ጥቅል ጎመን አሰራር -በየአይነቱ አድማቂ-Bahlie tube, Ethiopian food Recipe

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 13 жов 2024
  • #bahlietube #ethiopiafoodcabbage #Ethiopiancombo

КОМЕНТАРІ • 32

  • @MahysKitchen
    @MahysKitchen Рік тому +2

    ሰላም መአዚዬ እንኳን ደህና መጣሸ ጥቅል ጎመኑን አሪፍ አድርገሸ ነው የሰራሸው በየአይነቱ አቀራረብሸ ያሰጎመጃል እጅሸ ይባረክ ሼር ሰላደረግሸን አመሰግናለሁ 👏🙏🙏

  • @neima2690
    @neima2690 10 місяців тому

    ምችት ይበል ስታስተምሪ ለራሱ ለሰው ቢሚገባ መልኩነው የኔቆጆ🎉🎉🎉🎉

  • @Yamitubehawassa1
    @Yamitubehawassa1 Рік тому +1

    እንኳን ደህና መጣሽልን መአዚያ ቆንጆ በየአይነት ነው ጥቅል ጎመኑም ያስጎመጃል እጀሽ ይባረክ ስላጋራሽን ከልብ እናመሰግናለን

  • @yefikerkitchen1403
    @yefikerkitchen1403 Рік тому

    ሰላምሽ ይብዛልኝ መአዚዬ በጣም ቆንጆ ለጤና ተስማሚ የጥቅል ጎመን አሰራር ነው እጆችሽ ይባረክ

  • @ቢቺኢትዮጵያ
    @ቢቺኢትዮጵያ Рік тому

    መአዚ እጅ ይባርክ ሁሌም ልዩ ነሽ በርቺ

  • @deborahcroft2876
    @deborahcroft2876 Рік тому

    Beautifully prepared.

  • @jerrymelese3866
    @jerrymelese3866 Рік тому

    በጣም አሪፍ ነው ተባረኪ
    የእንጀራ ማቅረቢያሽን ከየት ነው የገዛሽው ? በጣም ያምራል

  • @ilovemommom3040
    @ilovemommom3040 Рік тому

    እጅ ይባረክ

  • @imobilezr7298
    @imobilezr7298 Рік тому

    እጅሽ ይባረክ

  • @seyoumasfau8100
    @seyoumasfau8100 Рік тому

    Mouth watering!

  • @winniekifle6705
    @winniekifle6705 Рік тому

    Thank you for sharing

  • @ghhff543
    @ghhff543 Рік тому

    ማሻአላ 😘🥰🥰👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 Рік тому

    ቆንጆ ነው መአዚ ያስጎመጃል😋 ባለሙያ!!
    እንደው ምሥሩን ከውጪዎቹ ስቶር ነው የምትገዢው ወይንስ ከአበሻ ገበያ?

  • @ማራናታፍቅር
    @ማራናታፍቅር Рік тому

    Wow maze👍

  • @nardose9498
    @nardose9498 Рік тому

    መዓዚዬ አንቺ የሴትነት ልክ ነሽ በጣምነው የምወድሽ ምናለበት ጎረቤትሽ ብዬ የምመኝሽ እረጅም እድሜ ይስጥሽ ከነቤተሰብሽ ገና ቪዲዮውን ሳላይነው ደስ የሚለኝ ልክ ልጆች እናታቸውን ሲያገኙየሚስማቸው ስሜት ነውየሚስማኝ❤❤❤❤

  • @hqqseybahiru4341
    @hqqseybahiru4341 Рік тому

    Good job

  • @helenchernet2434
    @helenchernet2434 Рік тому

    meaziye kariya ayasfelgewm? meazi yetefeche nech shnkurt(dereku) ke ertbu lyunetachew mndnew?

    • @bahlietube1358
      @bahlietube1358  Рік тому

      ጣእሙ ይለያል ደርቆ የተፈጨውም ደስ የሚል የራሱ ቃና አለው

  • @kitchen2176
    @kitchen2176 Рік тому

    meazy endet nesh tefteshal❤❤❤👍👍👍🙏🙏🙏

  • @zemzems2429
    @zemzems2429 Рік тому

    واو🌹❤️😘

  • @asteradd6859
    @asteradd6859 Рік тому

    💕💕🙏🌹

  • @hayatassen2820
    @hayatassen2820 Рік тому

    💞💞💞

  • @betlhemmesfin3352
    @betlhemmesfin3352 Рік тому

    ሰላም

  • @karemaahmad2651
    @karemaahmad2651 Рік тому

    حرام عليكم احنا بالغربه مافي كذا

  • @strawnuts
    @strawnuts Рік тому

    Great stuff! Have you tried our sound contest? You can win 50 dollars!

    • @zelalemasefa5317
      @zelalemasefa5317 Рік тому

      እንከን 2023 በሰላም አደረሳችሁ 🙏🙏🙏