"አባዱላ ሠላም ሳይሆኑ እኛ እንዴት? የብልፅግና ረጅም እጆች፣ሆስፒታሉ የት ሄደ?"

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 25

  • @kidistchekol2465
    @kidistchekol2465 19 днів тому +2

    ቴዲሻ እኔ ጠቅላይ ሚኒስትሩን ባገኝ አግቼ ሀገሬን አስለቅቅ ነበር 😊
    አጋቾቹም ታጋቾቹም እነሱው ናቸው

  • @saidFeleke
    @saidFeleke 19 днів тому

    ከሀድ ከመሆን ፈጣሪ ይጠብቀን ይህንን ነው ማለት የሚቻለው ጥሩ ነገር የዋለልህን ከመጥፎ ተጠበቀው ነው በነዋይ በጥቅም አይምሮው የተሸፈነ ሰው ሁልጊዜ ከጥቅም ጋር ብቻ በማያያዝ ነው ህይወቱን የሚኖረው ይህች ዓለም ስትጎል ስትሞላ ነው ተለዋዋጭ ነች ሰዎች ከሀቅ ጋር እንቁም ከተበዳዮች ጎን እንቁም !!!

  • @RahelShumeneh-ok3so
    @RahelShumeneh-ok3so 19 днів тому +1

    💚💛❤️

  • @mahletayalew7476
    @mahletayalew7476 19 днів тому

    በዚህን ዘመን ወንድሜ ጥሩ መስራት አያስፈልግም መጥፎ መሆን ነው የሚያስከብርህ

  • @mahletayalew7476
    @mahletayalew7476 19 днів тому

    ልጁ በጣም ልንረዳው ይገባናል

  • @DanileGirma
    @DanileGirma 19 днів тому

    ቴዲዬ በዛሬው ውይይት መሳተፍ እፈልጋለሁ

  • @shenkorsoser
    @shenkorsoser 19 днів тому

    ቴዲ አስረስ ማሬ ሳይሆን አሰረስ ማረ በሚል ይስተካከል።

  • @MesriTeclia
    @MesriTeclia 19 днів тому

    🎉🎉🎉

  • @EleniMolla-yw2oi
    @EleniMolla-yw2oi 19 днів тому +2

    😂😂😂ወደሱ ሊተኩስ ያነጣጠረው ሰው አባዱላ ድንጋይ ፈልጉ አንገት ስሩን እንከሚለው ቁሞ እየተመለከተ ነበር ማለት ነው ቴዲ hahahaha😅😅

  • @saidFeleke
    @saidFeleke 19 днів тому

    ታድያ አባዱላ በድንጋይ ማራኪ ከሆኑ እንደት ሻቢያ ማረካቸው ? የማሰማው የለም ?

  • @AaAa-pr6ij
    @AaAa-pr6ij 18 днів тому

    ለናቴ ልጅ ሠጣለሁጅ ላ

  • @lulitaffin9249
    @lulitaffin9249 19 днів тому

    Teddy, work on copy right.. this was posted days ago by someone

  • @ShimelashAlemu
    @ShimelashAlemu 19 днів тому

    ቴዲ የልጁን የባንክ አካዉንት ፈልግልን

  • @negabe7417
    @negabe7417 19 днів тому +1

    የ ኦነግ መንግስት ካል ጠፋ ሰላም የለም 🤔

  • @abge5258
    @abge5258 19 днів тому

    ቴዱ በደንብ ተመልከተው እጋቿች የኦሮሚያ ልዩ ሀይል ናቸው ብለውሀል ሸኔ ኦንግ እንዳልሆነ ተናግረዋል እና መንግስት የራሱ ኮሬ ናጌኞ አደራጅቶ የሚዘርፍ ነው ሁሉም የመንግስት የራሱ መሆኑን ማወቅ አለብን የራሳቸውን የሽመስ ቤተሰብ ያገቱት መንግስት የሚዘርፈን ስለሚያውቁ በንዴት ነው እኞስ ብለው ብር ወዳላቸው ለማግኝተ የሚያግቱት እና ምስኪን ህዝባችን የሚበዘበዘውን ምን እናርግ መዘጋጀት ነው

  • @ዮቶርኢትዮጵያዊ
    @ዮቶርኢትዮጵያዊ 19 днів тому

    ጎጃም ለዘመቻ ሄዶ ነው

  • @tigistgelaye9979
    @tigistgelaye9979 19 днів тому

    😂😂😂😂😂

  • @mahletayalew7476
    @mahletayalew7476 19 днів тому

    ጋላ አይደለም ሊተኩስ የተኩስ ድምፅ ሲሰሙ ገደል ገብተው እኮ ነው የሚያልቁት 😂😂😂😂

  • @ShimelashAlemu
    @ShimelashAlemu 19 днів тому

    ቴዲ ምን ማለት ነዉ የአብይና የሽመልስ ሁለተኛዉ ታጣቂዎች ምን ብለዉ ነዉ ትጥቅ የሚያስፈቱት መጀመሪያም እናብይ ያስታጠቁት ኦነግ ሸኔ ነዉ

  • @saidFeleke
    @saidFeleke 19 днів тому

    አብይ አህመድ በራሱ አንደበት ኦነግ ነኝ ብሎን የለም እንደ ? ምን አድስ ነገር አለው ?

  • @Alfabet-1
    @Alfabet-1 19 днів тому

    Exactly Teddy 🤣🤣🤣

  • @sdchvdfhhj4398
    @sdchvdfhhj4398 19 днів тому

    ደበደብካቸው ቴዲ