Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ሀብታሙ አሁን ላይ ያለው የመኖር ዝግጁነት በጣም ደስ ይላል በጣም ከዚህ በላይ ደስተኛ ሆኖ መኖር ይገባዋል መልካም ስራ በመስራቱ ኩርምት ብሎና ተጎሳቁሎ መኖር የለበትም
ባንተ ሀሳብ እስማማለሆ ሴዶ ለምን ብሉ ያለገንዘብ ይደባደብ 💪🏽🪷 Self-confidence በጣም ነው ደስ ያለኝ 💪🏽💪🏽ሰው እራሱን ሲያረክስ ይረክሳል ሴዶ ሀበሻ ወደታች መሳብ ነው ልማዶ አትስማቸው
ስማ ወንድሜ ሮሀማም ከነጥፋቷም እግዚአብሔር አላት ምነው ብርቅ ሆነበት ቸርነት በሱ የተጀመረ ይመስል 😢
ልክነህ አውታር ።
ወይ ነዶ ስልኬ ነው ጦሰኛ ነው ።
እናመሰግናለን 🎉
ሀንዬ በርቺ በጣም ምርጥ ባል አግኝተሻል ሀንዬ ቶሎ ተጋቡ።
ወይ ጉድ ፓስተሩ የአዳራሽ አክሮባት መሰለው እንዴ 😂😂😂😂😂
ምንም የሚያሳፍር ነገር የለውም ነገ የሱማሌ መሳቅያ ከምንሆን ዜዶ ፋይት ካላደረገ እሱ ይገጥመዋል 💪🏾🇪🇹
ሀንዬ ቶሎ በይ አፍጥኚው ቶሎ ተጋቡ ምርጥ ባል አግኝተሻል።
ዘንድሮ፣ ጆሯችን፣፣ አይናችን፣ የማይሰማ፣ ጉድ፣ የለም፣፣ ለመሆኑ፣ ወንጌል፣ ከድብድብ፣ ጋር፣ ይሄዳል፣፣ መንፈሳዊ፣ ነኝ፣ ካልክ፣ ለወንጌልም፣ የተለየሁ፣ ነኝ፣ ካልክ፣ ጌታን፣ የተከተሉ፣ አማኞች፣ በመፀሀፍ፣ ቅዱስ፣ አይተሀል፣ የድበድብ፣ ትርኢት፣ የሚከተሉና፣ የሚያሳዩ፣፣ ?????አንተ፣ መፀሀፍ፣ ቅዱስ፣ ወንጌል፣ ማለት፣ ገና፣ ያልገባህ፣ ሰዉ፣ ነህ፣፣ ሊፀለይልህ፣ የሚገባ፣ ሰዉ፣ መሆንህ፣ በስራህ፣ መሰከርክ፣፣ ሂድና፣ አባቶች፣ ጋ፣ ቀርበህ፣ ያስተምሩህ፣ ንስሀም፣ በመግባት፣ ካለማዊ፣ ነገርህ፣ ተመለስ፣ ነብይ፣ ነኝ፣ በማለት፣ እራስህን፣ ሾመሀል፣ ፣ እዉነተኛ፣ ነብይ፣ ከፍሬዉ፣ ይታወቃል፣፣ ይልቅ፣ ንስሀ፣ ግባ፣ ቃሉንም፣ አንብብ፣፣
እኔ ግን ትልቅ የ ቦክስ ውድድር ተዘጋዥቶ ቢፋለሙ ደስ ይለኛል የ ሀገራችን የቦክስ ውድድር ሊቀየር ስለሚችል መልካም እድል ነው ብዬ አምናለው ለቦክስ ያለን አመለካከት ዝቅተኛ ነው
Ewnte new seydo meblate enji aychlem
እንደአንተ አይነቱ ጨዋ የለም በጣም እንታይ የምታቅርበውጥሩንው ቀጥልበት🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
🙏🙏
Men menfesaw seytan new.
ሀብታሙና ሩሀማ ታርቀው ማየት እፈልጋለሁ ወላሂ የእሷ እንባ ከፊቴ ላይ አይጠፋም ባልና ሚስት እኮ ቂም አይዝም የፈለገ ቢበዳደል አላህ ያስታርቃቸው ❤❤❤❤❤አውታር ሚድያ ዝም በላቸው ኮሜንታተሮችን
He better be quiet 😂😂😂😂 but as long as he's youtubers 🙄 he have to accept negative and positive comments 😂😂😂
መመለሱ ቀርቶ በቲክቶክ ወቶ ስሟን ማጥፋቱ አለመብሰሉን ያመላክታል።ልጅቷ ከነጥፋቷ በአደባባይ ወታ ይቅርታ ለሕብረተሰቡም ለልጁም ይቅርታ መጠየቋ በጣም አስተዋይነቷንና ስለተደረገላት ቦታ ከመስጠትም ነው። ከእድሜዋ አንፃር
ይሔ ዥልጥ ማየትም መስማትም ምን አገባን ሌላ ቦታ ሔዶ ይፈንዳ ።
የፕሮፌት አየር ቀዝቅዞበት ነው😹 ወደዚ የዞረው የዱሮ ፓሮፌት የዛሬው ማስተር ጆሲ🤣🤣
Tewj selala Tewut
እውነተኛ የድሀ ድሀ ስለሆንሽ ነው ደሀ ጠላለሁ የምትይው ድሀ ኩሩ ነው ቢያንስ አንዳነቺ ለጠቅም ብሎ አይዘባርቅም አይቀባጥርም ድሀ በድህነቱ ፈጣሪውነ ከማነም በላይ አመስገኖ ያለውን አካፍሎ በልቶ ተደሰቶ የሚኖር ኩሩ ነወ አንዳንቺ በአፉ በመወሻከት ለሆዱ አያደርም ድህነቱን በደስታ ተቀብሎ ስለሚኖር ነው
ኩላሊት የሰጠውን ልጅ ለሃጫም በለው፣ ስታስከፋው የማይተውህ ክርስቶስ ብቻ ነው፣
አፌ ቁርጥ ይበል❤
እንደ ኣንድ የኦርቶዶክሰ ተዋህዶ እምነት ተከታይ መሆኔ መሰቀል ረግጦ መግባት ወደዉሰጥ ኣጥብቄ እቃወማለዉ የምናምነዉ የምንከተለዉ ምልክታችንሰ መሰቀል ኣይደል እንዴ መታወቄችን መለያችንም ሰለ ሆና ይነሳልን
ፌክ ፖሮፔት ጆሲ አይርሱኝ እያለ ነው በቃ ብለን አለፍንዋል በቃ?🤔🤨🙄😃😂
Who is Sedona?
😂😂😂
Kkkkk josy
Josy maferiya Christians nej telalh go to pray
የሀብታሙ ጉዳይ እራሱን ችሎ ቁስሉ ድኖ በሁለት እግሩ ቆሞ እስክናየው ምንም አይሰለችም
አረ መጀመሪያ አማርኛህን አጣጥም!!! ዋይዝ ሊ ዋይዝ ሊ
Media be sew tedar aymelketewm yalbelachun atkeku ye balbatu fekad new
የነዚህ ልጆች ነገር አይሰለችህም እንዴ ተደጋጋሚ ስለነሱ አረ ይሰለቻል
የነሱ ጉዳይ አንድ ጉዳይ እንጂ ሁሉ ጉዳይ አይደለም እስቲ ትግስት ኖሮአችሁ ሙሉውን ለማየት ሞክሩ ። ለነገሩ ምን አዲስ ነገር ሆኑ የሚል ወረኛ እንደናንተ አይነት ኮመንት ይሰጣል ። ብሽቅ።
Minm ayselechim keseleche alemayet
@@awtar_mediaእና አይበቃህም ሸቀልክባቸዉ ከየትም እየለቃቀምክ ታመጣለህ ታሰድባለህ በቃ ተፋታየዉ ሰ ለ ቸ ን ዋይ ኮመንት ሳልፈልግ ፃፍኩ ላይ ብዬ ሀብታሙ የሚል ሳይ ቪዲዮ ሳልከፍት ወደኮሜንት