ጸሎተ ሃይማኖት | ዘኆኅተ ብርሃን |

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 36

  • @EdayeweSisay
    @EdayeweSisay 2 місяці тому +1

    ወድሞቻችንቃለህይወትያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @zehohitebirhan_official
    @zehohitebirhan_official  3 місяці тому +16

    ውድ ቤተሰቦቻችን! ከተለመደው ሰዓታችን ዘግይተን የተገኘነው በመብራት መቆራረጥ ምክንያት መሆኑን እያሳወቅን: ለዚህም ይቅርታችሁን እንጠይቃለን።

  • @zainabhabshy1906
    @zainabhabshy1906 3 місяці тому +1

    ለመምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያሠማልን በርቱልን ወንድም አለሞቸ❤❤❤❤❤❤

  • @YuhanaYuhana-r6m
    @YuhanaYuhana-r6m 3 місяці тому

    በመጀመሪያ እንኳን ደና መጣችሁ ወድሞቻችን ቃለሕይወት ያስምዕ ለነ ፀጋ እግዚአብሔር ይብዛላችሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤🎉🎉

  • @abelhabtamu4961
    @abelhabtamu4961 3 місяці тому +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ለመምህሮቻችን እና እኔ የሁልጊዜ ተከታታይ ነኝ ለመማር ሞክሬ በስራ ምክንያት አልተሳልኝም እና እንደኔ የተቸገሩ ብዙ ምእመናን እንዳሉ ይሰማኛል እና እባካችሁ ስለ ምስጢራተ ቤተክርስቲያን ስለ ቤተክርስቲያን ታሪክ, የመፅሀፍ ቅዱስ ጥናት እና ሌሎች መሠረታዊ የዶግማ ትምህርቶችን በተከታታይ ብትሰጡን ለአሁን ብቻ ሳይሆን ለወደፊትም በጣም ብዙ ሰው ይማርበታል እግዚአብሔር ሲፈቅልን ደግሞ ሳምንታዊ የጥያቄ ሰዓት በተመረጠ ርዕስ ላይ Live ተመቻችቶ እኛ ምእመናንን በእግዚአብሔር ፍቅር እንለምናለን እናም ስለምታደርጉልን ነገር በልዑል እግዚአብሔር ስም ለሁሉም በዚህ ኘሮግራም ላይ ለምትሳተፉ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ክርስቶስ ለፍርድ በመጣ ጊዜ በቀኙ ያቁምልን።

  • @yonaskenenisa1594
    @yonaskenenisa1594 3 місяці тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @BekeleLerago
    @BekeleLerago 3 місяці тому

    ቃለ ህይወትን ያሠማልን ፀጋውን ያብዛለችሁ❤❤❤

  • @eden14markon53
    @eden14markon53 3 місяці тому +4

    ቃለ ሒወት ያሰማልን ወንድሞቼ

  • @TadesseHailu-ck6kw
    @TadesseHailu-ck6kw 3 місяці тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @Haym532
    @Haym532 3 місяці тому +1

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህሮቻችን❤
    መምህር ዘላለም እንኳን ደኅና መጣህልን🤗

  • @Mekdes-uu1ih
    @Mekdes-uu1ih 3 місяці тому +2

    ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችንምጋር ይሁን መምህሮቻችን ሰላማችሁ ይብዛ ቃል ህይወትን ያሰማልን ጸጋ እግዚአብሔር ይብዛላችሁ አሜን 👏💖💚

  • @Mt-lz1lt
    @Mt-lz1lt 3 місяці тому

    እግዚአብሄር የባርካችሁ ወንድሞቼ ወሳኝ ትምሀርት ነው በጉጉት እንተብቃለን የዛ ስው ይብለን አምላካችን መድሃነአለም ክረስቶስ ❤

  • @wellansagobeya4532
    @wellansagobeya4532 3 місяці тому +1

    ቃለህይውት ያሰማልን ፀጋውን እግዚአብሔር ያብዛላችሁ

  • @seblekahsay6417
    @seblekahsay6417 3 місяці тому +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @vjgu7406
    @vjgu7406 3 місяці тому

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህሮች እኳን ደህና መጣችሁ፣ቃለ ሕይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልን🙏✝️🌷🌷🌿🌿🌼🌼

  • @21sulamatis-hailu
    @21sulamatis-hailu 3 місяці тому +1

    አሜን አሜን አሜን መምህር ዘላለም እባክህን አትጥፋ እባክህ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Setna1312
    @Setna1312 3 місяці тому

    አሜን ወንድሞቼ ቃለህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ።

  • @Genetyosef-c7d
    @Genetyosef-c7d 3 місяці тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን ኑርልን

  • @soliyanatube-r9z
    @soliyanatube-r9z 3 місяці тому +2

    ዲያቆን ዘላለም እንኳን ደህና መጣህ

  • @21sulamatis-hailu
    @21sulamatis-hailu 3 місяці тому +1

    እንኳን ደህና መጣቹልን ውድ መምህሮቻችን ፣
    ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤

  • @beilngashow6496
    @beilngashow6496 3 місяці тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ☦️🛐❤

  • @ፀዳለማርያም
    @ፀዳለማርያም 3 місяці тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን! እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛላችሁ! ወንድሞች እግዚአብሔር ይስጥልን!

  • @munawolde
    @munawolde 3 місяці тому

    እንኳን ደህና መጣችሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @simstore6259
    @simstore6259 3 місяці тому

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህሮቻችን በርቱልን አምላከ ቅዱሳን ያበርታቹ😍

  • @fitsumsol8441
    @fitsumsol8441 3 місяці тому

    እመብርሃን፡ትጠብቃችሁ።

  • @Black-lioness
    @Black-lioness 3 місяці тому

    Welcome back, kalhwiot yasmalgn!!!!

  • @tsehyneshhaile8845
    @tsehyneshhaile8845 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @RuhamaWalle-x2g
    @RuhamaWalle-x2g 3 місяці тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፤ በጣም አስተማሪ መርሃግብር ነዉ፣ ይህን ዝግጅት ሳይ የመጀመሪያዬ ነው አና ጥያቄ ቢኖረን በምን መጠየቅ ይቻላል ?

  • @ruthbfser1052
    @ruthbfser1052 3 місяці тому

    ቃለ ሂወት የስምዓልና ኣሜን

  • @woinshtgetachew8659
    @woinshtgetachew8659 3 місяці тому

    Kala heywoit yasemalen memherochachen

  • @DianaDesta-hw2ey
    @DianaDesta-hw2ey 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Zewudneshbaye
    @Zewudneshbaye Місяць тому

    💝💝✝️💝💝🤲✝️

  • @naafikoonigusu
    @naafikoonigusu 3 місяці тому

    fexari yixebaqachu bebetu yanurachu

  • @ረዴትዩቱብ
    @ረዴትዩቱብ 3 місяці тому

    ❤❤❤❤

  • @zafudesta80
    @zafudesta80 3 місяці тому

    ❤❤

  • @adbarungatu2820
    @adbarungatu2820 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤