WOW...MY GOD....what a thought.....This is what we need for the Ethiopian society. GOD bless Wo. Zeleka ( kaku) and Thank you Wzo Tigist. GOD bless you both.
Kakoye Enatie Anchi Yebzuhan Enat. You have a special place in my heart . ቃቁዬ አንቺን ብማወቄ በህይወቴ ብዙ ተጠቅሜያለሁ። አንቺ አይደለም ተናግረሽ ስታዳምጪ እራሱ መፍትሄ ነሽ። ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል።
What an amazing life testimony!! Kakuye, your true life shine like a star!! You are an amazing mother and woman!!!! May God give you many more blessed years!!
I learn a lot to day thank you so much for sharing your experience and expertise. InshaAllah I will do my best to be a good future mother-in-law and grandma.
I can see how some parents with narrow vision can misinterprete this message. It is good to note this parent here has good intentions and comes in love.
This is truly incredible thank you for imparting your wise insights 🤗🤗🤗 All your Children and their spouses are blessed to have such a beautiful person as a beloved family 🥰🥰🥰 you are truly my future #MotherandMotherinLoveGoals 😍😍😍 May God bless you more so we all can benefit from your added year on your soon coming special day 🙏🙏🙏
WHAT AN AMAZING, GREAT, BLESSED, FORTUNATE, MIRACULOUS, WONDERFUL, SHARP, DEEP,MIGHTY, TEACHABLE AND UNIQUE INTERVIEW AND EXPERIENCE PRAISE THE LORD HALLELUJAH::
ትእግስት ፕርሮግራምችሽ ማህበረሰብ ላይ መልካም ተጽዕኖ የማፈጥሩ ስለሆኑ በጣም ይመቸኛል ።ፈጣሪ አብዝቶ ብርታቱን ይስጥልኝ ! የዛሬው እንግዳሽ ደሞ በጣም ደስ የሚል እና ያልተሄደበት መንገድን ስላሳዩን አንቺንም እሳቸውንም ፈጣሪ ይባርካችሁ ማለት እወዳለሁ !!
በጣም አመሰግናለሁ መልካም ግዜ ነበር ብዙ ትምህርት ነው የተማርኩት እግዚአብሔር ይባርካችሁ ። እረጅም እድሜ ከነሙሉ ጤንነት እመኛለሁ።
በጣም ትልቅ ትምህርት ነው የሰጣችሁን ተባረኩ የማይሰለች ምክር ጠቃሚ የሆነ ለሁሉም
WOW...MY GOD....what a thought.....This is what we need for the Ethiopian society. GOD bless Wo. Zeleka ( kaku) and Thank you Wzo Tigist. GOD bless you both.
Kakoye Enatie Anchi Yebzuhan Enat. You have a special place in my heart . ቃቁዬ አንቺን ብማወቄ በህይወቴ ብዙ ተጠቅሜያለሁ። አንቺ አይደለም ተናግረሽ ስታዳምጪ እራሱ መፍትሄ ነሽ። ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል።
ሳልጠግበው ያለቀ ፕሮግራም እንዴት እንደወደድኳችሁ ስትወያዩ ጥሩ ትምህርት እማይጠገብ እድሜ ከጤና ጋር ለእናታችን ይስጥልን
እኔ በጣም ደስ ብሎኛል ስለ ልጅ ሚስት ስለ ልጅ ልጅ ግለፃው በጣም አስታማሪ ነው ልብ ያለው ወደተግባር ይግባ አማቶች ወንድልጃቸውን ለሚስት ለቀቅ ያድርጉ መልካም መልካምሙን እንሰብ !!!!!!
ሚስቶችም ለእናትና ልጅ ያየር ሰአት ይስጡ።
@@workufirhiwot3671 የሚስትየው እናትም ለቀቅ ብታረግልን እንደሷ 9ወር አርግዘን አሳድገን አስመርቀን ከነደሞዛቸው አስረክበን በእናትየው መመሪያ ብቻ ይመራሉ
አቮካዶ መብላት እንዲህ ያደርጋል?
ua-cam.com/video/pqnMy88Kbeo/v-deo.html
በጣም ጠቃሚ ምክር ነው ሁሉም ወሳኝ ነው እናመሰግናለን😍❤👍🙏
ዋው ቃቁሽ የተባረክሽ ዘወትር የማደንቅሽ እናቴ ሁሌም ትምህርት አገኛለሁ ከንግግርሽ።
የእኔ የባለቤቴ ቤተሰቦችም እንዳንች ናቸው ፣ ለእኔ ነው የሚያደሉት ፣ ታዲያ እነሱ የሚያደርጉት ሁሉ ለእኔም ለባለቤቴም ደስታን ነው የሚሰጠን! ተምሬበታለሁ ፣ ሁሉም ቤተሰብ ቢተገብረው ጠቃሚ ነው ።
Beltoch nachew
እኔ ከቃላት በላይ ነው የሆነብኝ እጅግ በጣም እግዚአብሔር ይስጥልን አስተማሪ ነገር ነው በተለይ ለኢትዮጵያውያን ግን እንዴት ጥሩ አማት መሆን እንዳለብኝ ተምሬአለሁ ትግዬ ተባረኪ የኔ ምርጥ እና ጎበዝ ልጅ ወ/ሮ ዘለቃ እድሜ እና ጤናውን ያብዛልሽ
What a wonderful grandma is. God bless you 🙏💕👏👏👏👏
ዋው እትዬ ዘለቃ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል።ከረጅም አመት በፊት እናንተ ቤት ነበር አንቺ እየፀለይሽልኝ ጌታን የተቀበልኩት።ኦሎምፒያ የነበራችሁ ጊዜ።ቸርች ከተከፈተ በኋላ ደግሞ ላምበረት ቻፕል የውሃ ጥምቀት ስወስድ።አንቺ ነበርሽ።አሁን ደግሞ በዚህ ሁኔታ ሳይሽ ደስ አለኝ።
ቃቁ የተባረክሽ እናት ለብዙዎች! አሁንም አፍኪ እኛንም እንድናፈካ በብዙ እየረዳሽን ነው ተባረኪ!
ደስ የሚል አስተማሪ ትምህርት ነው።አመሰግናለሁ በጣም።
በጣም ትልቅ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ልቦና ፍቅርን ያድለንአሜን
_የሚገረም ሀሳብ ነው ምርጥ እናት_
Kakuye, we missed you. በጣም ጠቃሚ መልእክት ነው (As usual). ተባረኪ.
What an amazing life testimony!! Kakuye, your true life shine like a star!! You are an amazing mother and woman!!!! May God give you many more blessed years!!
በጣም አስተማሪ ነው እናመሰግናለን አንድ አንዱ አማትማ ልጄ ከሳ ጠቆረ እምትልም አትጠፋም ሆድ ይፍጀው
ቲጂ በርቺልኝ !! ስወድሽ እኮ !! ፈገግታሽ አሳሳቅሽ አቀራረብሽ ይማርካል !!
ወ/ሮ ዘለቃ እናመሰግናለን !! ኢምፓክት ያለው አማት, እናት , ሚስት መሆን መታደል ነው !!!! ልጆቻችን በአያቶቻቸው መያዛቸውን የሰራተኛ ሪሊፍ ለማግኘት ብቻ ብለን ስንጥል የሚማሩት ነገርስ ብለን ካላሰብን ቆይቶ ሳይድ ኢፌክቱ ይመጣል !! ትልቅ ትምህርት
እናመሰግናለን ቃቆ !! ጌታ ዘመንሽን ይባርክልን !!ጸሎትና እግዚሃብሄርን መፍራት ብዙ ነገሮችን ይሰራል !! ጸሎት ለህይወት ክኖር ነው !!
በጎ ህሊና እና መልካምነት ተቀዳሚነት አለው !!! ይሄ ነገር ኢትዮጵያ ውስጥ ላሉ አማቶች , ሚስቶች , ባሎች በርግጥ እጅግ ጥልቅ ትምህርት ነው ጆሮ ያለው ይስማ !!! ገራሚ ነው እኔ ልጆቼ ሲያገቡ ከወዲሁ በህይወታቸው ጣልቃ ላለመግባት ከወሰንኩ ቆየሁ !!! ከቤተሰቦቹ ያልተፋታ ሰው ትዳር ሊይዝ አይችልም ቤተሰቡን ፈቶ ባሉን ሚስቱን ጠበቅ ማድረግ ነው !! እዚህ አገር እንደ ኮንደሚኒየም ቤት የጋር አድርገነው ስንቁዋሰል እንኖራለን !!! የኔ ትዳር ባውንደሪ ባላበጅለት ኖሮ አፋተውኝ ነበር የባል ዘመድ እዚህ አገር ያለ ጣጣ ከባድ ነው
Thank you so much it's really teaching
በእውነት ትልቅ ምክር ነው እግዚአብሔር ይስጥልን ዋናው እራስን መለውጥነው።
አስተማሪ ፕሮግራምነው በጣም እናመሠግናለን።
የሚገርም ሀሳብ ጥልቅ የሆነ ምክር ትምህርት ነው ያገኘሁት እድሜና ጤና ይስጣችሁ
Wise women! Thank you for sharing your experience and teaching us.
God bless you!
የሚገርም ሃሳብ ነው ለኢትዮጵያ እናቶች እና ምራቶች ..... ያስተምራል ብዬ አስባለሁ
Kakuyee dearest!! She truly is an icon in our society. She truly is a servant of God. We love you Kakuye!!
What amazing mom ❤❤❤❤❤
I love kakuyee! Such amazing women of God!!!
በጣም ጠቃሚ ትምህርት ! ቃቁዬ በረከታችን ነሽ ተባረኪ
በጣም ደስ የሚሉ እናት
Wow what a wisdom! እራስን መለወጥ::
እንደዚህ አይነት ሰዎችን ያብዛልን
እውነት ትልቅ ትምህርት ነው🙏🙏
እሚገርም ምክር ነወ ቲጂዬ ተባረኪልኝ !! ቃቁዬ እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና መከናወን ይሁንልሽ እናቴ ተባረኪላኝ!
Wow the best program ever specially the people who is soon to be come in-law like myself I learn a lot thanks so much.
Beautiful lady. May God bless you more 😍.
በጣም ሚገርም ትልቅ ትምህርት ነው እናመሰግናለን
Kakuye, I’m one of the luckiest person to learn from you and Ababi. May Lord bless you more
የማይጠገብ በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነበር ይልመድባችሁ የሚያሥተምር ፕሮግራምነው
እድሜ እና ጤና ይሥጥልን እናመሠግናል
She is an extraordinary person💞
ሚገርም ሀሳብ ሁሉም የ ሀበሻ አማት እንዲ ቢሆን ምናለ እናት ያለን አይመስላቸውም እኮ
በጣም የምወድሽ እህቴ ቃቁ እናተ ምሰክሮቼ ናችሁ ማለት እንዳች ነዉ ተባረኩ።
I always love this program
Amazing lady thank you
I learn a lot to day thank you so much for sharing your experience and expertise. InshaAllah I will do my best to be a good future mother-in-law and grandma.
አየ እናተ ከተመኛ ስለሆናች እደፈለጋችሁ እኛ ገጠሬወች አማቴ ሳነግርኝ መጣሽ ብላት እዲሜ ልካን ታከርፈኛለች ሆ የኛ አገር አማት እነሱ ናቸው የሚያሳዲጉን የኔ አማት ጥሩ ናት 3 አመት አብረን ኖረናል ትወደኛለች
Wow betam telke temeheret new yagegnehut thank you so much 💓
What a beautiful wonderful mom. this is what we want from our Inlaws. God bless you.
ሰላም ቲጂ የቸገረንን ነገር ነው ያቀረብሽው አመሰግናለሁ ቃቆንም አደንቃታለሁ
አማቲን ዘድሮ አስጣኘ ጁታ አስር አመት የኖርነው እናቴ ነበረች በስደት እስቲ እህቴቸ ዱአአርጉላት ለሱም አድም ቀን ተጣልተን አናቅም ነበር አልቻልኩም እኔስ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ጥሩ፡ትምህርት፡ነው፡እንደ፡አንቺ፡አይነት፡አማት፡ያድለን፡እኔ፡የገጠመኝ፡ግን፡ከዚህ፡ተቃራኒ፡ነው፡ለልጆቼ፡ጥሩ፡ቢገጥማቸው፡ብዬ፡ተመኘሁ፡እኔም፡እንዳንቺ፡ያርገኝ፡እግዛብሄር።
ቲጂዬ የዛሬው እንዳሽ ደግሞ በጣም ከመውደዴ የተነሳ ሼር ማረጌ በየሳምንቱ የተለመደ ስራዬ ነው ከሱ አለፍኩና አሁን ደግሜ እየሰማሁት ሳይሆን እየተማርኩበት ነው እናመሰግናለን ! ግን የዚ የእንግዳ ወንበር ግን ላንቺም ለነሱም ምቾቱ ግን እንዴት ነው ?
በጣም አስተማሪ ነው።
She must be given the new position which is called ‘mother-in-law Minster!’
😂😂👌👌
I agree
The best amach ever
wow very smart Bothe
" ምን ያደርግልኛል ሳይሆን ምን ማድረግ አለብኝ ብሎ ማሰብ "
You're amazing!!!!
እረ ለአማቴ ይሄን ቪዲዮ ይላክልኝ ?
ለውሉም አይሠራም። እኔ እናትህን አዝናና ስላልኩ በዘመኔ የምወቀስበት ነገር ነው
WHAT AN AMAZING, GREAT, BLESSED, FORTUNATE MIRACULOUS, WONDERFUL, SHARP, DEEP, TEACHABLE AND UNIQUE WORD OF ADVICE PRAISE THE LORD HALLELUJAH::
በጣም ነው የማመሰግንሽ ቃላት የለኝም
I can see how some parents with narrow vision can misinterprete this message. It is good to note this parent here has good intentions and comes in love.
TG Tebareki des yemi koyita neber Yiketil
Zelakeya nice to see you after many years I miss your twin sisters they use to be my friends
ቲጂ እኘህን የመሰለች እንግዳ እንደሚገባ አልተጠቀምንባትም እባክሽ በሁለት ክፉል አድርጊ ገራሚ እንግዳ ትጋብዠለሽ ነካ ነካ አድርገሽ ታልፉያቸዋለሽ
Betam enamesegnalen,
Betam desi timrt nw fetar yibarkachwu
Echi set le 🇪🇹 enatoch be merfe melku mesetet albat she's smart
Bemigeba
This is truly incredible thank you for imparting your wise insights 🤗🤗🤗 All your Children and their spouses are blessed to have such a beautiful person as a beloved family 🥰🥰🥰 you are truly my future #MotherandMotherinLoveGoals 😍😍😍 May God bless you more so we all can benefit from your added year on your soon coming special day 🙏🙏🙏
Egezaber endezi yetebarku amat yeseten 🙏 🙏 🙏
በጣሚ ጡሩ ትምህርት ነው ቡዞቻችን ያጋኛነው እናታችን ያራጅሚ ኤድሜ ይስጡት
God bless you both 🙏❤
ተባርኪ
ተሰምቶ የማይጠገብ ምክር ነው። ኣመሰግናለሁ
በትክክል።
Part 2 please 🙏
የመግቢያ ሙዚቃውን እባካችሁ ቀይሩት ሰለቸ ከለንደን በትህትና🙋♀️ አድናቂያችሁ ነኝ
የልቤን ነው ያየሽልኝ ጉድ እኮ ነው እኔ እንደው ሙዚቃው እስኪያልፍ ሳይለንት ነው ማደርገው!
@@yodiyodit5857
💐
መጸሀፏን እንደት ነው የምናገኘው
በጣም ነው የተማርኩበት,
ፍቅር እውር ነው የሚሉት ፍቅር ከየት እንደሚጀመር ስለ ማይታወቅ ነው ፍቅር መነሻው አይታወቅም
WHAT AN AMAZING, GREAT, BLESSED, FORTUNATE, MIRACULOUS, WONDERFUL, SHARP, DEEP,MIGHTY, TEACHABLE AND UNIQUE INTERVIEW AND EXPERIENCE PRAISE THE LORD HALLELUJAH::
WOW::
👍👍👍👍👍👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽So amazing God bless 🙏
Betam tru hasab hulachinm yehan benadamit ena bentegeberew kojo hiwt yenorenal....
MY GOD OH::
I wender it is ameizing
Enamsseginen tiru timihirt new!!@
ufff min aynet asteway set nech tadila befetari tgye betam astemari yehone program new enamesegnalen
YEAH::
Rassachinn endnaybet yemyaderg wyiyit new egziabher yakbrachu
ከአለም ፍጥረት ጀምሮ እስከ ዳግም ምፃት ፈጣሪ ለሰው ዘር ያለው አላማ ምን ይመስላል?ዘፍጥረት.2:7-15 ፈጣሪ የመጀመሪያውን ሰው አዳምን ከአፈር አበጅቶ በምስራቅ በኩል በተዘጋጀው ምድራዊ ገነት ውስጥ አስቀመጠው ለዘላለም እንዲኖሩም ባረካቸው ዘፍጥረት.1:28 አዳም እና ሔዋን ሳይታዘዙ በመቅረታቸው ሁሉም የሰው ዘር ይሞታል::ፈጣሪ አላማውን ዳር ለማድረስ ለአገልጋዩ ለአብረሃም ተስፋ ሰጠው ዘፍጥረት.22:18 የአብርሃም ዘር የሆነች ድንግል እንደምትፀንስም ትንቢት ተነገረ ኢሳያስ.7:14 ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ አዳም ያሳጣንን የዘላለም ህይወት የሚሰጠን የተስፋው ዘር ሆነ ወደ ሮሜ ሰዎች.6:23 ክርስቶስ ዳግም የሚመጣበትን መንገድ ለደቀ መዛሙርቱ አስተማራቸው ማቲዎስ.6:9,10 መንግስትህ ትምጣ ፈቃድህ በሰማይ እንደሆነች እንዲሁም በምድር ትሁን ብለው እንዲፀልዩ ነገራቸው በቅርቡ ይህ ፀሎት ፍፃሜውን ያገኛል ዳንኤል.2:44 የሰው መንግስት አይኖርም ራዕይ.21:3,4 ሞት ይቀራል ኢሳያስ.33:24 በሽታ አይኖርም ሥራ አጥነት እና የመኖሪያ ቤት ችግር ይወገዳል ኢሳያስ.65:21-25 የሞቱ ሰዎች ከመቃብር ይወጣሉ ዮሀንስ.5:28,29 ፈጣሪ እርሶም ሆኑ ቤተሰቦት የዚህ ዝግጅት ተጠቃሚ እንዲሆኑ ይፈልጋል 1ጢሞቲዎስ.2:4 2ጴጥሮስ.3:9 ፈጣሪ ራሱ ወንጌል እንዲሰበክ በማድረግ ታዛዥ የሆኑ ሰዎችን ወደ ራሱ እየሳበ ነው የሀዋርያት ሥራ.15:14 , ማቲዎስ.24:14
የተማረ እኮ ደስ ይላል
ተባረኪ ቃቁዬ
ጥሩ ነው : ግን ይህ ዘመናዊነት እና የተማሩ ቤተስብ ላይ ይቻላል :: ግን ኢትዩጰያዊያን ብዙ ባህላዊ አናናርና ቤተስብ ውስጥ ነው ያለነው : : እስኪ ያልተማሩና ባህላዊ ቤተስብን ትልልቅ ሽማግሊና እናቶችን ቢቀርቡ ሚዛናዊ እንዲሆን ብታቀርቡ ጥሩ ነው? ለማመዛዝን ይመቻል:
ቃቁዬ የኔ ልብ🥰🥰
ዋው አሪፍ ምክር ነው እናታችን እናመሰግን አለን በሳምን ሁሌ በመጡ ባስተማሩን ወይም ይቱብ ይክፈቱ እናታች ብዙ ሰወችን ይቀይራሉ እባከወት ይምከሩን ትዳር የምንፈራም አለን እንዴት እናርግ ሰወች እባካቹህ በምን እንደማገኛቸው ንገሩኝ አናታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጠወት
ሚስጥሩን ብትክክል ግልጽ አርግሽልን አናምስግናልን