#New

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 30 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 393

  • @marksmukli
    @marksmukli 6 місяців тому +80

    ቀንዲል ሚዲያዎች አመሰግናለሁ እደው የእናንተ ትምህርት በ tv ቢሆን አልኩ you tub ሁሉም ሰው አይጠቀምም በተለየ መልኩ በገጠራማ ቦታዎች ልማድ እና ክርስትና ለይተው አያቁም !! ለድፍረቴ ይቅር በሉኝ

    • @tigiTigist
      @tigiTigist 6 місяців тому +2

      መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን እኔ የገጠር ልጅ ነኝ አገሬ ስገባ ይሄን መንፈሳዊ ፕሮግራም በቲቪ ማየት ቢቻል ብዙ የገጠር ሰው ይማርብታል ስልክ የማይጠቀሙ እናቶች እና አባቶች አሉ መምህራችን እንዲሁም ይህን የልማድና ክርስትና አዘጋጅና አቅራቢ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ፀጋውን ሞገሱን ያብዛላችሁ አሜን፫

    • @anaana-gm9bp
      @anaana-gm9bp 6 місяців тому

      ,ወነተነወ

    • @mihret2121
      @mihret2121 6 місяців тому

      እውነት ነው ❤❤❤

    • @fasikamesfun7232
      @fasikamesfun7232 6 місяців тому

      ኣሜንንንንንንን መምህር ቃል ሂወት የስማዓልና ጸግኡ የብዝሓልኩም ነዓይ ሓጥ ሓፍትኹም ኣብ ጸሎትኩም ደግፉኒ ሓደራ "ጽገወይኒ"ኢልኩም ሓደራ 🙏🏾

    • @bezagirma9544
      @bezagirma9544 6 місяців тому +2

      እውነት ነው በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው

  • @Wubishethailu344
    @Wubishethailu344 6 місяців тому +5

    መምህር እግዚአብሔር እረጅም እድሜን ይስጥልኝ ለቤተክርስቲያናችን በጣም አስፈላጊ ሰው ነህ እንዳንተ አይነት ሰው ያብዛልን ....
    ጥያቄዬ....
    1. በቤተክርስቲያናችን በቀን ውስጥ 7 የጸሎት ሰዓቶች አሉ...ለምሳሌ ቀን 3 ሰዓት ላይ ስራ ላይ ,ትራንስፖርት ላይ, ካፌ ውስጥ እና የመሳሰሉት ቦታወች ላይ ልንሆን እንችላለን ባለንበት ቦታ ሆነን አቡነ ዘበሰማያት መድገም ነው ወይስ ሌላ ምንፀልየው ፀሎት አለ?.....በተጨማሪም በነዚህ የፀሎት ሰአታት በየትኛውም ቦታ ቆመን ፊታችን ወደ ምስራቅ አርገን መፀለይ መስገድ እንችላለን ወይ? ስንት ስግደትስ ነው መስገድ ያለብን ?ምን እያልንስ እንስገድ?
    2.ቤተ ክርስቲያን ስለ ሰውነት ግንባታ (በስፖርት ማለቴ ነው) ምን ትላለች አባቶቻችን ጥሬ አየቆረጠሙ ሰውነታችን እየጎዱ እንደሚፆሙ እናውቃለን እኛ ያሁን ዘመን ልጆች ግን ፆሙንም ሰውነት ግንባታውንም እየሰራን ነው ለዚህ ምን መልስ አላት ቤተክርስቲያናችን..?

  • @desalegnshewarega185
    @desalegnshewarega185 6 місяців тому +19

    መምህሮቻችን በጣም መሰረታዊና ክርስትናችን ዘውጉን ይዞ የሚያስቀጥል ትምህርት ስለምታስተምሩን እጅግ አርጌ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላቹ ቀጥሉበት የምስጢር ባለቤት አምላካችን እግዚአብሔር ምስጢሩን ይበልጥ ይግልፅላቹ።

    • @MohalitMoha
      @MohalitMoha 5 місяців тому

      AmenAmenAmen❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉amenamenamen ❤❤❤❤❤

  • @tsegiyeabatelij7153
    @tsegiyeabatelij7153 6 місяців тому +7

    ቃለ ህይወት ያሰመማልን መምህር ስለ ስግደት በደንብ ቢያብራሩልን እንዴት እንስገድ በአብይ ፆም ወቅት ባጠቃላይ ስለስገደት ቢያስተምሩን አባቴ ❤❤

  • @rere3008
    @rere3008 6 місяців тому +13

    እንኳን በሰላም መጡልን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነቱ በጣም እናመስግናልን መምራችን ይህንን ትምህርት እንድሰማ ያደርግን ቸሩ አምላካችን ይክበር ይመስገን የሰማነውን በልባችን ያሳድርብን አሜን

  • @hah-zd9fm
    @hah-zd9fm 6 місяців тому +8

    እንኳን በሰላም መጣችውልን ትወዳጆች በጣም በጉጉት የምጠብቀው ደጋጋግሜ ካልሰማሁ ሱስ የምሆነኝ በጣም የወደድኩት ቻናል በየ ቀኑ እያደገ የመጣው ቀንደል ሚድያ የምቀርቡ መምህራኖች እውነት ፀጋውን ያብዛላችሁ ቀዳሜ ፀጋ ላንተ ቃል የለኝም መዳኃኒዓለም ይጠብቅልን በጣም በጣም እንወዳችሁለን❤❤❤

  • @meronbesha9903
    @meronbesha9903 6 місяців тому +10

    ባጋጣሚ ነው ይህ ን ሚዲያ ያየውት ካየውት በኋላ ግን በጣም ብዙ ትምህርት አግኝቼበታለው እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ መሰርታዊ ትምህርት ሰታቹኛል ,❤❤❤❤

  • @meseretteferi6132
    @meseretteferi6132 6 місяців тому +10

    መምህር በጣም የሚገርመኝ እኛ ኦርቶዶክሳዊን ምንም
    አናውቀውም ዝም ብለን ነው የምንመላለሰው ብዙ ት/ት እየተማርን ነው ቃለ ህይወት ያሰማል❤

  • @21-ot6dm
    @21-ot6dm 6 місяців тому +8

    እንኳን በሰላም መጣችሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
    በጣም እጅግ ጥሩ ትምህርት ነዉ እግዚአቢሄር እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc 6 місяців тому +12

    እንደዉ ወንድሞቼ ነጠላ ብትደርብቧት አወደ ምህረት በሉት

  • @TesfaBelay-q1i
    @TesfaBelay-q1i 6 місяців тому +5

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማን ተስፋ መንግስተ ሠማያትን ያውርስልን መምህሮቻችን ይህ ትምህርት በጣም ወሳኝ ነው በተለይ በስደት አለም ለምንኖር በሙሉ በጣም እናመስግናለን የሰማነውን እግዚአብሔር አምላክ በልባችን ይፃፍልን አሜን❤❤❤

  • @Zedo603
    @Zedo603 6 місяців тому +6

    ቃለህይዎት ያሰማልን፣ድንቅ ትምህርትነው እግዚአብሔር ይስጥልን።በርቱ

  • @tsebeiuariga6641
    @tsebeiuariga6641 6 місяців тому +6

    ቃለ ህይወት ቃለ በርከት ያሰማልን መምህሮቻችን እድሜ ጤና ይስጥልን ልዑል እግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤

  • @MekedsMerid
    @MekedsMerid 6 місяців тому +5

    እንኳን ደህና መጣችሁ በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ከዚህ በላይ የምታገለግሉበትን እድሜውን ጤናውን ይሰጥልን

  • @ብርቴየራያዋ
    @ብርቴየራያዋ 6 місяців тому +2

    መምህርዬ እግዚአብሔር ይስጥልን ቃላት የለኝም በጣም እናመሰግናለን እንዲሁም ዲያቆን ድንግል ትጠብቃችሁ ጥያቄዬ ቅዳሴ በላይቭ ሲተላለፍ በኤርፎን እሰማለሁ ነገር ግን ሰራ ላይ ሆኜ ነው አሰሪዎቼ ሲያናግሩኝም ከእነሱጋ እያወራሁ ነው እምሰማ ሀሳብ ቢሰጡን አመሰግናለሁ🙏

  • @brtukanha6138
    @brtukanha6138 6 місяців тому +6

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥልን

  • @haseerahmad2421
    @haseerahmad2421 6 місяців тому +1

    ቃለህይወትያሰማልንእግዚአብሄርአምላክእኛምየሰማነውንበልቦናችንጽላትይጻፉልንእድሜናጤናይስጥልንአሜን፫❤❤

  • @hanaendris8351
    @hanaendris8351 6 місяців тому +7

    ቃለ ህይወት ያስማልን መምህር ብዙ ጥያቄ ቢኖረኝም ለዛሬ ግን ባለመቴ በባህሪው በተግባሩም በጣም ደግና በጣም መልካም ከሚባሉ ባልና አባት አንዱ ነው እናት የሆነ ባል ነው ነገር ግን ፆም የ ሚባል በተክርስቲያን የሚባል ባጠቃላይ አንድ ክርስትና የሟል የሚባለው ስረአት መፈፀም የማይወድ ነው ሳገባው በፍፁም እንደዚህ አይነት ሰዉ ነው ብየ አልገመትኩም ነበር እና እኔ እራሴን ከፍ ለማድረግ ሳይሆን እንደ ሀጢያቴና እንደደካማነቴም ቢሆን ፆም ፀሎት ቅዳሴ በጣም እወዳለሁ እናም ስጋወ ደሙ ለመውሰድ በጣም ጉጉት ቢኖረኝም ሀፅያቴ እንዳለ ሆኖ በሱ ምክንያት ይኸ ልቤ እንዳዘነ እንደጓጓ አለ ከነፍስ አባቴም ጋር ደጋግሜ ብመካከርም ጠብ ያለ ነገር የለም ትንሽ ታገሽ ልጄ አንድ ቀን ይመለሳል ነው መልሳቸው ንስሀ እንኳን ብቻየን ነው የምወሰደው ትክክል እንዳለደለ ሁላችንም ብንረዳም እናም ብቻየን ስጋወ ወደሙ የምወስድበት አግባብ አለ ወይ የቆረቡ ሰው ሳይ እንዴት እንደምቀና😌😌😌

  • @WorkeCheru
    @WorkeCheru 5 місяців тому +1

    በጣም ነው እምናመሰግነው፡፡ የኔ ጥያቄ ስው፡ ከቆረበ በኀላ ለምንድነው ስላምታ የማይለዋወጠዉ?

  • @kiliassefa2150
    @kiliassefa2150 6 місяців тому +3

    እንካን ድህና ምጣችሁ እንድ ጥያቂ ንብርኝ ውንጊል ሲንብብ ማጉንብስ የቻላለ ሊላው ጥያቄ የምቢታችን ኪዳን ሲንብብ ትብርክኩ ምስማት የቻላል እግዚአብሔር የጥብቃችሁ🙏🏾

  • @SarahGetachew-k9b
    @SarahGetachew-k9b 6 місяців тому +4

    እንኳን ደህና መጣችሁልን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ
    🙏🙏🙏🙏

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-መ2መ
    @እግዚአብሔርእረኛየነ-መ2መ 6 місяців тому +4

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እና ወንድማችን ዲያቆን ሰላማችሁ ይብዛ አሜን በእውነት ቃል ህይወት ያስማልን

  • @mebrhitየስዋልጅነኝየእመቤ
    @mebrhitየስዋልጅነኝየእመቤ 6 місяців тому +4

    ቃል ሕይወት የስመዐልና እግዚአብሔር ኣምላክ ፀጉኡ የብዘሐልኩም ኩቡር መምህርና ብጣዕሚ ደስ ዝብል ትምህርቲ እዩ እመቤቴ ትሓግዝኩም ካብዚ ንላዕሊ ክትቅፅልሉ

  • @ZewduAnagaw
    @ZewduAnagaw 6 місяців тому +3

    አሜኔ 🙏 አሜን 🙏 አሜን 🙏 አባታችን ✝️ 🛐✝️ ቃለ ሂወትን ✝️🛐🛐✝️ ያስማልን ✝️🛐🛐🛐✝️ በእዉነት ሸር ላይክ እናድርግ ደንቅነው አባታችን አሜን ⛪️🏨🙏✝️🛐🛐🛐✝️🙏🏨⛪️ 🆗✅

  • @ayelechmulatu3543
    @ayelechmulatu3543 6 місяців тому +3

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በጣም ጥረ ነገር እየተማርን ነው መምህር እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤❤

  • @negususolomon3019
    @negususolomon3019 6 місяців тому +1

    መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ድንቅ ትምህርት ነው መምህር አንድ ጥያቄ አለኝ በክርስትና ዝምድና ጋር ተያይዞ እኔ የሴት ጓደኛ አለቺኝ ቃል ከተግባባን 2 ዓመት ሆኖናል ግን የሷ ወንድም የኔ የወንድሜ ልጅ የክርስትና አባት ነው እና ምንድነው ማድረግ ያለብን ዲያቆን አትለፈኝ እባክህ

  • @kidmekonn993
    @kidmekonn993 6 місяців тому +1

    በርቱ ብዙ ሰው ይስተካከልበታል ብዬ አስባለሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን እንዳታልፉኝ ለመሞት የተቃረበ ሰው ቤተሰቡ የሚያውቁትን ሀጢያት ንስሀ ቢገቡለት መቁረብ ይቻላል ወይ?አስቸኳይ ነው እንዳታልፉኝ!!!!!

  • @emebetbalechow2387
    @emebetbalechow2387 6 місяців тому +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሄር ይስጥልን🙏

  • @zinashmelese2347
    @zinashmelese2347 6 місяців тому +3

    እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን። መምህር እንዲሁም ዲያቆን!!
    መቸም የዘመናችንን ትውልድ ትልቁ የልማድ በሽታ ነው ይህን ነው እያከማችሁ ያላችሁት ክብረት ይስጥልኝ።

  • @23yohannes
    @23yohannes 6 місяців тому +2

    የሕይወትን ቃል ያሰማችሁ መምህሮቻችን!!!
    ጥያቄ ከሥርዓተ ቅዳሴ ውጭ የሆነ ነው።
    1. ምግብ ስንበላ በግራ እጅ ብንበላ ችግር አለው ወይ ? አንዳንዶች ስለምቆጡብን።
    2. ተከናንቦስ ይቻላል? የማይቻል ከሆነ የቤተ ክርስቲያን ትምህርቷስ ምንድ ነው??
    እግዚአብሔር ይስጣችሁ በእውነት እሄንን ተምረን በተግባር እንድናውል እግዚአብሔር ይርዳን !!
    ልማድና ክርስቲያን ድንቅ ርዕስ ነው!!!!!

    • @mitikuabera602
      @mitikuabera602 6 місяців тому +1

      ሥርዓተ ማዕድ ተብሎ ተሠርቷል ቀንዲል ሚዲያ ላይ እሱን ይመልከቱ

    • @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
      @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ 6 місяців тому

      ​@@mitikuabera602ሰላም ለእርስወ ይሁን መምህር እኔ tiktok የእርስወ ትምህርት ነው post ማደርግ በሚልየን እይታ አለው እድሜ ይስጥወት ከላይ በኮሜት ያስቀመጥኩት መልስ ይስጡን ኮሜት በብዛት ይጠይቁኛል አመሰግናለሁ

  • @እግዛብሔርእረኛዬነው
    @እግዛብሔርእረኛዬነው 6 місяців тому +4

    ቃለ ህይወት ያሠማል በእድሜ በጤና ያቆይልን መምህሮቻችን 😢❤

  • @tsige488
    @tsige488 6 місяців тому +1

    ሰላአም ለእናንተ ይሁን መምህራኖቻችንና የተዋህዶ ልጆች
    መምህራችን ቃለ ሕይውት ቃለ በረከት ያሰማልን
    የእኔ ጠያቄ ምኖራው በአረቡ አገር ነው እና መፈሳዊ ማሕበር አለኝ በዋሳፕ በሰባዓቱ ሰዓታት ጸሎት እናደርሳለን የየ ሰዓታቱ ካባቱች የተቀበናቸው ፀሎቶች አሉ የመፈቀ ለሊትና የማለዳ ካልሆነ በቀር አጭር ናቸው ስናደርስ ግን በቃ በሮጫ ምንም ባልተራጋጋ እናም ባገኘነው ቦታ ነው ይህም ማለት ያው ሳአቱን ጠብቀን ለብሰን ለማድረስ በፍጹም አይታሰብም አንዳዶቻችን ስልካችን እኮን እንዳይታይ ደብቀን ይዘን እየሄድን ሽንት ቤትም በቃ በገኘነው ቦታ ጸጉራችን ሳንሸፈን ነው ምናደርሰው በተለይ እኔማ በእውነት ይጨንቀኛል ቢቀርብኝ እላለሁ በፍራት ከሁን አሁን መጡብኝ እያልኩ ስለሁን ምን እንደ ምል እራሱ አላቅ ግን አንብቢ ለሌሎቹ አደርሳለው እኔ በልጠቀሚ ሚሰማው ይጠቀማል በማለት ካቆምኩ ደሞ ከመፈሳዊ ነገር እርቃለው እያልኩ እፈራለው እንደው መምህር ደፍራት ሆኖ ከፈጣሪ ሚያጣላ ከሆነ ቢቀር ይሻል ይሆን ?
    ሌላ ጥያቄ መልክዕ ስላነብ ድርሳናትም ቢሆኑ ልመናው በውንድ ስም ነው ማለት ለምሳሌ የመቤታችን መልክዕ ላይ ቢሆን እመቤቴ ሆይ ሰውሬሀለው በይኝ ቢል እኔ ደሞ መልክዕው ሳንበው በሴት ሰውሬሻለሁ በዬኝ ብዬ ባነበው ቃሉ መሻር አይሆንም ቀይረው ስያነቡ ችግር የለውም ስለአሉኝ ነው
    አመሰግናለሁ

  • @Kami-nq8my
    @Kami-nq8my 5 місяців тому +1

    ስለምታስተምሩን ትምህርት ከልብ አምሰግናለው እድሜ ጤና ይስጥልኝ ወንድሞቼ በርቱ ❤

  • @Serkalem-tc5xz
    @Serkalem-tc5xz 6 місяців тому +3

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህር እግዚብሔር ያክብርልን ፀጋዉን ያብዛላችሁ

  • @AAaaa-j1v
    @AAaaa-j1v 6 місяців тому +2

    በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን የቀንደል ምድያ መምህራችን ፀጋውን ያብዛላችሁ ❤️ቡዙ እየተማርን ነው በእውነት ልማድ የምሉት በኛ ኣከባብ ቡዙ ነው እግዚአብሔር ይቅር ይበለን እንጅ 🤲

  • @azebgizaw180
    @azebgizaw180 6 місяців тому +2

    ወንድማለም ስለሁሉም አመሠግናለሁ ቃለህይወት ያሠማልን ሁሌም የሚስጠላኝ የከበሮ መሽከርከር ነበር በወገዝ ሁሉ ደስ ይለኛል

  • @chateh9739
    @chateh9739 6 місяців тому

    እዚህላይየሰማናቸውን፡ትምህርቶች፡ለምንለእምነቱተከታዮች፡በሰምቨት፡ቀን፡ ወይም፡ ከወራዊቫዕላቶች፡ቀን፡ ማምሻ፡ወይም፡ማግስት፡አይሰጡም፡፡ አመሰግናለሁ። ብዙነገር፡ ተማርኩ።እግዚአብሔርይስጥልኝ።

  • @BirukDesalign
    @BirukDesalign 6 місяців тому +1

    መምህር ትህምህርቶን በጣም ነዉ የምከታተለው ግን አንድ ጥያቄ አለኝ የዘማሪ ቀዳሜ ጸጋ መዝሙር ላይ ርግብና ዋነን ምንማለት ነዉ

  • @meronayalewmekonnen6238
    @meronayalewmekonnen6238 6 місяців тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ❤❤❤❤

  • @fanosegetachew5371
    @fanosegetachew5371 6 місяців тому +1

    መጋቤ ሀይማኖት ምትኩ እና ዘማሪ ሊቀ ዲያቆን ቀዳሜፀጋ በጣም ነው ምወዳችሁ ግቢ ገብርኤል አትቅሩብን መገቢ ሀይማኖት ምትኩ ትምህርት አሰጣጥህ ድንቅ ስለሆነ እና ከቀዳሜፀጋ ጋር መዘመር ደግሞ ወደ ሰማየ ሰማያት የሚነጥቅ እና እግዚአብሔር የሚያሰመልክ ስለሆነ ነው ልማዶችን ለማስተካከል በአውደ ምህረት ቢነገር ምክንያቱም ሁሉም ሶሸል ሚዲያ ሰለማይከታተል, አክሰሱ ላለው እንደቀጠለ ሆኖ ማለት ነው

  • @xxxxl8269
    @xxxxl8269 6 місяців тому +6

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር የመንፈስ አባቴ ላስቸግርህ እባክህ በስደት ነው ያለሁት ግን በመንፈሳዊ ሕይወት መጠንከር አልቻልኩም አላውቅም ክርስትና ስሜ ሶፊያ ሀሰን ነው ስላልተነሳሁ ይሁን ስጋ ደሙን ስላልተቀበልኩ መሰነኝ በጸሎት መበርታት 2:00 አልቻልኩም ሀገርቤት እያለሁ ቤተክርስቲያን ሄጄም አላውቅ ምናልባት ጥምቀት ብሄድ ነው ግን አሁን መፅሐፍ ቅዱስ ሳገኝና ማንበብ ስጀምር ግን ፍፁም ያልጠበኩት ሆኖ አገኘሁት እራሴን ለጸሎት ስዘጋጅ በአምሮዬ ክፉ አሳብ ነው የምመጣብኝ ፍፁም ከክርስቲያን የማይጠበቅ ክፉ ልብ ነው ያለኝ በስነ ስርዐት መፀለይ አቃተኝ አምላኬን የሚያሳዝን አንዳንዴ አንተን በፊትህ ቆሜ በክፍ ሀሳብ ከምበድልህ ከማሳዝንህ ፀሎቱ ይቅርብኝ ብዬ 2ወር ሙሉ ፀሎት አቆምኩ ከዛ ደሞ ፀሎት ማቆም ትልቅ ሀጥያት ነውና መልሼ እቀጥላለሁ እባካችሁ ምን ላድርግ ባቆም ይሻለኛል አትለፉኝጨንቆኛል 😢

    • @Alemyemariyamlij-e1p
      @Alemyemariyamlij-e1p 6 місяців тому

      ፀሎቱን አተቋርጡት እግዚአብሔር ከፈቀደልን ወደ ሀገረችን ስንመለስ ኒሰሀ አበት ይዘን በተሰጠን ቀኖና ብን ፀልይ ሕሊናችንም ያርፈል!ይቅርታ የመሰለኝን ሀሳቤ ነው።

    • @tsegeredatayework
      @tsegeredatayework 6 місяців тому +1

      እውነት ነው ማንም ንፁህ አይደላም ሃሳቡ ሳይበተን የበቃ ፀሎት የሚያደርስም ምንም ይሁን ምን ግን ፀሎት አታቋርጪ ሰይጣንን የምታሸንፊው ባልማቋረጥ በመፀለይ ነው ከቻልሽ ትንሽ ስግደት ጨምሪበት እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን መድሐኒአለም የልብሽን መልካም መሻት ያሳካልሽ በርቺ

    • @xxxxl8269
      @xxxxl8269 6 місяців тому

      @@tsegeredatayework አሜን እህቴ አመሰግናለሁ በፁሎትሽ አስቢኝ👏

    • @ወለተሐናብሞትምብኖርምየክ
      @ወለተሐናብሞትምብኖርምየክ 5 місяців тому

      አይዞሽ በርች አትተይ ጸሎት የማይረሳ አምላክ ያስብሽ ያስበን

    • @ወለተሐናብሞትምብኖርምየክ
      @ወለተሐናብሞትምብኖርምየክ 5 місяців тому

      😢

  • @kebebushtube9356
    @kebebushtube9356 6 місяців тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በዕውነት ፀጋውን ያብዛላችሁ ከትምህርቱም ከጥያቄ እና መልሱም ብዙ እየተማርን ነው በተለይ በገጠር አካባቢ ያደግን ሰወች መስማት የጀመርኩት ጓደኛዬ ሼር አርጋልኝ ነው ። የኔ ጥያቄ ዘብር ገብርኤል የሚባል ወደ መንዝ ውስጥ ይመስለኛል አላውቀውም የሚገኝ ቤተ ክርስቲያን ባደኩበት አካባቢ በጣም ታዋቂ ነው እና ሰወች እዛ የሄዱት ግን ለመሳለም ወይም ለበረከት አይደለም ይልቁንም ለበቀል ነው የተጣሉትን ሰው ለማጥፋት ነው እናም ነገሩን ማሳሰር ይሉታል ከዛ የታሰረበት ሰው መጥሪያ እንዲደርሰው ይደረጋል ያኔ ሄዶ ይቅርታ ጠይቆ ወይም ካሳ ከፍሎ ማስፈታት አለበት ካልሆነ ከንብረት መውደም እስከ ነፍስ የመጥፋት አደጋ ይደርስበታል ። ሲታር ይደገማል ሲፈታም ይደገማል እና አጥቂም ተጠቂም የገብርኤል ስራ ነው ብለው ያምናሉ 😢 እውነት ይሄ የግብርኤል ስራ ነው? ወይስ በስሙ እየተነገደ ይሆን? ይህ ስራ የሚሰራው በሚስጥር እንዳልሆነም ነግረውኛል ።ይቅርታ አበዛሁባችሁ እንደምትመልሱልኝ ተስፋ አደርጋለሁ ። ስለዚህ ቦታ የምታውቁ ካላችሁ ከስር ብፅፉልኝ ደስ ይለኛል።

  • @melattesama
    @melattesama 6 місяців тому +2

    ምናለ ያኔ ስለከበሮ እዲቢገባኘ መምህር ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @SisayBayeh
    @SisayBayeh 6 місяців тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር አንድ ጥያቄ ነበረኝ የሰንበት ት/ቤት ተማሪወች ስለሚያደርጉት አክሊል የሆነ ነገር በሉን ስርአት ነዉን?

  • @brhanabi3755
    @brhanabi3755 6 місяців тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ቸሩ እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ያቆይልን ይጠብቅልን ለኛም ማስተዋሉን ያድለን 🙏

  • @getachewsisay5277
    @getachewsisay5277 6 місяців тому +2

    በእውነት መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን
    እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛሎት🎉🎉🎉

  • @kdistteshome2292
    @kdistteshome2292 6 місяців тому

    እባካችሁአትለፋኝከአክስቴልጅጋር11አመቴላይተኝቸለትኮሳይሞክርነበርንስሀያስገባኛልወይእባካችሁ

  • @yaekobtegbaru9495
    @yaekobtegbaru9495 28 днів тому

    1ቆሮንቶስ ምዕራፍ 7 ከቁጥር 3 ጄምሮ እስከ 5 ያለውን እስኪ በደንብ አድርገው ያብራሩልን።ቅዱስ ጻውሎስ ስልጣኑን ለባልና ለሚስት ነው ዬሰጠው እኛ ግን ትእዛዝ ነው ዬሰጠነው ወንድሜ ያብራሩልን። ቁጥር 6 ላይ ደግሞ እንደፍቃዴቹሁ እንጂ ትእዛዝ አይደለም ይላል እኛ ታዲያ ለምንድነው ባልና ሚስቱን በዚህ ቀን ተገናኙ በዚህ ቀን ደግሞ እትገናኙ ብለን ትእዛዝ ዬምንሰጠው

  • @KetemàTeshome-f8l
    @KetemàTeshome-f8l 6 місяців тому +2

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በርቱልን የሚገርም ድንቅ ትምህርት ነው ይህን ሚዲያ ለሙሉ ኦርቶዶክስ አስፈላጊ ነው❤❤❤

  • @Egzabihier1082
    @Egzabihier1082 6 місяців тому +1

    Kal hiwet yesmalna ab xeletkum zekuruni 😢😢😢😢

  • @habtamudagne1417
    @habtamudagne1417 6 місяців тому +2

    በጣም ጥሩ መልእክት ነው እየተላለፈ ያለው ቀንዲል ሚዲያ
    አንድ ሃሳብ አለኝ "ቀበቃል ያለ ይረሳል በጽሑፍ ያለ ይወረሳል" እንዲሉ "ልማድና ክርስትና በሚል በመጽሐፍ ወይም በመጽሔት መልክ ለማዘጋጀት አላሰባችሁመሰ ወይ? ምክንያቱም ይህ በsocial media ላይ ያለ ለምን ያህል ጊዜ እንደሚቆይ አይታወቅም ወይ hack ወይ ደሞ ቻናሉ ሊጠፋ ...ወዘተ ስለሚችል በመጽሐፍ መልክ ለማሳተምምን አስባችኋል ?

    • @mitikuabera602
      @mitikuabera602 6 місяців тому +1

      እናንተ በገንዘብ ካገዛችሁን ምን ገዶን

    • @habtamudagne1417
      @habtamudagne1417 6 місяців тому

      @@mitikuabera602 እኔ ተማሪ ነኝ ግን መጻሕፍትን መሰብሰብ እወዳለሁ መጻሕፍት አስተማሪዎቼ፣ መካሪዎቼ፣ ወላጆቼ፣ አንዳንዴም ኮርከም የሚያደርጉ የንስኀ አባቶቼ ናቸው። ስጠፋ ይመልሱኛል።
      "፶ ሎሚ ለ ፩ ሰው ሸክም ለ፶ ሰው ጌጥ ነው" እንዲሉ ሁላችንም ከተጋገዝን የማይታተምበት ምንም ምክንያት ያለው አይመስለኝም።
      መምህር እኔም የተማሪ አቅሜን ለመርዳት እሞክራለሁ ። 🙏🙏🙏 ቢቻል የዚህ ልማድና ክርስትና እስኪጠናቀቅ ድረስ ቢታሰብበትና በየሳምንቱ እንደ ማስታወሻ ብታሳውቁ ሊታተም ይችላል ያው ከእግዚአብሔር ፈቃድ ጋር ።

  • @yiregalemshiferaw2515
    @yiregalemshiferaw2515 5 місяців тому

    ወንድሞቼበርቱልን አንድጥያቄአለኝ ንሰሀየገባሰው ለመቁረብእያሰበእያለ ሀጥያትቢሰራ ደግሞ ንሰሀመግባትአለበትወይ ?

  • @Cghh-d7x
    @Cghh-d7x 6 місяців тому +2

    እግዚአብሔር ይስጥልን መምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ElfineshMelaku-h1f
    @ElfineshMelaku-h1f 3 місяці тому

    ጥያቄ አለኝ
    ቡዙ ጊዜ ቀንደል ሚዲያ እከታተላለሁ ጥያቄም ሲጠይ
    ተመልሶልኛል አያቂም ይህን እንዲት መልሱ ፈልጋለው ቂዳሴ ማስቀደስ ወዳለው ሁሌም አስቀድሳለሁ ነገር ግን ከቂዳሴ ዉጪ በተችርስቲያን ለመሄድ ሳስብሁሌም ይቸንቀኛል ያስጠላል ቂዳሴ ካልሆነ አይመራኝም በጣም ይጨንቀኛልለመፀለይ ፀሎት መፃፍ ሲይዝ እንቂልፍ ይመጣብኛል
    ፍላጎቱ እያለኝ መፀለይ አልቻልኩም መፍጠሄው ምንድነው 4:28

  • @azebtadese6344
    @azebtadese6344 5 місяців тому

    እንዴት ሰነበታችሑ ቃለሕይወት ያሰማልን መምሕር አንድ ኢትዩጵያዊ ኦርቶዶክሶ በድፍረት ንስሐ ሣይገባ በድፍረት በግብፅ ቤቴክርስቲያን መቁረብ ይቻላል

  • @meseratdaba642
    @meseratdaba642 6 місяців тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
    እኔ አንድ ጥያቄ አለኝ ቅዳሜ ሰንበት ነው?? በአፆማት ጊዜ ቅዳሜን እንፆማለን?????

  • @እመቤትየደሴዋ
    @እመቤትየደሴዋ 6 місяців тому +4

    ሰላም ለናተ ይሁን ዉድ የተዋህዶ ልጆች

  • @AleenaHanna
    @AleenaHanna 4 місяці тому

    መምሮቼ ቃለህይወትን ያሰማልን ግሩም ነዉ የማላቀንአዉቄአለሁ ክበሩልኝ
    አንድ ጥያቄ አለኝ እኔ በምኖረበት ቦታ የቆረበሰዉ ለምሳሌ የሚመገበዉ ምግብ የቆረበለት የተዘጋጀዉን ለምሳሌ አረብለት ከቆረበት የአርብለን የተዘጋጀዉንምግብ ዉሐም ለ3 ቀን ያንኑ ነዉ የሚመገበዉ ይባላል ይኸ ነገር ከልማድ የመጣ ነዉ ወይስ የቤተክርስቲያን ስርአት ነዉ መልሱልኝ ከይቅርታ ጋር

  • @feedelband205
    @feedelband205 6 місяців тому

    ክቡር ጠቅላዬ ዘራፊያችንና ነፍሰገዳያችን እንደው እርሶን የመሰለ ጥርብ መሀይም በማግኘታችን እኔም ሆንኩ እዚህ የተጋበዝነው ወደል ሆድ አደሮች ሳናደንቆ ማለፍ ማለት የተጠራንበትን ዎንኛ አላማ መዘንጋት ይሆናል እንደው መቼም ለእርሶ ስለባንክ ዘረፋ መናገር ለቀባሪው እንደማርዳት ነውና ምክንያቱም በጠራራ ፅሀይ ከ17 በላይ ባንክ ዘርፈው ይሄው ማንም ለፍርድ ሳያቀርቦት በቅርቡ ደግሞ ከ4ቢሌዬን ብር በላይ የደሀውን ብር ጭርግድ አርገው ዘርፈው ይሄው ጨዎ መስለው ጢሞትን ተላጭተው ከረባቶን አስረው ወጧ እንዳማረላት ዝንዬ ሽር ጉድ እያሉ ፖርክና ከአንድ ሚሌዬን በላይ የአዲስ አበቤን ዙርያ ህዝብ አፈናቅለው እርጉዝና ህፃናትን ሳይቀር ሜዳ ላይ ወርውረው ሰይጣንን ባስናቀ ጭክኔ ህዝቡን በረሀብ ገለው የገነቡትንህንፃ በደሀው ደም በተጨማለቀ እጆት እየጨበጡ እኛን ለማማመል ከስብሰባው በፊት አስጎበኙን እንደው በሞቴ ሰሞኑን እንዴት አድርገው ንግድ ባንክን ዘረፉት ደሞስ ለምን በምስኪን ተማሪዎች ላይ ማሳበብ ፈለጉ ድፍን የኢትዬጵያ ህዝብ ማጅራት መቺ ወሮበላ መሆኖትን ጠንቅቆ ያቃል መቼም እደለምዱት በቅርቡ ከቢራ አይኑ ጁላና ብር እንጡ ነጋ ጋር ሆነው እጠር ያለች ደኩመንተሪ እንደሚያሳዬን ተስፋ እደርጋለው ብዙ ሰው ስላለ ጊዜ ሳልፈጅ የመጨረሻ ጥያቄዬን ለቅርብሎት አሁን ወደዱም ጠሉ ፋኖ እዲስ አበባ ምግባቱ ነው የትኛውን ሀገር መረጡ መቼም ዝንቧቤን መንጌ ስለያዘው እዛ አይሄዱም ዱባይም ብዙ አበሻ ስላለ ማምለጥ አይችሉም አሁን ዝንዬ ቀሚስ ውስጥ ካልሆነ የትም አባክ አታመልጥም አንት ወራዳ ሰላቶ የግብረሰዶማውያን አለቃ ጉድህ ፈልቷል የምትመካበትን ጄኔራል ቅንድቡን ላጭተው ወደማይመለስበት ተሸኝቷል በል አንት ሌባ በግዜ እጅህን ስጥ:

  • @Jerusalem-cm7pv
    @Jerusalem-cm7pv 6 місяців тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በዚህ ጥያቄ የብዙዎቻችን ጥያቄ ተመልሶልናል
    መምህር እኔ አንድ ጥያቄ አለኝ ንሰሀ ገብቼ ስጋወ ደሙ ልቀበል እፈልጋለሁ ስላቸው የንሰሀ አባቴ እጮኝ ከሌለሽ አይሆንም አሉኝ በሌላ ጊዜም ሲሄድ ዛሬም ጓደኛ ይዘሽ አልመጣሽም አሉኝ ጌታ ስጋዬን ያልበላ ደሜን ያልጠጣ የዘላለም ህይወት የለውም አለ እንጂ ያላገባ ወይም ያላገባች ስጋዬ አይብሉ አላለም ደሞ ስትቆርቡ ፈተና ይበዛል ብለው ሚያስፈራሩት ነገር እንደውም ቅዱስ ቁርባኑ ከፈተና ይጠብቃል እኔ እግዚአብሔር ለሀገሬ ቢያበቃኝ እሳቸው እንቢ ቢሉኝ እንኳን ስጋወ ደሙ ለመቀበል ወስኛለሁ መምህር ሌላው በደንብ ስለ ስጋወ ደሙ ለወጣቱ በደንብ ግንዛቤ እንዲያገኝ ትምህርት ስጥበት

    • @سارهالحبشي-ش8ن
      @سارهالحبشي-ش8ن 5 місяців тому

      አስተምርውበታል ባል ከለላቸው ግዴት ጓደኛ ይዘሽ ነይ ተብሎ ስጋው ደሙን አይከለከሉም ስጋ ደሙን መቀበል ትችያለሽ አንዳድ ንስሀ አባት እዲዚህ ይላሉ ግን ተገቢ አደለም ብለዋል

    • @Jerusalem-cm7pv
      @Jerusalem-cm7pv 5 місяців тому

      @@سارهالحبشي-ش8ن አሁን ስጋወ ደሙ ማግኝኘት የምችልበት ሀገር አይደለሁም እግዚአብሔር ቢፈቅድ ሀገሬ ስገባ እኔም ወስኛለሁ ሌሎች ትምህርት እንዲሰጥበት ነው አመሰግናለሁ

  • @salamabel8498
    @salamabel8498 5 місяців тому

    ሰላም እግዚአብሔር ይብዛላችሁ መምህር በጣም እናመሰግናለን ስለምትሰጡት አስተምሮ ጥያቄ ነበርኝ እኔ ጥያቄዬ እኔና ፍቅረኛዬ አንድ ቀን ለመቁረብ አስበናል ግን እሱ ሀገር ውስጥ ነው እኔ ደግሞ ከሀገር ውጭ ነኝ ችግር አለው እዴ አንድቀን ብንቆርብ እሱም እዛው ባለበት ሆኖ እኔም ባለሁበት ሆኜ ብንቆርብ ችግር አለው እዴ እና ደግሞ እሰው ቤት ነኝ የምቆርብ ለት እረፍት ላይሰጡኝ ይችላሉ እና እደት ማድረግ አለብኝ እኔ ደግሞ ስጋው ወደሙን መቀበል እፈልጋለሁ በንሰሀ ታጥቢ እዳታልፉኝ 😢😢😢😢

  • @እግዚአብሔርምንይሳንሐል

    መምህራችን ቃለ ህይዎት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎትን እግዚአብሔር ይባርክልን። በመቀጠል ጥያቄየ በተለይ በውጩ አለም የምንኖር ክርስቲያኖች ከህግና ስርዓት መውጣት አለ እኔ የምፈራው ደግሞ ከዚህ የሚወለዱ ልጆች እኛን ተከትለው እንዳይጠፉ ነው የምፈራው 1ኛ ተሰጦ ስንቀበል በተለይ ሴቶች አካባቢ ድምፅን ከካህኑ በላይ ማሰማት ከካህኑ ቀድሞ መቀበል
    2ኛ በውጩ አለም የህፃናት መዘምራን የወጣቶች የእናቶች በሚል የተደራጀ ነው የህፃናቶች ችግር የለም ወጣቶችና እናት መዘምራን ሊዘምሩ ሲወጡ ከቅዳሴ በኋላ ከፊታቸው አካባቢ ብቻ ሻሽ አድርገው ፀጉራቸውን አርቴፊሻል ፀጉር ቀጥለው ቀለም ተቀብተው ክፍት አድርገው ይዘምራሉ እንዲሁም ከበሮ የምትመታዋ ሳይቀር አርቴፊሻል ጥፍር ቀጥለው የከንፈር ቀለም ተቀብተው ይዘምራሉ እና ይህንን ጥያቄ ያነሳሁት ቀጣይ ትውልድን እንዳንበክል ፈርቼ ነው ። እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @BamlakMulugetaGebrehiwot
    @BamlakMulugetaGebrehiwot 6 місяців тому

    ሰላም መምህሮቼ በመጀመሪያ ቃለ ህይወት ያሰማችሁ። 2 ጥያቄ አሉኝ
    1 አንድ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ንቅሳት ማድረግ ይፈቀድለታል ወይ? ካልተፈቀደ ለምን አንዳድ ካህናት የመስቀል ንቅሳት ያደርጋሉ? በመፅሀፍ ቅዱስስ የተፃፈ ነገር አለ ወይ?
    2 አነድ professional አትሌት መሆን የፈለገ ሰው በስራው ምክንያት አነድ አንድ ፆምን ቢሽር የቤተክርስቲያን አስተያየት ምንድን ነው?

  • @Amsalየድንግልማርያምልጅ
    @Amsalየድንግልማርያምልጅ 6 місяців тому

    በእዉነትመምህር ቃል ህይዉት ይሰማልንእመረጅም እድሜ እግዚአብሔርያድልልን አሜንቀንድል ሚዲያ ትልቅ ሥራ እየሰራችሁነው ብርቱልን ብዙ በልማድ የምንመላለስ እና የማደርጋቸዉነበሩ ቡዙ በህሊናየ የሚመላለሱነበር ቀድል ሚድያ እግዚአብሔር ይስጥል የአገልግሎት ያርዝምልንአሜን
    መምህር ከይቅርታ ጋር አንድ ጥያቄ አለኝ እኔ በስደት ነዉ ያለሁት ጎደኛየ የቤተ ክርስቴያን አገልጋይ ነው እና በስደት ሳለሁ አንድ ነገር ገጠመኝ አስገድዱ የመድፈር ሙከር ደርሶብኝ ነበር ግን ግንኙነት አላደረኩም ከቤተክርስቴያናችን አስተምሮ እና የእሱም ክህነት ስላለዉ ተይቅርታ መምህር አይተዉ ዝም አይበሉኝ ማለት አሳብ ሆኖብኛል???

  • @ashewmola772
    @ashewmola772 5 місяців тому

    በእውነት ደስ የሚል program ነው ቃለህይወት ያሰማልን
    የእኔ ጥያቄ ጋብቻ ላይ ያቶክራል ከሰዎች ጋር ክርክር ውስጥ የከተተኝ ጥያቄ ነው አንድ ወንድ በህልመ ለሊት አንድ ወቅት ላይ ቢወድቅ ወደፊት በተክሊል ማግባት ቢፈልግ ይችላል??
    በአንድ ማህበር ውስጥ ፅዋ የሚቀምሱ ወንድ እና ሴት ቢዋደዱ መጋባት ይችላሉ??

  • @tarikutesfa1424
    @tarikutesfa1424 5 місяців тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን በመጀመሪያ በተረፈ ከናንተ የበለጠ አውቄ አይደለም በዚአብሔር ስም የምሰጠው ሀ ሳቤን ለማጋራት እንጂ ይሄውም ከናንተ ስለሆነ የምንማረው እባካችሁ ቃለ እግዚአብሄር ስለምታስተምሩን ሁሌም ነጠላ ለለብሳችሁ በዚህ ሚዲያ ላይ ብትቅረቡ ለተመልካች የኦርቶዶክስን ማንነትን በበለጠ ስለሚገልፅ።

  • @M12-l8e
    @M12-l8e 5 місяців тому

    ቃለሂወትን ያሰማልን, በተለይ ስለኮቦሮ ውስጤን ስረብሸኝ የነበረ ነውና እኔን የሚደግፍ ነገር ሳገኝ እኔም ትክክል ነበርኩኝ: በዘማርያን ያሎው ችግርም በዚም አስተካክሉት እባካቹህ ለምሳሌ ሰትና ወንድ ልክ ጭፈራ የሚመስሎው ነገር ስለምመለከት::እስከ መጨረሻ እውነትን እንድትሰብኩ የቅዱስ እግዚአብሔር ይሁን

  • @የማርያምልጂያዛኝቱ
    @የማርያምልጂያዛኝቱ 5 місяців тому

    በእዉነት መምህራቺን ቃለሂወትን ቃለበረከትን ያሠማልን በቤቱ ያፅናልን እዲሜና ጤና ይስጥልን ከልብ ነዉ የምናመሠግነዉ ጥቃቅን መስለዉ የሚታዩን በክረስትና ሀይማኖት በመፀሀፍ ቅዱስ ጎልተዉ የሚታዩ ዛሬ ላይ እንደዚህ ብጥረ አዲረጋቺሁ ስታስረዱን እኝም መልካም ፍሬ 20/ በ30/ በ60// በ70 በ100 ያማር ፍሬ እንዲናፈራ ፈጣሪ ይረዳን ጠይያቂያቺንም በቤቱ ያፅናልን በረቱልን ተለዉጬበታለሁ በእዉነት❤❤❤❤❤❤❤ ጎደኝይ ነቺ ሼረ ያደረገቺልኝ ሼረ ማረጋቺን አንረሳ እንለዉጥበታለን❤❤❤❤❤❤❤

  • @Birtukanaberaa
    @Birtukanaberaa 5 місяців тому

    አደራ ተመልከቱት።ቀንዲሎች እናመሰግናለ እንወዳችሁአለን ጥያቄዬ አንድን ሰው አይን አለባት (አለበት) እየተባለ ሰውን ሲአገሉና የሰው ስነ ልቦና የሚጎዱ ሰዎች ቁጥራቸው ጥቂት አይደለም;አድሰው ምናልባት ሰይጣን አምላኪ(ገባሪ) ካልሆነ በቀር እንዴት የቡዳ መንፈስ ተጠቂ ሊሆን ይችላል ውይስ እ/ር ሰውን አንዱን አይኑ(ቀልቡ) ሰው የሚአሳምም ሌላውን ንፁህ አድርጎ ፈጥሯል እባክካችሁ ቤ/ተ ክርሲትያን ምንትላለች?

  • @StiAl-oi6ym
    @StiAl-oi6ym 6 місяців тому

    በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ከዚህ በላይ የምታገለግሉበትን ፀጋውን ያብዛላችሁ እኛም ሰምተን 30 ,60, 100 ,ያማር ፍሬ እንድናፍራ የእግዚአብሔር መልካም ፍቃዱ ይሁን አሜን አንድ ጥያቄ አለኝ ብዙ ጊዜ በልጆች አንገት ላይ አወደ ነገስት መጸሐፍ አስርው አያለሁ እና አንዳንዶች አይታሰርም መተት ድግምትነው ውስጡ ነው ይላሉ አንዳንዶቹ ደግሞ ይታሰራል ከውስጡ የቅዱሳን ድርሳን አለበት ይላሉ እና ብዙ ጊዜ ሰው ግራ ይጋባል??

  • @Selam1927
    @Selam1927 6 місяців тому

    በእውነት ቃል ሕይወትን ያሰማልን በጣም እናመሰግናለን መምህራችን 🥰🙏አንድ😢 ጥያቄ አለኝ እኔ ያለሁት በስደት ነው እና ንስሐ አባት የለኝም ከዚህ በፊት በስልክ ገብቼ ነበር ንስሐ መጀመሪያ የአንድ ወር ደሞዝ አሉኝ እሺ ብዬ ላኩኝ ከዛም ሁሌም ብር ይሉኛል እኔ ደሞ በማህበር ብዙ ቤተክርስቲያን እረዳለሁ እና እኔም አላውቃቸውም በጓደኛዬ በኩል ነው ብዙ መምህራን ሲያስተምሩ ንስሐ በብር አይደለም ሲሉ እሰማለሁ እናም እኔም መደወል አቆምኩኝ ስልክ ጾም እጾማለሁ 12ሰዓት ቅዳሴም አስቀድሳለሁ በስልክ ጓደኞቼ ደግሞ ንስሐ ሳትገቢ እንዴት ትጾምያለሽ ይሉኛል እንዴት ላድርግ 😢😢😢

  • @TigistTigist-s4x
    @TigistTigist-s4x 6 місяців тому

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር
    የኔ ጥያቄ 1.ቅዳሴ ከተጀመረ ቡሀላ መላእክት ከኛ እረቂቃን በሆነ መልኩ አብረዉን አ/ርን ያመሰግናሉ እና ሰዉ ደግሞ ይገባል ይወጣል መላእክቱ የሚወርዱት በመቅደሱ ወይስ በመቅደሱ እና በግቢዉ
    2. በቅዳሴ ሰአት የግል ፀሎት ይፈቀዳል ?
    እነዚህን ጥያቄዎች በቶሎ ቢመልሱልኝ

  • @nigistdebabie2371
    @nigistdebabie2371 6 місяців тому

    ውድ ወንድሞች ሆይ ስለማይጠግብ ትምህርታችሁ እናመሰግናለን አግልግሎታችሁ ይባረክ። ወቅቱ የፆም ወቅት ከመሆኑ አንፃር ስለ ህማማት ብታስተምሩን። የኔ ጥያቄ በህማማት ወቅት ስቅለትን ጨምሮ ነጭ ልብስ በተለይም ሀገር ልብስ አይለበስም በዚህ ወቅት ቤተክርስቲያን ሀዘን ላይ ናት ይባላል። ይህ የቤተክርስቲያን አስተምሮ ነው?
    አመሰግናለሁ

  • @nigistdebabie2371
    @nigistdebabie2371 6 місяців тому

    ውድ ወንድሞች ሆይ ስለማይጠግብ ትምህርታችሁ እናመሰግናለን አግልግሎታችሁ ይባረክ። ወቅቱ የፆም ወቅት ከመሆኑ አንፃር ስለ ህማማት ብታስተምሩን። የኔ ጥያቄ በህማማት ወቅት ስቅለትን ጨምሮ ነጭ ልብስ በተለይም ሀገር ልብስ አይለበስም በዚህ ወቅት ቤተክርስቲያን ሀዘን ላይ ናት ይባላል። ይህ የቤተክርስቲያን አስተምሮ ነው?
    አመሰግናለ

  • @samialtesfayt
    @samialtesfayt 6 місяців тому

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን
    ግን ጥያቄ ነበረኝ እሱም ሰለ ክርሰትና እና ቅዳሴ ነው
    የሄ ማለት በተለያዩ ቤተ ክርሰትያኖት ጥምቀት ሲኖር የማይቀደሰበት ሰዓት ኣለ በሌላ ደግም ልጃቹ እንዲጠመቅ ከፈለጋቹ ገንዘብ ክፈሉን ይላሉ እና ለምድነው ገንዘብ መክፈሉሰ ኣግባብ ነው ቅዳሴ መቋረጡሰ ሰርዓት ነው ላሰቸግሮዎት መምህራችን

  • @Meski-or8ln
    @Meski-or8ln 5 місяців тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ሁሌ ጥያቄ የሚሆንብኝ ነገር አንድ የቤተክርስቲያን አባል የሆነች እህታችን ወንድሟ ሞቶ ጥቁር ልብስ ለብሳለች ግን ጥያቄ የሆነብኝ ስትቆርብ በጥቁር ልብስ ነው እና የኔ ጥያቄ በጥቁር ልብስ ቅዱስ ቁርባን መቀበል ይቻላል?

  • @SolomonKero
    @SolomonKero 6 місяців тому

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር በአብይጾም ዉስጥ ንሰሃ ተቀብሎ ቀኖና ጨርሶ መቁረብ ይቻላል ውይ??? ጾም ውስጥ የግል ጾም መሆኑ አይደራረብም ወይ??...

  • @57623
    @57623 6 місяців тому

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን አሜን፫ መምህር አድ ጥያቄ ነበረኝ ንስሀ ለመግባት ቡዙ ጊዜ አስባለሁ ግን እስካሁን አልገባሁም ስደት ነኝ ባለትዳር ነኝ ያድልጅ እናት ነኝ ግን ባሁኑ ስአት ከባለቤቴ ጋር ባለ መግባባት ትንሽ ጭንቀት ላይ ነኝ ባለቤት ነስሀ እንግባ ስለዉ በፍት እሽ ይለኝ ነበረ እኔም ፍራት ትባት እያለኝ በወሬ ይቀራል ባሁኑ ስአት እንግባ ስለዉ እር ቀስ ብየ ይለኛን አች ግቢ ይለኛ እና እኔ ለመግባት ፈልጊ ነበር ግን ህሊናየ እድህ እያለ ይወቅሠኛ ትዳርሽ ለመዳነዉ ወይስ በሠራሽዉ ሀጢያት ተፀፀተሽ ይለኛን እራሴን በጣም እወቅሳለሁ ይረዳችሀል ብየ አስባለሁ ምክር እሻለሁ😢😢😢😢

  • @FikeraddsMolaa
    @FikeraddsMolaa 6 місяців тому

    መምህራቺን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በዲሜ በጤና ይጠብቅልን የውነት በርቱ ብዙ ነገር እዳስተካክል የረዳኚ የናተ ፑሮሮግራም ነው እና የኔ ጥያቄ እምኖረው ሃረብ ሃገር ነው የምሮረው እናም ስግደት ስሰግዲ ጉልበቴን ቀስ አዲርጌ ነው የምስግደል አሰሪወቸ እዳይሰሙኚ ሴራሚክ ስለሆነ ዲምፅ ያወጣል ስግደት ደግሞ ህመሙን ማሰብ ይመስለኛል እና የኔ ቀስ ብየ መስገዲ ልፋት ብቻ ይሆንዲ ብየ አስባለሁ ይቺን ብትመልሱልኚ አመሰግናለሁ

  • @bethelehembeta8537
    @bethelehembeta8537 6 місяців тому

    የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ሰላም ከሁላችንም ጋር ይሁን!
    የኔ ጥያቄ ቅዳሜ ለሚቀበሉ ሰዎች ግዴታ 18 ሰዓት መፆም ግዴታ ስለሆነ አርብ ደሞ ፆም እንደመሆኑ መጠን እስከ 9 ሰዓት ነው ሚፆመው ለዛ ከ 9 ሰዓት ጀምሮ ቢቆጠር 18 ሰዓት አይሞላም ለዛ እንዴት ነው የሚሆነው መምህር ?

  • @SosinaMulugeta
    @SosinaMulugeta 5 місяців тому

    ምህር ቃለህይወት ያሰማልን ለመቁረብ የቆረቡ ሰዎች
    1ኛካልሲአውልቁ ይላሉ
    አሚን ሲባል መሬት አትሙ አቡነዘ በሰማያትአትበሉ እያሉ ሰውንእያደናገሩ ነው አሁንአንድም ሰው ካልሲ የማያደርግ የለም እንዴት ይሻላል

  • @FikrtFikrtbariklgn
    @FikrtFikrtbariklgn 6 місяців тому

    ሰላም እዴትናቹ አድጥያቄ ነበረኝ ትንሽ ልጆች ለማቁረብ የግድ እኔ ንፁመሆን አለብኝ ወይ ቤቱውስጥ ንፁ መሆን አለብኝ እዴ ትልቅናቸው ቤተመቅደስ ገብተው ተቀብለው መውጣት ይችላሉ ከዛ ብሆላ እኔ በቀርባቸው ይቻላል ወይ ብትመልሱልኝ መምህር

  • @kalkidantadese6129
    @kalkidantadese6129 6 місяців тому

    ቃለ ህይወት የያሰማልን በጣም ብዙ በሚባል ደረጃ ማናውቀውን ነገር በእናንተ ምክንያት አውቀናል ።እግዚአብሔር ይስጥልን አገልግሎታችሁን ይባርክ መምህር ጥያቄ አለኝ ቅዳሴ ከዪቲዩብ ላይ አውርደን እቤታችን ከፍተን ማዳመጥ እንችላለን ወይ?

  • @meazitadassemeazi4286
    @meazitadassemeazi4286 6 місяців тому

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በእውነት ቃል ህይወትን ያሰማልን እንዴት ደስስስ እያለኝ እንደምሰማችሁ
    ጥያቄ ነበረኝ መምህር ንስሐ በፆም ውስጥ ወይም በለአምሳ ላይ ንስሐ አይገባም ይባላል አልገባኝም አብራሩልኝ አመሰግናለሁ

  • @user-tigi818
    @user-tigi818 6 місяців тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን🥰 እኔ ጥያቄ የሆነብኝ በጾም ስአት በጣም የምቸገርበት ነገር ከሰኞ እስከ አርብ ድረስ ስጾም እስካልበላሁ ድረስ አይርበኝም ከበላሁ በኋላ ግን በጣም ነው የሚርበኝ ቅዳሜና እሁድ ደግሞ ስለማንጾም ገና ከእንቅልፌ ስነሳ ነው የሚርበኝ ቅዳሜና እሁድን ሳልበላ ብውል ችግር አለውን?

  • @tsidubekele3738
    @tsidubekele3738 6 місяців тому

    መምህር እድሜ ከ ጤና ይስጥልን. አንድ ጥያቄ አለኝ ፀበል ስንጠመቅ ከመጠ መቅ በፊት ገላን መታጠብ እንጂ ከተጀመረ እስኪያልቅ መታጠብ አይቻልም ይባላል.ልማድ ነው ክርስትና ነው.አንድ ሰው ሳምንት የሚ ጠ መ ቅ ከሆነ ሳምንት ሙሉ shower መውሳድ የለበትም?

  • @melatsemunigus6195
    @melatsemunigus6195 6 місяців тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
    የኔ ጥያቄ ብዙ ግዜ ቤተ መቅደስ ውስጥ ነው ማስቀድሰው እና ውጪ ሳስቀድስ ያየሁት ነገር ቢኖር በጣም ብዙ ሰው እግዚኦታ ላይ ይሰግዳል እና ይሄ ነገር የቤተ ክርስቲያን ስርዓት ነው ወይስ ልማድ? አመሰግናለሁ

  • @zendro7537
    @zendro7537 6 місяців тому

    ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዚኣብሄር ጸጋውን ያብዛላቹ። መክፈልት ምንድነው? ኣጀማመሩስ እንደት ነው? ብትመልሱልን ወይ ቀድሞ የተሰራ ቪድዮ ካለ? ኣመሰግናለው!

  • @SamiSami-c3n
    @SamiSami-c3n 5 місяців тому

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ። ከ 4 አመት በፊት አንድ የበተክርስቲያን መምህር አሀዱ አብ ሲባል ካህኑ ብቻ ነው እጁን መዘርጋት የሚችለው ብሎ አስተምሮናል ። አስተምህሮው እንዴት ተለያየ ቅዱሳን አበው ስለ ስርአተ ቅዳሴ ያስቀመጡት ትምህርት ላይ በግልፅ የተቀመጠ ነገር የለም ? የማንኛችሁን ትምህርት ልቀበል ? አላቅም ሌላው ትምህርቱ ጥሩ ነው እግዚአብሔር ያበርታችሁ ።

  • @AzebKahssay-ng5pu
    @AzebKahssay-ng5pu 6 місяців тому

    የሚቀበል ብቻ ነዉ ቤተክርስቲያን የሚገባዉ ማለት ምን ማለት ነው? የሚቀበል ብቻ ከሆነሰ ለምን ንኡሰ ክርስትያን ይገባሉ?

  • @tequamasmamaw7732
    @tequamasmamaw7732 6 місяців тому

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጥያቄ አለ እስራት በኩራት ማለት ምን ማለት ነው ለምሳሌ እኔ የማውቀው በገጠር አካባቢ አስተዋዕኦ እየተባለ በአመት አንድ ጊዚ የሚሰጥ ነው ልዩነት አለው ?ቢያስረዱኝ

  • @FitsummZhun
    @FitsummZhun 5 місяців тому

    በጣም ብዙ ስህተቶቼን ስለምትነግሩኝ አመሰግናለሁ:: ነገር ግን አሁንም እንዲጠራ ምፈልገው ከስቅለት በኃላ ዶሮ መች እና ስንት ስዓት ላይ ነው መታረድ ያለበት?

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid9147 3 місяці тому

    እሴይ እሴይ እልልልልልልልል ነብሴ ደስ አላት ብዙ ተማርኩ ሁሉም የእኔ ጥያቄ ነበርና። በቸርነቱ ይጠብቃችሁ ይባርካችሁ።

  • @kibeneshdegafie3658
    @kibeneshdegafie3658 5 місяців тому

    በቤተ ክህነት በኩል እንደዚህ አይነት ከስርአት ውጭ የሆነ ነገር ሲደረግ ለምን በቤተክርስቲያን በኩል ጥብቅ ትእዛዝ አይሰጥም።

  • @sosnatakele
    @sosnatakele 6 місяців тому

    ሰላም አባታችን በመጀመሪያ ቀለሂወት ያሰማል የገግሎት ዘመን ይብዛ እኔ አንድ ጥያቄ ነበረኝ እሱም ምንድነው ፀሎት ቅደም ተከተል አለዉ እንዴ

  • @eyasudejen3899
    @eyasudejen3899 5 місяців тому

    ለመቁረብ በሰልፍ ከተሰለፋ ከሰልፍ ውጡ በድፍረት አትቅረቡ ነው እንጅ ከቤተክርስቲያን ውጡ ማለት አይደለም

  • @selfoselfo1747
    @selfoselfo1747 6 місяців тому +1

    በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ግሩም ት/ት ነው በእየ አውደ ምህረቱ ሊሰጥ የሚገባ ት/ት ነው በርቱልን እናመሰግናለን

  • @eteneshewoga765
    @eteneshewoga765 6 місяців тому

    በእውነት ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን እኔም አንድ ጥያቄ አለ
    ድርገቱ ስወርድ ወይም ቅዱስ ሰጋና ክብር ደሙ ስያቀበሉት ግዜ አብዛኞቹ ቁጭ ይላሉ ይህስ እንደት ይታያል ?

  • @abenetdejene
    @abenetdejene 6 місяців тому +1

    selam endet keremachu betam hasab yizognal enena balebete mekureb enfeligalen gin yewelid meqotateria entekemalen. men timekrunalachu

  • @ShShh-u8n
    @ShShh-u8n 5 місяців тому

    ቃለሕይወትያሰማልን መምሕር በርቱልን እግዝብሔር ከናንተጋር ይሑን❤❤❤❤