Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
መአዚዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ የሚገርም ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይስጥልን 👌❤️🙏
መአዝዬ በጣም ትልቅ ነገር ነዉ የመከርሽን ካንቺ ብዙ መ ማር ይቻላል🙏 እስቲ ደግሞ አሁን ስለ ባል አያያዝ በቤት ዉስጥ ልንከተለዉ የሚገባ ስርአት አስተምሪን እኔ ከባሌ ይልቅ ለልጆቼ ቅድምያ እየሰጠሁ በጣም ተቸግሬለሁ😔😔😔
ዋው በጣም የሚገርም ንግግር ነው መዓዚዬ Thank you So much😍😘🙏 የሰው ልጅ በእንጀራ ቢቻ አይኖርም ይላል መፅሐፍ ቅዱስ ከእንጀራ ባለፈ ለጭንቅላታችንም የሚጠቅም ምግብ ስለምታመጭልን ተባረኪልን🙏 እኔም ስለሰው ብዙም አልጨነቀም 'ራስ ጤና ብላለች ቅማል😂' ሰውን ከበደልኩ ነው የምጨነቀው ይቅርታ እስክል😍ተባረኪ ተመችቶናል😍😘🙏
መዓዝዬ ተባረኪ ድርብብ ያልሽ ቆንጆ:: በጣም የሚጠቅም ምክር ነው የመከርሽኝ በግሌ እናም አንድ ሰው ነበረኝ የተቀየምኩት ዛሬ ከልቤ ይቅር ብያለሁ::
እሰይ እግዚአብሔር ይባርክሽ
መዓዝዬ የኔ ቆንጆ በጣም የማደንቅሽ
በጣም ጠቃሚ ምክር ነው በርቺ ቀጥይበት ደስ ብሎኝ ነው የምሰማሽ
መአዚዬ በጣም ቆንጆ ጠቃሚ ትምህርት ነው ያስተላለፍሽው እውነት ነው ሰውን መውደድ ፣በቻልነው መርዳት ነው ወሪ አይጠቅም ገደል ነው የሚከተው እናመሰግናለን ሼር ስላደረክሽን 🥰
መዓዝዬ በጣም የማደንቅሽ? ሁሌም የምታቀርቢው ፕሮግራም? ከምግብ አሰራርሽ ጀምሮ? በራስሽ በእውቀትሽ በተፈጥሮሽ በተረጋጋ ሁኔታ የሌሎችን ኮፒ ሳታደርጊ በመሆኑ በጣም ልዩ ያደርግሻል♥️🌺እራስን እንደመሆን? የሚያስከብር የሚያስወድድ ነገር የለም:: መዓዝዬ በዚሁ ቀጥይ በርቺ ተባረኪ🙏🏾🌺♥️
መአዚዬ ይሄ የኔ ታሪክ ነው በጣም ከማከብራት እና ከምወዳት ሴት እኔ ብቻ ሳልሆን ቤተሰቤ ጭምር ከሁለት አመት በፊት በጣም የሚያስደነግጥ ጭካኔና ርህራሄ የጎደለው ነገር ገጠመኝ በጣም ደነገጥኩ አፈርኩ ቤተሰቦቼም ማመን አቃታቸው የታመመችም መሰለን ከአፏ የሚወጣው ንግግር መርዝ ነው ከደረጃ በታች የሆነ ለወትሮው በጣም ትሁት ድምጿ የማይሰማ የተረጋጋች አስተዋይ ለምክር የምትፈለግ አድርገን ነው የምናስባት እኔ ጮክ ብላ ብትናገር እንኳን የምደነግጥ ይመስለኛል ከትህትናዋና ከመረጋጋቷ ብዛት እንኳን እራሷን መግዛት የማትችል የምትናገረውን የማትመርጥ በቃ ቃላት የማይገልፀው መዝረክረክ ሊሆን ። በኋላ ያው ተለያይተን የማንቀር ስለሆንን ሽማግሌ በመሀል ገባ ነገሩ በሷ በኩል በጥርጣሬ ከመሬት ተነስታ ስለነበር አቧራ የጨሰችው በቤተሰቧ ዘንድ ትልቅ እፍረት ሆነ እና ለብቻየ ጠርተው አናገሩኝ እሷ እኮ እንደዚህ ናት ስለማታውቂያት ስላልገጠመሽ ነው ሲሉኝ የባሰ ደነገጥኩ ስንት አመታት የማውቃት ሴት በቃ ድራማ ስትሰራብን ነው የኖረችው ብዬ ሌላ ሀዘን ውስጥ ገባሁ እና ሁለት አመት በዚህ ውስጥ ነኝ የሚገርምሽ ከ 4 ቀን በፊት በጋራ ለምናውቀው ሰው ሳወራው እንዳልሽው ምንም የረሳሁት ነገር የለም አነጋገሯ ቃላቶቿ አክቷ የኔ ሁኔታ ሁሉም ነገር እንደዛሬ ነው የሚታየኝ የሚሰማኝ ግን ሰሚውም ሰው ይሄዳል እሷም ኑሮዋን እየኖረች ነው እኔ ሁለት አመት ሙሉ ስሟ ሲነሳ እታመማለሁ። እውነትሽን ነው ለምን እራስን ከመጉዳት ውጭ ያተረፍኩት ነገር የለም አያነቆርኩኝ ቁስሉን ከማደስ ውጭ ትርፍ የለውም መተው ነው ዛሬ እግዚአብሔር በሚገባኝ መልክ እንደተናገረኝ ነው የማምነው እርሱ ይርዳኝ እተወዋለሁ ዘመኑም አልቋል እራስን ከነገር ማፅዳት ነው። መአዚዬ በሌለኝ ጊዜ ገባ ብዬ ይህን መድሀኒት አትርፌ ወጣሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏
እግዚአብሔር ይርዳሽ ጎበዝ ቶሎ ቆም ብሎ የሚያስብ ሰው ያስደስታል
መአዚ በርቺ በጣም ጥሩ ፐሮግራም ነው:: you are so beautiful keep it up my friend always the best.👌❤❤🙏🙏
አመሰግናለሁ ጀሪዬ
ጎበዝ በርቺ ቆንጆ። ብዙ ሰዎች ባለፈ ነገር ሲቃጠል እያየው ነው
You are my number one choise Meazaye. I always listen to your history. Very interesting. God bless you and your family.
መአዚዬ ሰላየሁሸ ደሰ ብሎኛል አሰፈላጊ እና ጠቃሚ ትምህርት ነው እውነት ብለሻል ይቅር ባይ መሆን አለብን ተሞክሮሸን ሰላካፈልሽን ከልብ አመሰግንናለሁ መአዚ ቆንጆ 😍🙏🙏
ልዩ ሴት
Thanks ❤ Meazi blessed 🙌
አፍፍ በጣም አሳቅሽኝ እንደዘፋኞቹ ማይክሮፎን እገዛለሁ ያልሽው ሰፅፍልሽ እራሱ በጣም እየሳቁህ ነው ሰላምሽ ይብዛ ተባረኪ ስወድሽ💐👍
ተባረኪ ዛሬ ቆንጆ ሱሪ አርገሻል
እንኳን ደና መጣሽ መአዚዬ 👍👍🥰
wow Meazi , wededekush, sewedesh.....abundant blessings to you and to all yours
በጣም ትክክል በኛ ጭንቅላት ሰው እንዲያስብልን መፍቀ እንደ ማለት ነው በጣም ትልቅ ምልክት ነው እንመሰግናለን እህቴ 🙏
ትክክል ነሽ ማአዚ ያብዛልሽ ተባረኪ።ይቅርታ ለራስነው ክብሩም ለእግ/ር ነው ላስቀየምኩትም ላስቀየመኝም ይቅርታ ብያለሁ
አምረሸ ነው የመጣሸው ማዛኑሪልን
ልክ ብለሻል መአዚዪ በጣም አስተማሪ ፕሮግራም ነው እግዜር ይስጥሽ
ትክክል እኔሲጀመር ቢበዱሉኝም ደግሜአላስታውሰውም
Wonderful message 🙏🏽💕
መአዚ ልክ ነሽ ቅድሚያ ለራስ ነው
Thank you
መሃዚዬ የኔ መልካም ሰላምሽእና ጤናሽ ብዝትትትይበልልሽ
መአዚ በጣም ጥሩ ሃሳብ ነው ግን ደሞ በጣም ከባድ ነው ይቅርታ አርጌ ነበር እንዳልሽው ለራስ ነው በጣም ሚያሳምሙ ሰዎች አሉ ስማቸው ሲነሳ ሁላ የሚያመኝ ሆን ብለው ሚያጠቁሽ እየተከታተሉ ምክር ወይ እርዳታ የሌላቸው እንዴት እስከመጨረሻ ማስወገድ ይቻላላል አንዳንዴ በሽታ ይሻላል ከክፋ ቃላት ሰው ከሚናገርሽ ቢመታሽ ይሻላል እግዚአብሔር ያግዘን እንጂ ከባድ ነው
thank you sis you said it all forgive and forget start your next chapter 💕💕💕🙏🏾
Wow it's amazing I learn big
100% agree! Thank you so much MeaziyeHave a blessed day 💗
You are looking so elegant and thank you for your advice!
ሰላም መአዚ እንኳን ደህና መጣሽ።
በጣም ደስ ይላል። ይቅርታ አርጊያለው a long time ago and I am living a very happy peaceful life. Yes we forgive for us not for other person
የብዙ ጊዜ ጥያቄ የነበረብኝን ነገር መለስሽልኝ። አመሠግናለው!!!!
ልክ ነሽ መአዚ ግን እንደቁስሉ ይለያያል የማይድነው አለ እንደው ትንሽ ነገር ስትያት ሌላም ይጨመራል እንዲድን ልታረጊ ስትዪ ሌላ ይጨመርና ይበዛል ይቅር ለማለት ያስቸግራል
ነጥቡ እዚ ጋር ነው መተው ማለት ማሰቀመጥ ማለት አይደለም። ይቅር ሰለማንል ነው ምንሰበስበውአንረሳውም ሰለዚ ጥቅልል አርገን እንድንረሳው መጸለይ ለሰው ማይቻለሰ በ እግዚአብሄር ይቻላል።አይዞሽ እግዚአብሔር በምህረቱ ነው የሚያኖረን እኛም መህረት እናርግ
በጣም ቆንጆ ነበር
Yekerta adergealehu 👌👌🙏🙏
Hi Maz thank you for sharing
መአዚ በጣም ትክክል ነሽ ሁሌም የምታመጭው ሀሳብ ምንም ምንም አይወጣለትም ተባረኪ በመአዚ ጉሮሮ ማር ይንቆቆርበትአጠገብሽ ያለው አበባ የተፈጥሮ ነው? ከሆነ ስሙን ንገሪኝ አበባ በጣም ነው የምወደው ግን የተፈጥሮ ብቻ
አሜን አሜን አይደለም አርቲፊሻን ነው
You are so so sweet❤
Wel come Maze qen sew nsh am 3rd coment waw
Not for the other person ማለቴ ነውና Very healing. Try it. Luv U Maezaye
Meazy gen yemer you are funny and kumnegeregna?
Berchi yena wud
I like
ከልቤ ይቅር ብያለሁ
💯Perfect
I like u
የን ጎበዝ መካሪ እንመስኛለን
Teru new ketechale 👍
Meaziye began gobez set nesh bagegnehut agatami adamitish alehu gin yerasen channel mekifet Felice nebere gin difretun atahu mikerign enem yetena balemuya negn gin bebizu alafinet eyalefiku new
Gobes neshe meaziy
መአዚዬ ልክ ብለሻል የኔ መልካም በጣም አስተማሪ ፕሮግራም ነው እናመሰግናለን🙏🙏🙏👍👍👍
You speak my heart i strugle with this.i dont have a choice. i have to forgive them.
Thank you 🙏
Absolutely true! Forgiveness is not for the person! Forgiveness is for oneself to move forward with your life! As they say “ You are drinking the poison and except the other person to die”! Well said my dearest ! 👏🏼👍🏼 Thank you!
እኒ በእውነት ዪቅርታ እድርጊአለሁ ለራሴ ስል::!❗️
MEAZIYE SITSIKI ATAGONBSHI ALALKUSHM.SAK YE DESTA MINCH NEW.
እሽ የሚገርም ነው ለምዶብኞም ኮሜንትሽን ሳነብ እየሳቅሁ አጎነበስኩ ለመተው እሞክራለሁ
ይቅርታ አድርግያለው እናመሰግናለን
ሰላም መአዛ ብዙ ግዜ ይዘዥ የምትቀርቢው ሀሳብ ጠቃሚ ነው እዚህ ሀገር ስኖር ብዙ እሚጠቅሙን ግን የማናቃቸው አውቀንም መተግበሩ ላይ ጎበዞች አይደለንም
ትክክል
🙏🙏🙏
Mazi dmtsh aysemam yihe chanalesh lay
በውስጥ መስመር እንዴት ላግኝሽ
Instagram-bahlie -tube
እንዴት ነሽ ማአዚ በውስጥ መስመር ላግኝሽ?
Instagram bahlie _tube
Hi Mezi indt insta alsere ale yemgeshebet address h leweresh falige pls Mazi keep up your good work!!
ሁሉም እያገኙኝ ነው bahlie _tube
Meazy, yetserabnen kefat endnressa mekrsh melkam naew; honom, lela saew kefat serto yabelashwen yenan personality madane or makem yemichalew 'beqel' (revange)bemadrg becha naew! exp. of actuality: america ukrainen eyerdach yalechew, be-rassia lay revange lemadrg naew; meknyatum sirya betdergw tornet rassia ke-siriyagon qoma america endtshnef seladergchat naew! america quselwan eyakemch aydel?
ድምፅሽ እኮ አይሰማም
መአዚዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ የሚገርም ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይስጥልን 👌❤️🙏
መአዝዬ በጣም ትልቅ ነገር ነዉ የመከርሽን ካንቺ ብዙ መ ማር ይቻላል🙏 እስቲ ደግሞ አሁን ስለ ባል አያያዝ በቤት ዉስጥ ልንከተለዉ የሚገባ ስርአት አስተምሪን እኔ ከባሌ ይልቅ ለልጆቼ ቅድምያ እየሰጠሁ በጣም ተቸግሬለሁ😔😔😔
ዋው በጣም የሚገርም ንግግር ነው መዓዚዬ Thank you So much😍😘🙏 የሰው ልጅ በእንጀራ ቢቻ አይኖርም ይላል መፅሐፍ ቅዱስ ከእንጀራ ባለፈ ለጭንቅላታችንም የሚጠቅም ምግብ ስለምታመጭልን ተባረኪልን🙏 እኔም ስለሰው ብዙም አልጨነቀም 'ራስ ጤና ብላለች ቅማል😂' ሰውን ከበደልኩ ነው የምጨነቀው ይቅርታ እስክል😍ተባረኪ ተመችቶናል😍😘🙏
መዓዝዬ ተባረኪ ድርብብ ያልሽ ቆንጆ:: በጣም የሚጠቅም ምክር ነው የመከርሽኝ በግሌ እናም አንድ ሰው ነበረኝ የተቀየምኩት ዛሬ ከልቤ ይቅር ብያለሁ::
እሰይ እግዚአብሔር ይባርክሽ
መዓዝዬ የኔ ቆንጆ በጣም የማደንቅሽ
በጣም ጠቃሚ ምክር ነው በርቺ ቀጥይበት ደስ ብሎኝ ነው የምሰማሽ
መአዚዬ በጣም ቆንጆ ጠቃሚ ትምህርት ነው ያስተላለፍሽው እውነት ነው ሰውን መውደድ ፣በቻልነው መርዳት ነው ወሪ አይጠቅም ገደል ነው የሚከተው እናመሰግናለን ሼር ስላደረክሽን 🥰
መዓዝዬ በጣም የማደንቅሽ? ሁሌም የምታቀርቢው ፕሮግራም? ከምግብ አሰራርሽ ጀምሮ? በራስሽ በእውቀትሽ በተፈጥሮሽ በተረጋጋ ሁኔታ የሌሎችን ኮፒ ሳታደርጊ በመሆኑ በጣም ልዩ ያደርግሻል♥️🌺እራስን እንደመሆን? የሚያስከብር የሚያስወድድ ነገር የለም:: መዓዝዬ በዚሁ ቀጥይ በርቺ ተባረኪ🙏🏾🌺♥️
መአዚዬ ይሄ የኔ ታሪክ ነው በጣም ከማከብራት እና ከምወዳት ሴት እኔ ብቻ ሳልሆን ቤተሰቤ ጭምር ከሁለት አመት በፊት በጣም የሚያስደነግጥ ጭካኔና ርህራሄ የጎደለው ነገር ገጠመኝ በጣም ደነገጥኩ አፈርኩ ቤተሰቦቼም ማመን አቃታቸው የታመመችም መሰለን ከአፏ የሚወጣው ንግግር መርዝ ነው ከደረጃ በታች የሆነ ለወትሮው በጣም ትሁት ድምጿ የማይሰማ የተረጋጋች አስተዋይ ለምክር የምትፈለግ አድርገን ነው የምናስባት እኔ ጮክ ብላ ብትናገር እንኳን የምደነግጥ ይመስለኛል ከትህትናዋና ከመረጋጋቷ ብዛት እንኳን እራሷን መግዛት የማትችል የምትናገረውን የማትመርጥ በቃ ቃላት የማይገልፀው መዝረክረክ ሊሆን ። በኋላ ያው ተለያይተን የማንቀር ስለሆንን ሽማግሌ በመሀል ገባ ነገሩ በሷ በኩል በጥርጣሬ ከመሬት ተነስታ ስለነበር አቧራ የጨሰችው በቤተሰቧ ዘንድ ትልቅ እፍረት ሆነ እና ለብቻየ ጠርተው አናገሩኝ እሷ እኮ እንደዚህ ናት ስለማታውቂያት ስላልገጠመሽ ነው ሲሉኝ የባሰ ደነገጥኩ ስንት አመታት የማውቃት ሴት በቃ ድራማ ስትሰራብን ነው የኖረችው ብዬ ሌላ ሀዘን ውስጥ ገባሁ እና ሁለት አመት በዚህ ውስጥ ነኝ የሚገርምሽ ከ 4 ቀን በፊት በጋራ ለምናውቀው ሰው ሳወራው እንዳልሽው ምንም የረሳሁት ነገር የለም አነጋገሯ ቃላቶቿ አክቷ የኔ ሁኔታ ሁሉም ነገር እንደዛሬ ነው የሚታየኝ የሚሰማኝ ግን ሰሚውም ሰው ይሄዳል እሷም ኑሮዋን እየኖረች ነው እኔ ሁለት አመት ሙሉ ስሟ ሲነሳ እታመማለሁ። እውነትሽን ነው ለምን እራስን ከመጉዳት ውጭ ያተረፍኩት ነገር የለም አያነቆርኩኝ ቁስሉን ከማደስ ውጭ ትርፍ የለውም መተው ነው ዛሬ እግዚአብሔር በሚገባኝ መልክ እንደተናገረኝ ነው የማምነው እርሱ ይርዳኝ እተወዋለሁ ዘመኑም አልቋል እራስን ከነገር ማፅዳት ነው። መአዚዬ በሌለኝ ጊዜ ገባ ብዬ ይህን መድሀኒት አትርፌ ወጣሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏
እግዚአብሔር ይርዳሽ ጎበዝ ቶሎ ቆም ብሎ የሚያስብ ሰው ያስደስታል
መአዚ በርቺ በጣም ጥሩ ፐሮግራም ነው:: you are so beautiful keep it up my friend always the best.👌❤❤🙏🙏
አመሰግናለሁ ጀሪዬ
ጎበዝ በርቺ ቆንጆ። ብዙ ሰዎች ባለፈ ነገር ሲቃጠል እያየው ነው
You are my number one choise Meazaye. I always listen to your history. Very interesting. God bless you and your family.
መአዚዬ ሰላየሁሸ ደሰ ብሎኛል አሰፈላጊ እና ጠቃሚ ትምህርት ነው እውነት ብለሻል ይቅር ባይ መሆን አለብን ተሞክሮሸን ሰላካፈልሽን ከልብ አመሰግንናለሁ መአዚ ቆንጆ 😍🙏🙏
ልዩ ሴት
Thanks ❤ Meazi blessed 🙌
አፍፍ በጣም አሳቅሽኝ እንደዘፋኞቹ ማይክሮፎን እገዛለሁ ያልሽው ሰፅፍልሽ እራሱ በጣም እየሳቁህ ነው ሰላምሽ ይብዛ ተባረኪ ስወድሽ💐👍
ተባረኪ ዛሬ ቆንጆ ሱሪ አርገሻል
እንኳን ደና መጣሽ መአዚዬ 👍👍🥰
wow Meazi , wededekush, sewedesh.....abundant blessings to you and to all yours
በጣም ትክክል በኛ ጭንቅላት ሰው እንዲያስብልን መፍቀ እንደ ማለት ነው በጣም ትልቅ ምልክት ነው እንመሰግናለን እህቴ 🙏
ትክክል ነሽ ማአዚ ያብዛልሽ ተባረኪ።ይቅርታ ለራስነው ክብሩም ለእግ/ር ነው ላስቀየምኩትም ላስቀየመኝም ይቅርታ ብያለሁ
አምረሸ ነው የመጣሸው ማዛኑሪልን
ልክ ብለሻል መአዚዪ በጣም አስተማሪ ፕሮግራም ነው እግዜር ይስጥሽ
ትክክል እኔሲጀመር ቢበዱሉኝም ደግሜአላስታውሰውም
Wonderful message 🙏🏽💕
መአዚ ልክ ነሽ ቅድሚያ ለራስ ነው
Thank you
መሃዚዬ የኔ መልካም ሰላምሽእና ጤናሽ ብዝትትትይበልልሽ
መአዚ በጣም ጥሩ ሃሳብ ነው ግን ደሞ በጣም ከባድ ነው ይቅርታ አርጌ ነበር እንዳልሽው ለራስ ነው በጣም ሚያሳምሙ ሰዎች አሉ ስማቸው ሲነሳ ሁላ የሚያመኝ ሆን ብለው ሚያጠቁሽ እየተከታተሉ ምክር ወይ እርዳታ የሌላቸው እንዴት እስከመጨረሻ ማስወገድ ይቻላላል አንዳንዴ በሽታ ይሻላል ከክፋ ቃላት ሰው ከሚናገርሽ ቢመታሽ ይሻላል እግዚአብሔር ያግዘን እንጂ ከባድ ነው
thank you sis you said it all forgive and forget start your next chapter 💕💕💕🙏🏾
Wow it's amazing I learn big
100% agree! Thank you so much Meaziye
Have a blessed day 💗
You are looking so elegant and thank you for your advice!
ሰላም መአዚ እንኳን ደህና መጣሽ።
በጣም ደስ ይላል። ይቅርታ አርጊያለው a long time ago and I am living a very happy peaceful life. Yes we forgive for us not for other person
የብዙ ጊዜ ጥያቄ የነበረብኝን ነገር መለስሽልኝ። አመሠግናለው!!!!
ልክ ነሽ መአዚ ግን እንደቁስሉ ይለያያል የማይድነው አለ እንደው ትንሽ ነገር ስትያት ሌላም ይጨመራል እንዲድን ልታረጊ ስትዪ ሌላ ይጨመርና ይበዛል ይቅር ለማለት ያስቸግራል
ነጥቡ እዚ ጋር ነው መተው ማለት ማሰቀመጥ ማለት አይደለም። ይቅር ሰለማንል ነው ምንሰበስበው
አንረሳውም ሰለዚ ጥቅልል አርገን እንድንረሳው መጸለይ ለሰው ማይቻለሰ በ እግዚአብሄር ይቻላል።
አይዞሽ እግዚአብሔር በምህረቱ ነው የሚያኖረን እኛም መህረት እናርግ
በጣም ቆንጆ ነበር
Yekerta adergealehu 👌👌🙏🙏
Hi Maz thank you for sharing
መአዚ በጣም ትክክል ነሽ ሁሌም የምታመጭው ሀሳብ ምንም ምንም አይወጣለትም ተባረኪ በመአዚ ጉሮሮ ማር ይንቆቆርበት
አጠገብሽ ያለው አበባ የተፈጥሮ ነው? ከሆነ ስሙን ንገሪኝ አበባ በጣም ነው የምወደው ግን የተፈጥሮ ብቻ
አሜን አሜን አይደለም አርቲፊሻን ነው
You are so so sweet❤
Wel come Maze qen sew nsh am 3rd coment waw
Not for the other person ማለቴ ነውና Very healing. Try it. Luv U Maezaye
Meazy gen yemer you are funny and kumnegeregna?
Berchi yena wud
I like
ከልቤ ይቅር ብያለሁ
💯Perfect
I like u
የን ጎበዝ መካሪ እንመስኛለን
Teru new ketechale 👍
Meaziye began gobez set nesh bagegnehut agatami adamitish alehu gin yerasen channel mekifet Felice nebere gin difretun atahu mikerign enem yetena balemuya negn gin bebizu alafinet eyalefiku new
Gobes neshe meaziy
መአዚዬ ልክ ብለሻል የኔ መልካም በጣም አስተማሪ ፕሮግራም ነው እናመሰግናለን🙏🙏🙏👍👍👍
You speak my heart i strugle with this.i dont have a choice. i have to forgive them.
Thank you 🙏
Absolutely true! Forgiveness is not for the person! Forgiveness is for oneself to move forward with your life! As they say “ You are drinking the poison and except the other person to die”! Well said my dearest ! 👏🏼👍🏼 Thank you!
እኒ በእውነት ዪቅርታ እድርጊአለሁ ለራሴ ስል::!❗️
MEAZIYE SITSIKI ATAGONBSHI ALALKUSHM.SAK YE DESTA MINCH NEW.
እሽ የሚገርም ነው ለምዶብኞም ኮሜንትሽን ሳነብ እየሳቅሁ አጎነበስኩ ለመተው እሞክራለሁ
ይቅርታ አድርግያለው እናመሰግናለን
ሰላም መአዛ ብዙ ግዜ ይዘዥ የምትቀርቢው ሀሳብ ጠቃሚ ነው እዚህ ሀገር ስኖር ብዙ እሚጠቅሙን ግን የማናቃቸው አውቀንም መተግበሩ ላይ ጎበዞች አይደለንም
ትክክል
🙏🙏🙏
Mazi dmtsh aysemam yihe chanalesh lay
በውስጥ መስመር እንዴት ላግኝሽ
Instagram-bahlie -tube
እንዴት ነሽ ማአዚ በውስጥ መስመር ላግኝሽ?
Instagram bahlie _tube
Hi Mezi indt insta alsere ale yemgeshebet address h leweresh falige pls Mazi keep up your good work!!
ሁሉም እያገኙኝ ነው bahlie _tube
Meazy, yetserabnen kefat endnressa mekrsh melkam naew; honom, lela saew kefat serto yabelashwen yenan personality madane or makem yemichalew 'beqel' (revange)
bemadrg becha naew! exp. of actuality: america ukrainen eyerdach yalechew, be-rassia lay revange lemadrg naew; meknyatum sirya betdergw tornet rassia ke-siriya
gon qoma america endtshnef seladergchat naew! america quselwan eyakemch aydel?
ድምፅሽ እኮ አይሰማም