Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ጥሩ የምሳሩት ሰዎች ማበራታታት አለብን እስኪ ሁላችንም እናባራታታት እቺን እህታችን በጣም ጥሩ ሥራ ነው የምትሰራ
thank you Nanaye ❤️ 🤗
በጣም አሪፍ ልጣጬ ደግሞ ታጥቦና ደርቆ ይፈጭና ለዶቦ ወይ ለኬክ ጣዕም ይሆናል እርጥቡም ተፈቅፍቆ ይሆናል።
ሚሪናድ እንደመውዱዴ አሰራሩ አይቼ አላውቅም ነበር ።ጥሩ ሞያ ነው ያሳወቅሽኝ ።አመሰግናለው እህቴ ።በርቺ ጠንክሪ ።
እጅሽ ይባረክ እርጋታሽ ደስ ይላል በርቺ
Gobez lij,berchi tebareki konjo.
እዉነት ትችያለሽ 👍👍 እጅሽን ይባርከው !! እናመሰግናለን ❤🙏 በርቺልኝ!
💞🙏
እረ እቺን ልጅ እስከዛሬ እንዴት ነው ያላየዋት? It's my first time eko , omg .... she is amazing thank you so much for sharing!!
ዛሬ ገናነው ቪድዮሽን ያየውት እጅሽ ይባረክ ጥሩ ሚሰራ ሰው ማበረታታት እወዳለው በርቺልኝ
Thank you for sharing will try🌹
እናመሰግናለን
Good job
አመሰግነለሁበጠም ገረምነዉ
በጣም ቆንጆ ነው የሰራሽው ጎበዝ ነሽ በርቺ
አመስግናለሁ በጣም ግሩም ነው
በጣም አሪፍ ነው የማናገኝ ሰዎች ኖርማል ውሀ መጠቀም አንቾልም
ጎበዝ ኮካኮላም እንዴት እንደሚዘጋጅ።አስተምሪን
.gobeze berche
You are very talented.thank you for sharing 😘😘😘
Soda weha ebat west anagangem selazeh yatashag weha matakam yechalale?
አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ ቢራ ሽም በጣም ተስማምቶኛል ብዙ ሰው ወዶታ በርቺ❤️❤️❤️🍀
🙏💞
እናመሠግናለን ዉዴ
Btam kekalna tiru
Enamesegnal
Good mirinda❤
Gobez yene wud.. Tenama bet wust mehonu temrach👌
Thanks Mahiye. Tefteshal be video 💞
@@EdysKitchen alehugn yene konjo Instagram kalesh neye beza enaweralen😍😍
በጣም ጎበዝ ነሽ ሁሉ ነገርሽ የምትሰሪው አሪፍ ነው በርች እህት
አመሰግናለው 🙏💞🤗
አሪፍ ነው ወድጄዋለሁ የፍሩት ሻይ ስሪልን
የኔቆጆ በርቺልኚ ግን ይሄን ሶዳ ውሀ ላገኚ አልቻልኩም ኢትዮጲያ ነበር ያለሁት አለግን ኢትዮጲያ
የኒ አረያ ትችያለሽ እኔም ምግብ መስራት በጣም ነው እምወደው አመሰግናለሁ ማሬ
አረንቻታ እንዴት ይስራል የትስ ይገኛል ሲባል ነው የምስማው በጣም አሪፍ ነው ይጣፍጣል አሉ ቢራውን ስርቼ ሞክሪው በጣም አሪፍ ነው ጎበዝ ነሽ አረንቻታ ግን ከምን አንደሚስራና በውጪአገር ምን እንደሚባልና ካለ ንገሪን
Brava. You have to try doing wiht red grepfrute
በርች
በጣም አሪፍ
እናመሰግን አለን በርቺ
I love this video thank you
Good job thanks
Edu Shikore, well come back aye muya thanks for sharing.xx
Aebina haftey thank you xx
Edye thanks my dear sister
Thank you Selinaye 💞
Thank uuu lot
በጣም ቆንጆ ነው የሰራሽው ምሪንዳ በጣም ነው የምወደው በርችልኝ 🙏🙏🙏
እኔም በጣም ነው የምወደው
Wow
Woow thanks for sharing tzawrni 🙏💕💐
Err akmishinaaaa
Amazing and healthy; thank you 🙏
❤❤❤❤❤❤ 0:51
የኔ ጎበዝ! ስወድሸ አኮ! እሞክረወለሁ. አዎ ይሄ እንጀራማ ስንቶቻችን መሰለሽ የገላገለን🙏 እጅሽን ይባርክልን❤😘😘🙏
Thank you Helenye 🤗💞
What is soda water
Gas yalew wuha
የኔ ቆንጆ ! ጀግኒት በርቺ !!! አንበሲት!!!
🙏♥️
ኑሪልኚ እዲሜላቺ ውዷ
ሶዳ ውሀ ከሌለኝ ኖርማል ውሀ መጨመር አልችልም ንገሪኝ
ዋው ቃል የለኝም ለማድነቅ
Soda water keyet new yemnagegnewu
Manignawm supermarket ale
ውደ ሚርዳ የለ ሶዳ ውሀ መጠጣት አይቻልምደ ሞክሬው አይጥምም ውሀዉ የለኚም ነበር በሠአቱ እደሱቁ ጋዝ ይኖረዋል የኔ እህት መልሺልኚ ኮሜቴን
Thank you Eduye👌👌👍
thank you my dear ❤️
ሰላምሽ ይብዛ እማ ባለፈ የሰራሹ የቢራ አሰራር ላይ የብራ መልክ እንዲኖርዉ በዉሃ ፈንታ ቃሪቦ ብጨመር ይበላሻል?
ብራውን ስዃር ከተጠቀምሽ ጠቆር ይላል ቃሪቦ ቃናውን ይቀይረዋል
Soda wuha midin new
Watching🙏
ሀባይቢ ሶዳ ዉሀ የት ነው የሚገኘው እኔ ሻርጃ ነኝ ኢማራት በሰፈር ሱቅ የለም
ማንኛውም ሱፕር ማርኬት አይጠፋም
ዉሀውን አገኘሁ እህት በጣም ሀሪፍ ነው የጠጣው ሁሉ ወዶታል አሰሪዎቼ በጣም ነው የወደዱት ካንችበጣም ብዙ ሙያ ተማርኩ አመሰግናለሁ 💖
የኔማር እደት ነሺ
እህት ማሻአላህ. የቢራውን እርሾ ሱባርማርኬት ነው. ??
Amazon lay
የሚጨመረው ውሃ ማንኛውም አይሆንም እንዴ እህት
ይሆናል አንድ አይሆንም እንጂ
Edy watching 👍
ዎው በዚ ሰመር ተጠጣ
የግድ ነው you will love it xx
ዉዴ ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ ልሰራ ፈልጌ ተበር ሎሚው አንድ ሎሚ ነው ያልሽው አንች ያስገባሽው ብዙ ይመስላል ይቅርታ እህት ምን አልባት ተሳስተሽ ይሆን መልሽልኝ እህት ለመስራት ፈልጌ ነው ዉሀውንስ ካላገኘሁ በኖርማል ዉሀ መስራት ይቻላል እመሰግናለሁ እህት
1 ትልቅ ሎሚ ነው እኔ የተጠቀምኩት 2 ቢሆንም ችግር የለውም ብዙ ብርትኳን ከተጠቀምሽ
ሰራሁት ዉዴ ዉሀውንም አገኘሁ ብዙ ብርቱካን ሰርቼ ሁሉም ወደዱት በጣም ሀሪፍ ነው አላህ ይጨምርልሽ
@@EdysKitchen hi
በሶዳ ውሃው ምትክ ኖርማል ውሃ አይሆንም ውዴ?
ጋስ እንድኖረው መሰለኝ
thank you hafty 🥰 ❤️
@tisegereda ኖርማል ዉሃ መጨመር ይቻላል ግን ተከፍቶ እንዳደረ ሚሪንዳ ነው ሚሆነው
@@EdysKitchen እሺ አመሰግናለሁ
Sub Adrigeshalew Yne Konjo
Thank you 💕
👍😘
Midenw madirn
Bekelalu yematew birtukan new menderini

Brava.
You have to try doing wiht red grepfrute
በርች
በጣም አሪፍ
እናመሰግን አለን በርቺ
I love this video thank you
Good job thanks
Edu Shikore, well come back aye muya thanks for sharing.xx
Aebina haftey thank you xx
Edye thanks my dear sister
Thank you Selinaye 💞
Thank uuu lot
በጣም ቆንጆ ነው የሰራሽው ምሪንዳ በጣም ነው የምወደው በርችልኝ 🙏🙏🙏
እኔም በጣም ነው የምወደው
Wow
Woow thanks for sharing tzawrni 🙏💕💐
Err akmishinaaaa
Amazing and healthy; thank you 🙏
❤❤❤❤❤❤ 0:51
የኔ ጎበዝ! ስወድሸ አኮ! እሞክረወለሁ.
አዎ ይሄ እንጀራማ ስንቶቻችን መሰለሽ የገላገለን🙏 እጅሽን ይባርክልን❤😘😘🙏