Lewededut ለወደዱት | Ethiopian drama Lewededut ክፍል 3

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 168

  • @heluorthodox1395
    @heluorthodox1395 5 років тому +58

    ቃልዬ እኮ ያልተወራላት ምርጥ አርቲስት ናት ለኔ

  • @gedionhaile1104
    @gedionhaile1104 5 років тому +6

    እርግጠኛ ነኝ ካሌብ ይሄንንም ፊልም እንደ ዘመን ያቓርጠዋል።።።።

  • @አስኒየድንግልማርያምልጅድ

    *እንኳን በሰላም መጣችሁ ከምር ምርጥ ድራማ ነው 👉🕛እባካችሁ ደቂቃ ጨምሩበት የኢትዮጵያ ድራማ ደቂቃው የማስታወቂያ ነው የሚመስለው*

  • @hayderlove7749
    @hayderlove7749 5 років тому +16

    ሰአት ይጨመር በተረፈ አሪፍ ነው

  • @የኢቶጲያልጅ
    @የኢቶጲያልጅ 5 років тому +37

    ❤❤❤እናቱን እታተይ ብሎ የሚጠራ የታተይ ትዝታ ያለበት የት ናችሁ ❤❤❤❤

    • @yeemayelijii6944
      @yeemayelijii6944 5 років тому +2

      Me too

    • @asemamewuademasu7401
      @asemamewuademasu7401 5 років тому +1

      እኔ

    • @lemlemteshome4222
      @lemlemteshome4222 5 років тому +1

      Ena

    • @weynshet8024
      @weynshet8024 5 років тому +1

      እኔ ግን አያቴን ነው እታተይ እምላት እናቴን እናና

    • @HH-yy7wg
      @HH-yy7wg 5 років тому +1

      እኔ እናቴን እመይ ነው የምለው አክስቴን ደግሞ እታተይ ነው የምለው

  • @eeoj4141
    @eeoj4141 5 років тому +4

    ለወደዱት ምርጥ ድራማ ይመስለኛል።መጨረሻውን ያሳምረው

    • @እናቴውስጤነች-ዠ7ቸ
      @እናቴውስጤነች-ዠ7ቸ 5 років тому

      አይ እኔስ ተይው ተይው እያለኝ ነው ምክንያቱም ቃልን ጓደኛው ይወስዳታል ብዬ እገምታለሁ

    • @eeoj4141
      @eeoj4141 5 років тому

      @@እናቴውስጤነች-ዠ7ቸ
      እሱማ የት ይቀራል ።ጓደኛዋም እየቀናችባት ነው

  • @ejgneshadino4944
    @ejgneshadino4944 5 років тому +13

    ይች ሰርኬ ተብየይቱ ኤጭ ስታስጠላ ባል ተብየው ደግሞ የወንድ አልጫ ጥሎብኝ እንደዚህ ያለ ወንድ አልወድም

    • @enattaye9796
      @enattaye9796 5 років тому

      ወዶችን እንዲህ ነው ማድረግ እኛ ሥንጃጃል እነሡ በኛ ለይ ጌም ነው የሚጫወቱት!

  • @እዩወሎየዋ-ኀ2ፈ
    @እዩወሎየዋ-ኀ2ፈ 5 років тому +2

    ውይ ካሌብየ ስወዲህ እኮ ቃልየ ስላለሽ ነው እጂ ለላውኲን ምን አይጥምም

  • @enatmesfin
    @enatmesfin 5 років тому +16

    ሰርክ ተብዬ በጣም ነው ገጽ ባሕርሽ የሚደብረው ባለ ተብዬው ምን አይነት ልፍስፍስ ነው ኤጭ

  • @sofi2991
    @sofi2991 5 років тому +5

    ድራማው አሪፍ ነበር ግን ምንም ድምፁ ደም ነው ሚያፈለው

  • @asemamewuademasu7401
    @asemamewuademasu7401 5 років тому +8

    ምርጥ ድራማ ነው ግን እደራ እዳታቆርጡት እና ደቂቃ ጨምሩ እደ 25 ከዛው 4 ምልስትልውቂያ 21 እደ

  • @ZewduAnagaw
    @ZewduAnagaw 7 місяців тому

    አወ በጠም ጥሩነው ብርቱ ዋው 🙏❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏👏🙏🙏🙏

  • @አተታውቃለህጌታዬያረብሶብ

    የድምፅ ችግር አለባችሁ አስተካክሉ ሌላ ደስ የሚል ነው እስከሚቋረጥ

  • @Mandf-fikir4ever
    @Mandf-fikir4ever 5 років тому +3

    Welcome #ለወደዱት የምርጥ ተዋንያን ስብስብ 😘 እስኪ ሰብስክራይብ በማድረግ አሁን 10ሺ የሆነውን ተከታይ 100ሺ እናድርገው ኢትዮጵያዊነት መልካምነት💚💛❤

  • @seblet638
    @seblet638 5 років тому

    እንኳን በሰላም መጣችሁ ለወደዱት ከጀመራችሁ አይቀር ደቂቃም ጨምር አርጉልኝ ከመጀመራችን ማለቁ ስለዚህ አስተያዬት ተቀበቡ በተረፈ ቆጆ ነው ቀጥሉበት

  • @eldalemm2392
    @eldalemm2392 5 років тому +7

    በመሀል የሚገባው ክላሲካል በጣም ይረብሻል ያልተወጠረ ጊታር የመሰለ ድምጽ

  • @ኤልዳናየማርያምልጅኤልዱነ

    በርቱ አሪፍ ፊልም ነው በርቱ መለከት ላይ የምትሰሩ ልጆችም ብቅብቅ ብላችሗል

  • @hawahawa7157
    @hawahawa7157 5 років тому +2

    እንኳን ስላም መጣችሁ ደብሮኝ ነበር ስወዳችሁ እኮ

  • @henoktesfa7616
    @henoktesfa7616 5 років тому +1

    ድምፅ ይቆራረጣል ሁሉም ክፍሎች ላይ ይሄን ችግር ብትቀርፊት ጥሩ ነው ድራማውን ወደነዋል በርቱ።

  • @lovjj2373
    @lovjj2373 5 років тому +7

    ድራማው አርፍ ነው ግን ምን ዋጋ አለው ሳልጀምር የሚቋርጥብት ቀን ነወ መጀመር እጂ መጨርስ አታዉቅሙ

  • @selamdarwish5927
    @selamdarwish5927 5 років тому +9

    ይሄ ድራማ በጣም መሳጭ ነው ግን ምን ዋጋ አለው ያቋሩጡታል ፖሊስ እንዳታቋርጡት 👏

  • @awasharba3441
    @awasharba3441 5 років тому +6

    check everything before u upload.Poor sound.

  • @ሰቡለየጌታልጅ
    @ሰቡለየጌታልጅ 5 років тому +2

    የቤተሰብ ጡረታ እዴት እደሆነ ከዚህ ተማሩ

  • @ethiopiafriste558
    @ethiopiafriste558 5 років тому +3

    እረ ወደዛ በሉት ይሄን ክላሲካል ድራማው እየታየ አጥሁልን

  • @ኢስላምነዉሂዮቴ222
    @ኢስላምነዉሂዮቴ222 5 років тому +1

    ደሞ አዳትልቁ በጣም አሪፍ ነዉ እንጠብቃለን

  • @እናቴሆይፍፃሜየንአሣምሪል

    End dareso malese arife yehune

  • @ገነትነኝየቅዱስሚካኤ-ጘ2ተ

    ድራማው ጥሩ ነው ግን ትንሽ ደቂቃ ጨምሩበት ደግሞ ይህ ጊታር ነው ክላሲካል የሚመስለውን ነገር አጥፉልን ወይም ቀንሱልን

  • @diribtube_1482
    @diribtube_1482 5 років тому +6

    የዛሬው ጥሩ ነው ድምፅ ተስተካክሏል በርቱ ለወደዱት በጉጉት እንጠብቃለን የሳምንቱ አርብን

    • @TBTubeTb
      @TBTubeTb 5 років тому

      Gora bey konjo

  • @tesfutesfa5006
    @tesfutesfa5006 5 років тому

    Nice drama keep it up braves !

  • @jemilatube8854
    @jemilatube8854 5 років тому +5

    ሰብስክራይብ አድርጉኝ ውዶቸ አይከፈልበትም

  • @TechTalkWithAwel
    @TechTalkWithAwel 5 років тому

    ግሩም ድራማ ነው ግን በጣም አጭር ነው እባካችሁ ደቂቃው እረዘም ይበል

  • @yrdh1712
    @yrdh1712 5 років тому

    ደግ አረገችህ የወዲ ልፍስፍስ ያስጠላኛል

  • @haymikoubor1943
    @haymikoubor1943 5 років тому

    Wellcome mirtoche gin please dekika chemiribeti

  • @sara-hz2gr
    @sara-hz2gr 5 років тому +2

    ውይ አጠረ በጣም ሰዓት ይጨመር

  • @axsumtube9454
    @axsumtube9454 5 років тому +1

    በጣም ማራኪ ድራማ ነበር በጣምም ከመውደዳችን፡የተነሳ ግዜው እያነሰብን፡ነው
    10 ደቂቃ ጨምሩበት በርቱልኝ
    @ሰፕስክራይብ@ ኣርጉኝ ለወደዱት ቤተሰብ መሆን ኣይከብድም

  • @ማርያምእናቴ-ጨ8ዐ
    @ማርያምእናቴ-ጨ8ዐ 5 років тому

    Bexam arif new selamahu yebeza ysgere legosh ulu beretu tenekew

  • @StarzxzEdits
    @StarzxzEdits 5 років тому +11

    ጀምሮ ማቋረጥ ከሚባለው ተላላፊ በሽታ ይሰውራችሁ

  • @aynalemmezamur5578
    @aynalemmezamur5578 5 років тому

    Nice new beratu

  • @senaytseni6764
    @senaytseni6764 5 років тому +1

    Arife new gen yehin sami mibalewn bbekyerut sideber

  • @onelove9691
    @onelove9691 5 років тому

    ምንድን ነው የባለፍው ክፍልም ሙሉን ልታሳዩን ነው እዴ ከድራማው ደቂቃ አንፃር ብዙ ነው ትውስታው በዛ ላይ አንዳድ ባታላይ በግምት ነው ሚወሩትን ምንሰማው ድምፅ ጥራት

  • @የድንግልልጅ-በ9ፈ
    @የድንግልልጅ-በ9ፈ 5 років тому

    ዋዉዉዉ እንኳን ሠላም መጣችሁ ግን ገና አላየሁትም ልየዉ

  • @bitanya8612
    @bitanya8612 5 років тому

    ሰዎች ይብዛላቹ ። ጠቅላላ እውቅትና ትምህርታዊ ፕሮግራሞች በአዲስ መልክ በ ዩቲዩብ ተጀምሩዋል ሞክሩት ትወዱታላቹ ትማሩበታላቹ !

  • @Mobile-bt1wi
    @Mobile-bt1wi 5 років тому +9

    ወይ ሰርኪ አለቅጥ አበዛሽው አንተደሞ ባልተብዬው የወንድ ልፍስፍስነህ

  • @shukrentube6102
    @shukrentube6102 5 років тому +3

    ፈጣሪ ለሀገራችን ሰላም ያምጣልን ሰብስክራይብ ብታደርጉኝ ደስ ይለኛል

  • @እግዚአብሔርንመፍራትጥበብ

    ድራማዉ አሪፍ ነዉ ግን ደቂቃ አነሰ!

  • @minaproductions7626
    @minaproductions7626 5 років тому +9

    ይሄ ድራማ እንዴት ነው? ትመክሩናላችሁ እንድናየው እህት ወንድሞቼ?

    • @ሀያትሰኢድየአፋራያውምየአ
      @ሀያትሰኢድየአፋራያውምየአ 5 років тому +2

      ያውጀምረነዋልኢይውቡሀላነውሚታወቀው

    • @richtubeyenebaenat9069
      @richtubeyenebaenat9069 5 років тому +1

      ጅማሬው ጥሩ ነው የኛ አገር ፊልም ጅማሬ ላይ ችግር የለበትም መቀጠል ላይ ነው እንጂ ሞክሪው እንግዲህ እስከተግዋዙበት አብረን እንግዋዝ

    • @diribtube_1482
      @diribtube_1482 5 років тому +1

      አጀማመሩ ብቻ ሳይሆን ክፍል ሶስት ከመጠን በላይ ምርጥ እየሆነ ነው 4,5,6ምን ሊሆን ይችላል

  • @hayatabudhabi427
    @hayatabudhabi427 5 років тому

    thanks

  • @amiwelloyewa1849
    @amiwelloyewa1849 5 років тому +11

    በለዉ መምህሩ ግን የፀሀይ ዳጥ ሊያድጥህ ነው ቤትህን አስሽጣ ዘወር በል እንዳትልህ

  • @allashoadula7598
    @allashoadula7598 5 років тому

    bexama arf nw saat ychemri
    bertulin hulachum ewodachowalehu!!!!!

  • @betselottadesse4391
    @betselottadesse4391 5 років тому

    Selam selam yehunlachihu

  • @NA-nq8lc
    @NA-nq8lc 5 років тому

    Still struggling with sound system

  • @amenaamena810
    @amenaamena810 5 років тому

    አሪፍነውቀጥሉበት

  • @g-rainentertainment986
    @g-rainentertainment986 5 років тому +1

    አውርደን ማየት እንድንችል አድርጉት ዳውንሎድ ማድረግ አልቻልንም

  • @amandaamanda1527
    @amandaamanda1527 5 років тому

    please don't stop 👏

  • @የፍቅርእናትእመቤታች-ደ8ገ

    ጀምሮ ማቆረጥ ነዉ እናተ

  • @ikramawel5575
    @ikramawel5575 5 років тому

    ሲማዬ ፤ቃልዬ welcome

  • @rosakejela4503
    @rosakejela4503 5 років тому +2

    Lewededut yikatil astemary new bertu

  • @እናቴክብሬሞገሴነሽክፉሽን

    ይኤ ድራማ የምትለቁት ድምፁ ችግር አለበት ግማሹ አይሠማም ከቤ ትመቺኛለሽ እደሌሎች ሴቶች ለውበትሽ የማትጨነቂ በማንነትሽ ምኮሪ

  • @tadilatibebu2485
    @tadilatibebu2485 5 років тому +1

    Selam selam beteseboch

  • @munirasiraj3983
    @munirasiraj3983 5 років тому +1

    welcome 👏

  • @አለሀምዱሊላሠላምለአገራች

    የወድ ልፍስፍ አልወድም

  • @የድንግልልጅ-በ9ፈ
    @የድንግልልጅ-በ9ፈ 5 років тому

    አሪፍ ነዉ ቀጥሉበት ክፍል 4 በጉጉት እጠብቃለሁ

  • @ሀያትሰኢድየአፋራያውምየአ

    እንኳንደህናመጣቹ

  • @ሒዊነኝ
    @ሒዊነኝ 5 років тому

    እንኳን መጣቹ

  • @enatmesob6472
    @enatmesob6472 4 роки тому

    dermwe arfem behone demesu deme yafelal eshe gera yegbacu nachu

  • @yuryetio6186
    @yuryetio6186 5 років тому +1

    ምንድነው ክላሲካሉን አጥፉት

  • @ዜድዜድ-ቐ8ጠ
    @ዜድዜድ-ቐ8ጠ 5 років тому

    ድራማው ጥሩ ነበር ግን ድምፁ ይረብሻል ይቆራረጣል አንዳንዴም ይጠፋል በአጠቃላይም ኤድቲንግ ዳይሬክቲንግ ችግር አለበት ስልክ ስታወሩ ወይ አብሩት ወይም ካሜራውን ዞር አድርጋችሁ ከልሉት በተረፈ በርቱ እወዳችኋለሁ

  • @toybaoumer4375
    @toybaoumer4375 5 років тому

    ዛሬ አይደለም ድራማ በግል እንኳን። እሚቀልዱ ድምፅ ትራት ችግር የለባቸውም

  • @ቤቴልሄምየማሪያምልጅ

    ጥር ነው ብርቱ

  • @senikonjo3900
    @senikonjo3900 5 років тому

    እንኳ ደህና መጣቹ

  • @TechTalkWithAwel
    @TechTalkWithAwel 5 років тому +3

    ልይና አስተያየት እሰጣለሁ

  • @Ahlami-yousra
    @Ahlami-yousra 4 роки тому

    እንደት ካንድ ቤት ሁለት አልጫ ይቀመጣል ውይ

  • @ቤተሰብናፋቂስዴተኛዋ
    @ቤተሰብናፋቂስዴተኛዋ 5 років тому +1

    በሣምን 2 ግዜ ይሁን
    ደግሞ ሰአት ጨምሩ

  • @Qwertyuiop-cl2qe
    @Qwertyuiop-cl2qe 5 років тому

    ይሄ ድራማ ምኑም አልገባኝም

  • @meseretmendaye5570
    @meseretmendaye5570 4 роки тому

    ቆንጆ ድራማ ነው ግን ድምፅ ችግር አለበት

  • @ቲጂሀበሻዊት
    @ቲጂሀበሻዊት 4 роки тому

    ድምፁ ይቆራረጣል ከስልኬነው ወይስ የናተም ነው

  • @nigstmrkama899
    @nigstmrkama899 5 років тому +2

    ለወደዱት ምርጥ ነበር ግን ምን ዋጋ አለው ታቋርጡት አላቹ እንጂ

  • @እየጎዳኝያልተውኩትነገርቢ

    አሪፍ ነው ጨርሰን እንድንከታተለው ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን

  • @abdiadam3258
    @abdiadam3258 5 років тому +2

    Well came beak we love you

    • @sassy.m667
      @sassy.m667 5 років тому

      Abdi Adam welcome back new bro

  • @selamforall4980
    @selamforall4980 5 років тому +1

    ትንሽ አጠረ እንጂ ጥሩ ድራማ ነው:: ዘመን እጅ እጅ ብሎናል ባካችሁ ገላግሉን 😂

  • @ሰላምታደሰ-ጨ6ፀ
    @ሰላምታደሰ-ጨ6ፀ 5 років тому +2

    ዌል 😉

    • @TBTubeTb
      @TBTubeTb 5 років тому

      Gora bey konjo

  • @hayimyemariyam8704
    @hayimyemariyam8704 5 років тому

    Tilobegn sat asat wedi alewdemi wedi lije kosteri sile nw yemiyamerebet

  • @የዝናአባይየማርያምልጅ

    ስላም ሰላም

  • @ኢትዮጵያየምንልሁንልሽ

    እዲያ የምን መላዘዝ ነዉ መምህሩ ምንድን ነዉ ለሴት ልጅ እደዚህ መሆን

  • @فلحانفلحان
    @فلحانفلحان 5 років тому

    እኔ የምለው አንጋፋ አርቲስቶች በብዛት በተሳተፉበት በዚህ ድራማ የድምፅ መቋረጥ ይታይበታል ያሳፍራል

  • @christianeliyab5105
    @christianeliyab5105 4 роки тому

    Keresaw be mobail new inde

  • @deruyefesha5795
    @deruyefesha5795 5 років тому +2

    ዋዉ እንካን በሰላም መጣቹ የቃል አዴናቅ 👎

  • @befikirusewgeday4932
    @befikirusewgeday4932 5 років тому +1

    ልፍስፍስ ያለ ወንድ ያስጠላኛል አቦ ኮስተር በል

  • @አበበችጌታየ
    @አበበችጌታየ 5 років тому +1

    መቸ ለለቆነው ክፍል ሶስት የደረሰው

  • @ጎደሬዋነኝ
    @ጎደሬዋነኝ 5 років тому

    ሠርኪ እምትባይ ልጅ ሥታሥጠይ

  • @ኣዲስደተኛዋ11
    @ኣዲስደተኛዋ11 5 років тому

    ኣሪፍ ነው ግን ኣልፎ ኣልፎ የድምፅ ችግር ኣለበት ኣስተካክሉ

  • @rosarichter4927
    @rosarichter4927 5 років тому

    Ye serkya bal yelali yehbesha wend 😄 ke Mars new new yewrdew 😂

  • @mesimesi7783
    @mesimesi7783 5 років тому +1

    dramwe arife nawe gine mndnawe kawste kelskalu kkkk jemi bate yalu eymslgni nawe plse atfute

  • @atsghsgshdhdj3261
    @atsghsgshdhdj3261 5 років тому

    ኸረየኛ ሀገር ወድ አርቲስቶች እስፖርት ስሩ ቅርጽጻችሁ እዳምር ሰምታችኧል እሽ

  • @ገጠሬዋየፋኖንግስት
    @ገጠሬዋየፋኖንግስት 5 років тому +1

    እር ደራሲ የኢትዮ ሚስቶች እደዚህ አይደለም ለባላቸው ክብር አላቸው ይቺ ግን ታሳርራለች

  • @Eemabetkassa
    @Eemabetkassa 5 років тому

    ይመቻል እታዲያ ምን ዋጋ አለ ታቋርጡት አለቹህ

  • @carolejabre4682
    @carolejabre4682 5 років тому

    enamasagenalen gen hatare lebale daqeqawe

  • @toybaoumer4375
    @toybaoumer4375 5 років тому

    ሰርኬ እንደባሌ ባሏ እንደኔ ናቸው

  • @aselefmekebohasen4430
    @aselefmekebohasen4430 5 років тому

    Dimtsu yikoraretal mehal mehal lay astekakilut

  • @danieltarekegn4521
    @danieltarekegn4521 5 років тому

    ቆይ ለምንድን ነው ነብሮ ላይ ድሞጹ የሚጠፋው