Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
አሪፍ ነዉ ሶል በርታ የበረታ የታገለ ሠዉ ወድቆ አይወድቅም🥰🥰🥰🥰🥰🥰💪💪💪💪💪💪👍👍👍👍👍👍👍👍👍
እውነት ነው አመሰግናለሁ
ይመችህ ጥሩ ስራነው
አመሰግናለሁ
Mash Allah ባለሙያ
thanks ehetachin
ዋውዋው በጣም አሪፈ ነው በረታልን 🙏🙏🙏
አመሰግናለሁ z
አንድ ማብረያ ማጥፍያ እንዲት ነው ከአንድ ቦታ መቆጣጠር ሜቻለው ቦርድ ላይ እየሰራክ ብታሳየን
ok video ሰርቻለሁ ተመልከተው ግባና ከአንድ ቦታ ከሁለት ቦታ ከ ሶስት ቦታ ከ አራት ቦታ ሰርቻለሁ ተመልከት እና ግልፅ ያልሆነውን ጠይቀኝ
Berta bro 👍
ishe ameseginalehu
ጥሩ ግኝት ነው ጥያቄዬ ምን ያህል ይቆያል እና ከግራውንድ የምንወስደው ኒውትራል ለምሳሌ ምጣድና እስቶቭ ያስጠቅመናል ወይ?
አመሰግናለሁ አዎ ያስጠቅመናል ነገር ግር ሁልግዜ እርጥበት ማግኘት አለበት
በጣም ጥሩ ትምህርት አግኝችያለሁ ;ተለቭዥን እና የተለያዩ ጅፓዥ እና ፍርጅን ያነሳል ወይ
awo 220vnw
Best
thanks❤
thanks
Mukerawun adenkalehu tiyakey demmo brakes innitekemalen ?
ameseginaleh wendem .breaker phese line lay nw yemintekemew ihe neutrale nw.
አሁን ቁም ነገር አገኘሁኝ የቆጣሪን ፍጆታ ይቀንሳል 🙏🙏🙏🙏
than you
ዝርጋታ ዝንዘረጋ መብራት እንዳይዘን ምን ማድረግ አለብን በግራውንዲግ ህግ?
ጥሩ ጥያቄ ነው አንደኛ ቅደም ተከተል መከተል 2ኛ erthing መቅበር 3ኛ protectic divice መጠቀም ለምሳሌ ብሬከር
Rcd ን መጠቀም
Rcd best protective device nw
ቆጣሪው ላይ እንዴት ነው እመደበፊቱ ነው የሚቆጥረው ወይስ ልዩነት አለው??????
ልዩነት አለው ምክንያቱ በ phase የመጣው በ neutral ዞሮ ነው ሚገባው ቆጣሪው ላይ የተጠቀምነውን የሚመዘግበው በዘህ ከሆነ ግን በ phase የገባው በገግራውንድ ስለሚመለስ ይቀንሳል
graund bemetekem stophna enjera mitad metekem yichalal wey?
awo yichalale
WOW BETAM ARIF MEREJA NEW 1 TEYAKE ALEGN LE SOCKETES METEKEM ENCHILALEN WOY?
awo inchilalen
ያለ ግራውንድ እሳቱን ብቻ በመተቀም ብናበራ ምን የፈጠራል?
single phase sihon 1 phase bicha silehon ayeberam
@@lighttube9968 አኔ ለምሳሌ ከሰው ቆጣሪ ለይ እሳቱንም ግራውንዱንም አመጣው እና የኔ ቆጣሪ ለይ አጠፋሁት እና እሳቱን ብቻ አገናኘሁት ከዛም በራ አንዴት?
@yosefgirma7490 የ 3-phase አቅርቦት በሁለት phase መካከል ያለው ቮልቴጅ በ120 ዲግሪ ደረጃ ፈረቃ ወይም 1.73 ከተባዛው የክፍል ቮልቴጅ ጋር እኩል ወይም ከ single phase ga እኩል ነው ለዛ phase tp phase የሚበራው ነው።
ሁለቱም ፌዝ ሚሆነው ምን ሲፈጠር ነው
neutral wire silala
እንዴት ነዉ ሰዉ አይዚም
አዎ አይዝም
awo ayizem
አይ ሰው እሄኮ ገና 1gna class salewu akewalewu
አንተ ብታየውም ያላየ ብዙ ሰው አለ ok
እስቶቭ ማንቀሳቀስ ይችላል
awo bedenb
@@lighttube9968አሪፍ ነው ቆጣሪው 100 ሜትር አካባቢ ይርቃል በአሪፉመስራት የሚችል ከሆነ እሞክረዋለሁ
Part 2
ishe bro
esti fero yalebet ga meretun be ejek atenekawem neber
በደንብ አገላብጫ ነው የምነካው ምክነያቱም neutral nw
አሪፍ ነዉ ሶል በርታ የበረታ የታገለ ሠዉ ወድቆ አይወድቅም🥰🥰🥰🥰🥰🥰💪💪💪💪💪💪👍👍👍👍👍👍👍👍👍
እውነት ነው አመሰግናለሁ
ይመችህ ጥሩ ስራነው
አመሰግናለሁ
Mash Allah ባለሙያ
thanks ehetachin
ዋውዋው በጣም አሪፈ ነው በረታልን 🙏🙏🙏
አመሰግናለሁ z
አንድ ማብረያ ማጥፍያ እንዲት ነው ከአንድ ቦታ መቆጣጠር ሜቻለው ቦርድ ላይ እየሰራክ ብታሳየን
ok video ሰርቻለሁ ተመልከተው ግባና ከአንድ ቦታ ከሁለት ቦታ ከ ሶስት ቦታ ከ አራት ቦታ ሰርቻለሁ ተመልከት እና ግልፅ ያልሆነውን ጠይቀኝ
Berta bro 👍
ishe ameseginalehu
ጥሩ ግኝት ነው ጥያቄዬ ምን ያህል ይቆያል እና ከግራውንድ የምንወስደው ኒውትራል ለምሳሌ ምጣድና እስቶቭ ያስጠቅመናል ወይ?
አመሰግናለሁ አዎ ያስጠቅመናል ነገር ግር ሁልግዜ እርጥበት ማግኘት አለበት
በጣም ጥሩ ትምህርት አግኝችያለሁ ;
ተለቭዥን እና የተለያዩ ጅፓዥ እና ፍርጅን ያነሳል ወይ