Thank Thank you EBS for allowing this type of discussion on your program. Mrs. Tigist thank you for your presentation and your guest. This kind of discussion is very important to those marriages, families, & individuals who are emotionally, psychologically, and physically hurting behind closed doors.
Teru newe, but you forget one important thing you didn't touched it , that is it would be better to learn your children's how you take care of your mother and father in both sides and spends some times to viste them in practical life.
But good question. U need see for perfect family and marriage couples please follow or search on UA-cam pastor .demzo Abeba his bless you all .I recommend for all Ethiopian and eritrean people. God bless you all and God bless Ethiopian)
በትዳር ዉስጥ አለመግባባት በሚፈጠርበት ጊዜ መቻቻል ወይንስ መተው ይሻላል?
እኛ የፈጠርናቸውን አለመግባባቶች ተነጋግረን መፍታት የማይለወጥ ለምሳሌ በተፈጥሮ የሚመጡ ችግሮችን ተቀብለን (መተው) ጥሩ መፍትሄነው
can you please give me Ato Yimesgen molla’s address???🙏
መተው ይሻላል እንምንለው ቀላል ባይሆንም መለማመድ መተውን እግዚአብሔርም እንዲረዳን መፀለይ
መተው
መተው
ጎበዝ ebs ራሱ እየበሰለ መጣ አደል። አንድ ትልቅና አስፈላጊ ፕሮግራም ነው የጀመራቹህት።
ቲጂየ የኔ ጀግና ሴት በጣም ነው የምወድሽ እድሜ እና ጤና ይስጥሽ ከነ ሙሉ ቤተሰቦችሽ እና እርቅ ማእዶች
ፕሮግራምሽ በጣም ጥሩ ነው ቀጥይበት እንዳታቋርጭው ብዙ ሰው ተጠቃሚ እየሆነ ነው
ቲጂዬ ቀጥይበት ምርጥ ፕሮግራም ነው
እናመሰግናለን,በትዳር ዙርያ ያለው ምክር/ትምህርት ቀጥሉበት ለብዝዎች ከትዳር መበታተንን/መፍረስ ልያድን ስለምቻል Thank's
እንኳን ለእናታችን ቅድስት ልደታ ማርያም ክብረ በኣል በሰላም ኣደረሰን ኣደረሳችሁ
💏👌👍
This the best program so far from Saturday
ደሥ የሚል ውይይት ለትዳር መሠረት የሆነ ግንዛቤ የሠጠ ሀሣብ ሥለሆነ ተመችቶኛል
ከመሬት የተገኘች ሰማይ ከሰማይ የሰፋች አለም። እግዚአብሔር ለእግዚአብሔርነቱ በራሱ ለራሱ ያበጃት መቅደስ፤ ኮሬብ ያልቻለችውን፣ ሲና የተንቀጠቀጠችለትን፣ ታቦር የራደችለት፣ ዮርዳኖስ የሸሸችለትን፣ ግሩምና ታላቅ ኃይል በማህፀኗ የተሸከመች ደብር ነባቢት፤ ቃል የማይገልጣት ንፁህ፣ ለቅድሱ አምላክ ፍፁምና ቅዱስ ማደሪያ የሆነች፣ ከሰው ተገኝታ ከመላዕክት የበለጠች፤ የፍቅር እናት የጌታ እናት የቤተ ክርስትያን እናት የአለም እናት የእኛ እናት የፍጥረት ሁሉ ጌጥ ወላዲተ አምላክ #ዛሬ_ተወለደች እንኳን ደስ አለን
Amen enkan Abro Aederesen yeenawudd
አሜን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ዕፁብ ድንቅ ነው
ስለ እመ ብርሃን ለመናገር እንደ ቅዱስ ገብርኤል መመረጥ ፈቃደ እግዚአብሔር ማግኘት በመንፈስ ቅዱስ መሞላት እንደ ሄልሳቤጥ ያሻዋል
አሜን እንኲን አብሮ አደረሰን
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አገላለፁ ደስ ሲል
በስመ አብ ምን አይነት explanation nw? GOD bless u! embete tetbkesh! tewahedo le zelalem tenur.
ቲጅዬ የኔ ቆንጆ የኔ ውብ በዚህ ብሮግራም ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል ሁሌም ነው ምከታተላችሁ አንችና እንዳልክዬን ፣በ እርቅ ማእድ ፣love you
ቲጅዬ የኔ አንበሳ ልትዳር ያለኝን ግንዛቤ እንዴጨምር ነው ያዴረግሽኝ በተለይ በእርቅ ማአድ ላይይ ምታነሷቸው ሀሳቦች በጣም ገንብተውኝል e b s ላይም በዚሁ ቀጥሉ ፈች በጣም እዬበዛ ነው እናንተ ምትሰጡዋቸው ምክሮች ዴግሞ ፍችን እንድቀንስ አስተዋጾ ይያዴርጋል ብዬ አስባለው
ጋዜጤኛዋን ወደድኳት ሥብእናዋ የዉነትነች ታዳ እዳትበላሽ አሪፍነዉ አያያዝሽ የምታቀርባቸዉ እንግዶችሁሉ መልካም ጠማማሐሣብየሌላቸዉ ቅንናቸዉ
ማማዬ ጠቃሚ መረጃዎችን ለማግኘት ወደ ቻናሌ ጎራ በይ
Ye sene lebona balemuya nate ‘ ye Ereke Ma’ede ‘ program laye yalechi tg echi nate ezihu youtube laye mesemate techeyalesh
@@etmtube5797 እንደመር
የሚገርም መልእክት ነው አስተማሪ ነው
ወሳኝ ፕሮግራም ነው ይቀጥል በረች እህታችን 👏👍
ቲጂዬ የኔ ቆንጆ ከነ እንግዳሽ በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነው አስተማሪ መካሪም ነው በርቱ እናመሰግናለን 👌💙❤💜
ቴጂይ ወሳኝ ፕሮግራምነው ማህበረሰቢን ከማነፅ አንፃራ በደንብ ስሩበት በደንበሰ ሰአት ወሰዳቹ ለምን እንደ ማህበረሰብ እደዚህ አይነት ውድቀተሰ ልንወድቅ ቻልን?? በጣም ሰራ ይጠይቃል በርቱ
ጋብቻ ኢኮኖሚን አይጠይቅም ምንም ሳይኖራቸው በፍቅር የተጋቡም አሉ ።
ማሻ አላህ በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነው እንዳታቋርጡት ቀጥሉበት በስቱ
ትጂ ዋው ፕሮግራምሽ እንዴት ደስ ይላል የበሰለና የሚያስተምር ነገር መስራት እንዴት ደስ ይላል ።
ጥሩ ፕሮግራም ነው አስተማሪ ነው
ወገኖቼ እንካን አደረሳችሁ ለግንቦት ልደታ ፣ በስመ አብ ምን አይነት ዘመን ነው ግን የደረስነው በእናቶቻችን ዘመን በመተማመን ብቻ ነው ጋብቻ የሚመሰረተው የእነሱ ልጆች ሆነን ሳለ እኛ ግን ለምን ክፉዎች ሆንን ግን ባልና ሚስት አንድ አካል ናቸው ማቴ 19 ፤ 1 ፤10 የፍቅር ሚስጥር ያልገባን የተረገምን ትውልድ ቱ ። ወንድምአለም አንተ ለብዙዎቹ ምሳሌ ነክ ትዳርክ እግዚአብሔር ለዘላለም ይባርከው።
Thank Thank you EBS for allowing this type of discussion on your program. Mrs. Tigist thank you for your presentation and your guest. This kind of discussion is very important to those marriages, families, & individuals who are emotionally, psychologically, and physically hurting behind closed doors.
በርቺ አቦ ! እንዲህ ነው ህብረተሰብን ባለን እውቀት ሳንሰስት ማነፅ:: keep it up .
ቲጂዬ የኔ ምርጥ ስወድሽ የማሰለች ሴት በፍቅር ነው ማዳምጥሽ ብዢልኝ
ቲጂ በጣም ጥሩ ነገር ነው በርችልን
Ebs በሰለ,,,,,,, tgen የመሰለ ፕሮግራም አቅራቢ እና አስተማሪ ፕሮግራም,,,,, በርቱ tgye you are so profesional
በጣም ጠቃሚ ለህብረተቡ። Thankyou Tigest.
ታማኝነተህን በስራ መግለፅ ይቻላል ነገር ግን Abuse ማስወገድ መቻል Abuse ለማንም አይጠቅምም።
ጥሩነገር ጀምራቹሀል ቀጥሉበት እኛም ለወደፊት እየተማርንነዉ
በጣም ጥሩ ፕሮግራም ቀጥይበት ቲጅየ በሣል ነጥብ ነው ያነሣሽው የዚህ ዘመን ትዳር በጣም ከባድ ነው
በጣም አመሰግናለሁ በጣም መሰረታዊ ትምህርት ነው❤
አሪፍ ፕሮግራም ነዉ ለእኛ ባሎች መማሪያ ይሆናል
Lolo 28 go all of us
I really enjoyed this program and this is the best advice and therapy.
እርቅ ማእዶች በጣም ነው የምወዳቹ የማከብራቹ በቲቪ ስለመጣቹ በጣም ደስ ብሎኛል በርቱ
እናመሰግናለን በረቱልን ትልቅ ትምሕርት ወስጀበታለሁ ።
ፈጣሪየ ልክ እንዳንተ አይነት ልብ ያለው ባል ይስጠኝኝ ያለፈው አልፏል ቀሪ ህይወቴን አሳምርልኝ😭😭😭😭😭
በእውነት እሚገርም ንግግር ነው እግዚአብሔር ይስጥልን
ምርጥ ፕሮግራም ነው እናመሰግናለን
ቲጂዬ እና አቶ ይመሥገን በጣም ደሥ የሚልና እራሤንና ቤተሠቤን ዞሬ እንዳይ ሥላረጋቹኝ ፈጣሪ ያክብርልኝ ቲጂዬም በርቺ ቀጥይበት ለሥንቱን ቤት ፈውሥ እንደሆነ የተጠቀመበት ምሥክር ነው፡፡
በጣም ጠቃሚና አስተማሪ ነው ።
It's sad why ppl not watching this educational show which badly needed in Ethiopia !
We are ethiopian not watching what useful for us! We watch only songs..too bad...
ዋዉ ግሩም ንግግር ነው ችግር እንዳለበት እያወቀ ለመቀየር ፈቃደኛ ያልሆነን ሰው ሚስት የመቀየር ምንም እዳ የለባትም ። ስለ ልጆችም አስተዳደግ ያልከው ሁሉ በጣም ትክክል ነው
ማማዬ ጠቃሚ መረጃዎችን ለማግኘት ወደ ቻናሌ ጎራ በይ
ምርጥ ፕሮግራም ነው በርቱ
የተዋህዶ ልጆች የeotc እና ማህበረ ቅዱሳን subscribe እያደረጋችሁ ለነፍሳችሁም ቃለ እግዚአብሔር ተመገቡ አንድም ቤተክርስትያናቹን ማገዝ ነው
በጉብዝናህ ወራት ፈጣሪን አስብ ይላልና ቃሉ
ቤተክርስትያና ሄደን ቃለ እግዚአብሔርን መስማት ማስቀደስ በነበረብን በደጉ ጊዜ ተኝተን ዛሬ መሄድ አልተቻለንም አሁንም ብዙ ነገሮች ከምናይበት ጊዜ ቆንጥረን ቃለ እግዚአብሔርን እንስማበት
ጥሩ ትምሕርት ነው ከልብ እናመሰግናለን
I love listening to him. Great guy
Sawuyew bal bicham sayihon yemir balim abatim nw
Bisakalign Bale indeziii besalina astaway bihonilign betam des yilegnal Geta dagimo isu inkuan indezi bayihon yisarewal limadu yene geta des bilognal irasen mayet chiyalehu bazi Sawuyew anagager iwodachuhalew ❤️
በትክክል እውነተኛ እንደመሆን ምን መታደል አለ
Teru newe, but you forget one important thing you didn't touched it , that is it would be better to learn your children's how you take care of your mother and father in both sides and spends some times to viste them in practical life.
የእውነት በጣም ደስ የሚል ነገር ጀመራቹ
ትጂዬ ቀጥይበት
እባካችሁን ምከሩኝ እህቴ ያለችበት ትዳር ብመከር እምብይ ያለ ወደተለያዩ ሴቶች የምሄድ ወንድ ጋር ነው በሽታ እንዳያመጣባት ያሳስበኛል ትዳር እንድፈርስም አልደግፍም
ሰራተኛ እንኩዋን አያስቀምጥም እንዴት ነው ሰው እንድህ አይነት ጥፋት ደጋግሞ የምፈጽምን ሰው ጥፋቱን ምተወው ባለሞያ ካላቹ ምን ታድርግ ትላላቹ?
thank you ebs and tigi
Wow just Amazing. Thank you so much
ዮም ፍስሃ ኮነ ፍስሃ ኮነ
በእንተ ልደታ ለማርያም
I love it. But TG......when they answer questions pls don't interfere.
ገንቢ ኘሮግራም እናመሰግናለን
አንድነትን ፍቅርን ይገልፃል?
Amazing Thankyou !!! TG Berchi Astemary new !
" ONE IS TRUE "
Enant Enant Emtastemrwachew wondoch yetalu?
Asteway abat neh tebarek
መለወጥን ከፈለገ ማንኛውምሰው ሊቀየር ይችላል
I love you Tigedt keep up the good job.
በሳል ብሮግራም ነው
tigist betam teru melket new ena yemesgen mola yastemarew wey felkiwalew ena tehmrtun weym addres betelklige teru new temribtalew
Enamsegnalen
Tigiye mirt ihit nesh, tegabazhiyochishim,
Ine ye 30 idme set,ye 13 amet bale tidar, ye 4 lijoch inat neign,
Be 18 amet yale idime, yale iwuketina ginizabe tegaban lij meta,.....
Yemitastemiriyachewu timirtoch , yebalemuyawochim betam yemiwodewuna behonelign yemilew neger newu gin agare, kemitilut, kemitastemirut mulu be mulu malet yichalal wuchi newu,
Indalfetawu,eg/her aywodim fichi, lijochem, bahilim,......
Iyalku be andi bet wust yeteleyaye sewu honen iyetenore newu,
Betelay yiheignawu tark malete,ke Limdu andim aymelekitewum agaren,
Ahun indetebalewu ke akime belay silehone newu,
መቻቻል ጥሩ ነው ነገር ግን ስትቻቻል ጠቃሚውንና ጎጂውን ማወቅ ተገቢ ነው ።
Thank.you.my.brother.👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤
Yezihn sewye selk felgen neber pls
Tiru mekr new😍enamesegnaln
Betam astemari program nbr. Enamesgenalen
Thank you
ቲጂዬ ስወድሽ ኑሪል
Tiliek melikt new, enameseginalen betam tilek melikt alew
I have no words ur number 1
Lik Nek Yoni Enem Mechachal Yemilew.Neger Enem Ayimechegnim
ቀጥይበት
Address ????
ቲጂየ አለባበስሽን አስተካክይ ሁለ ነገርሽ የተስተካከለ ሆኖ እያለ አለባበስሽ ላይ ረዘም ያለ ከጉልበትሽ ወረድ ያለ ልበሽ ያው ሀይማኖታችሁ ራሱ ሰብሰብ በሉ ይላል እናማ ከጉልበትሽ ወረድ ያለ ልብስ ልበሽ plisss😢😢
ዋው ዴስሲል አገላለፅክ
ማማዬ ጠቃሚ መረጃዎችን ለማግኘት ወደ ቻናሌ ጎራ በይ
" Equality love "
SHE IS ME Is Good But She Is Belive Love?
ስወዳችሁ
Arif new bartu sew woretegna new minem turu bitsetum sidebi ayikerim tekirechu siru
Jib ke hede ahya chohe tiz Aleh?😀
ቲጂየ
ምርጥ
Hi
Ewnete new ena Nate maletu temechetogalll
But good question. U need see for perfect family and marriage couples please follow or search on UA-cam pastor .demzo Abeba his bless you all .I recommend for all Ethiopian and eritrean people. God bless you all and God bless Ethiopian)
እሷ እንዳንተ ካሰበች ኣሪፍ ነው! ግን ኣንተ ኣውራህ እስዋስ ?ትዳር ስልስላውራህ ብቻ ልክ ኣይመጣም ግን ፍራው ኢብስ ነው የሚስትን
Tg tiru Hasab new ymtaneshi
Berchi
I love you Tgye
Wow des yilal
ላፒስ የተሠራው ሥህተትን ለማረም ነው ።
Wow des yimil meliekt new
ዮኒዬ ስወድክ
ማማዬ ጠቃሚ መረጃዎችን ለማግኘት ወደ ቻናሌ ጎራ በይ
@@etmtube5797 እሺ እህትዋ ጎራ ብያለሁ
@@selamawitghebre3118 እንደመር
@@Ayutube4964 ደመርኩሽ እህት
@@selamawitghebre3118አመሰግናለው እኔም ደመርኩሽ ውዴ😚
እባ
👍👌👏👏👏