- 215
- 396 424
ዘኆኅተ ብርሃን ሚዲያ | Zehohite Birhan Media
Приєднався 20 бер 2024
ዘኆኅተ ብርሃን ሚዲያ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ፣ በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት፣ በቦሌ ኆኅተ ብርሃን ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን ፣ በኆኅተ ብርሃን ሰንበት ትምህርት ቤት ባለቤትነት ሥር የሚንቀሳቀስ መንፈሳዊ ሚዲያ ነው። ኆኅተ ብርሃን ማለት የብርሃን ደጅ ማለት ሲሆን ዘኆኅተ ብርሃን ማለት የኆኅተ ብርሃን እንደ ማለት ነው።
Zehohite Birhan Media is a spiritual media serving under the possession of Bole Hohite Birhan Saint Mary Cathedral's Sunday School, under the Diocy of Addis Abeba of the Ethiopian Orthodox Tewahido Church. Hohite Birhan can be translated as the Gateway of Light; Zehohite Birhan means 'of the Gateway of Light'.
Zehohite Birhan Media is a spiritual media serving under the possession of Bole Hohite Birhan Saint Mary Cathedral's Sunday School, under the Diocy of Addis Abeba of the Ethiopian Orthodox Tewahido Church. Hohite Birhan can be translated as the Gateway of Light; Zehohite Birhan means 'of the Gateway of Light'.
🛑ጥዒሞ አንከረ 🛑 | ወረብ በኆኅተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት መዘምራን
ጥዒሞ አንከረ ሊቀ ምርፋቅ በረከተ ዘአምላክ ገብረ
እስመ በረከተ ይሁብ ይሁብ መምህረ ሕግ
ትርጉም: የወይን አሳላፊው አምላክ ያደረገውን በረከት ቀምሶ አደነቀ
የሕግ መምህር በረከትን ይሰጣልና
#ወረብ #ጥዒሞ #ቃና_ዘገሊላ
እስመ በረከተ ይሁብ ይሁብ መምህረ ሕግ
ትርጉም: የወይን አሳላፊው አምላክ ያደረገውን በረከት ቀምሶ አደነቀ
የሕግ መምህር በረከትን ይሰጣልና
#ወረብ #ጥዒሞ #ቃና_ዘገሊላ
Переглядів: 208
Відео
🛑ከፕሮቴስታንትነት የተመለሱት ቄስ 🛑 |
Переглядів 2,8 тис.23 години тому
#eotc #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #ኦርቶዶክሳዊ #orthodoxtewahido #orthodoxy #orthodox #father_josiah #patristicnectar #patristicnectar
🛑ጥምቀት በኆኅተ ብርሃን 🛑 | ኆኅተ ብርሃን ቅድስት ድንግል ማርያም | ደብረ ገነት ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ቅዱስ ገብርኤል | ምሥራቀ ፀሐይ ቅዱስ ዑራኤል |
Переглядів 6944 години тому
#eotc #orthodoxtewahido #christianholiday #orthodoxy #epiphany #ethiopianorthodoxtewahedochurch #zehohitebirhan
🛑 አማኅኩኪ 🛑 | ወረብ በኆኅተ ብርሃን ሰንበት ትምህርት ቤት
Переглядів 2,1 тис.4 години тому
🛑 አማኅኩኪ 🛑 | ወረብ በኆኅተ ብርሃን ሰንበት ትምህርት ቤት
🛑ልዩ የከተራ በዓል ዝማሬ በኆኅተ ብርሃን ሰንበት ትምህርት ቤት ዘማርያን
Переглядів 78814 годин тому
#eotc #ዘኆኅተ_ብርሃን #christianholiday #ጥምቀት #ከተራ
🛑 ከከተራ እስከ ቃና ! 🛑| ልዩ የጥምቀት ዝግጅት |
Переглядів 1,8 тис.16 годин тому
#Orthodox #Tewahedo #ተዋሕዶ#ዘኆኅተ_ብርሃን #ቦሌ_ማርያም #Zehohitebirhan #Bole_Mariam #ኦርቶዶክስ #ተዋሕዶ #ቤተ_ክርስቲያን #Orthodox #Tewahedo #Church #eotc #podcast #newvideo #eotc #ዲያቆን_ዘላለም_ታዬ #ዲያቆን_ሕሊና_በለጠ #orthodox_podcast #ገና #ልደት #በዓል #ጥምቀት #ከተራ Instagram - zehohitebirhan_official Facebook - zehohitebirhan/ TikTok - www.tiktok.com/@zehohitebirhan_official?lang=en
ትእዛዝ፣ ቃል ኪዳን፣ እውነታ ሥርዓት እና ዶግማ | የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት መግቢያ | ክፍል 9
Переглядів 12019 годин тому
ትእዛዝ፣ ቃል ኪዳን፣ እውነታ ሥርዓት እና ዶግማ | የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት መግቢያ | ክፍል 9
🛑እግዚአብሔርን አመስግኑ🛑| ዘኆኅተ ብርሃን መዝሙር አልበም ቁጥር 1 | ኆኅተ ዜማ
Переглядів 198День тому
እግዚአብሔርን አመስግኑ እግዚአብሔርን አመስግኑ በመዝሙር እና በከበሮ ድምጹ ባማረ ጸናጽል ፍጥረታት በሙሉ ያመሠግኑታል አብስላ እንድትመግብ በቀን የተሾመች ፀሐይ ፈጣሪዋን ታመሠግናለች ታላቋ ጨረቃ ከዋክብትም ሁሉ ለአምላክ በምስጋና ያሸበሽባሉ ዝናምን ሲያዘንም ከብሩህ ደመና ለጻድቃን ለኃጥአን አያደላምና አሕዛብ ያቀርባሉ ዝማሬ እልልታ በቅንና በእውነት ለሚፈርድ ጌታ ሳይዘሩ ሳይደክሙ ወይ ሳይጨነቁ ከሰሎሞን ይልቅ የሚያሸበርቁ የምድር አበቦች አምላክን ያውቁታልል በመልካም መአዛ ያመሠግኑታል ለሚያሠማራቸው በበጎው ጎዳና ለሚጠብቃቸው ልጆቹን በደህና እልልታ የሚያውቁ ምዕመናን ናቸው ምስጋና ሚያቀርቡ ለቸር አምላካቸው የመላዕክት ...
🛑The Road To Bethlehem 🛑| Nativity Story From Ethiopia | Hohite Engish
Переглядів 207День тому
Experience the timeless story of the Nativity in a uniquely Ethiopian way! Based on the story Written by the renowned Elizabeth Laird, this beautiful retelling covers the early life of the Holy Virgin Mary, her betrothal to Joseph, the Annunciation, and the miraculous birth of our Lord Jesus Christ in a humble manger. Follow the journey of Mary, Joseph, and baby Jesus as they flee to Egypt to e...
🛑በትሕትና 🛑| ዘኆኅተ ብርሃን መዝሙር አልበም ቁጥር 1 | ኆኅተ ዜማ
Переглядів 28814 днів тому
🛑በትሕትና 🛑| ዘኆኅተ ብርሃን መዝሙር አልበም ቁጥር 1 | ኆኅተ ዜማ
🛑 ጌታ የተወለደበት ትክክለኛ ቀንና ዘመን የቱ ነው? 🛑 | የተወለደውን ጌታ መምሰል |
Переглядів 49114 днів тому
🛑 ጌታ የተወለደበት ትክክለኛ ቀንና ዘመን የቱ ነው? 🛑 | የተወለደውን ጌታ መምሰል |
መጽሐፍ ቅዱስን ለማጥናት በመጽሐፍ ቅዱስ ጸልዩ! | የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት መግቢያ ክፍል 8 | ኆኅተ 12
Переглядів 19114 днів тому
መጽሐፍ ቅዱስን ለማጥናት በመጽሐፍ ቅዱስ ጸልዩ! | የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት መግቢያ ክፍል 8 | ኆኅተ 12
🛑 አምላክ ተወለደ! 🛑 | ብርሃነ ልደቱ ፣ ትሩፋቱና አከባበሩ |
Переглядів 2,3 тис.21 день тому
🛑 አምላክ ተወለደ! 🛑 | ብርሃነ ልደቱ ፣ ትሩፋቱና አከባበሩ |
ቢሆንስ/ ባይሆንስ እያሉ የማጥናት ዘዴ | የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት መግቢያ ክፍል 7 | ኆኅተ 12
Переглядів 16421 день тому
ቢሆንስ/ ባይሆንስ እያሉ የማጥናት ዘዴ | የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት መግቢያ ክፍል 7 | ኆኅተ 12
🛑 ቅዱሳት እማት 🛑 | | ዘኆኅተ ብርሃን አልበም ቁጥር 1 | ኆኅተ ዜማ
Переглядів 26028 днів тому
🛑 ቅዱሳት እማት 🛑 | | ዘኆኅተ ብርሃን አልበም ቁጥር 1 | ኆኅተ ዜማ
ፈውስ እና ድኅነት | ኦርቶዶክሳዊ የመዳን ትምህርት | ክፍል 6 |
Переглядів 50128 днів тому
ፈውስ እና ድኅነት | ኦርቶዶክሳዊ የመዳን ትምህርት | ክፍል 6 |
"ለምን?" ብሎ በመጠየቅ የማጥናት ዘዴ | የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ክፍል 6
Переглядів 16028 днів тому
"ለምን?" ብሎ በመጠየቅ የማጥናት ዘዴ | የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ክፍል 6
እርሳቸውን ና Father Spyridon በጣም መልካም ወንጌል ስለሚያስተምሩ ዘውት እሰማቸዋለሁ ከተናገሩ በጣም የወደድኩት ቃል "There is no mess that we've made that Jesus will not solve"
ቃለህይወት ያሰማልን ሙሉውን ይለቀቅልን ወደነዋል
ሙሉው ይተርጓምልን ሙሉ❤
ድንቅ ነው❤❤❤
ይቀጥል
ኧረ በደንብ እንጠብቃለን ወገን. . .በተለይ የወሲብ አብዮት ባሉት ጉዳይ ላይ ሰፋ ያሉ ሥራዎች ቢሰሩ ቢያንስ የተጣመመው እይታን ለማቅናት ያግዘናል።
አሜን አሜን አሜን እግዝአብሔር ይሰመሰገን ❤❤❤❤🎉🎉🎉ቃለሂውት ያሰማልን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤ ፋዝራችን አባታችን❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሙሉውንእንጠቢቃለን❤❤❤❤❤❤❤
አሜን እግዝአብሔር ይመሰገን❤❤❤❤አባታችን በረከት ይሰን❤❤❤
እጅግ በጣም ጥሩ ነው እኝህ አባትንም መድኅኔዓልም ይባርካቸው ይጠብቃቸውም በርቱ
Mulu yelkekeln memeheriochachn Tesigawen yabezalachew endi letweldu lemetdekmu🙏🙏🙏
ይተረጎምልን!!
እግዚአብሔር ስራው ጥሪው ሁሌም ይገርመኛል. ቃለህይዎትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን. ሙሉን ላኩልን አደራ❤❤❤
ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን🥰🙏
በጣም ግሩም ነው እናመሰግናለን
ምንም ጥያቄ የለውም መምህር ሙሉውን pls🙏
ሙሉው እስከሚለቀቅ እንጠብቃለን
ሙሉውን ይተርጉሙልን 🎉🎉🎉
እናመሰግናለን ወደነዋል ሙሉው ይተርጎምልን ምክንያቱም ብዙ ነፍሳቶች ይሄንን አይተው ይመለሱ ይሆናል እኛም ወተን እንዳንጠፋ ሀይማኖታችንን እንድናውቅ ይረዳናል ማንቂያ ይሆናል እናም እንደዚ አይነት video እንዲቀጥል እላለሁ
እናመሰግን ኣለን ።ሙሉእ ዶሞ እንጠብቅ ኣለን 🙏🏿
ወድጄዋለሁ ይቀጥልልን❤❤❤❤
በጣም አዎ እንፈልጋለን
Ere betam rekhu be ortho igziabe yimsgen!!!❤❤❤❤❤❤
የሚያስተጋባው በጣም ጆሮ ይረብሻል ማዳመጥ ባለመቻሌ ሙሉውን መስማት አቃተኝ😢
በጣም እናመሰግናለን ዘ ኆኀተ ብርሃንኖች Eco እያስተጋባ ድምጽ በጣም ይረብሻል ለማድመጥ ! እባካችሁ ያለ Eco ልቀቁልን ቀጣዩን 🙏 መዝሙሩም አሳብ ይሰርቃል ቢቻል ! የመዝሙር instrument classical ቢሆን eco ግን በጣም ነው ሚረብሸው በጣም
እረዥም እድሜን ከጤናጋ ይስጥልን በእውነት ድንቅ ነው ይተርጎምልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
bewneti dnkinew Egziabher ymesgen ytergom
በእግሊዘኛ ኢንተርቪውን ጀምሬው ነበር እንደ አጋጣሚ የውጭዎችን ንፅፅር አያለሁና አጋጣሚ ሲመጣ ማየት ጀመርኩ ግን መሐል ላይ አቋረጥኩት ምክንያቱ ደግሞ የምሥራቅ ኦርቶዶክስ ከእኛ ጋር አንድምታው አንድ ነውይ ብዬ ስለማስብ ነው ። አንዳንድ ጊዜ የሚረብሽ ነገር ስለምሰማባቸው ፣ ለምሳሌ ስለ ቅድስት ድንግል ማርያም ለዮሴፍ የታጨች የሚለውን ፣ ለዮሴፍ ታጭታ ነበር ግን እግዚአብሔር ቀደመና በመንፈስ ቅዱስ ጸነሰች የሚል አስተምህሮ ማር ማሪ ኢማኑኤል ሲያስተምሩ እየሰማሁ ነበር ፡ ስለ ጌታችን አንድ ወቅት የማይመች ነገር ሲሉም ሰምቼ ነበር ፣ አሁን የእኔ ጥያቄ ዲ/ን ሕሊና የምሥራቅ ኦርቶዶክስ አስተምህሮ ከእኛ ይለያያል ወይስ የእኔ መረዳት ይሆን ምናልባት የቋንቋ አገባቡን አልረዳው ብዬ ይሆን ?
ማሪ ማሪ አማኑኤል መናፍ*ቅ ናቸው እኔ ኦርቶዶክሳዊ ነኝ ቢሉም ግን አይደሉም
ማር ማሪ መናፍቅ ናቸው በስሙ እየነገዱ እንጅ ብዙውን ቪድዮ ከሰማህ/ሽ የምንፍቅና ነው ዲያቆን ዮርዳኖስም ሲናገሩ ነበር ብዙ ጊዜ ❤
ሙሉ ትርጉሙን እንጠብቃለን
አሜን እግዚአብሔር ይመሰገአ
10q my dearest brother that’s vary interest lesson
PatristicNectarFilms የሚል ዩቱብ ቻናል አላቸው ደስ የሚሉ አባትናቸው:: ሆህተዎች ሙሉውን ተርጉሙልን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን።
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን
በጣም ደስ ይላል ሙሉውን ይተርጎምልን ከኃላ ያለው የሳቸው ድምፅ ግን ትንሽ ይረብሻል እሷን አስተካክሉልን
❤❤❤❤❤❤
wedjewalhu betam mulu yitrgomln
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
እጅግ ድንቅ ምስክርነት ነው የሌሎችም አባቶችና ትምህርቶች ምስክርነቶችን በትርጉም ይሰራልን
እባክህ ሙሉውን ይለቀቅልን እባካቹ ጥሩ ሁሌም የምመኘው ፕሮግራም ነው ይቀጥል
በጣም አሪፍ ነው መምህር : እሰቲ አባትችንን ማግኘት ከቻልክ በ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ እና በ አሜሪካ ኦርቶዶክስ ልዮነት ካላ ቢያብራሩልን ? እሳቸው ስለ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ያለቸውን ሀሳብ ቢገልፁልን? ቅድስት ድንግል ማርያም እንዴት ይገልፆታል? እነዚህ እና ሌሎች ጥያቄዎችን ብትጠይቅልን መልካም ነው። ለሁሉም ነገር እግዚአብሔር የ አገልግሎት ዘመናቹን ይባርካችሁ 🙏🙏🙏
መዝሙሩ አትኩረን እንዳንሠማ አድርጓናል የአባ ድምፅ አለ የአንተ ትርጉም ድምፅ ከ 3ድምፅ መርጦ እንደመስማት በሉት ያለዛ አተርጉሙት የተጭመቀመቀ ስራ ለማንም አይጠቅምም በጣም ነው ያናደደኝ ይህን የመሰለ ቃለ መጠይቅ
Egziabher ymesgen ❤❤❤❤❤
ሙሉ ይተርጎምልን 🙏
English ትንሽ ብትቀንሱት ሌላው ቆንጆ ነዉ ተባረኩ ይቀጥል በጣም ቢሰራበት ብዬ የማስበው ስራ ነዉ ❤️❤️❤️
በጣም ጥሩ ነው። መዝሙሩ ከጀርባ ባይኖር።
Mulu yelekake, Enatenem Fetari yakiberlen, yabatachen burake yederasn ❤ 🙏
ወደነዋል ይቀጥል
በርቱ የአገልግሎት ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን