Ethiopia በ55ሺ ብር የቤት ምዝገባ ተጀመረ !! Get House With Fair Price

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 вер 2024
  • Ethiopia በ55ሺ ብር የቤት ምዝገባ ተጀመረ !! Get House With Fair Price
    Zehabesha News - Alemneh Wasse News | Awaze News | Tigray | Oromia | Joe Biden | OMN | OBN | Trump | Eritrea | Isaias Afwerki Lema Megeresa | Yamal Qinew | Teddy Afro Che Belew | ZEHABESHA | World History | Ethiopian History | Zehabesha News | Trump | Tigray TV | Fana

КОМЕНТАРІ • 228

  • @lemlemkassahun8588
    @lemlemkassahun8588 2 роки тому +53

    የቤቱ ስፍት እና መጠኑ ሙሉ ክፍያዉ ምን ያህል ነዉ የሚሰራበት አካባባ ከቻልክ ግልጽ ብታረገዉ

  • @Rute1921
    @Rute1921 2 роки тому +6

    ሰላም አንተ ይሁን ።ጠቅላላ ክፍያው ቦታው እና የቤቱ ስፋት አብራራልን

  • @user-dj9xu6mg2i
    @user-dj9xu6mg2i 2 роки тому +9

    እውነት ከሆነ ጥሩ 🙏

  • @mulugetaabate5384
    @mulugetaabate5384 2 роки тому +17

    በጣም ነው የምናምሰግነው እንደዚህ አይነት መረጃ በተለይ አረብ ሀገር ለምንኖር እህቶች ጠቃሚ ነው እኔ ግን. ያልገባኝ ቀደመን የምንከፍለው ቤት ካላገኘን ይመልሱልና ማለት ነው

    • @mekdeskfile8239
      @mekdeskfile8239 2 роки тому +4

      እና ዛሬ ቤተሰብ አስልኬ ቦታው ላይ ሄደው ጠየቁልኝ እና እውነት ነው ምዝገባው አለ በጣም ወረፋ ነው እና ሁሉም ነገር እዳለው ነው አንድም ውሸት የለውም

    • @ruthpromis9232
      @ruthpromis9232 2 роки тому

      Wudocha esti negerugn mizigebaw aleko yihon

    • @temrali1520
      @temrali1520 Рік тому

      @@mekdeskfile8239 የት ነዉ ቦታዉ

    • @mamitmamit4137
      @mamitmamit4137 Рік тому

      ​@@mekdeskfile8239 አድራሻ ስጪኝ እህቲ

    • @user-bd1gj5iy3d
      @user-bd1gj5iy3d Рік тому

      @@mekdeskfile8239 yemeche,new

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 2 роки тому +8

    ቦታው የትነው ነገሩ እውነትከሆነ ደስ ይላል በጣም አሪፍነው

  • @tryingaccount2790
    @tryingaccount2790 2 роки тому +4

    እናመሰግናለን። የቤቶች ልማት ቢሮን አድራሻን ንገረን

  • @habeshapolitics1313
    @habeshapolitics1313 2 роки тому +31

    የካሬዎቹን ስፋትና ክፍያው በስንት ዓመት እንደሚያልቅ ወይም አጠቃላዩን ክፍያ ብታካትት ሙሉ መረጃ ይሆን ነበር ።

  • @leylloves3357
    @leylloves3357 2 роки тому +22

    የት አካባቢ ነው የሚሰራበት ቦታ ይገለፅ
    2/ በቅድምያ ሚከፈለው 55 ሺ ከሆነ አጠቃለይ ክፍያው እስከስንት ይፈጃል??
    3/ባንኮችችስ ስያበድሩ በጣም ለረዥም ግዜ ነው ወይስ ለተወሰኑ ግዜያአት?
    4/ ባንኮችስ ያለ ወለድ ነው ብድር የሚሰጡት ወይስ ከወለድ ጋር??
    ፕሊስ እነዚህን ጥያቄዎች መልሱልኝ

    • @danaaddis6712
      @danaaddis6712 2 роки тому +1

      ከመሰልሽ ነገሩኝ

    • @zewdnshtesfaye2420
      @zewdnshtesfaye2420 2 роки тому +1

      ባለ 3 መኝታ
      55ሺህ ቅድመ ክፍያ
      ካሬ120

    • @rediettadesse2828
      @rediettadesse2828 2 роки тому

      @@zewdnshtesfaye2420 cant you get a studio instead for fair price

  • @ermiyasnigatubekele5363
    @ermiyasnigatubekele5363 2 роки тому +1

    Ambiguous information

  • @heyryanursen4832
    @heyryanursen4832 Рік тому

    እኔም ሰምቻለሁ ትክክል ነው

  • @heyryanursen4832
    @heyryanursen4832 Рік тому

    ጀዛ ከላ ኸይር ጥሩ መረጃ ነው በተለይ ለአረብ ሀገር ላለነው

  • @danaaddis6712
    @danaaddis6712 2 роки тому +3

    አሪፍ ነው በርታ

  • @halenhabetamu4478
    @halenhabetamu4478 2 роки тому +4

    አረ አባየ የምር በምታምነው አምላክ ብለክ ቦታው የት ነው እሚገኝ እና እንዴት ነው ማወቅ እምችለው

  • @fikretfikret9600
    @fikretfikret9600 2 роки тому +5

    ሰልክ ቁጥር ላኪ ??

  • @robi1479
    @robi1479 2 роки тому +9

    ወሬ ብቻ ነው መልስ የለውም

    • @fikirg4954
      @fikirg4954 2 роки тому

      Yamokar yalme Betoch lemat yahada yelme

  • @user-xy9lb9bn7g
    @user-xy9lb9bn7g 2 роки тому +1

    ሠላም መረጃው የቆየ መሠለኝ አጠቃላይ ሥንት ያሥፈልጋል ብሩ ሥንት አመት ይፈጃል እሥኪ አሥረዱኝ በጣም አአመሠግናለሁኝ ሥለመረጃህ

  • @xftsdt2323
    @xftsdt2323 2 роки тому +1

    አትንዛዛአ ወደ ገደለው

  • @momiytube4303
    @momiytube4303 2 роки тому +9

    እዉነት ለመሆኑ በቂ መረጃ አይደለም ቢያንስ ከመጀመሪያው ከ 50 ሸ ተነስቶ መጨረሻዉ ስንት ነዉ?
    *ስንት አመት ያልቃል
    አድሬስ የለም?

    • @SayiTube
      @SayiTube  2 роки тому +1

      MULU VIDEOWUN SEMEWU

    • @user-ye5ve7vb4g
      @user-ye5ve7vb4g 2 роки тому

      የትነዉ ??

    • @user-ye5ve7vb4g
      @user-ye5ve7vb4g 2 роки тому

      በዴንብ አቦራርታችሁንገሩን

    • @mekdeskfile8239
      @mekdeskfile8239 2 роки тому +1

      ዛሬ ቤተሰብ እዲጠይቁልኝ ልኪያቸዋለው እስቲ ያለውን ነገር እናያለን እውነት ከሆነና የመጨረሻው ክፍያ እደመነሻው ተመጣጣኝ ከሆነ አሪፍ እድል ነው

    • @ksataif3733
      @ksataif3733 2 роки тому

      ከኪስህነው ነው መረጃው?

  • @helenmesfin7998
    @helenmesfin7998 2 роки тому +1

    ብርክ በል አንተ መልካም ሰው

  • @zewduyelma945
    @zewduyelma945 2 роки тому +3

    ጥሩ መረጃ ነው እናመሰግናለን ግን የበለጠ ቦታውን ሰፈሩን ማለቴ ነው እና ሙሉ ዋጋውን እስከመቼ ነው እሚከፈለው አድራሻ ቢኖር ይመረጣል ስልካችሁን ማለቴ ነው

    • @Fikrye1982
      @Fikrye1982 2 роки тому

      ሙሉ መረጃውን እባካችሁ እባካችሁ በውስጥ መስመር እንዴት ማግኘት ይቻላል ?

  • @freesalmon8309
    @freesalmon8309 2 роки тому +1

    እወነት ከሆነ መልካም ነወ

  • @amnaammon6276
    @amnaammon6276 2 роки тому +6

    የትነዉ ደሴ ካለ እፈልጋለሁ ግን ግዜዉ ከባድነዉ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ያረብ

  • @yashekassaye2479
    @yashekassaye2479 2 роки тому +3

    የት ነው ምዝገባው በናታችሁ ንገሩን

  • @kedirsultan5964
    @kedirsultan5964 2 роки тому +1

    ወንድሜ በጣም እናመሰግናለን ምዝገባው የት ነዉ

  • @user-xc7tl5tr4g
    @user-xc7tl5tr4g 2 роки тому +1

    ሰላም

  • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308
    @lnatesematstarsemaljkaryaa4308 2 роки тому

    እናመሰግናለን

  • @abiyzeleke5157
    @abiyzeleke5157 2 роки тому +3

    እባክህን የተዛባ መረጃ ለህዝብ እንዳታቀርብ::
    የብሔራዊ ባንክ የዳያስፖራ አካውንት አግዷል::
    250ሺ ዶላር ካፒታል ላላቸው ፍራንኮ ቫሉታ ብቻ ነው የፈቀደው:: ለዛውም መድሃኒት እና ምግብ ለሚያስመጡ ነው::

  • @solomonyigzaw2726
    @solomonyigzaw2726 2 роки тому

    Nice ideas

  • @user-xv5rz7nx5n
    @user-xv5rz7nx5n Рік тому

    እናመሰግናለን። ቤቱ የደረሰው ሰው ካለ። እየሰራችሁ። ከሆነ ለ ብታሳዩን። የት አካባቢ ና ቦታውን ብትታሳውቁን ጥሩ ነው

  • @dopeman1356
    @dopeman1356 2 роки тому

    woww this is Awesome!

  • @meselehailu749
    @meselehailu749 2 роки тому +1

    ቤት ያለውም እድሉን ማግኘት ይቾላል? ካሬ ሜትሩስ?

  • @mekdeskfile8239
    @mekdeskfile8239 2 роки тому +3

    ወድማችን እውነት ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ ዛሬ ወድሜን እዲጠይቅልኝ ቦታው ድረስ ልኬው ነበር በጣም ትክክለኛ መረጃ መሆኑን አረጋግጦልኛል አርፍዶ ስለሄደ በጣም ወረፋ አለ እናም ነገ በጠዋት ሄዶ ይመዘገብልኛአል እናም ስለመረጃህ ከልብ አመሰግናለው ወድም

    • @MERYEMTUBE77
      @MERYEMTUBE77 2 роки тому

      የት ሀገር ነው

    • @sabbahsantos6507
      @sabbahsantos6507 2 роки тому

      መቅዲ አውሮፓም ላሉ ይቻላል???? ንገሪኝ

    • @mekdeskfile8239
      @mekdeskfile8239 2 роки тому +3

      እሺ ሳቢ ምን መሰለሽ አንቺ ሌላ ሀገር ላይ ሆነሽ በራስሽ ስም መመዝገቡ ከባድ ነው ያንን ማድረግ ከፈለግሽ ውሉ ውክልና የሰጠሽው ሰው ሊኖርሽ ይገባል እንጂ የት ሀገር ነው የምትኖሪው የሚል ጥያቄ የለውም እኔ ግን ውክልና የሰጠሁት ሰው ስለሌለኝ ወድሜ በራሱ ስም ነው የተመዘገበልኝ

    • @welelaykeleta3025
      @welelaykeleta3025 2 роки тому

      አደራሻችሁን ተባበሩኝ በናታችሁ

    • @ruthpromis9232
      @ruthpromis9232 2 роки тому

      @@mekdeskfile8239 be mejemeriya maberariyashi ቅንsew endehonshi yasayalel tebareki enam tiyake alegn yesemahut zegiyecha new ena mizigebaw aliko yihon kesmashi.demoyetemezegebe hulu yagegnal yaw werefa sibal ferahu.amsginalw.😇🙏

  • @oppotecno2620
    @oppotecno2620 2 роки тому +1

    እንዴት ማገኛት እንችላለን

  • @bxbxxhhx3231
    @bxbxxhhx3231 2 роки тому +1

    🍇👍

  • @sohiasohia8623
    @sohiasohia8623 2 роки тому

    Betam konjo new

  • @nemgha8268
    @nemgha8268 2 роки тому +2

    የት ነዉ እደት ነዉ መመዝገብ እሚቻለዉ

  • @dagnetezera3637
    @dagnetezera3637 2 роки тому

    በርታ

  • @fairouzfairouz365
    @fairouzfairouz365 Рік тому +1

    ሰላም ወድማችን ተመዝግቤ እጣ እየጠበኩኝ ነበር 6ወር ሞላው እጣ ሳይወጣ አትለፈኝ ለምድነው እጣ ማይወጣው እባክ አጣርተ ንገረኝ ወይም ብሩን እዴት ማውጣት ይቻላል ግራ ገባኝ❤

  • @sarajackson818
    @sarajackson818 2 роки тому +1

    እሺ የቤቱ ዋጋ ስንት ነው እባክህ ብትነግረን

  • @tesfayeanjulo6579
    @tesfayeanjulo6579 2 роки тому +1

    ቤት ስባል ትንሽም ትልቅ ሊሆን
    ስለምች መለኪያው በካሬ ሆኖ አድራሻው ግልጽ ሊደረግ ይገባል!!

  • @samannous5046
    @samannous5046 2 роки тому +3

    ሠላም ወድም ቴሌግራም
    ሊኩን ኮሜት ሥር አስቀምጥልን
    እና በክልል እዲሕ አይነት ካለ አሳውቀን

  • @kalkidanadmas760
    @kalkidanadmas760 2 роки тому

    ወንድማችን ድጋሚ ሲመጣ አሳውቀን

  • @rakrak4060
    @rakrak4060 2 роки тому +1

    በምን እናግኘው

  • @tesfneshtayehymitaye3496
    @tesfneshtayehymitaye3496 2 роки тому

    Ewneti naw gini

  • @mylif9421
    @mylif9421 2 роки тому

    Yetnew

  • @MeMe-pw2jr
    @MeMe-pw2jr 2 роки тому +1

    Saudi Arabia yellow endrt yichalal?

  • @senaitgetachew1781
    @senaitgetachew1781 2 роки тому +1

    Selam benath ewch yalenew endat new memzgeb yemnchlew areb yalenew

  • @melatkasay4499
    @melatkasay4499 2 роки тому +2

    የተመዘገብነውሰ መሸጡ አይቆይም ባለሰትነውዋጋው🙏

  • @user-op1lk9do4m
    @user-op1lk9do4m 2 роки тому

    አድስ አበባ ብቻ ነው ወይስ ባህርዳር እና ጎንደርም አለ?

  • @teresakidane1330
    @teresakidane1330 2 роки тому +1

    የት ነው ምዝገባው

  • @fatumaseyidseyid5264
    @fatumaseyidseyid5264 2 роки тому +1

    መጨርሻውን ዋጋ ወይም የቤቱን ሁኔታ አላብራራህም

  • @senayetishiguti1566
    @senayetishiguti1566 2 роки тому

    ምን ምድነው ሚያስፈልገው ለመመዝገብ ?

  • @tewodrosasnake4644
    @tewodrosasnake4644 2 роки тому +1

    ሳታመሀኝ ብላ

  • @SarahSarah-jo4hs
    @SarahSarah-jo4hs 2 роки тому

    Yet New Mzigebawu Ngerugne Ene Efelgalehu

  • @saraam4160
    @saraam4160 2 роки тому

    መድነዉ፡ማለተ፡የተአገርነዉ

  • @semiradelil3488
    @semiradelil3488 2 роки тому

    ሠላም እናመሠግናለን ገን የት ነው መቼ ነው የተለቀቀው

  • @HalimNashashibi
    @HalimNashashibi 22 години тому

    ስልክ ቁጥር ካለ የመቼ ነው ግን

  • @tesfayoutube
    @tesfayoutube 2 роки тому

    ሰላም ይከን ለንም እፈልጋለሁ

  • @ledetkiros2671
    @ledetkiros2671 2 роки тому

    If it is true good but ?????

  • @ኖላዊ
    @ኖላዊ 2 роки тому

    እንደት

  • @keyaantenayehu8722
    @keyaantenayehu8722 2 роки тому

    እና ለመግዛት ማንን አካል ነው የምናገኘው ቁጥራቸውን አሥቀምጡልን ና እግዲህ እንገበያይ

  • @rutamuze
    @rutamuze 2 роки тому

    Selam medim lawerak felige neber??

  • @edenkiya6917
    @edenkiya6917 2 роки тому

    Please help me i won't but how

  • @cronacrona8220
    @cronacrona8220 2 роки тому

    የትነዉ

  • @sentesebsebe312
    @sentesebsebe312 Рік тому

    አድራጊሻው ሙሉውን ንገረኝ

    • @SayiTube
      @SayiTube  Рік тому

      የቆየ መረጃ ነው

  • @zewdnshtesfaye2420
    @zewdnshtesfaye2420 2 роки тому +4

    ወንድሜ ስለሰጠህን መረጃ እውነትም ስለሆነ አመሰግናለው እኔም ተመዝግባለው

    • @yashekassaye2479
      @yashekassaye2479 2 роки тому

      እሲ የት ነው ንገሪኝ የተመዘገብሽው

    • @zewdnshtesfaye2420
      @zewdnshtesfaye2420 2 роки тому

      እሽ እኔ የተመዘገብኩት ቦሌ ባንቢስ አካባቢ ግሪክ ት/ቤት አጠገብ ያለ ቤቶች ልማት ቢሮ 5ተኞ ፎቅ 503ቢሮ ውስጥ አሁን ደግሞ ወደ 22 አካባቢ ብራንች ጨምረዋል ተመዝጋቢ ስለበዛ ነው ተጨማሪ መረጃ ደግሞ ሄዶ ማየት ይችላሉ

    • @ruthpromis9232
      @ruthpromis9232 2 роки тому

      @@zewdnshtesfaye2420 ene zegeyecha new yesrmahuy wuda mezigebaw aleko yehon enda ebakeshi merejaw kaleshi 🙏🙏😇😇

    • @htdh1817
      @htdh1817 2 роки тому

      @@zewdnshtesfaye2420 የኔ ውድ በፈጠረሽ ቁጥርሽን ላኪልኘ እደት ነው መመዝገብ እምችለው ቁጥራቸውኮ የለም

    • @rahimaseraj1125
      @rahimaseraj1125 Рік тому

      @@zewdnshtesfaye2420 ሀይየመቸነዉ ዉዴ ንገረኝ የቆየነዉ እዴ መቸነዉ የተመዘገብሽዉ መልሽልኝ

  • @hbdgfs2138
    @hbdgfs2138 2 роки тому

    የትአገርእባክህወድምዉነትከሆነመልስልን

  • @keberufekede6611
    @keberufekede6611 2 роки тому

    ለምን አመት ያክል ነው ቁጠባው እና ምን ያህል ነው የቤቱ ስፋት

  • @xftsdt2323
    @xftsdt2323 2 роки тому +1

    የታለ ስልክ

    • @SayiTube
      @SayiTube  2 роки тому

      Ezhi lay ale telegram t.me/gojobh

  • @senayetishiguti1566
    @senayetishiguti1566 2 роки тому

    አዲስ አበባ ነዋሪ ነኝ ያለሁት ግን ቤሩት ሰው ቤት ነው ምሰራው እና እንዴት መመዝገብ ችላለሁ?

  • @Shewa151
    @Shewa151 2 роки тому +2

    ለማንኛውም ሰው ነው ወይስ ለአዲስ አበባ ተወላጅ ብቻ

  • @keberufekede6611
    @keberufekede6611 2 роки тому

    የት ነው ቤቶች ልማት አስተዳደር

  • @MestisEthopianKitchen
    @MestisEthopianKitchen 2 роки тому

    Meten anegageren neber gen hulachehum yeteleyay neger new metawerut lemen tewashaleh ?

  • @user-ws7id4mx5v
    @user-ws7id4mx5v 2 місяці тому

    ሥልክ በዋትሥ አፕ በኢሞ በቴሌግራም አናግሩን

  • @xftsdt2323
    @xftsdt2323 2 роки тому

    ምን ማለት ነው በዬ 3 ወሩ ሚ

  • @heranasfaw8501
    @heranasfaw8501 2 роки тому

    አሁንም መመዝገብ ይቻላል ወይ እባክዎ ስልክ ቁ አድራሻ

  • @medinabeshir6062
    @medinabeshir6062 2 роки тому

    Selkhn betsten teru new

  • @waynelewis78
    @waynelewis78 7 місяців тому

    ምን ላይ ደረሰ ወሬዉ የለም የዚህ ቤት….?

  • @user-gy3ph1tf4w
    @user-gy3ph1tf4w 2 роки тому +1

    ዉጭ ሀገር ያለን አንደት መክፈት አችላለን አካዉቱን ፊሪማ ያስፈልጋል አሉኝ ስጠይቅ አምታዉቁ ንገሩኝ አባካችሁ

    • @asnaasna5954
      @asnaasna5954 2 роки тому

      ምዝገባው አሁንም አለ እንዴ ወይስ የቆየ ነው

    • @SayiTube
      @SayiTube  2 роки тому

      Ale yechalale telegram lay t.me/gojobh

    • @SayiTube
      @SayiTube  2 роки тому

      t.me/gojobh

  • @mesetet1236
    @mesetet1236 2 роки тому

    Manim ayaminachihum

  • @user-op8tb9ye5k
    @user-op8tb9ye5k 2 роки тому

    የት ሀገር ነዉ

  • @user-sw9yd7yx2c
    @user-sw9yd7yx2c 2 роки тому

    ስልክ

  • @maryamomar2694
    @maryamomar2694 2 роки тому +2

    እደው መቸነው 20/80 እጣ የሚወጣው በቤት ክራይ ላብድ ነው በስደት

    • @hanamajeed9117
      @hanamajeed9117 2 роки тому

      20/80 ማለት ምን ማለት ነው

    • @maryamomar2694
      @maryamomar2694 2 роки тому

      ቤት ኮዶሚኔም ተመዝግቤ ነበር እስካሁን እጣውስጥ አልተካተትኩም እምኖረው በስደት ነው ቤተሰቤን የማኖረው በቤት ክራይ ነው ያወጣሁት ብር ያመኛል አሁንም በተስፋ እየጠበኩነው የመጨረሻ ዙር አለ ብለዋን

  • @emuhaldeyoutube7667
    @emuhaldeyoutube7667 2 роки тому

    ሰላም ወድማአችን

  • @tewodrosasnake4644
    @tewodrosasnake4644 2 роки тому

    ምናለ ዝም ብለህ ብትኖር ለምን እየዋሸህ ኢትዮጵያዊነትህን ትክዳለህ። አስተውል ባሁን ሰአት ቤት ብር ነገር የለም ። ባሁን ሰዓት ኢትዮጵያ የኑሮ ውድነት ለመቀነስ እየሮጠች ነው የምትገኘው ።

  • @elefazezekarias5097
    @elefazezekarias5097 2 роки тому

    Lemin Tewashal Le Like Bile Bedatam ewent Kehone Lemen Muluwen atenegerenm

  • @tesfneshtayehymitaye3496
    @tesfneshtayehymitaye3496 2 роки тому

    Endeti naw memezgabi yemichalew bageta malsilnye wendim🙏

  • @Fikrye1982
    @Fikrye1982 2 роки тому

    ፕሊስ እኔም የዜግነቴን እና በእንቅስቃሴዬ ልክ እንድጠቀም ማንን ላናግር

  • @yetnayet7777
    @yetnayet7777 Рік тому

    Ebakke wendema endate new mmzgebe ymhlewe kagere wece nege ebakke asawekege

  • @ayshaalshamsi3283
    @ayshaalshamsi3283 2 роки тому +3

    የቤቱን ስፈት እና በስት አመት ነው የሜይልቀው

  • @ftumafatima7694
    @ftumafatima7694 2 роки тому

    የትነው?

  • @obsetub4734
    @obsetub4734 2 роки тому

    Silki bitaskemitilin harif nebere wendemachin

  • @wubristmekonnen3453
    @wubristmekonnen3453 2 роки тому

    እንዴት ነው መረጃውን የምናገኝበት የምንነጋገርበት የት ነው

    • @melatayele7930
      @melatayele7930 2 роки тому

      እንዴትነውመሪጀውንየምናገኝበት

    • @SayiTube
      @SayiTube  2 роки тому

      Addis abeba betoch lemat,agency new mezegebawu

  • @abiyzeleke5157
    @abiyzeleke5157 2 роки тому

    አ. አ ቤቶች ልማት አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 503

    • @alemalem8262
      @alemalem8262 2 роки тому

      ስልክ ቁጥር ላኩልን

  • @frihiwotgebremariam3365
    @frihiwotgebremariam3365 2 роки тому

    የት ነው አድራሻው የክፍል ሀገር ሰውስ አስረዳኙ

  • @merontadele70
    @merontadele70 2 роки тому

    20/80 አሁን ዕጣ በለሶስት ለምንድነው ዕጣው ላይ

  • @user-ie7cf5cw1t
    @user-ie7cf5cw1t 5 місяців тому

    አሁንትመዘግባላችሁወይ

  • @AbebaKidana-ix8cs
    @AbebaKidana-ix8cs 2 місяці тому

    ሠጢን አደል እነዚህ ሌቦች ሠዎች እንዳትሸወዱ

  • @hayatHayat-jc3nl
    @hayatHayat-jc3nl 2 роки тому

    inami ifalgalwi ☝️☝️???????yti nwei 🤔🤔🤔🤔🤔

  • @tiru2634
    @tiru2634 2 роки тому

    እኔ እፈልጋለሁ አድራሻችሁ የትነው

    • @SayiTube
      @SayiTube  2 роки тому

      ይቅርታ እናስተካክላለን 🙏