Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እኔ ከፀጋ ወደ ሀያትነው የተቀየረው ግን እኔም የሰበት ተማሪ ነበርኩ እና የሚካኤል ዘካሪ ነበር ኣላህ ሲመራኝ እሥልምናን ወፈቀኝ
አላህ እስከመጨረሻው ያጽናሽ ውዴ ❤❤❤❤
ማሻአላህ አላህ መጨርሻሺንያሳምርልሺጠክሪእህቴ
ማሻአላህ የኔ ውድ እህት አላህ ያፅናሽ አላህ ከሠውም ከሰይጣን ተንኮል ይጠብቅሽ ቤተሠቦችሽንም አላህ ይምራልሽ ውዷ
ማሻ አላህ እህታችን አላህ ያፅናሽ❤❤❤
❤❤❤
እስልምና የሴትነት መከበርያ እኔም ዘላን ነበርኩ ልክ እደወድ አለባበሴ ሳይሆን ስነምግባሬ እደወንድ ነበር አሁን ከሰለምኩ ቡሀላ ያነሁሉ ዝላይ ቀርቶ መሰተር መረጋጋት በሀያእ መሞላትን እስልምና ሰጥቶኛል الحمدالله ዓለ ኒዕመተል ኢስላም ቤተሰቦቼ አላህ ሂዲያ እዲሰጣቸው ዱአ አድርጉላቸው ውዶቼ
ማሻ አላህ አላህ ያፅናሽ ውዴ
ማሻ አላህ አላህ የጠክርሽ ስትጓዢም ስሰሪም እስትግፋር አብዢ አላህ ያፅናቹ
አላህ ያጰናሽ ቤተሰቦችሽንም ሂዳያውን አላህ ሱበሀነወተአላህ ይስጣቸው
አላህ ይምራቸው ያረብ አንችንም አላህ ያፅናሽ
ማሻአላህ❤አላህይምራቸው አችንምአላህ❤ያፅናሽውዷውዋ
ሶፊ አንቺና እናትሸን ለዚህ ቀን ያብቃቹ ኢዳያ ሰቷት እምትጠይቂያት ቀን ቅርብ ይሁንልሸ ምኞቴ ነው
አሚንንንን❤❤
ameen ameen
መለት ሶፊ ክርስታን ናበረችደ?
አሚን ያረብ የኔም ምኞት ነው ወላሂ በጣም ነው ያዘንኩት ባለፈው ኢንተርቪዋን አይቸ
@@hbebahb9603እሶ ሙሰሊም ናት እናቶ ሶፍን እደወለደች ከሶፍ አባት ጋረ ተለያየች ከዚያም ክሪሲቲያን አገባች እናቶም ካገቦች በሆላ ወደክረሰትና ሄደች የሶፍን ታረክ ለማወቅ መሲኮት ቲዉብ ላይ ግቢና እይ
የሀገራችን ክርስቲያኖች ግን ግርም ነውኮ ሚሉት እቺ እህታችን ስጠጣ ስትሰክር ስጨፍር ብዙ ነገር ስትሆን የነበረችው ልጅ የት አለሽ ያላሏት ሰው ሰው ስትሸት ሴትነቷን ስታከብር ግን ጠሏት ራቋት አጃኢብ ነው. ቢቻ አላህ ያፅናሽ።
የኔምጥያቄነው
ለእስልምና ያላቸዉን ጥላቻ ነዉ
ለስናያላቼውጥላቻነው
አይገርምክም ወላሂ ምርጥ ነጥብ አነሳክ ሁሉም ክርስቲያኖች እንደዚ ነው አመለካከታቸው በጣም ይገርማል
በጣም
አንድ ጓደኛ አለችኝ ብትቀርብ ደስ ይለኛል እራሷ ሰልማ ከቄስ የወጡ ሙሉ ቤተሰቧን አስልማ የምትኖር ጀግና አሁን እህቶቿ ወንድሞቿ ቁርአንር አስቀርታ ብዙ ነገር ያሳለፍች ታርኳ ብዙ ያስተምራል ብየ አስባለሁ
ትቅርብልን የሶፊንቁጥርስጫትአፈላልገሺ
❤
ትቅረብ
❤❤
ያጃመአ ዬትናቹ ቃጣይ ፋስካ ትቅራብ ያምትሉት ባላይክ አሳዩ
ትክክክልል❤
እኔ❤❤
፣አዉ ትቅራብ
ትቅራብ
ትክክል
ሶፊ በዚህ መንገድ ደግሞ እናትሸን የምናይ ያድርገን
አሚንን ያረብ
ኢንሻአላህ
,አሚን ያረብ❤❤❤
Amen
Amiin
እቺን ልጅ በቅርብ አዉቃታለው በመስለሟ ብዙ ፈተና ነው የደረሰባት እዚህ ሚዲያ ላይ ቀርባ በማየቴ በጣም ነው ደስ ያለኝ።በርቺ አላህ ይርዳሽ
እርዱትበአካባቢዉካላችሁ ስለምቴወችጠካራናችዉ አላህያጥናት
Please wendme Agzuat enantem
ሶፊ የኔ ምርጥ ሰው ብዙ ጊዜ ኮሜንት ጽፌ አላቀም ዛሬ ግን የጻፍኩት ለሶፊ ለአንቺ ብቻ በጣም ነው የምወድሽ ከኔ የበለጠ ደግሞ አላህ ውድድያደርግሽ በሚቀጥለው ደሞ በዚህ ቦታ ላይ እናትሽን ይዘሽ ተደስቻለሁ እና እንኳን ደስ ያላችሁ የምትይበትን ቀን አላህ ቅርብ ያድርገው እስቲ ሁላችሁም አሚን በሉ ❤❤❤❤❤
አሚን❤
አምንንንንን🎉🎉🎉🎉🎉
አምን የረብ
أمين اللهم امين يارب 🤲
አሚንንንን
ወላሂ የሰፈሬ ልጅ ነች እያንዳንዱ ያለችው ልክ ነች ማንም ገምቶ አያቅም አላህ ምን ይሳነዋል
Ke interview buhala kebet tebaralech mibalew ewnet new Wendme?
ሶፊ ታሪክሽ አይተን ጥንካሬ ሆነሽናል አቺንቺ ጀግና ልጅ ነሽ ወላሂ ብዙ እጠብቃለን ❤
ጨርቁሥ እንኮን ለሠለምቴ ለነባር ሙሥሊሞችም ከባድ ሠፈር ነው አላህ ፅናቱን ይሥጥሺ እህቴ❤❤❤
ኮተት በያቸዉ ባክሸ ምድረ አረቄያም ሁላ😂😂😂😂የተማርኩት ፈሌ ነዉ አባቴ ሱቅ አለዉ ጨርቆሰ የገበያ መአከል😢
ሰፍየ እናትሽን ከእና መላዉ ቤተሰቧ ለዚህ ቀን ይብቃልሽ የእናትሽን በእምናቷ ጠከራ መሆኗ በጣም ጠሩ ነዉ ለምን መሰለሽ ጠንካራ ሰዉ ነዉ ለማወቅ የሚጥረዉ ሰተቱን እነ ትክክሉን ለማመሳከር የሚደክመዉ አላህ ይገዝሽ እማ
ሶፊያ ግን ለግዶችሽ ውሀ ወይም ሻይ ብታቀርብላቸው እላለሁ በተርፈ ፕሮግራምሽ አሪፍ ነው
ማሻ አላህ ሰኪና አላህ ወደ ትክክለኛው እምነት ስለመረጠሽ እድለኛ ነሽ በዒማንሽ በሰላትሽ አላህ ያበርታሽ ታላቁ እስልምናን ከተሰጠው ሰው የበለጠ ማን ደስተኛ አለ አልሀምዱሊላህ
የኔ ቆንጆ አይዞሽ አላህን የያዘ ይፈተናል እንጂ አይወድቅም እኔስ መስቁሉ ግንባሬ ላይ ነው በልጂነቴ የነቀሱኝ ሳድግ ሁሉ ከተማ ስወጣ መስቀሌዋ ሲሉኝ በጣም እናደድ ነበር እንደመለዩ ለዛውም እስልምናን ሳልቀላቀል አሁን አልሃምዱሊላህ እያስጠፋሁት ነው ውድ ነው ብሩ ያች ሰለምቴዋ ይሉኛል በግንባሬ መስቀል ብቻ ማስጠፋት ደግሞ ከባድ ነው ብሩ ውድ ህመምም አለው ጨረር ስለሆነ ተሎም አይጠፋም 5 ግዜ አድርጊያለው ግን በደንብ አልጠፋም አሁንም እልህ ይዞኝ እቀጥላለሁ ለሰው ሳይሆን ከአላህ ፊት መስቀሉን ይዤ መቅረብ ሰለማልፈልግ ነው እና እብሽሪ ሰው ብዙ ይናገራል እስልምና ደግሞ ሙሉ እምነት ነው ልብን ይገነባል አልሃምዱሊላህ
ማሻአላህ ሀቢብቲ💜💜💜
بارك الله فيكوم
አላህ ይቀበልሸ ህመምሸን በኸይር ነገር ይቀይርልሸ በጀነተል ፍርዶሰ አላህ ያበሸርሸ❤❤❤
አንዴ ከረግሻ ይጠፈል
ያትነዉ ያለሽዉ
ዉበትበኢስላም አቤት ዉበት ሰኪናየ አላህ እስከመጨረሻዉ ያፅናሺ የኔዉድ ሶፌ አችንም አላህ ይጠብቅሺ
መሸ አለህ የኔ እህቴ አለህ የፅነሽ ሶፊ ኒቅሰቱ ሚጠፈ ከሆነ እኘ እነግዘት ብሩን መስቀሉን ተጥፈው ሶፊ እኔ የቸልኩትን የግዘተለው የመደም ቅመሞች ምን ትለለቹ በተረፈው በርቺ ሙስሊም ለደረገን አለህ ምስገነ ይገበው ውበት የለው እስልምነ ውስጥ ነዎ የለው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ማሻአላህ ዬኔና ዬአች ህይወት አንድ ነው አልሀምዱልላህ እስልምና ላሳጣን አላህ ጥራት ይገባ❤❤❤
,በሰደት ላይ ያለን እህቶች ወድሞች በያላችሁበት የአላህ እዝነት አይለየን የረፍት እጀራ ይሰጠን እኛም በሀገራችን ለመባረቅ ያብቃን አሚን በሉ የመዳም ቅመሞች
አሚን
አሚንንን
Amin
አሚንንንን🎉
ማሻአላህ አላህ በመንገዱ ያፅናሽሶፊ ጀዛኩምላኸር
አልሀምዱሊላሂ እኔም ሰለምቴ ነኝ❤
አላህ ያፅናሽ ውደ አላህ የሁላችነንም መጨረሻ ያሳምርልን በእስልምና ሀይማኖት ይግደለን ያረብ
አላህይ ጠብቅሺ ሶፊያ መሻአላህ እናትሺንም ለዚሀህ ቀን ያብቃሺ
የኔ እናት አላሕ ያፅናሽ አቃታለዉ ስታሳዝን አቃታለዉ በመስለማዋ ብዙ ስቃይ ደርሶባታል ከቤትም ከቤተሰብም ተገላለች እባካቹ እንርዳት😢😢
ውነትም ሰኪና ማሽአላህ ተባረክ አላህህህህህህ
ማሻ አላህ ሶፈያ በርችልኝ አላህ ጥንካሬዉን ሁሉ ይዋፎቅሽ ለሣኪናዬም አላህ ሙሉ ስክናቱን ሁሉ ይወፍቅሽ 🎉🎉🎉
የኔ ደርባባ እህት❤ እንካም ሰለምሽልን የኔ ልእልት ❤አልሀምዱሊላ
ወላሂ እስልምና በራሱ ውበት አለው ማሻ አላህ ሁላችንንም አላህ ያፅናን ያረብ አለን ወሳህለን እህታችን
እኔ ልክፈልላት ለማስጠፋት ወላሂ አድራሻዋን ስጡኝ 😢😢😢
አላህይጨምረልሺ
Ene esetshalew
አድራሻዋ አለኝ እኔ ልስጥሽ😢😢
አድራሻዋ አለኝ እኔ😢😢😢
@@ZainabMurad-lz2lk እሽ ስጭኝ
እኔ ግን ሶፊ ታናሽ እህትሽ ሰልማ አች ስጠይቂያት ዝም ብዬ ሳስብ በሳቅ ተጀምሮ በማልቀስ የሚፈጸም ነው የሚመስለኝ የደስታ ብዛት እናተስ😘😘አይ የማዳም ቅመም ለኮሜት ማንም አያክለን
እኔ ደም እናቶን ኢሻአላህ የኔም ያቺም ምኞት ተሳክቶ እንየዉ
ኤሻአላ አላህያርግላት
አላህ ያድርገው
ኡካን በሰላም ወደ ተፈጣርሽበት ሀይማኖት ኢስልምና መጣሽልን አላህ የፅናሽ የኔ ማር ቁርዓን ቂሪ ተማሪ አላህ መርጦ ከእሳት አስወጥቶሻል ሙስሊም አርጎ ይውሰድሽ ውዴ❤❤❤❤
ማሻ አሏህ አሏሁ አክበር አልሃምዱሊሏህ ሙስሊም አድርጎ ለፈጠረን ጌታ
አልሀምዱሊላህ የትኛውንም ያክል ብልሹ ባህር ቢኖረው ሰው አላህ ከመረጠው የብረሀኑን መንገድ ከመራው ማንም አከለክለውም❤
ምነው አጠረ ብየ ነበር በቃ ደጅ ልንጠና ነው ገና ሳጀምረው አለቀኮ በተስፋ እጠብቃለን ድርምም ያለች ልጅ የኔም እህቴ ሰልማለችአለሀምዲሊላህ እናትና አባቴንም አላህ ሂዳን ያጎናፅፍልኝ ያረብ
አላህሂዳይስጣችዉለቤተስቦችሺ ፕሮፋይልሺንቀይሪ
ማሻ አላህ እህታችንእስልምናን አላህ ወፈቀሽ አንድ ክፍል አንድ ላይ ተምረናል ጨርቆስ አካባቢ ( ፈለገ ዮርዳኖስ ት/ቤት )
የድሮ ትምህርት ቤቴ በ90ዎቹ😂😂😂😂
ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ እንኳን ወደ ቀጥተኛዉ መንገድ መጣሽ ሶፊየ ያችንም እናት አላህ በቅርብ ቀን ኢስላምን የምትቀበል ያርግልሽ ያረብ
ማሻአላህ ❤❤❤❤የኔውድ አላህ ያጽናሽ ከምንም በላይ ሙስሊምን ለወፈቀም ጊታ ምስግና ይገባው
ላላህ ብላቹ ለህቴ ድዋ አርጉላት ወደትክክለኝዉ መገድ እድመጣ ባአላህ ይዤያቹ አለዉ
ውበት ሲለካ በሂጃብ ወላሂ አልሃምዱሊላህ አላህ ያፅናሽ
ማሻዓላህ ከዚህ ውስጥ ሰለምቴ ነዉ የሚበዛበት አላህ ያጥናቹህ ሶፊ ቤተሰቦችሽን እንደዚህ ለመጠየቅ ያብቃሽ
ማሻ አሏህ ሶፊ ጥያቄዎችሽ ብቻቸውን ሰኪና ይሰጣሉ
አልሀምዱሊላህ አሏህ ፅናትን ይስጥሽ ቤተሠቦችሽንም አሏህ ይወፍቃቸው
ማሸ አለህ ኢሂተችን አለህ የፅነሽ ሶፊ ለነትሽም አለህ የሂደየውን በር ይክፈትለት የረቢ ስተኘም ስቶጠም ስትገበም በመገዱወ ሂሉ ያኢስልምነን ውበት አቢረበት❤
ሱፍን አሏህ አሏህ የወደደው ቤተኛውም ውኔታ ያለ ኦደሱ ይመልሰዋል እህቴ አልህ በዲናል እስላም ውስጥ ያፅናሽ🌺
ምናለበት እናተ አላህ የስጣችሁ ህብታሞች ሙስሊም ወድሞቸ ለዚች ምስኪን ስራ ስጡዋት እባካችሁ
አላህ አላህ አላህ የሚወደውን ሰው መርጦ ወደሱ ያመጣል አላህ ያፅናሺ የሁላቺነንም መጨረሻ አላህ ያሳምርልን ያረብ ሶፊ እናትሺን አላህ ያምጣልሺ ወደተፈጠረቸበት
ማሻአላሕ የኔቆጆ አላሕ ይጨምርሽ አላሕ በዲኒሽ ያፂናሽ የእኔ ውድ በጣም ያምራል ሒጃብ አለባበሥሽ
እኔ የገረመኝ እራቆቱዋ ስትሄድ ያልሰደቡዋት ያራቁዋት ሰዎች ዛሬ በሂጃብ ተውባ ሲያዩ የሚሣደቡት የሚማቱት ቅናት መሆኑ ነው
ቀላል ሚገርሙ ፍጡሮች እኮ ናቸዉ😢
ቅናትነዉእኳ
ወዶች ግን በዚህ አጋጣሚ ሰለምቴወችን አግቡ ኢማናቸው የላቀ ነው የኛወቹ ለትዳር እያሰጉ ነው ስለዚ ሰለምቴወችን አግቡ
ሱባሀን አላህ አላህየ እስቲቃማውን ይወፍቅሽ የኔ ቅመም
ማሻ አላህ ሶፊ በርችልን ሰኪናዬ አላህ ያፅናሽ❤
Sofi የሚገርም ሰው የሚገርም ጋዜጠኛ ❤❤❤❤
እንኳን ሰላም መጣሽ ሶፊ እናትሽን አላህ ሂድያ ይስጥልሽ በተረፈ የባለፉት እናት ከልቤ አልጠፉም ከቶ ልባቸው ትንሽ አረጠበም ይሆን ምን አድስ አለ እስኪ ልስማው የዛሬውን ደግሞ
ማሻአላህ ማሻአላህ ያረቢ ትህትናዋ አላህ ይጨምርልሽ ያረብ🎉🎉🎉🎉🎉
ማሻአላህ አላህ ያፅናን እስልምና እኮ 🥰🥰🥰ከሁሉም ነገር የፀዳ ሀይማኖት አልሃምዱሊላህ
አላህ ያፅናሽ ባለሽበት ❤❤ የኔ ውድ
ለምን ታቱውን አናስጠፋላትም ሶፊ ዘም እዳትይ አደራሺኝ🎉❤
አህላን ወሳህላን ሶፍ orእህታችን የጀመዓ ዬት ነችሁ ዛሬ ኑ 🎉🎉
አላህ ያፅናሽ ዉድ እህታችን በርቺ 👑💙
አልሃምዱሊህ ኒአመተል ኢሰላም እውነትም ሳኪና ተግብረሸዋል የኔ እህት አሏህ ይጠብቅሽ
🥀ለማንም ያልተናገርነውን ሀጃችንን አላህ ይሙላልን ከክፉ ነገሮች ይጠብቅን ደግ ነገር ሁሉ አይለፈን ክፉአችንን ሲመኙ የነበሩት ሁሉ ሁሌም የደግታችንን አክባር ይስሙ። ደህና መሆናችንን የሚመኙ ደግሞ ሁሌም ደግነታችንን ደስታችንን ይስሙ ከሰው ሴራ ከሰይጠን ተንኮል አላህ ይጠብቀን
አሚንንንንን ያረብ
አሚንን
አሏህ ሆይ በዙሪያየ ያለውን ሁሉ ሰላም አድርግልኝ ቤተሰቤን እምነቴን ሀገሬን የስደት ጓደኞቼን ( የማዳም ቅመሞችን ) ሰላም የምንሰማ ሰላም የምናይ አድርገን አግኝቶ ማጣትን ድንገተኛ በሽታን ከሰው ፊት መዋረድን ይዝልን ስደት ላይ ሁኖ የቤተሰብ መርዶን ያዝልን የማታ እንጀራ ስጠን ስደት በቃችሁ በለን ያረቢ
አሚንንንንንን
አሚንያረብብብ❤❤❤❤❤
አሚን አላሁምአሚን❤❤❤
አሚን የረብ
ሚበር ቲቪ ሰለምቴዎችን ለራሱ ለሚዲያ ግባት ነው የሚያደርጋቸው እንጂ፣ ሰለምቴዎቹ ስለ ሚደርስባቸው ችግር አስቦትም ተሰምቶትም አያውቅም። እንደውም እዚህ ሚዲያ ላይ ከወጡ በሗላ የሚደርስባቸው መከራና ስይቃይ ከቀድሞው የባሰ ነው። ሰኪናን ዛሬ አግኝቼ አውርቻት ነበር፣ የጨርቆስ ካፊሮች እንደ አዲስ ተነስተውባታል ዛቻው ማስፈራሪያው በርትቶባት እናትዋም በድጋሚ ከቤቴ ውጭልኝ አለቻት። ሰኪና ስራ የላት አሁን ማደሪያ ፍለጋ ላይ ናት።
እርግጠኛ ነቹ ከሆነ ሙሉ መስረጃ አምጡልኝ??
ዝበሉይህሜድያለብዝወቹየሂድያሰብብነዉ
እፍፍ ሶፊ አልሀምዱሊላ ዛሬ ያማስታወቂያ ተቀንሷል እደት እደደበረኝ 😢
ወላሒ እውነትሽን ነው
ኢ አላህ😂❤❤
ትክክል በጣምነዉየሚናድደኝእኔንም ማስታወቂያዉ
ማሻ አላህ አላህ ከስከመጨረሻ ያሳምርልሽ የኔ ውድ እህት
ማሻ አላህ አላህ ያፅናሽ እህቴ ስኪና ሶፊ በርችልን
ማሻአሏህ በድነል ኢስላም ላይ ፀንተሽ የምትሞች ያድርግሽ እህታችን
አላህ ያፀነሽ ያኔ እህት🌺🌺🌺🌹🌹🌹🌹
አራ አንድ ሰለምቴ ዳሩኝ ፂነታቾውን በጣምኖ ይምወደው
enm bal selmte naw kkk
ለምን ሰለምቲ
ene alewa
كككككك
ያንተስ ከፍ ቀልድማሆንአለበት
አደብ ስነስረአት በኢስላም ውስጥነው ኢላሂ መጨረሻችንን አላህ ያሳምርልን
ማአሻአላህ አላህ በዲኑላይ ያፅናሽ ያፅናን ኢንሻአላህ
Masha allah አላህ ያፅናሽ ሰኪናዬ❤
እሰልምናን የተረዳሽበት አንግል ማሻአላ አላህ ያፅናሽ
አሰላላሙ አለይኩም ሶፍየ ወላሂ እናትሽ አላህ ሂዲያን ይስጥልሽ በጣት ነው ያሳዘነችኝ
ማሻአሏህ እውነትም ሰኪና አሏህ ይጨምርልሽ
እህታችንን ልናበረታታት ይገባል እናም ደግሞ ለ አላህ ብለን እንወድሻለን።
ማሻ አላህ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉አላህ ያፅናሽ
ሶፊ እናትሽም አላህ ሂዳያ ወፍቋት በሷመንገድ ለመመላለስ ያብቃን🎉🎉🎉🎉
ማሽኣላህ መብሩክ እህቴ! ኣላህ ሁሌም ካንቺጋ ዩሁን 🎉
ማሻአላህ ❤❤❤❤አላህያጠክርሽእማ ሠለምቴወች ጀግናናቸዉ
ሱበሀን አላህ አላህ ሲመራ እዴት እደመያመጣ አይታወቅም ሶፍየ ያችንም ቤተሰቦች ለዚች ቀን ያብቃቸው በቅርብ ቀን ያረብ❤❤❤
ማሻአላ አላህ ያበርታሽ አላህ ይገዝሽ አውቀሽ የምታሳውቂም አላህ ያዲርግሽ❤❤❤❤❤
ማሻ አላህ ማሻ አለህ ደስ ይለል ሶፍ አችም ለእናተሽ አለህ ሂድያ ሰቶ የስደስትሽ የረብ
እኔ ደግሞ ከባለፈው ንቅሳት ካለው የኔ መንገድ ላይ ከቀረበው ወንድማችን ጋር ቢጋቡ ብዬ ተመኘሁ
ሶፊ እናትሽንም በዚህ መንገድ ደግሞ ቀርበው የምናይበት ቀን አላህ ያቅርብልሽ
ሶፊዋ ማሻ አሏህ ነሽኮ ወላሂ አሏህ ከሁሉም ነገር ይጠብቅሽ ስወድሽ ሁለየም የኔ መንገድ ነው የምከታተለው ስወድሽ ግን ሁለየም በጉጉት የምጠብቀው ነገር ያንቺንና የእናትሺን ቀን ነው ወላሂ አሏህ ሂዲያ ሠጥቷትመምጣቷን በቅርብ ያርግልሽ ወላሂ
አላህ ይርዳሽ አላህ ያፅናሽ ብዙ ፈተና ገጥሞሻል
ማሻአሏህ አሏህ ያፅናሺ
ማሻ አላህ አልሀምዱሊላህ ያረብ የአላህ❤❤❤❤
ማሻአላህ ተባረከላህ አላሁ አክበር ሱባሀን አላህ ልብን የምትገለባብጠወ አላህ ሱባነሁ ተአላህ ምስጋና ይገባህ አልሀምዲሊላህ አላህ ከመጥፎ ጐደኛ ይጠብቅሽ አላህ እስቲቃማ ይወፍቅሽ ሰኪና እህቴ አጅብ
ሰኪናየ ማሽአላህ ቆንጂየ ነሽ ደሞ አላህ ያፅናሽ ሁቢዋ
አላህ ያፅናሽ ❤❤❤❤❤❤❤
ما شاء اللهما شاء اللهما شاء اللهالله اكبرالله اكبرالله اكبرየሏህ ያፅናሽ እህታችን❤❤❤❤💐💐💐💐💐💐👍👍👍👍👍👍👍
አላህ ያጠክርሽ እህቴ❤
ሶፍዬ አቡ ያስር ስለምቴ ነው ብዙ ታረክ አለው አቅሪቢው በአላህ
ማሻአላህ አላህ ያፅናሺ
አልሀምዱሊላህ አላህ ያፆናሺ እህቴ እድለኛ ነሺ አላህ መጨረሻሺን ያሳምርልሺ ያሳምርልን
አላህ ሱብሀነሁ ወተአላ በድንሽ ላይ ያፅናሽ በርች የትኛውም ነገር እንዳይበግርሽ
እሰካሁን ከሰማው ሰወሁሉ የዚች የምገርምነው
እኔ ከፀጋ ወደ ሀያትነው የተቀየረው ግን እኔም የሰበት ተማሪ ነበርኩ እና የሚካኤል ዘካሪ ነበር ኣላህ ሲመራኝ እሥልምናን ወፈቀኝ
አላህ እስከመጨረሻው ያጽናሽ ውዴ ❤❤❤❤
ማሻአላህ አላህ መጨርሻሺንያሳምርልሺጠክሪእህቴ
ማሻአላህ የኔ ውድ እህት አላህ ያፅናሽ አላህ ከሠውም ከሰይጣን ተንኮል ይጠብቅሽ ቤተሠቦችሽንም አላህ ይምራልሽ ውዷ
ማሻ አላህ እህታችን አላህ ያፅናሽ❤❤❤
❤❤❤
እስልምና የሴትነት መከበርያ እኔም ዘላን ነበርኩ ልክ እደወድ አለባበሴ ሳይሆን ስነምግባሬ እደወንድ ነበር አሁን ከሰለምኩ ቡሀላ ያነሁሉ ዝላይ ቀርቶ መሰተር መረጋጋት በሀያእ መሞላትን እስልምና ሰጥቶኛል الحمدالله ዓለ ኒዕመተል ኢስላም ቤተሰቦቼ አላህ ሂዲያ እዲሰጣቸው ዱአ አድርጉላቸው ውዶቼ
ማሻ አላህ አላህ ያፅናሽ ውዴ
ማሻ አላህ አላህ የጠክርሽ ስትጓዢም ስሰሪም እስትግፋር አብዢ አላህ ያፅናቹ
አላህ ያጰናሽ ቤተሰቦችሽንም ሂዳያውን አላህ ሱበሀነወተአላህ ይስጣቸው
አላህ ይምራቸው ያረብ አንችንም አላህ ያፅናሽ
ማሻአላህ❤አላህይምራቸው አችንምአላህ❤ያፅናሽውዷውዋ
ሶፊ አንቺና እናትሸን ለዚህ ቀን ያብቃቹ ኢዳያ ሰቷት እምትጠይቂያት ቀን ቅርብ ይሁንልሸ ምኞቴ ነው
አሚንንንን❤❤
ameen ameen
መለት ሶፊ ክርስታን ናበረችደ?
አሚን ያረብ የኔም ምኞት ነው ወላሂ በጣም ነው ያዘንኩት ባለፈው ኢንተርቪዋን አይቸ
@@hbebahb9603እሶ ሙሰሊም ናት እናቶ ሶፍን እደወለደች ከሶፍ አባት ጋረ ተለያየች ከዚያም ክሪሲቲያን አገባች እናቶም ካገቦች በሆላ ወደክረሰትና ሄደች የሶፍን ታረክ ለማወቅ መሲኮት ቲዉብ ላይ ግቢና እይ
የሀገራችን ክርስቲያኖች ግን ግርም ነውኮ ሚሉት እቺ እህታችን ስጠጣ ስትሰክር ስጨፍር ብዙ ነገር ስትሆን የነበረችው ልጅ የት አለሽ ያላሏት ሰው ሰው ስትሸት ሴትነቷን ስታከብር ግን ጠሏት ራቋት አጃኢብ ነው. ቢቻ አላህ ያፅናሽ።
የኔምጥያቄነው
ለእስልምና ያላቸዉን ጥላቻ ነዉ
ለስናያላቼውጥላቻነው
አይገርምክም ወላሂ ምርጥ ነጥብ አነሳክ ሁሉም ክርስቲያኖች እንደዚ ነው አመለካከታቸው በጣም ይገርማል
በጣም
አንድ ጓደኛ አለችኝ ብትቀርብ ደስ ይለኛል እራሷ ሰልማ ከቄስ የወጡ ሙሉ ቤተሰቧን አስልማ የምትኖር ጀግና አሁን እህቶቿ ወንድሞቿ ቁርአንር አስቀርታ ብዙ ነገር ያሳለፍች ታርኳ ብዙ ያስተምራል ብየ አስባለሁ
ትቅርብልን የሶፊንቁጥርስጫትአፈላልገሺ
❤
ትቅረብ
ትቅረብ
❤❤
ያጃመአ ዬትናቹ ቃጣይ ፋስካ ትቅራብ ያምትሉት ባላይክ አሳዩ
ትክክክልል❤
እኔ❤❤
፣አዉ ትቅራብ
ትቅራብ
ትክክል
ሶፊ በዚህ መንገድ ደግሞ እናትሸን የምናይ ያድርገን
አሚንን ያረብ
ኢንሻአላህ
,አሚን ያረብ❤❤❤
Amen
Amiin
እቺን ልጅ በቅርብ አዉቃታለው በመስለሟ ብዙ ፈተና ነው የደረሰባት እዚህ ሚዲያ ላይ ቀርባ በማየቴ በጣም ነው ደስ ያለኝ።በርቺ አላህ ይርዳሽ
እርዱትበአካባቢዉካላችሁ ስለምቴወችጠካራናችዉ አላህያጥናት
Please wendme Agzuat enantem
ሶፊ የኔ ምርጥ ሰው ብዙ ጊዜ ኮሜንት ጽፌ አላቀም ዛሬ ግን የጻፍኩት ለሶፊ ለአንቺ ብቻ በጣም ነው የምወድሽ ከኔ የበለጠ ደግሞ አላህ ውድድያደርግሽ በሚቀጥለው ደሞ በዚህ ቦታ ላይ እናትሽን
ይዘሽ ተደስቻለሁ እና እንኳን ደስ ያላችሁ የምትይበትን ቀን አላህ ቅርብ ያድርገው እስቲ ሁላችሁም አሚን በሉ ❤❤❤❤❤
አሚን❤
አምንንንንን🎉🎉🎉🎉🎉
አምን የረብ
أمين اللهم امين يارب 🤲
አሚንንንን
ወላሂ የሰፈሬ ልጅ ነች እያንዳንዱ ያለችው ልክ ነች ማንም ገምቶ አያቅም አላህ ምን ይሳነዋል
Ke interview buhala kebet tebaralech mibalew ewnet new Wendme?
ሶፊ ታሪክሽ አይተን ጥንካሬ ሆነሽናል አቺንቺ ጀግና ልጅ ነሽ ወላሂ ብዙ እጠብቃለን ❤
ጨርቁሥ እንኮን ለሠለምቴ ለነባር ሙሥሊሞችም ከባድ ሠፈር ነው አላህ ፅናቱን ይሥጥሺ እህቴ❤❤❤
ኮተት በያቸዉ ባክሸ ምድረ አረቄያም ሁላ😂😂😂😂የተማርኩት ፈሌ ነዉ አባቴ ሱቅ አለዉ ጨርቆሰ የገበያ መአከል😢
ሰፍየ እናትሽን ከእና መላዉ ቤተሰቧ ለዚህ ቀን ይብቃልሽ የእናትሽን በእምናቷ ጠከራ መሆኗ በጣም ጠሩ ነዉ ለምን መሰለሽ ጠንካራ ሰዉ ነዉ ለማወቅ የሚጥረዉ ሰተቱን እነ ትክክሉን ለማመሳከር የሚደክመዉ አላህ ይገዝሽ እማ
ሶፊያ ግን ለግዶችሽ ውሀ ወይም ሻይ ብታቀርብላቸው እላለሁ በተርፈ ፕሮግራምሽ አሪፍ ነው
ማሻ አላህ ሰኪና አላህ ወደ ትክክለኛው እምነት ስለመረጠሽ እድለኛ ነሽ በዒማንሽ በሰላትሽ አላህ ያበርታሽ ታላቁ እስልምናን ከተሰጠው ሰው የበለጠ ማን ደስተኛ አለ አልሀምዱሊላህ
ትክክል
የኔ ቆንጆ አይዞሽ አላህን የያዘ ይፈተናል እንጂ አይወድቅም እኔስ መስቁሉ ግንባሬ ላይ ነው በልጂነቴ የነቀሱኝ ሳድግ ሁሉ ከተማ ስወጣ መስቀሌዋ ሲሉኝ በጣም እናደድ ነበር እንደመለዩ ለዛውም እስልምናን ሳልቀላቀል አሁን አልሃምዱሊላህ እያስጠፋሁት ነው ውድ ነው ብሩ ያች ሰለምቴዋ ይሉኛል በግንባሬ መስቀል ብቻ ማስጠፋት ደግሞ ከባድ ነው ብሩ ውድ ህመምም አለው ጨረር ስለሆነ ተሎም አይጠፋም 5 ግዜ አድርጊያለው ግን በደንብ አልጠፋም አሁንም እልህ ይዞኝ እቀጥላለሁ ለሰው ሳይሆን ከአላህ ፊት መስቀሉን ይዤ መቅረብ ሰለማልፈልግ ነው እና እብሽሪ ሰው ብዙ ይናገራል እስልምና ደግሞ ሙሉ እምነት ነው ልብን ይገነባል አልሃምዱሊላህ
ማሻአላህ ሀቢብቲ💜💜💜
بارك الله فيكوم
አላህ ይቀበልሸ ህመምሸን በኸይር ነገር ይቀይርልሸ በጀነተል ፍርዶሰ አላህ ያበሸርሸ❤❤❤
አንዴ ከረግሻ ይጠፈል
ያትነዉ ያለሽዉ
ዉበትበኢስላም አቤት ዉበት ሰኪናየ አላህ እስከመጨረሻዉ ያፅናሺ የኔዉድ ሶፌ አችንም አላህ ይጠብቅሺ
መሸ አለህ የኔ እህቴ አለህ የፅነሽ ሶፊ ኒቅሰቱ ሚጠፈ ከሆነ እኘ እነግዘት ብሩን መስቀሉን ተጥፈው ሶፊ እኔ የቸልኩትን የግዘተለው የመደም ቅመሞች ምን ትለለቹ በተረፈው በርቺ ሙስሊም ለደረገን አለህ ምስገነ ይገበው ውበት የለው እስልምነ ውስጥ ነዎ የለው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ማሻአላህ ዬኔና ዬአች ህይወት አንድ ነው አልሀምዱልላህ እስልምና ላሳጣን አላህ ጥራት ይገባ❤❤❤
,በሰደት ላይ ያለን እህቶች ወድሞች በያላችሁበት የአላህ እዝነት አይለየን የረፍት እጀራ ይሰጠን እኛም በሀገራችን ለመባረቅ ያብቃን አሚን በሉ የመዳም ቅመሞች
አሚን
አሚንንን
አሚን
Amin
አሚንንንን🎉
ማሻአላህ አላህ በመንገዱ ያፅናሽ
ሶፊ ጀዛኩምላኸር
አልሀምዱሊላሂ እኔም ሰለምቴ ነኝ❤
አላህ ያፅናሽ ውደ አላህ የሁላችነንም መጨረሻ ያሳምርልን በእስልምና ሀይማኖት ይግደለን ያረብ
አላህይ ጠብቅሺ ሶፊያ መሻአላህ እናትሺንም ለዚሀህ ቀን ያብቃሺ
የኔ እናት አላሕ ያፅናሽ አቃታለዉ ስታሳዝን አቃታለዉ በመስለማዋ ብዙ ስቃይ ደርሶባታል ከቤትም ከቤተሰብም ተገላለች እባካቹ እንርዳት😢😢
ውነትም ሰኪና ማሽአላህ ተባረክ አላህህህህህህ
ማሻ አላህ ሶፈያ በርችልኝ አላህ ጥንካሬዉን ሁሉ ይዋፎቅሽ ለሣኪናዬም አላህ ሙሉ ስክናቱን ሁሉ ይወፍቅሽ 🎉🎉🎉
የኔ ደርባባ እህት❤ እንካም ሰለምሽልን የኔ ልእልት ❤አልሀምዱሊላ
ወላሂ እስልምና በራሱ ውበት አለው ማሻ አላህ
ሁላችንንም አላህ ያፅናን ያረብ አለን ወሳህለን እህታችን
እኔ ልክፈልላት ለማስጠፋት ወላሂ አድራሻዋን ስጡኝ 😢😢😢
አላህይጨምረልሺ
Ene esetshalew
አድራሻዋ አለኝ እኔ ልስጥሽ😢😢
አድራሻዋ አለኝ እኔ😢😢😢
@@ZainabMurad-lz2lk እሽ ስጭኝ
እኔ ግን ሶፊ ታናሽ እህትሽ ሰልማ አች ስጠይቂያት ዝም ብዬ ሳስብ በሳቅ ተጀምሮ በማልቀስ የሚፈጸም ነው የሚመስለኝ የደስታ ብዛት እናተስ😘😘አይ የማዳም ቅመም ለኮሜት ማንም አያክለን
እኔ ደም እናቶን ኢሻአላህ የኔም ያቺም ምኞት ተሳክቶ እንየዉ
ኤሻአላ አላህያርግላት
አላህ ያድርገው
ኡካን በሰላም ወደ ተፈጣርሽበት ሀይማኖት ኢስልምና መጣሽልን አላህ የፅናሽ የኔ ማር ቁርዓን ቂሪ ተማሪ አላህ መርጦ ከእሳት አስወጥቶሻል ሙስሊም አርጎ ይውሰድሽ ውዴ❤❤❤❤
ማሻ አሏህ አሏሁ አክበር
አልሃምዱሊሏህ ሙስሊም አድርጎ ለፈጠረን ጌታ
አልሀምዱሊላህ የትኛውንም ያክል ብልሹ ባህር ቢኖረው ሰው አላህ ከመረጠው የብረሀኑን መንገድ ከመራው ማንም አከለክለውም❤
ምነው አጠረ ብየ ነበር በቃ ደጅ ልንጠና ነው ገና ሳጀምረው አለቀኮ በተስፋ እጠብቃለን ድርምም ያለች ልጅ የኔም እህቴ ሰልማለችአለሀምዲሊላህ እናትና አባቴንም አላህ ሂዳን ያጎናፅፍልኝ ያረብ
አላህሂዳይስጣችዉለቤተስቦችሺ ፕሮፋይልሺንቀይሪ
ማሻ አላህ እህታችን
እስልምናን አላህ ወፈቀሽ
አንድ ክፍል አንድ ላይ ተምረናል ጨርቆስ አካባቢ ( ፈለገ ዮርዳኖስ ት/ቤት )
የድሮ ትምህርት ቤቴ በ90ዎቹ😂😂😂😂
ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ እንኳን ወደ ቀጥተኛዉ መንገድ መጣሽ ሶፊየ ያችንም እናት አላህ በቅርብ ቀን ኢስላምን የምትቀበል ያርግልሽ ያረብ
ማሻአላህ ❤❤❤❤የኔውድ አላህ ያጽናሽ ከምንም በላይ ሙስሊምን ለወፈቀም ጊታ ምስግና ይገባው
ላላህ ብላቹ ለህቴ ድዋ አርጉላት ወደትክክለኝዉ መገድ እድመጣ ባአላህ ይዤያቹ አለዉ
ውበት ሲለካ በሂጃብ ወላሂ አልሃምዱሊላህ አላህ ያፅናሽ
ማሻዓላህ ከዚህ ውስጥ ሰለምቴ ነዉ የሚበዛበት አላህ ያጥናቹህ ሶፊ ቤተሰቦችሽን እንደዚህ ለመጠየቅ ያብቃሽ
ማሻ አሏህ ሶፊ ጥያቄዎችሽ ብቻቸውን ሰኪና ይሰጣሉ
አልሀምዱሊላህ አሏህ ፅናትን ይስጥሽ ቤተሠቦችሽንም አሏህ ይወፍቃቸው
ማሸ አለህ ኢሂተችን አለህ የፅነሽ ሶፊ ለነትሽም አለህ የሂደየውን በር ይክፈትለት የረቢ ስተኘም ስቶጠም ስትገበም በመገዱወ ሂሉ ያኢስልምነን ውበት አቢረበት❤
ሱፍን አሏህ አሏህ የወደደው ቤተኛውም ውኔታ ያለ ኦደሱ ይመልሰዋል እህቴ አልህ በዲናል እስላም ውስጥ ያፅናሽ🌺
ምናለበት እናተ አላህ የስጣችሁ ህብታሞች ሙስሊም ወድሞቸ ለዚች ምስኪን ስራ ስጡዋት እባካችሁ
አላህ አላህ አላህ የሚወደውን ሰው መርጦ ወደሱ ያመጣል አላህ ያፅናሺ የሁላቺነንም መጨረሻ አላህ ያሳምርልን ያረብ ሶፊ እናትሺን አላህ ያምጣልሺ ወደተፈጠረቸበት
ማሻአላሕ የኔቆጆ አላሕ ይጨምርሽ አላሕ በዲኒሽ ያፂናሽ የእኔ ውድ በጣም ያምራል ሒጃብ አለባበሥሽ
እኔ የገረመኝ እራቆቱዋ ስትሄድ ያልሰደቡዋት ያራቁዋት ሰዎች ዛሬ በሂጃብ ተውባ ሲያዩ የሚሣደቡት የሚማቱት ቅናት መሆኑ ነው
ቀላል ሚገርሙ ፍጡሮች እኮ ናቸዉ😢
ቅናትነዉእኳ
ወዶች ግን በዚህ አጋጣሚ ሰለምቴወችን አግቡ ኢማናቸው የላቀ ነው የኛወቹ ለትዳር እያሰጉ ነው ስለዚ ሰለምቴወችን አግቡ
ሱባሀን አላህ አላህየ እስቲቃማውን ይወፍቅሽ የኔ ቅመም
ማሻ አላህ ሶፊ በርችልን ሰኪናዬ አላህ ያፅናሽ❤
Sofi የሚገርም ሰው የሚገርም ጋዜጠኛ ❤❤❤❤
እንኳን ሰላም መጣሽ ሶፊ እናትሽን አላህ ሂድያ ይስጥልሽ በተረፈ የባለፉት እናት ከልቤ አልጠፉም ከቶ ልባቸው ትንሽ አረጠበም ይሆን ምን አድስ አለ እስኪ ልስማው የዛሬውን ደግሞ
ማሻአላህ ማሻአላህ ያረቢ ትህትናዋ አላህ ይጨምርልሽ ያረብ🎉🎉🎉🎉🎉
ማሻአላህ አላህ ያፅናን እስልምና እኮ 🥰🥰🥰ከሁሉም ነገር የፀዳ ሀይማኖት አልሃምዱሊላህ
አላህ ያፅናሽ ባለሽበት ❤❤ የኔ ውድ
ለምን ታቱውን አናስጠፋላትም ሶፊ ዘም እዳትይ አደራሺኝ🎉❤
አህላን ወሳህላን ሶፍ orእህታችን የጀመዓ ዬት ነችሁ ዛሬ ኑ 🎉🎉
አላህ ያፅናሽ ዉድ እህታችን በርቺ 👑💙
አልሃምዱሊህ ኒአመተል ኢሰላም እውነትም ሳኪና ተግብረሸዋል የኔ እህት አሏህ ይጠብቅሽ
🥀ለማንም ያልተናገርነውን ሀጃችንን አላህ ይሙላልን ከክፉ ነገሮች ይጠብቅን ደግ ነገር ሁሉ አይለፈን ክፉአችንን ሲመኙ የነበሩት ሁሉ ሁሌም የደግታችንን አክባር ይስሙ። ደህና መሆናችንን የሚመኙ ደግሞ ሁሌም ደግነታችንን ደስታችንን ይስሙ ከሰው ሴራ ከሰይጠን ተንኮል አላህ ይጠብቀን
አሚንንንንን ያረብ
አሚንን
አሏህ ሆይ በዙሪያየ ያለውን ሁሉ ሰላም አድርግልኝ ቤተሰቤን እምነቴን ሀገሬን የስደት ጓደኞቼን ( የማዳም ቅመሞችን ) ሰላም የምንሰማ ሰላም የምናይ አድርገን አግኝቶ ማጣትን ድንገተኛ በሽታን ከሰው ፊት መዋረድን ይዝልን ስደት ላይ ሁኖ የቤተሰብ መርዶን ያዝልን የማታ እንጀራ ስጠን ስደት በቃችሁ በለን ያረቢ
አሚን
አሚንንንንንን
አሚንያረብብብ❤❤❤❤❤
አሚን አላሁምአሚን❤❤❤
አሚን የረብ
ሚበር ቲቪ ሰለምቴዎችን ለራሱ ለሚዲያ ግባት ነው የሚያደርጋቸው እንጂ፣ ሰለምቴዎቹ ስለ ሚደርስባቸው ችግር አስቦትም ተሰምቶትም አያውቅም። እንደውም እዚህ ሚዲያ ላይ ከወጡ በሗላ የሚደርስባቸው መከራና ስይቃይ ከቀድሞው የባሰ ነው። ሰኪናን ዛሬ አግኝቼ አውርቻት ነበር፣ የጨርቆስ ካፊሮች እንደ አዲስ ተነስተውባታል ዛቻው ማስፈራሪያው በርትቶባት እናትዋም በድጋሚ ከቤቴ ውጭልኝ አለቻት። ሰኪና ስራ የላት አሁን ማደሪያ ፍለጋ ላይ ናት።
እርግጠኛ ነቹ ከሆነ ሙሉ መስረጃ አምጡልኝ??
ዝበሉይህሜድያለብዝወቹየሂድያሰብብነዉ
እፍፍ ሶፊ አልሀምዱሊላ ዛሬ ያማስታወቂያ ተቀንሷል እደት እደደበረኝ 😢
ወላሒ እውነትሽን ነው
ኢ አላህ😂❤❤
ትክክል በጣምነዉየሚናድደኝእኔንም ማስታወቂያዉ
ማሻ አላህ አላህ ከስከመጨረሻ ያሳምርልሽ የኔ ውድ እህት
ማሻ አላህ አላህ ያፅናሽ እህቴ ስኪና ሶፊ በርችልን
ማሻአሏህ በድነል ኢስላም ላይ ፀንተሽ የምትሞች ያድርግሽ እህታችን
አላህ ያፀነሽ ያኔ እህት🌺🌺🌺🌹🌹🌹🌹
አራ አንድ ሰለምቴ ዳሩኝ ፂነታቾውን በጣምኖ ይምወደው
enm bal selmte naw kkk
ለምን ሰለምቲ
ene alewa
كككككك
ያንተስ ከፍ ቀልድማሆንአለበት
አደብ ስነስረአት በኢስላም ውስጥነው ኢላሂ መጨረሻችንን አላህ ያሳምርልን
ማአሻአላህ አላህ በዲኑላይ ያፅናሽ ያፅናን ኢንሻአላህ
Masha allah አላህ ያፅናሽ ሰኪናዬ❤
እሰልምናን የተረዳሽበት አንግል ማሻአላ አላህ ያፅናሽ
አሰላላሙ አለይኩም ሶፍየ ወላሂ እናትሽ አላህ ሂዲያን ይስጥልሽ በጣት ነው ያሳዘነችኝ
ማሻአሏህ እውነትም ሰኪና አሏህ ይጨምርልሽ
እህታችንን ልናበረታታት ይገባል እናም ደግሞ ለ አላህ ብለን እንወድሻለን።
ማሻ አላህ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉አላህ ያፅናሽ
ሶፊ እናትሽም አላህ ሂዳያ ወፍቋት በሷመንገድ ለመመላለስ ያብቃን🎉🎉🎉🎉
ማሽኣላህ መብሩክ እህቴ! ኣላህ ሁሌም ካንቺጋ ዩሁን 🎉
ማሻአላህ ❤❤❤❤አላህያጠክርሽእማ ሠለምቴወች ጀግናናቸዉ
ሱበሀን አላህ አላህ ሲመራ እዴት እደመያመጣ አይታወቅም ሶፍየ ያችንም ቤተሰቦች ለዚች ቀን ያብቃቸው በቅርብ ቀን ያረብ❤❤❤
ማሻአላ አላህ ያበርታሽ አላህ ይገዝሽ አውቀሽ የምታሳውቂም አላህ ያዲርግሽ❤❤❤❤❤
ማሻ አላህ ማሻ አለህ ደስ ይለል ሶፍ አችም ለእናተሽ አለህ ሂድያ ሰቶ የስደስትሽ የረብ
እኔ ደግሞ ከባለፈው ንቅሳት ካለው የኔ መንገድ ላይ ከቀረበው ወንድማችን ጋር ቢጋቡ ብዬ ተመኘሁ
ሶፊ እናትሽንም በዚህ መንገድ ደግሞ ቀርበው የምናይበት ቀን አላህ ያቅርብልሽ
ሶፊዋ ማሻ አሏህ ነሽኮ ወላሂ አሏህ ከሁሉም ነገር ይጠብቅሽ ስወድሽ ሁለየም የኔ መንገድ ነው የምከታተለው ስወድሽ ግን ሁለየም በጉጉት የምጠብቀው ነገር ያንቺንና የእናትሺን ቀን ነው ወላሂ አሏህ ሂዲያ ሠጥቷትመምጣቷን በቅርብ ያርግልሽ ወላሂ
አላህ ይርዳሽ አላህ ያፅናሽ ብዙ ፈተና ገጥሞሻል
ማሻአሏህ አሏህ ያፅናሺ
ማሻ አላህ አልሀምዱሊላህ ያረብ የአላህ❤❤❤❤
ማሻአላህ ተባረከላህ አላሁ አክበር ሱባሀን አላህ ልብን የምትገለባብጠወ አላህ ሱባነሁ ተአላህ ምስጋና ይገባህ አልሀምዲሊላህ አላህ ከመጥፎ ጐደኛ ይጠብቅሽ አላህ እስቲቃማ ይወፍቅሽ ሰኪና እህቴ አጅብ
ሰኪናየ ማሽአላህ ቆንጂየ ነሽ ደሞ አላህ ያፅናሽ ሁቢዋ
አላህ ያፅናሽ ❤❤❤❤❤❤❤
ما شاء الله
ما شاء الله
ما شاء الله
الله اكبر
الله اكبر
الله اكبر
የሏህ ያፅናሽ እህታችን❤❤❤❤💐💐💐💐💐💐👍👍👍👍👍👍👍