መዓዛ ብሩ ስለ ኤመረተስ ባህሩ ዘውዴ . . . | ጦቢያ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 30 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 24

  • @mekdelawitassefa5087
    @mekdelawitassefa5087 Рік тому +4

    እትዬ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው በሚዲያ ስትቀርቢ
    ያየሁሽ በጣም ነው ደስ ያለኝ የጋዜጠኝነት ውሃ ልክ ስታወሪ ኢትዮጵያን ትመስይኛለሽ እድሜ ይስጥሽ እትዬ መአዛ ❤

  • @mahyewi
    @mahyewi Рік тому +6

    ኅብር ሕይወቴ እጅግ ድንቅ የኾነ አውቶባዮግራፊ ነው። ፕሮፌሰር ባሕሩ ዘውዴ በጣም የማደንቆት የታሪክ ባለሙያ ነዎት። መዓዛ ብሩ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል። ግሩም የኾነ የመጽሐፍ ምረቃ እና ምስጋና ነው። እንዲህ ያለ ነገር ይልመድብን👏

  • @abrhamnegatu8385
    @abrhamnegatu8385 Рік тому +5

    መዓዚዬ በጣም ነው የምወድሽ ኢትዮጵያ አሏት ከምላቸው ሰዎች አንዷ አንቺ ነሽ ግን ብቻ አንቺ ደግሞ በጣም ትለይብኛለሽ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ

  • @aschalechtesfaye4687
    @aschalechtesfaye4687 Рік тому +2

    ኡህ ድምጽሽ እኮ ነፍስ ያረካል
    ወ/ሮ መዓዛ ብሩ ከነ ጎምላላው ባለቤትሽ እድሜ እና ጤናን እመኝላችኋለሁ 🙏

  • @tenad7309
    @tenad7309 Рік тому +6

    ምርጥ አንጋፋዋ ጋዜጠኛ መዓዛ ብሩ ክብር ይገባሻል እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን🙏🏾♥️

  • @keralem
    @keralem Рік тому +1

    ውይይይይይይይ መዓዛዬዬዬዬዬዬ የኔ ውድድድድድድድ ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽ

  • @Ethiohabtina
    @Ethiohabtina Рік тому

    Mirt Ethiopiawian. So much love and respect to you all.

  • @mengistukumelachew8292
    @mengistukumelachew8292 Рік тому

    One of my favorite Ethiopians and Journalist Meazi, you are so unique ,many thanks and respect!

  • @tigistsolomon5168
    @tigistsolomon5168 Рік тому +4

    የፕ/ር ባህሩ ዘውዴ ታሪክ በጣም ደስ የሚል ታረክ ነው ። ጋዜጠኛ መአዛ ቡሩ የበለጠ ነብስ ጨመረችበት !!!!

  • @sapphirelemma1097
    @sapphirelemma1097 Рік тому +1

    The precious journalist Meazi❤❤

  • @hlinaminyilal7540
    @hlinaminyilal7540 Рік тому +1

    ምናለ ሁላችንም ኢትዮጵያውያን እንደ ጉራጌ ምርጥ ሕዝብ ብንሆን? የሰላምና የስራ ሰዎች: አገር ወዳዶች: እንወዳችሁዋለን ❤ ፕሮፍ ባሕሩ እድሜ ይስጥልን!

  • @mohammedjamal7352
    @mohammedjamal7352 Рік тому +5

    መዓዛ ብሩ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል

  • @fisshabarakitesfaye662
    @fisshabarakitesfaye662 Рік тому +1

    በእውነት ግሩም መጽሃፍ ነው መዓዚ ጥሩ አድርገሽ አቅርበሽዋል ረጅም እድሜ ፕሮፌሰር

  • @KukuBubu20
    @KukuBubu20 Рік тому

    Wow meaza wow ❤❤❤❤❤❤ the way how she read long life 😊

  • @YidnekachewBekele-x5i
    @YidnekachewBekele-x5i 9 місяців тому

    መዓዚ❤ ለመጀመሪያ ጊዜ መድረክ ላይ አየሁሽ)

  • @misikirbogale2121
    @misikirbogale2121 Рік тому +1

    መዓዚዬ የኢትዮጵያ ኩራት

  • @aziቲ
    @aziቲ Рік тому +1

    እናመሰግናለን !💛🥰መአዛዬ💚

  • @surafelabebeonyekuruetaarts
    @surafelabebeonyekuruetaarts Рік тому +2

    ውይ ማዝዬ😍 የጋዜጠኝነት ልክ

  • @adethiopiand5412
    @adethiopiand5412 Рік тому +2

    ማአዛ ብሩ ሰው ሆኖ መፈጠር ኢትዮጵያን አኩሪ የ ኢትዮጵያውያን መመሪያና መመኪያ ኑሪልን ::

  • @tensaeshiferawlemma4529
    @tensaeshiferawlemma4529 Рік тому

    ሰው እኮ❤

  • @bezagm2254
    @bezagm2254 Рік тому

    ❤❤❤❤

  • @getdani
    @getdani Рік тому +1

    መአዚ

  • @endegenaabebegebeyehu8583
    @endegenaabebegebeyehu8583 Рік тому

    በእውነቱ ከሆነ የፕሮፌሰር ባህሩ ዘውዴን ታሪክ እንደጠበኩት አላገኘሁትም : ብዙ እጅን ባፍ የሚያስጭኑ በገጠመኝ እና በፈተና የታጀቡ ስነ ፅሁፋዊ ለዛቸውም እፁብ ድንቅ የሆኑ ግለ ታሪኮችን ባነበብኩበት አይን ይሄ የሳቸው ታሪክ ግን ተምሮ ስራ ይዞ ከመኖር ውጭ ምንም ነው:: አዲስ እውቀትም ልምድም ያላገኘሁበት መፅሀፍ ነው::
    ሌሎች በሙያቸው ያበረከቷቸው መጣጥፎች ግን ሸጋ ናቸው

    • @AYeneneh
      @AYeneneh Рік тому +3

      Wendim alem, yehagerachinin zemenawi tarik tinkik aregew besayinsawi menged yezegebu scholar nachew. It would be truly great to give high regards for his massive contribution in this regard. His career path patriotism, deligence and benevolence to serve his motherland can't be underestimated dear. It is quite exemplary and motivating. A biography should not necessarily be dramatic to be perceived by readers. This is a historic document. Please don't expect the adventures from all biographies.