Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ኡፍፍፍፍፍ ልብ የሚነካ ግጥም። ጠብቄሽ ነበረ። እዩኮ በእውነት ልዩ ነህ። ተባረክ
wowowo yameral
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ለሁላችነም ታማኝ ፍቅርኛን ይስጠን። ንፁህ ህሊና ምቹ ትራስ ነው
አይዞህ ልብ ይነካል
ትክክል
ነግሪህ ነበረአጠብቀኝ ብየ የሩቅ ሠው የሩቅ ነው አያዋጣም ብየ
ብከፍም ቂም አሊዝ ال ትክክል ባልነግርህም ስማ
ብከፍም ቂም አሊዝ ال ክክክክጅክክክክ
ብከፍም ቂም አሊዝ ال
ብከፍም ቂም አሊዝ ال ሰህ !
እኔ ኢሄን ግጥም ደጋግሜ አዳምጠዋለሁ ውስጤ ይረካል ድምፅህ ደስስስ ይላል በቃ ቃላት የለኝም በእውነት እጅህ ይባረክ እዩኤል
እኔ ነኝ ስደተኛዋ
ዋው ደስየሚልግጥም በእውነት አስለቀሰኝ አይዞህ ወንድሜ እስኪያልፍ ያለፍል ግን ሁሉም ያልፋል እግዛብሄር ጠብቆ ከማጣት ይሰውራችሁ ወዳችሁት ከማጣት ይሰውራችሁ ምክንያቱምተስፋ ከማድረግ ተስፍ ያለማድረግ ይቀላል ምክንያቱም የተሰበረን ልብ መቼም አትጠገን ሁላችሁም ከዚህ ይሰውራችሁ
Hanna Hanna betam yekbdal yemwodtun saw yemtlal belsh setbke sekra men yekla yekbdal
wow
Hanna Hanna
Hanna Hanna አዘህወንድም
ልብ ይነካል እግዚሀብሄር ለሁላችንም ታማኝ ጥሩ ልቦና ያለውን አፍቃሪ ይስጠን አሜንንን
Kokobe Gezaw amen
Kokobe Gezaw
Kokobe Gezaw amen 🙏
አሜንን
Like like like
በጣም የምወድው ግጥም ቢኖርይሄ ነው ሸመደድኩት አድም ሳይቀረኝ ቃላቶቹ ደስ ይልል#ጠብቄሽነበር
ዋውው በጣም አረፍ ነው ለደስታና እግዚአብሔር ጋር እህሉ የለፈች እና አሜን
ufffffffffffffffffff ጠብቆሽነበር ልቤተረበሸ የወጣሰው መመለሻው እሩቅ ቃሉን አያከብር ውሸታም በምንይዥ የታጠረ ሀሳብ የበዛበት እኮነው እኔም ልክእንደዚ ቃሌን እንዳላከብ አደረገኝ ይገርማል
ኡፍፍፍፍፍፍፍ እኔም አልኩኝ ፍቅሬ.አውቃለሁኝ ፍቅሬ እንደምጠብቀኝ.ግን ፈልጌ አይደለም እዚሁ ያስቀረኝ .ሂወት አስገድዳኝ እዚሁ ብቀርም. ለጊዜው ነው እንጅ ቃሌንማ አላጥፋም.ግን እመነኝውደ ስተኛም ስነሳም አስታውስሀለሁ ተስፋ አትቁረጥብኝ እመጣልሀለሁ. አላህ ከፈቀደ ከተሳካህልሜ አንተጋ መኖርነው የዘላለም ህልሜ።♥እስኪ ላይክ ግጩኝ ችየበታለሁ እንደ በስደት ያላችሁ ማራኪወቸ
Layk
like
Samዜድ ነኝ ኡመተል መሀመድ በመሆኔ አልሀምዱሊላ Phone ዜድ ጠብቆኝ ነበር 3 አመት ሙሉ ቤተሰብም አውቆ ሁሌ የኔ መምጣት ነበር ሚጠባበቀው ነገር ግን በመምጣት ላይ ሆኜ ሳልሔድ ቀረው ለመሔድ አንድ ወር ሲቀረኝ እሱም ቃሉን እምነቱን ስሜቱን አሸንፎት ልቤን ሰበረው ተሳሳተህ ስህተቱም ነገረኝ ላንቺ አልጠቅምሽም ባለቀ ሰዓት ቃሌን አጠፍኩት አለኝ እኔም ከሱ ሚለየኝ አንዳችም ነገር እንደሌለህ እነግረው ነበር ግን ምታጣም ስህተት ሳይብህ ብቻ ነው እለው ነበር በዚም ምክንያት ፍቅሬን ራኩት ስለዚህ ነገ ከነገውዲያ አትበይ ጊቢ አብረሺው ኑሪ ወንድ ልጅ እንደሴት ልጅ አይደለም ስሜት ታሸንፈዋለች ፍቅርሽን እንዳታጪ ልብሽም እንዳይሰበር ልብ ከተሰበረ አይጠገንም ይኸው ሰላም አጥቻለው ብርቀውም ልረሳው አልቻልኩም ማማዬ
Samዜድ ነኝ ኡመተል መሀመድ በመሆኔ አልሀምዱሊላ Phone brava
Wae gobez hshi
ዋአውውውውውውዕ በጣም ምርጥ ግጥም ነው ስሜትን የሚነካ ግጥም ነው በርታልን ወንድማችን 💚💛❤️👌👌👌👌👏👏👏
እፍፍፍ ይህ ግጥም ሁሌም ሰምቸ አልጠግበውም እግዚአብሔር እውነተኛ አፍቃሪ ይስጠብ ደስስስስ የሚል ግጥም እግዚአብሔር ይባርክህ
አንደበት ይርበኛል ሁሌ ነዉ ምሰማህ የማትጠገብ ነህ የእዉነት
በጣም በጣም ደስ ይላል ልብ ይነካል መጨረሻውን ባላቀውም እኔም እየጠበቅኩትነው
ለመቶኝ ግዜ ይሆናል ያዳመጥኩት 👌😍 ሁሌም ስልኬ ውስጥ አለ በቃ እወደዋለሁ
ጠብቄው ነበር ግንተጠባባቂ ይዞ ሲጠብቀኝ ነበር ከብዙ ገጣምያን እሚለይህ የድምፅህን ማማር የቃላትህ ኣወጣጥ ለየት ያደርገዋል በጣም እናመሰግናለን ቀጥልበት።
ንገረኝ ለፍቅር ተገቢ እራስን ሰጠኋት ያለምንም ምክንያት ፍቅር ሲባል ወንድ እና ዲያቆን ዳን መስረት ድንበራቸውም ብሄር የተፈቀደው
K
@@fawzayasayad5128 ከከከከ
ጠብቄሽ ነበር ኡፍፍፍፍፍፍ እመም እኮ ነው አንት ብቻ በአሳብ መናወዝ አንተ ብቻ መጠበቅ ለማይመጣ ሰው ኡፍፍፍ ልፋቴ ከንቱ ነበር ተስፋ ባልቆርጥም እንደ ሰው ግን ደክሞኛል እሱን መጠበቅ
😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤
Salam Habtamu 😔😔😔😔😔
mari Mari እወዳችሁበጣም
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ በሠው ሥሜት አለቀሥኩ ውይይይይ አይዞህ ወንድም የልብ አፍቃሪ ይሥጠን እንደግጥምህ
betesefa mtbek new
Uoffffff sedet kebad new enem ulashenem amelak beselam ke fikeryashen yagenayen amsegenalu selamashu yebeza Yagere legoch ulu 💙 💛 ❤ bexam merex getem new
,,እትዬ በጣም ነው የምወዴህ ግጥሞችህ ይመቹኝ በርታ gtmoche bante bikerbulg. End it des ylegal mesleh. Lehulum Berta wedm aelmi
ማነው እንደ እኔ የህይውቱን ታሪክ እዝህ ውስጥ ያገኘ😢
ልብ እሚናካ ግጥም ኣይዞን ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ስው ባለው ኣይሆንም እግዜእብሔር በፈቀደው እንጂ እና ትእግስት ጨለማው ቀስ በቀስ ወደ ብርሃን ይቀየራል ሃዞንም ቀስ እያለ ወደ ደስታ ያመራልና መጨርሻችን የደስታ የሳቅ ያርግልን ሌላ ማን ይባላል
እውነት ነው
tikikil
እናቴ ትንሽ ታገሽኝ ኣንድ ቀን ኣኮራሻለው
እናቴ ትንሽ ታገሽኝ ኣንድ ቀን ኣኮራሻለው 3
ውይይይ ግጥም በጣም ነው የምውደው የበለጠ እንድወድ አደረከኝ.ይህን ግጥም ስሰማ .በስደት ምክኒያት የተለየኝን ፍቅርዬን ትዝ አስባልከኝ
ምርጥ ግጥም በጣም ዋውውውውውውውውውውውውውውውው ማሻአላህ ተባረከላህ
♥️♥️♥️♥️ኦህህህህ ዋው በርታ ወንድም
Waw bexam new midenqi bexam gobaz Gani nek yemir tilayalek
ያሳዝናል💐💐💐💐💐💐💐
ወይኔ እደት ደስ እሚል ግጥም ነውእኔም ጠብቄ ነበረ እሱም ልክ እደዛው ታዳ ስደት በሽታው ቀኑ እረዘመና እዳልሆነ ሆነ ሁሉም ተቀየረ እና የልጅነት ፍቅሬ ፍቅሩ ተቀይሮ ወደጥላቻ ዞረ እናም ዳግም ላብገናኝ ምለን አለን አሁንም ግን m እወድህ አለሁ ፈጣሪ ከኔ የተሻለችውን እድሰጥህ ምኞቴ ነው
Dhhdh toybaaa 😭😭ኡፍፍፍፍፍፍ
😢😢😢
ኡፍፍፍ
በጣም.ነው.ልብ.የምነካው.ማንም.ከምወደው.ጋር.አይዘልቅም.እኛእንዳሰብነው.እንደወደድነው.አይሆንም.ሁሉም.በእ.ር.ፍቃድ.ነው.የምሆነው..በጣም.ደስ.ይላል.አድናቅህ.ነኝ.wow
በርታ ወድም በጣም አሪፍ🤗🤗
ውይይይይይ ያማል ጠብቆ ማጣት 8 አመት የጠበኩት በንፁህ ልቤ የሌላ ሁኖ አገኘውት ይህ ግጥም የውስጤን ነው የገለፅልኝ
sara wubetu 😭😭
ውይ እንዴት ነው የሚመስጠው አይዞህ እንዳንተ ያሉ እውነተኛ ሰወችን ያብዛልን
በጣም ያሳዝናል ግን አምላክ መልካም ልቦና ሰቶን ፍራእግዛብሔር ያለበት ጋአ ያጣምረን
wed habeshoch getemen yimelketu chanalen subscribe yadergulegn ua-cam.com/video/xariNSGh6eE/v-deo.html sele tebebru amesegnalew
አይ ስደት ብር ስንፈልግ የምንወደውን እናጣለን
.Me Me አመሰግናለሁ
Me Me marr
ትክክል እህት
ዛሬነገስል አስከፋሁት ግንእሱንማጣት አልፈልግም
Aye fekr eko leb yeseberal betam ❤️❤️
እስካሁን ሳላይህ በመቆየቴ ቆጨኝንን 1000ግዜ like like......... god job. Hero
በጣም ይገርማል እኔ ከዚህ ግጥም ላይ ሙጭጭ ብያለሁ ስንት አመቱ ያው ሸር ከተደረገ ጀምሬ እሰማዋለሁ ቢያንስ በስምንት ሁለት ግዜ እሰማዋለሁ አይሰለቸኝም ግጥሙ ይሁን ድምፁ ምኑ ሱስ እደሆነብኝ ግን መለየት አልቻልኩም
አይዞህ ሁሉም ለበጎነው እግዚሀብሂር ትግስት ይሰጣል ከታገሱት ጨለማው ብርሀን ይሆናል በጣም አስለቀስከኝ ወንድሜ ከዚህ ያድነን ሰወች
እሄ ሰው ሁሉም ግጥሙን ውስጤ ነው
ምርጥ ነው በርታልን ውዴ
ኡፍፍፍፍፍ ጠብቄሺ ነበር አንጀትነው የሚበላው በተለይ ተለያይተን ለምንኖር አላህ ሁላችንንም እውነተኛ አፍቃሪ ይሥጠን ያርብ
እግዚአብሔርን በዚህ ግጥም ላብድነው ጠብቄህ ነበረ ሁሌም አደምጠዋለሁ ሁሌም እጠብቅሀለሁ
wowww በጣም በጣም ደስ የቴሚል ግጥም ነው እዩዬ እናመሰግናለን
ኡፍ …ተመስጬና በጣም በሚያሳዝን ምናብ ውስጥ ሆኜ ነው ያዳመጥኩት፡ፈጣሪ የልባችንን መሻት ይስጠን፡ወድማችን እናመሠግናለን በርታ…፡፡
አይዞህ ለሁሉም ጊዜ አለው "በለሱን የጠበቀ ፍሬዋን ይበላል"
መሻ አሏህ ብቃት አለህ
Degagme adametkut 😥😥😥😥Tebkeh neber tebkign bileh Gabezkut tilaye yhen gitm
እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ልብ የማነካ ገጥሞ እይዙሁ ማርርር በራታ እመስግንላና
ዎዉ ያምራል😭😭😭😢😢😢😭😭
ምርጥ ግጥም....ህይወት..እንደሚትፈልጋት ሳትሆን እስዋ የምትፈልገው ነው የምትሆነው..ግን....?
ምርጥ ግጥም ያሣዝናል
በጣም. ልብ. የሜነካ ግጥም
ብሰማዉ ብሰማዉ ብደግመዉ ብደግመዉ የማይሰለቸኝ ግጥም ለኔ አንደኛ ነዉ
ኡፍፍፍፍፍፍ እንዴት ልብን ይናከል
አንደኛዬ
ምርጥ ግጥም
ብቃ ግጥም ውስጠ ነው ብርታ ዋውውውው ነው
እውነት እዲ አይነት ሠው ነፈቀኝ ዋው በርታ አሥተማሪ ምሥሌ ነህ በርታ እግዛብሄር ይዳህ ዋው።
እፍፍፍፍፍፍፍፍ እውይይይ ፍጣሪ ይህ ቀንያልፍ ይሆን!! በእውነት ምን ልበል ቃልየለኝም ጠቆኝ ጠብቆኝ ተቋጨ እፍፍ።♥♥✔ሰላምህን ያብዛው።
የኔ ጌታ ስያሳዝን የሁነቱ ከሆነ
ጣብቄሕ ነበራ ግን .........😟
ዋው......ውው.....ውውው ምርጥ ነው 😢😢😢😢 lebe yinkal
ዋው ምስጥ ብዬነው የሰማሁት ለማንም በማንም አይድረስ አቦ ህመሙ ጥልቅ ነው።
Menafek.. Matat.. Tesfa...fker Andenachew... Tebkek nebere.... Ante ❤ awkanek 👏👏👏
ፍቅር እንዲህ እንደሚወራው ቢሆን እንዴት ይህ ግጥም ይማርክ ደስ የሚል ስሜት ነበረው ግን
የአላህ፡እንዴት፡ያማል፡አላህ፡ያግዘን፡የተራራቀን፡ያገናኝ፡ያረብ፡ሁላችንም፡ታመናል፡በተለይ፡በስዴት፡ያለን፡መሼ፡ነጋ፡ፋቅረን፡መናፈቅ፡ብቻ።
ዋው ጥበብ ተሰቶሃል በርታ በጣም ጥሩ ነው
egziabhier ybarkh lyu new wow
ጠብቄህ ነበረ ጠብቄህ ጠብቄህ ጠብቄህ ጠብቄህ ........ወይ ፍቅር!!!!
ጎበዝ ከግጥምህ በላይ ድምጽህም ያምራል በርታ
ዋው በጣም ነው የተመቸኝ በጣም ደስ ይላል
yene konjo ayzoh felagina teglagi derom aygnangem
Betam yemestal tebikesh nebere
uffffffffff mn yamer getem new enam tabekaw naber
ግሩም ነው ልብን ይማርካል በጣም ተመስጬ ነው ያዳመጥኩት ኡፍፍፍፍፍፍ ፍቅር ምን እዳ ነው
ቆንጆ ግጥም ነው ውደደደደደደደደደደደደድ
ኡፍፍፍፍፍፍ በጣም ደስ የሚል ገጥም ነው
ምን ልበል💔💖💘💘💘💖💖💖
ምስኪን ደስ የሚል ግጥም ልብ የሚያም
you are the legend
Wow betam arif new gena bezu entebekalen kante heart touching poem tnx
WOW! Gedaye new Akerarebeh
ሁሌም የማይሰለች እኮ ነው እዩ
በጣም የሚያምር ልብ የሚነካ ግጥም ነዉ
wey betam leb yemenka new ayezok eshi lehuelowm tesfa tegset emenet yenowerk eshi egzabhur lehuelachenm terow tamagn godegna yestn amen
ጠብቄሺ ነበረ ዋው ጥሩ ግጥም
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ቁስሌን ነካከው። በጣም ምርጥ ነው በርታ
አይዞክ ሆዴ በጣም ልብ ይነካል እግዚአብሔር አምላክ ንፅህ ፍቅርን ለሁላችንም ያድለን አሜን ፫ አይዞክ ያልፋል
ዋዉ በጣም ደስ ይሚል ድምፅህ ካላት አጣጣልህ ዉበት አለዉ በርታ ግን ፍቅር ምን ይሆን እዉነቱ የጠበቁት ሲቀር ህመሙእም ያይላል ፍቅሩም ይበረታል እዉነት ነዉ ይከብዳል
እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ አስታወስከኚ ፍቅሬን ወይ ትዝታ የሂወትመሰናክል
ውይ.ልቤ.ተሰቀልአይዞህ.በርታ
ደስ ይላል መገን
ልብ ይነካል
እእ
አተ.ታውቃለህ.አምላኬ አተ.ታውቃለህ.አምላኬ ቀ
Wowwwwww💔 betammmmm yemamer ena lebe yemnka getm 😭😭 tbarkelen eyuel 😘 yen mert😍😍
tew ebayen atafsew ate yefkr getami
Menal endaze amerero meyafkeragn bagagn 😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘
Great
በአተየተናሳ።ውስጤ።አደማሃው።ምንላርግህ።ፅናቱንይስጥህ
ደስ የሚል ግጥም ነው።Woooooow!!! tnx bro
ኡፍፍፍ ይሄን ግጥም ስሰማ ዉስጤ ተላወሰ አዎ ጠበከኝ ግን በቃ ኑሮ ለማቃናት ካገሬ ብወጣም ሞልቶልኝ አይደለም የቀረዉት እኔም አንተን ጠብቃለዉ
ቃል የለኝም !!!!!
በጣም ከምወደው ግጥህ ልቤም ነው እሚያለቅስው እንካን አይኔ ኡፍፍፍ
ለቃላችን ያብቃን አላህ ታማኚ ያድርገን
Batame dase yelale bareta👌
wawww በጣም ደስ የሚሊ ግጥም
ዋው ቃላት የለኝም
ኡፍፍፍፍፍ ልብ የሚነካ ግጥም። ጠብቄሽ ነበረ። እዩኮ በእውነት ልዩ ነህ። ተባረክ
wowowo yameral
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ለሁላችነም ታማኝ ፍቅርኛን ይስጠን። ንፁህ ህሊና ምቹ ትራስ ነው
አይዞህ ልብ ይነካል
ትክክል
ነግሪህ ነበረ
አጠብቀኝ ብየ
የሩቅ ሠው የሩቅ ነው
አያዋጣም ብየ
ትክክል
ብከፍም ቂም አሊዝ ال ትክክል ባልነግርህም ስማ
ብከፍም ቂም አሊዝ ال ክክክክጅክክክክ
ብከፍም ቂም አሊዝ ال
ብከፍም ቂም አሊዝ ال
ሰህ !
እኔ ኢሄን ግጥም ደጋግሜ አዳምጠዋለሁ ውስጤ ይረካል ድምፅህ ደስስስ ይላል በቃ ቃላት የለኝም በእውነት እጅህ ይባረክ እዩኤል
እኔ ነኝ ስደተኛዋ
ዋው ደስየሚልግጥም በእውነት አስለቀሰኝ አይዞህ ወንድሜ እስኪያልፍ ያለፍል ግን ሁሉም ያልፋል እግዛብሄር ጠብቆ ከማጣት ይሰውራችሁ ወዳችሁት ከማጣት ይሰውራችሁ ምክንያቱምተስፋ ከማድረግ ተስፍ ያለማድረግ ይቀላል ምክንያቱም የተሰበረን ልብ መቼም አትጠገን ሁላችሁም ከዚህ ይሰውራችሁ
Hanna Hanna betam yekbdal yemwodtun saw yemtlal belsh setbke sekra men yekla yekbdal
wow
Hanna Hanna
Hanna Hanna አዘህወንድም
ልብ ይነካል እግዚሀብሄር ለሁላችንም ታማኝ ጥሩ ልቦና ያለውን አፍቃሪ ይስጠን አሜንንን
Kokobe Gezaw amen
Kokobe Gezaw
Kokobe Gezaw amen 🙏
አሜንን
Like like like
በጣም የምወድው ግጥም ቢኖር
ይሄ ነው ሸመደድኩት አድም ሳይቀረኝ ቃላቶቹ ደስ ይልል#ጠብቄሽነበር
ዋውው በጣም አረፍ ነው ለደስታና እግዚአብሔር ጋር እህሉ የለፈች እና አሜን
ufffffffffffffffffff ጠብቆሽነበር ልቤተረበሸ የወጣሰው መመለሻው እሩቅ ቃሉን አያከብር ውሸታም በምንይዥ የታጠረ ሀሳብ የበዛበት እኮነው እኔም ልክእንደዚ ቃሌን እንዳላከብ አደረገኝ ይገርማል
ኡፍፍፍፍፍፍፍ እኔም አልኩኝ ፍቅሬ.አውቃለሁኝ ፍቅሬ እንደምጠብቀኝ.
ግን ፈልጌ አይደለም እዚሁ ያስቀረኝ .
ሂወት አስገድዳኝ እዚሁ ብቀርም. ለጊዜው ነው እንጅ ቃሌንማ አላጥፋም.
ግን እመነኝውደ ስተኛም ስነሳም አስታውስሀለሁ ተስፋ አትቁረጥብኝ እመጣልሀለሁ.
አላህ ከፈቀደ ከተሳካህልሜ አንተጋ መኖርነው የዘላለም ህልሜ።♥
እስኪ ላይክ ግጩኝ ችየበታለሁ እንደ በስደት ያላችሁ ማራኪወቸ
Layk
like
Samዜድ ነኝ ኡመተል መሀመድ በመሆኔ አልሀምዱሊላ Phone ዜድ ጠብቆኝ ነበር 3 አመት ሙሉ ቤተሰብም አውቆ ሁሌ የኔ መምጣት ነበር ሚጠባበቀው ነገር ግን በመምጣት ላይ ሆኜ ሳልሔድ ቀረው ለመሔድ አንድ ወር ሲቀረኝ እሱም ቃሉን እምነቱን ስሜቱን አሸንፎት ልቤን ሰበረው ተሳሳተህ ስህተቱም ነገረኝ ላንቺ አልጠቅምሽም ባለቀ ሰዓት ቃሌን አጠፍኩት አለኝ እኔም ከሱ ሚለየኝ አንዳችም ነገር እንደሌለህ እነግረው ነበር ግን ምታጣም ስህተት ሳይብህ ብቻ ነው እለው ነበር በዚም ምክንያት ፍቅሬን ራኩት ስለዚህ ነገ ከነገውዲያ አትበይ ጊቢ አብረሺው ኑሪ ወንድ ልጅ እንደሴት ልጅ አይደለም ስሜት ታሸንፈዋለች ፍቅርሽን እንዳታጪ ልብሽም እንዳይሰበር ልብ ከተሰበረ አይጠገንም ይኸው ሰላም አጥቻለው ብርቀውም ልረሳው አልቻልኩም ማማዬ
Samዜድ ነኝ ኡመተል መሀመድ በመሆኔ አልሀምዱሊላ Phone brava
Wae gobez hshi
ዋአውውውውውውዕ በጣም ምርጥ ግጥም ነው ስሜትን የሚነካ ግጥም ነው በርታልን ወንድማችን 💚💛❤️👌👌👌👌👏👏👏
እፍፍፍ ይህ ግጥም ሁሌም ሰምቸ አልጠግበውም እግዚአብሔር እውነተኛ አፍቃሪ ይስጠብ ደስስስስ የሚል ግጥም እግዚአብሔር ይባርክህ
አንደበት ይርበኛል ሁሌ ነዉ ምሰማህ የማትጠገብ ነህ የእዉነት
በጣም በጣም ደስ ይላል ልብ ይነካል መጨረሻውን ባላቀውም እኔም እየጠበቅኩትነው
ለመቶኝ ግዜ ይሆናል ያዳመጥኩት 👌😍 ሁሌም ስልኬ ውስጥ አለ በቃ እወደዋለሁ
ጠብቄው ነበር ግን
ተጠባባቂ ይዞ ሲጠብቀኝ ነበር
ከብዙ ገጣምያን እሚለይህ የድምፅህን ማማር የቃላትህ ኣወጣጥ ለየት ያደርገዋል በጣም እናመሰግናለን ቀጥልበት።
ንገረኝ ለፍቅር ተገቢ እራስን ሰጠኋት ያለምንም ምክንያት ፍቅር ሲባል ወንድ እና ዲያቆን ዳን መስረት ድንበራቸውም ብሄር የተፈቀደው
K
@@fawzayasayad5128 ከከከከ
ጠብቄሽ ነበር ኡፍፍፍፍፍፍ እመም እኮ ነው አንት ብቻ በአሳብ መናወዝ አንተ ብቻ መጠበቅ ለማይመጣ ሰው ኡፍፍፍ ልፋቴ ከንቱ ነበር ተስፋ ባልቆርጥም እንደ ሰው ግን ደክሞኛል እሱን መጠበቅ
😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤
Salam Habtamu 😔😔😔😔😔
mari Mari እወዳችሁበጣም
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ በሠው ሥሜት አለቀሥኩ ውይይይይ አይዞህ ወንድም የልብ አፍቃሪ ይሥጠን እንደግጥምህ
betesefa mtbek new
Uoffffff sedet kebad new enem ulashenem amelak beselam ke fikeryashen yagenayen
amsegenalu selamashu yebeza Yagere legoch ulu 💙 💛 ❤ bexam merex getem new
,,እትዬ በጣም ነው የምወዴህ ግጥሞችህ ይመቹኝ በርታ gtmoche bante bikerbulg. End it des ylegal mesleh. Lehulum Berta wedm aelmi
ማነው እንደ እኔ የህይውቱን ታሪክ እዝህ ውስጥ ያገኘ😢
ልብ እሚናካ ግጥም ኣይዞን ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ስው ባለው ኣይሆንም እግዜእብሔር በፈቀደው እንጂ እና ትእግስት ጨለማው ቀስ በቀስ ወደ ብርሃን ይቀየራል ሃዞንም ቀስ እያለ ወደ ደስታ ያመራልና መጨርሻችን የደስታ የሳቅ ያርግልን ሌላ ማን ይባላል
እውነት ነው
tikikil
እናቴ ትንሽ ታገሽኝ ኣንድ ቀን ኣኮራሻለው
እናቴ ትንሽ ታገሽኝ ኣንድ ቀን ኣኮራሻለው 3
ውይይይ ግጥም በጣም ነው የምውደው የበለጠ እንድወድ አደረከኝ.ይህን ግጥም ስሰማ .በስደት ምክኒያት የተለየኝን ፍቅርዬን ትዝ አስባልከኝ
ምርጥ ግጥም በጣም ዋውውውውውውውውውውውውውውውው ማሻአላህ ተባረከላህ
♥️♥️♥️♥️ኦህህህህ ዋው በርታ ወንድም
Waw bexam new midenqi bexam gobaz Gani nek yemir tilayalek
ያሳዝናል💐💐💐💐💐💐💐
ወይኔ እደት ደስ እሚል ግጥም ነው
እኔም ጠብቄ ነበረ እሱም ልክ እደዛው ታዳ ስደት በሽታው ቀኑ እረዘመና እዳልሆነ ሆነ
ሁሉም ተቀየረ እና የልጅነት ፍቅሬ ፍቅሩ ተቀይሮ ወደጥላቻ ዞረ እናም ዳግም ላብገናኝ ምለን አለን አሁንም ግን m እወድህ አለሁ ፈጣሪ ከኔ የተሻለችውን እድሰጥህ ምኞቴ ነው
Dhhdh toybaaa
😭😭ኡፍፍፍፍፍፍ
😢😢😢
ኡፍፍፍ
በጣም.ነው.ልብ.የምነካው.ማንም.ከምወደው.ጋር.አይዘልቅም.እኛእንዳሰብነው.እንደወደድነው.አይሆንም.ሁሉም.በእ.ር.ፍቃድ.ነው.የምሆነው..በጣም.ደስ.ይላል.አድናቅህ.ነኝ.wow
በርታ ወድም በጣም አሪፍ🤗🤗
ውይይይይይ ያማል ጠብቆ ማጣት 8 አመት የጠበኩት በንፁህ ልቤ የሌላ ሁኖ አገኘውት ይህ ግጥም የውስጤን ነው የገለፅልኝ
sara wubetu
😭😭
ውይ እንዴት ነው የሚመስጠው
አይዞህ እንዳንተ ያሉ እውነተኛ ሰወችን ያብዛልን
በጣም ያሳዝናል ግን አምላክ መልካም ልቦና ሰቶን ፍራእግዛብሔር ያለበት ጋአ ያጣምረን
wed habeshoch getemen yimelketu chanalen subscribe yadergulegn ua-cam.com/video/xariNSGh6eE/v-deo.html sele tebebru amesegnalew
አይ ስደት ብር ስንፈልግ የምንወደውን እናጣለን
.Me Me አመሰግናለሁ
.Me Me አመሰግናለሁ
Me Me marr
ትክክል እህት
ዛሬነገስል አስከፋሁት ግንእሱንማጣት አልፈልግም
Aye fekr eko leb yeseberal betam ❤️❤️
እስካሁን ሳላይህ በመቆየቴ ቆጨኝንን 1000ግዜ like like......... god job. Hero
በጣም ይገርማል እኔ ከዚህ ግጥም ላይ ሙጭጭ ብያለሁ ስንት አመቱ ያው ሸር ከተደረገ ጀምሬ እሰማዋለሁ ቢያንስ በስምንት ሁለት ግዜ እሰማዋለሁ አይሰለቸኝም ግጥሙ ይሁን ድምፁ ምኑ ሱስ እደሆነብኝ ግን መለየት አልቻልኩም
አይዞህ ሁሉም ለበጎነው እግዚሀብሂር ትግስት ይሰጣል ከታገሱት ጨለማው ብርሀን ይሆናል በጣም አስለቀስከኝ ወንድሜ ከዚህ ያድነን ሰወች
እሄ ሰው ሁሉም ግጥሙን ውስጤ ነው
ምርጥ ነው በርታልን ውዴ
ኡፍፍፍፍፍ ጠብቄሺ ነበር አንጀትነው የሚበላው በተለይ ተለያይተን ለምንኖር አላህ ሁላችንንም እውነተኛ አፍቃሪ ይሥጠን ያርብ
እግዚአብሔርን በዚህ ግጥም ላብድነው ጠብቄህ ነበረ ሁሌም አደምጠዋለሁ ሁሌም እጠብቅሀለሁ
wowww በጣም በጣም ደስ የቴሚል ግጥም ነው እዩዬ እናመሰግናለን
ኡፍ …ተመስጬና በጣም በሚያሳዝን ምናብ ውስጥ ሆኜ ነው ያዳመጥኩት፡ፈጣሪ የልባችንን መሻት ይስጠን፡ወድማችን እናመሠግናለን በርታ…፡፡
አይዞህ ለሁሉም ጊዜ አለው "በለሱን የጠበቀ ፍሬዋን ይበላል"
መሻ አሏህ ብቃት አለህ
Degagme adametkut
😥😥😥😥
Tebkeh neber tebkign bileh
Gabezkut tilaye yhen gitm
እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ልብ የማነካ ገጥሞ እይዙሁ ማርርር በራታ እመስግንላና
ዎዉ ያምራል😭😭😭😢😢😢😭😭
ምርጥ ግጥም....ህይወት..እንደሚትፈልጋት ሳትሆን እስዋ የምትፈልገው ነው የምትሆነው..ግን....?
ምርጥ ግጥም ያሣዝናል
በጣም. ልብ. የሜነካ ግጥም
ብሰማዉ ብሰማዉ ብደግመዉ ብደግመዉ የማይሰለቸኝ ግጥም ለኔ አንደኛ ነዉ
ኡፍፍፍፍፍፍ እንዴት ልብን ይናከል
አንደኛዬ
ምርጥ ግጥም
ብቃ ግጥም ውስጠ ነው ብርታ ዋውውውው ነው
እውነት እዲ አይነት ሠው ነፈቀኝ ዋው በርታ አሥተማሪ ምሥሌ ነህ በርታ እግዛብሄር ይዳህ ዋው።
እፍፍፍፍፍፍፍፍ እውይይይ ፍጣሪ ይህ ቀንያልፍ ይሆን!! በእውነት ምን ልበል ቃልየለኝም ጠቆኝ ጠብቆኝ ተቋጨ እፍፍ።♥♥✔ሰላምህን ያብዛው።
የኔ ጌታ ስያሳዝን የሁነቱ ከሆነ
ጣብቄሕ ነበራ ግን .........😟
ዋው......ውው.....ውውው ምርጥ ነው
😢😢😢😢 lebe yinkal
ዋው ምስጥ ብዬነው የሰማሁት ለማንም በማንም አይድረስ አቦ ህመሙ ጥልቅ ነው።
Menafek.. Matat.. Tesfa...fker Andenachew... Tebkek nebere.... Ante ❤ awkanek 👏👏👏
ፍቅር እንዲህ እንደሚወራው ቢሆን እንዴት ይህ ግጥም ይማርክ ደስ የሚል ስሜት ነበረው ግን
የአላህ፡እንዴት፡ያማል፡አላህ፡ያግዘን፡የተራራቀን፡ያገናኝ፡ያረብ፡ሁላችንም፡ታመናል፡በተለይ፡በስዴት፡ያለን፡መሼ፡ነጋ፡ፋቅረን፡መናፈቅ፡ብቻ።
ዋው ጥበብ ተሰቶሃል በርታ በጣም ጥሩ ነው
egziabhier ybarkh lyu new wow
ጠብቄህ ነበረ ጠብቄህ ጠብቄህ ጠብቄህ ጠብቄህ ........ወይ ፍቅር!!!!
ጎበዝ ከግጥምህ በላይ ድምጽህም ያምራል በርታ
ዋው በጣም ነው የተመቸኝ በጣም ደስ ይላል
yene konjo ayzoh felagina teglagi derom aygnangem
Betam yemestal tebikesh nebere
uffffffffff mn yamer getem new enam tabekaw naber
ግሩም ነው ልብን ይማርካል በጣም ተመስጬ ነው ያዳመጥኩት ኡፍፍፍፍፍፍ ፍቅር ምን እዳ ነው
ቆንጆ ግጥም ነው ውደደደደደደደደደደደደድ
ኡፍፍፍፍፍፍ በጣም ደስ የሚል ገጥም ነው
ምን ልበል💔💖💘💘💘💖💖💖
ምስኪን ደስ የሚል ግጥም ልብ የሚያም
you are the legend
Wow betam arif new gena bezu entebekalen kante heart touching poem tnx
WOW! Gedaye new Akerarebeh
ሁሌም የማይሰለች እኮ ነው እዩ
በጣም የሚያምር ልብ የሚነካ ግጥም ነዉ
wey betam leb yemenka new ayezok eshi lehuelowm tesfa tegset emenet yenowerk eshi egzabhur lehuelachenm terow tamagn godegna yestn amen
ጠብቄሺ ነበረ ዋው ጥሩ ግጥም
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ቁስሌን ነካከው። በጣም ምርጥ ነው በርታ
አይዞክ ሆዴ በጣም ልብ ይነካል እግዚአብሔር አምላክ ንፅህ ፍቅርን ለሁላችንም ያድለን አሜን ፫ አይዞክ ያልፋል
ዋዉ በጣም ደስ ይሚል ድምፅህ ካላት አጣጣልህ ዉበት አለዉ በርታ ግን ፍቅር ምን ይሆን እዉነቱ የጠበቁት ሲቀር ህመሙእም ያይላል ፍቅሩም ይበረታል እዉነት ነዉ ይከብዳል
እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ አስታወስከኚ ፍቅሬን ወይ ትዝታ የሂወትመሰናክል
ውይ.ልቤ.ተሰቀል
አይዞህ.በርታ
ደስ ይላል መገን
ልብ ይነካል
እእ
አተ.ታውቃለህ.አምላኬ አተ.ታውቃለህ.አምላኬ ቀ
Wowwwwww💔 betammmmm yemamer ena lebe yemnka getm 😭😭 tbarkelen eyuel 😘 yen mert😍😍
tew ebayen atafsew ate yefkr getami
Menal endaze amerero meyafkeragn bagagn 😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘
Great
በአተየተናሳ።ውስጤ።አደማሃው።ምንላርግህ።ፅናቱንይስጥህ
ደስ የሚል ግጥም ነው።Woooooow!!! tnx bro
ኡፍፍፍ ይሄን ግጥም ስሰማ ዉስጤ ተላወሰ
አዎ ጠበከኝ ግን በቃ ኑሮ ለማቃናት ካገሬ ብወጣም ሞልቶልኝ አይደለም የቀረዉት እኔም አንተን ጠብቃለዉ