የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንት አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ ያስተላለፉት መልእክት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 72

  • @samsonmehari7013
    @samsonmehari7013 39 хвилин тому +1

    ድል ለ ፋኖ 👌

  • @wossenassege3714
    @wossenassege3714 Годину тому

    This is great message we have to accept it. Thank you so much God bless you and your family.

  • @adonawitsamuel
    @adonawitsamuel 2 години тому +5

    ትሁቱ የቀድሞ ባልደረባዬ፣ መካሪዬና አርዓዬ ክቡር ፕረዚዳንት ታዬ ... ትሁትና ብቁ ሰው! በቀውስና በጭንቅ ጊዜ የኢትዬጲያችን ጠበቃ። እንወድሐለን ክቡር ፕረዚዳንት። አንተ ያልኩት አንቱ ካልኩ ያራቅኩህ ስለመሰለኝ ነው። የልቤ ሰው!

  • @getsad8132
    @getsad8132 3 години тому +3

    የተባ አንደበት አላቸው። ግርማ ሞገሳቸው ደስ ሲል። ወረቀት ላይ ከሚያነቡት እና በራስ መተማመን ከሌላቸው ባለስልጣናት ስለገላገሉን እናመሰግናለን። ረጅም የአገልግሎት ዘመን ተመኝቻለሁ።

  • @fwzyafwzyafofo1016
    @fwzyafwzyafofo1016 50 хвилин тому

    ❤❤❤❤🎉🎉🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍💪

  • @Sol-Godelias
    @Sol-Godelias 2 години тому +1

    ፕ/ት ታዬ ግርማ ሞገስዎ አንደበተ ርቱ እንደ ድካምዎ ኢትዮጵያ ከመከራ ወጥታ እንዲያዩ እመኛለው ለሀገር ደክመዋል❤❤

  • @btbt4487
    @btbt4487 2 години тому +1

    😢😢😢😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉እግዚአብሔር ይመሰገን 😢🎉🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🤗🤗🤗🤗☦️🇨🇬🥰🥰🥰አሜን

  • @AdisuKaise
    @AdisuKaise 36 хвилин тому

    እንኳን አደረሳችሁ

  • @selamabebe7552
    @selamabebe7552 3 години тому

    ተመስገን አምላኬእሥከመጨረሻው ሠላም❤❤❤❤❤

  • @FithAdino
    @FithAdino Годину тому +1

    Ere selam situn ye abiy telalaki denakurt

  • @derejebekele4147
    @derejebekele4147 53 хвилини тому

    እውነት ብለዋል ፕሬዝዳንት እውቀትና ጥበብ እሩቅና ያሰብበት ቦታ ያደርሳል በቀረርቶና በጦር ቂምና መገዳደል ነው ትርፉ :እናቶች አያልቅሱ ጎንደርም አታንባ ወንድማማቾችን እየቀበረች ልብ ያለው ልብ ይበል

  • @ሰላምለሁሉPEACEFORALL
    @ሰላምለሁሉPEACEFORALL 3 години тому

    እውነት ከእውነተኞች ጋር ነዉ እድሜ እና ከእርዎ ጋር ይሁንልን።

  • @CHRIST-Anchord
    @CHRIST-Anchord 3 години тому

    Love you Gonder❤
    Thank you Efederi President!

  • @Tade-cx9bg
    @Tade-cx9bg 2 години тому

    ፕርዝዳቾንን እናመሠግነሌን እኔ የዛ አከበቢ ተወለጅ በልሆንም ደቡቤ ብሆንም ያሥተሐለፉት መልእክት ሁለሐንም አከባብ የምነካ ነወ እድልን መጠቀም ያሥፈልጋል

  • @TayeGebeyaw-d4w
    @TayeGebeyaw-d4w 2 години тому

    በርቱ

  • @YosefTeshome-h8c
    @YosefTeshome-h8c 3 години тому

    እዉነት ነዉ።

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 3 години тому

    ❤❤❤❤❤❤❤
    💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @motherethiopiainblackandwh8210
    @motherethiopiainblackandwh8210 2 години тому

    እምነትና ሀይማነቱ አትቀላቅሉ ኡነቱ ከህዝቡ ፍት ይታያል ዝም ማለት መልስ ነው

  • @FithAdino
    @FithAdino Годину тому

    Ketay amet enante mutachuh mnaybet ena be selam mnakebrbet yadirglin

  • @מנגשההאתיופי
    @מנגשההאתיופי 3 години тому +7

    ብልፅግና ካለ ሰላም የለም አማራ አትታለል

    • @IvaTaiwan-u8z
      @IvaTaiwan-u8z 3 години тому +1

      አንተ ደደብ እስራኤል ተቀምጠህ መቸም አይሳካም 🤣🤣

    • @zerguat
      @zerguat 2 години тому

      እና ?

  • @yidnekachewabebe8019
    @yidnekachewabebe8019 2 години тому

    ጎንደር እንቅጩ ተነግሮሀል ከጉያህ የወጡ ሀገራቸውን በሞያቸው ዓለምን ጭምር ካገለገሉ ኢትዬጵያዊ። ስማ, ንቃ ...እድል አንዴ ነው ግን ለናንተ ተደገመ ተጠቀሙበት በትህትና ከዚህ በኋላ በፍቅር እና በጀግንነት በሀገር ወዳድነት ከጎረቤትህ ጋር ሁን!

  • @chaltusuphe9465
    @chaltusuphe9465 2 години тому

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹♥️♥️♥️♥️❤️❤️🙏🏻🙏🏻🇪🇹🇪🇹♥️♥️♥️♥️🙏🏻

  • @adugnawubbie9740
    @adugnawubbie9740 3 години тому

    ክቡር የኢትዮጵያ ፕሬዝዳንት ነው የሚባለው።

  • @AlgocodeAlgocode-gj1zi
    @AlgocodeAlgocode-gj1zi Годину тому +1

    የገማቹህ እኮ ናቹህ አሚኮዎች የአማራ ባንዳ ተላላኪ ፍፃሜውን የሚያገኝ የጥምቀት ባአል ያደርግልን ሰላም ነሳቹህን አሀያዎች

  • @yohannesgizaw296
    @yohannesgizaw296 2 години тому +2

    ይሆ ሀላ በቅባቃ ሆዳም ነጠላ ለባሸ እያለ አማራ መቼ ሰላም አያገኝም

  • @Oudi_123Oudi
    @Oudi_123Oudi 3 години тому

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🎉🎉🎉🎉ElllllllllllTiAniku

  • @meshnet9106
    @meshnet9106 Годину тому

    It’s amazing they can’t even recognize the atrocities ongoing saying Amhara is developing? What a joke the mercenary is mocking.

  • @Tseg1212
    @Tseg1212 3 години тому +4

    አይ አረጋ ከበደ የሚባል ጨቅላ ምንህም አያምር ለምን እራስህን አታጠፋም?

  • @luelyene8913
    @luelyene8913 3 години тому +4

    አቤት ካባ አያልቅም እንዴ? በፊት ለካባ ያለኝ ክብር ከፍ ያለ ነበር አሁን ግን አስጠላኝ !!!

  • @meshnet9106
    @meshnet9106 Годину тому

    Daniel kisret plus!!!

  • @danielgonitie3075
    @danielgonitie3075 2 години тому +2

    አጨብጫቢ ከሚናገረዉ ሰዉዬ ጀርባ አለ.
    ፋኖ ያሸንፋል!!!

  • @Ataloanatomy
    @Ataloanatomy 2 години тому +1

    አትማማሉ አትደከሙ ጎበዝ እስከ አሁን መራራ እውነቷን አልነካችኋትም

  • @Bura2142
    @Bura2142 2 години тому +5

    የአማራን የክብር ልብስ ለሆዳም ምድር እያለበሱ እንድህ መቀለጃ አደረጉት

    • @deribegurmu7458
      @deribegurmu7458 2 години тому

      DENKORO. YEGEBEYA LISENIME YEZER-ARKEW. AYE-MEZEKETE!

  • @Tekilemariamgebire
    @Tekilemariamgebire 3 години тому

    Pp Great Dawn Dawn /Weredochi telalaki/ banda

  • @EskindrFinoteselam
    @EskindrFinoteselam 2 години тому

    ❤❤❤😂

  • @AcliluTelahun-j3e
    @AcliluTelahun-j3e 41 хвилина тому

    Ye geza hezbehn asalefeh yeseteh banda hula wagahen tagegnaleh tebeku

  • @Ataloanatomy
    @Ataloanatomy 2 години тому +1

    የት ነበርክ ፕሬዘዳንት አማራ በየቦታው እየተገደለ!! አሁን የምን ሰላም ነው የምትል!! አብይን ምከረው ይልቁን

  • @WubanteMelkamu
    @WubanteMelkamu 2 години тому +4

    ከኋላ የሚያጨበጭበው ቄስ መሳይ ካድሬ😅

  • @shafiawole8685
    @shafiawole8685 3 години тому +4

    በምን ሞረሉ ነው ምየወራው ቱ ቱ

  • @Umhabib_7
    @Umhabib_7 2 години тому +2

    እንየን ያሳቀኝ እሁላ ያለው ቂስ ብቻውን ነው የሚጨበጭበው

  • @Tseg1212
    @Tseg1212 3 години тому +1

    ካባ እንዲህ ይርከስ አይ እግዚአብሔር

  • @WubanteMelkamu
    @WubanteMelkamu 3 години тому

    I Hate ካባ😂

  • @Usernure2880
    @Usernure2880 3 години тому +2

    ሊቀመንበር ታዬ የአብይ አሽከር።።።

  • @eth1h99
    @eth1h99 2 години тому +2

    ሆዶም አማራ ካልጠፍ ሰላም የለም

  • @henokbekele8328
    @henokbekele8328 3 години тому

    Hzbu enedetelah mtakew no chbcheva ne ellta ere wreduln

  • @Bura2142
    @Bura2142 2 години тому +2

    ካባ መቀለጃ ሆነ

  • @MELAKUALEMU-w9w
    @MELAKUALEMU-w9w Годину тому

    ምኑ ነው የሞላው ?

  • @AleheyfentaBaieh
    @AleheyfentaBaieh 3 години тому +2

    ሲያስጠሉ

  • @Ataloanatomy
    @Ataloanatomy 2 години тому

    ማንንም አልጋበዘወትም ስለጋበዛችሁን አትበሉ !

  • @smenehkebedea.7395
    @smenehkebedea.7395 Годину тому

    ሰላም በውስጣቸው የሌላቸው ሰዎች፣ስለ ሰላም ምንም እውቅና የሌላቸው ሰዎች፣ሰላምን አምርረው የሚጠሉ ሰዎች፣የሀገሪቱ ርእሰ ብሄር በሆኑባት ሀገር ሰወች በየቀኑ በሚገደሉባት ሀገር ስለ ሰላም ሲሰብኩ ስንሰማ ስለ እነሱ አፈርን ! ተሸማቀቅን ! 😃😃😃 By z way ከኌላ ያለው መነኩሴ ግን ያጠለቀው ቆብ የምኩስና ሳይሆን በፖለቲካ የተጠመቀበትን አስኬማ ሰይጣን ነው ! መነኩሴ እንዲህ ሲያሽቃብጥ አያምርበትም !

  • @mentesnotgetu4163
    @mentesnotgetu4163 Годину тому

    የተሀድሶ ዘመን አይባልም ኦርቶዶክስ አትታደስም ለሌሎች ነው ተሀድሶ የሚያስፈልጋቸው

  • @dejenefikadu3992
    @dejenefikadu3992 3 години тому

    ዛፎ ለታሪክ ተለይቶ ይቀመጥ እንኳን ለብረሃነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ

  • @HassenE-j9r
    @HassenE-j9r 3 години тому +1

    'አባ' URANIUM (የተኮል አባት) ምን አየሰራ ነው!! 😂😂😂😂😂😂😂

  • @ayeleraberra4338
    @ayeleraberra4338 Годину тому

    አምባሳድርነታቸው ተነስቶኮ ፕረዚዳንት ሆኖዋል? አሁን ፕረዚደነታቸው ለቀው መምህር ከሆኑ: ምን ልትላቸው ይሆን? አምባሳድር ፕረዚደንት መምህር ታየ?

  • @TadeleZelalem
    @TadeleZelalem 42 хвилини тому

    ዝምብሎ መቀደድ ሀገር ማጥፋት ነው። የሀገር ፕሬዚዳንት መልክት እንዴት እንደሆነ ቢቻል ከፕሬዚዳንት ሳህለወር ዘውዴ ካልሆነም ከፕሬዚዳን ሙላቱ ተሾመ መማር ቢቻል።

  • @Hfhfegvgg
    @Hfhfegvgg 2 години тому

    ካባ ረከሠ😂

  • @zinabeakalu5076
    @zinabeakalu5076 Годину тому

    ከኋላ ያለው አሽቄ ግን

  • @Tseg1212
    @Tseg1212 2 години тому

    ሰላም እንዳይደፈርስ አዲስ አበባ አትገባም ተብሎ ሲከለከል ህክምና ሳያገኙ የሞቱ፣በወለጋ በዶዘር በጅምላ ሲቀበር ፣ቤቱ እየፈረሰ ሲፈናቀል የት ነበርክ አፅቀ የምትባል አሁን ሰላም የምትል በዛ ሰዓት ለምን አልተናገርክም ቡትቱ ሁላ

  • @Ataloanatomy
    @Ataloanatomy 2 години тому

    ከኋላው ያለው መለኩሴ ለምን እንደማይረጋጋ አይገባኝም ! መለኩሴ አደብ ሲይዝ ነው። አንደ ቀበሌ ማጨብጨብ

  • @danielgonitie3075
    @danielgonitie3075 2 години тому

    በአሉ ዛሬ ያልፍና ወደ ተለመደው የሰቆቃ ህይወት ነገ እንመለሳለን ስለዚህ እንኳን አደረሰን ማለት ዋጋ የለዉም. ዉሸት ነዉ

  • @deribegurmu7458
    @deribegurmu7458 2 години тому

    AZIRURITTAM YE-ESAYS BUCHILOCH YETEFALLU. NOMORE CHEATING. WE KNOW WHO YOU ARE! And who is behind you with the calculation!

  • @TaddyTaddy-o8s
    @TaddyTaddy-o8s 20 хвилин тому

    የአማራን ባለስልጣን ካባ ከማልበስ ለጅቡ አህያ ብገዛለት ዕፀድቃለሁ

  • @AleheyfentaBaieh
    @AleheyfentaBaieh 3 години тому +1

    ሲያስጠሉ