ለመጀመሪያ ጊዜ ሚዜ ሆንኩኝ | I became a best man for the first time!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 90

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf 2 роки тому +5

    ወይ ጉድ በእህል የሚጫወቱ ናቸው የአሁኖቹ ደግሞ 🤔 እግዚአብሔር ይገስፃችሁ

  • @abishitaye3939
    @abishitaye3939 2 роки тому +6

    ከ wedding crush ወደ ሚዜ ቆንጆ ለዉጥ ነው

  • @መሲፍቅርከወሎ
    @መሲፍቅርከወሎ 2 роки тому +9

    የኢትዮ ህዝብ እደዚህ የሚደግሱት ግን ከየት እያመጡት ነዉ ወገን እኛ እንግባ ስንላቸዉ ኑሮ ወድ ነወ ይሉናል

    • @ትዕግሥትሰሎሞን
      @ትዕግሥትሰሎሞን 2 роки тому

      በጣም ይገርማል

    • @zekiyatemam7901
      @zekiyatemam7901 2 роки тому

      ኑሮ ተወደደ ያሉሽ የምታውቃቸው እንጂ እነዚ አላሉሽ ሀብታም እና ደሀ አንድ አይደለም ስላላቸው ነው የደገሱት ስለዚ እኛም ገብተን ባቅማችን መኖር እንችላለን ማንም ኑሮ ተወደደ ስላለ ከመግባት ወደኻላ አልልም

  • @jemilsharif9750
    @jemilsharif9750 2 роки тому +5

    አቤል ለኔም ሚዜ እደምትሆን ቃል ግባልኝ ያምርብሀል👌👌👌👌

  • @bizzib8724
    @bizzib8724 2 роки тому +30

    The end is beyond disrespectful to the bride , the groom, to their guests and us audience🙃😳🥺🙄 This is not a toddler's Birthday.

    • @Peacefullife0404
      @Peacefullife0404 2 роки тому

      What happened didn’t c anything

    • @Peacefullife0404
      @Peacefullife0404 2 роки тому

      Oh the cake part 😂😂😂😂guy must be drunk

    • @Peacefullife0404
      @Peacefullife0404 2 роки тому +1

      Omg 😮when u have immature friends 😂😂😂😂😂😂 seriously drunk

    • @sinteethiopia3256
      @sinteethiopia3256 2 роки тому +2

      Yeah you are right the cake part is immature

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 роки тому +1

      @@Peacefullife0404 ደምሪኝበቅንነትዋው

  • @abenetagune997
    @abenetagune997 2 роки тому +7

    እንኳን ደሰ አለህ ሁሌ ድንኳን እደሰበርክ ነበር😂

  • @betilove4611
    @betilove4611 2 роки тому +2

    ጎሽ ድንኳን ሳትሰብር ሰርግ ላይ ተገኘክ ክክክክ አምሮባችሁአል መልካም ጋብቻ

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 2 роки тому +11

    💚💛❤መልካም ጋብቻ የደላው ሙቅ ያኘካል

    • @zeritutube
      @zeritutube 2 роки тому

      እኮ ሀናዬ😂😂

  • @hlinatadesse7669
    @hlinatadesse7669 2 роки тому +1

    Alex Decor Wow tehone serg neber yesergu 1 akal bemehone betam desta yesemagnal! hulum mizewoch andegna neberu enamesegenalen!

  • @meseretdaka2069
    @meseretdaka2069 2 роки тому +1

    አሌክስ እንኳን ለዚህ ቀን አደረሰህ አብሮ አደጌ መልካም ጋብቻ ያድርግላቹ የአብርሐምንና የሳራ ጋብቻ የባረከ አምላክ የናንተንም ጋብቻ ይባርክላቹ🙏🙏🙏

  • @shalombaba3402
    @shalombaba3402 2 роки тому +1

    Ohhhh wowww alex congratulation bro....have a blessed marriage...

  • @zeritutube
    @zeritutube 2 роки тому +8

    መልካም ጋብቻ ይሁን 💚💛❤👏ግን እኛ ኢትዮጵያዊ ኖች የሁለት አለም ህዝቦች መሆናችን ያሳዝናል አዱ እደዝህ ይደግሳል አዱ የሚቀምሰወ የለዉም ሁሉንም አተየዉ😥🙏

  • @masiitube6782
    @masiitube6782 2 роки тому +2

    ዋዉ ስተምሩ መልካም ጋብቻ 😍👌

  • @mekdi2053
    @mekdi2053 2 роки тому +3

    ወይ ሰርግ ሀብታም ቀልብ የለውም ሚባለው ለካ ... እውነህ ነው

  • @zainabmk1224
    @zainabmk1224 2 роки тому +2

    ወይኔ ሀገራችን ነው? በጣም ለውጥ አለ ሰላሙን ይስጠን

  • @selmejons5098
    @selmejons5098 Рік тому

    ዋዉ ያበደ ሙሸራ ከነ ሚዜዎቹ መልካም ጋብቻ

  • @marimamarima4951
    @marimamarima4951 2 роки тому +1

    wawawawa ablo❤❤

  • @መሰረትየታደስልጅአባቴንና

    ስታምሩ መልካም ጋብቻ

  • @yemar1635
    @yemar1635 2 роки тому

    እስኒከር ትልልቅቦታዎች ከንፅህና አንፃር አይመከርም ታዲያ እንዴት ቻላችሁት

  • @luwamhagos1446
    @luwamhagos1446 2 роки тому +3

    Wedding Belo zem

  • @sebleabebe7100
    @sebleabebe7100 2 роки тому

    ሳይለፉ የሚያመጡት የአጋንት ብር መጨረሻው ይሔ ነው፡፡ውጭላይ ብርድ እየመታው ለተቀመጠ በቀን አንዴ ለማይበላው ብትሰጠው ከምትደባደብበት ያለመማር ከባድ በሽታ ነው ይሉአል ይሔነው፡፡

  • @Nctgfgds21gvggggvvb
    @Nctgfgds21gvggggvvb 2 роки тому

    Why water fountain 😂 in the middle of the dance…. I used to take my nephew to water fountain to play, this is wedding guys… seletenu seletenu 😂
    the Decore is good but the water part is 😅😅😅 the groomsmen are horrible!

  • @emanaaa733
    @emanaaa733 2 роки тому +1

    የምግብ ነው የሰው😀😀😀😀ሚያሳሰብክ እሱ ነው ብየ ነው

  • @hjtube2467
    @hjtube2467 2 роки тому +2

    አይይይይ ያለው ምን አይሆን እኔ እድሜ የድህነት ባሌ ናፍቆኝ አይ ሥደት እኔ ብቻ ነኝ ግን

  • @hayatemohammede8723
    @hayatemohammede8723 2 роки тому

    Abalayyyyy

  • @thepricefamliy2788
    @thepricefamliy2788 2 роки тому

    Gonder yemiyategewu tefawu yesewu dem chinikilatu lay weto

  • @behayilutesfaye3413
    @behayilutesfaye3413 2 роки тому

    Is this Music concert or weeding ? Guys tell where did you got the money

  • @yonatanabebe9444
    @yonatanabebe9444 2 роки тому

    ablo yante mech yehon.........................

  • @eyersalmemelaku6428
    @eyersalmemelaku6428 2 роки тому

    የአንተስ መቼ ነው

  • @ananatube2113
    @ananatube2113 2 роки тому +4

    በቅርቡ ተሞሽረህ ብናይ እንዴት

  • @rroselave2755
    @rroselave2755 2 роки тому

    ለሙሽሩቹ መልካም ጋብቻ አንተ ግን ከነ ነቢሉ ጋር ስትሁን ነው የሚያምርብክ

  • @slijsalik4325
    @slijsalik4325 2 роки тому

    Malet🙄 yahulu gize serg stzor mize honek atakm 😂😂😂

  • @Peacefullife0404
    @Peacefullife0404 2 роки тому +1

    😂😂😂😂 omg this is so wrong the end wow

  • @ድንግልማርያምአማላጅ-ተ5ዸ

    ቤቱ ግን ኢትዮጵያ ውስጥ ነው

  • @aminathussen8595
    @aminathussen8595 2 роки тому +2

    አቤል ግን ከነነብል ጋ መስራት ካቆምክ vew የለህም ታረቁና አብራችሁ ስሩ ከጓደኞችህ ጋ

  • @zainabmk1224
    @zainabmk1224 2 роки тому +5

    ፍትህ ለኬኩኩኩኩኩ

  • @nuhamtube3366
    @nuhamtube3366 2 роки тому +3

    ፋሮች ስታስጠሉ ገንዘብ እኮ ሳይሰራ ሲገኝ የት ልጣለዉ ያስብላል

  • @melatatlabchew7956
    @melatatlabchew7956 2 роки тому

    አቤላ ግን ለፎቶ አቆምህ የሌለ ነው

  • @henanhenan3893
    @henanhenan3893 2 роки тому

    አተእራሡ፣ትዳርአልፎሐል፣አታገባም፣መዝናናትከሚሥትጋርነውእሚያምረው፣ነገሩአሑንዘመንፍቅረኛትላላችሑ፣ሥሜታችሑንእዛው፣ትገላገላላችሑ፣ትዳርምንያረግላችሗል፣አሥፈሪሖኖልዘመኑ

  • @hayatemohammede8723
    @hayatemohammede8723 2 роки тому

    Tafetakale

  • @nahomtolosa6088
    @nahomtolosa6088 2 роки тому

    Abelo eyu chufan nw mitmeslew ewnet

  • @lifeat2401
    @lifeat2401 2 роки тому +2

    አንተ ውበትህ ጎደኞችህ ነቢል ግሩፕ ነበሩ ከነሱ ከተለያየህ የሄድክበት የጨለማው መንገድ ጊዜያዊ ደስታ ነው እመነኝ

  • @lidyateklemichael474
    @lidyateklemichael474 2 роки тому

    Abelo yemche selam lante

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 2 роки тому +1

    መልካም ጋብቻ

  • @umeryusuf7586
    @umeryusuf7586 2 роки тому +1

    Hule be agerachen language be Amharic lekekelen

  • @መሲፍቅርከወሎ
    @መሲፍቅርከወሎ 2 роки тому

    20ሚዜ ያለወ ማማሩ

  • @fanatkle3852
    @fanatkle3852 2 роки тому +1

    💓💓💗💗💗💓💓

  • @missa345
    @missa345 2 роки тому

    💖💖💖💖

  • @tsionyoutube440
    @tsionyoutube440 2 роки тому

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @layelaalayelaa6282
    @layelaalayelaa6282 2 роки тому

    💚💚💚💚💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️💘💘💘💘

  • @king-yq5xj
    @king-yq5xj 2 роки тому

    The woman who secure the flower was the light of the moment!

  • @solisame9465
    @solisame9465 2 роки тому

    ❤️❤️❤️😍😍😍😁😁😁

  • @alazarr
    @alazarr 2 роки тому +1

    😳😳

  • @መሲጎጃሜዋይቱብ
    @መሲጎጃሜዋይቱብ 2 роки тому +1

    ጌታ ሆይ ተው ሹፈኝ

    • @DaniLaliba-hv3pn
      @DaniLaliba-hv3pn Рік тому

      አንቺግን፣ጋጠወጥነሽ፣አምላክሽቁላና፣ገንዘብ፣ነው፣እንዳፍሽ፣የታችኛውም፣ሰፊ፣ነው❤❤🎉😢😮

  • @andrewl6539
    @andrewl6539 Рік тому

    Top job!👍!! You are missing out - P r o m o S M!!!

  • @Yared_leo10
    @Yared_leo10 2 роки тому

    Yo please Ghana go Ghana for a Follow please😎😎 ACCRA

  • @yaasminmaxamuud4314
    @yaasminmaxamuud4314 2 роки тому +1

    ❤❤❤❤🤣🤣

  • @henokhenok9390
    @henokhenok9390 2 роки тому

    🤣🤣🤣✌

  • @kidokido311
    @kidokido311 2 роки тому

    ገራሚ ሰርግ አሌክስዬ እንኳን ደስ አለህ

  • @hiwetbehayilu5657
    @hiwetbehayilu5657 2 роки тому

    አንተ አታግባና አሙቁኝ ስትል ክረም ሀገር ለሀገር

  • @መሲፍቅርከወሎ
    @መሲፍቅርከወሎ 2 роки тому +3

    ሀራም ወላ ኬኩን ይወራወራሩ ጂሎች ኤጭ ስንት የተራባ ባበት ሀገር

  • @Ethiostartube
    @Ethiostartube 2 роки тому

    Subscrib

  • @zainashmakanon645
    @zainashmakanon645 Рік тому

    ❤❤❤

  • @askalemariyamambelu
    @askalemariyamambelu 2 роки тому

    ስታምሩ መልካም ጋብቻ

  • @selamawitmehari8470
    @selamawitmehari8470 2 роки тому +1

    ❤❤❤❤❤❤