- 242
- 15 668
Megabe Haddis Mekonnen Woldetensai መኮንን ወልደትንሳኤ
United States
Приєднався 12 бер 2016
religion
የማቴዎስ ወንጌል ጥናት ክፍል ሰማንያ አምስት (85) በመጋቤ ሐዲስ መኮንን ወልደትንሳኤ
የማቴዎስ ወንጌል ጥናት ክፍል ሰማንያ አምስት (85) በመጋቤ ሐዲስ መኮንን ወልደትንሳኤ
Переглядів: 142
Відео
የማቴዎስ ወንጌል ጥናት ክፍል ሰማንያ አንድ (81) በመጋቤ ሐዲስ መኮንን ወልደትንሳኤ
Переглядів 333 роки тому
የማቴዎስ ወንጌል ጥናት ክፍል ሰማንያ አንድ (81) በመጋቤ ሐዲስ መኮንን ወልደትንሳኤ
የማቴዎስ ወንጌል ጥናት ክፍል ሰባ ዘጠኝ (79) በመጋቤ ሐዲስ መኮንን ወልደትንሳኤ
Переглядів 273 роки тому
የማቴዎስ ወንጌል ጥናት ክፍል ሰባ ዘጠኝ (79) በመጋቤ ሐዲስ መኮንን ወልደትንሳኤ
የማቴዎስ ወንጌል ጥናት ክፍል ሰማንያ ሁለት (82) በመጋቤ ሐዲስ መኮንን ወልደትንሳኤ
Переглядів 473 роки тому
የማቴዎስ ወንጌል ጥናት ክፍል ሰማንያ ሁለት (82) በመጋቤ ሐዲስ መኮንን ወልደትንሳኤ
የማቴዎስ ወንጌል ጥናት ክፍል ሰማንያ ስድስት (86) በመጋቤ ሐዲስ መኮንን ወልደትንሳኤ
Переглядів 143 роки тому
የማቴዎስ ወንጌል ጥናት ክፍል ሰማንያ ስድስት (86) በመጋቤ ሐዲስ መኮንን ወልደትንሳኤ
የማቴዎስ ወንጌል ጥናት ክፍል ሰማንያ አራት (84) በመጋቤ ሐዲስ መኮንን ወልደትንሳኤ
Переглядів 93 роки тому
የማቴዎስ ወንጌል ጥናት ክፍል ሰማንያ አራት (84) በመጋቤ ሐዲስ መኮንን ወልደትንሳኤ
የማቴዎስ ወንጌል ጥናት ክፍል ሰማንያ ሦስት (83) በመጋቤ ሐዲስ መኮንን ወልደትንሳኤ
Переглядів 93 роки тому
የማቴዎስ ወንጌል ጥናት ክፍል ሰማንያ ሦስት (83) በመጋቤ ሐዲስ መኮንን ወልደትንሳኤ
የማቴዎስ ወንጌል ጥናት ክፍል ሰማንያ (80) በመጋቤ ሐዲስ መኮንን ወልደትንሳኤ
Переглядів 343 роки тому
የማቴዎስ ወንጌል ጥናት ክፍል ሰማንያ (80) በመጋቤ ሐዲስ መኮንን ወልደትንሳኤ
የማቴዎስ ወንጌል ጥናት ክፍል ሰባ ስምንት (78) በመጋቤ ሐዲስ መኮንን ወልደትንሳኤ
Переглядів 83 роки тому
የማቴዎስ ወንጌል ጥናት ክፍል ሰባ ስምንት (78) በመጋቤ ሐዲስ መኮንን ወልደትንሳኤ
የማቴዎስ ወንጌል ጥናት ክፍል ሰባ ሰባት (77) በመጋቤ ሐዲስ መኮንን ወልደትንሳኤ
Переглядів 113 роки тому
የማቴዎስ ወንጌል ጥናት ክፍል ሰባ ሰባት (77) በመጋቤ ሐዲስ መኮንን ወልደትንሳኤ
የማቴዎስ ወንጌል ጥናት ክፍል ስልሳ ዘጠኝ (69) በመጋቤ ሐዲስ መኮንን ወልደትንሳኤ
Переглядів 413 роки тому
የማቴዎስ ወንጌል ጥናት ክፍል ስልሳ ዘጠኝ (69) በመጋቤ ሐዲስ መኮንን ወልደትንሳኤ
የማቴዎስ ወንጌል ጥናት ክፍል ሰባ ሦስት (73) በመጋቤ ሐዲስ መኮንን ወልደትንሳኤ
Переглядів 453 роки тому
የማቴዎስ ወንጌል ጥናት ክፍል ሰባ ሦስት (73) በመጋቤ ሐዲስ መኮንን ወልደትንሳኤ
የማቴዎስ ወንጌል ጥናት ክፍል ሰባ ሁለት (72) በመጋቤ ሐዲስ መኮንን ወልደትንሳኤ
Переглядів 193 роки тому
የማቴዎስ ወንጌል ጥናት ክፍል ሰባ ሁለት (72) በመጋቤ ሐዲስ መኮንን ወልደትንሳኤ
የማቴዎስ ወንጌል ጥናት ክፍል ሰባ (70) በመጋቤ ሐዲስ መኮንን ወልደትንሳኤ
Переглядів 303 роки тому
የማቴዎስ ወንጌል ጥናት ክፍል ሰባ (70) በመጋቤ ሐዲስ መኮንን ወልደትንሳኤ
የማቴዎስ ወንጌል ጥናት ክፍል ሰባ አምስት (75) በመጋቤ ሐዲስ መኮንን ወልደትንሳኤ
Переглядів 103 роки тому
የማቴዎስ ወንጌል ጥናት ክፍል ሰባ አምስት (75) በመጋቤ ሐዲስ መኮንን ወልደትንሳኤ
የማቴዎስ ወንጌል ጥናት ክፍል ስልሳ ስምንት (68) በመጋቤ ሐዲስ መኮንን ወልደትንሳኤ
Переглядів 133 роки тому
የማቴዎስ ወንጌል ጥናት ክፍል ስልሳ ስምንት (68) በመጋቤ ሐዲስ መኮንን ወልደትንሳኤ
የማቴዎስ ወንጌል ጥናት ክፍል ሰባ አራት( 74 )በመጋቤ ሐዲስ መኮንን ወልደትንሳኤ
Переглядів 53 роки тому
የማቴዎስ ወንጌል ጥናት ክፍል ሰባ አራት( 74 )በመጋቤ ሐዲስ መኮንን ወልደትንሳኤ
የማቴዎስ ወንጌል ጥናት ክፍል ስልሳ ሰባት (67) በመጋቤ ሐዲስ መኮንን ወልደትንሳኤ
Переглядів 203 роки тому
የማቴዎስ ወንጌል ጥናት ክፍል ስልሳ ሰባት (67) በመጋቤ ሐዲስ መኮንን ወልደትንሳኤ
የማቴዎስ ወንጌል ጥናት ክፍል ሰባ ስድስት (76) በመጋቤ ሐዲስ መኮንን ወልደትንሳኤ
Переглядів 43 роки тому
የማቴዎስ ወንጌል ጥናት ክፍል ሰባ ስድስት (76) በመጋቤ ሐዲስ መኮንን ወልደትንሳኤ
የማቴዎስ ወንጌል ጥናት ክፍል ሰባ አንድ (71) በመጋቤ ሐዲስ መኮንን ወልደትንሳኤ
Переглядів 133 роки тому
የማቴዎስ ወንጌል ጥናት ክፍል ሰባ አንድ (71) በመጋቤ ሐዲስ መኮንን ወልደትንሳኤ
የማቴዎስ ወንጌል ጥናት ክፍል ስልሳ ስድስት (66) በመጋቤ ሐዲስ መኮንን ወልደትንሳኤ
Переглядів 133 роки тому
የማቴዎስ ወንጌል ጥናት ክፍል ስልሳ ስድስት (66) በመጋቤ ሐዲስ መኮንን ወልደትንሳኤ
የማቴዎስ ወንጌል ጥናት ክፍል ሃምሳ ስድስት (65) በመጋቤ ሐዲስ መኮንን ወልደትንሳኤ
Переглядів 43 роки тому
የማቴዎስ ወንጌል ጥናት ክፍል ሃምሳ ስድስት (65) በመጋቤ ሐዲስ መኮንን ወልደትንሳኤ
የማቴዎስ ወንጌል ጥናት ክፍል ሃያ ሰባት (27) በመጋቤ ሐዲስ መኮንን ወልደትንሳኤ
Переглядів 43 роки тому
የማቴዎስ ወንጌል ጥናት ክፍል ሃያ ሰባት (27) በመጋቤ ሐዲስ መኮንን ወልደትንሳኤ
የማቴዎስ ወንጌል ጥናት ክፍል ሃያ ሦስት (23) በመጋቤ ሐዲስ መኮንን ወልደትንሳኤ
Переглядів 53 роки тому
የማቴዎስ ወንጌል ጥናት ክፍል ሃያ ሦስት (23) በመጋቤ ሐዲስ መኮንን ወልደትንሳኤ
የማቴዎስ ወንጌል ጥናት ክፍል ሃያ ሁለት (22) በመጋቤ ሐዲስ መኮንን ወልደትንሳኤ
Переглядів 103 роки тому
የማቴዎስ ወንጌል ጥናት ክፍል ሃያ ሁለት (22) በመጋቤ ሐዲስ መኮንን ወልደትንሳኤ
የማቴዎስ ወንጌል ጥናት ክፍል ሃያ (20) በመጋቤ ሐዲስ መኮንን ወልደትንሳኤ
3 роки тому
የማቴዎስ ወንጌል ጥናት ክፍል ሃያ (20) በመጋቤ ሐዲስ መኮንን ወልደትንሳኤ
የማቴዎስ ወንጌል ጥናት ክፍል ሃያ አራት (24) በመጋቤ ሐዲስ መኮንን ወልደትንሳኤ
Переглядів 103 роки тому
የማቴዎስ ወንጌል ጥናት ክፍል ሃያ አራት (24) በመጋቤ ሐዲስ መኮንን ወልደትንሳኤ
የማቴዎስ ወንጌል ጥናት ክፍል ሃያ ዘጠኝ (29) በመጋቤ ሐዲስ መኮንን ወልደትንሳኤ
3 роки тому
የማቴዎስ ወንጌል ጥናት ክፍል ሃያ ዘጠኝ (29) በመጋቤ ሐዲስ መኮንን ወልደትንሳኤ
የማቴዎስ ወንጌል ጥናት ክፍል ሃያ ስምንት (28) በመጋቤ ሐዲስ መኮንን ወልደትንሳኤ
Переглядів 83 роки тому
የማቴዎስ ወንጌል ጥናት ክፍል ሃያ ስምንት (28) በመጋቤ ሐዲስ መኮንን ወልደትንሳኤ
የማቴዎስ ወንጌል ጥናት ክፍል ሃያስድስት (26) በመጋቤ ሐዲስ መኮንን ወልደትንሳኤ
Переглядів 13 роки тому
የማቴዎስ ወንጌል ጥናት ክፍል ሃያስድስት (26) በመጋቤ ሐዲስ መኮንን ወልደትንሳኤ
Yhuda malet ምስጋና ማለት ነው
እድሜን ጤና ይስጥልን ኣባታችን❤
ቀጣዩ ክፍል?
ይገርማል ይሄን መሳይ ትምህርት እንድም ሰው አለማድመጡ
kale hiwet yasemaln abatachn
የአቡነ ዲዮስቆሮስ [ አባ ወልደትንሳይ ] ፎቶ ነው?
አሜንንንን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤👑🙏🙏🙏
Phrases are people from Persia. It's in the name. They were converts to the religion of Yacob back in the days of Darius.
ክብረት ይስጥልን አባታኝን።
ይህንን የመሰለ ምርጥ ትምህርት 78 ሰው ብቻ ነው ያዳመጠው ?
ጥሩ ትምርት ነው✝️👍🥀
Kale hywot yasemalen aba.
አይሁድ፡ማለት፡ምን፡ማለት፡ነው? አንድ፡ብቻውን፡ሲሆን፡ይሁዳ፡ተብሎ፡ይጠራል፤ነገር፡ግን፡ይሁዳ፡ቁጥሩ፡ሲበዛ፡አይሁድ፡ይባላል። የይሁዳ፡ትርጉም፡ሁለት፡ነው።አንዱ፡ትርጉም፡ምእመናን፤እግዚአብሔርን፡ማመስገን፡ነው።ከመጸፍ፡ቅዱስም፡የምናገኝው፡መረጃ፡በኦሪት፡ዘፍጥረት፡29:35፤ደግሞም:ፀነስች፥ወንድ:ልጅንም:ወለደች፤በዚህም:ጊዜ:እግዚአብሔርን:አመሰግናለሁ:አለች፤ ስለዚህም:ስሙን:ይሁዳ:ብላ:ጠራችው። በዚሁ፡በእግዚአብሔርን፡ማመስገን፡ትርጉም፡ተመርኩዞ፡ዮሐንስ፡እንዲህ፡ብሎ፡ጻፈ። የዮሐንስ:ራእይ3:9እነሆ፥አይሁድ:ሳይሆኑ።አይሁድ:ነን ከሚሉ:ነገር:ግን:ከሚዋሹ:ከሰይጣን: ማኅበር:አንዳንዶችን:እሰጥሃለሁ:እነሆ፥መጥተው:በእግሮችህ:ፊት:ይሰግዱ:ዘንድ:እኔም:እንደ:ወደድሁህ:ያውቁ:ዘንድ:አደርጋቸዋለሁ። የዚህም፡ጥቅስ፡ትርጉም፡ምእመናን፡ነን፡የሚሉ፡ግን፡ያልሆኑ፡የሴጣን፡ማሕበር፡ናቸው። አንድምታውም፡አይሁድ፡የሚለውን፡ቃል፡በምእመናን፡ብሎ:ተርጉሞታል።የይሁዳ:መጸሐፍ:ቅዱሳዊ:ትርጉም:አመስጋኝ:እግዚአብሔርን:የምያመሰግን:ማለት:ነው:: የይሁዳ፡ወይንም፡የአይሁድ፡መጀመሪያ፡ትርጉም፡ ትክክለኛው፡እመነትን፡ይጠቁማል፡እንጂ፡ከዘር፡ጋራ፡ግንኙነት፡የለውም።ወይንም፡በዘር፡የተመደበ፡አይደለም። ለምሳሌ፡አብራሃም፡በአምልኮ፡አይሁድ፡ነው፤በዘሩ፡ዕብራዊ፡ነው።የልጅ፡ልጁ፡ያዕቆብ፡ደግሞ፡በአምልኮ፡አይሁድ፡ሲሆን፡በዘሩ፡ግን፡ዕብራዊ፡ነው።የያዕቆብ፡ልጆች፡ደግሞ፡በዘራቸው፡እስራኤል፡ሆነው፡ነገርግን፡በአምልኮአቸው፡አይሁድ፡ናቸው።ፈሪሳውያን፡ግን፡በዘራቸውም፡እስራኤላውያን፡አይደሉም፡በአምልኮም፡አይሁድ፡አይደሉንም። አይሁድ፡ማለት፡ምን፡ማለት፡ነው? Part#2 የመጀመሪያው፡የይሁዳ፡እግዚአብሔርን፡ማመስገን፡ሲሆን፤ሁለተኛው፡ትርጉም 1)የነገድም፡ስም:: የዮሐንስ ራእይ7:5 ከይሁዳ ነገድ አሥራ ሁለት ሺህ ታተሙ፥ ከሮቤል ነገድ አሥራ ሁለት ሺህ፥ ከጋድ ነገድ አሥራ ሁለት ሺህ፥ 2)የስፍራ፡ስም:: የማቴዎስ ወንጌል4:25 ከገሊላም ከአሥሩ ከተማም ከኢየሩሳሌምም ከይሁዳም ከዮርዳኖስም ማዶ ብዙ ሕዝብ ተከተሉት። 3)የስፍራው፡ኗሪ፡ስም፡ነው። የዮሐንስ ወንጌል4:9 ስለዚህ ሳምራዊቲቱ። አንተ የይሁዳ ሰው ስትሆን ሳምራዊት ከምሆን ከእኔ መጠጥ እንዴት ትለምናለህ? አለችው፤ አይሁድ ከሳምራውያን ጋር አይተባበሩም ነበርና። ሁለተኛ:የስፍራ:እና:የስፍራው:ኗሪ:የተሰየመበት:ስም:ነው:: ያዕቆብ:ከልያ:የወለደው:ዐራተኛ:ልጅ::ሞዐ አንበሳ:ዘእም:ነገደ:ይሁዳ:የሚባለው::Example John chapter speaks of jews of the land of judah not the religion or race. We know it is about location because Verse 2&3 says "ይሁዳን ትቶ ወደ ገሊላ ደግሞ ሄደ፤ ዳሩ ግን ደቀ መዛሙርቱ እንጂ ኢየሱስ ራሱ አላጠመቀም።" Rev2:9 መከራህንና ድህነትህን አውቃለሁ፥ ነገር ግን ባለ ጠጋ ነህ፤ የሰይጣንም ማኅበር ናቸው እንጂ አይሁድ ሳይሆኑ። አይሁድ ነን የሚሉት የሚሳደቡትን ስድብ አውቃለሁ። Rev3:9 እነሆ፥ አይሁድ ሳይሆኑ። አይሁድ ነን ከሚሉ ነገር ግን ከሚዋሹ ከሰይጣን ማኅበር አንዳንዶችን እሰጥሃለሁ እነሆ፥ መጥተው በእግሮችህ ፊት ይሰግዱ ዘንድ እኔም እንደ ወደድሁህ ያውቁ ዘንድ አደርጋቸዋለሁ።
በርቱ አባታችን
Kalhiwetn yasemaln
የሞተ የረከሰ መብላት ያልበሰለ ስጋ መብላት ሀጢያት ነው። ይህንን ቤተእስራኤ ሎች በኢትዮጽያ አስተምረዋል። በባእድ አምልኮ በጣኦት እንዳያምኑ አድርገዋል።
አህዛብ ማለት ማን እንደሆነ በማስረጃ እንየው? ኤርምያስ 10 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ³ የአሕዛብ ልማድ ከንቱ ነውና፤ #ዛፍ ከዱር #ይቈረጣል፥ በሠራተኛም እጅ #በመጥረቢያ ይሠራል። ⁴ በብርና #በወርቅ #ያስጌጡታል፥ እንዳይናወጥም በችንካርና #በመዶሻ ይቸነክሩታል። ⁵ እንደ ተቀረጸ ዓምድ ናቸው እነርሱም አይናገሩም፤ መራመድም አይቻላቸውምና #ይሸከሙአቸዋል። ክፉ መሥራትም አይቻላቸውምና፥ ደግምም መልካም ይሠሩ ዘንድ አይችሉምና አትፍሩአቸው።🤔 ይሄ የማን ተግባር እንደሆነ ህሊናችሁ ያውቃል ኦርቶዶክሳውያን ራሳችሁን በዚህ አንቀጽ ውስጥ ታገኙታላችሁ
አባታችን ቃለህ ወትን ያሰማልን
በአለም አንድኛው ሀይማኖት እሲኪ ነገረኝ 👍🙏
lslam
ኦሮቶዶክስ
ዝማሪ መላእክት ያሰማልን
አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
እአይሁዶችማ እናተ ናችሁ. የበከተ ስጋ የምበሉ አይሁዶች አኽ ነጂስ እንደናተ በአለም ላይ የለም
አህዛብ ከሀዲ 🇵🇸👎
ከእስራኤል ውጭ የሆነ ወይም ከ12ነገደ እስራኤል ውጭ አህዛብ ነው
Kale hewot yasimalen
ቃለህይወትያሠማልን አባታችን
እንድትመልሱልኝ የምታዩ ሁለ
እኔ የጠቢብ ልጅ ነኝ በዘር ከተሄደ አይሁዳዊ ነኝ ግን ክርስቲያን ነኝ ቤተሰቤ ሙሉ ክርስቲያን ነን ግን በኢትዮጵያ ምድር ያሉ ጠቢባንን ምርታቸውን እየተጠቀማችሁ እነቱን ታገላላችሁ ሰው ሳይፈልገ በናንተ ምክንያት ወደ አይሁድ እምነት ይመለሳል በቤተ ክርስቲያን በመሃበራዊ ሂወት በትምህርት ቤት በስራ ቦታ ጠቢ ብ መሆናቸን ሲታወቅ ያገሉናል ከስራም ከአምልኮም ቦታ አስጠጉም በዚህ ስአት ምን ታደርጋላችሁ እናንተ ብትሆኑ ሰው ትበላላ ችሁ እያላችሁ እያላችሁ ከእግዚአብሔር መገድ የምታስወጡን ለምንድነን ነው???? እረረረ ደግሞ እውቀት ካላችሁ አካባቢውን ለቆ ሌላ ቦታ ሲሄድ ግን በነፃነት አልኮውንም ሁሉንም ነገር ይፈፅማሉ ለም ለይታሁ አታውቋቸውም ታዳ እናውቃለን ትሉ የለ? ልጅን ሰው በላት እያላችሁ ለጠንቋይ የምትገብሩ በየ ጠንቋይ ቤት ስትዞሮ የምትውሉ ስራስር የምታስሩ ብቻ ብዙ ነገር ነው እናተ ታውቁታላችሁ ከተቢብ የወለዱትን ልጅ ሳይቀር የቢገሉ ናቸው የኛ ጨዋወች ሰው እንደት ስሪውን ተሳስተሃል ይላል እግዚአብሔር ጥበብን ቢስጣቸው እንጅ ሌላ ምንም ነገር የለም ሰለ ጥንቆላም ጠቢብ ብቻ አይደለም የሚሄደው ማንኛው እግዚአብሔር ያላወቀ ሰው ጠንቋይ ያውልኛል እያለ ይሄዳል ። ።
ይህን ታነብ ልቤን ተሰማኝ አይ ሰው መሆን
@@busalemdemek7502 ምን ተስማሽ እህቴ እስቲ እናውራ መቸም በነጋገር ብዙ ይታወቃል
@@hewetdestaw3817 እኛ ሰፈርም ልክ ሌላ ፍጡር እደመጣ ተደርጎ ይቆጠራል ብዙ ስለማይ ነው
@@busalemdemek7502 ትክክል ሰፈራችንን ለቀን ስንሄድ ማንም አያውቅ እሚገርመኝ እሱ ነው የድንቁርና ጥግ ነው ብየ ነው እማስበው አድ ዘመደ አ አ መታ አግብታ ቤተስቦቹን ለማስተዋወቅ ገጥር ወስዳት ከዛ እዚህ ሰፈር ቡዳ አለ እንያይበሉሽ አትውጭ አላት እሚገርመው እሷ የጠቢብ ልጅ ናት
@@hewetdestaw3817 ይህ ነገር እኮ መፈስ እሰዎች አይን ላይ አርፎ የሚሰራው ስራ እጂ ያዳም ዘር ነው ሁሉም በዚህ አምናለሁ
እሽ መምህር ሀቁን መልሱልኝ አህዛብ ማለት ሙስሊም ነው ወይ በፈጠረህ አምላክ መልስልኝ
አው
@@ወለተሐና-ኈ9ሰ እሽ አህዛብ ማለት ሙስሊም ከሆነ የአፍዛብ ምልክት እየተባለ በመፅሀፍ ቅዱስ ዉስጥ የተጠቀሰው ለምሳሌ ከወርቅ ከብር ሀውልትን ፣እየሰሩ እደሚያመልኩ አይን አላቸው የማያዩ ጆሮ አላቸው የማይሰሙ ጉረሮ አላቸው የማይተነፍሱ የሚለው መፅሀፍ ቅዱስ እሽ ሙስሊሞች ናቸው ሀውልት እና ስእልን ፣እሚያመልኩት ወይስ ክርስቲያኖች መፅሀፍ ቅዱስ አህዛብ እሚለው ክርስቲያንን ነው ከፈለግሽ በማስረጃ ቁጭ አረግልሻለው በእስልምና ሀይማኖት የሚመለክ ስእል በይው ሀውልት የለም ????
@@ዘምዘም-ጘ5መ የመካ ጥቁር ደንጋይ እኛ ነን ታዲያ የምናመልከው ።
@@ዘምዘም-ጘ5መ እኛ ስእል አነመልክም ግን በዝህ ስላዲኖ ለይ የእግዝአብሔር ቅዱሰ መንፈስ ያድርበታል ይህንንም ህግ የሰጠው እራሱ ክርሰቶስ ነው
@@ወለተሐና-ኈ9ሰ ወላሂ ዋሸሽ የሄ ስእል እኮ የእየሱስስ የስላሴ የማርያም ስእል አደለም የፊልም አክተር ናቸው በነገራችን ላይ የነበርኩበት ነው ኦርቶዶክስ ሰልሜ ነው እምነቱን አውቀዋለው
አመሰግናለሁ
አግዝአቤሐር ተሰምነትን ይሰጣቱ
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
በጣም ይገርማል እሄኔ አለማዊ ውሸት ቢሆን ኑሮ ስንት ሰው ያየው ነበር
Kale hewot yaseman
እሽ ኢየሱስ ክርስቶስ የአይሁድ ዘር ነው እናም እነሱ ናቸው የገደሉት ነውዮ
እርሱ በፍቃዱ ነብሱን ሰጠ የሰቀሉት የሮማ ጭፍሮች ናቸው ክርስቶስ እየሱስ አይሁድ ነው
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን
አሜን አሜን አሜን
❤❤
❤❤❤
❤❤❤
❤❤❤
❤❤❤
❤❤❤
❤❤❤
❤❤❤
❤❤❤
❤❤❤
❤❤❤
❤❤
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
አሜን አሜን አሜን