ኦሮሞ ከየት መጣ? | Ethiopia

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 412

  • @genet21
    @genet21 Рік тому +6

    እዳ ገባን እኮ ከየትም ኑ ከየት እኛ ጉዳያችን አይደለም አሁን እኛ የበላይ ካልሆን ብላችሁ አማራን የምታርዱት ውሀ ጠማኝ ብሎ የወጣን ጉራጌ ጥይት የምታጠጡት ጉድ ነው ሰላማችንን የነሳን።

  • @ግብረሰዶምንነፍሴትፀየፈዋ

    እኔን ከፖለቲካ ጋር አታነካኩኝ ኦሮሞ+አማራ+ትግሬ+ጉራጌ+...+...+++++++++=አዳምእናሔዋን።።።።።አከተመ !!!ሰዉን አታባሉ ስንሞት መንግስተ ሰማይ ብሔርክ ሳይሆን ሐጥያትክ ነዉ የምትጠየቀዉ

  • @degendegen78
    @degendegen78 5 років тому +34

    አይ የ መጨረሻው ዘመን ሰለ ዘር ከምትመራመሩ. ተባብራችሁ. ባንድነት ቆማችሁ ላገርና ፆሙን ለሚድረው ህዝብ. መልካም ብታስቡ ምን አለበት. !!!

    • @jkedja
      @jkedja 5 років тому +1

      እውነት ነው

    • @alemubedasa4008
      @alemubedasa4008 5 років тому

      because of we don't have bulshit brain like yours!

    • @kenedykena1983
      @kenedykena1983 5 років тому

      ባስመኣብ!! ምነው ወንድም እሄን ሁሉ ስትቀድ Sewun ካላፈርክ ትንሽ እነኩዋ KIRISTOOSN አትፈራምን? ለከርስ አላፊ ብለክ እሄን ሁሉ ትዋሻለክ? ልነገሩ ከዲያብሎስ፤ ከአማራና ከዲቃሎች አፍ እውነትን መተበቅ ልክ ከዝንብ ማርን እነደ መጠበቅ ነው!! ኣማራ እኮ ቀዳዳ ዘረና ህዝብ ነው፡፡ ለምሳሌ……….
      1.ዘንድሮ ብቻ የአማራን ውሻት ለማየት ያክል፡፡ የራሱን ፕሬዝዳንት ና ሌሎችን ህዝቡን ገሎ አንዴ ኦነግ ነው በህረዳር ሄዶ የገደለው ይላል፤መልሰው ድሞ እኔ ነኝ ጀግናው መሪዎቼን የገደልኩ የምል አረመኔ ህዝብ ነው አማራ፡፡
      2. አማራ እኮ የወሎ ኦሮሞ ንፁኀንን ራሱ ወሮት እነሱ መልሶ ሲያጠቁት ድሞ ኦነግ ነው የምል ጨራቅ ህዘብ ነው አማራ መለት፡፡
      3. አረመኔ አማራ ዘንደሮ ክ301 በላይ የጉሙዝ ህጻናትን ና እናቶችን ጨፍጭፎ በልቶ አንዴ አላረኩም ብሎ ግግም ብሎ የከራከራል፡፡ መልሶ ደሞ እኔ ነኝ 301 ንፁሃን ጉሙዞችን የበላሁት ብሎ የፎክራል፡፡ ለማንኛውም 100 ሚለሊን የእትዮጵያ ህዝብ ና አስከሬኑን ሰብስቦ የቀበሩት የመከላከያ ሰራዊት ምስከር ነንና ልትዋሸን አትችልም::
      4. ቡዳ ሰፋሪ አማራ እኮ የኦሮሚያ መሬት የኔ ነው የምል አህያ ህዝብ ነው፡፡ e.g የ Dharraa(dhaራ) ወረዳ ሰላሌ ህዝብን ወሮ የኔ ናት ይላል፡፡ የ ቦታውን ትክክለኛ Ye OROMIGNA sm ስም dharraa bilo መጥራት የማይችል ደራ ብሎ ይጠራና የኔ ናት ብሎ ንፍጡን ያርከፈክፋል፡፡ በነገራችን ላይ የdhaራ ወረዳ ከ 13ቱ የሰላሌ ኦሮሚያ ወረዳዎች አነዲት ስትሆን 33 የ ገጠር ቀበሌና 3 የከተማ አስተዳደር አላት፡፡ ከ33ቱ ቀበሌ 26 OROMO bicha, 4mixedና፣ 3ቀበሌ ከጎጃም የጀማ ወንዘን ተሻግሮ የሰፈሩ የቡዳ አማራ ስፋሪዎች ናቸው፡፡ kkkkkkk…ከዛማ ቡዳ አማራ ለዚች 3ት ቀበሌ ብሎ 33 ቀበሌ የኦሮሞ ህዘብን እወሰዳለሁ yelal. Kkkkk. እናታችሁንና አብይና ለማ የናንተ ውሽማና አማች ስለሆኑ ታገሱላችሁ እነጂ እኔ ስልጣን ላይ ቢሆን እነኩዋንስ የኦሮሚያን መሬት መንካት ለሚኒልክ በቀል ቢቻ ከምደረ ገፅ አጠፋችሁ ነበር፡፡ ግማታም ችጋራሞች!!
      5. ሌላው ደሞ፡- የቡዳ ሚዲያዎች ስቲል ስለ ቡዳ አረመኔ ሚኒሊክ ደግንት፡ ስለፍንፊኔ ኦሮሚያና ስለ ኦሮሞ ህዘብ ታሪክ ሲፈተፍቱ እያየን ነው፡፡ ስለ ኦሮሞ ታሪክ ጉዳይ ከኛ በላይ አውቅለታለሁ የምል ካለ ያ ቡዳ ነው፡፡ ማንነት የሌላት አማራ የሌላን ማንነት በስተ ጀርባ ሆና ስለ ኦሮሞና ሌሎች የኩሽ ህዝብን ማራገብ አትችልም፡፡ አማራና ጴንጤን የፈበረከው ወያኔ ነው እነጂ በደርግ ዘመን ሁለቱም አልነበሩም፡፡ ደርግ በረግጥ ፓርላማ አማራ የመባል ህዝብ የለም ብሎ ብለዋል፡፡ ደሞ የለም፡፡ እናነተ መጤዎች ስለ ፊነፍኔም ተውት አይመለከታችሁም፡፡ ስለ ምንሊክም አታረግቡብን ከናንተ አራጋቢዎች በላይ የተዎጋመው የኦሮሞ ህዝብ እነቃለን፡፡ በጨፌ ቱማ(4-ኪሎ)፡ በጭሮ፡ በጨለንቆ፡ በአኖሌና ወዘተ የፈሰሰው የወገኖቻችን ደምና አጥንት እነጂ የናነተ ምንም የለበትም፡፡ ምናልባት ለኣማራ ነን ባይ ኣሓዮች የምነግራት ብኖር ስለ አጼ ሴጣኑ ሚንሊክ አረመኔያዊ ድረጊት መዎቅ ከፈለክ ኒዮርክ ታመስ report 1893ና በዚዉ አመት RUSSIAN MAGAZINE “ABBYSSINIA IN SOVIET RUSSIAN CONTEXT” የምለውን እና ዎርልድ እነሳይከሎፔዲ ANCIENT EASTERN HISTORY የምለው ገጽ 76 አምብቡ፡፡ ከዚ ውጭ ዝመ ብላችሁ ዲቃሎችን በገንዘብ ደግፋችሁ የዲያብሎስን ውሸት ሰብስባችሁ ምዲያ ለይ አታራግቡ፡፡ የኛን ማንነተ የማታቅ ራስሽም ከየት እነደመጣሽ የማታቅው ንፈጣም ሰፋሪ ሁላ ስለ ኦሮሞና ኩሽ ህዝብ ለማውራት በኛ መሬት ላይ ቁጭ ብለሽ ፋንድያሽን አታርከፈኪፊው፡፡
      6ኛ. የፊንፊኔ ጉዳይም ለኦሮሞና ለኩሽ ህዝቦች ተውት፡፡ LOOK! Ye OROMO hezb እነኩዋንስ የኔ ደም የሆኑ የሱማሌ፣ወላይታ፤ሲዳማ፤ቤኒ፤አፋር፤መላው ደቡብና ገምቤላ፣ አረመኔ ሚኒሊክ ሰፋሪን ራሱ በፊንፊኔ ለይ አተኑር አላለም የኦሮሞ ህዘብ፡፡ ግን ልክ ባህርዳር፤ጎነድረና መቀሌ የየክልሉ ዕነደሆነች ሁሉ ፊነፊኔ የኦሮሞ እመብርት፤ ደመችንንና አጥንታችንን የከሰከስንበት፡አባቶቻችን ina bizu wogenochachin GENOCIDE ye tedregubet አፅማችንን ስለሆነችም ጭምር የኦሮሞ ህዘብ ናት፡የኢትዮጵያምና አፈሪካም መዲና፡የአለም ድፐሎማቶችም መዲና ነት ይላል የኦሮሞ ህዝብ፡፡ የኦሮሞ ህዝብ ማንንም ገፍቶት አያቅም፡፡ ቡዳ-አህያ አማራዎች ከተገዳደሉ ቦሃላ ወደ ኦሮሞ ህዝብ ብብት ነው የምሸሹት፡፡ ከፈለክው እዛ ሚደረ ችጋራም አማራ ገበተክ ተገዳደል እነጂ ከእነገዲህ ማንም ቡዳ አማራ ኦሮሚያ ላይ ስልጣን የላትም፡፡ አዲሳባም የማሬት ማንናቶዋ ልክ እነደ ሌላው የኦሮሚ ክተማ የኦሮሞ ናት፤የሳፋሪ ቡዳ ማራም ትሆንም፡፡ ካልሆነ ከኦሮሚ የምገባላት ማብራት፤ ምግብ፤ ውሃና ትራነሰፖረት ናቆዋረጥና ሊክ እናሰገባታለን፡፡ ሰፋሪ አህያዎች ወንድ ብትሆኑ ኖሮ 3-ዞን ሙሉ የአማራን መሬት የዎሰደችው ተግራይ ላይ በዘታችሁ ነበር፡፡ ስለዚህ ኦሮሞና ኦሮሚያ ላይ ንፍጥሽን አትነፋፈጪው፡፡ የኩሽ ንፁሃን ህዘብ በሰላም እንኑርበት ኩታራ ቡዳዎች ፊነፊኔ መሬታችንን ለቃችሁ ውጡልንንንንንንን!! አይታችዋል ባለፈው የሲዳማ ህዝብ ሞትም እነኩዋን ብትገጠማን ለኦሮሞ ያላችውንን ፍቀር!! እነደዚ ነን ኩሾች!!
      Masasebiya:- Ye segetewoch hasab ke ruk nw yemnredaw. Bahirdarina Gonder ye amara nat, gin andit hager wust eyalen ye hulum ethiopiawiyan menoriya nat. Mekele ina Aksum ye tigray kelel nat gin manim ethiopiyawi ke temechew lenorbet yechilal. Andit hager wust eskalen dres manem biher biher seb aykelekelim 100%. Finfine ina Adama, Bishumtum ye OROMIA nachew.Gin andit hager wust eskalen dress band ly enenorbetalen. Kezi wuch FINFINE ye hageritu medina mehonowa ke leloch ethiopia ketemoch yemleyat yelem.
      Kal hone hulum ye KUSH hizb Article 39 ina REFERENDUM yegna dagna nat. Article 39 sub artcle 3 ly yalew gin yestekakel. Beka free honen teweldnew free honen nw menor yalebn enji hulem ke buda sefari ga mecheger yelbnm 100%. Article 39 bizum le megentel batitekmenm REFERENDUM gin internationally tekebayney yalew sele hone biza engelagelalen. Aleke dekeke.

  • @elisayimrer2047
    @elisayimrer2047 5 років тому +14

    ኢትዬጵያ አሁን የሚስፈልጋት ስነስርአት እግዚአብሔርንየሚፈራ ህዝብ ነው እግዚአብሔር ሰውን በአምሳሉ ፈጠረው ሌላ ታሪክ አታውራ

  • @monahaymanot4524
    @monahaymanot4524 5 років тому +18

    እው ነት ነው ወድሜ የሜሰማህ ካለ እውነት ብለሀል ለምሳሌ እኔ አማራ ነኝ ግን ያገባሁት ስልጤ ነው የኢትዮጵ ህዝብ በሙሉ ካዱ ብሄር አዱ ያልተጋባ የለም

  • @ummoalmi8477
    @ummoalmi8477 5 років тому +30

    ኦሮሞ ከየት መጣ ገለ መለ እያላችሁ እታባሉን እኛ ድብልቅልቅ ብለን የተዋሀድን ኢትዮጵያዊዎች ስለሆንን እሁን ተባብረን ያለብሄር ልዩነት እንድ ሆነን ይህችን ህገር በርትቶ በመስራት እገራችንን ከድህነት ለማውጣት መስራት እንጂ ጥላቻውና የዘር መጠያየቁ የትም እያደርስን በእግዚአብሔር እጅ ሁላችንም የእዳም ልጆች ነንና እንድ የምታረገንን እትብታችን የተቀበርባት ኢትዮጵያን ከፍ እናደርጋት ጥላቻ መገዳደል ለምንም ነገር እይጠቅመንም ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር እኛ እናልፋልን ጥሩ ስማችን ከመቃብር በላይ ይኖራል ኢትዮጵያም ባንዲራዋን በእንድነታችን የተጠበቀውን እስከዘለእለም ከፍ እድርጋ ታውለበልባለች 💚💛❤️🙏🏾

    • @basildetino6842
      @basildetino6842 8 місяців тому

      እውነትን ልታመልጥ አስመሳይ የውሸት ታሪክህ ሲጋለጥ ነው ያላከከህን የምታከው

  • @TopEthioHabesha766
    @TopEthioHabesha766 Рік тому +2

    ሁላችን ወደዚች ምድር ከየትም እንምጣ ከየት በፖለቲከኞች ሴራ ተጠላልፈን ሰንወድቅ ተሳስበንና ተስማምተን ሀገራችንን ማሳደግ ነዉ ያለብን። ሌላዉ አለም በስልጣኔ ከኛ ብዙ ርቆ ሄዶዋል እኛ ግን በዘር ተቧድነን እንባላለን።

  • @tigisttg5775
    @tigisttg5775 5 років тому +5

    በተለያዩ የኦሮሞ ማህበረሰቦች መካከል የመልክ፣ የአለባበስ፣ የአመጋገብ፣ የአስተሳሰብ፣ የስነልቦ፣ የአጨፋፈርና ወዘተ ልዩነት ይታያል ይህ የሆነው ለምንድን ነው? ለምሳሌ የምስራቅ ኦሮሞ ከሸዋው ወይም ከወለጋው ኦሮሞ ጋር ሰፊ ልዩነት ይታይበታል፡፡ የአርሲው ኦሮሞ ከጉጂ ኦሮሞ ጋር ልዩነት አለው፡፡ የገዳ ባህል በምስራቅ ኦሮሞው ዘንድ አይታወቅም፡፡ ኦሮሞን አንድ አስመስሎ ያቀረበው ቋንቋው ብቻ ይመስላል፡፡ ለምሳሌ የሸዋው ኦሮሞ በአብዛኛ ከአማራው ጋር የሚጋባ እና በጣም ተቀራራቢ ስነ ልቦና ያለው እና ጥልቅ አብሮነትን ያዳበረ ነው፡፡ በምስራቅ ኦሮሞ እና በሸዋ ኦሮሞ መካከል ካለው ቅርበት ይልቅ በአማራው እና በሸዋ ኦሮሞ መካክል ያለው ቅርበት ተፈጥሮአዊና በቀላሉ የማይረበሽ ይመስላል፡፡ ለምሳሌ የሸዋ ኦሮሞ ልክ እንደ አማራ፣ ትግሬ መሰንቆን፣ ክራርን፣ እስክስታ መሳይ አጨፋፈርን ያካተተ የሙዚቃ ባህል ሲኖረው የምስራቅ ኦሮሞ ምንም አይነት ባህላዊ የሙዚቃ መሳሪያ የማይጠቀም እና ምናልባትም ባህላዊ አጨፋፈር (ሸጎዬ) እንጂ የሙዚቃ መሳሪያ የማይጠቀም ማህበረሰብ ነው፡፡ ሁሉም የኢትዮጵያ ብሔሮች እንደገና መጠናት ያለባቸው ይመስላል፡፡ እስካሁን የሰማናቸው ታሪኮች ፖለቲሳይስድ የሆኑ ታሪኮች እንጂ በሳይንሳዊ እውነት የተደገፉ አይደሉም፡፡ እውነተኛ የማህበረሰብ ጥናት ከተደረገ የዘመኑ የብሔር ፖለቲካ በመሉ የትርክት መሰረቶቻቸው ገደል የሚገባ ይመስላል፡፡

    • @ጓልትግራይሽኮር-ጰ1ቘ
      @ጓልትግራይሽኮር-ጰ1ቘ 5 років тому +3

      መልሱ ቀላል ነው ኦሮሞ የራሱ ባህል ኣልነበረውም ከነበረውም ዘላንነት በወረራ መልክ ኢትዮጵያ ከገባ በኋላ በሚሞሩበት ኣከባቢ የነበረው ባህል ወርሰው ቀየሉ ለዛ ነው።

  • @ከበቡሽየማርያምልጅነኝ

    እሺ አማራ ፡ትግሬ ና ሌሎች ብሄሮች ከየት ነው የመጡቱ ሃይ እናንተ በጣም ትገርማላችሁ ግን

  • @vip9226
    @vip9226 5 років тому +21

    ከማዳካሰካር

  • @SolomonVA
    @SolomonVA 5 років тому +3

    በጣም የተዛባ ትክክል ያልሆነ ዘገባ ነው፡

  • @igo1071
    @igo1071 5 років тому +8

    ኢትዮጵያ አንድ ናት ምንም ልዩነት የለውም አሜን እውነትህን ነው በቂጣቸው ቁጭ ይበሉ ሁሉም ኢትዮጵያዊ ነው አማራው አደሬው ጉራጌው ከንብታው ትግሬው ሀረሬው ከንባታው ኦሮሞው አንድ ህዝብ ነው እርፍ በሉት💚💛❤️🙏🏼

  • @stfrcnhghlndr
    @stfrcnhghlndr 5 років тому +3

    አብዛኛው የኢትዮጵያው ህዝብ ለዘመናት በተደረገ የህዝብ ግንኙነት ምክንያት የተዋሀደ እና አንድ የሆነ መሆኑ እየታወቀ ኦሮሞ አማራ ትግሬ ሴም ኩሽ ቅብጥርሴ እያሉ መከፋፈል አስፈላጊነቱ ምን ይሆን?
    ኩሽ እና ሴም ደግሞ ፈረንጆች አፍሪካውያንን በቋንቋ ለመከፋፈል የፈጠሩት እንጂ የዘር ሀረግ ለመሆኑ ምንም ማስረጃ ሳይኖር እንደዚህ አይነት ከፋፋይ ፕሮፓጋንዳ ማሰራጨት መልክቱ ድብቅ አላማ በውስጡ የያዘ ነው ምያስመስለው።

  • @betelehemkfeil7292
    @betelehemkfeil7292 5 років тому +16

    ከማዳካስከር ነው

    • @gedaedea8420
      @gedaedea8420 5 років тому

      የደብተራ ልጅ ስትሆን ተንኮልና ውሸት ስትጋት ትኖራለክ ከዛን እንዲ አይነት ጨምላቃ ሰው ትሆናለክ፡፡ባንተ አልፈርድም ሳትወለድ የቆሎ ተማሪ ተብለክ ቶንኮል እያስተማረ የሚያሳድግክ ማህበረሰብ መሃል ስለተወለድክ፡፡

  • @AbdissaAgga1500
    @AbdissaAgga1500 5 років тому +6

    ከይትም: ይምጣ: ከየትም: አሁን: ላለው : ትውልድ: የሚመጥን: አይደለም::ሰላም: ብልጽግና :እና :ዲምክራሲ:ነው: ሰው: የሚፈልገው::

    • @nuru5668
      @nuru5668 Рік тому

      የጋላ ሚስት

  • @nesrmengstab672
    @nesrmengstab672 5 років тому +3

    የሰው ዘር አባትና እናት በኤደን ገነት ከአፈር ተሰራ።

  • @yewourkwha21bisrat38
    @yewourkwha21bisrat38 5 років тому +9

    ከማዳጋስካር ነው

  • @frehiwotbekele1960
    @frehiwotbekele1960 5 років тому +12

    ተመራማራወችዬ ሰው ኬት መጣ ማንስ አመጣው ? አንዳንዴማ እራሳችሁ ጠፍጥፋችሁ እንዳመጣችሁት ነገር ምርምር ምናምን ኤር ወዲያ

  • @temimatemima3730
    @temimatemima3730 Місяць тому

    ከየትም ኑ አያገባንም በፈጣሪ የሚያምን ሰዉ ከምን እንደመጣ ያዉቃል ሁላችንም ከአፈር ተገኝተናል ወዳፈርም እንሄዳለን እንደዚህ እያላችሁ አታባሉን

  • @ቴዎድሮስወምኒልክ
    @ቴዎድሮስወምኒልክ 5 років тому +51

    እዉነታዉ They CAME FORM ማዳካስ CAR

    • @gedaedea8420
      @gedaedea8420 5 років тому +6

      የደብተራ ልጅ ስትሆን ተንኮልና ውሸት ስትጋት ትኖራለክ ከዛን እንዲ አይነት ጨምላቃ ሰው ትሆናለክ፡፡ባንተ አልፈርድም ሳትወለድ የቆሎ ተማሪ ተብለክ ቶንኮል እያስተማረ የሚያሳድግክ ማህበረሰብ መሃል ስለተወለድክ፡፡

    • @ቴዎድሮስወምኒልክ
      @ቴዎድሮስወምኒልክ 5 років тому +2

      @@gedaedea8420 what's ደብተራ

    • @igo1071
      @igo1071 5 років тому +1

      Ge th great edea 💚💛❤️🙏🏼ማንም ኢትዮጵያን አይፍቅም ወሮበላና ወሽካታ ሁሉ ባለጌ ስድብ ና ፍልስፍና ሁሉንም ነው እኔ የምለው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አሜን

    • @peacewins3281
      @peacewins3281 5 років тому

      @@ቴዎድሮስወምኒልክ
      የተማረ ያልደደበ

    • @loveJesus109
      @loveJesus109 5 років тому +4

      #እውነት_እንናገራለን_እውነትም_ነፃ_ያወጣናል
      ኦሮሚያ ክልል - #በሲዳማ #በሃዲያ እና #በሌሎች የደቡብ ብሄር ብሄረሰቦች እና ህዝቦች ጥንተ ርስት ላይ የተመሰረተ የደም ክልል ነው። በመሃል #ሸዋ እና #ደቡባዊ ኢትዮጵያ በብዛት የነበሩት #አማራዎች፣ #ሲዳማዎች፣ #ጋሞዎች፣ #ሃድያዎች፣ #ጉራጌዎች፣ #ማያዎች፣ #ከፋዎች፣ #ጃንጅሮዎች፣ #ጌድዮዎች ፣ #ወላይታዎች ነበሩ ። ከግራኝ አህመድ ጦርነት በፊት የኦሮሞ ሕዝብ በአካባቢው አልነበረም።
      የሲዳማ ክልል መመስረት ያለበት የሲዳማ ታሪካዊ ግዛት አርሲ ፈጣገርን በማስመለስ ብቻ እና ብቻ መሆን አለበት::በመሰረቱ ደቡብ ኢትዮጵያ የኦሞቲኮችና የናይሎቲኮች ሀገር (home land) ነው።
      ለመሆኑ ሲዳማን ከርስቱ የነቀለው ማን ነው?
      ሲዳማን የሰለበው የኦሮሞ ሕዝብ ነው። ኦሮሞዎች ከ16ኛው መቶ ክፍለ ዘመን ጀምሮ በሲዳማ ሕዝብ ላይ የዘር ማጥፋት ወንጀል ፈፅመዋል።
      ዛሬ ኦሮሚያ እየተባለ የሚጠራው ክልል የሲዳማ የሃድያ የከንባታ የከፋ የጉራጌ እና የሌሎችም ህዝቦች ደም ፈሶባታል። ሁሉም የደቡብ ኢትዮዽያ ህዝብ ታሪኩን ማወቅ እና በቀደመ ርስቱ ላይ የይገባኛል ጥያቄ ማንሳት አለበት።
      ሲዳማን የሰለበውና ከቀየው ያፈናቀለው የኦሮሞ ወረራ ነው!ኦሮሞዎች በሲዳማ ሕዝብ ላይ የዘር ማጥፋት ወንጀል ሰርተዋል። የአሁኖቹ አርሲ እና ባሌ የሲዳማዎች እና ሃይዳይዎች ሀገር ነው። ሲዳማዎች እና ሃድያዎች ቁጥራቸው በዛን ዘመን ከአማራ ሕዝብ ቁጥር ይቀራረብ ነበር።ወላይታዎች ፣ሲዳማዎች እና ሃድያዎች ትላልቅ መንግሥታት ነበሯቸው።ሲዳማዎች፣ ሀዲያዎችና ከምባታዎች ከመኖሪያቸው ከባሌና ከአሩሲ ተፈናቅለው በደቡብ ምዕራብ ሸዋና ደቡባዊ ኢትዮጵያ በስደተኝነት አነስተኛ ቦታ ይዘው እንዲኖሩ ተደርገዋል ።
      ከኦሮሞ ወረራ ከየትኛውም ነገድ ከግድያው የተረፉት በኦሮሞ የሞጋሣ ሥርዓት ሳይወዱ በግድ ኦሮሞ በጉልበት እንዲሆኑ ተደርገዋል። ኦሮሞ አንሆንም ያሉት ተሰደዋል።
      አቶ አሰፋ ጫቦ ኦሮሞዎች ነባሩን ሕዝብ ጨፍጭፈው በተለይም #ሲዳማዎችን እና #ከንባታዎችን ገለው በ አርሲ ( #ፈጣገር) እንደሰፈሩ አስረድተዋል።
      የታሪክ ሊቅ ፕሮፌሰር ኃይሌ ላሬቦ የኦሮሞን ወረራ እና የፈፀሙትን ወንጀል በመዘርዘራቸው ከስራቸው ሁሉ ለማባረር የኦሮሞ ፖለቲከኞች ከፍተኛ ዘመቻ አድርገው ነበር።
      ኦሮሞዎች የሲዳማን ሕዝብ ሲዳምቲቲ እያሉ ጨፍጭፈውታል:: ከርስቱ ከፈጣገር (አርሲ) አሰድደውታል። አርሲ ላይ የሲዳማዎችን ብልት እየሰለቡ የሕፃናት መጫወቻ ያደርጉት ነበር። ሲዳማን ያልገደለ ኦሮሞ ፀጉሩን እንዳይላጭ በገዳ ስርዓት ደንግገው ነበር። በመሆኑም ኦሮሞዎች ፈሪ እንዳይባሉ በሕይወት ዘመናቸው ቢያንስ አንድ ሲዳማ ይገድሉ ነበር። የሲዳማን ብልት እየሰለቡ ራሳቸው ላይ ያደርጋሉ። የሴቶችን ጡትም ይቆርጡ ነበር። በጉጂ ይህ ባህል አሁን ድረስ አለ። ኦሮሞዎች ጠላታቸውን ሁሉ ሲዳማ እያሉ ነበር የሚጠሩት። በነሱ ዘንድ ሲዳማ "ሲዳምቲቲ" የሚለውን ቃል እንደ ስድብ እና ጠላትን መግለጫ ሁኖ ነው አሁን ድረስ የሚያገለግለው።
      የሲዳማ ሕዝብ በአሁኑ ሰዓት ቁጥሩ ቢበዛ ከ 5-6 ሚሊዮን ነው። በ 16ኛው መቶ ክፍለ ዘመን ኦሮሞዎች ከመምጣታቸው በፊት ግን አብዛኛው ፈጣገር አሁን አርሲ የተባለው የሲዳማ ሀገር ነበር። አሁን በአርሲ ያሉ አብዛኛዎቹ ኦሮምኛ ተናጋሪዎች በሞጋሳ እና በጉዲፈቻ ኦሮምኛ ተናጋሪ የሆኑ ሲዳማዎች ናቸው።
      በቅርቡ እንኳን ቄሮዎች #በጉጂ እና #አርሲ በሲዳማዎች ላይ እንዲሁም በ #ሻሸመኔ በጉራጌ እና ወላይታዎች ላይ፣ በ #ኢልባቡር ና #ወለጋ በአማራዎች ላይ በደብረዘይት እና ዝዋይ በወላይታዎች ላይ በ ቦረና እና ሐረርጌ በ ጋሪ ሶማሊዎች ላይ ጥቃት ሲሰነዝሩ ነበር። ያው ህውሃት የዘረጋው የጎሳ አደረጃጀት ውጤት ነው መንስኤው በሚል ብዙም ሳንናገረው አልፈናል እንጂ። የኦሮሞ ፖለቲከኞች ኢትዮጵያ ውስጥ አባቶቻቸው የዘር ማጥፋት ጭፍጨፋ እንደሰሩ ማመን አለባቸው።
      #የጉራጌም ሕዝብ ግዛቶቹን ሁሉ ተነጥቆ አሁን ጉራጌ ዞን በሚባል አነስተኛ ስፍራ ተወስኗል።
      በዝዋይ ሐይቅ ደሴት አካባቢ ተወስነው የኖሩት በቀሥት የታወቁት #የሜያ ነገድም በኦሮሞ ወረራ ጦርነት ተመናምነው የት እንደደረሱ አይታወቅም።
      #የጋፋት ነገድም ሙሉ በሙሉ ጠፍቷል።
      #አርጎባዎች፣ #ቀቤናዎች መሬታቸውን በኦሮሞ ተነጥቀው ከፊሎቹም ተገለው አሁን የተወሰኑት #በወልቂጤ ዙሪያ ይገኛሉ። መሬታቸውን ወሮ ከሀገራቸው #ባሊ ያባረራቸው ኦሮሞ ሁኖ ሳለ ዛሬ ከኦሮሞ ወረራ ሸሽተው በሰፈሩበት ሸዋ የጉራጌ ህዝብን ከሀገሩ ወልቂጤ ውጣ እያሉ ይገኛሉ።
      #ከፋዎች፣ #ወርጅዎች፣ #አላባዎች፣ #ዳውሮና የጋሞ ህዝቦች መሬታቸውተወስዶ የኦሮሞ ወረራ ሰለባ ሆነዋል:: በአሁኑ ሰዓት ቁጥራቸው ተመናምኖ ይገኛል። አሁን ላለው የእርስ በርስ ግጭት የህወሃትና ኦነግ የዘር ፖለቲካ ምክንያት ቢሆንም የቀደመው የኦሮሞ ወረራ የህዝቡን ኑሮ በማፋለሱ አሁን ላይ ላለው ችግር አስተዋጽኦ አድርጓል።
      በጠቅላላው የኦሮሞ ህዝብ አባቶቹ ለፈፀሙት ተወዳድሪ ለሌለው የዘር ማጥፋት ወንጀል የአማራን የሲዳማን የከንባታን የወላይታን የሃድያን የከፋን የጉራጌን በጠቅላላው የኢትዮጵያን ሕዝብ ይቅርታ መጠየቅ እና ካሳ መክፈል አለበት!
      ሲዳማ የራሱን ክልል መመስረት ያለበት አርሲ ፈጣገር ላይ ነው መሆን ያለበት::
      ~~~~~~~~~
      የግርጌ ማስታወሻ
      እውነተኛውን ታሪክ ነው ያስቀመጥኩት። ኦነጎች የዘሩት ዘረኝነት ተወግዶ ፍትህ ርትዕ ሰፍኖ በአንድነት ሁሉም ኢትዮጵያዊ በእኩልነትና ነፃነት ሊኖር ይገባል ። ከዛ ውጭ ግን ስለ መሬት ይገባኛል ከተነሳ የሲዳማን እና ሀድያን መሬትን የወረረው ኦሮሞ ነው። ደቡብ ኢትዮጵያ የኦሞቲክና ናይሎቲኮች ሀገር ነው የነበረው። ሲዳማ ፈጣገር ላይ አሁን አርሲ የሚባለው ነው ጥንታዊ ግዛቱ። ባሊ አሁን ባሌ የተባለው ደግሞ የሀድያ ሀገር ነው። እውነታው ይህ ነው።
      አከሲ 😎

  • @YaleEsh-y7e
    @YaleEsh-y7e 9 днів тому

    ንጉሦ ሚካኤል የቤተአምሓራዉ አማራ ነዉ የኦሮሞ ጀግኖች ያልካቸዉ ለሌሎች ደሞ19ክፋለ ዘመን ነዉ ከ16ክፋለዘመን ከግራኝ አህመድ እስከ አብይ አመድ

  • @MuktarGirma-y4j
    @MuktarGirma-y4j 6 місяців тому

    Kkkkkkkkkkkk As one of Oromo society I thankful for who struggle for our culture. After this we know our relatives and enemies.

  • @adisstube5560
    @adisstube5560 5 років тому +34

    ኦሮሞ ከየት መጣ ከማዳጋስካርነው።ምን ጥያቄ አለው።የከብት ጭራ ተከትለው የመጡናቸው

    • @gedaedea8420
      @gedaedea8420 5 років тому +5

      የደብተራ ልጅ ስትሆን ተንኮልና ውሸት ስትጋት ትኖራለክ ከዛን እንዲ አይነት ጨምላቃ ሰው ትሆናለክ፡፡ባንተ አልፈርድም ሳትወለድ የቆሎ ተማሪ ተብለክ ቶንኮል እያስተማረ የሚያሳድግክ ማህበረሰብ መሃል ስለተወለድክ፡፡

    • @hanamariam8259
      @hanamariam8259 5 років тому +1

      የታወቀ ነው

    • @selamyihun9623
      @selamyihun9623 5 років тому

      አባ ኮስትር በላይ የወዶች አለቃ ይሄ የደብተሮቻችሁ ተረት ተረት ነው እንጂ አስበኽዋል ግን ምን ያህል ጀግና ህዝብ እንደሆነ?!?!? ከማዳጋስካር ድረስ መቶ ያውም ዘመናዊ ትራንስፖርት ባልነበረበት በዛ ዘመን😂 ከዛ አማራን አስነስቶ አስለቅቆህ ለም የሆነውን መሬት ይዞ እንዲህ ተስፋፍቶ ሲኖር አለማድነቅ አይቻልም😂🤣

    • @loveJesus109
      @loveJesus109 5 років тому +6

      #እውነት_እንናገራለን_እውነትም_ነፃ_ያወጣናል
      ኦሮሚያ ክልል - #በሲዳማ #በሃዲያ እና #በሌሎች የደቡብ ብሄር ብሄረሰቦች እና ህዝቦች ጥንተ ርስት ላይ የተመሰረተ የደም ክልል ነው። በመሃል #ሸዋ እና #ደቡባዊ ኢትዮጵያ በብዛት የነበሩት #አማራዎች፣ #ሲዳማዎች፣ #ጋሞዎች፣ #ሃድያዎች፣ #ጉራጌዎች፣ #ማያዎች፣ #ከፋዎች፣ #ጃንጅሮዎች፣ #ጌድዮዎች ፣ #ወላይታዎች ነበሩ ። ከግራኝ አህመድ ጦርነት በፊት የኦሮሞ ሕዝብ በአካባቢው አልነበረም።
      የሲዳማ ክልል መመስረት ያለበት የሲዳማ ታሪካዊ ግዛት አርሲ ፈጣገርን በማስመለስ ብቻ እና ብቻ መሆን አለበት::በመሰረቱ ደቡብ ኢትዮጵያ የኦሞቲኮችና የናይሎቲኮች ሀገር (home land) ነው።
      ለመሆኑ ሲዳማን ከርስቱ የነቀለው ማን ነው?
      ሲዳማን የሰለበው የኦሮሞ ሕዝብ ነው። ኦሮሞዎች ከ16ኛው መቶ ክፍለ ዘመን ጀምሮ በሲዳማ ሕዝብ ላይ የዘር ማጥፋት ወንጀል ፈፅመዋል።
      ዛሬ ኦሮሚያ እየተባለ የሚጠራው ክልል የሲዳማ የሃድያ የከንባታ የከፋ የጉራጌ እና የሌሎችም ህዝቦች ደም ፈሶባታል። ሁሉም የደቡብ ኢትዮዽያ ህዝብ ታሪኩን ማወቅ እና በቀደመ ርስቱ ላይ የይገባኛል ጥያቄ ማንሳት አለበት።
      ሲዳማን የሰለበውና ከቀየው ያፈናቀለው የኦሮሞ ወረራ ነው!ኦሮሞዎች በሲዳማ ሕዝብ ላይ የዘር ማጥፋት ወንጀል ሰርተዋል። የአሁኖቹ አርሲ እና ባሌ የሲዳማዎች እና ሃይዳይዎች ሀገር ነው። ሲዳማዎች እና ሃድያዎች ቁጥራቸው በዛን ዘመን ከአማራ ሕዝብ ቁጥር ይቀራረብ ነበር።ወላይታዎች ፣ሲዳማዎች እና ሃድያዎች ትላልቅ መንግሥታት ነበሯቸው።ሲዳማዎች፣ ሀዲያዎችና ከምባታዎች ከመኖሪያቸው ከባሌና ከአሩሲ ተፈናቅለው በደቡብ ምዕራብ ሸዋና ደቡባዊ ኢትዮጵያ በስደተኝነት አነስተኛ ቦታ ይዘው እንዲኖሩ ተደርገዋል ።
      ከኦሮሞ ወረራ ከየትኛውም ነገድ ከግድያው የተረፉት በኦሮሞ የሞጋሣ ሥርዓት ሳይወዱ በግድ ኦሮሞ በጉልበት እንዲሆኑ ተደርገዋል። ኦሮሞ አንሆንም ያሉት ተሰደዋል።
      አቶ አሰፋ ጫቦ ኦሮሞዎች ነባሩን ሕዝብ ጨፍጭፈው በተለይም #ሲዳማዎችን እና #ከንባታዎችን ገለው በ አርሲ ( #ፈጣገር) እንደሰፈሩ አስረድተዋል።
      የታሪክ ሊቅ ፕሮፌሰር ኃይሌ ላሬቦ የኦሮሞን ወረራ እና የፈፀሙትን ወንጀል በመዘርዘራቸው ከስራቸው ሁሉ ለማባረር የኦሮሞ ፖለቲከኞች ከፍተኛ ዘመቻ አድርገው ነበር።
      ኦሮሞዎች የሲዳማን ሕዝብ ሲዳምቲቲ እያሉ ጨፍጭፈውታል:: ከርስቱ ከፈጣገር (አርሲ) አሰድደውታል። አርሲ ላይ የሲዳማዎችን ብልት እየሰለቡ የሕፃናት መጫወቻ ያደርጉት ነበር። ሲዳማን ያልገደለ ኦሮሞ ፀጉሩን እንዳይላጭ በገዳ ስርዓት ደንግገው ነበር። በመሆኑም ኦሮሞዎች ፈሪ እንዳይባሉ በሕይወት ዘመናቸው ቢያንስ አንድ ሲዳማ ይገድሉ ነበር። የሲዳማን ብልት እየሰለቡ ራሳቸው ላይ ያደርጋሉ። የሴቶችን ጡትም ይቆርጡ ነበር። በጉጂ ይህ ባህል አሁን ድረስ አለ። ኦሮሞዎች ጠላታቸውን ሁሉ ሲዳማ እያሉ ነበር የሚጠሩት። በነሱ ዘንድ ሲዳማ "ሲዳምቲቲ" የሚለውን ቃል እንደ ስድብ እና ጠላትን መግለጫ ሁኖ ነው አሁን ድረስ የሚያገለግለው።
      የሲዳማ ሕዝብ በአሁኑ ሰዓት ቁጥሩ ቢበዛ ከ 5-6 ሚሊዮን ነው። በ 16ኛው መቶ ክፍለ ዘመን ኦሮሞዎች ከመምጣታቸው በፊት ግን አብዛኛው ፈጣገር አሁን አርሲ የተባለው የሲዳማ ሀገር ነበር። አሁን በአርሲ ያሉ አብዛኛዎቹ ኦሮምኛ ተናጋሪዎች በሞጋሳ እና በጉዲፈቻ ኦሮምኛ ተናጋሪ የሆኑ ሲዳማዎች ናቸው።
      በቅርቡ እንኳን ቄሮዎች #በጉጂ እና #አርሲ በሲዳማዎች ላይ እንዲሁም በ #ሻሸመኔ በጉራጌ እና ወላይታዎች ላይ፣ በ #ኢልባቡር ና #ወለጋ በአማራዎች ላይ በደብረዘይት እና ዝዋይ በወላይታዎች ላይ በ ቦረና እና ሐረርጌ በ ጋሪ ሶማሊዎች ላይ ጥቃት ሲሰነዝሩ ነበር። ያው ህውሃት የዘረጋው የጎሳ አደረጃጀት ውጤት ነው መንስኤው በሚል ብዙም ሳንናገረው አልፈናል እንጂ። የኦሮሞ ፖለቲከኞች ኢትዮጵያ ውስጥ አባቶቻቸው የዘር ማጥፋት ጭፍጨፋ እንደሰሩ ማመን አለባቸው።
      #የጉራጌም ሕዝብ ግዛቶቹን ሁሉ ተነጥቆ አሁን ጉራጌ ዞን በሚባል አነስተኛ ስፍራ ተወስኗል።
      በዝዋይ ሐይቅ ደሴት አካባቢ ተወስነው የኖሩት በቀሥት የታወቁት #የሜያ ነገድም በኦሮሞ ወረራ ጦርነት ተመናምነው የት እንደደረሱ አይታወቅም።
      #የጋፋት ነገድም ሙሉ በሙሉ ጠፍቷል።
      #አርጎባዎች፣ #ቀቤናዎች መሬታቸውን በኦሮሞ ተነጥቀው ከፊሎቹም ተገለው አሁን የተወሰኑት #በወልቂጤ ዙሪያ ይገኛሉ። መሬታቸውን ወሮ ከሀገራቸው #ባሊ ያባረራቸው ኦሮሞ ሁኖ ሳለ ዛሬ ከኦሮሞ ወረራ ሸሽተው በሰፈሩበት ሸዋ የጉራጌ ህዝብን ከሀገሩ ወልቂጤ ውጣ እያሉ ይገኛሉ።
      #ከፋዎች፣ #ወርጅዎች፣ #አላባዎች፣ #ዳውሮና የጋሞ ህዝቦች መሬታቸውተወስዶ የኦሮሞ ወረራ ሰለባ ሆነዋል:: በአሁኑ ሰዓት ቁጥራቸው ተመናምኖ ይገኛል። አሁን ላለው የእርስ በርስ ግጭት የህወሃትና ኦነግ የዘር ፖለቲካ ምክንያት ቢሆንም የቀደመው የኦሮሞ ወረራ የህዝቡን ኑሮ በማፋለሱ አሁን ላይ ላለው ችግር አስተዋጽኦ አድርጓል።
      በጠቅላላው የኦሮሞ ህዝብ አባቶቹ ለፈፀሙት ተወዳድሪ ለሌለው የዘር ማጥፋት ወንጀል የአማራን የሲዳማን የከንባታን የወላይታን የሃድያን የከፋን የጉራጌን በጠቅላላው የኢትዮጵያን ሕዝብ ይቅርታ መጠየቅ እና ካሳ መክፈል አለበት!
      ሲዳማ የራሱን ክልል መመስረት ያለበት አርሲ ፈጣገር ላይ ነው መሆን ያለበት::
      ~~~~~~~~~
      የግርጌ ማስታወሻ
      እውነተኛውን ታሪክ ነው ያስቀመጥኩት። ኦነጎች የዘሩት ዘረኝነት ተወግዶ ፍትህ ርትዕ ሰፍኖ በአንድነት ሁሉም ኢትዮጵያዊ በእኩልነትና ነፃነት ሊኖር ይገባል ። ከዛ ውጭ ግን ስለ መሬት ይገባኛል ከተነሳ የሲዳማን እና ሀድያን መሬትን የወረረው ኦሮሞ ነው። ደቡብ ኢትዮጵያ የኦሞቲክና ናይሎቲኮች ሀገር ነው የነበረው። ሲዳማ ፈጣገር ላይ አሁን አርሲ የሚባለው ነው ጥንታዊ ግዛቱ። ባሊ አሁን ባሌ የተባለው ደግሞ የሀድያ ሀገር ነው። እውነታው ይህ ነው።
      አከሲ 😎

    • @ፋሲልከነማየጎንደርአርማ
      @ፋሲልከነማየጎንደርአርማ 5 років тому +1

      በትክክል

  • @preachersamuelzerihun6974
    @preachersamuelzerihun6974 5 років тому +3

    ውሸት ሲደጋገም እውነት ሆኖ ይነገራል

  • @AbebeTeka-ne4ux
    @AbebeTeka-ne4ux 5 місяців тому +3

    ኦሮሞ ኢትዮጵያዊነት ዘር የለውም ።

  • @liyewgeremew6370
    @liyewgeremew6370 9 місяців тому +1

    ይህ ልብወለድ እንጂ ታሪክና አይደለም ።የአድዋ ድል 98 ከመቶ የአማራ ጀግኖች ነው።

    • @alazaralew-g2m
      @alazaralew-g2m 8 місяців тому

      አይደለ ተባለ ተባለ እንዴ ትዝ ይልሀል የጸሐዬ ዮሐንስ ዘፈን

    • @ziziEthiopia
      @ziziEthiopia 8 місяців тому

      Eshe lela yelahem kkkkk hushat aysalachachum 😅

  • @kibromtesfatsion1715
    @kibromtesfatsion1715 Рік тому +3

    All we came from dust and we will returned to dust

  • @birtudem7419
    @birtudem7419 5 років тому +16

    ከማዳጋስካር

  • @winhabesh2990
    @winhabesh2990 5 років тому +3

    የዚህ ታሪክ አጥኝም ሆነ ፀሃፊ ተሰቅሎ ይወገር ይገደልም።

  • @alazaralew-g2m
    @alazaralew-g2m 8 місяців тому +1

    እኔምለው መጀመሪያ ስለሌላ ከማውራት በፊት ስለራስ በመጀመሪያ ማወቅ

  • @jsHhs-z4b
    @jsHhs-z4b 22 дні тому

    አማራ፡ኦሮም።ትገሬ።ጉራጌ።የአደምናየሀዋነቸዉ።የፈጠራቸዉ።አንዲአላህ።ነዉ።አላህአይወልዲምአይወለዲም፡ለሱምአምሳያየለዉምአዲም።ዘርኚነትጥብነት።ብለዋን።ለብያችን።ሱለላሑአሊሒወሰለም።ዶአአርጎአላህንእያስቆጣንነዉ።ያለነዉ🎉🎉🎉🎉

  • @mo9hamedyusof771
    @mo9hamedyusof771 5 років тому +11

    የኢትዮጲያ ነባሮች አማራ ና ትግሬ ነው ምክኒያቱም የኢትዮጲያ ፈቅሩም አላቸው

    • @gracekensington4971
      @gracekensington4971 5 років тому

      Mo9hamed Yusof exactly

    • @araarsaarabbii533
      @araarsaarabbii533 5 років тому

      Nonsense

    • @winhabesh2990
      @winhabesh2990 5 років тому

      ኦሮሞ ደግሞ ተተክሎ ነው

    • @newday7469
      @newday7469 4 роки тому

      @@winhabesh2990 አንበሳ ነና አባረናችሁ ለምለሙዋን ኦሮሚያ ይዘናል ኢትዮጲያ ውስጥ ሳንወሰንም እስሰ ኬንያ ዩጋንዳ ማዳጋስካርም ታሪክ ያለን ኩሩ ኦሮሞዎች ነን ጀግኖቹ ፈረሰኞች ።

  • @robertaalt
    @robertaalt Рік тому +1

    ይህ በቀላሉ ለማየት የሚሞክሩ ብዙ ናቸው.
    ግን ኦሮሞ ከሩቅ የመጣ ነገድ ነው፤ ይህንን
    ኦሮች.ይወቁ.ተግባራቸው ኢትዮጵያነት የለውም
    ግን.ገና.የዘመንርቀት.ቆመው.ቀሩ.

  • @francoabel2514
    @francoabel2514 6 місяців тому +1

    አዳምና ሄዋንን አስቡ ያኔ አማራ ኦሮሞ ሱማሌ አፋር ወዘተ የለም

  • @DW-wq2vn
    @DW-wq2vn 3 роки тому +1

    ሁሉም ኩሽ ነው ሴም እና ሌሎቹ የተቀላቀሉን እጂ ሴማዊነት ዋና ማንነት አደለም ሁሉም የኩሽ ሁሉም አንድ አባት ነው ኢትዮጵያዊ ዘሩ ግንዱ ሌላዉ ሴማዊነት ቡሃላ ከአረብ እና አይሁድ በንግድ እና በተለያየ ምክትያት ነው የተቀላቀለን

  • @zoufanthuillet7481
    @zoufanthuillet7481 11 місяців тому +1

    ከማላጋስካ ኬንያ ።ምኒሌክ እምዬ መሬት ፈቀድላቸው።ዛሬ የምየዉለታ ዛሬ የምየ ልጆችን እየደለ ይገኛሉ።ሌላታሪክ የለም

    • @ziziEthiopia
      @ziziEthiopia 8 місяців тому

      Maretu menelik ne ye fetara alamelatesh hoo enante eko komte telalachu eseu miniliki ket new ye meta emeyesh melate getash new aydel wehes kkkiiii 😅😅😅😅

  • @truthtruth1982
    @truthtruth1982 5 років тому +3

    ኦሮሞ ከአማራውና ከትግሬው እኩል በአቢሲኒያ ምድር ቢኖር ኖሮ በረጅም ዘሙን ዩኢትዮጵያ የነገስታት ታሪክ አንድ የኦሮሞ ንጉስ እናገኝ ነበር
    በዚያ ላይ ኦሮምኛ ቋንቋ እንደ ግእዝ ትግሬኛ ከዚያም አማርኛ ቋንቋ በስፋት አለመነገሩ ኦሮሞ ዘግይቶ እንደመጣ ማስረጃ ነው

  • @harargeebiyaakooimfromorom276
    @harargeebiyaakooimfromorom276 5 років тому +7

    Madagascar naw yamaxanew kkkkkkk Madagascar kenyaa ❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪💪Ethiopia kenyaa Uganda kenyaa keniyaa kenyaa Tanzania kenyaa

  • @petroskabato
    @petroskabato 6 місяців тому

    ሁሉም ህዝቦች ድብልቅልቅ ያለ በሺዎች ዓመታት በኢትዮጵያ የሰፈሩ እርስበርስ የተንሰላሰሉ ሕዝቦች ሲሆኑ በኩሽነት የታወቁ ነበሩ። ብዙ ጥናት የሚያስፈልገዉ መሆኑ ይታወቅ

  • @frezerkebede7258
    @frezerkebede7258 5 років тому +1

    yes thank you for doing that the truth is coming thank you very much GOD bless.

  • @yohannesabit3680
    @yohannesabit3680 5 років тому +10

    ኦሮሞ ከ ኬኒያ ትግሬ ከ የመን ጋምቤላ ከ ሱዳን ነው የመጡት፦ ትክክልኛ ኢትዮጰያዊ አማራ እና አፋር ነው፦

    • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ለ2ሸ
      @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ለ2ሸ 5 років тому

      እርፍ ለምዲነው ታዳ መልካቸው እኛን ሃበሻችን እሚመስለው?

    • @amourgagnetoujours
      @amourgagnetoujours 5 років тому +1

      አንተ ትክክሐኛ ዕውቀት ያዝ ጋምቤላ ሳይሆን ጉሙዝ ነው ከሱዳን የመጣው።

    • @kingsolomon8046
      @kingsolomon8046 5 років тому

      ትግሬ የሚባለው ክፍልን ካየነው አብዛኛውን ህዝብ ጥቁተር ረጃጅም የኑቢ መልክ ያላቸው ሲሆን የተጋሩ መልክም ሆነ ቁመና የሚመሳሰለው ከሱዳን ህዝብ ጋር ነው በምስራቃዊው ክፍል ደግሞ ከሶማሊያና አፋር ህዝቦች ጋር ይመሳሰላል።ትግሬ ከየመን መጥቷል ከየመን የመጣ ትግሬ ካለ ከትግራይ ሄዶ የመን ኖሮ የተመለሰ ብቻ ከሆነ ነው።ለትግራይ፣ለኤርትራ፣ጂቡቲ ፣ሰሜናዊ የሶማሊያ ክፍል ብዙ ከአረቢያና ከየመን ጋር መነካካት አለ ። ዛሬ ኢትዮጲያዊያን ተሰደው በውጪ ይኖራሉ ከአራት መቶ አመት በኃላ አገራቸው ተመልሰው ቢገቡ ከሄዱበት ተመለሱ እንጂ ከዛ አዲስ ማንነት ፈልሶ የመጣ ነው ማለት አይደለም።ሌላው ትግሬ የሚባል ዘር የለም ተጋሩ በትግራይ የሚኖሩት ሲሆኑ ትግረ የሚባሉት ደግሞ በኤርትራ የሚገኙ ግዕዝ ቋንቋ ያላቸው ትግራይት የሚባሉ ናቸው። ትግሬ ከየመን መጥቷል ጨዋታ ነው የመን እራሷ የኤርትራ (ምድሪ ባህሪ )ግዛት ነበረች።

    • @AmensisaFikadu
      @AmensisaFikadu 5 місяців тому

      New ende???

  • @nesrmengstab672
    @nesrmengstab672 5 років тому +4

    ከኤደን ገነት ነዋ የመጣው።
    ማንም ሰው ከኤደን ገነት ነው የመጣው።
    ዘፍጥረት 11 ላይ ደግሞ ቋንቋ በዛ

  • @evanatubes1699
    @evanatubes1699 5 років тому +2

    አምላኬ ሆይ ስለዘረኝነት የማልሰማው የት ነው አይ ጌታዬ ሆይ አንተ እንደፈጠርከኝ ሳስብ የአንተ ዘር በመሆኔ እኮራለው እኔ ዘሬ እግዚሐብሔር ነው፡፡ ኢትዩጵያ ደግሞ የእግዚሐብሔር መቀመጫ፡፡

    • @tigistbirru4622
      @tigistbirru4622 2 роки тому

      ይህ ዘረኝነት አይደለም ዛሬ አገሬ ብለሽ የምትኖሪባትን ኢትዮጵያ ለማቆየት የህይወት መሠዋትነት የከፈሉት እነሡ ናቸው ግን ይሄ እውነት እንዳይነገር ዘረኝነት በሚል አፍ ለማሥዘጋት እየሞከራቹ ነው የነበረ እውነት ሢነበብ የሚያበሣጫቹ በእነቱ ዘረኛ ሥለሆናቹ ነው ይህ ይቲዩበር ኦሮሞን የሚሠድብ ቢሆን ታደንቂዋለሽ እመኚኝ ደንቆሮ ዘረኛ ነሽ

  • @berhanuyoussouf6674
    @berhanuyoussouf6674 5 місяців тому

    ምንድነው የምታወራው ባንቱወች በዚህ ሁለት ሽህ አመት ውስጥ በአፍሪካ 9 ወረራወች አድርገዋል መጨረሻው እና 9ኛው የኦሮሞው ወረራ 15 ኛው ክፍለ ዘመን ወደ ኢትዮጵያ የገቡበት ጊዜ ነው። ከኩሽ ጋር በቋንቋም በባህልም በታሪክም ፈፅሞ አይገናኝም።

  • @zedzed55hatta63
    @zedzed55hatta63 5 років тому

    ከአዳምና ከሄዋን የተገኘ ስለዚህ ተመራማሪው ከዚህ በላይ ፈጣሪን ጠይቀው መልስ ታገኛለህ ቅዠታም ነገር ነህ አይነፋም ስለሀገራችሁ ብትመራመሩ ይበጅ ነበር ይሄን ከእውቀት ማነስ ብያለሁ

  • @sebatinfo1904
    @sebatinfo1904 5 років тому +6

    ማንም የፈለሰ የለም ዘረኛ አትሁኑ

  • @ሰውነኝ-ጠ8ለ
    @ሰውነኝ-ጠ8ለ 5 років тому +23

    ኦሮሞ ኬትም አልመጣም ጥንትም ያለ አሁንም ሚኖር ነው።

    • @estephanosweldelasiegebreh3174
      @estephanosweldelasiegebreh3174 5 років тому +1

      are aydelem mn huneh new oromo lwEthiopia sdetegna nachew

    • @ሰውነኝ-ጠ8ለ
      @ሰውነኝ-ጠ8ለ 5 років тому

      @@asterisayas8522 አንቺም አለሽ ሰፋሪ ቆምጬ

    • @only1-way712
      @only1-way712 5 років тому +1

      ሰው ነኝ if you want to make sure check your DNA

    • @AbdissaAgga1500
      @AbdissaAgga1500 5 років тому

      ሰው ነኝ - ምን: አልሽ: የግራኝ: መሀመድ: ወራሪ?

    • @ሰውነኝ-ጠ8ለ
      @ሰውነኝ-ጠ8ለ 5 років тому

      @@AbdissaAgga1500 ዝም በይ አንቺ ወራሪ የደብተራ ቁራች

  • @bethtes6133
    @bethtes6133 Рік тому +1

    From Rwanda

  • @madotube9219
    @madotube9219 5 років тому

    ሰው ማለት እኮ...?
    ua-cam.com/video/vBwuv0emvFU/v-deo.html
    "ሰው ማለት እኮ የትዝታውና የትውስታው ድምር ነው። ሕይወት የመርሳትና የማስታወስ ሚዛን ናት። መርሳት ያለብንን መርሳት ሲያቅተን ሕይወታችን ይመሳቀላል... ደግሞ ማስታወስ ያለብንን የሕይወት ልምዶች ጠቃሚ ሰዎችና ነገሮች ከረሳን ...የእኛነታችን መለያና የስብእናችን ድንበር ይጠፋና ሌላ ሰው እንሆናለን።
    ዶ/ር ምህረት ደበበ

  • @ashu7750
    @ashu7750 2 роки тому

    የ ኦሮሞን ታሪክ ለማወቅ የ ውጮች መፃህፍት ማንበብ በቂ ነው

  • @Abrar5280
    @Abrar5280 5 років тому

    በፈጣሪ ዘንድ ሠው ሁሉ እንደሚዶ ጥርስ እኩል ነው።ለጌታው ባለው ታዛዠነት ብልጫ በስተቀር።ይላል የኛው ኪታብ።ብትነጣ ብትጠቁር፣ብትረዝም፣ብታጥር፣ሉጫ ፀጉር ቢኖርህ፣ከርዳዳ ቢኖርህ።እሱው እንዳሰኘው ፈጠረህ እንጂ አንተን ማን መብት ሠጦህ!!!!ሁላችንም በሆዳችን ካካችንን ተሸክመን የምንዞር ፣ነገ ደግሞ ባልፈቀድንበት ቀን አፈር ውስጥ በስብሰን ትል የሚፈላብን፣ብንንቀባር እንኳ የኤሊን ያክል እንኳ እድሜ የሌለን ምን የሚያኩራራ ነገር ኖሮ ነው።

  • @mulukenabebe6055
    @mulukenabebe6055 5 років тому +6

    አረ ታሪክ አታጣም አባክህ :: አዉነቱ ማዳጋስካር ነዉ :: አንዴ ምን ችግር አለው ማዳጋስካር መባል ግ ን ::

  • @meridwoldeyes9347
    @meridwoldeyes9347 Рік тому +2

    ከማዳጋስካር ነዋ: ከሰማይ ወረደ እንድልህ ነው!!

  • @tofikahmed3393
    @tofikahmed3393 Місяць тому

    Teliqu xiyaqee majamariya AMAHARA KEETI maxaa ?

  • @m.a.hassen1495
    @m.a.hassen1495 5 років тому +1

    ዛሬ፣ ዛሬ ጎንደር ቤተ መንግስታት ውስጥ፣ ያሉ በርካታ ቤተ መንግሰት፣ የመግብ (የግብር) አዳራሸ፣ የፈረሰ parking ፣ አልባሳትም ጭምር በይፋ በቱሪስት ይጎበኛሉ

  • @mekke6544
    @mekke6544 7 місяців тому

    የአሜሪካና የካናዳ ህዝብ ከየት የመጡ ናቸው?በስንት ዓመተ ምህረት ነው አሜሪካ የተመሠረተው?

  • @alexofun2239
    @alexofun2239 5 років тому +5

    Madagascar 🇲🇬, that is where they came from as a domestic workers to serve the kingdom. Truly speaking MADAGASCAR

  • @GechMarie-z8k
    @GechMarie-z8k 11 місяців тому +2

    ኦሮም ታሪክ የለውም

    • @ziziEthiopia
      @ziziEthiopia 8 місяців тому

      Komche bechnew tarek ye lelew eshe oromo seyhon denkoro enante ue oromo tarek bezu nager serkachuwal leba kkk 😁😁

  • @esmeilabedala521
    @esmeilabedala521 5 років тому +3

    ከማላዳሥካር ነዋ

  • @tsionadenew7100
    @tsionadenew7100 2 роки тому +1

    አትዋሽ ታሪክ ኦሮሞ የሚለውን ስም እራሱ የሚያውቀው በቅርብ ነው 100 ከዚያ በፊት ኦሮሞ የሚባል ስም አልነበረም።የቅርብ ጊዜ መጠሪያ ነው 16ክፍለ ዘመን መምጣቱ እነ ፍቅሬ ቶሎሳ ያረጋገጡት እውነት ነው

    • @ziziEthiopia
      @ziziEthiopia 8 місяців тому

      Be lek washe 100sew,yekadal ende ay amar hushat aysalachachum terat teratchu aylke endew gerem new met lun kkkkkk ye adawa geze ye nabarut oromo enasus keda la mesalale and lensalesh belcha aba geda ay komche neger 🙃 new metasbut 😂😂😂

  • @tekletesfazgi3359
    @tekletesfazgi3359 9 місяців тому

    Thank you

  • @ፍቅርቤፍቅርኢትዮጵያ

    ምን ማለት ነው ኦሮሞ ከት መጣ ማለት 😆😆😆😆

  • @WXY7007
    @WXY7007 7 місяців тому

    ይህ ያለምክንያት አልተነሰም ሞኞች ከዕምነት ጋር አያይዞ ኦሮሞ ከሌላ ቦታ የመጣ ብሎ ጽፎ ነበር ፡ይህን የጸፉት ጥቅት ስግብግብ በኃይማኖት ሽፋን ለመግዛት ስጥሩ ነበር።

  • @THESURAFELB
    @THESURAFELB Рік тому

    They came from the Southern tip of Ethiopia called Borana and Northern Kenya calked the Boran province ...end of story..nothing confusing🔔

  • @adamuabiy1938
    @adamuabiy1938 Місяць тому

    ኩሽ ያለው ኢትዮጵያ ብቻ አይደለም። ኦሮሞ ኩሽ ሆነ መነሻው ሌላ ሀገር ቢሆን ምንድነው ችግሩ? በመሆኑም ኦሮሞ በ16ኛው ክ/ ዘመን የመጣ ነው።

  • @oneleotwo
    @oneleotwo 8 місяців тому

    From Latin America with እገው ። ጋል( french ) and some more European and Indian tribes.

  • @azeeazena6075
    @azeeazena6075 5 років тому +1

    ስለሰው ዘር ከምትመራመሩ እሲ ከድህነታችን ለሚያሚየወጣን ስለህል ተመራመመር

  • @abm1344
    @abm1344 5 років тому +1

    ከዛው ካለበት ከቆመበት መሬት ድሮ።በመርከብ።ተጭኖ ነው የመጣው?

    • @DW-wq2vn
      @DW-wq2vn 3 роки тому

      ዉሸት ነው ኦሮምም ሆነ ሁሉም የኢትዮጵያ ብሄር ብሄረሰቦቾ አድ ናቸው ከየትም የተሰደደ የለም

  • @nuriyafaris9507
    @nuriyafaris9507 5 років тому +5

    ከማዳጋም ሆነ ከማርስ አሁን የምንገኘው 4 kilo ነው። የነገን ደግሞ ለፈጣሪ ተወውና የዛሬን በወጉ ብናወጋ?

  • @almeshey6262
    @almeshey6262 5 років тому

    ወይ ፈጣሪ የሰው ልጅ ሁሉ ከአዳም እና ከሄዋን ነው ከየት ይመጣል አረ እንደው ተመራምራቹ ሞታቹሀል ጭር ሲል አትወዱም እናተ ጌዜጠኞች አሁን ደሞ ነገር ልታመጡነው አረ እንደው በህግ አምላክ ለሀገራቹ አንድነት ሰላም የሚያመጣ ነገር ስበኩ አሁን ማንን ከማን ለመለየት ነው እንደዚ የምትለፉት የምትበላው የላት የምትከናነበው አማራት ማለት አሁነው ህዝቤ ተርቦ አንተ አማራ ከየት መጣ እያልክ አትዘባርቅ ሁሉም የአዳም ልጅ ነው

  • @nazrawikebede9885
    @nazrawikebede9885 11 місяців тому

    የ ኩሽ ነገድ አደለም madagascar አገር ኖሮ ታይታ አያውቅም ስለ ኩሽ ምንም አያቁም አማቾቻችን

  • @ህሌናዳኛቸዉ
    @ህሌናዳኛቸዉ 4 роки тому +5

    ከማዳጋ ሥካረ፮ ነዉ የመጡት ወላሂ ለአዚም ለዛ እኮነዉ ሜጫና ቢላ ክብሪት ጋዝ ይዘዉ ኢትዮጵያን ሚያጠፉ ኢትዮ የነበር እማ ማን ያቃጥላል አታዩም አንዴ

  • @jimihune9650
    @jimihune9650 Рік тому

    ከየትም የደምጣ ከየትም ሙስሊም ክርስቲያንና ዛፍ አምላኪ እንዳላቸው አውቃለሁ.

    • @ziziEthiopia
      @ziziEthiopia 8 місяців тому

      Ante matatang 🦍🦓😂😂

  • @tube-xv2dv
    @tube-xv2dv 5 років тому +10

    ኦሮሞ የፈለሰው ከማደጋስካ ወደ ኪኒያ ከዛ ወደ ኢትዬጲያ ፈለሱ 14 ከፍለ ዘመን ላይ።

  • @zewdiwon3932
    @zewdiwon3932 5 років тому +1

    From Madagascar

  • @SamuelMilkias
    @SamuelMilkias 4 місяці тому

    አኄ ትክክለኛ ታረክ ነው::

  • @latabayissa1945
    @latabayissa1945 5 років тому +1

    You Are Right

  • @tamasgenmashasha8540
    @tamasgenmashasha8540 8 місяців тому

    ኦሮሞ ከየት መጣን ምን አመጣው??በአጭሩ ኦሮሞ በስራቅ አፍርካ የምኖር የኩሽ ዘር ግንድ ነው አገሩም ኦሮሚያ ይባላል ።

  • @nuru5668
    @nuru5668 Рік тому +1

    ኦሮሞ መጤ ነው

  • @jdjjfjjr4379
    @jdjjfjjr4379 Рік тому

    አትጃጃሉ እኛ ተጋሩ። ለጥቅም ነው የተጠጋናችሁ 💊💊💊💛💛💛💛💛💛💊💊💊💛💛💛💛። እናተ ብትርሱት እኛ። አንረሳውመወ። ❌💚❤🇪🇹❌💚❤✖✖❌💚💚❤❤❌❌✖

  • @alemubedasa4008
    @alemubedasa4008 5 років тому +1

    I am proud of you truthful reporter!

  • @KefyalewRegassa
    @KefyalewRegassa 6 місяців тому

    በእውነቱ ከሆነ አንድ የሰው ዘር ከየት መጣ ተብሎ አይጠየቅም ። አሮሞ እግዚአብሔር ከፈጠራቸው የሰው ዘሮች ናቸው ። ለመሆኑ አንተስ ከየት መጣ ? እንድህ በፍፁም አይጠየቅም ። አስተካክል !!!!

  • @solomon6733
    @solomon6733 5 років тому

    የሀገራችን ታሪክ ለፓለቲካ ጥቅም ሲባል በበርካታ የሀስት ትርክቶች ተበርዞዋል ይህን ታሪክ ለማወቅ ደግሞ ወደ ቀድሞ ታሪካዊ ኩነቶች ብንሄድ አብዛኛው የታሪክ ሙሁራን በሴራ በተጠመደበትና በራሱ ዘውግ ውስጥ ተደብቆ የራሱን ዘውግ ከፍ ለማረግ ሲፍጨረጨር በሚታዩበት ሁኔታ ውስጥ እውነተኛ የሀገራችንን ታሪክ ማወቅ አስቸጋሪ ያደርገዋል ሆኖም ግን ይህን ማረጋገጥ ለሚፈልግ ማንኛውም ዜጋ ከቅርብ ጊዜ የታርካችን ገድል ከአድዋ እስከ አሁኑ ቄሮ ድረስ ያሉትን የታሪክ ትርክቶች ልብ ላለው ስው ለፓለቲካ ፍጆታ ሲባል ፍትው የሚቀየሩ ትርክቶች ፍትው ብለው ይወጣሉ ገፍም ሲል ቆመን ያየነው ይቄሮን ታሪክ እንዴት ተደርጉ ለመቀየር እንደሚሞከር ስናይ ሀገራችን ውስጥ ታሪክን የመቀየር ድፍረት ብቻ ሳይሆን ጀግንነትም እንዳለ እናያለን !!!!

  • @WeWer-n9j
    @WeWer-n9j Рік тому

    የታሬክሊባ ምልክት እናተነው

  • @tigistbirru4622
    @tigistbirru4622 2 роки тому +2

    መጤው ኦሮሞን አጥፍቶ ራሡን ሥለመሠረተ የኢትዮጵያ እውነተኛ ወላጅ በኦሮሞ ደም እና አጥንት ነው ያን የኢትዮጵያ ህዝብ እንዳያውቅ መንግሥታት ተፈራርቀው ይሄን እውነት ይደብቃሉ ምክንያቱም እውነተኛ የኢትዮጵያ ወላጅ እነሡ ሥለሆኑ ታሪክ ነጣቂው የኦሮሞን ዝና ታሪክ ነጥቆ የህዝቡን አለማወቅ ተጠቅሞ

  • @Abrar5280
    @Abrar5280 5 років тому +2

    ከየት ይመጣል ደግሞ ከዛው አዳም ከመጣበት አፈር እንጂ

  • @ህሌናዳኛቸዉ
    @ህሌናዳኛቸዉ 4 роки тому +7

    ታድያ ኢትዮ ከነበሩ ለምን አገር ያጠፋሉ ሢቀጥል ብዙዎቹ ፍቅር የላቸዉም ለኢትዮ

    • @alazaralew-g2m
      @alazaralew-g2m 8 місяців тому

      ዝም ብለህ አትቃዥ በመጀመሪያ አንተ ለሀገር ምን ሰራህ ሲቀጥል ራስህን አንደ መላክ አትይ ምናልባት አንተ ትሆናለህ ነገረኛ

    • @alazaralew-g2m
      @alazaralew-g2m 8 місяців тому

      😂

  • @kiresetosefekernaw4643
    @kiresetosefekernaw4643 5 років тому +1

    እናመሠግናለን ኩሻውያን ኦሮሞዎች ኢትዮጵያን ከራሣቹ ጋር እንዲ አጣብቃቹ ከሰፍችኅት ታዲያ ምነው ጠላችዋት ቀን ከለሊት ግሬት ኦሮሚያ እያላቹ ካርታ ሥታሠምሩ ነው የምትዉሉት ኢትዮጵያን ለሚወዱ ኢትዮጵያን ኦሮሞዎች ትልቅ ክብር ይገባየዋል አመጣጣቹን የምትተርኩልን ቅድማያ እኛ ነበርን መሬቱን እንቀራመትና ሌላውን ገለን አፈናቅለን ግሬት ኦሮሚያን እንስራ ከሆነ ቀልዳቹን አቁሙ

  • @kidistmengistu9949
    @kidistmengistu9949 Рік тому +1

    ኦሮሞ ወደድክም ጠላህም የመጣዉ ከማዳካስካር ነዉ ታሪክ እያጣመማችዉ አታዉሩ

  • @Elham-z7x
    @Elham-z7x 11 місяців тому

    ከማዳጋስካር ኬኒያ ነው ወደ ሀበሻ ንጉሳዊ ሀገር የመጡት

    • @ziziEthiopia
      @ziziEthiopia 8 місяців тому

      Kkkkkkk 🤣 antes ket nebara ye metk meda cascar yet new kkkkk 😆

  • @jdjjfjjr4379
    @jdjjfjjr4379 Рік тому

    ድሉ የኛ ነው።💊💊💊💊💛💛💛💊💊። ❌❤💚❌💚❤❌💚❤❌💚❤

    • @figi8869
      @figi8869 Рік тому

      ሀበሻ የሚባል ነገር አንፈልግም ኦሮሞ አማራንም ኤርትራዊ አንፈልግም ትግሬዎቹም ለራሳቸው ጥቅም ሲሉ ነው እኛ ከ ኦሮሞ ውጪ ማንንም አንፈልግም

  • @SamuelMilkias
    @SamuelMilkias 4 місяці тому

    ሁለም ከአፈርተፈጠረ ወደአፈር ይመለሳል ምኖ ይኸ ሁሉ ጭቅጭቅ?

  • @kifleawedew1917
    @kifleawedew1917 5 років тому

    ግምት ነው። ሰው እንደ ሌላው እንሰሳት ሁሉ ምግብና መጠለያ በመፈለግ እየተዘዋወረ ወይም እየተጎዘ ለመኖር የሚስችለውንና የሚስማማውን እየፈለገ ፣ እያገኘ ኑርሯል ፣ እየኖረም ነው። አሁን ላለው ለሰው ዘር መነሻው ደቡብ መሃከለኛው ምስራቅ ወይም ምስራቅ አፍሪካ ይመስላል። ውቂያኖዎች እንደአሁኑ ጊዜ ሰፌ ወይም አነአካቴው አልነበሩም። ለምሳሌ አፍሪካና ደቡብ አሜሪካ በየብስ ይገናኙ ነበር።
    እንዲያ ውቂያኖስ እየሰፋ ሲመጣ ወደስሜን ምዕራብ አፍሪካ ፣ ወደ ሰሜን መካከለኛው እና ሩቅ ምስርቅ ወይም እስያ አህጉሮዎች መጡ። ከዛ ወደ ሰሜን ምእራብ እፍሪካ ተጎዘ። የአሁንን ሊብያን አልፎ አትላንቲክ ውቂያኖስ ደርሰ። አትላንቲክ ውቂያኖስ እንዳሁኑ ሰፊ አልነበረም ሲደረስበት። ሰሜን አፍሪካን ጋጥ አድርጎ ተፈጥሮን ከበላ በሗላ ወደ ሰሜን ወይም መካከለኛው ምስራቅ ነጉዶ ሄድ ፣ ሌላው ወደ ምዕራብ - ደቡብ አፍሪካ እየተጎዘ ኖር። በተፈጥሮ ሰውም ሆነ ሌላው እንሰሳት ዕፅዋትን ጨምሮ የኖረበት አካባቢ ውጤት ነው። በዛ በተገኘበት እየለመድ ሲኖር በፊት ከነበርው መሰሉ ፣ ቅርፁ እና ባህሪውም አካባቢውን ለምስማማት ለውጥ እያደረገ ኑሯል። ከብዙ መቶ ሽዎች ኑሮ በሆላ መካከለኛውን ምስርቅ እየተወ ከእሲይም ወደ አውሮፓ ሄበከፊል ዶ ኖረ። እንዲሁም በከፊል ቶመልሶ ወደ አፍሪካ መኖር ጀመረ።

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 5 місяців тому

    ኦሮሞ ከቦረና መጣ

  • @DamxishMan
    @DamxishMan 6 місяців тому

    Gallawoch bee ahiya nwu wode
    Ethiopia yemetut ke Madagascar

  • @ayshaahmed8148
    @ayshaahmed8148 2 роки тому

    ዎንድማለም ስም ማንነትን አይገልጥ ም እራስ ጉገሳ ዎሌ የጣይቱ ብጡል አጎት ናቸ ው ለዝርያው ደሞ ለ ኛ ተዎዉ ጥ ድት ያልን አማራ ነ ን :: ጋላነት የለብንም ድ ሮ ጋላም ሆነ ሌላው ህ ዝብ የተዋደቀው ለሀ ገረ ኢትዮጵያ እንጂ ለጋልነቱ ለሌላ ስሙ አይ ደለም እናውቃለን እያላችሁ አት በጣ ጥ ሱ

  • @AddisGK
    @AddisGK 5 років тому

    Why u show Dej. Balcha Safo?

  • @bezamuleta9909
    @bezamuleta9909 5 років тому +1

    Men malet new gen ke amrca

  • @semiraumer4051
    @semiraumer4051 5 місяців тому

    አለህ

  • @alazaralew-g2m
    @alazaralew-g2m 9 місяців тому

    እንዴ ኢትየጲያ የሰውዘር መገኛ አይደለች ደግሞም የመጡት russia ነዉበግብጽ ነው