"ፀጉር ቤት የከፈተው እኔ አረብ ሀገር ሰርቼ ባመጣሁት ብር ነው"ዳኛ ይታይ በቅዳሜን ከሰዓት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 жов 2024
  • Kedame Keseat - A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music , cooking segment and many more…, every Saturday @3:00 PM only on EBS TV.
    #SaturdayAfternoonShow_EBSTV
    Subscribe to EBS worldwide
    Follow EBS Worldwide: / ebstvworldwide
    Telegram Channel: t.me/ebstvworl...
    Facebook: / ebstv
    Watch EBS TV on NILESAT / EUTELSAT
    Frequency: 11511, 11512, 11513, 11514
    Symbol rate: 27500
    Polarization: vertical
    FEC: 5/6
    EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally.
    #Ethiopiantv #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService #Your#1choice

КОМЕНТАРІ • 617

  • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
    @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 4 роки тому +160

    አረብ ሀገር ሆነን ለወንዶች ብር የምንልከው ሴቶች ከዳኛ ይታይ ማማር ይችላል ለእኛ ምርጥ ትምህርት ነው

  • @መሲየማርያምልጅነኝጎንደሬ

    ከአረብ አገር ሴቶች ከኛ ብር እምትበሉ
    ምድር ከርፋፋ ወንዶች ግን
    የስራችሁን ይስጣችሁ
    አይባረክላችሁ አቦ ምድረ እንከፉ

  • @ሀናየአሰላልጅ
    @ሀናየአሰላልጅ 4 роки тому +49

    ታዉን ግን እኛ በአራባ አገር ያለነው ሙድ አትያዙብን. አታስቁም

    • @abdallahsaleh5653
      @abdallahsaleh5653 4 роки тому +4

      አየ ብለው መጨዋቻአደረጉን እነ አሜሪካ አውሮፓ አይነሱም ለምን ምክኒያት አረብን ስለሚጠሉ

    • @fkgkfhj8979
      @fkgkfhj8979 4 роки тому

      😇😇😇

  • @halima438
    @halima438 4 роки тому +35

    ይሄ ለኛ ስደተኞች ነው ትልቅ ምክር ነው

  • @kegetahun3445
    @kegetahun3445 4 роки тому +35

    ስንቶቻችን እህቶቻችን ናቸው እንደዚህ አልቅሰው የቀሩት ሰሚ አጥተው 😭😭

    • @ንፁህጆሲ
      @ንፁህጆሲ 4 роки тому +2

      የኔም በዳኛ ይታይ 5000የኤትዮ ብር ተበልቻለሁ😭😭😭😭

    • @ሀሴትሞላ
      @ሀሴትሞላ 4 роки тому

      @@ንፁህጆሲ 😭😭😭😭አይዞሽ ገንዘብ አላቂነዉ ይብላኝ ለሡ 😔

    • @ገኒጋልትግራይ-ገ1ዐ
      @ገኒጋልትግራይ-ገ1ዐ 4 роки тому

      Esey

    • @ለአላህብለንእንዋደድ
      @ለአላህብለንእንዋደድ 4 роки тому

      @@ንፁህጆሲ ኧረ የባሰ አለ እኔ በኔ ብር ቤት ሰርቶ አምስት ሳንቲምም አላየሁ ብሎ ሸመጠጠኝ

    • @sofiahussein9371
      @sofiahussein9371 4 роки тому

      @@ለአላህብለንእንዋደድ አች ለምን ሰጠሽ

  • @የመጨረሻዪአደራህ
    @የመጨረሻዪአደራህ 4 роки тому +17

    ቆይ አረብኛ መቀላቀሉ አላማው ምንድነው በኛ ሙድ መያዛቸው ነው እሄ እኮ ቱወና እንጂ እውነተኛ ታሪክ አደለም🤛🏾👌🏾

    • @aprime5663
      @aprime5663 4 роки тому

      ሙድ እንደያዙብን እንደሰደቡን እንዳንቋሸሹን ነው የሚኖር አሁንማ ለመድነውኮ

  • @Cho-fh9si
    @Cho-fh9si 4 роки тому +1

    ለዳኛ ይታይ ፕሮግራም አዘጋጆች ፕሮግራማችሁ በጣም ደስ ይላል ዛሬ ያቀረባችሁት ላይ አስተያየት አለኝ
    አብዝሀኛው ሰው ከአረብ ሀገርም ይሁን ከአውሮፓ ብር ይልካል ለሰው ይካዳልም ብዙ ነገር ይደርስበታል እናውቃለን ልክ ናችሁ ልጅቷም ብሩ ማነስ መብዛቱ ሳይሆን ከገንዘቡ በተጨማሪ ፍቅሯን ስላጣች የተበሳጨች ነች ግን እንዳየሁት ልጁ አምኗል ገንዘቡን አልካደም ያው በፍጥነት እንዲሰጣት ስለፈለገች ነው ፍርድ ቤት የሄደችው እሱም ተሳካላት ሀረፍ ነው!ግን ለብዙሀኑ ለማስተማር ስለሆነ አንድ ሰው ብር ተክዶ ማስረጃ ፈልጎ አፈላልጎ ተከራክሮ እንዴት አሳምኖ ብሩን ማስመለስ እንዳለበት ብታሳዩ መልካም ነው ያ ነው እና ከባዱ ያመነ ሰው ቢዘገይም መስጠቱ ስለማይቀር የህግ አካሄድ የማያውቁ ዝም ያሉ ሰወች ካሉ መማሪያ እንዲሆን ::አመሰግናለሁ!

  • @ሜሮንትግራወይቲ
    @ሜሮንትግራወይቲ 4 роки тому +6

    ይህ ስደት የስንት እህቶች ህይወት ነው ያበላሸው ፣ኧረ እህቶች ሰርተን ሃገራችን እንግባ እድሜያችን ልጅነታችን አናበላሽ

  • @yetiworku3872
    @yetiworku3872 4 роки тому +34

    ኤጭ ሁሌ አረብ ሀገር ያለችን ሴት እንደ እብድ የሚያዩት ነገር አይመቸኝም

    • @mekdilv3402
      @mekdilv3402 4 роки тому +1

      በጣም ነው የሚያስጠሉት

    • @فانزمشاهير-ض9غ
      @فانزمشاهير-ض9غ 4 роки тому +1

      👍😂

    • @semuwollo3190
      @semuwollo3190 4 роки тому +2

      ሳህ ወላሂ እኔም ዴሜ ነው እሚፈላው

    • @medinaseid7209
      @medinaseid7209 4 роки тому

      እብድማ ነን መረጋጋት የሚባል ነገርየለም

    • @yetiworku3872
      @yetiworku3872 4 роки тому

      @@medinaseid7209 አንች እራስሽ ነኝ ብለሽ ነዉ ማዉራት ያለብሽ ስንት የተረጋጉ ልጆች አሉ

  • @semutimohammed
    @semutimohammed 4 роки тому +33

    ቤቱ ይቁጥረው ሴንት እህቶቻችን ብር የበሉ የወንድ ጡረተኞች

    • @kasubediru5452
      @kasubediru5452 4 роки тому +1

      Ewunet new

    • @elshadaynwgetacell240
      @elshadaynwgetacell240 4 роки тому

      Are Esat Yibalechewu Siyastelu Echik Edezih Badebabayi Eske Mekreb Dres Chrashi Ere Egziwe Maherne Kirstos

  • @semuhabeshawit729
    @semuhabeshawit729 4 роки тому +55

    ቆይ አረብ ሀገር ሳትሉ መስራት አትችሉም እንዴ አሜሪካ ጀርመን ብቻ በሁሉም ሀገር የሚኖሩ ኢትዮጵያን ስደተኛ ናቸው ግን ለሁሉም ነገር የአረብ ሀገር ሴት ነው የምትሉት

    • @tgsityutbe8554
      @tgsityutbe8554 4 роки тому

    • @ggjjjghhjj3573
      @ggjjjghhjj3573 4 роки тому +2

      ሆይ እኔም ጥያቄ ነም እነዚህ ቆሻሾች ቲሽ

    • @ፍቅር-ጘ9ወ
      @ፍቅር-ጘ9ወ 4 роки тому +6

      የጀግና ስም ነው እኮ ሁሌም የሚነሳው እኛ መቸም አዴውኑ የአረብ አገር ሴት ብለውናል እኛ ጀግና ስለሆን ነው በየ ቦታው ስማችን የሚነሳው አብሽሩ አይሰማችሁ የማንጠቅም ሆነን አደለም እኮ በቃ ገቢያቸው የአረብ አገር ሴት ካላሉ አይገኝላቸውም መሠል

    • @semuhabeshawit729
      @semuhabeshawit729 4 роки тому +1

      @@ፍቅር-ጘ9ወ ትክክል ዉዴ

    • @ነፍሴጌታዬንታከብረዋለች
      @ነፍሴጌታዬንታከብረዋለች 4 роки тому +3

      የአረብ አገር ሴቶች እንዲማሩበት ነው ያረብ አገር ሴቶች ልብ የላቸውም ወደድኩሽ ላላት ሁሉ ብሯን መላክ ነው ለዛ ይመስለኛል

  • @youssefdoueihy7055
    @youssefdoueihy7055 4 роки тому +45

    ሴት ልጅ ገንዘብ ኖሯት
    ወንዱ ምንም ሳይኖረው መፋቀር
    ለወንዱ(አዲስ የወለደች ላም እንደመከራየት ይቆጠራል

  • @nattyschoice1120
    @nattyschoice1120 4 роки тому +104

    ሠላም የአገሬ ልጆች እንዴት አላችሁ አስመሪኖ የተሰኘውን ሙዚቃ ቪድዮ ክሊፕ በቆንጆ ሁኔታ አጠናቀን ልናቀርብላችሁ ጥቂት ቀናቶች ቀርተውናል ስለዚህም ሁላችሁም ሰብስክራይብ እንድታደርጉኝ ስል በአክብሮት ጠይቃለው እግዚያብሄር ያክብርልኝ ይህንን መልእክቴንም በማድረግ ለሌሎች አድርሱልኝ፡፡

  • @merdeyamohamad2210
    @merdeyamohamad2210 4 роки тому +27

    ዳኛዋ ጀግና ናት አለመሳቃ

  • @የድንግልማርያምልጅ-ከ9ቈ

    እኔማ አይደለም በfbበአካል ጎደኛ ቢሄን ብር ደፋር እረ አላረገውም ለሚስኪን ቤተሰቦቼ እልካለሁ እነሱ ቢክዱ ይብልኝ ይሻለኛል

  • @إيمانأحمد-ذ5م
    @إيمانأحمد-ذ5م 4 роки тому +20

    ቲሽ ህግና ደብን አታቅም ለማለት ነው በየመሀሉ አረበኛ እያወራች እርርር እምትለው። ቲሽ ሳትማር ኑሮ ያስተማረት ሴት ናት ያአረብ ሀገር ሴት እብድ አረጉንኮ። ቲሽ ወሪያም ሁሉ

    • @susumare921
      @susumare921 4 роки тому

      ሳህ ወላህ

    • @hayathayat1157
      @hayathayat1157 4 роки тому

      ጭራሮ የሀረብ ሀገርሤት ሙክተረምናት ባለጌ ሁላ ድራማ መሥርያ አደረጋችሁንኮ ተረጋጊ የተረጋጋች ናት ካወቅሽ አረበኛውን አታሠድቡ ወሬኛሁላ ቲሽ

  • @apptuble1610
    @apptuble1610 4 роки тому +17

    እኔ መቶ ሺብር ተበልቼ ነበር. በሳኡዴ አስር ሺ ግን አልሀምድሌላ. ወድሞቼ አሰጡኝ. አንድ ብር ሳይቀቀር ሴቶች ተጠንቀቁ. ያገር ልጅ በመሆኑ ብሩ ተመለሰል።ኝ

  • @رابيهرابيه-ظ2ع
    @رابيهرابيه-ظ2ع 4 роки тому

    በጣም ጎበዝ ነህ እውነቱንበመናገርህ በጣምአደንቅሀለሁ ጎበዝ ጎበዝ ስንትካዳንአለ ተጠቀቁየአረብአገረሴቶችአሪፍትምህረትነው

  • @ሰብሪንየአለምገናዋእናትዋ

    ክክክክክክክክክክክክክ ኡፍ ሆዴ ቆሰለ ወላሂ. በቃ እኛ ማለት እንዲህ ነን ሴቶች በጣም እንጮሀለን እመኑኝ ሀሀሀ

  • @አበበችተስፈኛዋ
    @አበበችተስፈኛዋ 4 роки тому +4

    ፈጣሪ ትግስቱን ይስጠን እጂ ስደት ከባድ ነው ልጀትዋ አዝናንታኝ አለች ግን ሴቶች ንቁ

  • @ዮወርዳኖስከወሎ
    @ዮወርዳኖስከወሎ 4 роки тому +8

    ኧረ አለምዬ እና አረብኛ ወይኔኔ ፍርድ ቤት ውስጥ ማፊ ፑልስ ፖሊስ ለማለት ነው 😂😂😂😂😂😂😂😂🤣😢😢😢😢ተው አትተውኑብን በእኛ ላይ

  • @ሁሉገብቻናልሁሉገብቻናል

    23 ሺ ምንም አይደለም እኔ 4 አመት 6 ወር ሰርቼ አለፈልኝ ብዬ ሀገሬ ስገባ ቡኬ ውስጥ ያገኛሁት 30 ሺ ብቻ ነው ግን ባዳ አይደለም ያጠፋብኝ ሁሉም ቤተሰቦቼ ናቸው ግን ድራማው አስተማሪ ነው

    • @wollomedia8719
      @wollomedia8719 4 роки тому

      ኡኡኡኡኡ እንደት ከቡክሽ ሊወጣ ቻለ ወየው ጉዴ

    • @wollomedia8719
      @wollomedia8719 4 роки тому

      በቀጥታ ቡክሽ ጋ ነው የምታስገቢው ወይስ በቤተሰቦችሽ ልከሽ ወደ አካውንትሽ እንዳስተላልፉልሽ ነበር የምትልኪው ????

    • @ሁሉገብቻናልሁሉገብቻናል
      @ሁሉገብቻናልሁሉገብቻናል 4 роки тому +1

      በወድሜ ስም ነበር ምልከው እሱ እኮን ሊያስገባልኝ ይቅርና ጭራሽ ቡኬ የት እዳለ ረስቶታል ብቻ ተይው ሁሉም አልፎዋል ወናው ጤና ነው ግን አዳዴ እደዚ የተበደሉ እህቶቼ ሳይ ትዝ ይለኛል እጂ አልሀምዱሊላህ ስርቼ አግቼዋለው

    • @ዜድነኚወሎየዋ
      @ዜድነኚወሎየዋ 4 роки тому

      ሚስኪንቤተሰብከሆነመቺምምንምአደል

  • @ወሎሀይቅይቶብ
    @ወሎሀይቅይቶብ 4 роки тому +3

    እኒ4አመት ሰረቸ ምንም አልሰጠኝም ሲሂዲ ዉልዶንዉያገኝሁት ምንምአላልኩ ተመልሸ መጢቸ ይህዉ ቤቴንሰራሁ ለሆንንገረ አታጨብጪቡ ሳይሆንዉ መጠንቀቅ

  • @GalilaRout
    @GalilaRout 4 роки тому +17

    🤣🤣🤣😂😂😂
    አለምዬ አት በል እር ሙትኩኝ
    በሳቅ ዛሬ 😂😂😂

  • @asterhaile9504
    @asterhaile9504 4 роки тому

    Yes congratulation my sister and be careful for now 🎉🎉

  • @nigistyoutube682
    @nigistyoutube682 4 роки тому +5

    😂😂😂😂ኧረ በሳቅ 😂😂😂አለምዬ አትበለኝ አና ምሽ አብቢትክ
    አትበለኝ ይደግመዋል አመልዬ 😂😂😂

  • @ummastihabeshawit1057
    @ummastihabeshawit1057 4 роки тому +8

    በፍቅር እየኖሩ የሰጡትን ገንዘቡ ሲጣሉ አምጣ ማለት በጣም የወረደ አስተሳሰብ ነው 😤😤😤

    • @ሚማእሙ
      @ሚማእሙ 4 роки тому

      ዱቄታም ነሺ

    • @messyethiopia7207
      @messyethiopia7207 4 роки тому

      Ere Ebakshi

    • @tingirttube2589
      @tingirttube2589 4 роки тому

      Ente yha iko sexota adelme amenawe endekafelelate nawe yelkcwe

    • @fkfkbfkjkl6727
      @fkfkbfkjkl6727 4 роки тому

      አረባክሽ እና በባዶ መውጣት አለባት የሚደርሰውን የሚደርሰኝን መካፈል ግድነው

  • @azebyilma9909
    @azebyilma9909 4 роки тому +3

    አመልዬ የቡዳ መድሐኒት ሆነባት እኮ🤣🤣🤣

  • @zabebashamsu4249
    @zabebashamsu4249 4 роки тому +8

    ክክክክክክ አተ ያምህል አለሚያ አትበላት

  • @behriyatb1557
    @behriyatb1557 4 роки тому

    ጥሩ ትምህርት ነዉ ቀጥሉበት

  • @حياتيحياتي-ه2د
    @حياتيحياتي-ه2د 4 роки тому +14

    ድራማብሆንም ብዙትምህት አለዉ ተማሩበት

  • @tsioncoffee5525
    @tsioncoffee5525 4 роки тому +9

    ወኬ የትኛው ወንድ ነው ውስጃለው ብሎ ሚያምነው

  • @ትግስትአመኑ-ቨ5ኸ
    @ትግስትአመኑ-ቨ5ኸ 4 роки тому +7

    አረብ ሀገር ለመምጣት ቤተክርስቲያን ሒጄ የተሳልኩትስ ነገር ስ 🤔🥺

  • @ሙሉተስፍ
    @ሙሉተስፍ 4 роки тому +1

    በመጀመርያ የድንግል ማርያም ልጅ ለሀገራችን እና ለህዝባችን ስላም ይላክልን እኔየ የምለው ሁሉንም ኮሚኒቲ ሳየው አንድም የልጅን ቅስል ያየለት ወይም የተረዳው የለም ግን አንዳንደየም እስኪይ ወደ እራሳችን አመጥተን ብናስበው እሳም ጋር ጥፋት አለ ለምን ሄደች ትዳር ብላ ከሆን ለምን መጣች እንደየ እውነት ነው የውንድም እድሜ ይሄዳል እና እኔየም አርብ ሀገር ነኝ ግን ምን ብሆን ጣፋጭ ግዝየ አሳልፈዋል አደ እና እስኪ በእናታቻሁ እንተሬቱን ለሀይማኖት እራሳችንን ለማየት ይጠቅመናል ሀያ አራት ስእት ፍስቡክ ላይ አርርርርርር

  • @alemethiopiawittube4604
    @alemethiopiawittube4604 4 роки тому +3

    የ ሸቃሊትን ታሪክ ሰይፉ ጋ ብቻ ነበር ስጠብቅ የነበር በ እናንተ ብቅ አለ ደስ ይላልታሪኩ ግን ጥፋተኛ አጠውበት ልብ ይነካል

  • @semutimohammed
    @semutimohammed 4 роки тому +18

    አረብኛ ስታወራ አትሳደቢ አላለም😁😁😁

    • @BigChallenge1
      @BigChallenge1 4 роки тому

      Kkkkkk

    • @seniseni9214
      @seniseni9214 4 роки тому +2

      😂😂😂ግን እሴቶ ቅዥታም ነት በስነስራት አታዉራም

    • @emebetbelayhun1611
      @emebetbelayhun1611 4 роки тому

      ክክክክ ምን ያድርግ እርሷስ ለማይሰማ ሰው አረብኛ ማውራት ምን ይሉታል

    • @yeabaytarik836
      @yeabaytarik836 4 роки тому

      ክክክክክክክ

    • @emuzeleke2087
      @emuzeleke2087 4 роки тому

      ክክክክክ

  • @ZahraZahra-ts3zv
    @ZahraZahra-ts3zv 4 роки тому +1

    እልቅ የማግዘን አካል ከለ አሣውቁን ለተበላን የአረብ አገረ ሤቶቺ ፫ረጃ ካላቺሁ አሥረዱን እኔ የልጆቸ አባት ንብረቴን ሺጦ ጠጥቶበታል አረባገረ ከመጣሁ እና ምላዲረግ

  • @ወለተማርያም-ዀ9ሸ
    @ወለተማርያም-ዀ9ሸ 4 роки тому +4

    እራ የትግስት አምላክ ትግስትን ይስጠን ውይይይ አመልዬ አትበል

  • @Heavennebiyu
    @Heavennebiyu 4 роки тому

    Yeset lij birr kemikema weshikata werobela denez wend yisewurachu ,setoch ehitoche erasachun keleba ena Achiberbari asmesay wend tebku ..beterefe ayizoachu le enante yalewun melkamun yadlachihual💚💛❤

  • @molumulo570
    @molumulo570 4 роки тому

    እረ እሄስ ጥሩ ሰው ነው ስንቶች በልተው የሚክድ ወንድቾ አሉ አወ ማለቱ እራሱ ጥሩ ሰው ነው ሁላችንም ሴቶች እነደሆነ ሁሌም ስደት ብቻ ወይ ለራሳችን አነኑር

  • @tube2569
    @tube2569 4 роки тому +5

    ደነዝ አታሰዲቡን እባካቹህን እኛ ብዙ ስቃይ እንግልት እያየን ነው ያለነው በማንም ሁርጋጥ እየተነሳ የሀረብ ሀገር ሴት እያለ አትጃጃሉ አላየንም ፊልም ኤጭ

  • @ሀዩወሎየዋየኡሚነፋቂ

    ክክክክክ አቃጠላት አመልየ እያለ አሥር ጌዜ 😂😂😂😂😂😂😂ወይ ዘድሮ ሲጀመር አይመጣጠኑም 🙄🙄🙄🙄😂😂😂😂

  • @رباشرحلىصدريويسرليامري-ز9ع

    አይ እኛ ሴቶች ወደን እሰጥና በኋላ ያዙኝ ልቀቁኝ ነን ያረግነዉን መናገር እንወዳለን አላህ ይጠብቀን ወንዶችም ለእቶቻችሁ እሰቡ በሰዉ ብር መቀየር የለም ፈጣሪአችሁን ፍሩ

  • @genetwa6419
    @genetwa6419 4 роки тому +1

    ቀልድ ነዉ ወይስ ምድን ነዉ ?

  • @madeenasulaiman910
    @madeenasulaiman910 4 роки тому

    ዳኛይቱ አላህ ያቆይሽ አስታዋይ ነሽ

  • @mmmsss9657
    @mmmsss9657 4 роки тому

    ጥሩ ትምህርት ነው መቸም እዲህም የሚያረግ ይኖራል

  • @miasrk6079
    @miasrk6079 4 роки тому +8

    አይ ሴቶች ለወንድ ብር ትሰጣላችሁ ወንድ ጨካኝ ነው ቤተሰብ ቢበላ ይመርቃችሁል

  • @samri308
    @samri308 4 роки тому

    ጥሩ ትምህርት ነው ! ☺️

  • @ፋፊየአላህባሪያ
    @ፋፊየአላህባሪያ 4 роки тому +6

    የአረብ ሀገር ሴት ስለህግ አታውቅም።ለማስበል ነው ጨረርር የምትሉት

  • @channal376
    @channal376 4 роки тому

    I like this program

  • @somiyahabsha1522
    @somiyahabsha1522 4 роки тому +9

    ግን.በ 23 000 ሽ እረ በቶለው ተፍቹሻል እረ ስንት አለ እህት የተበሉ እረ. ስንት አለ ቤት ይቁጠረው

  • @ስደተኛነኝጠካራሰራተኛ

    ዳኛ ይታይ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው

  • @መቅደላውትማራም
    @መቅደላውትማራም 4 роки тому +5

    እረ ልጁ ተመቸኝ ሰቀላመጣት ደግሞ😂😂😂😂

  • @betelihemtassew6581
    @betelihemtassew6581 4 роки тому +1

    ክክክክክክክክ አታልቅሺ አለምዬ ይላል እንዴ ደሞ ክክክ ክክክክክክ ብሯን ስትመልስላት ማልቀስዋን ትተዋለች መጀመርያ ስጣትና አታልቅሺ በላት ክክክክክ

  • @HayatHayat-ih2ov
    @HayatHayat-ih2ov 4 роки тому +2

    ፍትሕ ለኛ ለስደተኞች ስማችንን አታጥፉ
    ስግብግ ናችሁ ለማለት ነዉ የሴቷ ካራክተር
    ሞራላችንን አስቡለት እፍፍ

  • @ivataiwan2068
    @ivataiwan2068 4 роки тому +4

    kkkkkkk😂😂😂😂😂 እናቷ የዕድር መክፈያ 30 ብር አጥታ እሷ ከአረብ አገር ለወንድ ብር ትልካለች 😂😂😂

  • @ቤቲ-መ6ጰ
    @ቤቲ-መ6ጰ 4 роки тому

    የአዳዳቹ የአረብሀገር እህቶቼ ተረዱ ይህ የኛህይወትነው ተማሩበት ገዘባችን ሳይሆን ልባችን ሰብረው አላማቢሲነው የሚያረጉንነው እባካቹ እንጠቀቅ

  • @ሊናዘሀበሻ
    @ሊናዘሀበሻ 4 роки тому +1

    ኧረ ላሽ ስንት አራዳ ልጆች አለን ሙድ የገባን ሰነስራአት ያለን እብድ ናቸው ለማለት ነው ተዋንያዋ ትንሽ አበዛይው ትምህረቱ በርግጥ አሪፍ ነው እናመሰግናለን ዳኛ ይታዩ😊😎

  • @ፍቅርተሥላሤ
    @ፍቅርተሥላሤ 4 роки тому

    አመልይ አትበለኝ 😃😃😃😃 አይ በአረብ ሀገር ሤት ድራማ መሆኑ ነው ብዙ ጠንካራ ልጆች አሉ አረብ አገር

  • @habuchanl2124
    @habuchanl2124 4 роки тому +1

    ሀበሻ ከሆነ መማር አትፈልጉም እንጂ ስቶቻችን ነው በደዚ አይነት የተጎዳነው እስኪ ቢተውኑም ያለውነው

  • @እናቴእወድሻለሁእናቴ-መ9አ

    እኔ ግን በጣም ትምህርት አገኝውበት ግን እሱ በጣም ነው የምትጭህ እጅ አራፍ ትምህርት ነው እህቶች ተማሩበት እኔስ ለማንም አልሰጣም ከናቴ ውጭ

  • @አብይውስጤነውለእናቴስልኖ

    ግማታም ያአረብ ሀገሬ ሴት ማስቢያዋ ድፍን ነው ማገናዘብ አቸለም ለማስባል ነው በየ ማአሉ የምጮውይው ፊልም እኛላይ እየስራቹ አታስንቁን 😬😬😬😏😏😏

  • @semuwollo3190
    @semuwollo3190 4 роки тому

    ዳኛዋን ታላዴቅ አላልፍም ዋው ዳኛዋ ትግስቷ ጎበዝ

  • @kabanichekabaniche7245
    @kabanichekabaniche7245 4 роки тому

    ሲዛዘን ማልቴ አይዞሽ ይላታል

  • @karemamohammed7137
    @karemamohammed7137 4 роки тому +27

    አብይ አህመድ በነፃ እቃ ታርጎ ማድረግ ይቻላል ብሏል የእቃው ዝርዝር ላላ እና ማፊ ሙሽክለም ናቸው ብለው ተናግረዋል

  • @ttcvvfdfffg1788
    @ttcvvfdfffg1788 4 роки тому +1

    ይቅረታ ግን ድራማ ሰለኛ እየሰሩ ነው እውነት ነው ማለቴ የኛ ታሪክ እየሰሩ ነው የሚመስለኝ እስቴ ንገሩኝ

  • @Samee-ie4ge
    @Samee-ie4ge 4 роки тому +2

    አሁን ብሩ ሳይሆን ያመማት እሱ ለምን ተወኝ ነው ልጁ ግን ጥሩ።ነው ስት አሉ ካሀዲዎች

  • @zk3815
    @zk3815 4 роки тому +2

    እውነት ብሆንማ አነቱን ነበር ምትለው እርግጠኘ ናኝ 😃😃

  • @katihalala3201
    @katihalala3201 4 роки тому +3

    ገንዘብ ለወንድ የምትልኩ እና የምትበሉ ሴቶች እስይ እስይ

  • @tadla8200
    @tadla8200 4 роки тому +1

    አሪፍፖሮግራም።ነውአስታማሪነው።ግንሴቷየ ሰራችውየአረብአገርሴትን።አይመጥንም።እኛባረብአገርየምንሰራታጋሺሁሉንቻይትውት።እደዚአንበሳጭም

  • @adna1325
    @adna1325 4 роки тому +1

    አይ ወድ የሥራችሁን ይሥጣችሁ ግን እዉነት ነዉ ጎበዝ በጣም አዘንኮ ግራ ገባኝ ዉዉዉዉ

  • @michaelmoses6836
    @michaelmoses6836 4 роки тому

    is it real

  • @sadakasaw8054
    @sadakasaw8054 4 роки тому +1

    ዴሞ እኮ ከድባይ ወይ ቀልድ እኛ ድባዩች ትዳር እያመርን ትተን ቤተሠብ ናፊቆት እያቃጠለን እዝህ የሠወቹ ጠባይ ሥንቱን ቸለን ነገ ጥሩ ቀን ይወጣል ብለን ጠንክርን እንሠራለን ዘልዛላቹህን እዛው ፈልጉ ከሠጠችውም ተርፏት ነው ትወጣው

  • @hanaalem535
    @hanaalem535 4 роки тому

    እግዚአብሔር መጨርሽን አሳምርኝ ሀርቡ ሀገር በጣም ገባድ ስራ አለ ግን እኛ ሴቶች ምን ነካን ለወድ ብር እምንልከው

  • @habuchanl2124
    @habuchanl2124 4 роки тому

    ወላሂ ሳላደቃቹ አላልፍም አረብ አገር ያለኝ እህቶች አረብ አገር ስንመጣ ዬዋሀ እሆናለን አላህ ይድረስልን

  • @mamanegu1324
    @mamanegu1324 4 роки тому

    ልጁ በጣም ያሰቃል አመልዬ አመልዬ ብሎ ሊሞት ነው

  • @tube9052
    @tube9052 2 роки тому

    ቀጥሉበት

  • @ቲጂየድንግልማርያምልጅቲጂ

    እኔ እምለው የኛ ሴቶች እኔንም ጨምሮ ሲጀመር ፍቅርን በብር ለመመንዘር እምታስቡ ሴቶች ተጠንቀቁ ምክንያቱም ብር መላክ ስትጀምሪ ወንድ ልጅ ፍቅሩ ይቀንሳል ምክንያቱም ፍቅሩን በብር እንደምትገዢው ስለሚያውቅ ላንቺ የነበረው ቦታ የወረደ ነው ። ስለዚህ የራሱን ከክፉም ደግም እስሩ ሆና እምትጋራው ያገኛል ወንድ ልጅ ደግሞ ከጎኑ ሆነሽ ትክክለኛውን ፍቅርሽን ካልገለፅሽለት ፍቅርሽን በብር እሱንም እንደዛው በብር እንደምትቀይሪው ስለሚያስብ ነው እሄው እያየነው ነው በጣምም አሳፋሪ ናችሁ ሴቶቻችን በፍቅርሽ ሰአት ያደረግሽውን ስትጣይ አደባባይ ማውጣት ምን ይሉታል ካልፈለገ አልፈለገም ነው ወደሽ ነው የላክሽው ብዙን ስታስጠይ ምክንያቱም ሃገርሽ ገብተሽ አረብኛ ታወሪያለሽ

  • @zeahrahassen7546
    @zeahrahassen7546 4 роки тому +4

    አልጨረስኩትም ግን ቢከዳሽ ደስ ይለኛል አንቺ ከቤተሰቦችሽ እሱን ማን አስቀድሚ አለሽ ለቤተሰብ በማታውቂው ወንድ ነው እቃ የሚላከው ሴት ጡት እንጂ ልብ የላትም

    • @misteryemane4749
      @misteryemane4749 4 роки тому +1

      😂😂😂😂😂😂 አረ ተይ አትስደቢን ልብም አለን ጡት ብቻ አይደለም 😜😂

    • @zeahrahassen7546
      @zeahrahassen7546 4 роки тому

      @@misteryemane4749 ልባችሁንማ አየንላችሁ ቆንጅት ቂቂቂቂ

  • @ፍጡምነኝየቤተሠቦቸናፍቂ

    እውነትነው

  • @የማርያምልጅነኝባለማህተብ

    ሲጀመር ሴቶችየ የሰማኒያ ባላችሁ ካልሆነ ተዘቅዘቅ በሉት ስህተቱ ከራሳችን ነው ይበለን

  • @rrruhitub8672
    @rrruhitub8672 4 роки тому +1

    እሄ ነጋር እዉናት ናዉ ዎይስ ሚሰሌ ናዉ በአላህ ንጋሩኝ

  • @sarafiseha8919
    @sarafiseha8919 4 роки тому +1

    በጣም አስተማሪ ነው
    ግን
    እውነተኛ ታሪክ ነው ወይስ ድራማ ?

  • @ahmufozi6376
    @ahmufozi6376 4 роки тому

    Bezuwchachehu tewna mehonun atrsu

  • @የጅማልሚስትነኝየባሌአፍቃ

    በኛ ባአርብ ሀገር ሴት ላይ ሙድ. ምን ይመስላሉ እነዚህ ጭቃ

  • @zema22
    @zema22 4 роки тому +1

    አራት አመት ሙሉ ሃያ ሶስት ሺ ብር ነው የሰራሽው?

  • @zadzad9017
    @zadzad9017 4 роки тому

    ዉድ፡በስደትአለም ያላቸ ምረጥ ጀግና፡እህቶች፡ከደዚህ፡አይነት፡ብረላኪልኝ፡ከሚላቹ፡ባል ፈጣሪ፡ይሰዉራቹ፡ ለዉድ፡አንድም፡ብረልኬ፡አላቅም፡ ተጠቀቁ

    • @ሁስናነኝጉራጌዋ
      @ሁስናነኝጉራጌዋ 4 роки тому

      ወይን እኔስ በስቅ ገደሉኝ
      አዉቀ ነው መሰለኝ እረ ጉድ ነው አረበኛዋ
      አይ አመልይ

    • @_tube6978
      @_tube6978 4 роки тому

      ትክክል

  • @ahlammohammed4902
    @ahlammohammed4902 4 роки тому

    ቆይ ግን አረብ አገር ያለን እህቶች መቀለጃ ነን ጉድ እኮ ነዉ የወጣት ጡረተኞች በየቤቱ ፈጣሪ ይወቀዉ

  • @HayatHayat-ih2ov
    @HayatHayat-ih2ov 4 роки тому

    በዉጡ ስንሔድ አንዱ ወታደር ቦሌላይ
    እናተ ክላስና ምላስ ነዉ ይዛችሁ የምትጡት አላለም ጉዶ

  • @ummastihabeshawit1057
    @ummastihabeshawit1057 4 роки тому +1

    እኔም ተበልቻለሁ ፍትህ ያስፈልገኛል 😜😜😜

  • @ፍቅርነኝየቆቦዋ
    @ፍቅርነኝየቆቦዋ 4 роки тому +2

    ደግሞ እናቱ ትሆናለች ቁምነገር አይ ወንዶች አሁን እንኳን ማፍቀር ፈራሁ

  • @batisola6343
    @batisola6343 4 роки тому +1

    ከዚህም በላይ ብር ቢሆን በፍቅር ያረኩትን ነገር አልጠይቅም ሲቀጥል ዲራማው ምንማይል ትምርት ነው

  • @እዳልክ
    @እዳልክ 4 роки тому

    እህቶች እኔም ባሌ የ3 አመት ብሬን በልቶብኝ አሁን ሊከዳኝ እየሞከር ነው ምን ትሉኛላችሁ ምን ላድርግ

  • @ኢትዮጵያባለአረጓዴቀለም

    ሲጀመር በfb ፍቅር ከተጀመረ በሓላ የተሻለ ሀገር ስላለን ጥሩ ደመሞዝ ስለምናገኝ ለፍረኛችን ጎዶሎን ብንሞላ አይከፋም ግን ደሞ ያ ሰው ምን አይነት አመለካከት አለው እሱ ለእኔ ምን ያህል ይጨነቅልኛል ያቀረታታኛል የምሰራውን ስራ የአረቦቹን ጫና ምን ያህል ይገነዘበኛል? ሌላ እስከ ምን ድረስ ነው የእሱን ክፍተት የምሞላው ወንድ ጥሮ ግሮ የመብላት የተፈጥሮ ግዴታ አለበት እኛ ደሞ አጋዥ ነን ሌላው አረብ ሀገር እስቲ አንዳንዴ ኔታችን ዘግተን እራሳች በደንብ እናዳምጥ ለምን መጣሁ ስመጣ ከጎኔ ማን ነበር እንዲ እግሬ እስኪያብጥ የምሰራው ለምንድ ነው ሰዎቹ እንዲ እንደ ባሪያ የሚያፈጉኝ ብራቸውን እያሰቡ አይደል ወይ ታድያ እኔስ ለተሰደድኩበት ብር ለምን ቦታ አልሰጠውም? ብላቹ እራሳቹን ጠይቁ ሰርተሽ ኮንዶሚኒየም ለመግዛት :ሱቅ ለመክፈት: ቤተሰብ ለመርዳት: መሬት ለመግዛት ወይም የተሻለ ትምህር ለመማር ያማረ ለመልበስ እንጂ ለጎረምሳ ለመቀለብ አይደለም !!!!

  • @እሞአብድልመጅድ
    @እሞአብድልመጅድ 4 роки тому +1

    ቀዳሜ ከሣአት የሚያቀርቡ የበፊቶቹ ተቀየሩ እዴ

  • @حياةاحمدال
    @حياةاحمدال 4 роки тому

    ንገሩኝ የምርነው የቀልድ ኧራ

  • @hannahkonjo1326
    @hannahkonjo1326 4 роки тому

    ምንድ ነው ድራማ ነው

  • @somiaaaa3654
    @somiaaaa3654 4 роки тому +6

    ግን የእውነት ነው የውሸት ነው አረበኛ ታወራለች ደግሞ ጉድ እኮነው ለናቴ ልኬ ብመረቅ ይሻለኛል ቱቱቱቱ አይወንድ

    • @tegestbeza3808
      @tegestbeza3808 4 роки тому

      Derama new

    • @ሊናዘሀበሻ
      @ሊናዘሀበሻ 4 роки тому

      ተለማምዳ ነው ለትወና ግን እውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሠረተ ነው

  • @seidseid4445
    @seidseid4445 4 роки тому

    አይ የሴት የዋህነት ልቦአ ምንግዜም እሶአ እየተጎዳች አባቴ እነቴ ወንድሜ አር ብዙ ነው

  • @almazkefelegn347
    @almazkefelegn347 4 роки тому +2

    አው እንደዛ እያላችሁ እንደ ቀላል ተጫወቱት አረብ አገር ስሙ መጣፈጡ