Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
መንገድህን የሚያቀናና የሚመራህ ፈጣሪ ነው መጨረሻችንም የሚያቀው እርሱ ብቻ ነው ✅ስለዚህ ሰወች በሚሉት እና በሁኔታቸው አትረበሽ ✅ሸጋ ለሊት ይሁንልን 💜
ቢታንያ የድንግል ማርያም ልጂ ፍቅር ያሸንፍል አሜን አሜን አሜን
አሜን እህት
ኣሜን ኣሜንኣሜንንንን
ኤጭ እሄንን ሴታሴት ዞር አርጉት ምስቱንም
እንኳ ደህና መጣችሁ የስደት ያላችሁ እህት ወድሞቼ እመቤቴ ትጠብቀን 😍
Amen 🙏
አሜን የኔ ቆንጆ ምልጃዋ ዘወትር አይለየን
ኣሜን 3
Snsatnaw mejamraw
@@bekeludechassa2942 አሜንን ማማዬ
ጥሩ ሰአት ነው አልተንዛዛም ሐሪፍ ነው በዚሑ ቀጥሉበት።🙂 ጥሩ ቁም ነገር ያለው ነው።
አሪፍ ባለሞያ ስብስብ አለበት ጥሩ ይሠራሉ የሚል ግምት አለኝ
ካሌብዬ አደንቅሀለሁ ያንን የሹገር ማሚውን ካራክተር ጥሩ መልክት አደለም ብለክ ፈጣሪክን በማክበር በመተውህ እግዚአብሔር ይባርክህ ።
Endemer konjo
Weeey gud sint aynet Leba set Ale Wey gud . Tewat thid Echi le Adarme hone le tidarm athonim
ክፍል አምስትን ልቀቁን ውይ ስራችሁ ደስ አይልም ተከታታይ ድራማ ሁልግዜ ልማዳችሁ ነው ማቋራጥ እጭ
ኤ የወድ ልፍስፍስ አልወድም ቃልየ ስወድሽ እኮ
Nay bate konjo
እንኳን ደህና መጣችሁ የቃል አድናቂ 👍👍👈
Batseb argegn konjo
ለወደደው መጣቹ በርቱልኝ ።መቼም ከድራማው ውስጥ ጨጓራ የሚልጥ አይታጣም ሰርካለም
እንኳን ደህና መጣችሁ ዋው ዛሬ ዘጠነኛ💖💖💖💞💞💞
ኡፍፍፍፍፍፍ ዛሬም የቤተሰብ ትዉውቁ ሳይሳካ ቀረ ።በቃ ያን ዲያስፖራ አስተዋውቂው።
ሳስበው ዲያስፓራው እና እስዋ ፍቅረኛሞች መሆናቸው አይቀርም
በጣም,አሥተማሪነው,ቀጥሉበት
እንኳን ደህና መጣችሁ ግን አላየሁትም ሠላም ፣ፍቅር ፣ጤና ይብዛላችሁ የኢትዮጲያ ልጆች በሙሉ ።
በጣም ያምራል
ውይ ሰርክየ ምነው ነጠላ አጥፉልኝ አልሽ እረ ስለወንድ ልጅ አምላክ
Gora bey tedemerign konjo
አሪፍ ነው
ድራማው ባይቆርጥ እና ጊዜ ደግም ጨምሩበት ሀሪፍ ነዉ በጣም አጭር ነው
Welcome i love your drama keep up !
ደቂቃው ትንሽ ነው በዛ ላይ ሳምንት የታየውን ለማስታወስ ደቂቃውን ይጨርሰዋል በቃ የሳምንቱን አታንዛዙት
እሰይ ወሬኛ ስራ እትሰሪም
@@mickytube7033 😮
@@mickytube7033 ክክክክክክ ምነዉ ስራ ጨርሶ ፈታ ማለት አይቻልም እንዴ
@@አባዮሐንስየእግዚአብሔርስ ዝም አትለውም በሞቀበት ጣድ ነገር ነው ከከከከ
Bezalay demo andand bota demetsu ayesememam
*እንኳን በሰላም መጣችሁ አረ የደቂቃውን ነገር አስቡበት ድራማ ሳይሆን ማስታወቂያ ነው የሚመስለው*
ደስ የሚል ድራማ እናመሰግናል
ዋዋውውውው ደስ ይላል
በርቱ ምርጥ ስራ ነው በዚሁ ቀጥሉ
Welcome ♥️♥️♥️♥️
አች ሰርኬ የምትባይ ልጀ ትገርሜለሺ ብቻሺን ስኮኔ ትቀርቅሬለሺ ምን አይነቶ አስመሳይ ነሺ ክክክክክክ
ግን ብዙ ትምህርት አለው ከሷ አንዳንድ አስመሳይ ሴቶች ልክ እንደሷ ስላሉ ለጥቅም እንጂ ለፍቅር ያልሆኑ ና በቅንነት ወስደነው ትምህርቱን ነው መውሰድ ያለብን
የመጬ ተመቸችኝ እኮ
ቢያንስ አስራ አምስት እሚሆን ድራማ ጀምሬ ሳስፔንስ አርገውኝ አቆርጠውታል እስኪእናንተንም ልጀምራችሁ መቸም እርም የለኝም
ትክክል እኔም ብዙ ጀምርያለው ግን አይጨርሱትም
እንኳን ደህና መጣቹህ
Yes i am first viewer welcome blenal.
ሰርኬ እና ባል ተብየው አስጠላቺሁኝ
ኣሪፍ ነው ምንም ኣትሉም
So far so good but to short keep up the good work
You should donate instead just demanding....you know how much they make for all this and time?
አሪፍ ነው ግን 20ደቂቃ በጣም አሳነሳችሁት በዛ ላይ የባለፈው ሳምንት እምትሉትን ተውት
Wow
እንኳን ሰላም መጣችሁልን
እንኳን በሰላም መጣችሁ ለወደዱት
Tefsa konjo na bate pls
ይህ ገና ከጅምሩ አሰልቺ ድራማ መጣ ለምን ድነው ቆይ ምርጥ ምርጥ ተዋናይ እና አርቲስት ያለበት ድራማ ብዙም የሚያመራው ኤጭ የወንድ አልጫ ወይ የሴት ሴሰኛ ወራዳ ውሸታም ብቻ ሆነ የሚሰሩት አይነፋም ከንግዲህ አላይም
እንኳንደህናመጣቹውዶች
Injiner metu wides 😂😂
🤝🤝🤝🤝💖💖
OMG maelaf yewend alecha
ካልተቋረጠ ይሄው ጀምሬዋለው
Konjo na bate tedemergn
ምርጥዬ ነው ኧረ
@@diribtube_1482 gora bey konjo
20 ደቅቃ ብቻ አረ ይደብራል
እስኪ እንደኔ ይሄን ፊልም በጉጉት ሚጠብቀው ላይክ ያርገኝ የመጀመሪያዬ ነው ላይክ ስለምን የካሌብ አድናቂዎች እስኪ ግጩኝ 👍
ሳላምእኔምሁሉንምተዋኒያንውድድ
@@ሀያትሰኢድየአፋራያውምየአ ይመችሽ የአዋሽ ልጅ ነሽ እንዴ
አዎውዴታቅያዋለሽወይ
አዎ አዋሽ መልካሳ ነሽ
አዋሽሰባትመተሀራአጠገብውዴ
ወይ ገዘብና ፍቅር ሂወት ተፈራርቂ ናት
Well come
ምርጥዬዎቹ ከች አሉ
ይህ የቤተሰብ ትውውቅ ዛሬም ሳይሳካ ቀረ ኤጭ
ምናለ ሴቶችይ እንደስረኬ ቢሆኖው አሁን እኛ ሴቶችይ እየተጎዳን ነው ፍትህ ለሴቶችይ በተለይ አርብ ሀገር ያለን ሴቶችይ
betam yastelal dimtsun astekakilu
እንካንደናመጣቹአሪፍነውቀጥሉበት
ቤተሰብ የሉም ገባገባ በሉ በዛዉም ሰብስክራይብ እንደራረግ 😘
Kezi drma miyastelag memhru ufff min aynet yetemare sew new
Yedmst chgr betam ale
በጣም አጠረ እንጂ አሪፍ ነበር
ረዝሞ ከሚንዛዛ አጠር ብሎ ማለቁ ምርጥ ነው
lezi seta set sewuyo sill diramawun lakom new siyastela bimot balen endi alaregim weyi tiyewu ihedalewi inji
እካን ደህና መጣችሁ👍👍👍👍👍👍
lmenedenewi bemetete fetachew enna teresachewi yebeleze seweoch yemetasaune hello abate enna leje edemeyachewi tekerarebale asebubete
Dimtsu betam newu miyastelawu minim inyewu
አሄን ሰው ዳና ላይ እራሱ አልወደውም
ስፍራው
ድምፁ ይስተካክል በየሰአቱ ይጠፋል ድምፁ
Ena emelw ye tekiberew drama yate dresi ?
ፍቅሩ ሆነው የምተውነው ልጅ እውነተኛ ስሙ ማነው የድሮ ፍረኛዬን ነው የምመስለው ልክ ሳየው እንዴት እንደ ደነገጥኩ ስክሪን ሹት አድረገ ነው ፎቶውን ሰብ ያደረኩት
ችግሩ የኢትዮጵያ ወንዶችና የኢትዮ ድራማ ማስጀመርጅ ማስጨረስ አያቁም
ቆይ ክፍል ➂የታል
ባለፈው ሳምንት ታይቷል ፈልጊው
Azeg drama
Selam yetewodedachihu metachihu 😁😁👍👍
ወው
ሰርኬ ልክ እንደኔ ባል ነች እኔ ደግሞ እንደባሏ
Yihen ye wenda alica kadaramaw aswatut daramaw astela
ደቄቃ የላችሁምየምጨምሩት
Ere ene mechershaw chenqognal. Ahunm liyawardat new ende
Mendnwe demse yelme
ድምፅ cheak አርጉ ከመልቀቃቸው በፊት አቦ 🙅🏾♂️🙅🏾♂️🙅🏾♂️🙅🏾♂️🙅🏾♂️🙅🏾♂️🙅🏾♂️🙅🏾♂️🙅🏾♂️🙅🏾♂️🙅🏾♂️🙅🏾♂️🙅🏾♂️🙅🏾♂️🙅🏾♂️🙅🏾♂️🙅🏾♂️🙅🏾♂️🙅🏾♂️🙅🏾♂️🙅🏾♂️🙅🏾♂️🙅🏾♂️🙅🏾🙅🏾🙅🏾🙅🏾🙅🏾🙅🏾🙅🏾🙅🏾🙅🏾🙅🏾🙅🏾🙅🏾🙅🏾
Mache mche naw yamitlalfawe
አርብ 3:00
ኤጭ ፌቪ ነው ማኖ ስሟ ፍቅረኛዋ ዘጋኝ😤ትወና መለከት ላይ ቀረ🙄ኤፊ እና ፊሽ ስወዳቸውኮ😒
Demsu gn andand bota ly aysmam ykorartal
ጥረህ ግረህ ብላ ጡረተኛው!!
woye feqere
እንዴት ነው ልጀምረው ሀሪፊ ነው ንገሩኝ?
ነበረ ካልተቋረጠ
ካላቋረጣቹ መልካም
አረ ደይቃዉ ይጨመር ይደብራል 23 ደይቃ
ስራው ጥሩ መሆኑ ይሻላል ሠዓቱ ከሚረዝም
አቦ አንተ ሰርክየ ሰርክየ አትበልብኝ እንጦል ዥልጥ ኮስተር አትልምደ
መቸ መቸ ነው የሚታየው
ኢንጅነር ባብጃው እዚህም በህግና ደንብ ነው እሚመሩት
አረ ድምጹ ይቆራረጣል እኮ
መድሀኒት አረጋችሁት እንዴ? ለወደዱት በሉ ልትታዮ ከፈለጋችሁ ደቂቃ ጨምራችሁ ስሩ እንዴ ምነው ሸዋ!
እራሱን ደህና መጣችሁ ሂወት ተዘዋዋሪ ነት ወይ ፍቅር
ግን የቁማር ሱስ መጥፎ ነው ከቲንሽ ነገር ተነስቶ ነው ወደ ትልቅ ሱስነት ሚቀየረው
wowo
በእውነታው አለም ግን እንዲ አይነት ቤተሰብ አለ ?
አሪፍ ይመስላሉ መጨረሻቸው
Aጭ ዲምፅ ጥራት የላችሁም
ኧረ 22 ደቂቃ በጣም ይደብርባችኃል
Konjo tedemerign
አድስ ነኝ ላይክ ግጩኝ
ድምጥየለም
ከቁምነገሩ ላይ ምንም አይሰማም ይሄ ደግሞ ጥሩ አይደለም ከቻላችሁ ቁም ነገሩ ላይ ድምፁን አታጥፉት።
15 ,ደቂቃ ብቻ ተው ግን 😞
ሳልቀጥርህ የምጠብቅህ በቂ ነው
ማነው ያለው?
@@genigirma72 መቸ መቸ ነው የሚታየው
የኧረ የድምፅ የለህ እፍፍፍፍፍፍፍ
እኳን ደህና መጣቹህ ውድ የሀገሬ ልጆች አሞኛን ላይክ ግጩኝ
አይዞሽፈጣሪያድንሽ
የራሳችሁን ማንነት ሳታውቁ ይሁዳ ብላችሁ ታወራላችሁ ወረኛ መጋ
ምን ይመስላሉ ሙታን ይሄ ሰሪኬተብዬዋ እና ባልተብዬው
መንገድህን የሚያቀናና የሚመራህ ፈጣሪ ነው መጨረሻችንም የሚያቀው እርሱ ብቻ ነው ✅
ስለዚህ ሰወች በሚሉት እና በሁኔታቸው አትረበሽ ✅
ሸጋ ለሊት ይሁንልን 💜
ቢታንያ የድንግል ማርያም ልጂ ፍቅር ያሸንፍል
አሜን

ኤጭ ፌቪ ነው ማኖ ስሟ ፍቅረኛዋ ዘጋኝ😤
ትወና መለከት ላይ ቀረ🙄ኤፊ እና ፊሽ ስወዳቸውኮ😒