ክፍል5"ምሁራኖች የሸሿት ሀገር፣የባህር በር የሁሉምድምፅ፣የብልፅግና ዲፕሎማሲ ክሽፈት ወይስ ስኬት?

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 8

  • @ደናሁኚኚ
    @ደናሁኚኚ День тому

    ሰላምቴዲየ እንዴትነህ ከኔጋ ሁሉሰላምነው አልሀምዱሊላህ ዜና አተናተንህ ደስ ትላለህ አይዞህ በርታ ስለጇሀር መሀመድ እኔም የበኩሌን አሳብ አለኝ አንተ ቤት ለሚመጡ የብልፅግና እና የጁሀር ደጋፊወች አሳቤን አድርስልኝ አደራ ፣ ሰወች ባልገባቼውነገር ጁሀር አስተዋይነው ተፀፀተ እያሉ ጮቤ ይረግጣሉ በፍፁም ስተትነው እሱ እንዲህያለበት ምክኒያት ምርጫ ስለ ቀረበ ነው ከልቡ ቢፀፀት መፃሀፉላይ ይፀፀትነበር የአሁኑ ንግግሩ ከልቡ አለመሆኑን በዚህ ትለየዋለህ። አስታውሳለሁ አንደየ ወሎ መጣና የወሎ ቄሮወች መሳሪያ እንዳታወርዱ የለላቺሁሰወች ገዝታቺሁ ታጠቁአለን ከወንድም የአማራ ህዝብጋ ሊያጋጨን ማለት ነው ፣ለማንኛውም የጁሀርን ተንኮል እንኳን የተማረ ይቅርና እኔ የገበሬውልጅ ከሳውዲ በርሀ በግና ፍየል እረኛው እንኳን ሴራውን ጠንቅቄ እረዳለሁ። ቴዲሻ ደናሁንልኝ

  • @EmuAymen40
    @EmuAymen40 День тому

    Teddy Hawassa ክፍል 4 የሰማነው እኮ ነው አዉቀኸዋል?

  • @elnadnadel2551
    @elnadnadel2551 День тому +2

    አንተነህ የሚባለው ሰውዬ ኢትዮጵያ ውስጥ የጋዜጠኞች ማህበር ፕሬዝዳንት ሆኖ ጋዜጠኞች በግፍ ሲታሰሩ ለምን መንግስትን አትጠይቅም ሲባል "እኔ ቦሌ ላይ ማኪያቶዬን እየጠጣሁ የሴት ቂጥ እያየሁ መኖር ነው የምፈልገው" ያለ ቅሌታም መሆኑን ነው የምናውቀው!!!

  • @sintmulu4522
    @sintmulu4522 День тому

    Mahamed open your eyes po is crazy party

  • @AJ2125-TM
    @AJ2125-TM 2 дні тому

    አየር ላይ መተንተን ቀላል ነው ኑ ግቡ ወደሀገር ከዛ ኡአቀኛ ተንታኝ ትሆናላችሁ
    ያዙኝ ልቀቁኝ ምን ይሰራል ኑ ከሕዝቡጋር ምን አንዳለ ምን እዩ ተንትኑ ካለበለዚያ አዉሮፓ, or somewhere ሆናችሁ አትቀባጥሩ

    • @bkhm6433
      @bkhm6433 2 дні тому +1

      ምህዳሩ ጠባብ ነው እንዴት ይምጡ እዛው ሁነው ቢታገሉ ይሻላል።