በጣም ነው የወደድነው! I didn't use spinach or any greens. I used Kefir natural yogurt,very happy with result. እስከዛሬ ከሠራሁት በጣም የተሻለ ጣእም አለው አንቺንም creative mind የሰጠሽን አግዚአብሔርህንም አመሠገንኩ
Where did you buy the pan please Eduye? I’ve got this iron cast red colour pan actually😂 Clay pots make food tasty. Yet yihon yegezashiw? Geta yibarkish Eduye xx
በጣም አመሰግናለሁ ሞከርኩት እንዴት እንደ ወደድኩት ጠአሙ ልዩ ነው 💯👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾
በጣም ደስ የሚል አዘገጃጀት ነው በጣም ጎበዝ
በጣም ጥሩ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ ❤️❤️❤️👍🏾👍🏾👍🏾
Wow የሚገርም ስራ ነው ባለሞያ እናመሰግናለን
ለጤናም ምርጥ ነው ሀሳብሽ
Betam konjo aserar new tebareki!!!
በጣም ነው የወደድነው! I didn't use spinach or any greens. I used Kefir natural yogurt,very happy with result. እስከዛሬ ከሠራሁት በጣም የተሻለ ጣእም አለው አንቺንም creative mind የሰጠሽን አግዚአብሔርህንም አመሠገንኩ
በጣም አመሰግናለው የኔ ቆንጆ 😍♥️🙏
ይመቸኛል የምታሳይኝ በሙሉ ትባረኪ
🙏💗
እጅሽ ይባረክ
ተባረኪ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾💚💛❤️
Melek setejn moya ke gorebet alu , thank you for sharing
Betam arif👌👌👌I will try
ድንቅ ስራ ነው ኣመሰግናለሁ
Amazi.g i admre your creativity
Thank you for sharing.
በጣም አመሰግናለሁ❤️
Thank you! I can't wait to try it...
I tried it... I came out just like you described, thanks sharing your Moya...❤️
እናመሰግናለን ኤዱ🙏
Thank you Helenye 😍🙏
@@EdysKitchen አጋጣማ የገባሁባቸው local store ወተቱን አላገኘሁም , but i found the yoghurt🙂 ውጤቱን እነግርሻለሁ
እናመስግናለን🙏🏽 በሙቅ ወሃነዉ በቀዝቃዛ የ ምንዘፈዝፈዉ?
Wow so good
Egish yebark
Betam tedenekiyalesh bless you my dear
🙏♥️
Thank you my dear sister. It’s amazing helpful. ⭐️⭐️⭐️🙏🏽
💖🙏
Thanks 👍 emekurewalow gin kefir malet be areb ayran yemibal new weys agaut new?
Thank you, Great job!
💖🙏
Hi, I like the way you did. it has to be green?or can I try it without?
Hi Marta, you can do it without the spinach. This is just another way. Melkam beal
Thank you for your fast reply 🙏 melkam bal
በጣም ደስ የሚል አሰራር ነው ቀጥይው ።ይቅርታ ሚኒ ምጣድ ለእንጀራ ብለሽ ያቀረብሽው አሁንም መግዛት ይቻላል ዋጋውን? አመሰግናሎህ
አመሰግናለው. ምጣድ ጨርሰናል 🙏♥️
I’m so much tempted to try it Eduye. I’ve never tried the kefir milk- I’ll definitely try it this weekend. Thank you so much
🤗💗🙏
Edu Shikore, amazing I can't wait to try it. Thank you bless the work of your hand.xx❤️👌
Thank you yene konjo Azebina 😍🙏
Tnx Edu good job
😍🙏
Good job
How many bottle yogurt did you use?
ቆንጅየ ሐሳብ ነው የሰሩት እጆችሽ ይባረክ ቤተሰብ ሁኛለው ከተመቸሽ ተጋብዘሻል ውዴ
Eshi 🙏💖
አድናቂሽ ነኝ
Thank you Tinaye 🙏♥️
Very nice 👌 is that butter milk?
No it is not buttermilk
Ejish yibarej
Could you put the link for the dest please
Not good for doro wot
ድንኳን አድረሰሽ እንጀራውን ክቻልሽ ቪዲዪውን አሳይን
የአእንጀራ መጥበሻዉን መግዛት ስለፈለኩኝ ለወራሽ ፈልጌ ነበር የኔ እመበት እባክሽ ቁጥርሽን በምን ላግኝ
good job sis
💗🙏
በጣም አሪፍ ነው ድስቱን የት ነው የገዛሽው please
Tk maxx 🙏💗
Betam Teru nw yeserashiw enamesgenalen destun yehedshebet bota betenegeregn Ebakesh? Betam nw yemefelegw 🙏🙏🙏
thank you
ዋው በጣም ቆንጆ አሰራር ነው እናመስግናለን👌👌👌👌💚💚💚💚🌿🌿🌿🌿💛🌻🌻🌻🌻🌻❤️🌹🌹🌹🌹🌹
Where did you buy the pot and the milk?
From TK Maxx UK/ TJ Maxx in the US
@@EdysKitchen ok thanks
ወተቱ ያልተፈላ ነው ወይ(እርጎ ነው)?
ድስቱን የት ነው የገዛሽው እጅሽ ይባረክ ወተቱስ የት እስቶር ነው የሚገኘው ተባረኪ
Tk maxx UK/TJ maxx US.
What is the name of the bag Please ?
if we find Aldi.
Aldi Reusable Produce Bag groceries.aldi.co.uk/en-GB/p-aldi-reusable-produce-bag-1-bag/4088600259451
Yete newe yetemarsew
ወተቱ የት ሀገር ነው የሚገኝ
የምራል ያምራል 🥰
😘🤗🙏😋
የከፊር ጥቅም ከተቀቀለ፣ ባክቴሪው ይሞታል።
Not at 54c
Er Lkelru enje arengade endehon kalhon trfu lfat new Spinat bwehw fesese menu new tekmu
Where did you buy the pan please Eduye? I’ve got this iron cast red colour pan actually😂 Clay pots make food tasty. Yet yihon yegezashiw? Geta yibarkish Eduye xx
Hey Wushenye konjo, got the pot at TK Maxx 😁. They have different colours too. Thanks as always 💗🙏
@@EdysKitchen really? TK maxx? Wow. Thank you
@@EdysKitchen did you mean TJ maxx?
TK Maxx is UK’s version of USA’s TJ Maxx!
@@Wusisu oh ok thanks I didn’t know that
እናመሰግናለን ለምን እስፒናች እንደተጠቀምሽ አልነገርሽንም ለከለር ከሆነ ብንተወውስ፣ መልካም በዓል
ለከለር አይደለም የጎመን በአይብ አሰራሪ አማራጭ ነው የጤናም ጥቅም አለው ስፒናች ግን ነጩን ብቻ መስራት እንችላለን ቆንጆ ነው 🙏♥️
መላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳንም ለቀቀለት በኣል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አሜን እንድሁም ዬምግብ ሰራ ለመለማመድ ለምትፈልጉ ፍሮፋይሌን ተጭናችሁ ቤተሰብ ሁኑ 👏
Send me the link for the pat please please
Hey, they don’t have it online only in the shop at TK maxx UK or TJ Maxx in US
ይህንን የመሰለ አይብ ከሌላ ቅጠል ጋር ቀላቅሎ መስራቱ በጣም ጥሩ ነው ነገር ግን በውስጡ ያለውን እና ለጤና ጥሩ ነው ብለሽ የገለፅሽው ግን በሳይንስ ወይም ከሌላ ሰው ሀሳብ ሳትጠይቂ እንዲሁ መናገሩ ጥሩ አይደለም ብትጠየቂ መልስ አይኖርሽም አነጋገራችን ጠብቀን ነው መስራት ያለብን።
🤣🤣 eshi
Espinach gebitobet wer makoyet tiru ayidelem ,
እራሱ ያለ ምንም ጎመን ዉሀ ሳይጨመር አይብ የሚሆን ነው ከለሩን ፈልገሽዉ ካልሆነ ።
🤩😍🥰😂🤣😅😆👍🏻♥️
where is the link to the clay pot sis?
It is not available online only in the shop TK maxx UK/ TJ maxx If you are in the US
ሰፒናቺ ከሌለ አይሆንም በነጩ
ይሆናል
አዴ የአገር ቤት ወተት አይሆንም
አይሆንም በዚ መንገድ. ወይም ደሞ ቪኒገር መጨመር አለብሽ
አይብ ደሞ እስፒናች ገባበት ገና የማታመጡት የለም ኢትዮጲያ ንፁህ አይብ ነዉ ያለዉ