የቤት እጥረትን ይፈታል የተባለለት ጎጆ ብሪጅ ሃውሲንግ ፕሮጀክት / ክፍል-2 Mitanae Habt - ምጣኔ ሀብት @Arts Tv World ​

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 жов 2024
  • የቤት እጥረትን ይፈታል የተባለለት ጎጆ ብሪጅ ሃውሲንግ ፕሮጀክት
    ክፍል-2
    Subscribe: / @artstvworld
    Facebook : / artstvworld
    Website : artstv.tv
    Instagram : / artstvworld
    Twitter : / artstvworld
    Telegram : t.me/joinchat/...
    Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
    #ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
    unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2021 Arts Tv World

КОМЕНТАРІ • 50

  • @worldpeace668
    @worldpeace668 2 роки тому +3

    በጣም በጣም ግሩም የሆነ ውይይት ነው በዚህ አጋጣሚ አወያዩንም ሆነ ሁለቱን የመሐበሩን መስራቾች አቶ ናደው ጌታሁንና አቶ አጋ ፉፋን ስለ ሃሳቡና እየሠሩ ስላለው ሥራ በጣም እናመሰግናለን ። በተለይ ስለ ሁለተኛው ሃሳብ ለዝቅተኛው ህብረተሰብ ቤት ለማዳረስ የሚደገፍና ሊበረታታ የሚገባው ሃሳብ ነው ቀጥሉበት ዋናው ቁጥጥሩ ላይ ነው ትኩረት መሰጠት ያለበት ። ይዛችሁት ስለመጣችሁት ሃሳብ ከልብ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን ።

  • @ESU05
    @ESU05 3 роки тому +7

    ሰላም የሀገሬ ልጆች: እግዚአብሔር በሰራው የኛ የሁላችን በሆነው ምድር በመተሳሰብ እንኑር::አመስግኑ: ይቅር በሉ: አፍቅሩ: ተስፋ አድርጉ: ስጡ: አሁን ውስጥ በደስታ ኑሩ ከህይወት ወንዝ ጋር ፍሰሱ አንድነትን ስበኩ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን!"!"!"!"

  • @hanatesfaye1239
    @hanatesfaye1239 3 роки тому +3

    በጣም ግልፅ ነው ያደረክልን ጋዜጠኛ መስፍን አመሰግናለሁ 🙏ብዙ ጥያቄዎች ነበሩኝ እኔ ራሴ.

  • @HabeshaOnlineStore
    @HabeshaOnlineStore 2 роки тому +4

    ግልፅ ለማድረግ
    የቤቱ ሙሉ ወጪው - 2.3 - 3million ነው።
    በ55,000ብር ባንክ በማስገባት ይጀመራል
    በየወሩ 2000ብር ይከፈላል። ለ10 አመት።
    ይህም ወደ 240,000ብር ይመጣል።
    ከዛ ግን ቀሪውን ከባንክ ጋር በረጅም ጊዜ አከፋፈል ይቀጥላል 2.3 ሚሊዪን በላይ እስኪደርስ።
    ነገር ግን አንድ ጥሩ ነገሩ። በጥሩ ስታንዳርድ እና በአሪፍ ቦታ፣ እድለኛ ከሆንም በፍጥነት የቤት ባለቤት የምንሆንበት ፕሮጀክት ነው።

  • @temuye3572
    @temuye3572 2 роки тому +3

    የጋዜጠኛው ጥያቄወች ትክክለኛና የአመዛዛኝ ሰው ጥያቄወች ናቸው
    የአቶ ናደው መልስ ደሞ አንጀት አርስ ነው
    በቃ ለንግድ የተፈጠረ አምሮና አተያይ ነው ያለው

  • @eyobabety9199
    @eyobabety9199 3 роки тому +2

    እረ እግዚያብሔር ይመስገን ጥሩ አማራጭ

  • @bruktawitalemu6742
    @bruktawitalemu6742 2 роки тому

    በጣም ጥሩ ሀሳብ ነዉ ጋዜጠኛው በጣም ጥሩ እና ወሳኝ ጥያቄ ነው የጠከው እናመሰግናለን

  • @NadiaNadia-cm1nk
    @NadiaNadia-cm1nk 2 роки тому +2

    ፈጣሪ ይጨመርበት ጥሩ አሳብነው

  • @ሂዊየቅዱስገብርኤልልጅ

    ከቅድሚያ ክፍያ ቀጥሎ የቀረዉን የመክፈያ ጊዜ ብትችሉ ከ6ወር በላይ ትንሽ ተጨማሪ ጊዜ ብትሰጡን

  • @zinabuyaregal1792
    @zinabuyaregal1792 2 роки тому +1

    ዋና ዋና ጥያቄዎችን ዘላችኋል። የባንኩ የብድር ወለድ ስንት ነው?

  • @nefisabeshir229
    @nefisabeshir229 3 роки тому +2

    በጣም ጥሩጅምር ነው በርቱ

  • @misrakdubale6223
    @misrakdubale6223 3 роки тому +9

    ቢሮአቸው የት ነው

  • @semiramohammed4106
    @semiramohammed4106 3 роки тому +6

    አድራሻ አስቀምጡልን

  • @Tube-zb6by
    @Tube-zb6by 2 роки тому +3

    የደሀ አምላክ ይረዳን

  • @assetola9117
    @assetola9117 3 роки тому +2

    አድራሻችሁን ወይም ስልክ ቁጥራቸውን ግለፁልን

  • @Biruktube0121
    @Biruktube0121 2 роки тому +3

    የኔ ጥያቄ የሮስኳ አባላቱ 100000 ካልሞላ እስኪሞላ ምዝገባው ይቀጥላል ወይስ ይቋርጣል...

  • @አርሂቡዩቱብ
    @አርሂቡዩቱብ 2 роки тому

    እንዴትነዉ መመዝገብ መችለዉ አገዉስጥ አደለሁም መረጃ እንዴትማግኝት እችላለዉ

  • @biniamemelesse6148
    @biniamemelesse6148 2 роки тому

    መክፈል ለማይችለው ማህበረሰብ ሮስካ አሪፍ ነው ግን ቤቱ ደርሶኝ ከባንክ ጋር ስታገናኙን ክፍያው እዴት ነው የሚሆነው 2.3 እስከ 3 ሚሊየን ቤቱ ይገመታል በሀያ አመት እንኳን ክፈሉ ብንባል ምን ያህል በወር መክፈል እዳለብን ምን ያህል ተመዝጋቢ ወይም ሊመዘገብ ያሰበው ሰው አስቦታል ግልጽ ቢደረግልን ከባድ ነው ድሀውን ያማከለ ነገር ቢኖር ሞት ነው ላለው አሪፍ ነው ጎጆ ብሪጅ አንድ ሊስትሮ ተመዝግቦ ሁለት ሺው ብር ሚቀጥል ከሆነ ጥሩ ነው

  • @tigist9456
    @tigist9456 3 роки тому

    አዘጋጃም አቅራቢም የሆነከዉ መስፍን በጣም ነዉ የማመሰግነዉ በጣም ግልጽ ያለ ጥያቄ ነዉ የጠየካቸዉ

  • @GirmaB
    @GirmaB Рік тому

    መንግስት ይመስገን የመንግስት ይበልጣል ግን ማን ያመስግን ጎበዝ

  • @salamabebe1008
    @salamabebe1008 2 роки тому +2

    ሌለላው እውጭ ያለ ሰው እንዴት ታሰተናግዳላቹ

  • @ehablink9778
    @ehablink9778 2 роки тому +1

    ባስዳት ያሉት እንዴት ናው ማቆታብ የሚቺሉት??

  • @zenebechdubale8567
    @zenebechdubale8567 2 роки тому

    እጣ የወጣለት ሰው ያለ ምንም ችግር ቤቱን ተረክቦ መኖር ይችላል ወይ?

  • @meazafekadu5657
    @meazafekadu5657 2 роки тому

    Koy ande swe bedere kalfelghe begdeta bank weste meghbat alebet????

  • @zemenaymesele7062
    @zemenaymesele7062 2 роки тому +2

    ቢሮዋቸው የት ነው የሚገኘው ።ስልክ ቁጥራቸውን ስጡኝ

  • @mestimm7401
    @mestimm7401 Рік тому

    እረ ተዉ እጣዉን አዉጡት እኛ ልባችን ከቦታዉ ሊወጣ ነዉ

  • @eyobabety9199
    @eyobabety9199 3 роки тому

    እንዴት ነው መመዝገብ የምቻለው በምን አድራሻ

  • @marynatan3157
    @marynatan3157 2 роки тому

    እባካችሁ አድራሻ አስቀምጡልን ?????

  • @direlovetube9731
    @direlovetube9731 2 роки тому

    Er bakih Mesfin memezigeb efeligalehu melisiling please

  • @nejatgezae3640
    @nejatgezae3640 2 роки тому

    Ene lmezegeb felige neber but abrarachuh alnegergunm

  • @Esraelarega
    @Esraelarega 2 роки тому +1

    በባለ ቤቴ ስም በጃችን ያልገባ 32ካሬ ኮዶሚኒየን ደርሶናል ነበር እናተጋ መመዝገብ እችላለሁ።

  • @salamabebe1008
    @salamabebe1008 2 роки тому

    hi please ቅድሚያ ከፍያ 55ሺ ሚለውንዐመግባት ፈልጌ ነበር

  • @nesibualiyu6566
    @nesibualiyu6566 Рік тому

    200,000 ነው? ወይስ 200,000,000 ለባለይዞታው የሚከፈለው?

  • @direlovetube9731
    @direlovetube9731 2 роки тому

    Ye enenim bota menigist lecondominium mesiriya tebilo fersobin minim aynet botam hone genizrg sayisetung tebarireyalehu silezih yemimeleketew hulu yenenim chigir fituling

  • @eyobabety9199
    @eyobabety9199 3 роки тому

    እንዴት ነው እናንተን ማግኘት እሚቻለው አድራሻ

  • @ስአድወለየዎ
    @ስአድወለየዎ Рік тому

    የመቸ ነው ውዶቸ

  • @ruthpromis9232
    @ruthpromis9232 2 роки тому

    Endat new memezigeb yemichalew esje mechas new giza gedeb alew

  • @genetadugnaheran1328
    @genetadugnaheran1328 3 роки тому

    አድሬሳቸውን ብታስቀምጡልን መልካም ነው

  • @egziabiheryimesgen6425
    @egziabiheryimesgen6425 7 місяців тому

    እሺ እጣ መቼ ነው

  • @mqdeslbswerqe4183
    @mqdeslbswerqe4183 2 роки тому

    Ere ena efelgalu

  • @zemzemmussa7298
    @zemzemmussa7298 3 роки тому

    Selk setun

  • @zemzemmussa7298
    @zemzemmussa7298 3 роки тому

    Yet maten enmzegab

  • @werqzeleke2815
    @werqzeleke2815 2 роки тому +1

    Why can't speak fluently in Amharic afterall the people you are targeting are Ethiopians not foreigners,. The message is lost as you fail to communicate in the language your target understands, I communicated my message since you don't seem to understand in your mother tongue. The Germans, Chinese would not communicate in English but rather in their own mother tongue .

    • @DagmawiSAsrat
      @DagmawiSAsrat 2 роки тому +4

      Why cant you write in Amharic, after all people watching this video speak amharic, not english 😏😏

    • @matyasmolla8008
      @matyasmolla8008 2 роки тому

      pic

  • @Dimitri1489
    @Dimitri1489 3 роки тому +4

    Why don't you provide address and contact number specially the person who interview them has to request how customers contact them