ኑሀሚን፣ሚሊዮን ብርሐኔ ጩባው| አዲስ አማርኛ ሙሉ ፊልም|Full Length Ethiopian Movie 2025

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 лют 2025
  • #fulllengthaudiobook#audiobook#ethiopia
    Make sure to subscribe to Comera Pictures and turn on notifications to stay updated with all new videos
    አዲስ የኢትዮጵያ ፊልም |,Full Length Ethiopian Movie 2025,ethiopian movie , የኢትዮጵያ ፊልም, ethiopia
    ethiopia movie ,ethiopian movie ,የኢትዮጵያፊልም,
    ባለ መላ , Ethiopian Movie Bale Mela 2024, Full Length Ethiopian Film ,BaleMela,
    ሚሊዮን ብርሃኔ ጩባው, New Ethiopian romantic comedy Movie 2025, | New Ethiopian Movie, | New Ethiopian Movie 2025 | ,Full Amharic Film, leza ,netsebraq
    #comedianeshetu
    #abelbirhanu1
    #seifuonebs
    #fetadailyanalysis
    #ebstvWorldwide
    #ArtsTvWorld
    #BBCNews
    #anushatube672
    #hopemusicethiopia
    #NahomRecordsIncMusic
    #shorts
    #seifuonebs
    #dance
    #shorts
    #newethiopianmusicinthisweek2023
    #newethiopianmusic
    #zhabesha12
    #shortvideo
    #funny
    #ኢትዮጵያ
    #ebstvworldwide
    #dagi_tattoo
    #tigray
    #habeshatiktok
    #kanatv
    #zemedkunbekele360
    #zemedkunbekeleነጭነጯን
    #ethio360
    #abelbirhanu
    #eritreanorthodoxmezmur
    #movies2023fullmovie
    #breakingnews
    #news
    #EyohaMedia
    #KomtoTube
    #mobilebanking
    #AnushaTubeአኑሻቲዮብ
    #technology
    #financialservices
    #abrelohd
    #financialinclusion
    #zenajokers
    #ethiopianmusic
    #ethiopianews
    #ethiopiantiktok
    #ethiopia
    #newethiopianmovieinthisweek2023
    #ethiopianmovie
    #ebssundayshow
    #ebstv
    #eritrea
    #abrelohd
    #daniroyal
    #ebs
    #Shopify
    #SocialMediaMarketing
    #OnlineBusiness
    #Dropshipping
    #EthiopianGoldDiggerPrank
    #online_money
    #comedianeshetu
    #AddisChewata
    #aletube
    #FetaDailyNews
    #teddyafro
    #Teddyteach
    #በስንቱ
    #donkeytube
    #dallolentertainment
    #orthodoxmezmur

КОМЕНТАРІ • 244

  • @FozyaFozite
    @FozyaFozite 4 дні тому +34

    ኮመነተታተሮች ግዜዬን እንዳላቃጥል ስላላረጋችውኝ በጣም አመሰግናለው

    • @sarahusen8675
      @sarahusen8675 3 дні тому

      እኔ ክላሲካው እተቅጠለጨለብኝም ቢሆን ተደብሬበታለሁ ተከታታይ ድራማዎችም ይጀመራሉ ያቋርጡታል በምን ልደበር የነ ሄኖክ ፊልም ይቱቡን የሞላው አላያቸውም ጭራሽ ዘለል የምላቸው 😢😢

  • @KemaljemalKemaljemal
    @KemaljemalKemaljemal 5 днів тому +37

    የዚ ፊልም ስፖንሰር ክላሲካው ነው እንዴ?🤔🤔 ወይንስ ፊልሙ ገና አልጀመረም🤨 55min ላይ ነኝ🤣😂

  • @TsehayLove-d9b
    @TsehayLove-d9b 6 днів тому +56

    በጨለማ ነው እንዴ የሰረቹት ሆሆሆ ደሞ ክላስካሉ ብዛት የኢትዮጵያን ፊልም ማያት እየደበረን ነው ለኦዴንሶቹም አስቡት እንጅ😳😳

    • @Muhamed-ng4le
      @Muhamed-ng4le 5 днів тому

      አረ አተደሞ የተዋጣለት ገገማነህ😅

    • @Sara123-ns9dz
      @Sara123-ns9dz 4 дні тому

      ፀፀፀ

    • @ZLucky-One
      @ZLucky-One 3 дні тому +2

      ክላሲካሉ መቸ ቆመ ጀምሮ እስቂያልቅ

  • @soltube2527
    @soltube2527 6 днів тому +13

    ኤዲት ያደረከው ሰውዬ በጨለማ ነው ያደረከው እጅግ በጣም የሚያናድድና ያለ ጥንቃቄ ዝም ብሎ የተለቀቀ ፍልም መሆን አለበት በተለይ የማያቋርጥ አስቀያሚ ክላስካል ምነው ነው ጩባ

  • @nunuwonde3278
    @nunuwonde3278 5 днів тому +17

    የአመቱ አስቀያሚ ፊልም በሚል ይሸለም

  • @abitjohn655
    @abitjohn655 2 дні тому +2

    ጉድ እኮ ነዉ ዘፈን ለይ እንኳን እንደዚህ የክላሲክ የለም ሆሆ ጆሮዬን እፈልጋለሁ

  • @AhferomaaGebrekrstos
    @AhferomaaGebrekrstos 5 днів тому +12

    ፊልም ተብሎ ከሚለቀቅ ክላሲካል ተብሎ ቢለቀቅ ኣሪፍ ነበር ይገርማቹሃል በክላሲካሉ እኮ ተኛሁ ዛሬ

    • @Eyasu-q4r
      @Eyasu-q4r 4 дні тому

      Film ሲሰረቅ endezik new yimilekekew

  • @DerejeEyesus
    @DerejeEyesus 3 дні тому +2

    ክላሲካል ጥቅሙ በፍፁም አልገባችሁም አንድ ቀን ፊልም አይቶም የማያውቅ ሰው እንኳን ከዚሕ በተሻለ ዳሬክት ያደርጋል ያሳዝናል።

  • @ajaebalezin2728
    @ajaebalezin2728 4 дні тому +2

    እቺ ተዋናይ ስለምወዳት ተሟሙቼ ለማየት ብሞክርም ከ30ደቂቃ በላይ አልቻልኩም ክላሲካር እዲ አገሽግሾኝ አያቅም😂😂😂😂😂😂

  • @LoveHager
    @LoveHager 3 дні тому +5

    ወይኔ እዴት ልሥማቹ ክላሢካሉ

  • @MeleseGirmay-o8q
    @MeleseGirmay-o8q День тому +3

    classical betam yirebshal

  • @mulufker1052
    @mulufker1052 20 годин тому

    ጆሮችንን እንፈልጉዋለን እኮ ምርጥ ፊልም ነበር ግን ይረብሻል ምቾት የለውም😢😢😢

  • @MukermAhade-xi3fc
    @MukermAhade-xi3fc 6 днів тому +4

    ገባ ገባ በሉ የማዳም ቅመሞች ይደበሩብን እኛማ ኑሀሚን እና ሚሊዮን ስናይ ደረጃው የጠበቀ መሥሎን ክላሲካል ሀበሻ ቢራ አድቨርታይዚንግ አረጋችሁት

  • @Orabirraa
    @Orabirraa 2 дні тому +4

    ድምፁን አጥፍቼ ምስሉን ብቻ በ ማየት ጨረስኩት

  • @BizaSemenh
    @BizaSemenh 4 дні тому +1

    ኮሜንታተሮች አመስግናለው ግዜዬን ስላተረፉችሁልኝ🙏ተመስገን ሲል ጮቢቲ እኔ🏃🏻‍♀️‍➡️🏃🏻‍♀️‍➡️ቻውውው

  • @HayimanotiHayimi
    @HayimanotiHayimi 2 дні тому +2

    Ara cibaaa yalabatii huluu wibii nawu😂❤❤❤❤

  • @legantegkidan8989
    @legantegkidan8989 14 годин тому

    የማጀቢያው ሙዚቃ ቁም ነገሩ እንዳየይሠማ አደረገው ምነው ሰምታችሁ አይታችሁ ብትለቁት😢

  • @TedrosTeshome-p9s
    @TedrosTeshome-p9s 6 днів тому +22

    ክላሲካሉን እንስማ ወይም ድራማውን ዲጄ ነው ኤዲት ያረገው

  • @lovehistory236
    @lovehistory236 4 дні тому +4

    መስማት ስላልተቻለ ትቸዋለሁ😂😂

  • @ttt-q2b
    @ttt-q2b 2 дні тому +1

    እስቲ ከፊልሙ ክላሲካሉ የተመቻቹ 🍻🥂ችርስ ስስ😳😳😳

  • @milkesatesfaye672
    @milkesatesfaye672 4 дні тому +6

    Mindinew kilaskale bee geta minim masmat alchalkum siyastela 😢

  • @ቱማውሎኲኤዎሶ
    @ቱማውሎኲኤዎሶ 3 дні тому

    ሚሊወን ስለምወደው ቆጆነው በቃ አታካብዱ❤

  • @2abush2mulat
    @2abush2mulat День тому

    ፊልሙ ሳይሆን ትላስቲከሩ ያስጠላል ፊልሙንም እዳናየው አደረገን😢

  • @wubanchidemeke6274
    @wubanchidemeke6274 День тому

    Make my day thanks bro

  • @ShukriyaHi
    @ShukriyaHi 5 днів тому +3

    በቃ ፊሊሙ ተዉኩትአላየዉም😢ምክኛቱም ኮሜትሑሉጥሩነገርአልኮመቱም😂😂😂

  • @user-zy8ob5ss5z
    @user-zy8ob5ss5z 5 днів тому +2

    አለም በየቀኑ በፊልም ወደፊት እየገሰገሰች ቢሆንም የኢትዮጵያ ፊልሞች ግን ወደ ኋላ እየገሰገሱ ነው የሙዚቃ ድምጽ አለ ከፊልሙ መጀመሪያ እስከ መጨረሻው ድረስ የአርቲስቶችን ድምጽ እንድንሰማ አደረግን እንደ ቻርሊ ቻፕሊን ያለ ድምፅ ያለ ፊልም ነው?

  • @laza1777
    @laza1777 3 дні тому +1

    የዚህ ፊልም ስፖንሰር ሙዚቃ ቤቶች ናቸው እንዴ 😅😅😅😅😅

  • @NahomZombi
    @NahomZombi 5 днів тому +7

    ከፊልሙ ይልቅ የዘፈን ማጀቢያ በዛ እኮ ሀሀሀ

    • @AmareAsmamaw-x5g
      @AmareAsmamaw-x5g 3 дні тому

      ሳይለንት አርገን ማየት ጀምረናን

  • @eyasusibhat579
    @eyasusibhat579 23 години тому +1

    Editor የለም ወይ ? ክላሲካል ብቻ !!! አፈርንባችሁ !!!

  • @ahmedylmer
    @ahmedylmer 3 дні тому

    ከድራማው ክራሩ አደነቆረን ምነው ለጆሮ አችን ብታስቡልን እኛም ጥሎብን ከናተውጋ ሁኖል ውሎና አዳራችን

  • @WeinieYesehak
    @WeinieYesehak 2 дні тому

    ክላሲካሉ ይጥፋ እንጂ ምንም ነው መስማት የማይቻለው 😢😢😢😡

  • @ethel7303
    @ethel7303 3 дні тому +1

    ጆሮአችንን አደነቆራቹትኮ ምንድነው ክላሲካሉ😂😂😂

  • @የድሬልጅነኝየፍቅርአገር

    እኔ ምለው የተሰረቀ ነው ከእርሱ እስከ ፊልሙ መጨረሻ ግራ የገባው ቀረፃ ሲጀመር ኑሀሚን ስላለችበት እንጂ አላየውም ተበር ደሞ ቀረፃው ሳያልቅ ብሩ አለቆባቹ ነው ድምፅ የሌላው እና በእንጥልጥል የቀረ መጨረሻ ወይስ ክፍል ሁለት ብላቹ ከታሪኩ ማይገናኝ ፊልም ልትሰሩ ነው ኦዴንስ መቀለጃ አይደለም

  • @kalikidan2002
    @kalikidan2002 4 дні тому

    አርፍ ፍልም ነዉ ቤርቱ ይህ ኮሜንት ያነበባቹ ሁላችዉም ጎራ በሉ ቤተ❤

  • @NatiNati-jw8bg
    @NatiNati-jw8bg 2 дні тому

    የቢራ ብቻማ አይመስለኝም የጅሎች ማስታወቂያም እንጅ

  • @addisgeletu121
    @addisgeletu121 6 днів тому +6

    የሐበሻ ቢራና የአብወለድ ብስኩት ማስታወቂያ ብቻ

  • @ዘ-p9w
    @ዘ-p9w День тому

    የክፍለ ዘመኑ አስቀያሚ ፊልም ክላሲካሉ ሲያጠላ

  • @AbushAlemaz
    @AbushAlemaz 3 дні тому +1

    አከካሞች ክላሲካል ነው እንዴ የምንሰማው ከድንፃቸው ክላሲካሉ የበለጠ ይሰማል

  • @KayreMalik
    @KayreMalik 4 дні тому +1

    ጨለመነው ደስ አይልም

  • @MeMobile-u5g
    @MeMobile-u5g 5 днів тому +2

    ሰዎች ምን ሆናቹ ፊልሙስ መቼ ነው የምናየው?

  • @SaronMulgeta-p6l
    @SaronMulgeta-p6l 5 днів тому +3

    ወይኔ ክላስካል ምነው ቼክ አታርጉሚ እንዴት ይርብሻል

  • @MickeyMaria-f2o
    @MickeyMaria-f2o 2 дні тому +1

    በ covid ጊዜ ነው እንዴ የተሰራው😅

  • @فاطومامحمد
    @فاطومامحمد 4 дні тому +1

    በሩቅ መቸ ይሰማል ድምፃቸዉ

  • @eliasabdella2475
    @eliasabdella2475 5 днів тому +2

    ምንድነው ከሰዎቹ ድምጽ ይልቅ ክላሲካሩን አበዛቹሁት ምን እያረጋቹ ነው የድምጽ ጥራት እንደዚህ ነው እንዴ እናተጋ የሚታወቀው?

  • @anteneh-n3x
    @anteneh-n3x 5 днів тому +1

    ፊልሙን ማየት አቃተን ሙዚቃው እየጮሀብን።ቆይ ማነው እንዲህ ጥሩ ነው ያላችሁ!

  • @efizzyman6478
    @efizzyman6478 15 годин тому

    I think ይሄ ፊልም ተሰርቆ መሆን አለበት ለዛ ይመስለኛል classical ያበዛበት

  • @GenetKEBEDE-u3s
    @GenetKEBEDE-u3s 5 днів тому +3

    ቆንጆ ነበር ግን ድምፅ አይሰማም

  • @mheretteka7551
    @mheretteka7551 5 днів тому +1

    የፊልሙ ፍሬ ሀሳብ እንዳይሰማ በማይረባ ሙዚቃ በማይመስል አስጠሊ ጩህት ጀሯችን ታደነቁሩት አላችሁ

  • @EsseyGezmu-gy3ym
    @EsseyGezmu-gy3ym 5 днів тому +3

    ሙዚቃ ክሊፕ ነው ወይስ ፊልም 🤔🙄🙄ሙዚቃው ቢቀርስ

  • @HagereĶurate-f1k
    @HagereĶurate-f1k 4 дні тому +2

    ክላሢካሉ ጆሮአችንን ደፈነዉኮ

  • @NahomManman
    @NahomManman 6 днів тому +2

    ፊልሙ በሌላቻናል ተጭኖ ሩሯል ለኮፓራይት ሲባል ክላሲካል 👂ችን አደሙን

  • @FevenGetachew-jg5li
    @FevenGetachew-jg5li День тому

    ገና ስጀምረው አስጠላኝ ኢሺሺሺሺሺ

  • @SosiSami-el2nm
    @SosiSami-el2nm 5 днів тому +1

    የ ወረደ በጣም የ ሚያስጠላ ትንሽ ህፍረት የሌላቹ ናቹ እሄን ሚያህል የወረደ ስራ የምትሰሩ

  • @flameakalewold1612
    @flameakalewold1612 3 дні тому

    ክላሲካሉ በጣም ይረብሻል። ለወደፊት ጥንቃቄ ይታከልበት።

  • @halidnasrdhalidnasrd5586
    @halidnasrdhalidnasrd5586 4 дні тому +1

    ይቺ ልጅ ምትሰራበት ፊልም ሁሉ ፖስተሩ ጡትዋ ካልታየ አይቀረፅም???

  • @MuhammadsaleeMahar
    @MuhammadsaleeMahar 5 днів тому

    ደስ ይላል

  • @mulufker1052
    @mulufker1052 20 годин тому

    ኖሃሜን ብየሜላን ብየ መሰእዋት ከፈልኩ

  • @Endalkieman
    @Endalkieman День тому

    ክላሲካሉዐበዛ ኤጭ😢

  • @fikrumenaga2438
    @fikrumenaga2438 5 днів тому +2

    ኸረ ሙዚቃው መቅረት ይችል ነበር እኮ

  • @BtanyaBetu
    @BtanyaBetu 3 дні тому

    ምርጥ ካንዲ ክራሽ

  • @tolosawakene7487
    @tolosawakene7487 6 днів тому +1

    በእንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ ! ለምን የተዋናዮቹን ደምፅ በደም ሳይስተካከል ተጨማሪ የማትችሉበትን የሚረብሽ ትጨምሩበታላችሁ?

  • @FilmonBelay-j1m
    @FilmonBelay-j1m 3 дні тому

    የሚደንቅ ክላሲካል ነው

  • @GebiyaneshTekaZeleke
    @GebiyaneshTekaZeleke 2 дні тому

    ከፊልሙ ክላሲካሉ መብዛቱ ፊልም ሰራን ብላችሁ እንዳታወሩ ከዩቱብ ላይ ብታወርዱት ይሻላል😂 መቸም ይሄም ፊልም ሆኖ ስለተሰረቀ እንዳትሉ😁

  • @kibromz
    @kibromz 6 днів тому +1

    ሰላም ከድምጹ በላይ ክላሲካሎ ነው የሚሰማው ክላሲካሎ ቢቀንስ ኣሪፍ ነበር ይመቻል

  • @milketatv
    @milketatv 6 днів тому

    Good Job Bro, Keep up a Good Work

  • @Sarah-v2x
    @Sarah-v2x 2 дні тому

    ስፖንሰራቸው ሐበሻ ቢራ ነው😅❤

  • @Beti-n5j
    @Beti-n5j 4 дні тому +1

    ዘገኝ ዘገኝ 😂😂😂

  • @ማሜነኝ-ሰ4ነ
    @ማሜነኝ-ሰ4ነ 4 дні тому +2

    እድናየዉ ነዉ ወይስ ጨጓራችንን ለመላጥ ነዉ አሳባችሁ 😳

  • @መስክየተዋህዶልጅ

    የመሳር ድምፅ ቀንሱ🎉

  • @sunabresh8408
    @sunabresh8408 День тому

    classics

  • @habeshafun7124
    @habeshafun7124 6 днів тому +6

    ክላሲካሉ ይደብራል

  • @DANIPRO12
    @DANIPRO12 3 дні тому

    እኔ ምስኪን ልጅ ነኝ እስቲ ደምሩኝ❤❤❤❤

  • @Geminizodic
    @Geminizodic 8 годин тому

    የሀኑ ለውጦችን እያየን ነበር ጣጥቦ ጭቃ ...የድምፅ ጥራት- የክላስካል ብዛት!

  • @binyamtefera1219
    @binyamtefera1219 3 дні тому +2

    ክላሲካሉን እንስማ ወይስ ፊልሙን ???

  • @MuniyaSulayman
    @MuniyaSulayman 4 дні тому +1

    ህይ ፊልም ለምጄ አማርኛ ፊልም ዘጋኝ😊😅

    • @negeseyesawku
      @negeseyesawku 3 дні тому

      ህይ ምንድን ነው ህንድ ለማለት ነው እሙዬ

  • @anteneh-n3x
    @anteneh-n3x 5 днів тому +1

    ሰው ፊልሙ ተጀምሮ እስኪያልቅ እንጨት እንጨት በሚል ሙዚቃ ያደነቁረናል? መሰልጠኑ ነው? ማነው ጥሩ ነው ያላችሁ? ፊልም ነው የሙዚቃ ኮንሰርት??

  • @AyutiiDayy-n8y
    @AyutiiDayy-n8y 4 дні тому +2

    Caption የለው፤ ኧረ ተውውውው.... ምን ሆናቹ ነው🙄🙄🙄

  • @TeshaleWerku-ji8kq
    @TeshaleWerku-ji8kq 5 днів тому +2

    ማይረባ ፊልም አስር አስር ደቂቃ እያሣለፍኩ አይቼው እራሡ አላልቅ አለኝ ክላሢካሉ እረስታቹት ነው ምን ያህል እንጀሚረብሽ

  • @bethelmengiste2675
    @bethelmengiste2675 3 дні тому

    betam ymiyasetela film new😮

  • @Moti_5G
    @Moti_5G 5 днів тому

    Andenga new wow 👌

  • @MohammadAhmed-m9h
    @MohammadAhmed-m9h 4 дні тому

    ከድምፃቸው ብላይ ክላሲካል ያሳመርላቹ መሰላችሁ በናተቤት እጭ

  • @misksilam
    @misksilam 4 дні тому +1

    ክላስካሉ ምንድነው እዴት እንስማ አር ውደዛ😫

  • @MerhawiMerhawi-f2f
    @MerhawiMerhawi-f2f 5 днів тому +1

    ይሄኔ ኮ የህንድ ፊልም ኮፒ ይሆናል ግርምምምም የሚለኝ ሌላ በሰራው ፊልም የኛዎቹ ጨካኝ ጨካኝ አልቃሻ አልቃሻ የሚጫወትዋት ነገራቸው

  • @andualemkibret9194
    @andualemkibret9194 5 днів тому +1

    ኦዲ አድራጊው መስማት የተሳነው መሆን አለበት ምክንያቱም የደራሲው የተዋናዮቹ ድካም ከንቱ አድርጎታል የተመልካች ዓይን ጃሮ ስሜት ደህና አድርጎ/አድርጋ ነው የተጫዎቱበት get out from auditor and getting your position ደራሲው ምነው ደህና ሰው አትመርጥም ነበር

  • @meseretmekonnen2607
    @meseretmekonnen2607 3 дні тому +1

    the movie was good but too much background music the editor should be aware.

  • @hareghareg9473
    @hareghareg9473 6 днів тому +4

    አስተካክላችሁ ልቀቁት

  • @Esmailnuru
    @Esmailnuru 6 днів тому +3

    ምንድን ነው ሙዚቃ ነው ፊልም አማተር ነው እንዴ የቀረፀው

  • @sultanmohammed-r3b
    @sultanmohammed-r3b 3 дні тому +1

    milut eko aysemam

  • @ፋኖያሸንፋል-ጰ3ረ
    @ፋኖያሸንፋል-ጰ3ረ 5 днів тому +2

    ይዛችኩ ይህድ ፊልሙ ተመችቶኝ ነበር ታዳምን ዋጋ አለው ድምፁን አላሰማን አለ የሄ ክላሲካላችኩ

  • @dickason9151
    @dickason9151 2 дні тому

    ፊልሙን ከፍቼ እስኪጀምር አንዳንድ ነገር እያደረኩ ባጋጣሚ ዞር ስል 1:46:48 ሰከንድ ላይ በቀኝ ትከሻዋ በኩል ዝንብ ይሁን ትኋን ተንደርድሮ በጀርባዋ ሲገባ ሰውነቴን ወረረኝ እና ሳልጀምረው አጥፍቼ ተኛው😅

  • @MesfinBadeg
    @MesfinBadeg 5 днів тому +1

    ከድምፃቸው በላይ ክላሲካሉ ሼም ነው

  • @mikiseifu-p8s
    @mikiseifu-p8s 5 днів тому +3

    classicu yastelal

  • @unitedethiopia1348
    @unitedethiopia1348 4 дні тому +1

    Documentary movie asemaslachute classical song 😮

  • @negeseyesawku
    @negeseyesawku 3 дні тому +1

    ምንድን ነው ድምጹ ክላሲካል ይበዛበታል ፊልሙ አይነፋም

  • @AsdDsa-x5e
    @AsdDsa-x5e 5 днів тому +2

    ኧረ ክላክሲካል ምድነዉ🤔🤔🤔

  • @Learnchineseinamharic
    @Learnchineseinamharic 4 дні тому +1

    ክላሲካሉ ሲያስጠላ አላየሁትም

  • @ኢትዬጵያሀገሪ
    @ኢትዬጵያሀገሪ 4 дні тому

    እዳታዩት ክላሲካል ብቻ ነው ሚላን አያለው ብዬ ነበር ክላሲካል ብቻ

  • @maronekebede6718
    @maronekebede6718 3 дні тому

    ፊልሙን በማጀቢያ አበላሻችሂት የዶሮም ጡር አለው

  • @anteneh-n3x
    @anteneh-n3x 5 днів тому +2

    ፊልሙን ማየት አልቻልኩም።ሙዚቃው ክፉኛ ይረብሻል።በሉ ቻው።

  • @DokaTuli
    @DokaTuli 4 дні тому +1

    Arr classical siytala