የጃዋር አዲሱ የፓለቲካ ገጽታ፣ የኮረኔል ገመቹ ምልከታዎች፣ የወለጋ ፋኖ እዝ መዘዝ፣ የእስክንድር “የዜሮ ድምር ፖለቲካ”

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 39

  • @mohammedmussa9826
    @mohammedmussa9826 3 години тому +2

    Thank Aro Asefa for your balanced and fair views.

  • @hiruthmoges7238
    @hiruthmoges7238 2 години тому +3

    ሰሞኑን ጃዋር በስጠው ቃለ መጠይቅ የብዙ ስዎች አስተያየት ሰምቻለሁ
    ጃዋር የኦኤሜን ባለቤት በነብረብት ጊዜ የOMN ንቁ ተከታታይ ነበርኩ ለውይይት ከሚያቀርባቸው ምሁራን ብዙ እውቀት ገብይቻለሁ
    የተለያዩ ምሁራን አየቀረቡ ስለሃገራችን ጠለቅ ያለ መሬት የረገጠ ሃሳብና ውይይት ይካሄድ ነበር
    እንድ የማስታውስው ዶ/ር አብይ በEPDRF ተመርጠው የጠቅላይ ሚኒስቴሩን ቦታ ሲረከቡ በወቅቱ ጀዋር ደስተኛ አልነበረም ታዲያ OMN ላይ ባንድ ውይይት ወቅት እንዴት የሱ ምርጫ ኦቦ ለማ እንደነበረ
    ሲናገር ስምቼዋለሁ ምክንያቱንም ሲገልጽ አብይ በስልጣን ለምቆየት የረዥም እቅድ ያለው ነው ሲል አስታውሳለሁ
    ቀጠል አድርጎም ትግሉ አግር ቤት እየተፋፋም ስልሆነ ባንውድም እንቀበላለን አለ
    አገር ቤት ሲገባም ኮምፒተሩን ኦቦ ለማ እስረከበ
    በእኔ አመለካከት ከዚያ ግዜ ጀምሮ ጀዋር የዶ/ር አብይን ስልጣን ሲቀናቀን ነው የታዝብኩት ለማስታወስ ያህል " ሁለት መንግስት ነው ያለው ... " እያለ አገር ቤት ቲቪ ላይ እየወጣ ሲፎክር አስታውሳለሁ
    በቅርቡ ቢቢሲ ላይ በስጠው ቃለ መጠይቅ ስለ አግሪትዋ ችግር ዘርዝሮ ሁሉንም ስተት በጠቅላዩ ላይ አመካኝትዋል
    በሃሳቡ ባልስማምም እውነት እንክዋን ቢሆን ጀዋር የመፍትሄ አካል እፍላቂ ለመሆን የmoral authority አለው ብዬ አላምንም
    ከቃለ ምልልሱም የትርዳሁት አብይ እኛ የምንስጠውን ሃስብ አይቀበልም በሚል አሁንም ያቀደው ባለመሳካቱ ቁጭት ላይ ያለ ይመስላል

  • @yonasbetti5988
    @yonasbetti5988 5 годин тому +3

    አቶ አሰፋ በሳልና ጥልቅ አመለካከት ያለው ሰውና ልደመጥ የሚገባው እንግዳ ሆኖ ጋዜጠኛ አላገኘም
    Galatoma obo Aseeffa

  • @abdulsaid2153
    @abdulsaid2153 4 години тому +1

    Good guest

  • @jofewanbesa7710
    @jofewanbesa7710 2 години тому

    ለኛ ለኢትዮጵያውያን ተከባብረን ከአንድነት በስተቀር የሚጠቅመን የለም እና በኢትዮጵያ አንድነት ፀንተን እንኑር ።

  • @ቆንጆኢትዮጲያ
    @ቆንጆኢትዮጲያ 3 години тому +2

    ጀዋር ጭር ሲል አልወድም ባይ ነው

  • @gebredemsis
    @gebredemsis 2 години тому +1

    አብዛኛው የትግራይ ምሁርም ሆነ ወጣት ተሰዶ የገባው አዲስ አበባና ሌሎች ትላልቅ ከተሞች ነው እየተሳደቡ ለምን ወሀገሪቱ አካባቢዎች ይሰደዳሉ?

  • @TH-qk6ez
    @TH-qk6ez 6 годин тому +2

    የብሪታንያው BBC ያለምክንያት ለፅንፈኛ የአየር ሰዓት አይሰጥም ። እንደተለመደው የአፍሪካ መሪዎችን እጅ መጠምዘዝ ሲፈልጉ የሚያዘጋጅዋት እጩ ካርድ ናት የሚል ጥርጣሬ አለኝ። ጀዋር በCIA በደንብ እንደተገራ ያስታውቃል።

  • @berhanumeta8997
    @berhanumeta8997 Годину тому

    1976 አም ላይ ነው የተመስረተው

  • @tesfayejata3529
    @tesfayejata3529 6 годин тому +1

    Yes referendum

  • @danieltadele4233
    @danieltadele4233 5 годин тому

    አፊሪጠዉ እዉነቱን Thanks

  • @negussieabebe3500
    @negussieabebe3500 Годину тому

    What about Dr Nagaso Gidada for his Doctrate thesis.

  • @yonasbetti5988
    @yonasbetti5988 5 годин тому +1

    ኤርሚያስ እንግዳህን አናግረው don’t cut him off pls

  • @bduguma
    @bduguma Годину тому

    No self appointed person or group but the Oromo public has the right to determine how they wish to be governed.

  • @melakudesta6523
    @melakudesta6523 5 годин тому

    እነዚህ ሰዋች ጤና ያጡ ሰዋች

  • @besonnegeri8685
    @besonnegeri8685 7 годин тому +2

    Ermyas Legesse kit mellas Eko neww yekereh. Yemigeremew biltsegenam ayaminihim

  • @AbduOumer-j5r
    @AbduOumer-j5r Годину тому

    ጁሐርር ሥልጣን ፈልጓል

  • @sacdasaalaxmaxamed6281
    @sacdasaalaxmaxamed6281 5 годин тому

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @alula961
    @alula961 Годину тому

    ኤርሜ ያኔ እኮ ሁኔታው ግድ ይለዋል ለዛ ነው የደገፈው

  • @sebonagelma4885
    @sebonagelma4885 6 годин тому +1

    የኮረኔል ገመቹ አቋም ምን ያደርግልካል ዋናው የጃል መሮ ንግግር እያለልክ? አዎ ኢትዮጵያ ለኔ እና አንተ የተለየ ትርጉም ነው ያላት። ባለጉዳዩ ደሞ የኦሮሞ ሕዝብ ነው።

  • @negussieabebe3500
    @negussieabebe3500 Годину тому

    He is a talkative propagandist. TPLF has a dream never be successful.

  • @negussieabebe3500
    @negussieabebe3500 2 години тому

    There was you had relation with Eskider concerning Addis Ababa .Do you think the government is willing through peaceful movement against its administration.?

  • @amsaluabdissa
    @amsaluabdissa Годину тому

    አይ ኤርሚ አርጅታለች በቃ።የአሮጌዎች ተረታ ተረት አበዛ።የጃ ጥላቻዉ ከምን የመጣ ነዉ?????ደግሞ ሀገር ይግባ ይላል።ካልታሰረለት አልችለዉም ብሎ እንደሆነ ይታወቅበታል።

  • @samuellemlem5619
    @samuellemlem5619 17 хвилин тому

    Aakash arimyas

  • @ninaabay2140
    @ninaabay2140 4 години тому

    Karma Oromo thought they would stop on Wolkaite

  • @gebredemsis
    @gebredemsis 3 години тому +1

    ኢትዮጵያ ግን እሰከመቼ ነው የጁሃር መቀለጃ የምትሆነው?ተከበብኩኝ ብሎ ብዙ ንፁሃንን አስጨፈጨፈ አሁን ደግሞ ማስፈራሪያ ደረሰኝ ብሎ ደም ሊያቃባ መጥቷል

  • @amsaluabdissa
    @amsaluabdissa Годину тому

    አይ ኤርሚ አንቴም ቀጣይ ወንበሯን እየተመኘሃት ነዉ ማለት ነዉ።ጃ ይቀናቀነኛል ብለህ እንደተነሳህበት ያሳብቅብሃል።ያንቴንስ አይተሃል?የአድስ አበባ 21/51 ወደኦሮሚያ መስፋት ንግግሮችህ እና ኋላ ላይ እኔ አድሰበበ ጠበቃ ነኝ ትርክትህን አነፃፅረዉ እስት።ስለህወሃት ስለትግራይ በየቀኑ የሚትናገራቸው፣አንድነት እና ኮንፌደሬሽን ላይ በየቀኑ የሚትናገራቸዉ በግጭ ት የተሞሉ ንግግሮችህ አራ የአንቴ ይብሳል አላየህም እንጂ።

  • @melakudesta6523
    @melakudesta6523 5 годин тому +2

    እባካችሁን ጅዋር በለውጡ ወቅት እኮ በምርጫም ይሁን በፍጥጫም ቢሆን ቄሮን ጃስ ብለው ንገቱን በቆንጮራ እያለያዥ ያስቸገረ አልነበረም ዛሬም የምርጫ ወሬ ሲሰማ ነው ተለሳልሶ ብቅ አለ ብርሃን ብርሃኑ ሁሉ ሆኑ

  • @menelikjanhoy2053
    @menelikjanhoy2053 6 годин тому

    Metne LeMaydekmachew SiraFetoch

  • @bduguma
    @bduguma 59 хвилин тому

    Mr. Habtamu; who are you to question the motives or political agenda of any group, let alone those of 50 m Oromo? Is it not their right to choose what they want?

    • @bduguma
      @bduguma 40 хвилин тому

      Sorry dude; you are the one who is confused, not the Oromo people!

  • @HGg-eb7hy
    @HGg-eb7hy 6 годин тому +1

    ኤርሚ ጁሀር የተወጋው ቤንጅ ስለለቀቀው ነው አንገቱን ሰብሮ ዛሬ ብቅ ብሎ ይዘላብዳል አሺሻም ሰካራን

  • @TeshomeLemma-fq8jc
    @TeshomeLemma-fq8jc 18 хвилин тому

    Obo wakijira you are hayna and corocofile

  • @kirosaberra4615
    @kirosaberra4615 Годину тому

    እርምያስ የእርጎ ዝምብ ምነው እዚህ ጥልቅ እዚያ ጥልቅ ባትል? ባለፈው ሁለት ሳምንት አቶ ጀዋር አቶ ጀዋር አቶ ጀዋር ስትል እንዳልነበር አሁን ደግሞ የማይጥምህን ገና አንድ ቃል ተናገረና ነጥለህ ጀዋር ጀዋር ማለት ጀመርክ? የአብይን ውሸቶች መቶ እስከሚድርስ እየጠበኩ ነው እንዳላል አሁን ደግሞ ደክቶርየ ማለት ነው የቀረህ እንጂ ደክቶር ደክቶር ማለት ከአፍህ አይወጣም ምን ጉድ ነህ??
    ለነገሩ በፈለገህ አቅጣጫ ብትገለባበጥ ብዙም ችግር የለውም የትግራይን ህዝብ በወል እየጠራህ የምትቅረሸውን ግን ቢቀርብህ ይሻላል ቤተሰቡን ያጣ ብዙ ሰው አለና!!!

  • @bayanaliye7888
    @bayanaliye7888 2 години тому

    Ermiyas Legese. Stop your hate for ,,,,,,,,,,

  • @HGg-eb7hy
    @HGg-eb7hy 5 годин тому

    ኤርሚ የሚቀባጥርሰው አታምጣብን ሌላው ሚዲያ ይበቃናል

  • @yohannesabate8787
    @yohannesabate8787 4 години тому

    you think you are making politics eremyas wakgera