because we are used to it. Yet The fulfilment of God's promise will be fulfilled when We go forward with the word of God. In Faith, Hope, Joy, and Love. Believing in God, not thinking of our passed.

    • @togadalgie4430
      @togadalgie4430 2 роки тому +1

      You still have time to fulfill what you want as long as you can read these and listen to Fikre Tolosa.

    • @speaktruth6124
      @speaktruth6124 2 роки тому

      @@togadalgie4430 but most of his assumptions are on based on lies

  • @rosarcalm2769
    @rosarcalm2769 2 роки тому +3

    STOP THE GENOCIDE TARGETED AMHARA PEOPLE IN ETHIOPIA 🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑

  • @fikerbirhanu1903
    @fikerbirhanu1903 Рік тому

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😍

  • @betyzmelos4657
    @betyzmelos4657 2 роки тому

    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @muntehakedir627
    @muntehakedir627 2 роки тому +4

    በጣም አስፈላጊ እዉቀት ነወ በጌዴኦ ዲላ ዙርያ በ1964ዘመዴ ጡትዋ አብጦ መግል ይዞ ቆስሎ በቅጠል ቀብቶ አድኖአት ከዛ ቦሐላ ወልዳ ጤነኛ ናት እና እንበርታ

  • @romanbeyene3558
    @romanbeyene3558 2 роки тому +1

    Fethar yehen mesay ewket yesethehelen kiber misgana yedreseh. ebakehen erdan le Ethiopia yemithekmbeten menged amechachelen. Asenakayochen ante asenaklelen. Kibr le Dr. Tolosa Fikrei aylewetheben. Yekal sew yargelen.

  • @Serkalem-mn6zo
    @Serkalem-mn6zo Рік тому

    Professor edme ke Tena yistilin

  • @mustefamohammed9619
    @mustefamohammed9619 2 роки тому +1

    You are bloom. Profesor
    Please come to our different midia
    I rememeber your. Ethiopian Review magazin during. Weyane invade AA.
    Long
    Live
    Long live
    Thank you so much

  • @Ethiopia1612
    @Ethiopia1612 2 роки тому

    ፕሮፌሰር ዘመነዎ ይባረክ፡ የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቀዎት፡፡

  • @TafesaRoba
    @TafesaRoba 5 місяців тому

    ከ3000 --6000 ወደ ኦሮሞቹ ተመለሱ ጥሩ ነው ፡፡ወደገዳ ስርኣት መጣችሁ፡፡

  • @berhandres7046
    @berhandres7046 2 роки тому

    "ኣንድ ድንጋይ ውሃ ውስጥ ሲጣል ውሃውን የሚያደርቅ ድንጋይ ኣለ...."

  • @solomonweldesenbet1843
    @solomonweldesenbet1843 2 роки тому

    የቤተ ክርስቲያን አበው ካህናት ሊቀ ሊቃውንቱ፤ በገዳማት በባዕታቸው ውስጥ ተሸሽገው ያሉ ለዝህ ለግብዝ ዓይናችን ሲታዩ የቆሸሹ የሚመስሉ ነገር ግን ሰርክ ሰርክ ከፈጣሪአቸውጋር የሚነጋገሩ በህይወት ያሉ ጥበቡን እውቀቱን የተሸከሙ ተናጋሪ መጻሕፍት አይደሉምን? ሆን ተብሎ ትውልዱን በሐገራችን ዘለዓለማዊ ጥበብ እና ዘለዓለማዊ እውቀትን እየመገቡ እንዳይቀርጹ የሆነው በንቀት አይደለምን?! እኒህ አበው እንዳሉ እየታወቀ ለነጭ ነጫጭባ መስገድ ጀምረናል፤ እኒህ እንቁ አባቶች የያዙትን ለማን እንደሚያስረክቡ ብቁ የሆነ ሐገር ወዳድ ትውልድ ስለጠፋ ለራሳቸው ተሰውረውን በባዕታቸው አሉ የሚያው ያውቀዋል❗️

  • @ተንሥዑሚዲያ
    @ተንሥዑሚዲያ 2 роки тому

    እዛ መንደር ፍፁም ተቃራኒ ሰዎች እየተመለከትኩ ነው።

  • @derejetadesse3216
    @derejetadesse3216 2 роки тому

    ያልተሰማ ከሆነ እሱ ከየት ሰማ ርእስህን አስተካክል

  • @yonasg1693
    @yonasg1693 2 роки тому

    Jezba mehayim Professor. Dume

  • @hayatqassim6104
    @hayatqassim6104 2 роки тому

    ጎንደር የአራጆች መንደር

    • @mlsuniej1274
      @mlsuniej1274 9 місяців тому

      Go to Godnder, the capital of begimder and semin. You will see the first and the largest swming pool in the world, see the ark fails horse, zobel grave, the castle's and all the landscape where many king of kings lived before insulating.

  • @የዬካውቅዱስሚካኤል
    @የዬካውቅዱስሚካኤል 2 роки тому +2

    እርሶ ሌላ ስራ ቢሰሩ ጥሩ ነው ከልጅ ተድላ ጋር ቀርባችሀለ ያደረጋችሁት ውይይትስስማ የእርሶ ታሪክ እውቅና ገና ነው ሌላ ስራ ይሞክሩ ምክራችን ነው!!!

    • @Negadras_kassa
      @Negadras_kassa 2 роки тому +2

      ምን ማለት ነው? እርሳቸው እዬተናገሩ ያለውን የምናውቅ ወይም ሰነዶቹ በእጃችን የሚገኝ ሰዎችም እለን እኮ።

    • @Negadras_kassa
      @Negadras_kassa 2 роки тому +2

      እግዜር ይስጥልን ፕሮፌሰር፣እናመስግናለን።

  • @liaybirhanu5300
    @liaybirhanu5300 Рік тому

    ውሸት እና ታሪክን በማዛባት ከሚጠቀሱት ምሁራን አንዱ ናቸው ። ሌላ የተናገሩትን ግቡና መርምሩ

  • @lomilemi4818
    @lomilemi4818 2 роки тому

    የአዲስ አበቤ ተወላጆች ነን ባዮችና ቅዠታሞች እናታቸውን እንጂ አባታቸው በስም ካልሆነ በአካል አያውቁም። እርማቸውን ያውጡ ፊንፊኔ የኦሮሞ ናት። Qabanaa'uu harkaan, hoo'uu faldhaananii. Filannoon krrssan.