Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
አባታችን ቃለህ ወትን ያሰማልን
አመሰግናለሁ
በአለም አንድኛው ሀይማኖት እሲኪ ነገረኝ 👍🙏
lslam
ኦሮቶዶክስ
እንድትመልሱልኝ የምታዩ ሁለ
እአይሁዶችማ እናተ ናችሁ. የበከተ ስጋ የምበሉ አይሁዶች አኽ ነጂስ እንደናተ በአለም ላይ የለም
አህዛብ ከሀዲ 🇵🇸👎
Yhuda malet ምስጋና ማለት ነው
የአቡነ ዲዮስቆሮስ [ አባ ወልደትንሳይ ] ፎቶ ነው?
ከእስራኤል ውጭ የሆነ ወይም ከ12ነገደ እስራኤል ውጭ አህዛብ ነው
እሽ ኢየሱስ ክርስቶስ የአይሁድ ዘር ነው እናም እነሱ ናቸው የገደሉት ነውዮ
እርሱ በፍቃዱ ነብሱን ሰጠ የሰቀሉት የሮማ ጭፍሮች ናቸው ክርስቶስ እየሱስ አይሁድ ነው
እሽ መምህር ሀቁን መልሱልኝ አህዛብ ማለት ሙስሊም ነው ወይ በፈጠረህ አምላክ መልስልኝ
አው
@@ወለተሐና-ኈ9ሰ እሽ አህዛብ ማለት ሙስሊም ከሆነ የአፍዛብ ምልክት እየተባለ በመፅሀፍ ቅዱስ ዉስጥ የተጠቀሰው ለምሳሌ ከወርቅ ከብር ሀውልትን ፣እየሰሩ እደሚያመልኩ አይን አላቸው የማያዩ ጆሮ አላቸው የማይሰሙ ጉረሮ አላቸው የማይተነፍሱ የሚለው መፅሀፍ ቅዱስ እሽ ሙስሊሞች ናቸው ሀውልት እና ስእልን ፣እሚያመልኩት ወይስ ክርስቲያኖች መፅሀፍ ቅዱስ አህዛብ እሚለው ክርስቲያንን ነው ከፈለግሽ በማስረጃ ቁጭ አረግልሻለው በእስልምና ሀይማኖት የሚመለክ ስእል በይው ሀውልት የለም ????
@@ዘምዘም-ጘ5መ የመካ ጥቁር ደንጋይ እኛ ነን ታዲያ የምናመልከው ።
@@ዘምዘም-ጘ5መ እኛ ስእል አነመልክም ግን በዝህ ስላዲኖ ለይ የእግዝአብሔር ቅዱሰ መንፈስ ያድርበታል ይህንንም ህግ የሰጠው እራሱ ክርሰቶስ ነው
@@ወለተሐና-ኈ9ሰ ወላሂ ዋሸሽ የሄ ስእል እኮ የእየሱስስ የስላሴ የማርያም ስእል አደለም የፊልም አክተር ናቸው በነገራችን ላይ የነበርኩበት ነው ኦርቶዶክስ ሰልሜ ነው እምነቱን አውቀዋለው
እኔ የጠቢብ ልጅ ነኝ በዘር ከተሄደ አይሁዳዊ ነኝ ግን ክርስቲያን ነኝ ቤተሰቤ ሙሉ ክርስቲያን ነን ግን በኢትዮጵያ ምድር ያሉ ጠቢባንን ምርታቸውን እየተጠቀማችሁ እነቱን ታገላላችሁ ሰው ሳይፈልገ በናንተ ምክንያት ወደ አይሁድ እምነት ይመለሳል በቤተ ክርስቲያን በመሃበራዊ ሂወት በትምህርት ቤት በስራ ቦታ ጠቢ ብ መሆናቸን ሲታወቅ ያገሉናል ከስራም ከአምልኮም ቦታ አስጠጉም በዚህ ስአት ምን ታደርጋላችሁ እናንተ ብትሆኑ ሰው ትበላላ ችሁ እያላችሁ እያላችሁ ከእግዚአብሔር መገድ የምታስወጡን ለምንድነን ነው????እረረረ ደግሞ እውቀት ካላችሁ አካባቢውን ለቆ ሌላ ቦታ ሲሄድ ግን በነፃነት አልኮውንም ሁሉንም ነገር ይፈፅማሉ ለም ለይታሁ አታውቋቸውም ታዳ እናውቃለን ትሉ የለ?ልጅን ሰው በላት እያላችሁ ለጠንቋይ የምትገብሩ በየ ጠንቋይ ቤት ስትዞሮ የምትውሉ ስራስር የምታስሩ ብቻ ብዙ ነገር ነው እናተ ታውቁታላችሁ ከተቢብ የወለዱትን ልጅ ሳይቀር የቢገሉ ናቸው የኛ ጨዋወች ሰው እንደት ስሪውን ተሳስተሃል ይላል እግዚአብሔር ጥበብን ቢስጣቸው እንጅ ሌላ ምንም ነገር የለም ሰለ ጥንቆላም ጠቢብ ብቻ አይደለም የሚሄደው ማንኛው እግዚአብሔር ያላወቀ ሰው ጠንቋይ ያውልኛል እያለ ይሄዳል ። ።
ይህን ታነብ ልቤን ተሰማኝ አይ ሰው መሆን
@@busalemdemek7502 ምን ተስማሽ እህቴ እስቲ እናውራ መቸም በነጋገር ብዙ ይታወቃል
@@hewetdestaw3817 እኛ ሰፈርም ልክ ሌላ ፍጡር እደመጣ ተደርጎ ይቆጠራል ብዙ ስለማይ ነው
@@busalemdemek7502 ትክክል ሰፈራችንን ለቀን ስንሄድ ማንም አያውቅ እሚገርመኝ እሱ ነው የድንቁርና ጥግ ነው ብየ ነው እማስበው አድ ዘመደ አ አ መታ አግብታ ቤተስቦቹን ለማስተዋወቅ ገጥር ወስዳት ከዛ እዚህ ሰፈር ቡዳ አለ እንያይበሉሽ አትውጭ አላት እሚገርመው እሷ የጠቢብ ልጅ ናት
@@hewetdestaw3817 ይህ ነገር እኮ መፈስ እሰዎች አይን ላይ አርፎ የሚሰራው ስራ እጂ ያዳም ዘር ነው ሁሉም በዚህ አምናለሁ
በብሉይ ኪዳን ከእስራኤል በቀር ሁሉም አሕዛብ ተብሎ ይጠራ ነበር በአዲስ ኪዳን ግን በእየሱስ ክርስቶስ ያመነ ሁሉ ሕዝብ ተብሎ ይጠራል
እሽ አህዛብ እምትሉት ሙስሊሞችን ነው ወይንስ ክርስቲያኖችን መልስ እፈልጋለው
@@ዘምዘም-ጘ5መ አህዛብ ማለት በእየሱስ ክርሰቶስ ያላመነ ያልተጠመቀ አህዛብ ይበላል ።መስሊሞች ናቸው አህዛብ የሚባሉት
@@ወለተሐና-ኈ9ሰ ክክክክክክክክክክ እኛ ሙስሊሞች በአንድ አላህ ና በመለክተኛው በቁርአንና በሀድስ ነው የምናምነው ገለ መኔ አናቅም እናተ የምትጠመቁት ሙስሊም ሆናችሁ ስለምትፍጠሩ ከተጠመቃችሁ ብሁላ እንደዚህ ነን ትላላችሀ አጀብ
@@አብዱኢክሩይቱብ ወዳጅ እኛ ጠምቀት የምንጠመቀወ ሀይማኖት ልንቀበል አይደለም የእግዝአብሔር ልጅነትን ለማገኝት ነው ። እናንተ ባረያወች ነን ትላላችው እኛ ግን ልጅች ነን የመንግሰቶ ወራሽ ልጀ ስለሆነ
@@ወለተሐና-ኈ9ሰ አዎ እኛ ለፈጠረን ለጌታ ባርያ ነን!ስለዚህ እናንተ ለጌታ ባርያ አይደላችሁም ማለትነው? ለጌታ ባርያ መሆን ሀጢያት ነው? የአምላክ ልጆች ነን እያልሽ ነው? ስለዚህ ትናንሾቹ አምላኮች ልትሆኑ ነው? የአምላክ ልጅ አምላክነው የሚል አስተምህሮ አለ አይደል በናንተ ? እኮ የአምላክ ልጆች አምላኮች?
አይሁድ፡ማለት፡ምን፡ማለት፡ነው?አንድ፡ብቻውን፡ሲሆን፡ይሁዳ፡ተብሎ፡ይጠራል፤ነገር፡ግን፡ይሁዳ፡ቁጥሩ፡ሲበዛ፡አይሁድ፡ይባላል።የይሁዳ፡ትርጉም፡ሁለት፡ነው።አንዱ፡ትርጉም፡ምእመናን፤እግዚአብሔርን፡ማመስገን፡ነው።ከመጸፍ፡ቅዱስም፡የምናገኝው፡መረጃ፡በኦሪት፡ዘፍጥረት፡29:35፤ደግሞም:ፀነስች፥ወንድ:ልጅንም:ወለደች፤በዚህም:ጊዜ:እግዚአብሔርን:አመሰግናለሁ:አለች፤ ስለዚህም:ስሙን:ይሁዳ:ብላ:ጠራችው። በዚሁ፡በእግዚአብሔርን፡ማመስገን፡ትርጉም፡ተመርኩዞ፡ዮሐንስ፡እንዲህ፡ብሎ፡ጻፈ።የዮሐንስ:ራእይ3:9እነሆ፥አይሁድ:ሳይሆኑ።አይሁድ:ነን ከሚሉ:ነገር:ግን:ከሚዋሹ:ከሰይጣን: ማኅበር:አንዳንዶችን:እሰጥሃለሁ:እነሆ፥መጥተው:በእግሮችህ:ፊት:ይሰግዱ:ዘንድ:እኔም:እንደ:ወደድሁህ:ያውቁ:ዘንድ:አደርጋቸዋለሁ።የዚህም፡ጥቅስ፡ትርጉም፡ምእመናን፡ነን፡የሚሉ፡ግን፡ያልሆኑ፡የሴጣን፡ማሕበር፡ናቸው።አንድምታውም፡አይሁድ፡የሚለውን፡ቃል፡በምእመናን፡ብሎ:ተርጉሞታል።የይሁዳ:መጸሐፍ:ቅዱሳዊ:ትርጉም:አመስጋኝ:እግዚአብሔርን:የምያመሰግን:ማለት:ነው::የይሁዳ፡ወይንም፡የአይሁድ፡መጀመሪያ፡ትርጉም፡ትክክለኛው፡እመነትን፡ይጠቁማል፡እንጂ፡ከዘር፡ጋራ፡ግንኙነት፡የለውም።ወይንም፡በዘር፡የተመደበ፡አይደለም።ለምሳሌ፡አብራሃም፡በአምልኮ፡አይሁድ፡ነው፤በዘሩ፡ዕብራዊ፡ነው።የልጅ፡ልጁ፡ያዕቆብ፡ደግሞ፡በአምልኮ፡አይሁድ፡ሲሆን፡በዘሩ፡ግን፡ዕብራዊ፡ነው።የያዕቆብ፡ልጆች፡ደግሞ፡በዘራቸው፡እስራኤል፡ሆነው፡ነገርግን፡በአምልኮአቸው፡አይሁድ፡ናቸው።ፈሪሳውያን፡ግን፡በዘራቸውም፡እስራኤላውያን፡አይደሉም፡በአምልኮም፡አይሁድ፡አይደሉንም።አይሁድ፡ማለት፡ምን፡ማለት፡ነው? Part#2የመጀመሪያው፡የይሁዳ፡እግዚአብሔርን፡ማመስገን፡ሲሆን፤ሁለተኛው፡ትርጉም1)የነገድም፡ስም::የዮሐንስ ራእይ7:5 ከይሁዳ ነገድ አሥራ ሁለት ሺህ ታተሙ፥ ከሮቤል ነገድ አሥራ ሁለት ሺህ፥ ከጋድ ነገድ አሥራ ሁለት ሺህ፥2)የስፍራ፡ስም::የማቴዎስ ወንጌል4:25 ከገሊላም ከአሥሩ ከተማም ከኢየሩሳሌምም ከይሁዳም ከዮርዳኖስም ማዶ ብዙ ሕዝብ ተከተሉት።3)የስፍራው፡ኗሪ፡ስም፡ነው።የዮሐንስ ወንጌል4:9 ስለዚህ ሳምራዊቲቱ። አንተ የይሁዳ ሰው ስትሆን ሳምራዊት ከምሆን ከእኔ መጠጥ እንዴት ትለምናለህ? አለችው፤ አይሁድ ከሳምራውያን ጋር አይተባበሩም ነበርና።ሁለተኛ:የስፍራ:እና:የስፍራው:ኗሪ:የተሰየመበት:ስም:ነው::ያዕቆብ:ከልያ:የወለደው:ዐራተኛ:ልጅ::ሞዐ አንበሳ:ዘእም:ነገደ:ይሁዳ:የሚባለው::Example John chapter speaks of jews of the land of judah not the religion or race. We know it is about location because Verse 2&3 says "ይሁዳን ትቶ ወደ ገሊላ ደግሞ ሄደ፤ ዳሩ ግን ደቀ መዛሙርቱ እንጂ ኢየሱስ ራሱ አላጠመቀም።"Rev2:9 መከራህንና ድህነትህን አውቃለሁ፥ ነገር ግን ባለ ጠጋ ነህ፤ የሰይጣንም ማኅበር ናቸው እንጂ አይሁድ ሳይሆኑ። አይሁድ ነን የሚሉት የሚሳደቡትን ስድብ አውቃለሁ።Rev3:9 እነሆ፥ አይሁድ ሳይሆኑ። አይሁድ ነን ከሚሉ ነገር ግን ከሚዋሹ ከሰይጣን ማኅበር አንዳንዶችን እሰጥሃለሁ እነሆ፥ መጥተው በእግሮችህ ፊት ይሰግዱ ዘንድ እኔም እንደ ወደድሁህ ያውቁ ዘንድ አደርጋቸዋለሁ።
አባታችን ቃለህ ወትን ያሰማልን
አመሰግናለሁ
በአለም አንድኛው ሀይማኖት እሲኪ ነገረኝ 👍🙏
lslam
ኦሮቶዶክስ
እንድትመልሱልኝ የምታዩ ሁለ
እአይሁዶችማ እናተ ናችሁ. የበከተ ስጋ የምበሉ አይሁዶች አኽ ነጂስ እንደናተ በአለም ላይ የለም
አህዛብ ከሀዲ 🇵🇸👎
Yhuda malet ምስጋና ማለት ነው
የአቡነ ዲዮስቆሮስ [ አባ ወልደትንሳይ ] ፎቶ ነው?
ከእስራኤል ውጭ የሆነ ወይም ከ12ነገደ እስራኤል ውጭ አህዛብ ነው
እሽ ኢየሱስ ክርስቶስ የአይሁድ ዘር ነው እናም እነሱ ናቸው የገደሉት ነውዮ
እርሱ በፍቃዱ ነብሱን ሰጠ የሰቀሉት የሮማ ጭፍሮች ናቸው ክርስቶስ እየሱስ አይሁድ ነው
እሽ መምህር ሀቁን መልሱልኝ አህዛብ ማለት ሙስሊም ነው ወይ በፈጠረህ አምላክ መልስልኝ
አው
@@ወለተሐና-ኈ9ሰ እሽ አህዛብ ማለት ሙስሊም ከሆነ የአፍዛብ ምልክት እየተባለ በመፅሀፍ ቅዱስ ዉስጥ የተጠቀሰው ለምሳሌ ከወርቅ ከብር ሀውልትን ፣እየሰሩ እደሚያመልኩ አይን አላቸው የማያዩ ጆሮ አላቸው የማይሰሙ ጉረሮ አላቸው የማይተነፍሱ የሚለው መፅሀፍ ቅዱስ እሽ ሙስሊሞች ናቸው ሀውልት እና ስእልን ፣እሚያመልኩት ወይስ ክርስቲያኖች መፅሀፍ ቅዱስ አህዛብ እሚለው ክርስቲያንን ነው ከፈለግሽ በማስረጃ ቁጭ አረግልሻለው በእስልምና ሀይማኖት የሚመለክ ስእል በይው ሀውልት የለም ????
@@ዘምዘም-ጘ5መ የመካ ጥቁር ደንጋይ እኛ ነን ታዲያ የምናመልከው ።
@@ዘምዘም-ጘ5መ እኛ ስእል አነመልክም ግን በዝህ ስላዲኖ ለይ የእግዝአብሔር ቅዱሰ መንፈስ ያድርበታል ይህንንም ህግ የሰጠው እራሱ ክርሰቶስ ነው
@@ወለተሐና-ኈ9ሰ ወላሂ ዋሸሽ የሄ ስእል እኮ የእየሱስስ የስላሴ የማርያም ስእል አደለም የፊልም አክተር ናቸው በነገራችን ላይ የነበርኩበት ነው ኦርቶዶክስ ሰልሜ ነው እምነቱን አውቀዋለው
እኔ የጠቢብ ልጅ ነኝ በዘር ከተሄደ አይሁዳዊ ነኝ ግን ክርስቲያን ነኝ ቤተሰቤ ሙሉ ክርስቲያን ነን
ግን በኢትዮጵያ ምድር ያሉ ጠቢባንን
ምርታቸውን እየተጠቀማችሁ
እነቱን ታገላላችሁ ሰው ሳይፈልገ በናንተ ምክንያት ወደ አይሁድ እምነት ይመለሳል
በቤተ ክርስቲያን በመሃበራዊ ሂወት በትምህርት ቤት በስራ ቦታ
ጠቢ ብ መሆናቸን ሲታወቅ
ያገሉናል ከስራም ከአምልኮም ቦታ አስጠጉም በዚህ ስአት ምን ታደርጋላችሁ እናንተ ብትሆኑ
ሰው ትበላላ ችሁ እያላችሁ እያላችሁ ከእግዚአብሔር መገድ የምታስወጡን ለምንድነን ነው????
እረረረ ደግሞ እውቀት ካላችሁ አካባቢውን ለቆ ሌላ ቦታ ሲሄድ ግን በነፃነት አልኮውንም ሁሉንም ነገር ይፈፅማሉ ለም ለይታሁ አታውቋቸውም ታዳ እናውቃለን ትሉ የለ?
ልጅን ሰው በላት እያላችሁ ለጠንቋይ የምትገብሩ በየ ጠንቋይ ቤት ስትዞሮ የምትውሉ ስራስር የምታስሩ
ብቻ ብዙ ነገር ነው እናተ ታውቁታላችሁ
ከተቢብ የወለዱትን ልጅ ሳይቀር የቢገሉ ናቸው
የኛ ጨዋወች
ሰው እንደት ስሪውን ተሳስተሃል ይላል
እግዚአብሔር ጥበብን ቢስጣቸው እንጅ ሌላ ምንም ነገር የለም ሰለ ጥንቆላም
ጠቢብ ብቻ አይደለም የሚሄደው
ማንኛው እግዚአብሔር ያላወቀ ሰው ጠንቋይ ያውልኛል እያለ ይሄዳል ። ።
ይህን ታነብ ልቤን ተሰማኝ አይ ሰው መሆን
@@busalemdemek7502 ምን ተስማሽ እህቴ እስቲ እናውራ መቸም በነጋገር ብዙ ይታወቃል
@@hewetdestaw3817 እኛ ሰፈርም ልክ ሌላ ፍጡር እደመጣ ተደርጎ ይቆጠራል ብዙ ስለማይ ነው
@@busalemdemek7502 ትክክል ሰፈራችንን ለቀን ስንሄድ ማንም አያውቅ እሚገርመኝ እሱ ነው የድንቁርና ጥግ ነው ብየ ነው እማስበው
አድ ዘመደ አ አ መታ አግብታ ቤተስቦቹን ለማስተዋወቅ ገጥር ወስዳት ከዛ እዚህ ሰፈር ቡዳ አለ እንያይበሉሽ አትውጭ አላት
እሚገርመው እሷ የጠቢብ ልጅ ናት
@@hewetdestaw3817 ይህ ነገር እኮ መፈስ እሰዎች አይን ላይ አርፎ የሚሰራው ስራ እጂ ያዳም ዘር ነው ሁሉም በዚህ አምናለሁ
በብሉይ ኪዳን ከእስራኤል በቀር ሁሉም አሕዛብ ተብሎ ይጠራ ነበር በአዲስ ኪዳን ግን በእየሱስ ክርስቶስ ያመነ ሁሉ ሕዝብ ተብሎ ይጠራል
እሽ አህዛብ እምትሉት ሙስሊሞችን ነው ወይንስ ክርስቲያኖችን መልስ እፈልጋለው
@@ዘምዘም-ጘ5መ አህዛብ ማለት በእየሱስ ክርሰቶስ ያላመነ ያልተጠመቀ አህዛብ ይበላል ።መስሊሞች ናቸው አህዛብ የሚባሉት
@@ወለተሐና-ኈ9ሰ ክክክክክክክክክክ እኛ ሙስሊሞች በአንድ አላህ ና በመለክተኛው በቁርአንና በሀድስ ነው የምናምነው ገለ መኔ አናቅም
እናተ የምትጠመቁት ሙስሊም ሆናችሁ ስለምትፍጠሩ ከተጠመቃችሁ ብሁላ እንደዚህ ነን ትላላችሀ አጀብ
@@አብዱኢክሩይቱብ ወዳጅ እኛ ጠምቀት የምንጠመቀወ ሀይማኖት ልንቀበል አይደለም የእግዝአብሔር ልጅነትን ለማገኝት ነው ። እናንተ ባረያወች ነን ትላላችው እኛ ግን ልጅች ነን የመንግሰቶ ወራሽ ልጀ ስለሆነ
@@ወለተሐና-ኈ9ሰ አዎ እኛ ለፈጠረን ለጌታ ባርያ ነን!ስለዚህ እናንተ ለጌታ ባርያ አይደላችሁም ማለትነው? ለጌታ ባርያ መሆን ሀጢያት ነው? የአምላክ ልጆች ነን እያልሽ ነው? ስለዚህ ትናንሾቹ አምላኮች ልትሆኑ ነው? የአምላክ ልጅ አምላክነው የሚል አስተምህሮ አለ አይደል በናንተ ? እኮ የአምላክ ልጆች አምላኮች?
አይሁድ፡ማለት፡ምን፡ማለት፡ነው?
አንድ፡ብቻውን፡ሲሆን፡ይሁዳ፡ተብሎ፡ይጠራል፤ነገር፡ግን፡ይሁዳ፡ቁጥሩ፡ሲበዛ፡አይሁድ፡ይባላል።
የይሁዳ፡ትርጉም፡ሁለት፡ነው።አንዱ፡ትርጉም፡ምእመናን፤እግዚአብሔርን፡ማመስገን፡ነው።ከመጸፍ፡ቅዱስም፡የምናገኝው፡መረጃ፡በኦሪት፡ዘፍጥረት፡29:35፤ደግሞም:ፀነስች፥ወንድ:ልጅንም:ወለደች፤በዚህም:ጊዜ:እግዚአብሔርን:አመሰግናለሁ:አለች፤ ስለዚህም:ስሙን:ይሁዳ:ብላ:ጠራችው።
በዚሁ፡በእግዚአብሔርን፡ማመስገን፡ትርጉም፡ተመርኩዞ፡ዮሐንስ፡እንዲህ፡ብሎ፡ጻፈ።
የዮሐንስ:ራእይ3:9እነሆ፥አይሁድ:ሳይሆኑ።አይሁድ:ነን ከሚሉ:ነገር:ግን:ከሚዋሹ:ከሰይጣን: ማኅበር:አንዳንዶችን:እሰጥሃለሁ:እነሆ፥መጥተው:በእግሮችህ:ፊት:ይሰግዱ:ዘንድ:እኔም:እንደ:ወደድሁህ:ያውቁ:ዘንድ:አደርጋቸዋለሁ።
የዚህም፡ጥቅስ፡ትርጉም፡ምእመናን፡ነን፡የሚሉ፡ግን፡ያልሆኑ፡የሴጣን፡ማሕበር፡ናቸው።
አንድምታውም፡አይሁድ፡የሚለውን፡ቃል፡በምእመናን፡ብሎ:ተርጉሞታል።የይሁዳ:መጸሐፍ:ቅዱሳዊ:ትርጉም:አመስጋኝ:እግዚአብሔርን:የምያመሰግን:ማለት:ነው::
የይሁዳ፡ወይንም፡የአይሁድ፡መጀመሪያ፡ትርጉም፡
ትክክለኛው፡እመነትን፡ይጠቁማል፡እንጂ፡ከዘር፡ጋራ፡ግንኙነት፡የለውም።ወይንም፡በዘር፡የተመደበ፡አይደለም።
ለምሳሌ፡አብራሃም፡በአምልኮ፡አይሁድ፡ነው፤በዘሩ፡ዕብራዊ፡ነው።የልጅ፡ልጁ፡ያዕቆብ፡ደግሞ፡በአምልኮ፡አይሁድ፡ሲሆን፡በዘሩ፡ግን፡ዕብራዊ፡ነው።የያዕቆብ፡ልጆች፡ደግሞ፡በዘራቸው፡እስራኤል፡ሆነው፡ነገርግን፡በአምልኮአቸው፡አይሁድ፡ናቸው።ፈሪሳውያን፡ግን፡በዘራቸውም፡እስራኤላውያን፡አይደሉም፡በአምልኮም፡አይሁድ፡አይደሉንም።
አይሁድ፡ማለት፡ምን፡ማለት፡ነው?
Part#2
የመጀመሪያው፡የይሁዳ፡እግዚአብሔርን፡ማመስገን፡ሲሆን፤ሁለተኛው፡ትርጉም
1)የነገድም፡ስም::
የዮሐንስ ራእይ7:5 ከይሁዳ ነገድ አሥራ ሁለት ሺህ ታተሙ፥ ከሮቤል ነገድ አሥራ ሁለት ሺህ፥ ከጋድ ነገድ አሥራ ሁለት ሺህ፥
2)የስፍራ፡ስም::
የማቴዎስ ወንጌል4:25 ከገሊላም ከአሥሩ ከተማም ከኢየሩሳሌምም ከይሁዳም ከዮርዳኖስም ማዶ ብዙ ሕዝብ ተከተሉት።
3)የስፍራው፡ኗሪ፡ስም፡ነው።
የዮሐንስ ወንጌል4:9 ስለዚህ ሳምራዊቲቱ። አንተ የይሁዳ ሰው ስትሆን ሳምራዊት ከምሆን ከእኔ መጠጥ እንዴት ትለምናለህ? አለችው፤ አይሁድ ከሳምራውያን ጋር አይተባበሩም ነበርና።
ሁለተኛ:የስፍራ:እና:የስፍራው:ኗሪ:የተሰየመበት:ስም:ነው::
ያዕቆብ:ከልያ:የወለደው:ዐራተኛ:ልጅ::ሞዐ አንበሳ:ዘእም:ነገደ:ይሁዳ:የሚባለው::Example John chapter speaks of jews of the land of judah not the religion or race. We know it is about location because Verse 2&3 says "ይሁዳን ትቶ ወደ ገሊላ ደግሞ ሄደ፤ ዳሩ ግን ደቀ መዛሙርቱ እንጂ ኢየሱስ ራሱ አላጠመቀም።"
Rev2:9 መከራህንና ድህነትህን አውቃለሁ፥ ነገር ግን ባለ ጠጋ ነህ፤ የሰይጣንም ማኅበር ናቸው እንጂ አይሁድ ሳይሆኑ። አይሁድ ነን የሚሉት የሚሳደቡትን ስድብ አውቃለሁ።
Rev3:9 እነሆ፥ አይሁድ ሳይሆኑ። አይሁድ ነን ከሚሉ ነገር ግን ከሚዋሹ ከሰይጣን ማኅበር አንዳንዶችን እሰጥሃለሁ እነሆ፥ መጥተው በእግሮችህ ፊት ይሰግዱ ዘንድ እኔም እንደ ወደድሁህ ያውቁ ዘንድ አደርጋቸዋለሁ።