It’s so natural , simple not sophisticated celebration and love it. Everyone is enjoying it. I am so happy to see Aden ,others singers and the community cheer you up. I can see everyone is happy for both of you.
Tgrigna lemansemaw be huletum kuwankuwa arif new lesuwam eyta ychemrlatal ene ewedatalew yemitlewun mesmat efelgalew ena bamargnam betgrgnam bihonn arif new beterefe
💕 happy for both of you! It's okay to speak in Tigrigna, but people know both of you as artists, and you have a broader audience. You can mix both. አሰይ አሰይ ብለናል❤
Cheru Geta Egeziabher yebarkachew you are right in Colorado Tigraian community very strong and supper nice kind people May God bless you and your family dear sister. Congratulations ❤
This is why I never wished to be more wealthy since I already know that I am very wealthy to have my beloved great people of Tigray like those wonderful ones, May God Bless You all my beloved great people of Tigray with all his blessings 🙌 Amen 🙏.
ቋንቋ ችግር የለውም : ልክ ነሽ ግን ሁሉም ልክ አንዳአንቺ ቅን አስተሳሰብ የለዉም! don't worry about low ideas from narrow thinking people. You are a great artist with a great personality.
You guys are so beautiful together happy for you and i love everything egziyabhare yasadeiglachu betam new mitamirut እጅግ ታምራላችሁ ፍትያት ደግሞ ደስታሽ ደስሽ ይላል እንዲህ ሰው ሚወደውን ሲያገባ ህይወት ይጣፍጣል ኤፍሬምም እርጋታው ደስ ይላል ባጠቃላይ ውብ ናቹ ።አምላክ ይጠብቃችሁ።
ማሬ በጣም ነው ምወድሽ በሒወትሽ ብዙ ፈተናዎችን እንዳሳለፍሽ ግልፅ ነው እንደድሮ የድሮዋ ኢትዮጲያ ተመልሳ ፍቅራችን አንድነታችን እንዲመለስ የውልግዜ ፀሎቴ በስቃይ ውስጥ ያሉትን የአገራችንን እዝቦች ሁሉ ፈጣሪ ይርዳልን ትዳራቹ ያማረ እና የሠመረ ይውን
🇪🇹✖️👹በፉፁም
@@ንግሰቲጋልራያ ለምን የኔ ቆንጆ ሰላምን የሚጠላ ሴጣን ብቻ ነው ፍቅር ያሸንፋል አንድነታችን ውበታችን ነው
❤
ምን አይነት ድንቅ ሴት ነሽ በመብርሀን ትህትናሽ አክብሮትሽ እናመሰግናለን ፍሪየ እግዚያብሔር አምላክ ልጅሽን በሞገስ ያሳድግልሽ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ❤
It’s so natural , simple not sophisticated celebration and love it. Everyone is enjoying it. I am so happy to see Aden ,others singers and the community cheer you up. I can see everyone is happy for both of you.
❤️🥰
ርእካ ዘይፅገቡ መፃምዲ ሓዳርኩም ይባረክ ወድኩም ፈጣሪ ብጥበቡ የዕብየልኩም❤❤❤❤
ሳብክራይብ በልለይ ማዓረይ❤❤
ስው በፈለገው ቋንቋ መነገር ይችላል እነዚህ ልጆች ስንት ስቃይ ደርሶባቸው ነው እዚህ የደረሱት እነንተም understand ልታደርጉቷ ይገባል ስንት ትግረዋይ ልጆች አዲሳባ ተወልደን ያደግን ትግርኛ የማነውቅ አልርን ነገር ግን ባይገባንም congratulation ብለነል ደስ ብሎነል that’s all
What’s wrong her fan ask nicely un less you want to be racist
💯👍
ልክ ነሽ እህቴ
Mesmat slmnfelg bicha new le lela adelem be positive temelketewu
ተመልካችን አክብረሽ ስላስረዳሽን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ልጅሽን ትዳርሽን ይባርክልሽ ደስ የሚል ፕርግራም ነው ተጋሩዎች ግን እያስቀናችሁን ነው አንድነታችሁ❤❤❤
❤❤❤
በጣም ነው የምወዳቹ ኤፋዬ ፍሬ አንድ ቀን ሀገራችን ሰላም ሆና ሁላችን ተዋደን ተሳስበን እንኖራለን😢❤❤❤❤❤
😢ፍጣሪ ከፈቀደ😢❤
አሜን
Kegeday ga hbret yelenm😏😏
Ere Bemote aberen Eninur Ebakachihu 💊Worki Hizbi💊 😂😂😂 Ekekam Bakela Kere Fes Kelele Alu 😂 😄 😄 @@merytigraweyti
@@aledwaketinib weshoch metachubin enji alideresenebachihum eko .... denakuret reguman feteret dem metach hula endeeee er tefatun🤔🤔 👉🇲🇱🦓🦓🦓🪳🪳🪳🤮🤮
እርጋተሽ ቆንጅናሽ ሁሉ ነገርሽ በጣም ነው የምታምሪው ❤❤❤የኔውድ እህት መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችው ፈጣሪ ልጃችውን ያሳድግላችው ትግረኛ ባላውቅም ስከታተላችው ነበር እና ደስ የምትሉ ጥንዶችነችው ቀሪ ዘመናችውን ፈጣሪ ይባርክላችው ❤❤❤❤❤❤❤ዋውስታምሩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤👋👋👋👋
በሁለቱም ቋንቋ መስራትሽ ጥሩ ነው ሲቀጥል እናንተ አርቲስቶች ናችሁ ከዘረኝነት ወጥታችሁ ከቻላችሁ በሁሉም ቋንቋ ብትሰሩ ደስ ይላል ምና ለ ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ቋንቋዎች በሙሉ በቻልኩ የምር እንኳን የሀገራችንን ቋንቋ ቀርቶ ተሰደን የሰው ቋንቋ እንለምድ የለ በተረፈ በጣም የምወዳችሁ አርቲስቶች ናችሁ ❤❤❤❤❤❤
Thank you ልለው ነበረ ለፍሪያት ትልቅ ክብር ነበረ የነበረኝ ነገር ግን በትንሽ ጊዜ ለሚያልፍ ቀን ብዙ አየን ሰማን💔👎
True 👍 ✔️
Tezeqzequ ahyawoch@@arditube5698
ቀላል ነዉ🥰❤️ ተማሪ የኢትዮጵያ አርቲስቶች ምን አንዳደ ርጉ አይተናል በትግራይ ሕዝብ ጥላቻ ታውረው የሰሩትን ስራ አንረሳም አግዚአብሔር የስራችውን የስጣቸው አሜን 🙏🙏🙏
@@arditube5698ፍሪያት የትግራይ ተወላጅ በመሆኗዋ አዲስ አበባ ውስጥ ብዙ ስቃይ አይታለች 💔
አይዞሽ! ያለመታደል ሆነ እንደ አገር ያለንበት ሁኔታ :: ከቤተሰብ መራቅ ከባድ ነው ::
የኔውድ,,❤❤❤❤,,አቤት,,እርጋታ,,ትዳራቹ,,የተባረከ,,ይሁን,,እመብርሐን,,ልጃቹን,,ታሣድግላቹ,,ለቁምነገር,,ታብቃላቹ❤❤❤❤❤
አንዳንድ ሰው ቢሆን ትግረኛ ቋንቋ ጠላተን ሊመሰለው ይችላል አንች ግን ሀሳባችንን ተረድተሸ በቅንነት ሰለመለሰሸልን ጨዋ ወልዶ ጨዋ ያሳደገሸ ነሺ እኛም በጣም በጣም እንወዳችሀለን አችንም ኤፍንም መልካም የትዳር ዘመን ይሁንልሽ ❣️❣️ ፈረዬ ልጅሸም አድጎ ለቁምነገረ ይብቃልሸ ❣️❣️👌👌🙏🙏
ቋንቋ ችግር የለውም ትርኛም የኢትዮጵያዊ ቋንቋ ነዉ ስለዝህ አያሳስብም ❤️❤️❤️
ልክ ነሽ ግን ሁሉም ልክ አንዳአንቺ ቅን አስተሳሰብ የለዉም❤️ አንጂ ትግርኛ አንደ መል መ ድ በ ትግርኛ ለምን ሆነ ብሎ ሲቃወሙ ይግርመኛል ትግርኛ የትግራይ ሕዝብ ቅዋንቃዋ ነው በቀንቀ ዋ ቺን መናገር መብታቺን ነው
The reason why they said is because many ppl wants to hear what they said and thus way she can grow her channel and follow her
እኔ በጣም ደስተኛ ነኝ ባለቤቴ የትግራይ ተወላጅ ነዉ ::ሰውን በብሔር እና በቋንቋ ባንተችው ባይ ነኝ ካጠፋሁ ይቅርታ ::
@@tigesttigest75 እህት ትክክል ብ ለሻል 🥰❤️ ትግርኛም የኢትዮጵያ ቋንቋ ነው
Tgrigna lemansemaw be huletum kuwankuwa arif new lesuwam eyta ychemrlatal ene ewedatalew yemitlewun mesmat efelgalew ena bamargnam betgrgnam bihonn arif new beterefe
ቆንጅናና ውበት ከእርጋታ ጋር አሞልቶ ይስጥሽ ውብ ንግስት ነሽ ያንን ሁሉ መከራና ጭንቀት አሳልፋችሁ ቀና እንድትሉ የረዳችሁ እግዚአብሔር ይመስገን ፣ተባረኩ🙏
ሓውና ኤፊን ሓፍትና ፍርያትን እንቋዕ ሓጎሰኩም::🍾🎉ኤርትራውያን ኣሕዋትኩም ሰናይ ትምኒትና ንምነየልኩም ንኹልኹም ንፈትወኩም:: Congratulations! brother Effie and sister Fryat.We wish you all the best! Eritrean brothers and sisters.😍👏
ችግር የለውም በፈለግሽው ማድረግ ትችያለሽ እግዚአብሔር ትዳርሽን እና ልጅሽን ይባርክልሽ መቸም ጊዜ ነው እንጅ ሁሉም ያው ነው ❤️
በጣም ደስ የሚል ስነስርዓት ነው። ትግረኛ ባልሰማም የኤፍሬም አሰይ አሰይ የሚለው ዘፈን is my favorate one, love it so much አንችንም የማደንቅሽ አርቲስት ነሽ። ባጭሩ እንኳን ደስ ያላችሁ። ልጃችሁን እግዚአብሔር በጤና ያሳድግላችሁ።
ክልተ ሙዕርጋት እግዚአሔር ዝተባረከ ሐዳር ይግበረልኩም ❤️❤️❤️
ሳብክራይብ በልለይ ማዓረይ❤
ልዩ ሰው አክባሪ ጨዋ ወልዶ ጨዋ ያሳደገሽ ነሽ በውነት ፈጣሪ ትዳርሽን ልጅሽን ይባርክልሽ እኛም እንወድሻለን ቆንጅዬ
እግዚአብሔር አምላክ ልጅሽን ያሳድግልሽ ፍሬዬ የኔ ቆንጆ በትግርኛም በአማርኛም ሪልን እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ካንቺ ብዙ እንማራለን
እናመሰግናለን ፋርያት የማነ ሁሌም ደስ ይበልሽ ከነ ቤተሰብሽ
አናመሰግናለን አክብረሽ ምላሽ ስለሰጠሽ በጣም ነዉ የምንወድሽ የምናከብርሽ መልካሙን ሁሉ እንዲገጥምሽ እንመኝልሻለን ቆንጂይዬ ኤፊ መቼም አፈሰሽ ነዉ የሚባለዉ አንቺን የመሰለች ወርቅ ልጅ በማግኘቱ እድለኛ ነዉ።
ችግራችሁ እንደምንም ተዋጥታችሁ ብውስታችሁ ኣድርጋችሁ ህይወት እንደምይቀጥል ተሰብራችሁ እንዳልቀራችሁ እንድናቅ እንድህ በመሰለ ፕሮግራም ስለመጣችሁ በጣም እናመሰግናለን:: በርቱ!!
ሁሉም ባገር ልጅ ያምራል ፍርዬ ጸዓዳ 🎉🎉♥♥ እንኳን ለዚ ክብር በቃቹ!!
💕 happy for both of you! It's okay to speak in Tigrigna, but people know both of you as artists, and you have a broader audience. You can mix both. አሰይ አሰይ ብለናል❤
Freyatey enkua dese belki tsebkity fetret
ጊዜ ለኩሉ ከፍም ዝቅም ብለናል ሁሉም በጊዜው ይሆናል መልካም ትዳር
ኣሰይ ደስ ክትብሉ ኣከዳድናኩም ስነስርዓትኩም ኣብ ዝከድና ከይድና ባህልናን ክብርናን ምሳና እዩ ደቂ ሓላል መሬት❤💛ፍቅርኩም ይብዛሕ💛❤❤️❤️❤️❤️
ሳብክራይብ በልለይ ማዓረይ❤❤
የመጀመርያው መዚቃ የሙዚቀኛው ስም ንገሩኝ❤
Cheru Geta Egeziabher yebarkachew you are right in Colorado Tigraian community very strong and supper nice kind people May God bless you and your family dear sister. Congratulations ❤
በትግር ኛ ማ አውራትሽ አንደተጠ በ ቀ ሆኖ በትግርኛ የተ ናገርሽውን በአማርኛ ደገሚው ምክንያቱም ሁሉ ሰው ሰለ ሚ ያውቅ ሽ ትግርኛበ መናገርሽ አንኮራለ ን ሁሌም በትግርኛ ጀም ሪ ምክንያቱም አማርኛ የማይሰማ ሰላለ በትግርኛ አንኮ ራልን 👌🙏🥰😘❤️💛
እግዚአብሔር ስላደረገልሽ ነገር ሁሉ ደስ ብሎኛል እንደ ሴት በጣም የምወድሽ ልጅ ነሽ እግዚአብሔር ልጃችሁን ያሳድግላችሁ ቤታችኁ በፍቅር ይሞላ የተባረከ የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ
ጥሎብኝ ተጋሩን ስወዳችሁ❤❤⭐💛💛
እኛም ወድድ 🥰🥰💛❤️ ደማችን😘
❤❤❤❤
የትግራይ ህዝብ በጣም እንዲጠላ ያደረገው በ CIA የተቋቋመው መርዘኛ TPLF የተባለ ድርጅት ነው። አበዛኛው ትግሬ ህውሀት የደርግን ስርዓት ለመዋጋት በራሳቸው ተነስተው ጫካ የገቡ ሰዎች ስብስብ ይመስለዋል። እውነታው ግን ህውሀት በቀጥታ CIA ሰው እየመለመለ የመሰረተው የአሜሪካ ተቀፅላ ድርጅት ነው። ምክንያቱ ደግሞ ኢትዮጵያን ከራሺያ ተፀዕኖ ለማላቀቅ የደርግ መንግስትን መጣል የአሜሪካ ዋነኛ ፍላጎት ስለነበር በሌሎች ሀገራት እንዳደረገችው ብዙ ሸፍጥ ብዙ ሴራ ሰርታ በሌላኛው እጇ ደግሞ ህውሀትን መስርታ ስንቅ ትጥቅ እና በርካታ ነገር አመቻችታ የደርግን ስረዓት ለመጣል በቃች። በዚህ ሁሉ ውስጥ የህውሃት አመራሮች ከአሜሪካ የሚሰፈርላቸውን እየተቀበሉ በሌላ በኩል የትግራይ ህዝብ ልብ ውስጥ ሰርስሮ ለመግባት ለብዙ ዘመናት ጥረት አድርገዋል። ከሀውዜን የአየር ድብደባ አንስቶ እጅግ ብዙ ሸፍጦችን ሰርተው ህዝቡ በምሬት ወደ ጦርነት እንዲገባ አድርገዋል። የደርግ ክፋት ያማረረው ህዝብም ከጀርባ ያከውን ሳያውቅ ሙሉ ለሙሉ ተከተላቸው። እናም የአባቶቻቸው እነ አፄ ዮሀንስ የደሙላትን ሀገር ኢትዮጵያን ትተው ትግራዋይቲ የሚል የመንደር ስም መረጡ። አዲሱ ትውልድ እጅግ ሲበዛ ጎጠኛ እንዲሆን ለ 20 አመት በተለያየ ስብከት Brainwash ተደረገ። እናም አሁን ያለበት ደረጃ ላይ ደረሰ ማለት ነው። በኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን በሌላ በብዙ ሀገራት CIA ተመሳሳይ የዘር ክፍፍል አድርጓል። የትግራይ ህዝብ የተሰራበትን ትልቅ ሸፍጥ ሊገነዘብ ብሎም በአሜሪካ የመሰይመራ ለትግራይ ህዝብ ደህንነት የቆመ ህዝባዊ ድርጅት ማዋቀር ያስፈልገዋል።
❤❤
እሺ ቆንጆዋ ፍርያት ምስጋናው ትክክል ነው እኛ የፕሮግራሙዓላማ ቢገባንም አንቺና ኤፊ ያላችሁትን ማወቅ ስለፈለግን ነበረ የኔ ጨዋ ደርባባ ስለመለሽልን እናመሰግናለን ትዳራችሁን የአብርሃም የሳራ ያድርግላችሁ ህፃኑንም እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ ያሳድግላችሁ
Am super excited for you n Ephrem yenekonjo ❤❤when the love is real the energy can be felt for real
❤❤❤❤❤ ተጋሩ ጹቡቓት ሩሑስ መራዓ ካብ ኤርትራ ትግርኛ 🇪🇷
ሓውና ❤
ደምና❤😊
ይመቻቹሁ ያዉ አማረኛ አረጉት ያልነ ብዙወቻችን ሰለማንችል ነዉ ትግረኛ እጂ ብታወሩ ችግር የለዉም ❤❤ ኢሻ አላህ አገራችንንም ሰላም አረጎልን ተዛዝነን ተባብረን እደድሮዉ ምንኖር ያረገን እናተም አገራቹሁ ገብታቹሀ😢❤
Tiekikil
መናገርሽ ትልቅነት ነዉ ። ትግርኛ የኢትዮጵያ ቋንቋ ነው፤ የጊዜ ጉዳይ እንጂ ሁሉም ወደቀልቡ ሲመለስ ነገሮች ይሰክናሉ። በትልቅ ችግር ውስጥ አልፈሽ ጠንክረሽ የቆምሽ ሴት ስለሆንሽ ታላቅ ክብር አለኝ። ፈጣሪ ትዳርሽን እና ልጃችሁን ይባርክ። በዚሁ ጥንካሬሽ እና ቅንነትሽ ቀጥይ።
ላይክ ግበርላ በኣማርኛ ልምንታይ ኣይትበሉ ህውከት እንዳከድና😮😮
ከመይ ድኺ ደስ አብልኽና ፍረየይ ሽኮር💋💋💋💋💋 መርአያ ትግራይና ኢኺ ብሓቂ ሓዳርኩም ይባረኽ ❤❤❤❤❤💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐
ሳብክራይብ በልለይ ማዓረይ💞
This is why I never wished to be more wealthy since I already know that I am very wealthy to have my beloved great people of Tigray like those wonderful ones, May God Bless You all my beloved great people of Tigray with all his blessings 🙌 Amen 🙏.
እንቋ ዕ ሓጎሰኩም ሓላላት ብፍላይ ፍርያተይ ከምዚ ኢልኪ ተሓጒስኪ ምርኣየይ ማራ ደስ ኢሉኒ❤
ሳብክራይብ በልለይ ማዓረይ❤❤
በጣም ደስ የሚል ሰርግ ነው እንጂ ክርስትና አይኩነን በፃሜ ፅቡቅ በጣም ደስ የሚል ሲያምር ኤፋ ፈሪያት የተባረከ የትዳር ዘመን ይሁንላቹ ተባረኩ❤❤❤❤
ርሁስ ጋማ ፍርያት የማነ ን ኤፍሬም አማረን ደስ ዝብል ጥኡማት❤❤❤❤❤ ዝተባረኸ ይግበረልኹም !!!❤❤❤❤❤
ሳብክራይብ በልለይ ማዓረይ❤❤
ደስ ባሀልቲ እንደ ኤፌና ፍሬ የሚያምር ንጉስና ንግስት ይመስላሉ ❤❤❤❤
ሳብክራይብ በልለይ💞
ፍሪታ ታፋጭ ትግርኛ የማንሰማ ፋኖችሽ ስላለን ነው እንወድሻለን ትዳርሽ ይባረክ ልጅሽም ትደግልሽ የእኔ ማር
ፍርያተይ ኩርዓት ትግራይና ❤ኣድንቅታ እስቲ ላይክ ግጨውታ ስብስክራይብም ናገበርኩም እብ ናተይ ኣቲኹም ❤❤❤❤
ንደማመር መኩሸይ ❤❤
@@Tsegas213 እሺ ማዓረይ
ፍርያትየ የእውነት የኢትዮጵያ ህዝብ በጣም ነው የሚወድም የጸይም ቆንጆ እግዚአብሔር አምላክ አንድ ያድርገን ፍቅርን ያድለን ይሄን መከፍፈል ያጥፍልን ከኢትዮጵያ ብሔር ብሔርሰቦች ማውቅ የምፈልገው ቋንቋ ትግርኛ ነበር ግን ምንም አላውቅ
አቤት ደስ ክትብሉ ፈጣሪ ሓዳርኹም ይባርከልኹም ፅሩያት ፍጥረት❤❤❤❤❤❤❤
ፍርዬ በጣም ነው ምወድሽ ማከብርሽ እግዚአብሔር ትዳርሽን ይባርክልሽ ልጅሽን ያሳድግልሽ❤️❤️❤️
እሰይ ተጋሩዋይ ሙዑሩጋት ምሩፃት ፀርኢ እሰይይይይይይይይ እልልልልልልልል❤❤❤
Prefect match their chemistry they deserve each other soul mate much luv🇳🇱🇪🇷
ተጋሩ ኢኹም ብትግርኛ ክኣ ይኸውን በጃኺ ብጣዓሚ እየ ዝፈትወኪ ኣማርኛ ኣይትዛረቢ ዋጋ ዝኸፈልክሉ ቃንቃን ብሃልን ኣለኪ ብዝተረፈ ቀፃሊ ሂወትኩም ዝበለፀ የፀብቆ❤❤❤❤
Yes I agree with you absolutely you are right !@ 🙏🙏🙏👌👌👌
It’s because of a person who is dirt-minded like you that what happened has happened. Keep your dirty mind to yourself.
ፈጣሪ ያኑራችሁ በረቱ
ኣሰይ ዘይትጽገቡ ምዑሩግ ውራይ ይበል እዩ 💙💙💙💙💙💙💙💙
oww 🤕 የኔ እናት እግዚአብሔር የአብርሃም እና የሳራን ፍቅር ያድርግላችሁ የኔ ቆጆ 🥰🥰❤️🩹
ደሰ ይበላችሁ እግዚአብሔር አምላክ ልጃችሁንም እናንተንም ይጠብቃችሁ ❤❤❤
መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ
ሁሌም ደስተኛ ሁኚ ልጃችሁን ፈጣሪ ያሳድግላችሁ ❤❤❤
የትግራይ ልጆች በባህላችሁ ላይ ያላችሁ አቋም ይመቸኛል የኛወቹ ባህላቸውን ትተው ዘመን አመጣሽን ተከትለው ነው የሚሄዱት ከናንተ ቢማሩ ጥሩ ነው የናቱን ባህል የማይተው ሰው በጣም እወዳለሁ ❤
😅😅😅😅 አሽቃባጭ
😅😅አይ የሞትክ እኛም ጋ ብዙ አሉ ግን ትግራይም ቢሆን የተው አሉ
@ኣድጊuser-cw7gf3ys6z
እነማን ናቸው የኛዎቹ ያልካቸው 😳 እኔ እስከማቀው ድረስ ኩሉም ወገን ባህሉን የሚጠብቅ እና የማይጠብቅ አለ፥ የናንተ ወገን እነማን ይሆኑ
@@BsG-np9kq እኮ እኔ ምን አልኩ ልጁ ትግራይ ብቻ ነው ባህሉን ሚጠብቅ ስላለ ነው እንጂ
ሓዳርኩም ይባረኽ ፍርያት ❤ኤፊ ሽኮራት መርኣያ ተጋሩ ኢኹም ❤❤❤❤❤ ወድኹም ዉን ኣምላኽ ብጥበቡ የዕብየልኩም❤❤
የኔ ውድ እንኳን ደስ አለሽ አንዱ ቀን ለሀገራችን በቅታቹ በሆነ የቲቪ ዝግጅት እንዳይሽ እመኛለው❤❤❤❤❤❤❤😂
ስላስረዳሽን በጣም እናመሰግናለን❤
እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ብዙ ደስታ ይጨምርላችሁ❤🙏
One day we all live peacefully again but Remember people are different than politicians l wish all the best Berchey!
እግዚአብሔር አምላክ ሓዳርኹም ይባርከልኹም ወድኹምለ በጥበቡ ያዕብዮ ፈጣር❤❤❤❤❤
ኤፍዋይ ከም አቦታቱ ምስተዓጠቐ አብየት ማዕርግ በቃ ❤❤❤
ቋንቋ ችግር የለውም ዋናው የናንተ መስማማት ነው እግዚአብሔር ትዳርሽን ይባርክ ልጅሽን በክብር ና በሞገስ ያሳድግልሽ ተባረኩ
የኔ ቆንጅ አው በአማርኛ ይሁን ተባረኩ የቀንሊና አጅኪ ማአረይ
ፍርያትዬ ስወድሽ ያው ብዙዎቻችን ትግረኛ ካለመቻል ለዛ ይሆናል መልካም ጋብቻ ያድርግላቹ ልጃችሁንም ይባርክላቹ ትልቅ ደረጃ ያድርስላቹ እናም በጣጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነበር እወዳቸዋለሁ🥰🥰🥰
God bless your marriage and your baby❤❤❤ It’s so beautiful 🤩
ፍረያተይ ለባምን ፅብቅትን ምዕርግትን ኩሉ ኣምልኡ ዝዓደለኪ ፍልይቲ እኺ ንቋንቋኺን ንዓድኽን ዘለኪ ኣኽብሮት ይፍለ እዩ ማዓረይ ሓዳርኩም ይባረኽ መርኣያ ትግራይና እኹም በቃ ዝተዛረብኩሞ ቀለም ዝስርሓኹምዎ በረከት ይግበርልኩም ዞም ናትና🙏♥️💛♥️😍
ወለላይ ፈጣሪ ሓዳረኩም ይበርከልኩም 🙏❤😘ወዳኪ ፈጣሪ ብጥበቡን ብሞጎሱን ይዕቡይለኪ ማዓርይ ❤❤❤
ቁጅና እርጋታ ሁሉን አሟልቶ ነው የሰጠሽ ማሻአላህ ትዳራችሁን ያማረ የሰመረ ያድርግላችሁ ልጃችሁንም አላህ ያሳድግላችሁ
ምዕርግቲ ኩሉ ዘጥዕመላ❤❤❤ እንኳዕ ሓጎሰኩም🙏
ሳብክራይብ በልለይ ማዓረይ💞🌿
በምንም ይሁን ዋናው አንቺ ደስ ብሎሽ ማለፉ ነው በእንግሊዝኛ ቢሆን የሚጠይቅም አልነበረም(ትግሬ)ሆኜ አደለም እመቤቴን እንኳን ለዚህ በቃሽ ድንግል ማርያም ልጅሽን በሞገስ በጥበብ ታሳድግልሽ
ፀላኢ ዓይኑኹም ደፈን ተጋሩዋይ ዉለዱ ኩበዱ🙏👑👑❤
Amen Amen Amen 🙏
ምን ጠላት አላቸኸ 😳😳😳😳
ሁሌም ደስይበላችሁ ቀሪ ዘመናችሁ የተባከይሆን ❤️🫶💓💓🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺👏👏
ኣሰይ ኣሰይ😘😍😘😍😘😍❤❤❤ ደቒ ሓላል መሬት 🙏🙏🙏እንኳዕ ሰላም መፃኺ መዓረይ
ስብስክራይብ እሞ ግበርለይ ኣብ ናተይ ኣቲኺ ዛናተይ❤
@@LetushTube 👍😘
በአማርኛ መናገርሽ በጣም ጥሩ ነዉ 95% percent የኢትዪጵያ ህዝብ አማርኛ ይናገራል ይሰማል ለዚህ ነዉ አብዛኛዉን ህዝብ የሚሰማዉን ቋንቋ ተናገሪ ያልነዉ በዚሁ ቀጥይ
የኔ ቆንጆ next time pls do it in both languages , so then we all can understand በጣም እንወድሻለን ❤❤❤❤❤❤i don't wanna miss any of your vidios 🎉🎉
ፍሪታ በጣም የምንወድሽ ብዙ አማርኛ ተናጋሪዎች ስላለን ወደፊት የምታቀሪቢልን ፕሮግራም አማርኛም ይጨመርልን የተባረከ ትዳር ይሁንላችሁ ውድድድድድድ
ፍርያተይ ማዓረይ ግርማና እኩም እሞ ንቦርልና ምስ ምሉእ ጥዕና
ሳብክራይብ በልለይ ማዓረይ❤
ቋንቋ ችግር የለውም : ልክ ነሽ ግን ሁሉም ልክ አንዳአንቺ ቅን አስተሳሰብ የለዉም!
don't worry about low ideas from narrow thinking people. You are a great artist with a great personality.
To be honest it was such an amazing wedding .love you guys❤❤❤
ፍርያተይ ምቕርቲ ሓዳርኹም ይባረኽ !
ከም ማይን ፀባን ይፀምብርኹም ሽኮራት ሕብንቲ መርአያ ብዙሓት አዝየ እየ ዝፈትወኪ ዝያዳ ኹለን ፍርያተይ❤💛
ብሓቒ ሓጎስኺ ሓጎስ ኩላትና አሕዋትኪ እዩ 🔥
እሞ እንዃዕ ደስ በለኪ ❤ ትግራወይቲ እንዲኺ ግድን ኢኺ ብትግርኛ ክትገብርዮ ንሕና ተጋሩ ምዕሩግ ዝኾነ ባህልን መንነትን እዩ ዘለና እንዳ ዝኾነ ይኹን ኬድና ንንጥልጠለሉ ዋላ ሓንቲ ምኽንያት የለን
We love you ፍርያተይ 💛❤
እንኳን እግዚአብሔር በተሰደድሽበት ሀገር ዘመድ አዘጋጀልሽ። እግዚአብሔር በመንገድሸ ሁሉ ይምራሽ!
You guys are so beautiful together happy for you and i love everything egziyabhare yasadeiglachu betam new mitamirut እጅግ ታምራላችሁ ፍትያት ደግሞ ደስታሽ ደስሽ ይላል እንዲህ ሰው ሚወደውን ሲያገባ ህይወት ይጣፍጣል ኤፍሬምም እርጋታው ደስ ይላል ባጠቃላይ ውብ ናቹ ።አምላክ ይጠብቃችሁ።
ፍርዬ እኳን ደስአላችሁ በጣም ደስብሎኝል በርቺ ቁንጅና ብቻሳይሆን ደግ እረጋያልሽ አስተዋይ እግዚአብሔር ልጃችሁን ይባርክላችሁ🙏🏽🙏❤️
ትዳራችሁ የተባረከ ይሁን ዘመናችሁ ሁሉ የፍቅር የደስታ ይሁንላቹ ይመቻቹ ተፋፍሳቹሀል😍😍😍
እሰይ ደስ ኽትብሉ ፍርዬ ክልተ ልባማት ሓዳርኹም ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርኸልኹም።❤💛❤
ማን ነው ደሞ እንደዚህ ሚለው በፈለግሽው ቢሆን ዋናው የእናንተ ደስታ ነው እንኳን ደስ ያለሽ የኔ ቆንጆ ውድድ ነው ማረግሽ
ትግራዋይ ስወዳችሁ እኮ❤❤❤❤❤
ክልተ ብሉጻትን ፍቱዋትን ፍጥረት አድመን ጥዕናና ይሃብኩም ምስ ዉላድኩም❤❤❤
በጣም ታምራላቹ አሁንም እንኳን ደሰ አላቹ
አስተዋይ, ቆንጆ ሴት ትዳራችሁን ልጃችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ
እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን
ኣብ መርዓኻን ጥምቀት ወድኻን ብደርፍኻ ምስዕሳዕ ኣዝዩ ዝብህግን ደስዘብልን እዩ ይመላኣልኩም ፈጣሪ❤❤❤❤❤❤
እስይይ ምቅርተይ ወናም ሰበይቲ ሓወይይ❤❤🎉🎉እግ/ር ሓዳርኩም ይባርኮ❤❤
በጣም እናመሰግናለን ትዳራች ይባረክ ልጃችሁ ይደግ❤❤
አቤት ባይገባኝም ትግርኛ ዘፈን ልዩ ነው ❤❤❤
እኛም በጣም ነው የምንወድሽ❤❤❤ ትግረኛም ቢሆን ችግር የለም ግን በብዛት ቋንቋውን ስለማንችል ለዛ ነው በአማረኛ ያልንሽ ከዛ ውጪ ሁላችንም አንድ ነን ❤❤❤❤❤❤❤
እኔ ተቀይሜሽ ነበር ማረዬ ስለምንወድሽ ነው በአማርኛ ያልን
የኔውድ አንች ብቻ ይመችሽ በምንም ብታወሪ የሚወድሽ ይወድሻል❤ሁሌም ሳላም ሁኝ ዘርሽ ይባረክ እወድሻለሁ