ሽሮ ጥብስ ሰላም ሰጠችን....!! ጥፍጥ ያለ ምግብ /በኩሽና ሰአት/ /በቅዳሜን ከስዓት//

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 234

  • @ሀሊማነኝከወደወሎ
    @ሀሊማነኝከወደወሎ 2 роки тому +53

    እንጀራ በወጥ ቃሪያ ጨምሮ እንደት እንደናፈቀኝ 😥ሀገሬ🇪🇹ሰላምሽ ይብዛ🕊🇪🇹🕊🇪🇹💖

    • @baraka267
      @baraka267 2 роки тому +1

      ሳውድ ከሆንሽ ልላክልሽ ውዴ

    • @Betel1086
      @Betel1086 2 роки тому +1

      ለምን አትጋግሪም በፍርኖ እኮ። መጋገር የይቻላል ምነናልባት ጤፍ የሌለበት ከሆነ

    • @ሀሊማነኝከወደወሎ
      @ሀሊማነኝከወደወሎ 2 роки тому +1

      @@baraka267 የኔ ውድ በህረይን ነኝ ከ11 ወር በኋላ ሀገር እገባለሁ ኢንሻአላህ💖💖💖

    • @ሀሊማነኝከወደወሎ
      @ሀሊማነኝከወደወሎ 2 роки тому

      @@Betel1086 ጋግሬ ሞክሬ ነበር ውዴ የሚያምር ሆነ ግን ወጥ ማፊ ጣእም የለውም😔

    • @Betel1086
      @Betel1086 2 роки тому +1

      @@ሀሊማነኝከወደወሎ አይዞሸ ደርሰሻል እግዚአብሔር በሰላም ለ ሀገርሸ ያብቃሸ

  • @beliyouksolomon1652
    @beliyouksolomon1652 2 роки тому +5

    ዮኒ ምን ያህል መታደል ነው እንዳንተ የተባረክ ልብ መቸር ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልን እነዲሁም ሉላዬ ቆንጆ🥰🙏

  • @azaellove9482
    @azaellove9482 2 роки тому +52

    ኡፍፍ ዮኒን እና ሉሊን አንድ ላይ ማይት እንዴት ደስስ ይላል 😍

  • @rosarosa9032
    @rosarosa9032 2 роки тому +18

    እንደዝ አይነት ሰዉ ነዉ ማግባት እንደዉ ሙያ ያለዉን እዉነት ሁለም ምኞቴ ነዉ ❤️💔😔😔🙏🙏

    • @aschalewabate3011
      @aschalewabate3011 2 роки тому

      አልሳኩም😂😂😂😂

    • @fekadudejene5109
      @fekadudejene5109 2 роки тому +1

      እኔም ከናቴ ሙያ ተምሬ በኋላ እናቴ ራሱ እኔ የሰራሁት ካልሆነ በስተቀር አትበላም ነበር

    • @brookdawit8804
      @brookdawit8804 2 роки тому

      🤣😂😂

    • @bluefanalex7326
      @bluefanalex7326 2 роки тому

      Hhhhaaqa ekkooooo serto emiyabela

    • @girmadesta3539
      @girmadesta3539 2 роки тому

      Ere ene yeteshale eseralehu..yitayligne

  • @lililetel9128
    @lililetel9128 2 роки тому +2

    አባካችሁ በእንጨት ማመሳያ ተጠቀሙ ጩኸቱ ይደብራል መጥበሻው እየተላጠ ነው ጤናንም ይጎዳል

  • @yeshwerkgshaw581
    @yeshwerkgshaw581 2 роки тому +7

    የገና ዖምን አዖሙምደ

  • @ኤልሳቤጥየማርያምልጅ-ፈ3ዸ

    የወኒ ትህትናህ ይለያል አድናቆትህ ድንቅ ነው ተባርክ ሉላየ ቆንጅት እሺ ባለሙያው

  • @YoyoGT-z8s
    @YoyoGT-z8s 8 місяців тому

    I love this man watching and dreaming about food from Singapore 😊
    I'm pregnant and I have no appetite so to eat and be motivated I must to watch him everyday non stopped to feel I eat habesha food❤
    Very honest humble sweet ebs stuff habesha man

  • @da8387
    @da8387 2 роки тому +7

    EBS Great and wonderful team
    🙌

  • @eyerusalemsolomon9954
    @eyerusalemsolomon9954 2 роки тому +10

    It's very early morning here in America and you guys are making me hungry already.🤣 All that delicious food is so appetizing.

  • @fetiya5803
    @fetiya5803 2 роки тому +13

    የኔ ውዶች ስወዳችሁ እናንተና እሸቱን በጣም ነው የምወዳችሁ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💞💞💞💞💞💞💞💞

    • @Ruta-Media
      @Ruta-Media 2 роки тому

      ውዴ ቤተሰብ ሁኝ ፎቶየን በመንካት

  • @ZiuziuR
    @ZiuziuR 2 роки тому +15

    ዪኒ ወላሂ ስለምወደዉ እስልምናን እመኝለታለሁ፣ ያረብ ይወፈቀዉ መልካም ምግብ

  • @tezetaaschalew6468
    @tezetaaschalew6468 2 роки тому +7

    Ufoy I miss back home,and the people 😢. Who else feel like I do? Or I'm I the only one.

  • @efratatube286
    @efratatube286 2 роки тому +6

    ቢሲንካ አላለም ጋሽ ዮኒ የኔ አባት 😁💗 ስወዳችሁ !🥰

  • @zzqm1uk8g
    @zzqm1uk8g 2 роки тому +3

    እህ ምራቄ ተሯሯጠ ጥብስ አምሮኛል እጀራ😥😥 ማሻ አላህ። ብል አፊያ 😥

  • @Elsadebebe321
    @Elsadebebe321 2 роки тому +3

    ዮኒዬ፤ አረ አረ የእንጀራ አምሮቴን በጣም አስጨመርክብኝ። ፍትፍት ያለ እንጀራ። 😔 ፈጣሪ ባለንበት ሰላሙን ያብዛልን። ሉላዬ፣ ዮኒዬ እናመሰግናለን።
    እንወዳችሗለን💚💛❤️

  • @zufantessema360
    @zufantessema360 2 роки тому +2

    ሉላ ስይሆን እናት ነበር መባል ያለብሽ ሉላዬ ዮኒዬ ስወዳቹሁ እኮ ጥምረታቹሁ ጥሩ ነው በርቱ

  • @መሲአዊት
    @መሲአዊት 2 роки тому +4

    ሆድ እያጮሁ አትታዘብኝ😋 ሉላዬ ይስተዛዝባል

  • @nunat6047
    @nunat6047 2 роки тому +9

    ኸረ ሉላ ቤትሽ ልምምድ አድርጊ ኸረ የሃበሻ ሴት በተለይ ትዳር የያዘች እንዲህ ስትንቀጠቀጥ ማዬት ያሳፍራል እባካችሁ የሴትን ሙያ በጣም ዘልቃችሁ ባትገቡበትም ቀላል ነገሮችን ለማወቅ ጣሩ። አውቆ መገኘት ለክፉ ቀን ስቅ ይሆናል።

    • @hooahooa6181
      @hooahooa6181 2 роки тому

      ደመዳም በሰራተኛ የቀበጡነዋ የማያውቁበት ሙያዜሮ ሴቶች

  • @tezetaaschalew6468
    @tezetaaschalew6468 2 роки тому +8

    Just what I need to eat in this cold evening 😋 all the way from England 🇬🇧

    • @Ruta-Media
      @Ruta-Media 2 роки тому

      ውዴ ፎቶየን በመጫን ቤተሰብ ሁኝ

    • @brookdawit8804
      @brookdawit8804 2 роки тому

      Eat your chicken and chips😂😂😂

    • @hawiarba
      @hawiarba 2 роки тому

      Tezeta selam new please lawerash felege neber please

    • @girmadesta3539
      @girmadesta3539 2 роки тому +1

      Come on, you have the meat in London. Or call me for a delicious food. I am in South East London

    • @haymanot3974
      @haymanot3974 2 роки тому

      Sup

  • @seidtubee
    @seidtubee 2 роки тому +1

    ዋው በጣም ደስይላል በጣም ገራሚሞያነው👌👌

  • @workabekele5370
    @workabekele5370 2 роки тому +3

    Oh my lord you guys make me hungry . Lula and yoni best of the best. I love you both

  • @Jibrilgena2524
    @Jibrilgena2524 2 роки тому +1

    Wow Amazing!
    Wonderful man 👨 👍

  • @fyyu3909
    @fyyu3909 Рік тому

    ማሻ አሏህ

  • @يَهٔدِقَلٔبَة
    @يَهٔدِقَلٔبَة 2 роки тому

    ዮኒዬ እኔ ምለው አነጋገርክ ሁሉ ቃላቶችክ አረብኛ ናቸው ማሻአላህ ክክክ እንደ ቅቅል ያረገዋል

  • @vipvp4386
    @vipvp4386 2 роки тому

    የትባርከ ይሁን 🥰🥰

  • @fififofo8155
    @fififofo8155 2 роки тому +3

    ዮኒ ሉላዬ ስወዳችሁ እኮ

  • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር

    ሉላዬን እና ዮኒዬን አንድ ላይ ማየት እዴት ደስ የይላል ሀቢታይት ትከፍታላቹ ዮኒዬ እሄንን ልመጂ ጣል ታደርጊያለሽ የያዘውን ይዘሽ ትወጫለሽ 😀😀😀😀😀😀😀😀 አይዮኒዬ የተባረከ ይሁንላቹ የኔ ምርጦች ማሻአላህ ሉላዬ እና ዮኒዬ ስበሉ እኔን የሚርበኝስ ነገር 😀😀😀😀😀 ዋው እዴት ያምራል ፍጥነቱ ፅዳቱ ደስ ሲል በጣም ጎበዝ ልጅ ነክ ሁሉም ወጣት እዳተ ቢሰራ የት በደረሱ

  • @ccu3907
    @ccu3907 2 роки тому +1

    በእውነት ካሜራ ማኖችን አትርሷቸው

  • @ahlamdebele1384
    @ahlamdebele1384 Рік тому

    የኔ መልካም ሰው እኮነህ yoni 💞💞💞💞💞

  • @astertefera151
    @astertefera151 2 роки тому +2

    የኢትዮጵያ ስጋ መች ይበስላል አኞ ነው ባለፈው ለልጆቼ ገዝቼ ሳይቀምሱት መጣን

    • @anteneh41
      @anteneh41 2 роки тому

      ከየት ከጅብቲ ሄዳችሁ ነው ወይስ ከኬንያ? ፎጋሪ ነገር

  • @rimyoutube9063
    @rimyoutube9063 2 роки тому

    ዬኒ አረበኛ 🤣😅🤣 መልካም ሰዉ በእዉነት ትህትናክ

  • @hiwetendewazayasaznal1295
    @hiwetendewazayasaznal1295 2 роки тому +1

    ዪኒ እየወፈረ ነው ሉላ ግን ታድለሽ አትወፍሪም እንዲህ እየበላሽ😂

  • @naturetest1
    @naturetest1 2 роки тому

    አሹ ቁርስ በት ባልበላው ይቆጨኝ ንብር....ዛረም ጣልያን ሆኘ ምላሰን😋😋😋😋😋

  • @tigistabdisa1957
    @tigistabdisa1957 2 роки тому

    ደስ ስትሉ የተባረከ ይሁን አስጏመቻቹኝ Yummy 🤤

  • @procell3871
    @procell3871 2 роки тому

    ሰወዳቹ በጣም ነው ይመቻቹ ዩኒ በጣም ነው የምትወዳቹ በጣም ነው ሳቃ ደሰ ነው የምትሉኝ ግን ሸሮዬ በጣም ነው የምትመችኝ ከመዳም ጋዳ

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ከ6ሰ

    ሉላዬ ስጋ የተውሽ መስሎኝ ነበር እኮ 🤔

  • @bettyaddisu
    @bettyaddisu 2 роки тому +1

    ሆሉም የሰራ ሰው ቤሆን ዱህነት ካገራችን ይጠፈል

  • @ያአላህመጨረሻዬአሳምርልኝ

    የመክተፈያው ፅዳት አጠይቁኝ👌

    • @nohaminhabdoninhd3885
      @nohaminhabdoninhd3885 2 роки тому

      እንዳንቺ አይነት አቃቂረኛ ሰው ከብዙ ጥሩ ነገሮች መጥፎ ነገሮች ብቻ ነው ሚታዩዋቸው ልብ ይስጥሽ 😏

    • @blentube3002
      @blentube3002 2 роки тому

      @@nohaminhabdoninhd3885 ውዶቼ ደምሩኝ

  • @sarafkr2768
    @sarafkr2768 2 роки тому

    Wey suri nafekegni mirekini eyewatikugni neber yemechachu❤❤❤💕💕

  • @እስመለአለምምህረቱእስመለ

    ጋሽ ዮኒ እኮ አረበኛም ይችላል🤣🤣🤣🤣የመዳም ቅመሞችየ ተደፍረናል ቋንቋችንን😜😜

  • @AdniAnwee
    @AdniAnwee 6 місяців тому

    ዩኒ ምርጥሰው እ ንወድሀለን

  • @simeyyassen7983
    @simeyyassen7983 2 роки тому +1

    አጎጎችሁኝ ዮኒዬ ሉላየ ደስ ትላላችሁ

  • @ethiomistre121
    @ethiomistre121 2 роки тому

    ማነዉ እንደኔ ኢቢኢስችን የሚዉዱቸዉ

  • @umsiham6157
    @umsiham6157 2 роки тому

    የዩኒየ ፈገግታ ጨዋታህ ደስ ይላል አቦ አድነቂህ ነኝ ሳ የምትላት ነገር ትመቸኛለህ

  • @tb463
    @tb463 2 роки тому

    ዮኒ ኑላዬ ሥወዳችሁ😘😘😘😘

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 2 роки тому +1

    እንብላ አትሉም ይህን ይመስል ምግብ ስትበሉ? ቢስንካ አቦ ፣😩🥺

  • @helenshemelis7883
    @helenshemelis7883 2 роки тому

    ይመቻችሁ የተባረከ ይሁን አስራባችሁኝ

  • @mamshatadesse872
    @mamshatadesse872 2 роки тому

    Amazing when I come please Guys take me there,

  • @aynalemaynalem212
    @aynalemaynalem212 2 роки тому +5

    ፆም የለም እንዴ ሆይ

  • @hawwiin3442
    @hawwiin3442 2 роки тому

    Yonniiiyyyeeeee we respect you

  • @titiyababe9490
    @titiyababe9490 2 роки тому +1

    Yam yummy 😋

  • @fififofo8155
    @fififofo8155 2 роки тому

    የተባረከ ይሁንላችሁ

  • @rahel6824
    @rahel6824 2 роки тому

    መልካም ነው ስራችሁ ግን የምታማስሉበት ማንኪያ የእንጨት ቢሆን መልካም ነበር ምክንያቱም መጥበሻውና ማንኪያው ሲፋተግ ለጤና ጥሩ አይመጣምና እባካችሁ የእንጨት ማመሳያ አድርጉ

  • @umjamalbalagerwa
    @umjamalbalagerwa 2 роки тому

    ምነዉ እናተ ምን በደልናችሁ ቢስሚላ አስቀናችሁንካ
    ብልአፊያ ማሸአላህ ተባረክ ረህማን ብያለሁ ደሞ በላችን እዳትሉ
    ሁላችሁም ማሸአላህ በሏቸዉ
    በሉ ሸር አርጋችሁ ስብስክራይብ አስደርጉኝ ሉላየ ቅጣታችሁ ነዉ እደ ቀልደን አይደለም ሰምታችሆል ስመጣ ደሞ እኔጋ ህደን እበላለን በኔ ሂሳብ

  • @meremamerema7164
    @meremamerema7164 2 роки тому

    አህለኑሰህን ኬፍመረሀባ ወይኔ ቃላቶችህንሰወዳቸው መዳሜንአሰታውሳለሁ مرحبا كيف ዩኔመልካም ሰው እረጅም እድሜ ከነቤተሰቦችህ ከጤና ጋር አላህ ይወፍቅህያረብ

  • @mariamaal2189
    @mariamaal2189 2 роки тому

    Lulaye &yoni swedachuw weyyyy😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😍😍😍😍😍😍

  • @ermiaserifo9948
    @ermiaserifo9948 2 роки тому +2

    ሰዉ ሀገረ ሆኜ ሹሮ ጥብስ በጠም ሸተተኝ የሀገረ ቤት ምግብ ነፈቀኝ ይመቸቹ .

  • @Sofya368
    @Sofya368 Рік тому

    ሠላም

  • @ነጁየኢላፍቲዩብአድናቂነኝ

    ዩኒ መልካም ሰው

  • @devotube2392
    @devotube2392 2 роки тому +1

    ዮኒ ሪስፔክት አለኝ ላንተ ክበርልኝ ባይሽ ባይሽ ማልጠግብሽ ሉላዬ love you💋

  • @degis9636
    @degis9636 Рік тому

    ሀገሬ እወዳሻለሁ ሉላዬ ፍቅር የኔ ስስት

  • @ሳለቅዱስገብርኤል
    @ሳለቅዱስገብርኤል 2 роки тому

    ተው ግን ለመዳም ቅመሞች አስቡልን እኔ ዛሬ አሞኝ ዝቃቅቤ ያለበት ምግብ አማረኝ እህህህ ስደት የስራህን ይስጥህ

  • @አምላኬመታመኛዬ
    @አምላኬመታመኛዬ 2 роки тому

    ይሄማ ጥብስ አይደለም ቅቅል ነው
    በጣም አሪፍ ነው ስሙ ግን ይስተካከል

  • @merimamo3963
    @merimamo3963 2 роки тому

    Menew betachehu megeb yelem ende, asamawoch

  • @selamawitbekele8513
    @selamawitbekele8513 2 роки тому

    Yoniye the wsy u eat it makes me hungry even so am not much love

  • @yidnektube4400
    @yidnektube4400 2 роки тому

    Ashu my real brother anet eko teleyalek beretalegn

  • @Jibrilgena2524
    @Jibrilgena2524 2 роки тому

    Yoniye bisinka!🤣🤣👍♥️

  • @gernatfrayon7176
    @gernatfrayon7176 2 роки тому

    Woww

  • @rewinateklay4730
    @rewinateklay4730 2 роки тому

    Yoni hodoye 😂😂😂😂😂😂❤❤❤

  • @yoftahewondaferew9695
    @yoftahewondaferew9695 2 роки тому

    ere lula i miss enjera , china enjera yelem weye...

  • @rokyarokya8206
    @rokyarokya8206 2 роки тому +11

    ተው ግን ስልክ አንሱ እህቴን እድትፈልጉልኝ ፈልጌ በየ ቀኑ ነው የምደውለው ግን አታነሱም አረ በፈጠራችሁ የእናቴን እባ አብሱልኝ ልለምናችሁ

    • @mametube8228
      @mametube8228 2 роки тому +2

      እኔ በሶሻል ሚዲያ ላግዝሽ እችላለው 19k follow ያለ የtik tok አካወንት አለኝ እሱ ላይ ልተባበርሽ እችላለው

    • @goodnews2392
      @goodnews2392 2 роки тому

      FB ላይ ገብተሽ ፃፊለት

    • @rokyarokya8206
      @rokyarokya8206 2 роки тому

      @@mametube8228 በጣም ነው ደስ የሚለኝ የጠፋችው ገና እኔ ሳልወለድ ነው 25አመት ይሆናታል ከወጣች እና ፎቶዋ የለንም ግን ሙሉ መረጃውን ቤተሰብ ጠይቄ እነግርሻለሁ ተባበሪኝ እማ እህት እናቴ ሁልጊዜ እሷን እያነሳች ማልቀስ ነው ስራዋ

    • @rokyarokya8206
      @rokyarokya8206 2 роки тому

      @@goodnews2392 እኔ fb አልጠቀምም የለኝም በቀጥታ መስመር በየቀኑ ነው የምደውለው ግን አያነሱም

    • @mametube8228
      @mametube8228 2 роки тому

      @@rokyarokya8206 እኮ ደውይልኝና ስለ እሷ የምታውቂውን መረጃ ስጭኝ

  • @luwam2872
    @luwam2872 2 роки тому

    Gobez ayzoh berta

  • @fekadudejene5109
    @fekadudejene5109 2 роки тому

    megermew nefasu yenfsale gine yoni be tishert new esu rasu lela megeb አይ እማማ ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️

  • @zakirgetahon168
    @zakirgetahon168 2 роки тому

    ኧርእኛየማዳምቅመሞች፡ምራቃችን፡ውጠንጨርሥነው

  • @bbbbbb3716
    @bbbbbb3716 2 роки тому +2

    የየወኒ ትህትና እሚግርም ነው

  • @one_day521
    @one_day521 2 роки тому +3

    ሉላየ ባሻየ ስትል ስወዳት ይመቻቹ ሉላየ ና ባሻየ 😘

  • @كونفيكون-ظ4ص
    @كونفيكون-ظ4ص 2 роки тому +2

    ልጅቱ ቢላዋ ይዛ እምታቅ አይመስለኝም

  • @fatumaseid8930
    @fatumaseid8930 2 роки тому

    ቢሲካ ምድነው
    😃😃😂😂😂

  • @አባየንመሳይመኖርህያኖረኛ

    ዩኒ ወላሂ በጣም ነዉ እምወድህ

  • @እራህማYouTube-n2j
    @እራህማYouTube-n2j 5 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abdulhakimyasin7098
    @abdulhakimyasin7098 2 роки тому +1

    ዮኒ ትመቸኛለህ

  • @alemzerfzeleke2907
    @alemzerfzeleke2907 2 роки тому

    where the place?

  • @askaldesie4791
    @askaldesie4791 2 роки тому

    በነፃ ለውቀት ቢቀጥረኘ አሹ ደሥ ይለኘ ነበረ

  • @ethiopiasamifula1993
    @ethiopiasamifula1993 2 роки тому +1

    እረ አታጓጉን ይተባረከይሁን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏

  • @TitiTiti-oe8xv
    @TitiTiti-oe8xv 2 роки тому +2

    እንጀራን በንጀራ በላችሁት

  • @ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ
    @ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ 2 роки тому +1

    አረ ተዉ እዘኑልን እጀራ ለማናገኘዉ

  • @Ewnetmedia2303
    @Ewnetmedia2303 2 роки тому +6

    እረ ፆም ነው

    • @hanna4751
      @hanna4751 2 роки тому

      ኦርቶዶክስ አደሉም መሰለኝ

  • @hanateshome3723
    @hanateshome3723 2 роки тому +1

    ሙያ የለሽም

  • @hmigod659
    @hmigod659 2 роки тому

    Stebelu besmeam belu benatachu

  • @tezetaaschalew6468
    @tezetaaschalew6468 2 роки тому

    Selam !

  • @Kgkfif
    @Kgkfif 2 роки тому

    Hodam

  • @aminaa8788
    @aminaa8788 2 роки тому

    🥰🥰🥰🤩🤩🤩🥰🥰

  • @musamekonen766
    @musamekonen766 2 роки тому

    Well

  • @mominashifaw1895
    @mominashifaw1895 Рік тому

    ምራቄን አስዋጣችሁኝ ከምግቡ አመጋገባችሁ ብል አፊያ ብለናል

  • @chicago9458
    @chicago9458 2 роки тому

    Woyew dalewa gud new

  • @mhmh7628
    @mhmh7628 2 роки тому +2

    አሳሳችሁን 😋

  • @Eyoranmedia
    @Eyoranmedia 2 роки тому

    ባሻየ

  • @eliyas0fficial826
    @eliyas0fficial826 2 роки тому

    Kera serabotaya nafekegn

  • @yenewebtadesse465
    @yenewebtadesse465 2 роки тому +1

    ማማሳያዉ እንጨት ብሆን ጥሩነዉ