Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ዛሬ የመጀመሪያዋ ተመልካች ነኝ ኑበሉ የመምህር ተማሪዎች
መምህር የስንቱ ህይወት በአይነ ጥላ ተጠልፎ ኦየኖረ ነው ትምህርት አገኝቼበታለው ፈጣሪ ለሁላችንም የተዳፈነውን የተጋረደብንን ይግለጠው ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎትህን ዘመን ይባርክልህ መድድሐኒያለም።
ስለሁሉም ነገር እግዚያብሄር ይመስገን እናቴ ኪዳንምረት ስራዋ ድንቅ ነዉ
በውነት መምህሪ ክበርልኝ ቃለ ሂወትን ያሰማልን እመብርሀን ትጠብቅህ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እግዚአብሔር ድንቅነው ሳስበው ይገርመኛል🥰✝️ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን
በጣም ደሰ ይላል አጋጣሚ ብዙ ተምረናል እዱሜ ይስጣቸዉ መምህር ተስፍየ እድሜ የሰጥህ
እግዚአብሔር ይምስገን በጣም ደስየሚል ነው ወይፈተና መምራችን ፀጋውን ያብዛልክ
እመቤታችን ልጅ ትስጣቸው
በከፋኝ ሰአት መፅናኛ ሆነኝ መምህችን ፀጋውን ያብዛልክ
መምህረዬዬዬዬዬዬዬዬዬ ሰላምህ ይብዛልኝ የኔ እቁ የመምህረ ልጂ
ዋዉ ደስ ሲል የግዚአብሔር ድንቅ ስራ 🙏🙏🙏
ሁሉም ነገር ለበጎ ነው. መምህራችን. ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉ተመስገን. ❤❤❤🎉🎉🎉
የኛ እንቁ መምህራችን
ምህር እሚገርም ደሰ የሚል ትምህርት እድሜ ይሰጥልን
መምህራችን የኛ እንቁ እግዚብሔር አምላክ ረጅም እድሜና ጤና ያድልልን ባተ ትምህርት ብዙ ነገር አውቃለሁ
እንኳን በሰላም መጣህ ውድ መምህራችን በጉጉት ሰጠብቅህ ነበር so ኑ አብረን እንማር የተዋህዶ ልጆች
መምህር ስለምትሰጠን ትምህርት አምላክ ዋጋህን ይክፈልህ።። መዝሙር ግን በጣም ነው የወደድኩት ተመስገን የኔ ጌታ። በርታልን!!!
በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልት በእድሜ በጤና ይጠብቅልንእኔም አካባቢ አሉ ግን ስደት ነኝ ስመለስ ያስተማርከኝን ያንተ የመንፈስ ፍሬ ነኝና በተግባር ለማሳካት እሞክራለሁበጣም ባለማወቅም የሚጎዱ ሰወች አሉ አቦሶ በትዳር ውስጥ በትንሽ ነገር በሰው ወሬ የሚፋቱ ከዚህ ይሰውረን።
መምህራችን አሜን ክዳነ ምህረት ታምህሯ ብእዙ ነዉ ደስ ይላአል ❤
እስዋን የሰማች ኪዳነ ምህረት እኛንም ትስማ
ኣሜን
Egziabeher yemesgen memehrachen edmen alachehu kenebetesebeh nurlen Egziabeher wedona fekedo lagere abeketogn bakal ayehalehu abet tihtenah edatekeyemugn tinekakeh edmena tena yestelen hagerachen Ethiopia selam yaderegelen amen amen amen 🤲🤲🤲💚💛❤💚💛❤💚💛❤
ለቅዱስ ገብርኤል የክብር ስግደት ቅዱስ ገብርኤል ሆይ ወደኔ ና 3Xሊቀ መልአኩ ሆይ ወደኔ ና 3Xመልአከ መጋቤ ሐዲስ ሆይ ወደኔ ና 3Xየክብር ስግደትእሰገድ ለገብርኤል 3Xምስጋና ይሁን ለገብርኤል 3Xስብሐት ይሁን ለገብርኤል 3Xውዳሴ ይገባሌ ለገብርኤል 3Xአብሳሪው ገብርኤል፥ የአብ መልእክተኛአብሳሪው ገብርኤል፥ የወልድ ባለሟልአብሳሪው ገብርኤል፥ የመንፈስ ቅዱስ አገልጋይአብሳሪው ገብርኤል፥ አብሳሪ ድንግልአብሳሪው ገብርኤል፥ የካህናተ ሰማይ ጎደኛአብሳሪው ገብርኤል፥ የሚካኤል ወዳጅአብሳሪው ገብርኤል፥ የመኃይማንን ከለላአብሳሪው ገብርኤል፥ አጽናኝ መልአክአብሳሪው ገብርኤል፥ አማላጅ ተራዳኢአብሳሪው ገብርኤል፥ እሳተ ነበልባል“ በማለዳ ንቁ “ኦ የራማው ንጉሥ መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል ሆይ፥ ክብርና ምስጋና ይሁን ዛሬም ዘወትርም ለዘላለመ ዓለም አሜን
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ወንድማችንእና እህታችን እንኳን ደስ አላችሁ ለእርሱ ለመድኅኔአለም ለአምላካችን ምንይሳነዋል ሁሉ ከርሱ ለርሱ በራሱ ነው ክብር ምስጋና ይገባዋል ከእናቱ ከቅድስት ድንግል ማርያም ጋር የተባረከ ትዳር ይሁንላቹውድ መምህራችን ቃለሕይወት ያሰማልን ፀጋን ብዝዝዝዝዝዝት ያድርግልህ ዋሴ ጠበቃዬ አባቴ ቅዱስ ሚካኤል ክፉ ዳቢሎስን ከእግር በታች ይጠልልህ ሺህ ዓመት ኑርልኝመምህሬ
በጣም አስተማሪ ትምህርቶች ናቸው መምህር እኔ በቅርቡ ነው ኢንተርቪው ላይ አይቸህ ትምህርቶችህን መስማት የጀመርኩት መጨረሻ ላይ መዝሙሮችህ በጣም ልብን የሚነኩ ናቸው እድሜ ጤና ያድልህ!!!
ሁሉም ነገር ለበጎ ነዉ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን!!!💚💚💚💛💛💛❣️❣️❣️ ተመስገን🤲🤲🤲
ወይ ፈተና ቃለህይወት ያሰማልን
መታደል ነው እንዲህ መጣራት እናታችን ቅድስ ኪዳነምህረት ትክበር ትመስገን እግዚአብሔር ይመስገን ትዳራቸውንም በልጅ ይባረክላቸው ❤🕊
Wowwwwwwwwww በጣም ደስ ይላል እውነት እንኳን ለዚህ ክብር አባቃቾ እግዚሐብኤር አምላክ መልካም የተባረከ ልጅ ይስጣቸው እኛንም ሁላችንንም አይነጥል የዘጋብንን እድላችንን የድንግል ማርያም ልጅ ይክፈትልን አሜንንንንንንንን በሉ መምህር በጣም እናመሰግናለን ፀጋውን ያብዛልህ የድንግል ማርያም ልጅ
ሰላም ሰላም መምህረችን እንኳን ደና መጣህልን ቃል ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏አገረች ሰላም ያደርግልን እግዚአብሔር አምላካችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ 🙏🙏🙏
ጀግና ነክ ብዙ ሰው እየተለወጠ ነው በዚሁ ቀጥል መድሐኒያለም ደግሞ ከአንተ ጋር ነው በርታ እናትዓለም ወላዲት አምላክ ከነልጅዋ ከመድሐኒያለም እየሱስ ክርስቶስ ጋር ይጠብቁ እኔም ገጠመኝ አለኝ በአንተና በሌሎችም መህምራን አስተምሮ አማካኝነት እድሜ ይስጥልኝ።
እግዚአብሔር ይመስገን መምህርት የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን ልጆች ወልዳችህ ለማቀፍ እና ለመሳም ያብቃችህ❤🤲🤲🤲
መምህር እግዚአብሔር አምላክ ባንተ ላይ አድሮ ድንቅ ነገር እያደረገ ነው በእውነት ደስ ይላል ሁሉም ትምህርቱን አዳምጠው ቢለወጡ እንዴት እጅግ ጥሩ ነበር እማ ፍቅር በነገር ሁሉ ከፊትህ ትቅደም አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ወይ ፈተና ታድለው ይህን ሁሉ ስቃይ አልፈው ባንድ ሲሆኑ ታድልው እልልልልልልልልልልልል እውነት ነው ነገር ሁሉ ለበጎነው ጌታ ሆይ የኛንም ሕይወት ቀይርልን አሜን አሜን አሜን
አሜን እውነት ነው በጣም ደስ ይላል
የፈጣሪ ስራ አቤት እኛ በማናቀው እሱ አስቦ መርጦልን ያጣምረናል በውነት የሰውልጅ መገኛኝው እረቂቅ ነው በውነት ደስ ብሎኛል ፈጣሪ እርኩስ መንፈስን ይገስፅልን
ቃልህውትን ያሰማልን ተስፋመንግስተሰማያትን ያውርስልን❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ኣቤት የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ ሁሉም ፈጣር ስፈቅድነው ለነሱ ያጣመረ ጌታ ለኛም ያጣምረን በእውነት ግን ኣጨረ መምህራችን ቃልህይወትን ያሰማልን የኣገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እነሱን ሰምቶ አንድ ያደረጋቸው የድንግል ማርያም ልጅ የኛንም ህይወት ይጎብኝልን አሜን!።
_እንዴት ደስስ ይላል በጌታ✝️_
ዋዉ በጣም ደስስስ የሚል ገጠመኝ!!🥰መጀመሪያዉም መጨረሻዉም ያማረ ገጠመኝ ነዉ በጣም ደስስ ይላል እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል ስራዉ ድንቅ ነዉ! እህትና ወንድማችን ዉለዱ ክበዱ!!ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር እባክህ መግቢያክ ላይ ቁጥሩን ተናገር በቴፕ ለማዳመጥ ያስቸግራል በፍላሽ ስለማስጭን
Amen Amen Amen Amen Amen 🤲🤲🤲🌹💒🌹👏👏👏
የልጅቷ ፀባይ ከኔ ጋር በጣም ይመሳሰላል ስራው ሲጋለጥ ነው መሰለኝ ማልቀስ ሳልፈልግ እንባዬ ግን ይወርዳል ረጅም እድሜን ከጤና ጋር ይስጥልኝ መምህር ብዙ ነገሮችን ነው የተማርኩት
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ፀጋውን ያብዛሎት ሙሹሩችን ቤታቻውን ይባርካለችው ።
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
መምህር እድትዋልክ እህት ውድሞች አባቶች እናቶች ሁላችሁም ኢቶጵያዋ ምምናን የተዋህዶልቸቸ እድትዋልችሁ አገራችንን ሰላም ያርግልን ዛሬ የናታችን እም ፍቅር የድንግል ማሪያም አብሳር ቅዱሰ ገብርኤል እኮን አድርሳችሁ ያገራችንንትሳኤዋን ያሰማን
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
🎚ተ መስገን የኔ ጌታ 🤲👏👏👏👏👏👏👏አጥንት የሚያለመልም የመልአክትን ዝማሬ ያሰማልን እልልልልልል እንዴት እንደምወደው ይሄንን መዝሙር ❤️👏👉👏❤️👏❤️👏❤️👏❤️👏❤️👏
መምህራችን በጣም ድስ የሚል ወይ ፈተና ነው ትዳራቸውን እግዚአብሔር ይባርክላቸው መልካም ልጆችን አምላከ እስራኤል ይስጣቸው ።
መምህር በጣም እናመሰግናለን ብዙ ትምህርት ወስጃለው ካንተ ፕሮግራም ፈጣሪ ትዳራቸው ይባርክላቸው ለኛም ድንግል ማርያም ትርዳን 🙏🙏
እድሜህ ያርዝመው መምህራችን
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ሙሽሮቻችነንም የተባረከ የተቀደስ ልጅ ይስጣችሁ ትዳራችሁን እግዚአብሔር ይባርክላቸው
የአብርሀም የሳራ ፍቅር ያድላቼዉ ለነሱ የደረሰች ኪዳነምህረት ለኛም ትድረስልን እናመሰግናለን መምህራችን
አሜን አሜን አሜን በእዉነት ሰለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመሰገን እግዚአብሔር ለነገሮች ሁሉ ምክንያት አለው ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋው ያብዛልህ በርታልን
መምህር እንኳን ደና መጣህ
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው ይቅር ባይ ሁሉቻይ አምላክ ክብር ምስጋና ይገባሀል አዶናይ የብረሐን እናት እመቤቴ ማርያም ሆይ ክብር ምስጋና ይገባሻል መምህረ ቃለህወት ቃለ በረከትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባረክልን
አሜን
ወለተ ማርያም ✝️ አሜን አሜን አሜን ተመስገን የኔ ጌታ ተመስገን አምላኬ ከኔ ምርጫ ይልቅ ያንተ ሆነ ልኬ ስለዝ ላመስግን ፊትህ ተበርክኬ በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነብር ተስፋ ስላሴ እመብርሃን በሁሉም ትቅደምልህ ጎዶልያስ
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ሰውን የሚጠራበት ምክንያትና መንገድ አይታወቅም እኛ አይረቡም ተበላሽተዋል በሀጥያት ተጨማልቀዋል ብለን የምናስበው ከመንፈሳዊያን በልጠው ይገኛሉ በጣም ደስ ይላል
ሰላም ለኩልኩሙ የተዋህዶ ልጆች መምህራች ቃለ ህይወት ያሰማለን ድንቅ ነዉ የኣምላካችን ስራ ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ርህርህተ ህልና ወላደተ ኣምላክ ከሁላችን ጋ ትሁን ኣሜን ኣሜን ኣሜን
አቤቱ.የሠራዊት.ጌታ.መዳን ያለም.የአለሙ.መዳኒት.ሑሉ.በጁ.ምንይሣነዋል.ሑሉም.ነገር.ይቻለዋል.ሥሙ.ለዘላለም.የተመሠገነ.ይሑን.ቃለሕይወት.ያሠማልን.ዝማሬ.መላክት.ያሠማልን.የአገልግሎት.ዘመንኸን.ያርዝመት.በድሜ.በፀጋ.ይጠብቅልን.የኸይወት. ምግብ.መጋቢ.መምራችን
በፀሎት አስቡኝ ወለተ ሥላሴ ብላቹ ሃረብ ሃገር ነው ያለሁት ቤት ልቀይር ነው መልካም ቤት ለፀሎት የሚመች ቤት እድገባ እርዱኝ በፀሎት ❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️
በሰላም ለሐገርሽ ያብቃሽ ከዚህ የስደት ሂወት አውጥቶ
ወለተ ስላሴ አግዚአብሔር ያስብሽ አሜን!
እግዚአብሔር ይመስገን እውነትም ነገር ሁሉ ለበጎነውእንኩዋ እህታችንን እና ወንድማችንን እግዚአብሔር ረዳቸው ... መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ፀጋውን ይጨምርልህ በአንተ ትምህርት ያልተለወጠ የለም ክብር ለድንግልማርያም ልጅ ይሁን 🙏
መምህር አንተን የሰተን እግዚአብሔር ይመስገን ተምረናል ነቕተናል በጣም እድለኞች መሆናችን ትምህርትን ማዳመጥ ነው። ሁሉም ሰዉ እንዲህ ይጻፍ ድምፅ እንሁነዉ ለ መምህር ተሰፋዬ አበራ። 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🎚🎚🎚✝️✝️✝️።
ላንተም እረጅም እድሜ ይስጥህ እመቤቴ ትጠብቅህ
እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ይላል መምህራችን እመብርሀን በልጅ ትባርካቸዉ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሁላችን መጨረሻችን ያሳምርልን አሜን(፫)
እግዚሀብሄር ይመስገን
እኔ የማቀዉ ታምር አለ ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን አለ ፀበልም አለ ንፁ ያልሆነ ሰዉ ሲገባ ፀበሉ ቁሞ ዉዉዉዉዉዉ ብሎ የዉሃ መዉረጃዉ ይጮሀል
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት በጣም ደስ የምል ገጠመኝ ነው ትዳራቹሁን እመብራሃን እስከ መጨረሻው ትባርክላቹሁ አሜን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን
ተመስገን የኔ ጌታ ተመስገን አምላኬ🙏🙏🙏💛💛💛💛
የቅዱስት ኪዳነ ምሕረት እናቴ✝️❤️🌹 አማላጅነት አይለየን አይለያችሁ ቃለኽይወት ያሰማልን መ ምኽራችን 💗💠🤲🏻በስመሀብ ደስ የሚል አጋጣሚ ነዉ። እግዚአብሔር ለሚወዱት እዳሳቡም ለተጠሩት ነገር ሁሉ ለበጎ እደሆነ እናዉቃለን በሉ 💞💞💞
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት በጣም ደስ ይላል መምህራችን ቃል ህይወት ያስማልን ፀጋዉን ያብዛልህ ዕድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜንዝማሬ መላእክት ያስማልን መምህር
እግዚአብሔር ይመሥገን እንኳን ሠላም መጣህልን መምህራችን አሜን 👏✝️👏⛪️👏💚💛❤️🤲
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏
Egzibher yimsegn memihir AMEN AMEN AMEN AMEN bewunet kale hiwot yesemalin betammmm desss yemil getimegn new 💚💛❤🤲😭
እግዝኣብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣህ መምህርችን ቃል ህይወት ያስማልን እህቴእና ወንደሜ መላካም ትዳር ይሁንላቹ
በሰመአም ደሰሰሰ ሴል ወዮው አንዳንድ የቤት ሰራተኛ የሚሰሮት ደንቅ ይገረመኛል መምህርዬ አንተን የሚነቅፎህ ሁሉ እውሰጣቸው ያለው አጅሪው ነው ብቻ አንተ እኮ ከሁሉም ተለያለህ የእውነት መምህር እንደ ወንደም እንደ እህት አቅራርብህ ልዬ ነው ሰለዚህ አንተ የማይውድ ሰው ዬለም🌾✅✅✅✅✅✅🕊🕊🕊🕊🕊እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
keberelg memheri
ፈጣሪ ከሰጠ ማን ይከለክለዋል እሱን ያመነ ወድቆ አይወድቅም አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን ቃል ህውት ያሰማልን ፀጋው ያብዛልህ ተመስገን የኔ ጌታ እልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ውድ መምህራችን
አሜን ቃለህይወትንና ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል የተባርከ ልጂ ይስጣቹህአሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን አሜን ፫🙏🌾💕💒አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን ፫👏👏👏👏👏👏👏👏🌾💕💒🌻💕🌾💕💒🌻💒
ሠላምህ ይብዛ መምህር ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሥገን እመብርሃን መጨረሻቸሁን ታሣምረው መምህርዬ ፀጋውን ያብዛልህ ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን
እግዚአብሔር ይመሰገን የተረሳን የሚያሰታውስ የአባቶቻችን አምላክ ሰላምህ ይብዛ መምህር በእውነት መታደል ነው ለሰው ሕይወት መሆን እህቶቻችን ቀነፍስም በሥጋ እመብርሃን ትባርካችሁ ባለታሪኮቻችን የአብርሃም የሣራ ጋብቻ ይሁንላችሁ
ቃለ ህይወት ያሰማልን:: እመብርሀን ትዳራችሁን ትባርክላችሁ ::
ደሰ የሚል ጋብቻ ነው እግዚያአብሔር በልጀ ይባሪካቸው መምራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ልዑል እግዚአብሔር አሜን ዝማሬ መላክ ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያስማልን ጸጋውን ያብዛልህ ውድ መምህራችን❤❤❤
ውድ መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ሁሉ በእርሱ ሆነ በጣም አስተማሪ ነው እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናቸው ሙሽሮቹን ለእኛም አስተዋይ ልቦና ሰሚ ጀሮ ያድለን አሜን፫♥
ፀልይልኝ መምህር ትርሲተ ማርያም እያላችሁ የተዋህዶ ቤተሰቦች
የኡዉነት ቃል ኅይወት ያስማልን እጅግ በጣም ደስ እሚል ት/ት ነዉ ጸጋዉ ያብዛላቹሁ እግዚአብሔር አምላክ መምሕራችን🕊
_እግዚአብሔር ይመስገን ሠላምህ ይብዛ መምህር ቃለ ሂወት ያሠማልን ደስ የሚል የእግዚአብሄር ስራ ድንቅ ነው መልካም ትዳር ይሁንላቸው በልጅ ተባረኩ_
በፀሎት አሱብኝ እህተማርያምፍቅርተማርያም
እንኳን ደና መጣክ መምህራችን አስተማሪና ለዋጭ የሆነ ብዙ ነገር ስለምትለቅልን እናመሰግናለን እረጅም እድሜ ከጤናጋ አምላክ ከነመላ ቤተሰብክ ይስጥልን ኑርልን
እመብርሀን በልጅና በበረከት ቤታቹሁን ትሙላላቹሁ ደስ የሚል ገጠሠኝ ነው
መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እህታችን እንዲሁም ወንድማችን በቅዱስ ቁርባን ስለተጣመራችሁ የልዐል እግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን አትለይምና እናትችን ቅድስት ድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይድረሳት አሜን፫ የአብርሃም የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ አሜን፫
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እውነትም ወይ ፈተና ሰላምህ ይብዛልን መምህር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ከነ ቤተሰብህ አባት ሆይ ሀገራችንን ሰላምዋን መልስልን የሞቱትን ወገኖቻችንን ነፍስ ማርልን 🤲🤲🤲
አሜን🤲 አሜን 🤲አሜን🤲እግዚአብሔር ይመስገን ይችን ቀን ባርኮና ቀድሶ ለስጠን ልዑል እግዚአብሔር አምላኬ ይክበር ይመሰገን መምህርችን እንኳን ደህና መጣችሁ ሰላማችን ይብዛልኝ በክርስቶስ ፍቅር መምህርችን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ከነቤተሰቦች ይጠብቅልን ፀጋዎን ያብዛሎት ወይ ፊተና በእወነት በጣም ጉሩም ነው መምህርችን መልካም ጋብቻ የአብርሃም ና የሥራ ይሁንላችሁ ማለት እወዳለሁ እግዚአብሔርምን ይሳንዋል ስራው ድንቅ ነው እህት ናወንድማችን ውለዲች ክበዲች ሳሙ እናምናለን መምህርችን
ስለ ትምህርቱ የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስ አላችሁ
በስመ አብ ወወልድ ወመንፋስ ቅዱስ አሀዱ አማላክ አሜንእንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡና አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ወለተ እግዚአብሔር፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ኡራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ፣ውባለም፣ተስፋ ስላሴ፣ገብረ መድህን፣እንዲሁም በፀሎት እስቡኝ ያሉትን አሳስቡልኝ
የሚገርም ገጠመኝ ነው ደስ ይላሉ እግዚአብሔር ይመስገን መምህር አንተ ግን ከፍ ከፍ ያድርግልን በምን ቃል እደምገልፅህ አላቅም
የተባረከ ትዳር ይሁንላቸው!!! አመሰግናለሁ መምህር ።
እጅግ ደስስስስስ የሚል ፈቃደ እግዚሐብሔር ነዉ በዚህ ገጠመኝ አንድ መዳን የምትሻ ጓደኛ አለችኝ የጦጦዋ ኪዳነምህረት ትርዳትና ለፍሬ በቅታ ተለዉጣ ታሪኳ ለማስተማሪያ ይቀርብ ዘንድ እመቤቴ ትግባበት መምህር ተስፋየ እስከዛሬ አንተን ባለማወቄ ተፀፀትኩ ግን ደሞ የወደፊቱ ይበልጣልና ተስፋየ በመዳኒአለም ይሁን
ሰላም መምህር እንኳንም በሰላም መጣክ ባተ ትምህርት ምዙ ነገር አግቸበታለሁ
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ውድ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ከነ ቤተሰቦችህ እግዚአብሔር ይስጥህ ተባረክ የእግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው ደስ የሚል አስተማሪ ገጠመኝ ነው እግዚአብሔር በልጅ ይባርካችሁ
ሁሉም ነገር ለበጎ ነዉ ተመሥገን ይህንን ላሠማኝ አምላክ ክብር ምስጋና ይግባክ መሥማት እየሠማሁ ነዉ ማዳጥም እንደዛዉ የምቀየርበትን ቀን አቅርብልኝ ጌታ ሆይ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ስላሴ
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ የሚል ወይ ፈተና ትዳራችሁ ይባረክ
ዋዉ ደስ ይላል የምር እድለኛ ነች ልጅቶ ይገርማል ብቻ አካጣሚዉ እመቤቴ ምስጋና ይድረሳት እድለኛ ናቹ ዉዶቼ
ዛሬ የመጀመሪያዋ ተመልካች ነኝ ኑበሉ የመምህር ተማሪዎች
መምህር የስንቱ ህይወት በአይነ ጥላ ተጠልፎ ኦየኖረ ነው ትምህርት አገኝቼበታለው ፈጣሪ ለሁላችንም የተዳፈነውን የተጋረደብንን ይግለጠው ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎትህን ዘመን ይባርክልህ መድድሐኒያለም።
ስለሁሉም ነገር እግዚያብሄር ይመስገን እናቴ ኪዳንምረት ስራዋ ድንቅ ነዉ
በውነት መምህሪ ክበርልኝ ቃለ ሂወትን ያሰማልን እመብርሀን ትጠብቅህ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እግዚአብሔር ድንቅነው ሳስበው ይገርመኛል🥰✝️ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን
በጣም ደሰ ይላል አጋጣሚ ብዙ ተምረናል እዱሜ ይስጣቸዉ መምህር ተስፍየ እድሜ የሰጥህ
እግዚአብሔር ይምስገን በጣም ደስየሚል ነው ወይፈተና መምራችን ፀጋውን ያብዛልክ
እመቤታችን ልጅ ትስጣቸው
በከፋኝ ሰአት መፅናኛ ሆነኝ መምህችን ፀጋውን ያብዛልክ
መምህረዬዬዬዬዬዬዬዬዬ ሰላምህ ይብዛልኝ የኔ እቁ የመምህረ ልጂ
ዋዉ ደስ ሲል የግዚአብሔር ድንቅ ስራ 🙏🙏🙏
ሁሉም ነገር ለበጎ ነው. መምህራችን. ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉ተመስገን. ❤❤❤🎉🎉🎉
የኛ እንቁ መምህራችን
ምህር እሚገርም ደሰ የሚል ትምህርት እድሜ ይሰጥልን
መምህራችን የኛ እንቁ እግዚብሔር አምላክ ረጅም እድሜና ጤና ያድልልን ባተ ትምህርት ብዙ ነገር አውቃለሁ
እንኳን በሰላም መጣህ ውድ መምህራችን በጉጉት ሰጠብቅህ ነበር so ኑ አብረን እንማር የተዋህዶ ልጆች
መምህር ስለምትሰጠን ትምህርት አምላክ ዋጋህን ይክፈልህ።። መዝሙር ግን በጣም ነው የወደድኩት ተመስገን የኔ ጌታ። በርታልን!!!
በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልት
በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
እኔም አካባቢ አሉ ግን ስደት ነኝ ስመለስ
ያስተማርከኝን ያንተ የመንፈስ ፍሬ ነኝና በተግባር ለማሳካት እሞክራለሁ
በጣም ባለማወቅም የሚጎዱ ሰወች አሉ አቦሶ በትዳር ውስጥ በትንሽ ነገር በሰው ወሬ የሚፋቱ ከዚህ ይሰውረን።
መምህራችን አሜን ክዳነ ምህረት ታምህሯ ብእዙ ነዉ ደስ ይላአል ❤
እስዋን የሰማች ኪዳነ ምህረት እኛንም ትስማ
ኣሜን
Egziabeher yemesgen memehrachen edmen alachehu kenebetesebeh nurlen Egziabeher wedona fekedo lagere abeketogn bakal ayehalehu abet tihtenah edatekeyemugn tinekakeh edmena tena yestelen hagerachen Ethiopia selam yaderegelen amen amen amen 🤲🤲🤲💚💛❤💚💛❤💚💛❤
ለቅዱስ ገብርኤል የክብር ስግደት
ቅዱስ ገብርኤል ሆይ ወደኔ ና 3X
ሊቀ መልአኩ ሆይ ወደኔ ና 3X
መልአከ መጋቤ ሐዲስ ሆይ ወደኔ ና 3X
የክብር
ስግደት
እሰገድ ለገብርኤል 3X
ምስጋና ይሁን ለገብርኤል 3X
ስብሐት ይሁን ለገብርኤል 3X
ውዳሴ ይገባሌ ለገብርኤል 3X
አብሳሪው ገብርኤል፥ የአብ መልእክተኛ
አብሳሪው ገብርኤል፥ የወልድ ባለሟል
አብሳሪው ገብርኤል፥ የመንፈስ ቅዱስ አገልጋይ
አብሳሪው ገብርኤል፥ አብሳሪ ድንግል
አብሳሪው ገብርኤል፥ የካህናተ ሰማይ ጎደኛ
አብሳሪው ገብርኤል፥ የሚካኤል ወዳጅ
አብሳሪው ገብርኤል፥ የመኃይማንን ከለላ
አብሳሪው ገብርኤል፥ አጽናኝ መልአክ
አብሳሪው ገብርኤል፥ አማላጅ ተራዳኢ
አብሳሪው ገብርኤል፥ እሳተ ነበልባል
“ በማለዳ ንቁ “
ኦ የራማው ንጉሥ መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል ሆይ፥ ክብርና ምስጋና ይሁን ዛሬም ዘወትርም ለዘላለመ ዓለም አሜን
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ወንድማችንእና እህታችን እንኳን ደስ አላችሁ ለእርሱ ለመድኅኔአለም ለአምላካችን ምንይሳነዋል ሁሉ ከርሱ ለርሱ በራሱ ነው ክብር ምስጋና ይገባዋል ከእናቱ ከቅድስት ድንግል ማርያም ጋር የተባረከ ትዳር ይሁንላቹ
ውድ መምህራችን ቃለሕይወት ያሰማልን ፀጋን ብዝዝዝዝዝዝት ያድርግልህ ዋሴ ጠበቃዬ አባቴ ቅዱስ ሚካኤል ክፉ ዳቢሎስን ከእግር በታች ይጠልልህ ሺህ ዓመት ኑርልኝመምህሬ
በጣም አስተማሪ ትምህርቶች ናቸው መምህር እኔ በቅርቡ ነው ኢንተርቪው ላይ አይቸህ ትምህርቶችህን መስማት የጀመርኩት መጨረሻ ላይ መዝሙሮችህ በጣም ልብን የሚነኩ ናቸው እድሜ ጤና ያድልህ!!!
ሁሉም ነገር ለበጎ ነዉ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን!!!💚💚💚💛💛💛❣️❣️❣️ ተመስገን🤲🤲🤲
ወይ ፈተና ቃለህይወት ያሰማልን
መታደል ነው እንዲህ መጣራት እናታችን ቅድስ ኪዳነምህረት ትክበር ትመስገን እግዚአብሔር ይመስገን ትዳራቸውንም በልጅ ይባረክላቸው ❤🕊
Wowwwwwwwwww በጣም ደስ ይላል እውነት እንኳን ለዚህ ክብር አባቃቾ እግዚሐብኤር አምላክ መልካም የተባረከ ልጅ ይስጣቸው እኛንም ሁላችንንም አይነጥል የዘጋብንን እድላችንን የድንግል ማርያም ልጅ ይክፈትልን አሜንንንንንንንን በሉ መምህር በጣም እናመሰግናለን ፀጋውን ያብዛልህ የድንግል ማርያም ልጅ
ሰላም ሰላም መምህረችን እንኳን ደና መጣህልን ቃል ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏አገረች ሰላም ያደርግልን እግዚአብሔር አምላካችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ 🙏🙏🙏
ጀግና ነክ ብዙ ሰው እየተለወጠ ነው በዚሁ ቀጥል መድሐኒያለም ደግሞ ከአንተ ጋር ነው በርታ እናትዓለም ወላዲት አምላክ ከነልጅዋ ከመድሐኒያለም እየሱስ ክርስቶስ ጋር ይጠብቁ እኔም ገጠመኝ አለኝ በአንተና በሌሎችም መህምራን አስተምሮ አማካኝነት እድሜ ይስጥልኝ።
እግዚአብሔር ይመስገን መምህርት የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን ልጆች ወልዳችህ ለማቀፍ እና ለመሳም ያብቃችህ❤🤲🤲🤲
መምህር እግዚአብሔር አምላክ ባንተ ላይ አድሮ ድንቅ ነገር እያደረገ ነው በእውነት ደስ ይላል ሁሉም ትምህርቱን አዳምጠው ቢለወጡ እንዴት እጅግ ጥሩ ነበር እማ ፍቅር በነገር ሁሉ ከፊትህ ትቅደም አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ወይ ፈተና ታድለው ይህን ሁሉ ስቃይ አልፈው ባንድ ሲሆኑ ታድልው እልልልልልልልልልልልል እውነት ነው ነገር ሁሉ ለበጎነው ጌታ ሆይ የኛንም ሕይወት ቀይርልን አሜን አሜን አሜን
አሜን እውነት ነው በጣም ደስ ይላል
የፈጣሪ ስራ አቤት እኛ በማናቀው እሱ አስቦ መርጦልን ያጣምረናል በውነት የሰውልጅ መገኛኝው እረቂቅ ነው በውነት ደስ ብሎኛል ፈጣሪ እርኩስ መንፈስን ይገስፅልን
ቃልህውትን ያሰማልን ተስፋመንግስተሰማያትን ያውርስልን❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ኣቤት የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ ሁሉም ፈጣር ስፈቅድነው ለነሱ ያጣመረ ጌታ ለኛም ያጣምረን በእውነት ግን ኣጨረ መምህራችን ቃልህይወትን ያሰማልን የኣገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እነሱን ሰምቶ አንድ ያደረጋቸው የድንግል ማርያም ልጅ የኛንም ህይወት ይጎብኝልን አሜን!።
_እንዴት ደስስ ይላል በጌታ✝️_
ዋዉ በጣም ደስስስ የሚል ገጠመኝ!!🥰መጀመሪያዉም መጨረሻዉም ያማረ ገጠመኝ ነዉ በጣም ደስስ ይላል እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል ስራዉ ድንቅ ነዉ! እህትና ወንድማችን ዉለዱ ክበዱ!!ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር እባክህ መግቢያክ ላይ ቁጥሩን ተናገር በቴፕ ለማዳመጥ ያስቸግራል በፍላሽ ስለማስጭን
Amen Amen Amen Amen Amen 🤲🤲🤲🌹💒🌹👏👏👏
የልጅቷ ፀባይ ከኔ ጋር በጣም ይመሳሰላል ስራው ሲጋለጥ ነው መሰለኝ ማልቀስ ሳልፈልግ እንባዬ ግን ይወርዳል
ረጅም እድሜን ከጤና ጋር ይስጥልኝ መምህር ብዙ ነገሮችን ነው የተማርኩት
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ፀጋውን ያብዛሎት ሙሹሩችን ቤታቻውን ይባርካለችው ።
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
መምህር እድትዋልክ እህት ውድሞች አባቶች እናቶች ሁላችሁም ኢቶጵያዋ ምምናን የተዋህዶልቸቸ እድትዋልችሁ አገራችንን ሰላም ያርግልን ዛሬ የናታችን እም ፍቅር የድንግል ማሪያም አብሳር ቅዱሰ ገብርኤል እኮን አድርሳችሁ ያገራችንንትሳኤዋን ያሰማን
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
🎚ተ መስገን የኔ ጌታ 🤲👏👏👏👏👏👏👏አጥንት የሚያለመልም የመልአክትን ዝማሬ ያሰማልን እልልልልልል እንዴት እንደምወደው ይሄንን መዝሙር ❤️👏👉👏❤️👏❤️👏❤️👏❤️👏❤️👏
መምህራችን በጣም ድስ የሚል ወይ ፈተና ነው
ትዳራቸውን እግዚአብሔር ይባርክላቸው መልካም ልጆችን አምላከ እስራኤል ይስጣቸው ።
መምህር በጣም እናመሰግናለን ብዙ ትምህርት ወስጃለው ካንተ ፕሮግራም ፈጣሪ ትዳራቸው ይባርክላቸው ለኛም ድንግል ማርያም ትርዳን 🙏🙏
እድሜህ ያርዝመው መምህራችን
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ሙሽሮቻችነንም የተባረከ የተቀደስ ልጅ ይስጣችሁ
ትዳራችሁን እግዚአብሔር ይባርክላቸው
የአብርሀም የሳራ ፍቅር ያድላቼዉ ለነሱ የደረሰች ኪዳነምህረት ለኛም ትድረስልን እናመሰግናለን መምህራችን
አሜን አሜን አሜን በእዉነት ሰለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመሰገን እግዚአብሔር ለነገሮች ሁሉ ምክንያት አለው ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋው ያብዛልህ በርታልን
መምህር እንኳን ደና መጣህ
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው ይቅር ባይ ሁሉቻይ አምላክ ክብር ምስጋና ይገባሀል አዶናይ የብረሐን እናት እመቤቴ ማርያም ሆይ ክብር ምስጋና ይገባሻል
መምህረ ቃለህወት ቃለ በረከትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባረክልን
አሜን
ወለተ ማርያም ✝️ አሜን አሜን አሜን ተመስገን የኔ ጌታ ተመስገን አምላኬ ከኔ ምርጫ ይልቅ ያንተ ሆነ ልኬ
ስለዝ ላመስግን ፊትህ ተበርክኬ በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነብር ተስፋ ስላሴ እመብርሃን በሁሉም ትቅደምልህ ጎዶልያስ
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ሰውን የሚጠራበት ምክንያትና መንገድ አይታወቅም
እኛ አይረቡም ተበላሽተዋል በሀጥያት ተጨማልቀዋል ብለን የምናስበው ከመንፈሳዊያን በልጠው ይገኛሉ በጣም ደስ ይላል
ሰላም ለኩልኩሙ የተዋህዶ ልጆች መምህራች ቃለ ህይወት ያሰማለን ድንቅ ነዉ የኣምላካችን ስራ ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ርህርህተ ህልና ወላደተ ኣምላክ ከሁላችን ጋ ትሁን ኣሜን ኣሜን ኣሜን
አቤቱ.የሠራዊት.ጌታ.መዳን ያለም.የአለሙ.መዳኒት.ሑሉ.በጁ.ምንይሣነዋል.ሑሉም.ነገር.ይቻለዋል.ሥሙ.ለዘላለም.የተመሠገነ.ይሑን.ቃለሕይወት.ያሠማልን.ዝማሬ.መላክት.ያሠማልን.የአገልግሎት.ዘመንኸን.ያርዝመት.በድሜ.በፀጋ.ይጠብቅልን.የኸይወት. ምግብ.መጋቢ.መምራችን
በፀሎት አስቡኝ ወለተ ሥላሴ ብላቹ ሃረብ ሃገር ነው ያለሁት ቤት ልቀይር ነው መልካም ቤት ለፀሎት የሚመች ቤት እድገባ እርዱኝ በፀሎት ❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️
በሰላም ለሐገርሽ ያብቃሽ ከዚህ የስደት ሂወት አውጥቶ
ወለተ ስላሴ አግዚአብሔር ያስብሽ አሜን!
እግዚአብሔር ይመስገን እውነትም ነገር ሁሉ ለበጎነው
እንኩዋ እህታችንን እና ወንድማችንን እግዚአብሔር ረዳቸው ... መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ፀጋውን ይጨምርልህ በአንተ ትምህርት ያልተለወጠ የለም ክብር ለድንግልማርያም ልጅ ይሁን 🙏
መምህር አንተን የሰተን እግዚአብሔር ይመስገን ተምረናል ነቕተናል በጣም እድለኞች መሆናችን ትምህርትን ማዳመጥ ነው። ሁሉም ሰዉ እንዲህ ይጻፍ ድምፅ እንሁነዉ ለ መምህር ተሰፋዬ አበራ። 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🎚🎚🎚✝️✝️✝️።
ላንተም እረጅም እድሜ ይስጥህ እመቤቴ ትጠብቅህ
እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ይላል መምህራችን እመብርሀን በልጅ ትባርካቸዉ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሁላችን መጨረሻችን ያሳምርልን አሜን(፫)
እግዚሀብሄር ይመስገን
እኔ የማቀዉ ታምር አለ ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን አለ ፀበልም አለ ንፁ ያልሆነ ሰዉ ሲገባ ፀበሉ ቁሞ ዉዉዉዉዉዉ ብሎ የዉሃ መዉረጃዉ ይጮሀል
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት በጣም ደስ የምል ገጠመኝ ነው ትዳራቹሁን እመብራሃን እስከ መጨረሻው ትባርክላቹሁ አሜን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን
ተመስገን የኔ ጌታ ተመስገን አምላኬ🙏🙏🙏💛💛💛💛
የቅዱስት ኪዳነ ምሕረት እናቴ✝️❤️🌹
አማላጅነት አይለየን አይለያችሁ ቃለኽይወት ያሰማልን መ ምኽራችን 💗💠🤲🏻በስመሀብ ደስ የሚል አጋጣሚ ነዉ። እግዚአብሔር ለሚወዱት እዳሳቡም ለተጠሩት ነገር ሁሉ ለበጎ እደሆነ እናዉቃለን በሉ 💞💞💞
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት በጣም ደስ ይላል መምህራችን ቃል ህይወት ያስማልን ፀጋዉን ያብዛልህ ዕድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
ዝማሬ መላእክት ያስማልን መምህር
እግዚአብሔር ይመሥገን እንኳን ሠላም መጣህልን መምህራችን አሜን 👏✝️👏⛪️👏💚💛❤️🤲
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏
Egzibher yimsegn memihir AMEN AMEN AMEN AMEN bewunet kale hiwot yesemalin betammmm desss yemil getimegn new 💚💛❤🤲😭
እግዝኣብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣህ መምህርችን ቃል ህይወት ያስማልን እህቴእና ወንደሜ መላካም ትዳር ይሁንላቹ
በሰመአም ደሰሰሰ ሴል ወዮው አንዳንድ የቤት ሰራተኛ የሚሰሮት ደንቅ ይገረመኛል መምህርዬ አንተን የሚነቅፎህ ሁሉ እውሰጣቸው ያለው አጅሪው ነው ብቻ አንተ እኮ ከሁሉም ተለያለህ የእውነት መምህር እንደ ወንደም እንደ እህት አቅራርብህ ልዬ ነው ሰለዚህ አንተ የማይውድ ሰው ዬለም🌾✅✅✅✅✅✅🕊🕊🕊🕊🕊እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
keberelg memheri
ፈጣሪ ከሰጠ ማን ይከለክለዋል እሱን ያመነ ወድቆ አይወድቅም አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን ቃል ህውት ያሰማልን ፀጋው ያብዛልህ
ተመስገን የኔ ጌታ እልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ውድ መምህራችን
አሜን ቃለህይወትንና ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል የተባርከ ልጂ ይስጣቹህ
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን አሜን ፫🙏🌾💕💒አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን ፫👏👏👏👏👏👏👏👏🌾💕💒🌻💕🌾💕💒🌻💒
ሠላምህ ይብዛ መምህር ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሥገን እመብርሃን መጨረሻቸሁን ታሣምረው መምህርዬ ፀጋውን ያብዛልህ ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን
እግዚአብሔር ይመሰገን የተረሳን የሚያሰታውስ የአባቶቻችን አምላክ ሰላምህ ይብዛ መምህር በእውነት መታደል ነው ለሰው ሕይወት መሆን እህቶቻችን ቀነፍስም በሥጋ እመብርሃን ትባርካችሁ ባለታሪኮቻችን የአብርሃም የሣራ ጋብቻ ይሁንላችሁ
ቃለ ህይወት ያሰማልን:: እመብርሀን ትዳራችሁን ትባርክላችሁ ::
ደሰ የሚል ጋብቻ ነው እግዚያአብሔር በልጀ ይባሪካቸው መምራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ልዑል እግዚአብሔር አሜን ዝማሬ መላክ ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያስማልን ጸጋውን ያብዛልህ ውድ መምህራችን❤❤❤
ውድ መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ሁሉ በእርሱ ሆነ በጣም አስተማሪ ነው እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናቸው ሙሽሮቹን ለእኛም አስተዋይ ልቦና ሰሚ ጀሮ ያድለን አሜን፫♥
ፀልይልኝ መምህር ትርሲተ ማርያም እያላችሁ የተዋህዶ ቤተሰቦች
የኡዉነት ቃል ኅይወት ያስማልን እጅግ በጣም ደስ እሚል ት/ት ነዉ ጸጋዉ ያብዛላቹሁ እግዚአብሔር አምላክ መምሕራችን🕊
_እግዚአብሔር ይመስገን ሠላምህ ይብዛ መምህር ቃለ ሂወት ያሠማልን ደስ የሚል የእግዚአብሄር ስራ ድንቅ ነው መልካም ትዳር ይሁንላቸው በልጅ ተባረኩ_
በፀሎት አሱብኝ እህተማርያምፍቅርተማርያም
አሜን
እንኳን ደና መጣክ መምህራችን አስተማሪና ለዋጭ የሆነ ብዙ ነገር ስለምትለቅልን እናመሰግናለን እረጅም እድሜ ከጤናጋ አምላክ ከነመላ ቤተሰብክ ይስጥልን ኑርልን
እመብርሀን በልጅና በበረከት ቤታቹሁን ትሙላላቹሁ ደስ የሚል ገጠሠኝ ነው
መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እህታችን እንዲሁም ወንድማችን በቅዱስ ቁርባን ስለተጣመራችሁ የልዐል እግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን አትለይምና እናትችን ቅድስት ድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይድረሳት አሜን፫ የአብርሃም የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ አሜን፫
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እውነትም ወይ ፈተና ሰላምህ ይብዛልን መምህር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ከነ ቤተሰብህ አባት ሆይ ሀገራችንን ሰላምዋን መልስልን የሞቱትን ወገኖቻችንን ነፍስ ማርልን 🤲🤲🤲
አሜን🤲 አሜን 🤲አሜን🤲
እግዚአብሔር ይመስገን ይችን ቀን ባርኮና ቀድሶ ለስጠን ልዑል እግዚአብሔር አምላኬ ይክበር ይመሰገን መምህርችን
እንኳን ደህና መጣችሁ ሰላማችን ይብዛልኝ በክርስቶስ ፍቅር መምህርችን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ከነቤተሰቦች ይጠብቅልን ፀጋዎን ያብዛሎት ወይ ፊተና በእወነት በጣም ጉሩም ነው መምህርችን
መልካም ጋብቻ የአብርሃም ና የሥራ ይሁንላችሁ ማለት እወዳለሁ
እግዚአብሔርምን ይሳንዋል ስራው ድንቅ ነው እህት ናወንድማችን ውለዲች ክበዲች ሳሙ እናምናለን መምህርችን
አሜን
ስለ ትምህርቱ የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስ አላችሁ
በስመ አብ ወወልድ ወመንፋስ ቅዱስ አሀዱ አማላክ አሜን
እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡና አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ወለተ እግዚአብሔር፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ኡራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ፣ውባለም፣ተስፋ ስላሴ፣ገብረ መድህን፣እንዲሁም በፀሎት እስቡኝ ያሉትን አሳስቡልኝ