ለጾም ፈጥነው የሚደርሱ የተለያዩ የምግብ አይነቶች !!!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 січ 2025

КОМЕНТАРІ •

  • @alganeshbahre8598
    @alganeshbahre8598 2 роки тому +6

    I hate broccoli but the way you make it so good I am eating broccoli now because of you love it. The shirio too

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 роки тому +1

      ውይ በጣም ደስ ይላል

  • @hiwotteferi780
    @hiwotteferi780 2 роки тому +1

    Meluye yene Andegha 👌 Sewodesh eko bayesh bayesh altegebem abo zemenesh yebarek❤

  • @ሃሴድ
    @ሃሴድ 2 роки тому +1

    mesimat lemanichil wegenochihu yebigebutin aeyinetoch befidel bititfilin betam gonijo neg tebarek

  • @almazaderaye9624
    @almazaderaye9624 9 місяців тому

    ሜልዬ እግዚአብሂር ይባርክሽ ፈጠራሽ ይገርማል እጅግ ጤናማ
    ምግቦችን እያሳይሽን ነው ስለቅንነትሽና ሙያሽ እጅግ እደንቅሻሁ እምላክ እድሜና ጤና
    ከነቤተስብሽ ይስጣችሁ::

  • @smarthabesha3170
    @smarthabesha3170 3 роки тому +1

    መሻአላህ ሀርፍ ስራ ጤናማ ቅባት ያልበዛበት ጥርት ያለ ስራ እጅሽ ይባረክ እናመስግናለን በርች

    • @Ethopia22
      @Ethopia22 3 роки тому +1

      👍👍👍🥰🥰🥰🥰👌

  • @ኑሀሚን-አ7ዸ
    @ኑሀሚን-አ7ዸ 3 роки тому +8

    ሜሉየ አንችን የወለደች እናትእግዚአብሔር የባረካት ናት!!!!!

    • @hamilemma7068
      @hamilemma7068 3 роки тому +1

      ብንደመር ምን ትያለሸ

    • @ኑሀሚን-አ7ዸ
      @ኑሀሚን-አ7ዸ 3 роки тому

      @@hamilemma7068 ደስ ይለኛል የኔቆንጆ!!!

    • @ኑሀሚን-አ7ዸ
      @ኑሀሚን-አ7ዸ 3 роки тому

      @@hamilemma7068 ሰብስክራይብ አድርጌሻለሁማር!!!!!

  • @salemdesta5248
    @salemdesta5248 9 місяців тому

    አቤት ሙያሽ ❤️ አያይዝሽ ሁሉ መናሽ ደስ ይለኛል መጨናነቅ የሌለበት ሙያ ተባረኪ 🙏👋🏾👋🏾👋🏾

  • @selamselam1804
    @selamselam1804 3 роки тому +3

    ተባረኪ

  • @frehiwothailu2329
    @frehiwothailu2329 3 роки тому +4

    ዋው በጣም አሪፍ እና ለየት ያለ አሰራር ነው በተለይ የጒመኑ ሰላጣ እሞክረዋለሁ ለአዲስ ፈጠራሽ እናመሰግናለን በርቺ

  • @zabiba3445
    @zabiba3445 Рік тому

    Yemir wow❤

  • @yesharegwoldegiorgis1530
    @yesharegwoldegiorgis1530 3 роки тому +2

    የኔ ባለሙያ ፈፅሞ ጤናማ የሆነ ምግብ ተባረኪ ኑሪልን

    • @hamilemma7068
      @hamilemma7068 3 роки тому

      እንደመር በቅንነት ቆንጆ

  • @zionmekonnen3212
    @zionmekonnen3212 3 роки тому +6

    እጅግ በጣም ቆንጆ አሰራርና አቀራረብ።
    ጎበዝ በርቺ ❤️🙏

  • @ሂክማዩቱብ-ዀ2ዠ
    @ሂክማዩቱብ-ዀ2ዠ 3 роки тому +3

    ማሻ አላህ ሙያ ሲለካ እዚህ ነው ለካ በርች ውደ

  • @zedkitchen
    @zedkitchen 3 роки тому +4

    በጣም ልዬና ጠናማ እንዴት እንደሚጣፍጥ አይቶ መገመት አይከብድም❤❤❤ ብሮኮሊ በስላጣ መልኩ እንጂ በዚህ መልክ ሞክሪው አላውቅም እሞክርዋለው እጅሽ ይባርክ 🙏

  • @atseduwoldemariam5785
    @atseduwoldemariam5785 2 роки тому

    Thank you for sharing.

  • @anafthehabesha4458
    @anafthehabesha4458 3 роки тому +4

    ሜላትዬ በእውነት ቅን ሰው ነሽ ለምስጋና ቃላት ያጥረኝል ከልብ አመሰግናለሁ ሁሌም ከፍ በይልኝ❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @milihailu802
    @milihailu802 3 роки тому +1

    ጎበዝ ፅድትና ፍጥን ያልሽ የኔ ባለሞያ በጣም ነው የማደንቅሽ ልኡል እግዚአብሔር እጅሽን ይባርከው::

  • @militeteklemariam6504
    @militeteklemariam6504 3 роки тому +5

    ሜላትዬ በጣም እሪፍ ስራ የሚወደዱ የጾም ምግቦች ሰራሽል thank you 🙏🏾 for sharing my dear

  • @asnakk4380
    @asnakk4380 3 роки тому +2

    ቆንጆ አዘገጃጀት ነው እናመሰግናለን

  • @LelliyoCooks
    @LelliyoCooks 3 роки тому +2

    hulum yagomejalu! Thank you for sharing!

  • @doniabera4480
    @doniabera4480 3 роки тому

    ውድ ሜላት፣ በጣም አመሰግናለሁ ። የብሮኮሊ ወዳጅ ነኝ፣ እኔ በsteam ነው የማበስለው ፣እንደዛም ሆኖ አንዳንዴ over cooked ሆኖ ከለሩን ሲያጣ በጣም ያናድደኛል ። ይሄን technique ስላሳየሽኝ አመሰግናለሁ። እያንዳንዱ የምታበስይው ነገር የምናውቀው ቢመስልም ፣ ሁሌም የተሻለ እና የተለየ technique ካንቺ ይገኛል ። ሰላም ሁኚልኝ

  • @almazworkneh8255
    @almazworkneh8255 3 роки тому +1

    በጣም ባለሙያ ነሽ እጅሽ ይባረክ የረሳሁትን ቀይስር አስታወስሽኝ

  • @hayemanothayemanot6079
    @hayemanothayemanot6079 Рік тому

    ሜሉ ቀለል ያለ አሰራር ስለምታሳይን እናመሰግናለን

  • @aimeyegatasew9737
    @aimeyegatasew9737 2 роки тому

    በርች አሪፍ ነው ብስልሞያ

  • @rahelbekele5221
    @rahelbekele5221 3 роки тому +3

    ሜሉዬ የእኔ ባለሞያ በጣም ቆንጆ ጤናማ የፆም ምግብ እጅሽን ይባርከው።

  • @ayniethiopia1495
    @ayniethiopia1495 3 роки тому

    የናልዩ በጣም እናመሰግናለን

  • @b.t7056
    @b.t7056 3 роки тому +4

    በጣም የሚያምር ጤናማ አሰራር ነዉ ሜሉ እጅሽ ይባረክ 🙏🙏😍😍

  • @nigistmeasho212
    @nigistmeasho212 2 роки тому +1

    It looks so good.

  • @asteramha09
    @asteramha09 3 роки тому +5

    Wow this looks amazing I will definitely try it. Thank you for sharing 🙏 love to watch your videos

  • @maziabate1058
    @maziabate1058 2 роки тому +2

    ሜሉ የኔ ቅመም ስራሽ ሁሉ ፅድት ያለ ነው ተባረኪ

  • @genetyemen5779
    @genetyemen5779 2 роки тому

    የእኔ ቆንጇ ባለሞያ የባለሞያ ልጀ ነሽ በዝሁ ቀጥይበት እናመሰግናለን

  • @nabechannel1921
    @nabechannel1921 3 роки тому +3

    ሜላትዬ የኔ ማር እጅሽ ይባረክ ያልሻትም ልጅ አያታለሁ የኔ ልበቀና በጣም ጥሩ ነገር ነዉ የምታረጊዉ ያለሽዉ ተባረኪልኝ የምትሰሪዉ በሙሉ በጣም ምርጥ ለዚህ ለፆም በተለይ ያስፈልገኛል ዉድድድድድድድ በርቺልኝ

  • @asterkasa2634
    @asterkasa2634 3 роки тому

    Ijish yibarek thanks

  • @feventeshome6553
    @feventeshome6553 3 роки тому

    Melu ኡንደኛ

  • @ninaaman4586
    @ninaaman4586 2 роки тому

    Konjo nw miliye betam enamesegnalen

  • @sofenbeseat4346
    @sofenbeseat4346 2 роки тому +2

    It was a great cook as usual different varieties meals healthy also who those people are fasting or not regardless is a great meal anyone can eat it

  • @mimideribaa2979
    @mimideribaa2979 3 роки тому +2

    እኔ እኮ በጣም ነው የምወድሸ ዝም ብዬ የቆዮትን ሁሉ አያለው እየደጋገምኩ ምነው ደሰሰሰ ደሰ አለሸ ወድሻለው ሰልሸ 😍

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 роки тому

      አዎ ሚሚዬ ደስ ደስ ብሎኛል እሚወድ ተገኝቶ ነው

  • @sol-cg9ip
    @sol-cg9ip 2 роки тому

    አሪፍ

  • @helensolomon886
    @helensolomon886 3 роки тому +2

    WOW healthy food🌹

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 3 роки тому +2

    እጅሽ ይባረክ ሜሊዬ ሁሉም በጣም ቆንጆ ነው ይች የሽሮ ፍርፍርሽ ሱስ ሁናብኝ ነበር አስታዎሽኝ እሰራዋለሁ 👍👍👍
    ያልሞከራችሁ ሞክሩት በጣም ምርጥ እጅ የሚያስቆረጥም ነው👍
    አመሰግናለሁ ሜሊዬ 👏💓👍

  • @kemeriakadir8674
    @kemeriakadir8674 Рік тому

    KK. It's a lot of variety within a few minutes. Say hello to your family. Peace and love to our country. Keep up the good job .Thanks.

  • @danigeni3089
    @danigeni3089 3 роки тому +3

    ሜላትዬ በጣም ቅን ሴት እግዚአብሔር ይባርክሽ በጣም ባለሙያ👌👍👍👍👍

  • @tsigeredawolde6489
    @tsigeredawolde6489 3 роки тому +1

    ሜልዬ የኔትወርክ ነገር በጣም አስቸግሯል ለማንኛውም እንደምንም እንከታተላለን በርችልንረ👍👍👍

  • @wintahintsa5053
    @wintahintsa5053 3 роки тому

    ሚሉ ተባረኪ ጹቡቅ ስራሕ ማለት ቈንጆ

  • @ameieworkameiework61
    @ameieworkameiework61 3 роки тому +1

    ዋው ሜሉዬ ጣፋጭ ያሚ

  • @አሜን-ጸ4ፐ
    @አሜን-ጸ4ፐ 3 роки тому +1

    Kimem nesh eko!!!😘

  • @kidistwondemu4335
    @kidistwondemu4335 3 роки тому +1

    ሜልዬ በጣም ያምራል በርቺ እሞክረዋለሁ

  • @haimanotgebretsadik1621
    @haimanotgebretsadik1621 3 роки тому

    Wow muya betam yamrale

  • @meazagebrehiwot5600
    @meazagebrehiwot5600 3 роки тому +2

    ሜሉዬ ጥሩ የፆም ምግብ ነው ሲያምር

  • @emebetmuche8750
    @emebetmuche8750 2 роки тому

    Arif sira new 🥰🥰🥰

  • @temkinmohammed937
    @temkinmohammed937 3 роки тому +1

    ያገባሽ ታድሏል የምር ጎበዝዝዝዝዝ ነሽ

  • @hirutgtekleyesus
    @hirutgtekleyesus 2 роки тому

    Well done!!!! I like it
    Thanks 😊

  • @meherethaile5233
    @meherethaile5233 3 роки тому

    Good job 👍🌷🌷🌷🌷🌷🌷

  • @kidistwondemu4335
    @kidistwondemu4335 3 роки тому +1

    ሜልዬ ሲያምር እሞክረዋለሁ ጎበዝ የኔ እህት በርቺ

  • @זהבהמספין-ג5נ
    @זהבהמספין-ג5נ 3 роки тому

    አጅሽን ይባርከው ምርጥ እሤት ነሽ ውውድድ አረኩሽ

  • @eritreanpie6976
    @eritreanpie6976 3 роки тому

    Aww what a fantastic food.bess you

  • @mks5655
    @mks5655 3 роки тому

    hulem professional nesh eyetebekush neber 🙏🏽❤

  • @emuyoutube6702
    @emuyoutube6702 3 роки тому

    yene ken melly😘 ሞያ ዋው ነው👏👏👏👌

  • @madotbelete4745
    @madotbelete4745 3 роки тому +13

    ሙዚቃው ቢቀር? እራሰ ያሳምማል,;: ከምሰጋና ጋር?

  • @fantayegezahegn3346
    @fantayegezahegn3346 3 роки тому

    አንደኛ ነሽ ውድድድ

  • @tigistbalew8913
    @tigistbalew8913 3 роки тому +1

    ያምራል ሜሉ ዋው

  • @askaleabebe993
    @askaleabebe993 2 роки тому

    Tebarki enateyee endehe tekilel yale

  • @nanigebru6212
    @nanigebru6212 3 роки тому +1

    ያምራል ብሉኝ ብሉኝ ይላል የሚገርምሽ እናቴም ትሰራዋለች በጣም ይጣፍጣል ሜሊዬ ተባረኪልኝ

  • @mekdeskeneni6809
    @mekdeskeneni6809 2 роки тому

    betami yamrale colour rasu kariya sitketif firewin aragefew firew silmayfechi yemslegale -kariya kemketefu befit frew yemiragefew lelawi hulum megebi lay lewet selu tinsh nechi shinkuret binchmire le tenami yemkerale betref ejish yebarek

  • @aynalemkibite1931
    @aynalemkibite1931 3 роки тому

    good job!!!

  • @Monica-un4rz
    @Monica-un4rz 3 роки тому +1

    ❤👌

  • @amerotelebanon6903
    @amerotelebanon6903 3 роки тому

    Wow betame yameral berechi hola new mektatlew

  • @ማራናታማራናታ-ጀ2ሸ
    @ማራናታማራናታ-ጀ2ሸ 3 роки тому

    Wawww

    • @hamilemma7068
      @hamilemma7068 3 роки тому

      በመልካምነት መደመር

  • @LidiaHaile-g7l
    @LidiaHaile-g7l 3 роки тому +1

    በጣም ኣሪፍ ሜሉየ ናፈቅሽኝ። ኣመሰግናለው ።

    • @hamilemma7068
      @hamilemma7068 3 роки тому +1

      እንደመር ማር

    • @LidiaHaile-g7l
      @LidiaHaile-g7l 3 роки тому

      @@hamilemma7068 subscribe adregesh alehun ayzosh berchi wed ehtie.😍😍😍😍😍

  • @ihsanamin1583
    @ihsanamin1583 3 роки тому

    Meluye yene kemem.

  • @זהבהמספין-ג5נ
    @זהבהמספין-ג5נ 2 роки тому

    አመሠግን አለሁ። ሥወድሽ ማር ነሽ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 роки тому

      የኔ ውድ አመሰግናለው

  • @asmaaabdusomed1469
    @asmaaabdusomed1469 3 роки тому +2

    ማሻአሏህ በጣም ያምራል አሰራርሽ ካንቺ ቤት ያልተማርኩት የለም👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻

  • @yefikirTube
    @yefikirTube 3 роки тому +14

    👉👉ይህን ለምታነቡ ሁሉ ሰላማችሁ ይብዛልን እያልን 🧡🧡ቻናላችን የእናንተ ድጋፍ ያስፈልገዋልና🧡🧡ያበረታቱን አክብራችሁን ፔጃችንን ስለምትጎበኙልን ጎንበስ ብለን አመስግነናል

  • @fikrtetefye8224
    @fikrtetefye8224 3 роки тому +1

    ስወድሽኮ❤❤❤

  • @tefetelahoun5875
    @tefetelahoun5875 3 роки тому

    👍👏🙏

  • @vitaethio6428
    @vitaethio6428 3 роки тому +2

    Hey I am planning to come to Greece on a vacation this winter, I probably will stay for a month or so.
    Could you tell me how i could get affordable guesthouse please?!

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 роки тому

      ቪታዬ የጉዞ ወኪሎች አሉ ኦን ላይን የሚሰሩ አናግሪያቸው ብዙ ምርጫ አላቸው

    • @hamilemma7068
      @hamilemma7068 3 роки тому

      ቤቸሰብ ብንሆንሰ

  • @luliluliya2397
    @luliluliya2397 3 роки тому

    Betam gomez nesh. Ekawochish demo siyamamru. Ye eminent balemoya set nesh

  • @Hara-tube12
    @Hara-tube12 3 роки тому +5

    ሚሉ ቅን ሰው ሰዎችን እምታበረታቺው በተለይ ከኢቲዮ እሚሰሩ ሰዎች ሊበረታቱ ይገባል ተባረኪ ቀይስሩም ልዩ ነው እኔም በጣም እምወደው ቀይስር በድንች ስላካፈልሺን እናመሰግናለል ልዩ ነው

  • @tenad7309
    @tenad7309 3 роки тому +4

    ሜሉዬ ባለሞያ ነሽ:: እጅሽ ይባረክ🙏🏾♥️🌺

    • @hamilemma7068
      @hamilemma7068 3 роки тому +1

      ማሬ ብንደመር ምን ይመሰልሻል

    • @tenad7309
      @tenad7309 3 роки тому

      @@hamilemma7068 No problem my sister😁sub👍

  • @estertektel5987
    @estertektel5987 3 роки тому

    👍👍👍👍👍👍

  • @estertektel5987
    @estertektel5987 3 роки тому +1

    ሚልዬ ስወድሽ እጂ ሽይባርክ

  • @jkljkl4970
    @jkljkl4970 2 роки тому

    ግን አረጓደው አይሄድም ማለቴ ጥቅም ያለው በውሀው የቀረ ይመስለኞል ብሮኬሊው

  • @aimeyegatasew9737
    @aimeyegatasew9737 2 роки тому

    አረ ትይ ጥርይኝ 🥰🥰ዋው አድናክሼ ነኝ

  • @rutakifle6689
    @rutakifle6689 3 роки тому

    😘😘😘😘

  • @sosiabraham420
    @sosiabraham420 2 роки тому

    እንደሁልጊዜውም በቀላሉ በቤታችንና በገበያ ላይ አቅምን ባገናዘበ መልኩ የምናገኘውን ባለ ቀለም አትክልትና ቅጠላ ቅጠል እንዲህ ለዐይን ባማረ መልኩ ሠርተሽ በማሳየትሽ ምንጊዜም አድናቂሽ ነኝ፡፡ ሠላሙን ሁሉ ከመላ ቤተሰብሽ ጋር እመኝልሻለሁ፡፡

  • @Reemaa20
    @Reemaa20 3 роки тому

    Yummy 😋

  • @ዳድየኛእንቃረኛ
    @ዳድየኛእንቃረኛ 3 роки тому +4

    ሜሉዬ ስራዎችሽ የሆነች ልጅ የፍቢላይ ድምጽሽን ቀይራ ያቀረበችነው ምንድነው ነገሩ ያቺ ብቻ ሳይሆን ከሁላቹም አንድ አንድ የወሰደች እዛ የለቀቀችነው እኔም ለናተ ጠበቃ ቆሜያለሁ ያቺ አይደለም አትስረቂ እያልኩነው

    • @hamilemma7068
      @hamilemma7068 3 роки тому

      ቆንጆ እንደመር

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 роки тому +2

      አመሰግናለው እህቴ አመልክቻለው ይዘጋል ብዬ አስባለው

    • @hamilemma7068
      @hamilemma7068 3 роки тому

      እንደመር ማር

    • @hamilemma7068
      @hamilemma7068 3 роки тому

      @@Mellyspicetv ማር ኤንደመር

    • @hamilemma7068
      @hamilemma7068 3 роки тому

      @@Mellyspicetv እናት እንደመር

  • @kokobtemelso5204
    @kokobtemelso5204 2 роки тому

    Demsesh yerbeshal show metazegaji new metmesyew

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 роки тому

      ውይ ኮከብዬ አዝናለው ስለረበሽኩሽ እንግዲህ ምን ይደረጋል ተፈጥሮ አይቀየር

  • @mahderegebremariam8138
    @mahderegebremariam8138 3 роки тому

    🥰🥰❤❤👍👍👏👏

  • @AddisEthioMeron
    @AddisEthioMeron 3 роки тому +1

    ሜሊ ጥያቄ አለኝ
    ቅምሻ ቀረ በቃ 🤔😃❤

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 роки тому

      አልቀረም ሜሪዬ አንቺ እንዳትጓጊ በማሰብ ለግዜው ነው ክክክክ

  • @LidiaHaile-g7l
    @LidiaHaile-g7l 3 роки тому

    😍😍😍😍😍😍😍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤

  • @እግዚእናዘተዋህዶ
    @እግዚእናዘተዋህዶ 2 роки тому

    ሜሊ ሽኮር

  • @hellahellaye1783
    @hellahellaye1783 3 роки тому +1

    አጃኢብ ነው ሜልዋ

  • @yilfashewatilahun4380
    @yilfashewatilahun4380 2 роки тому

    ጥሬ ጎመን ሆድ አያሳምምም?

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 роки тому

      አያምም በደንብ በውጪ ሀገርም በኢትዮጵያም ጥሬ ጎመን በደንብ ይበላል ዋናው ሎሚ አርጊ እንጂ

  • @le1785
    @le1785 3 роки тому +2

    ሜሊዬ የሴቶች ቁንጮ❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘

  • @meazagebrehiwot5600
    @meazagebrehiwot5600 3 роки тому +1

    ግን ሜሉ ብሮኮሊ በእንጀራ እንዴት ነው ይሄዳል አብሮ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 роки тому

      መአዚ አትክልት መብላት ከወደድሽ ትወጂዋለሽ ጥቅል ጎመን ጥቅል ጎመን ነው የሚለው መልመድ የምትቸገሪ ከሆነ ከሽንኩርቱ ጋር በደንብ አቁላይው ከቀቀልሽው በኋላ ትወጂዋለሽ

    • @meazagebrehiwot5600
      @meazagebrehiwot5600 3 роки тому

      @@Mellyspicetv አቺ ካልሽኝ እሞክረዋለሁ እባክሽ ሜሉዬ ስኞ July 4th ነው እዚህ በከባዱ ነው የምናከብረው barbecue እባክሽን በነፍስ ድረሽልኝ ብዙ ሰው ይመጣብኛል በዛ ላይ ግማሹ ፆመኛ ነው ሜሉዬ ተባበሪኝ የሆነ መላ አታጪም አንቺ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 роки тому

      @@meazagebrehiwot5600 መአዚ ዒንስታግራም ላይ መልክት አስቀምጬልሻለው እይው

  • @gennethabtu622
    @gennethabtu622 2 роки тому

    ማንኪያ አያየዝሽ በጣምየአስጠላል

  • @እግዝብሂርከሀፅያትአድነኝ

    እስኪ ለልጆች ምግም አሳይን እማ

    • @tsisami9841
      @tsisami9841 3 роки тому +1

      አዋ ሜሊ የህፃናት

    • @mks5655
      @mks5655 3 роки тому

      le birthday lelegoch

    • @hamilemma7068
      @hamilemma7068 3 роки тому

      ቤተሰብ እንሁን

  • @mahiethiopia
    @mahiethiopia 3 роки тому

    🙄😋😋

  • @zelalembekele9490
    @zelalembekele9490 3 роки тому

    የኔ ባለሞያ አያልቅብሽ ብያሻለው