Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ከታላቅ እህት ጋር ህጋዊ የሆነ ጋብቻ ተፈራርሞ ታናሽ እህት ጋር ፍቅረኛዬ ናት አንድ አልጋ ላይ ግራና ቀኝ አቅፎ ተኝቶ ዉጤቱ ምንድነው የሚሆነው ሀገራችን ምን ዓይነት ጊዜ ላይ ነው የደረስነው ? አቤቱ አምላኬ ሆይ ይቅር በለን ብቻ ነው የሚባለው ሌላማ ምን ሊባል ይችላል
ሆሆሆሆሆሆ
እማንሰማዉ ጉድ የለም ዘንድሮ😢
እግዚኦ እግዚኦ ኤሎሄ እህት የእህቷን ግብር እረ እግዚኦ ስው ሆነው ግን ስው ያልሆኑ ከብቶች በዙ😭😭
ምን ጉድ ነው የምንሰማው በጣም ያስጠላል አንደኛ የቤተሰብ ጥፈት ሁለተኛ የታላቅ አጠፋ
ወይ ጉድ የኢትዮጵያህዝብ ሁሉ አበደ ማለት ነው ማመን ያቅታል የማይስማ የለም
ስለማይወራአ ነወ እጂ በእየቤቱ ገድ ጉድ አለ ማአመን ከበደኝ
liju mn aynet dekama saw naw, woynm economically rasun mastedader yemaychil naw, hulet setoch mekakel gebito yemitegnaw, be and alga lay, lijitu betam smart nech inji mnm tifat alayibatm, yikrta adrigulign
የማንስማ የማይሆን ጉድ ለም ጌታዬ ሆይ ምን ስይጣን ገባ በሃገራችን የስው ከብት በዛ የማስቢያ ጭንቅላት አጣ ፍጡሩ ምንኛ ምኞት ነው የእህትን ጉድ ጉድ ሃገሬ በምን ስላም ትሁን በእንደዚህ ያሉ የዝሙት መንፈስን እዬስሩ
አቤቱ.ዉርደት.የተበላሸን.ትዉልዲ.ይገርማን😢😢😢😢
ስጀመር የማይደረግ ነገር ነው ያረከውምንም ታናሽ ብትሆን ከተዋደዳቹ ቤተሰብ ባይፈቅድም መኖር ትችላላቹ ምን አይነት ጀዝባ ናቹ
😂😂😂ምኑ 🎷 በሲስተም ስሜት ውስጥ አስገብቷት እራሱን ፃድቅ ያረጋል 😔
ያልተሰማ እንጂ ያልተደረገ ጉድ የለም ፊልም የሚመስል ጉድ
IT is really film
እንዴት ነዉ ትልቅዋን ካገባህ ቡሀላ ትንሽዋን መልሰህ ልታገባ ስትል ቤተሰብ የሚፈቅደዉ ምን አይነት መጃጃል ነዉ
ይቺን ልጂ አታዳምጥዋት ባለፈው አቀናብራ የውሸት ከሰወቹጋ ተባብለው የውሸት ስራ ስትሰራ አይተናታል የመዳም ቅመ ሞቺ አትመኑ ባሁንሰአት የሚታመን ጠፍትዋል
የዩቲብ ቢዝነስ ለመሥራት የእውነት አስመስለው የሚሠራ ድራማ ነው
አንተ/አቺ ይህን መፃፍ በራሱ አላዋቂነት ነው ትወናም ይሁን አውነት ተመልካቹ ተመስጦ እስካየው ድረስ የሚጎዳው ነገርየለም ቢማርጅ።
የሚከብደው እሷን ከአደጋ ማስወረድ ነው ወይስ በአንድ አልጋ ከእህተማማቾች ጋ መተኛት ስህተቱ ያለው አንተ ጋ ነው ችግሩ ያንተ ነው።
Woooow delegna nek ande agebetah ande merikat new
እግዚኦ መሀርነ ክርስቶስ አገራችን ወዴት እየሔደ ነው መአት እንዳታመጡብን የዝሙት መንፈሥ አገራችንን ወርሷታ አገር ለመግባት ፈራሁ ትንሽ ወራት ነው የቀረኝ😢😢
ያልሰማነዉ እንጅ ያልተፈፀመ ወንጀል የለም ኢትዮጵያ ዉስጥ አንተ ጠብቀን
ዘላለምየሚላትነገርአለያልሰማነዉጅያልተደረገየለምመገን😢
Adrasha askemtu
አረ ጉድ ነው ዘድሮ
ዉይ ጉድ ነዉ ዘንድሮ የመይሰመ ዬለም እህቶቼ ደሚሩኝ ስዎደቹሁ
ወይ ፈጣሪ ምን ዓይነት ጉድ ነው ። ፈጣሪ ሆይ ይቅር በለን። ታላቀየዋ በጣም ተሳስታለች። የእህትዋን ባልን?
ፈጣሆይ ቶሎ ድረስ😢😢😢😢😢
አሪፍ ሮማኑቲክ እስክሪፕት ነበር ግን ፍፅሜዉ መለያየት ባዮሆን. በሀገራችን በአንድ ቤት ዉስጥ በአንዴ ሦስትም አራትም ያገቡ ወንዶች አሉ ግን የሁሉም መኝታ ክፍሎቹ የተለያዩ ናቸዉ . የዚኛዉ ግን በአንድ አልጋ ላይ በተመሳሳይ ሰአት የአንድ እናት ልጆችን አቅፎ መተኛት ምቾቱ በራሱ wow ነዉ የሚይስብለዉ ተመችቶኛል ተከታታይ በርከት ያለ episod ቢኖረዉ ጥሩ ነዉ ባይ ነኝ
ብሎ ብሎ ሲደክመው😂😂😂
አወጣጡን አስተካክለሽ ስሩ (ሳራው ጥሩነው ማለት ልክ እንዴ ንስር አይኖቺ ጠንከር በሉ )3❤️3
በጣም አጣብቂኝ ውስጥ ነው የገባህው: ሌላው ፍቅርኛህ: ዝምካለች: ምን አልባት: አለችበት።
KE HAYMANOT WECHI KE BAHIL WECHI SID ADEG EZIH METEH DEMO MAWRATIH BEZALAY DIHENETIK
ይሄ የሰይጣን ሥራ ነው አሂሩ ዘማን 😢😢እዳው ሀይማኖት የላችሁም ፈጣረያችሁን አትፈሩም?? ከጥመት ሁሉ አላህ ይጠብቀን
ደደበ በይዉ የእሕታማች የሕይዉት ታሪካቸዉን ካበላሸ ቡሃላ አሁን ያለቅሳል ደደበ
2017ደሞ የእህተሞች ጉድ ነው
የተጨማለቀ ትውልድ አሁን እሄ አስተምሮቱስ ምንድነው ወዴት ወዴት ነገሩ ወገን እያለማመዱን ነው
የተመታች😢
እሱ ካልወደደ አንቺ ብትወጂ እሱ አይወድም😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
ሆሆሆሆሆ ታናሽ ተብየዋ ምን አይነት በግ ነሽ ሥጀመር ፊርማ ሲፈራረሙ መፍቀድሽ ይገርማል
በመጀመርያ ምንማለት ነው ትንሽ ትልቅ ይባላል ምንስ ይሉታል ለሰው ብሎ ፌርማ የት አገር ባህል ነው ምንየሚሉት አይማኖት ነው ይዘገንናል መስማት
አላህ ከሰይጣን ሥራ ከጥመት ሁሉ ይጠብቀን እኔ የምገረመው እደት ፈጣረያቸውን የማይፈሩ ወይሥ ሀይማኖት የላቸውም ??
ሡሀነላህ
ዱሮስ ከሌላ እሚናት ታከተይ ሚን ዪጠበቃል ዎራደዎቹ በለጌ ሁለ
እራስ ወዳድ ሆንክ ለእናቴ ለእናቴ እያልክ ሁለቱንም እፍዝዘህ ሕይወታቸውን አበላሽተሀል ።እነሱ ግን ሴቶቹ እህያ ደነዞች ነበሩ
እናተ ብሎ ጋዜጠኛ እህት አማቾችን ያገባው እድለኛ ይባላልደ
❤👌♥️🤙👌💪👍👍💪👌🇮🇱♥️👍💪👌🇮🇱🇧🇴♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️👍👍👍💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪❤❤❤❤❤❤👌👌👌👌תמרשאטו
እግዞ ማርን ፍጣር ወይ ምንድኖ የምንሳማው ዘንድሮ 😢
ውሽት ነው
ምን ላይ ነው የደረስን😢😢😢😢
Moze megezat malet new merikatu
አራ ፍትህ ላ አይናቺን ጆሮእማ ባዳ ሆኔ እኮ uuuuuuuuuuuuu
እናቱ አሉ ወይስ አርፈዋል ካሉ ለእናቱ ይክብዳል ከለሉ የራሳችዉ ጉዳይ ነዉ እዉነቱ ይዉጣ😂😂😂😂
Hera basmahamm mein gudnew ba fatareh😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ምድያው ነው ነገሮችን ሁሉንም የወጡት ዱሮም አለ ወይስ በአሁኑ ነው እንዴ የእህት ጣልቃ
እማይሠማ የለም ልክሥክሥ ነህ አወራራህ እራሡ ያሥታውቃል
ቢነግርሽም አታምኝው አሁኑ ይቅርታ አርጊለትና አብራችሁ ሁኑ ይችን የተረገመች እህትሽን አባሪያት
❤❤❤ታላቂቱ ግን በቤተሰብ ምናልባትም በአባት የተደፈረች ይመስለኛል ትዳርን እንዲህ ስትጠላ የነበርችው!!❤❤❤
ድራማ ነው
እረ ጉድ ነዉ ባለጌ እህት ወድ አጣሺ አፈር ብይ የስራሺን ይስጥሺ
ምን አይነት ጉድ ነሽ አንቺም ብሎሎ ታላቅ. ታላቅ እኮ እንደ እናት ናት. አንቺ ግን ባለጌ ነሽ በጣም
ሁለቱም ሲያሲመስሉ ነው
😢😢😢😢😢😢😢💔💔💔
❤❤❤❤
አር ሴቶች አብዳቹ አሳዳጌ የበድላቹ ስድዎች👎👎🐃🐃
💔💔
😂😂😂😂ጅልጅሉን😂😂😂በጎታእዳይገላአለያገሬሰዉ
እያስፈራራችኝ አትበል እራስህን መርምር ስሜት አስገድዶኝ በል የፈለገ ለምን መቀመቅ አትወርድም እህቷን አፍቅረ ከሆነ ለምን የፈለገችውን አታወራም በል እዛው ጠቅልለህ ያዛት እህቷ ጋር አትድረስ አስመሳይ እና ውሽታም ስዋችን አፍርታለች በብዛት አገራችን😊
😢😢😢😢😢❤❤❤❤
ግራ የገባው ትውልድ ኢሄ ነው 😳
አይን አውጣ ነክ አሁን እውነተኛ አፍቃሪ ለም ምስል አትሩጥ እንድንል ያናደደኝ ጋር ወጥ አጋጥሞኝ አያውቅም
መብዳት አቃተኝ እያልክ ነው😂😂😂😂
ኑሮ😮😮😮😮😮😮😮
Hhhhhhh ayigerimeme aekateni ale .....
ኢቶቢያላይየማይሰማጉድየለምገናምንአይተን😮😮
ድራማ ምን የከብከው አለ ሁሉ ጥፋት
😢😢ለምንእቃዉንአቆርጭለትም
ታላቆ ጥፋት የለባትም
ሲጀመር የምትፈራረመው ሚስቴ ከምትላት ጋ ከትኒሽቹ ጋ ተፈራርመክ ያችያዋን የሰርጉ ቀንብቻ ይዘመውጣት ነበረብክ
ከሳ መለየት የምትችለው ፍታት
ወንድይው ትተሃቸው ውጣ።እህትማማቾች የሚረቡ አይደለም።ጥለሃቸው ውጣ
ከመጀመሪዉም የጅል ፍቅር የጅል ሀሳብ ነዉ አንደኛ ለራሳቹሁ ስትሉ የእህትየዉን ሕይወት ሁለተኛ እናቱንም የእህትየዋን ቤተሰብ ሁለቴ ለመዋሽት ከታላቆ ተጣልተህስ ታናሾን ብታገባ ቤተሰብስ እሽ ይልህ ነበር።
Ye kedusan agar ethiopian yemetablashu egzabhier esat yewredbashu asafarehutsh
የአንድ እናት ልጆች እህትማማቾች እምባሉ አንድ ወንድ ልጅ አገብተው መኖር ማለት ሠው ሆነው የእንስሳ ፈንፈስ ተላብሰው የተፈጠሩ እንስሳ ናቸዉ ማለት ነው !
😂😂😂😂😂😂😂ምስኪን ነህ
ምን ታስፈራራካለች ስሜትህ በልጦብህ ከማገጥክ በዋላ አንተ እህቷን አታፈቅራትም ብታፈቅራት ንሮ ከእህቷ ጋር እንዴት ተፈራርመክ ታገባለክ ለምን የፈለገ አይሆንም የእናትህን እድሜ ትቀጥልልካለች እግዚአብሔር አትፈራም ደግሞ ቢሆን እንኳን ከሌላ ስው ጋር ብትጋባ ደግሞ እራስክን ለማፅናናት ወጣት ልጅ ስለሆንን ነው የምትለው ጡት ትጠባለክ እንዴ በወጣትነትህ ካላገናዘብህ ስታረጅ ነው ማስብ የምትጀምረው እራስ ወዶድ ነህ እራስህን ነው ፍየሽወድህ ያልከው ጋዜጠኛዋ ናት እንዴ ሚስትህ ስህተት ግን ከመንገር ይልቅ ለመሽፋፈን የምትሮጠው
abat yesat amro ???!!!! gematam ena shermuta nachew
ዘላለም ያላት ነገር ይዝአለችኝ
Mene ayente balgya kowshasha neshe lyala wenede atashe yeketeshene fekeregna
Where have you been is that you my good friend you used to work uniq II m8ss you good to hear you ba k
😂😂😂😂😂
ድመቷን ፍቷት እየጮህች እኮ ነው
ጉዲ ዘዲሮ የማንሠማዉ የለ አረተዉግን ሴቶች
😊😊😊😊😮😮😮
ሴቶች ለሰባት ሆነው አንድ ወንድ ያስጨንቃሉ የሚለው ትንቢት እውን ሆኖ የሚገለጥበት ጊዜ የቀረበ ይመስላል።
ሁለቱን እህቶች አማርጦ እያጋደመ ተገድጄ ነው ፣ ለአባትሽ ብዬ ፣ ገለመሌ የሚለው አይታመንም❗ ሲጀምር ታናሽ ቀድማ አባታቻን አታግባ ብሏል በሚለው ነገር ሰውዬው ደግሞ እናቴ ከመሞቷ በፊት ልጅ ልስጣት ብሎ ታናሽ እህቷን ሆን ብሎ ያገባት ነው የሚመስለኝ፠? ምናልባትም ሆን ብሎ ያገባ ይመስለኛል❓
ሲጀመር አንተ እራሱ ፍላጎት ስላለክ ነው ከእህቷ ጋር አንድ አልጋ ላይ የተኛከው ሌባ ደግሞ ሴቶች ስስ ብልት ነው ያላችው ይላል ጋዜጠኛዋ ላይክ ለም ስብስብ ዝም ብላ ትስማዋለች
የአንተ እናት እንድትደሰት ወይም ያለችው እንዲሆን ብለህ የሌላ ሰው ህይወት ማበላሸት አግባብ ነው ሁለተኛ እራስህን ነፃ ለማድረግ አትሞክር ታላቋን በይፋ አግብቶ ታናሿ ሚስቴ ናት ማለት በህግም ያስጠይቃል ይህንን አታውቅም
አንተ እንራሰህ በጣም ቆሻሻ ነህ ዝም በል ግልፅ ነግረሀት አብራችሁ ዘዴ ታገኝ ነበር አሁንም ግልፁን ንገራት
ደነዞች በቃ ቃቃ ጨዋታችሁ አያልቅም ማፈሪያ ሁላ።
🏃♀️
🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🏿♂️
ቤተስቧቿ ውይይት ይስሙት ካልክ ለምን ማገጥክ ከመጀመርያው እናቱ የውሸት አግባልኝ አሉት
እኔ ግን አሁን አሁን ምንሰማው ነገር ለይቱብ ነው የለየለት ውሸት ነው እንጅማ እንዴት እንደዚህ እንስሳነት እኮ ነው
ህጋዊ ሚስቱማ ማስረጃ ያላት ናት
ስድ አሳዳጊ የበደላት ሞራል የለም እንዴ ከፍቅርሽ ጋር አሽቀንጥሮ መጣል ነው ጨምላቆች
ፊልም ነው
እረ ሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁ ሴት
ጥያቄስይደብራል
ከታላቅ እህት ጋር ህጋዊ የሆነ ጋብቻ ተፈራርሞ ታናሽ እህት ጋር ፍቅረኛዬ ናት አንድ አልጋ ላይ ግራና ቀኝ አቅፎ ተኝቶ ዉጤቱ ምንድነው የሚሆነው ሀገራችን ምን ዓይነት ጊዜ ላይ ነው የደረስነው ? አቤቱ አምላኬ ሆይ ይቅር በለን ብቻ ነው የሚባለው ሌላማ ምን ሊባል ይችላል
ሆሆሆሆሆሆ
እማንሰማዉ ጉድ የለም ዘንድሮ😢
እግዚኦ እግዚኦ ኤሎሄ እህት የእህቷን ግብር እረ እግዚኦ ስው ሆነው ግን ስው ያልሆኑ ከብቶች በዙ😭😭
ምን ጉድ ነው የምንሰማው በጣም ያስጠላል አንደኛ የቤተሰብ ጥፈት ሁለተኛ የታላቅ አጠፋ
ወይ ጉድ የኢትዮጵያህዝብ ሁሉ አበደ ማለት ነው ማመን ያቅታል የማይስማ የለም
ስለማይወራአ ነወ እጂ በእየቤቱ ገድ ጉድ አለ ማአመን ከበደኝ
liju mn aynet dekama saw naw, woynm economically rasun mastedader yemaychil naw, hulet setoch mekakel gebito yemitegnaw, be and alga lay, lijitu betam smart nech inji mnm tifat alayibatm, yikrta adrigulign
የማንስማ የማይሆን ጉድ ለም ጌታዬ ሆይ ምን ስይጣን ገባ በሃገራችን የስው ከብት በዛ የማስቢያ ጭንቅላት አጣ ፍጡሩ ምንኛ ምኞት ነው የእህትን ጉድ ጉድ ሃገሬ በምን ስላም ትሁን በእንደዚህ ያሉ የዝሙት መንፈስን እዬስሩ
አቤቱ.ዉርደት.የተበላሸን.ትዉልዲ.ይገርማን😢😢😢😢
ስጀመር የማይደረግ ነገር ነው ያረከው
ምንም ታናሽ ብትሆን ከተዋደዳቹ ቤተሰብ ባይፈቅድም መኖር ትችላላቹ ምን አይነት ጀዝባ ናቹ
😂😂😂ምኑ 🎷 በሲስተም ስሜት ውስጥ አስገብቷት እራሱን ፃድቅ ያረጋል 😔
ያልተሰማ እንጂ ያልተደረገ ጉድ የለም ፊልም የሚመስል ጉድ
IT is really film
እንዴት ነዉ ትልቅዋን ካገባህ ቡሀላ ትንሽዋን መልሰህ ልታገባ ስትል ቤተሰብ የሚፈቅደዉ ምን አይነት መጃጃል ነዉ
ይቺን ልጂ አታዳምጥዋት ባለፈው አቀናብራ የውሸት ከሰወቹጋ ተባብለው የውሸት ስራ ስትሰራ አይተናታል የመዳም ቅመ ሞቺ አትመኑ ባሁንሰአት የሚታመን ጠፍትዋል
የዩቲብ ቢዝነስ ለመሥራት የእውነት አስመስለው የሚሠራ ድራማ ነው
አንተ/አቺ ይህን መፃፍ በራሱ አላዋቂነት ነው ትወናም ይሁን አውነት ተመልካቹ ተመስጦ እስካየው ድረስ የሚጎዳው ነገርየለም ቢማርጅ።
የሚከብደው እሷን ከአደጋ ማስወረድ ነው ወይስ በአንድ አልጋ ከእህተማማቾች ጋ መተኛት ስህተቱ ያለው አንተ ጋ ነው ችግሩ ያንተ ነው።
Woooow delegna nek ande agebetah ande merikat new
እግዚኦ መሀርነ ክርስቶስ አገራችን ወዴት እየሔደ ነው መአት እንዳታመጡብን የዝሙት መንፈሥ አገራችንን ወርሷታ አገር ለመግባት ፈራሁ ትንሽ ወራት ነው የቀረኝ😢😢
ያልሰማነዉ እንጅ ያልተፈፀመ ወንጀል የለም ኢትዮጵያ ዉስጥ አንተ ጠብቀን
ዘላለምየሚላትነገርአለያልሰማነዉጅያልተደረገየለምመገን😢
Adrasha askemtu
አረ ጉድ ነው ዘድሮ
ዉይ ጉድ ነዉ ዘንድሮ የመይሰመ ዬለም እህቶቼ ደሚሩኝ ስዎደቹሁ
ወይ ፈጣሪ ምን ዓይነት ጉድ ነው ። ፈጣሪ ሆይ ይቅር በለን። ታላቀየዋ በጣም ተሳስታለች። የእህትዋን ባልን?
ፈጣሆይ ቶሎ ድረስ😢😢😢😢😢
አሪፍ ሮማኑቲክ እስክሪፕት ነበር ግን ፍፅሜዉ መለያየት ባዮሆን. በሀገራችን በአንድ ቤት ዉስጥ በአንዴ ሦስትም አራትም ያገቡ ወንዶች አሉ ግን የሁሉም መኝታ ክፍሎቹ የተለያዩ ናቸዉ . የዚኛዉ ግን በአንድ አልጋ ላይ በተመሳሳይ ሰአት የአንድ እናት ልጆችን አቅፎ መተኛት ምቾቱ በራሱ wow ነዉ የሚይስብለዉ ተመችቶኛል ተከታታይ በርከት ያለ episod ቢኖረዉ ጥሩ ነዉ ባይ ነኝ
ብሎ ብሎ ሲደክመው😂😂😂
አወጣጡን አስተካክለሽ ስሩ (ሳራው ጥሩነው ማለት ልክ እንዴ ንስር አይኖቺ ጠንከር በሉ )3❤️3
በጣም አጣብቂኝ ውስጥ ነው የገባህው: ሌላው ፍቅርኛህ: ዝምካለች: ምን አልባት: አለችበት።
KE HAYMANOT WECHI KE BAHIL WECHI SID ADEG EZIH METEH DEMO MAWRATIH BEZALAY DIHENETIK
ይሄ የሰይጣን ሥራ ነው አሂሩ ዘማን 😢😢
እዳው ሀይማኖት የላችሁም ፈጣረያችሁን አትፈሩም?? ከጥመት ሁሉ አላህ ይጠብቀን
ደደበ በይዉ የእሕታማች የሕይዉት ታሪካቸዉን ካበላሸ ቡሃላ አሁን ያለቅሳል ደደበ
2017ደሞ የእህተሞች ጉድ ነው
የተጨማለቀ ትውልድ አሁን እሄ አስተምሮቱስ ምንድነው ወዴት ወዴት ነገሩ ወገን እያለማመዱን ነው
የተመታች😢
እሱ ካልወደደ አንቺ ብትወጂ እሱ አይወድም😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
ሆሆሆሆሆ ታናሽ ተብየዋ ምን አይነት በግ ነሽ
ሥጀመር ፊርማ ሲፈራረሙ መፍቀድሽ ይገርማል