የንስሐ ምልክቶች"መናዘዝ ማለት ኃጢአት ሠርቻለሁ ወይም በድያለሁ ብሎ መናገር ብቻ አይደለም" /ክፍል አንድ/

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 чер 2021
  • Telegram - ቴሌገራም t.me/mahederetewahedo
    ሰብስክራይብ / Subscribe - ua-cam.com/users/mahederetewah...
    Facebook Group ፌስቡክ ግሩፕ- / tewahedo21
    Facebook page ፌስቡክ ፔጃችን - - / mahederetewahedo
    More Videos
    UA-cam ሌሎች ቪዲዮዎች ለማየት- ua-cam.com/users/mahederetewah...

КОМЕНТАРІ • 144

  • @user-cy1ib3rt2h
    @user-cy1ib3rt2h 3 роки тому +20

    እንኳን ለቸሩመደሀኒአለም በአል አደረሳቹ። በቅንነት ላይክ ሰበስክራብ አድርጉኝ። አሜን በእውነት ቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን 👏💐🌹

    • @manorebantenewkristos3837
      @manorebantenewkristos3837 3 роки тому +1

      Amen Amen Amen kalehiwot yasemalen wendemachin tsegawun yabzaleh Tebarekelen be Ewunet 🙏🙏🙏🙏

    • @yeshitube8383
      @yeshitube8383 3 роки тому

      እንደማመር

  • @user-zv4do9oi8p
    @user-zv4do9oi8p 3 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @helenhaftom1525
    @helenhaftom1525 3 роки тому +5

    ቃለ ሂወት ያሰማልን በረከታቸው ይደርብን በቤቱ ያፀናልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋ ውን ጨምሮ ጨምሮ ያብዛልን መምህር አች የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን ሰምተን 3⃣0⃣ 👏 6⃣0⃣ 👏1⃣0⃣0⃣👏 የምናፈራ ያድርገን👏። አሜን

  • @ortodoxtewahodo8362
    @ortodoxtewahodo8362 2 роки тому +3

    አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አምላኬ ሆይ የንስሀ ሞት ታበቃን ዘድ የዘወትር ምኞቴ ነው😭😭😭😭😭🙏🙏🙏❤🙏🙏🙏🙏

  • @mebatsionkassaw3119
    @mebatsionkassaw3119 3 роки тому +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @hymanotdejene783
    @hymanotdejene783 3 роки тому +3

    ቃል ህይወት ያሰማልን፣እሱ መ/አለም የንስሐ እንባ ስጠን፣አሜን
    አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @weyeneshetrata1604
    @weyeneshetrata1604 3 роки тому +1

    AMEN AMEN AMEN

  • @henokwube
    @henokwube 9 місяців тому +1

    አሜን መምህር ሆይ ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ለንሰሀ ህይወት ያብቃን🙏🙏🙏

  • @user-rb7im3xo7l
    @user-rb7im3xo7l 3 роки тому +4

    አሜን አሜን አሜን በውነት ቃለህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ እረጅም ዕድሜ ከጤና ይስጥልን እግዚያብሔር ልቡና ይስጠን የሰማነውን በልቡናችን ያሳድርብን

  • @asteramare1173
    @asteramare1173 Рік тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን ቸሩ አምላካችን ያለፈውን ይቅር ብሎ ልቦና ይስጠን😢

  • @hanaetheopia149
    @hanaetheopia149 3 роки тому

    Amen Amen Amen

  • @edenhagos9591
    @edenhagos9591 2 роки тому

    Amen amen amen 🙏

  • @user-ys8qt6bi6v
    @user-ys8qt6bi6v 3 роки тому +1

    Temesgen getaye lezich dekika ekf dgf adrgo yaderesen amen amen amen keri Zemenachnn ezgabiher ybarkln amen amen amen kale Hiwet yasmaln amen amen amen

  • @G-Egzi
    @G-Egzi Рік тому

    Amen ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @adhanethabteyes6686
    @adhanethabteyes6686 3 роки тому +1

    Amen aman amen qal hiwet ysemalena aboena

  • @user-rg7zh5fi3g
    @user-rg7zh5fi3g 5 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @user-oq4pl8hc9x
    @user-oq4pl8hc9x Рік тому

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @user-qj8xu9hy8b
    @user-qj8xu9hy8b 3 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለሂወትን ያስማልን መምህራችን በእድሜበፅጋይጠብቅልን የስማነውን በልቦናችን ያሳድርብን

  • @bladobelly9989
    @bladobelly9989 3 роки тому +1

    amen amen amen qale hieot yasemaln

    • @shimachashwalelign1816
      @shimachashwalelign1816 3 роки тому

      ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @ZA-kj1us
    @ZA-kj1us 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ለንሰሐ አብቃኝ🙏💚💛❤️🙏

  • @menberebirhanuamare5612
    @menberebirhanuamare5612 2 роки тому

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @menberebirhanuamare5612
    @menberebirhanuamare5612 Рік тому

    በጣም ቆንጆ ትምህርት ነበር ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @meazagelaye197
    @meazagelaye197 3 роки тому +1

    ቃለ ህይዎት ያሰማልን

  • @user-bz1rq7dc7l
    @user-bz1rq7dc7l 3 місяці тому

    ቃለ ሒወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @etsegenet1178
    @etsegenet1178 3 роки тому +1

    በሕይወታችን ላይ ሌላ ቀን የጨመርክልን ፈጣሪያችን ሆይ ስላደረክልን ስለምታደርግልን ሁሉ ስምህ የተመሰገነ ይሁን::አሜን አሜን አሜን! ወንድማችን:
    ዳ/ን ጥበበ ቃለ ህይወት ያሠማልን...ዘወትር ከበደላችን ተመልሠን ወደ እርሱ በፍቅር እንድንመለስ በፍፁም ትእግስት የሚጠብቀን አምላካችን ክብር ምስጋና ይድረሰው ...እንደ ሀጥያቴ እንደ በደሌ ብዛት ያልፈረድክብኝ አምላኬ እግዚአብሔር ተመስገንልኝ። ይህ ከንቱ አለም አላፊ ጠፊ ነውና በምህረትህ አስበን ።

  • @user-pt2iv7rl3o
    @user-pt2iv7rl3o 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን አቤቱ የንሰሀን እድሜን ስጠኝ😭😭
    ቃለ ሕይወት ያሠማልን

  • @Hewan-rt3lr
    @Hewan-rt3lr 3 роки тому +1

    God bless you Gives you Long Life My Amazing Husband From The Haven

  • @elsatekle1095
    @elsatekle1095 3 роки тому

    Amen 🙏 kale hiwoten yasemalen wondmachen

  • @BeteHohe
    @BeteHohe 3 роки тому +1

    ስለ ሕያዉ ቅዱስ ቃሉ📚📖 የቃሉ ባለቤት ልዑል አምላካችን ቅዱስ እግዚአብሔር ስሙ ዛሬም ዘወትርም ለዘላለም በፍጥረቱ አንደበት ሁሉ የተመሰገነ የከበረ ከፍ ከፍ ያለ የነገሰ ይሁን አሜንአሜን በእውነት ቃል ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ተስፋ ርስተ መንግስተ ሰማያትን ያወርስልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋውን በረከቱን ያድልልን በቤቱ በደጁ በቃሉ ያፅናልን ከአውደ ምህረቱ አይለየይብን አሜን አሜን አሜን💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
    እኔንም ሰይብስክራይብ አድርጉኝ የተዋህዶ ልጆች ስወዳችሁ 💚💛❤️

  • @user-vt1bx8ly7l
    @user-vt1bx8ly7l 3 роки тому

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አምላክ በእድሜና በፀጋው ያቆይልን ዲያቆን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mariammgtube2112
    @mariammgtube2112 3 роки тому

    እግዚአብሔር የህይወትን ቃል ያሰማልን
    መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
    አሜን አሜን አሜን

  • @brtukanleake1591
    @brtukanleake1591 11 місяців тому

    እግዚአብሄር ይመስገን ቃል ሂዎት ያሰማልን አሜን🙏🙏🙏✝️⛪️✝️☘️🕊🕊🕊❤️🌷❤️🌷❤️🌷

  • @yashihaile93
    @yashihaile93 3 роки тому

    Amen amen amen kale hiwot yasemalen

  • @salamkady3051
    @salamkady3051 3 роки тому

    Amen amen amen Kala heyewote yasamalene mamehera

  • @user-lr6wm3iq8e
    @user-lr6wm3iq8e Рік тому

    አሜን በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልን ያክብርልን

  • @emuyabara4562
    @emuyabara4562 3 роки тому

    Amen amen amen kale hiywet yasemaln

  • @fasikalebanon6024
    @fasikalebanon6024 3 роки тому

    አሜን,አሜን,አሜን,ለመምህራችን,ቃለህይዎት,ያሰማልን,መንግስተ ሰማያትን,ያውርስልን,የሰማነውን,በልቦናችን,ያሳድርብን,አሜን,አሜን,አሜን,👏👏👏

  • @senawitkidane5343
    @senawitkidane5343 3 роки тому +4

    ችሩ ምዳኒአለም ያሳብነዉ ያሳካልን ልብናችን ያጸዳልን

  • @ayaleerta3248
    @ayaleerta3248 Рік тому

    እናመሠግናል ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤

  • @heluhela4538
    @heluhela4538 3 роки тому

    amen amen amen kale hewoten yasmalne

  • @user-zd6rg7cq5p
    @user-zd6rg7cq5p 3 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🌾🌾🌾🌾🌾

  • @kasechbimrew2714
    @kasechbimrew2714 3 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ለኛም የሰማነው በልቦናችን ፅላት ይፃፍልን አሜን አሜን አሜን

  • @yegelenegussi9136
    @yegelenegussi9136 3 роки тому

    Kaleheyeweten yasemalen amen amen Amen 🙏🙏🕊🕊🕊🌿☘️🍀🌾🤲🌼🌻💐🌹🌷🎋🌺❤️❤️❤️

  • @tinahailu748
    @tinahailu748 3 роки тому

    Amen Amen Amen Memihirachin Kalihiwot yasemalin !!

  • @zakyatessema9931
    @zakyatessema9931 3 роки тому

    Amen amen amen kale heyewote yasemalen memeherachen tegawen yabezalehe

  • @lafialazemi4706
    @lafialazemi4706 6 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤

  • @user-hz8rq2eb3l
    @user-hz8rq2eb3l 3 роки тому +2

    ቃል ህይወት ያሰማልን እኔማ ሀጢያት ከፀጉር በላይ ነው እግዚአብሔር ይቃር ይበለኝ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @user-kk4nw8mf5h
      @user-kk4nw8mf5h 3 роки тому

      አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማል
      እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @Eminet369
    @Eminet369 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን አሜን አሜን

  • @sebleabera4939
    @sebleabera4939 3 роки тому

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @netsanetsoimon8355
    @netsanetsoimon8355 3 роки тому

    እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን አሜን አሜን አሜን

  • @tt7u791
    @tt7u791 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @user-gl5zh2qp5j
    @user-gl5zh2qp5j 3 роки тому

    አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @TheMaggie656
    @TheMaggie656 3 роки тому

    Amen 🙏!!! QHY! Tsegawen yabzalhe!

  • @lidetnebiyat633
    @lidetnebiyat633 3 роки тому

    Kale hiwot yasemalin

    • @qatarqatar1236
      @qatarqatar1236 3 роки тому

      መምህራችንቃለህወትያሰማልንአሜን

  • @meazahailemariam6813
    @meazahailemariam6813 2 роки тому

    አሜንንን🙏🏽ቃለህይወትን ያስማልን!!!

  • @user-ei4ry4yo1m
    @user-ei4ry4yo1m 3 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን፫
    በሰማነው እናፈራ ዘንድ እዝነ ልቦናችንን ያራራልን ጸጋውን ያብዛልህ ዲያቆን

  • @user-xs6uj9ye1s
    @user-xs6uj9ye1s 2 роки тому

    ኣሜን፫🙏🙏🙏ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🌹🌹🌹

  • @aal7586
    @aal7586 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ያሰማልን

  • @fitawahferom7577
    @fitawahferom7577 2 роки тому

    አሜን እንደቸርነቱ ምህረት ያድርግልን

  • @wesesew2910
    @wesesew2910 3 роки тому

    A men Amen Amen

  • @user-vr2iv6zl2n
    @user-vr2iv6zl2n 3 роки тому

    እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ መምህር

  • @kalkdan4521
    @kalkdan4521 3 роки тому

    አሜን አግዚአብሔር ይመስገን መ ም ህ ር በአውነት መ ም ህ ር ቃል ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ይብዛልት መ ም ህ ር አሜን አግዚአብሔር ለንስአ ምት ይብቃን

  • @netsinegn5576
    @netsinegn5576 Рік тому

    አሜን ቃለሂወት ያሠማልን እናመሠግናለን 😭

  • @hhhghv9926
    @hhhghv9926 Рік тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @maryamaba2649
    @maryamaba2649 3 роки тому

    Amen amen amen kaliheyewat yasamlen

  • @appapk5408
    @appapk5408 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን አባችን

  • @meazahailemariam6813
    @meazahailemariam6813 3 роки тому

    አሜንንን 🙏🏽ቃለህይወትን ያስማልን!!!

  • @degnshkasa9770
    @degnshkasa9770 3 роки тому

    አሜን ቃል ህውት ያሰማልን

  • @sessilbein857
    @sessilbein857 3 роки тому

    እግዝአብሔር ያመስገን አሜንቃለህዪወትን ያስማልን

  • @kedestemeberatu4843
    @kedestemeberatu4843 3 роки тому

    +++ አሜን.አሜን.አሜን.+++ ቃለ ህይወት ያስማልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @user-sz7gp6jk2v
    @user-sz7gp6jk2v 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ✝️❤🤲

  • @melenatechane8299
    @melenatechane8299 3 роки тому

    Amen kale hiwet yasemalen

  • @MLGH12
    @MLGH12 3 роки тому

    Thank you thank you thank you thank you amen amen amen amen

  • @tizitalema2959
    @tizitalema2959 Місяць тому

    amen

  • @ethiobelay1423
    @ethiobelay1423 4 місяці тому

    አቤቱ ይቅር በለኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @tsh2012
    @tsh2012 3 роки тому +1

    መድሃኔዓለም ሆይ ያሰብኩትን አሳካልኝ 🙏

  • @afiyasdmuhammedkumar5893
    @afiyasdmuhammedkumar5893 3 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @addisshailu1672
    @addisshailu1672 5 місяців тому

    ቃለሂወት ያሰማልን

  • @terhastekeste5743
    @terhastekeste5743 3 роки тому

    Amen♥️ amen🙏 amen🙏❤️

  • @hiruthagedew1302
    @hiruthagedew1302 2 роки тому

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን!!!

  • @MaryMary-rz8zf
    @MaryMary-rz8zf 3 роки тому

    አሜን ፫ቃለህይወት ያሰማልን

  • @user-hd8jn5qd1x
    @user-hd8jn5qd1x 3 роки тому

    አሜን፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏

  • @flamedino15
    @flamedino15 3 роки тому +4

    አሜን አሜን አሜን መምህር ጥበበ እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን ድንቅ ትምህርት ነው ። አቤቱ ይቅር በለን እንደችርነትህ ብዛት ማረን ባርክል ። ወንድማችን እናመሰግናለን ።ተባረክልን በዕድሜ በጤና በፀጋው ይጠብቃችሁ። አሜን አሜን አሜን ይቆየን (፫)

  • @bezbez1025
    @bezbez1025 Рік тому

    ደስ እሚል ትምህርት#

  • @user-bw1ih9cn9l
    @user-bw1ih9cn9l Рік тому

    ቃለ ህይወት ያሰማለን ውድ መምህራችን🙏
    ለንሰሐ ሞት ያብቃን አምላካችን😥

  • @user-zv4do9oi8p
    @user-zv4do9oi8p 3 роки тому

    አሜንአሜንአሜንቃለሂይዋትያሰማልን

  • @asemromdebas3390
    @asemromdebas3390 3 роки тому

    Amenn kale hiweti yasemalin

  • @sablasa9914
    @sablasa9914 3 роки тому

    አሚን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @hammyyemariam7570
    @hammyyemariam7570 3 роки тому

    Amen Amen Amen, 🙏🙏🙏🙏

  • @menentekleberhan8705
    @menentekleberhan8705 3 роки тому

    Amen amen amen lines abekinge🙏🏼🙏🏼🙏🏼😍

  • @hammyyemariam7570
    @hammyyemariam7570 3 роки тому

    Wendemachen Egziabher kale Hiweten Yasemalen

  • @weyeneshetrata1604
    @weyeneshetrata1604 3 роки тому

    💒💒💟❤🙏💒💒

  • @user-gk1ou5lk1d
    @user-gk1ou5lk1d 3 роки тому

    አምላኬሆይ የንሰሀ ሰዉ በለኝ ቃለህይወት ያሰማልን

  • @mariammgtube2112
    @mariammgtube2112 3 роки тому

    አሜን ለፍሬ ያድርግልን !!!

  • @sarasabla8574
    @sarasabla8574 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ወደማችን ቃል ህወሃት ያሰማልን

  • @dinkuyenenesh2049
    @dinkuyenenesh2049 2 роки тому

    ቃለሕይወት ያሰማልን እግዛብሔር ለሁላችንም ይግለጥልን የኦርቶዶክስ ልጆች!!

  • @maraki6786
    @maraki6786 3 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሠማልን።

  • @tayechtayech5922
    @tayechtayech5922 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን እውነት ነው ከሃጥያቴ ሳታጠራኝ አትጥራኝ

  • @user-nr7ct5sv3c
    @user-nr7ct5sv3c 3 роки тому

    Egziabeher yakeberelen qale hiwet yasemalen

  • @amalesoubhieh2250
    @amalesoubhieh2250 3 роки тому

    መምህር ቃል ህይወት ያሰማል የአግልግሎት ዘመናቸው ይብርክን አሜን መምህር ከይቅርታ ገር ጥያቀ አሉኝ አሰ እኔየ ንሰሀ ገበችለሁ ግን ሰማት አነበሮኝም እዛገዘየ ያለሁት በሰደት ነው እግዚአብሔር ይወቅክትም በሰደት ነው ግን ንሰሀ ይገበሁተ ሀይማኖት ይጠነቀቃይ ሰለወቅ በፈት ነው የአሁኑ ረደታ ከፈለግክት በምጀማረየ የገባሁት ሁለትኛ በጉበት ይችላል ንሰሀ አመሰግናለሁ መምህር