Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ኤፍራታ በኢትዮጵያውያንና ናይጄሪያውያን ፊልም ሰሪዎች ተሰርቶ የቀረበ ነው፡፡ EFRATA, presented by Ethio-Nigerian film makers. Full length New Ethiopian Movie 2024
ፊልሙ ማስተማር የፈለገው ነገር አሪፍ ሁኖ እያለ የወኒ እፍርታን ተኝቶ ያሰባት አልነበር ? አንቺ ባትኖሪ ምንይሻለኝ ነበር እጇን መንካካት ምን ይሉታል
❤❤
እኔ እድሜ ለሰው ቤት ሁሉን አስተምሮኛል ወይ😢😢 የሰው ቤት ስቃይ የበዛብት አሁንስ ሁሉም ነገር ሰለቸኝ የምር ፈጣሪ የረፍት እንጀራ ለሁላችንም ይስጠን!
Thank you for your productive comment.
Hi enwra
አሜን❤
Ayzosh yene enat❤❤❤
😢😢😢😢😢
እፍፍፍፍ ሀገሬን አስታወሰኝ 😢😢😢 ማነው እዴኔ የገጠር ፊልም የሚወደው❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉ቆጆ ፊልም ነበር👍👍👍👌👌👌
Thank you 🙏
እኔም በጣም ነው የወደድኩት አይይይይይ😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤
This is a more profesissonal execution. What is also far more significant is the fact that this film gives credit to all participants in the movie. Thanks.
ኡፍፍፍፍፍ የኔ ዉድ እናቶ ሺአመት ኑሪልኝ በ7 አመቴ ሰራ ላሰተማርሽኝ ዉለታሽን ለመመለሰ ያብቃኝ አቃለሁ የእናት ዉለታ አይመለሰም
ለመሆኑ ሰንቱ ሴት ነው ይህን ትልቅ ነገር የሚያውቁት ። የዛሬወቹ በተቃራኒ ነው ለዚህነው ብዙ ትዳር ፍችና ጭቅጭቅ የበዛው ። አየአለማወቅ
የገጠር ፍልም ሳይ ኢትዮጵያ ትናፍቀኝ አለች ያፍቅራችን ትግግዛችን ሁሉ ነገራችን ይናፍቀኛል❤
ከመጀመሪያዉ ጀምሩ ቆንጆ ፊልም ነዉ እዪት
Thank you so much for your support 🙏
እናቴ አመሰግንሻለሁ እድሜና ጤና ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥልኝ እናቴ ክበርልኝ በልጅነቴ ስለ አስታማርሽኝ ክብር ይገባሻል ለካ እንድህም ጉድ አለ
Long live Ethiopian moms
ua-cam.com/video/hYljdrV1Agg/v-deo.htmlfeature=shared
የአብዛኛው ኮመንት በልጅነቴ ስላስተማርሽኝ ብሎ እናት ሚያመስግን ነው። እኔ በልጅነት ምንም አለመድኩም ። ትዳር ስይዝ ግን ከማንም የበለጠ ቀጥ አድርጌ ይዤዋለሁ። ዋናው የልብ ፍላጎት ነው።
Ehte enem endanchiw belijnete minm Sira alchlm neber minm enjera megager erasu alchlm neber tidar keyazku & lij keweledk buhala enjeram dirom lemedku bezih agatami balebeten betam new yemamesegnew esum muya yeleshm bilo alfetagm endiyawm muya yilemedal bilo teredag
እውነት ነው ልክ ብለሻል ዋናው ፍላጎት ነው😊😊
❤❤❤
ሀገሩ ደስ ሲል ቦርቄ ጨፍሬ ተጫውቸ ያደኩበትን ሰፈር መሰለኝ 😢❤
ዋው ፈጣሪ ይባርካችሁ ደሥ የሚል አስተማሪ ፊልም ነው በርቱ❤❤❤❤
ይብላኝ ለማክዳ ተብዬዋ ምን አይነት ራስ ወዳድና ለባሏ የማትታዘዝ ጨካኝና አረመኔ ናት ተቃራኒዋ ኤፍራታ በጣም ጎበዝና አስተዋይና ጥበበኛ ሴት ነች የተባረከች
Thank you for your comment 🙏
እኔ ከቅየየ የወጣሁ በ 8 አመቴ ነው ሁሉንም ያስተማረኝ ህይወቴ መንገዴ ነው እዚህ ያደረሰኝን እግዚአብሔር ይመስገን
ልክ እደኔ
በጣም አስተማሪ ነው በተለይ ላሁኑ ትውልድ👌👌👌👌👌👌
Thank you so much for your comment 🙏
ዋው በጣም ደስ የምል ፊልም ነው ቀጥሉበት❤❤❤❤❤❤
እንዲህ በወጣትነት እሳት ላይ ትማገድ ወይም ውሃ ተሸክማ ትቅዳ እያልኩ አይደለም ግን እራሱዋን ሳትጎዳ ባሉዋን እና ቤቱዋን በደንብ መያዝ አለባትውይይይ የዚች ደሞ ባሰእናቱዋም መወቀስ አለባት
አንዳንድ አቃጣይ ወንዶች አሉ እንዲህ አይነቷን ገልቱ ይስጣቸው😢 ግን አያገጣጥምም በተለይ ለዚህ ጊዜ አስተማሪ ነው
የማክዳን እንጀራ አይታ ገንፎ ነው እንዴ አለች ህፃንዋ
United galtu😂
Unatem galtu
ዋዉዉ በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ፊልም ነው እናመሰገናለን❤❤
እናመሰግናለን
ምርጥዬ አስተማሪ ፊልም ነው! ሲቀጥል እንዲህ የሚያስተምሩ ፊልሞችን በዘዴ እና በብልሀት በአለማዊውም ህይወታችን ብንማር እና ብንተገብር መልካም ነው እላለው፡፡ ከፈጣሪ በታች ልቦናውንም ይስጠን፡፡
Amen, thank you for your productive comment.
ትክክል
ቪው የለውም ግን ምርጥ ፊልም ነው ኑ ገባ ገባ በሉ እዩት❤❤❤💕💕💕💕💕
Thank you so much for your support.
ቁምነገር አዘል ❤ፊልም ይሉሀል ይሄነዉ ❤በርቱልን ❤❤❤
ምገርም አስተማሪ ፊልም ነው 🎉🎉🎉❤❤
እናመሰግናለን !
ምርጥ ፊልም
Thank you so much.
ለኢትዮጵያን እሚመጥናት እና ትምህርት አዘል ይልሀል እሄ ነው ዋው
Thank you for your productive comment
ኦኦ በጣም ቆንጆ ፊልም ነው❤❤
በጣምዴሥየሚል አስተማሪ ፊልምነውክብርቢኖረንስንቶቻችን ትዳሮች ባልፈረሱነበር ወገኖቼ
Thank you so much for your comment.
Wow👌
Betam des yemil astemarina yemiakora Film le azegajiwoch mesgana yegebachewal. Tebareku!!
Thank you for your productive comment 🙏
በጣም አስተማሪ ነው ፊልሙ❤
እናቴ በጣም ነው የምወድሽ ገና በልጅነቴነው ሁሉንም ነገር ያሥለመድሽኝ የኔ እናት ❤❤🎉
Long live to Ethiopian mothers.
በጣም በጣም በጣም ጥሩ ፊልም ነው እናመሰግናለን በጣም አስተማሪ ነው ...ምስኪን በጥፊ ነው እማጮልህ ስትል በሳቅ 😂😂😂😂
እንድህ ጥፋቴን እሚሼፍንልኝ አድለኝ ጌታዬ 😭እፍፍ
ደስ የሚል ፊልም
እፍፍፍፍ መጨረሻው ሲያምር ይህንንን የመሰለፊልም ግን ብዙ እይታየለውም ❤❤❤❤
Thank you so much for your support. 🙏
በጣም ❤❤❤
አስኳልዎች በርቱ!! ቆንጆ ፊልም ነው❤❤
Thank you so much for your comment .
ዬኔ ቅመም ኤፍራታ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የገጠር ልጅ ነኝ ባስራ ሳስት አመቴ ነው ያገባሁት ከፍታሁ አስራራት አመቴ እና ማግባት እፈልጋለሁ ግን በልጅነት ስለተዳርኩ ሁሉ ነገር ያስፈራኛል😢😢😢😢😢😢
እኔ ብዙ ጊዜ አግብቻለሁ ግን ውሸት ነው አንቺ ከፈለግሽኝ ጥለፊኝና አግቢኝ አያገባኝም ስወድሽ እኖራለሁ እሺ
@@wasihun5737 ምን ማለት ነው
ማሪያምን እኔ እራሱ 13 አመቴ ነበር ያገባሁን አሁን ዝብየነው ለማግባት ሳስብ እፈራለሁ😢😢😢
@@goodhurma7159 እግዚአብሔር ፍራታችንን ያሳልን የምር
እድሜ እና ጤናለአያቴና ለንጀራእናቴ ይስጥልኝ በልጅነቴነው ያስተማሩኝ እግዚአብሔር ይመስገን ዛሬላይ አብሬ ሆኜ ባልጦራቸውም 😢ፈጣሪ እስከምንገናኝ አቆይቶልኝ ውለታቸውን እደምከፍላቸው ተስፋ አለኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ወይኔ ደስ ሲል ሀገሬን ብቻ ሳይሆን ሰፈሬን ጭምር ነው ያስታወሰኝ❤❤❤❤
Betam mirt film ❤enaten ena abaten belejente newe yatawachewe 😢nuroyen besedet benorem yehageren nafekot ena tizetawen mechem lersaw alchelm 😢 hulum neger yenafekegnale 😢hulum yemeyamerew behager newe 😢seferu lejeneten asetawesegne yadekubet akababe eskemeselegne derese yewente betam amesegenalhu❤Ethiopian hagere hulem selam fiker yehuñe betammmmm wedeshalhu❤❤❤❤❤
Thank you so much for your productive comment. 🙏
ባልዬው ጥሩ ሰው ነው
ቀጣይ ይኑረው❤
ውይ የኔውድእናት 10 አመቴነው ስትወልድ ቀጥአረጌ የየዛኩል የመጀመርያነኝ❤❤❤❤❤❤❤
በጣምም ምርጥ ፊልም
የሚገርም አስተማሪ ፊልም ነው" ዋዉ ደስ የሚል ፊልም 🥰🥰🥰🥰
Thank you for your support
በጣም አሪፍና አስተማሪ ነው እናመሰግናለን ❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Teis Move good🎉🎉🎉🎉
አስተማሪ ፍልም ነው የምርርርርር
በጣም የሚያሳዘ
እናቴን በጣም ነው የማመሰግነው ገና 7 አመቴ ሁሉን ነገር ማስለመዶ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ክብር ወግና ባህል አስይዘው ለማያሳድጉን እናቶች
እዉነት በጣም የኔ ዉድ እናት የኔ አለም የመጀመሪያ ልጅ ነኝ ለቤቱ ገና በልጅነቴ ነዉ ሙያ ጠቅቃ ያስተማረችኝ በ15 አመቴ አግብቸ ቤቴን ቀጥ አድርጊ ነበር የያዝኩት አትሂጅ እያለኝ ባሌ😢 ሲቀዠቅዠኝ መጥቸ እሩዝ ቀቃይ ሁኘ ቀረሁጅ😂 አበሳ ሲረጅ የዝብ መጫወቻ ይሆናል 😢
Enes betey ke sira chewata mert neber gin beged new yaslemedechign ahun des endemilegn edme lesua balemuya gobez argagnalach kibr le Enatoch❤❤❤
gulibeti bizibeza muya ayidelem
@@ዮወርድአብሺሪየኔውድ
ዲህነቴንወደዲኩት እዲሜ ለሰዉ ቤት ሁሉን አስተምሯኛል አልሀምዱሊላህ
ይሁሉጥፍት የናቲቱነው አዳድ እናቶች አትቺይም እያሉ ያሳድጋሉ የጠቀሙን ይመስል ይህደሞ ተፅእኖ ይፈጥራል ለማንኛውም አስተማሪ ፊልምነው በተለይ ለእናቶችም ገና ትዳር ለምቲዙም
እናቴ በለጋ እድሜየ ብትሞትም እድሜውንያርዝምልኝ አያቴ እጀን ይዛ ሞያን ሀብላ አስተምራኛለች ስነምግባርን አባቴ አስተምሮኛል ምስጋና ይገባት ለእንጀራ እናቴ ድል ባለ ድግስ ድራኛለች. እኔም አላሳፈርኩዋቸው አልሀምዱሊላህ❤
ውውው በጣም አሪፍ ነው ጡሩ ትመርት ነው
Thank you so much 🙏
ኤፍራታ ስታምረ
Woeww really nice film we want other film too keep uppp
Thank you for your support 🙏
Wow ye Ethiopian film mayt alodem gn yenate btm yelyale👌👌💯
Thank you so much for your productive comment 🙏
Wow wow wow, የሚገርም አጨራረስ
Woww betam des yeml film ❤❤❤❤yemaytaseb neger new ene yaregezech meslogn neber
Thank you for your comment
This music reminded me of West African eong
That's true
😢😢😢 ግን እኮ ኤፍራታን በህልሙ አይቷት ነበር እኮ
ደስ የሚል ኣስተማሪ ፊልም❤❤
Thank you.
ምናለ ይህ ግዜ ተመልሶ ቢመጣ
በጣም ቆንጆ ሥራ ነው ።
Efi betam yamral berch
ዋዉዉዉዉዉበጣም አስተማሪ ፊልምነዉ።✅✅✅✅✅✅✅✅✅😍😍😍😍
ምርጥ ነው ያለ መረዳዳት ትዳር አይታሰብም
That is true.
ምርጥ ፊልም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አጨራረሡ ያምራል ግን እናቲቱ ጥፋቸኛናት ልጃኑ ሥራ ማሥተማር ነበረባት
Nice job❤❤
ቆንጆ ነዉ በርታ የሰፈሬ ልጅ
ወይኔ በጣም ደሥ የሚል ፊልም ነው አሥተማሪ ነው ቀጥሉበት❤❤❤
ምስጋና ለናቶች ♥️♥️♥️♥️💋💋💋
ሀሪፍ ፊልም ይመስላል ልሹፈው እስኪ እድሜ ለኮመንታተሮች😁
ሹፊው ! አትቆጪበትም !
ደስላል 👍👍👍🥰🥰🥰🥰🥰
ኤፍራታን ወድጃታለሁ ❤❤ ስልኳን ላኩልኝ 🙏
Betam des yemil film new yemer ❤❤❤❤❤
ምነዉ ያገራችን ሙዚቃ አጣችሁ ትርጉሙ የማይታወቅ የናይጀሪያ ሙዚቃ ያደረጋችሁት
አስተማሪ ፊልም ነው👏
Great Work!🎉
Ennatot sh amet nuru❤❤❤❤❤
Long live Ethiopian moms 🙏
እማየ ክብሬም መከበሪያየምነሽ ገናበ10አመቴሁሉንአስተማርሽኝየኔመኩሪያሁሌምኑሪልኝ❤❤❤❤❤
መጨረሻዉ እንዲ ይሆናል ብዬ አልጠበኩም ነበር ዋዉ ደስ ይላል ትግስተኛ ባል👌
ዋው ደስይላል❤❤❤
wow❤
Mert film.
good move 😊
Thank you for your commment
አሁን ኢትዮጵያ ሁስት ያዉም ገጠር መንም ስራ የማታቅ ሴት አለቼ ቢባል ማን ያምናለ ከተማ በሆን አሺ 🤭🤭🤭🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ሊጂቱኳ ከተሜነች ባልዬውነው ገጠሬ😂😂😂😢
ዋዋዋዋ❤🎉 ያሲተሚራል❤❤❤❤
Amasagenalew yne wuud enat hullun ba lejinate silastemarshign❤
Betam yemyamena yemastemr fill now ❤❤❤
wow merte film new❤❤❤❤
Its outstanding ❤❤❤❤❤
Good movie
ማነው እንደ እኔ በልጅነቱ አግብቶ ባሉ ሙያ ያስተማረው😂👍
እኔም እንዳችው ነኝ ሁሉንም ነገር እሱነው ያስተማረኝ እስካሁንም ድረስ እናም አህያ በወለደች ታርፋለች ይለኛል አሁን አሁን ላይ😂
@@geni-dl7jntadlachu
😂😂😂😂😂😂@@geni-dl7jn
ያስቃል ያሣቅቃል😂😂😂😂
Very nice movie❤
የማይረባ እኔ ብሆን ከኤፍራታ ጋር የጀመርኩትን እቀጥል ነበር 😅
yefilmu chibt arif new gn tewanyan alayewubetm ere altewenutm yemr ere besimeab
Thank you for your comment.
ኤፍራታ በኢትዮጵያውያንና ናይጄሪያውያን ፊልም ሰሪዎች ተሰርቶ የቀረበ ነው፡፡ EFRATA, presented by Ethio-Nigerian film makers. Full length New Ethiopian Movie 2024
ፊልሙ ማስተማር የፈለገው ነገር አሪፍ ሁኖ እያለ የወኒ እፍርታን ተኝቶ ያሰባት አልነበር ? አንቺ ባትኖሪ ምንይሻለኝ ነበር እጇን መንካካት ምን ይሉታል
❤❤
እኔ እድሜ ለሰው ቤት ሁሉን አስተምሮኛል ወይ😢😢 የሰው ቤት ስቃይ የበዛብት አሁንስ ሁሉም ነገር ሰለቸኝ የምር ፈጣሪ የረፍት እንጀራ ለሁላችንም ይስጠን!
Thank you for your productive comment.
Hi enwra
አሜን❤
Ayzosh yene enat❤❤❤
😢😢😢😢😢
እፍፍፍፍ ሀገሬን አስታወሰኝ 😢😢😢 ማነው እዴኔ የገጠር ፊልም የሚወደው❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉ቆጆ ፊልም ነበር👍👍👍👌👌👌
Thank you 🙏
እኔም በጣም ነው የወደድኩት አይይይይይ😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤
This is a more profesissonal execution. What is also far more significant is the fact that this film gives credit to all participants in the movie. Thanks.
ኡፍፍፍፍፍ የኔ ዉድ እናቶ ሺአመት ኑሪልኝ በ7 አመቴ ሰራ ላሰተማርሽኝ ዉለታሽን ለመመለሰ ያብቃኝ አቃለሁ የእናት ዉለታ አይመለሰም
ለመሆኑ ሰንቱ ሴት ነው ይህን ትልቅ ነገር የሚያውቁት ። የዛሬወቹ በተቃራኒ ነው ለዚህነው ብዙ ትዳር ፍችና ጭቅጭቅ የበዛው ። አየአለማወቅ
የገጠር ፍልም ሳይ ኢትዮጵያ ትናፍቀኝ አለች ያፍቅራችን ትግግዛችን ሁሉ ነገራችን ይናፍቀኛል❤
ከመጀመሪያዉ ጀምሩ ቆንጆ ፊልም ነዉ እዪት
Thank you so much for your support 🙏
እናቴ አመሰግንሻለሁ እድሜና ጤና ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥልኝ እናቴ ክበርልኝ በልጅነቴ ስለ አስታማርሽኝ ክብር ይገባሻል ለካ እንድህም ጉድ አለ
Long live Ethiopian moms
ua-cam.com/video/hYljdrV1Agg/v-deo.htmlfeature=shared
የአብዛኛው ኮመንት በልጅነቴ ስላስተማርሽኝ ብሎ እናት ሚያመስግን ነው። እኔ በልጅነት ምንም አለመድኩም ። ትዳር ስይዝ ግን ከማንም የበለጠ ቀጥ አድርጌ ይዤዋለሁ። ዋናው የልብ ፍላጎት ነው።
Ehte enem endanchiw belijnete minm Sira alchlm neber minm enjera megager erasu alchlm neber tidar keyazku & lij keweledk buhala enjeram dirom lemedku bezih agatami balebeten betam new yemamesegnew esum muya yeleshm bilo alfetagm endiyawm muya yilemedal bilo teredag
እውነት ነው ልክ ብለሻል ዋናው ፍላጎት ነው😊😊
❤❤❤
ሀገሩ ደስ ሲል ቦርቄ ጨፍሬ ተጫውቸ ያደኩበትን ሰፈር መሰለኝ 😢❤
ዋው ፈጣሪ ይባርካችሁ ደሥ የሚል አስተማሪ ፊልም ነው በርቱ❤❤❤❤
ua-cam.com/video/hYljdrV1Agg/v-deo.htmlfeature=shared
ይብላኝ ለማክዳ ተብዬዋ ምን አይነት ራስ ወዳድና ለባሏ የማትታዘዝ ጨካኝና አረመኔ ናት ተቃራኒዋ ኤፍራታ በጣም ጎበዝና አስተዋይና ጥበበኛ ሴት ነች የተባረከች
Thank you for your comment 🙏
እኔ ከቅየየ የወጣሁ በ 8 አመቴ ነው ሁሉንም ያስተማረኝ ህይወቴ መንገዴ ነው እዚህ ያደረሰኝን እግዚአብሔር ይመስገን
ua-cam.com/video/hYljdrV1Agg/v-deo.htmlfeature=shared
ልክ እደኔ
በጣም አስተማሪ ነው በተለይ ላሁኑ ትውልድ👌👌👌👌👌👌
Thank you so much for your comment 🙏
ዋው በጣም ደስ የምል ፊልም ነው ቀጥሉበት❤❤❤❤❤❤
እንዲህ በወጣትነት እሳት ላይ ትማገድ ወይም ውሃ ተሸክማ ትቅዳ እያልኩ አይደለም ግን እራሱዋን ሳትጎዳ ባሉዋን እና ቤቱዋን በደንብ መያዝ አለባት
ውይይይ የዚች ደሞ ባሰ
እናቱዋም መወቀስ አለባት
አንዳንድ አቃጣይ ወንዶች አሉ እንዲህ አይነቷን ገልቱ ይስጣቸው😢 ግን አያገጣጥምም በተለይ ለዚህ ጊዜ አስተማሪ ነው
የማክዳን እንጀራ አይታ ገንፎ ነው እንዴ አለች ህፃንዋ
United galtu😂
Unatem galtu
ዋዉዉ በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ፊልም ነው እናመሰገናለን❤❤
እናመሰግናለን
ምርጥዬ አስተማሪ ፊልም ነው!
ሲቀጥል እንዲህ የሚያስተምሩ ፊልሞችን በዘዴ እና በብልሀት በአለማዊውም ህይወታችን ብንማር እና ብንተገብር መልካም ነው እላለው፡፡ ከፈጣሪ በታች ልቦናውንም ይስጠን፡፡
Amen, thank you for your productive comment.
ua-cam.com/video/hYljdrV1Agg/v-deo.htmlfeature=shared
ትክክል
ቪው የለውም ግን ምርጥ ፊልም ነው ኑ ገባ ገባ በሉ እዩት❤❤❤💕💕💕💕💕
Thank you so much for your support.
ቁምነገር አዘል ❤ፊልም ይሉሀል ይሄነዉ ❤በርቱልን ❤❤❤
ምገርም አስተማሪ ፊልም ነው 🎉🎉🎉❤❤
እናመሰግናለን !
ምርጥ ፊልም
Thank you so much.
ለኢትዮጵያን እሚመጥናት እና ትምህርት አዘል ይልሀል እሄ ነው ዋው
Thank you for your productive comment
ኦኦ በጣም ቆንጆ ፊልም ነው❤❤
በጣምዴሥየሚል አስተማሪ ፊልምነውክብርቢኖረንስንቶቻችን ትዳሮች ባልፈረሱነበር ወገኖቼ
Thank you so much for your comment.
Wow👌
Betam des yemil astemarina yemiakora Film le azegajiwoch mesgana yegebachewal. Tebareku!!
Thank you for your productive comment 🙏
በጣም አስተማሪ ነው ፊልሙ❤
እናቴ በጣም ነው የምወድሽ ገና በልጅነቴነው ሁሉንም ነገር ያሥለመድሽኝ የኔ እናት ❤❤🎉
Long live to Ethiopian mothers.
በጣም በጣም በጣም ጥሩ ፊልም ነው እናመሰግናለን በጣም አስተማሪ ነው
.
.
.
ምስኪን በጥፊ ነው እማጮልህ ስትል በሳቅ 😂😂😂😂
እንድህ ጥፋቴን እሚሼፍንልኝ አድለኝ ጌታዬ 😭እፍፍ
ደስ የሚል ፊልም
እፍፍፍፍ መጨረሻው ሲያምር ይህንንን የመሰለፊልም ግን ብዙ እይታየለውም ❤❤❤❤
Thank you so much for your support. 🙏
በጣም ❤❤❤
አስኳልዎች በርቱ!! ቆንጆ ፊልም ነው❤❤
Thank you so much for your comment .
ዬኔ ቅመም ኤፍራታ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የገጠር ልጅ ነኝ ባስራ ሳስት አመቴ ነው ያገባሁት ከፍታሁ አስራራት አመቴ እና ማግባት እፈልጋለሁ ግን በልጅነት ስለተዳርኩ ሁሉ ነገር ያስፈራኛል😢😢😢😢😢😢
እኔ ብዙ ጊዜ አግብቻለሁ ግን ውሸት ነው አንቺ ከፈለግሽኝ ጥለፊኝና አግቢኝ አያገባኝም ስወድሽ እኖራለሁ እሺ
@@wasihun5737 ምን ማለት ነው
ማሪያምን እኔ እራሱ 13 አመቴ ነበር ያገባሁን አሁን ዝብየነው ለማግባት ሳስብ እፈራለሁ😢😢😢
@@goodhurma7159 እግዚአብሔር ፍራታችንን ያሳልን የምር
እድሜ እና ጤናለአያቴና ለንጀራእናቴ ይስጥልኝ በልጅነቴነው ያስተማሩኝ እግዚአብሔር ይመስገን ዛሬላይ አብሬ ሆኜ ባልጦራቸውም 😢ፈጣሪ እስከምንገናኝ አቆይቶልኝ ውለታቸውን እደምከፍላቸው ተስፋ አለኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ua-cam.com/video/hYljdrV1Agg/v-deo.htmlfeature=shared
ወይኔ ደስ ሲል ሀገሬን ብቻ ሳይሆን ሰፈሬን ጭምር ነው ያስታወሰኝ❤❤❤❤
Betam mirt film ❤enaten ena abaten belejente newe yatawachewe 😢nuroyen besedet benorem yehageren nafekot ena tizetawen mechem lersaw alchelm 😢 hulum neger yenafekegnale 😢hulum yemeyamerew behager newe 😢seferu lejeneten asetawesegne yadekubet akababe eskemeselegne derese yewente betam amesegenalhu❤Ethiopian hagere hulem selam fiker yehuñe betammmmm wedeshalhu❤❤❤❤❤
Thank you so much for your productive comment. 🙏
ባልዬው ጥሩ ሰው ነው
ቀጣይ ይኑረው❤
ውይ የኔውድእናት 10 አመቴነው ስትወልድ ቀጥአረጌ የየዛኩል የመጀመርያነኝ❤❤❤❤❤❤❤
በጣምም ምርጥ ፊልም
Thank you for your comment 🙏
የሚገርም አስተማሪ ፊልም ነው" ዋዉ ደስ የሚል ፊልም 🥰🥰🥰🥰
Thank you for your support
በጣም አሪፍና አስተማሪ ነው እናመሰግናለን ❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Teis Move good🎉🎉🎉🎉
አስተማሪ ፍልም ነው የምርርርርር
በጣም የሚያሳዘ
እናቴን በጣም ነው የማመሰግነው ገና 7 አመቴ ሁሉን ነገር ማስለመዶ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ክብር ወግና ባህል አስይዘው ለማያሳድጉን እናቶች
እዉነት በጣም የኔ ዉድ እናት የኔ አለም የመጀመሪያ ልጅ ነኝ ለቤቱ ገና በልጅነቴ ነዉ ሙያ ጠቅቃ ያስተማረችኝ በ15 አመቴ አግብቸ ቤቴን ቀጥ አድርጊ ነበር የያዝኩት አትሂጅ እያለኝ ባሌ😢 ሲቀዠቅዠኝ መጥቸ እሩዝ ቀቃይ ሁኘ ቀረሁጅ😂 አበሳ ሲረጅ የዝብ መጫወቻ ይሆናል 😢
Enes betey ke sira chewata mert neber gin beged new yaslemedechign ahun des endemilegn edme lesua balemuya gobez argagnalach kibr le Enatoch❤❤❤
gulibeti bizibeza muya ayidelem
@@ዮወርድአብሺሪየኔውድ
ዲህነቴንወደዲኩት እዲሜ ለሰዉ ቤት ሁሉን አስተምሯኛል አልሀምዱሊላህ
ይሁሉጥፍት የናቲቱነው አዳድ እናቶች አትቺይም እያሉ ያሳድጋሉ የጠቀሙን ይመስል ይህደሞ ተፅእኖ ይፈጥራል ለማንኛውም አስተማሪ ፊልምነው በተለይ ለእናቶችም ገና ትዳር ለምቲዙም
እናቴ በለጋ እድሜየ ብትሞትም እድሜውንያርዝምልኝ አያቴ እጀን ይዛ ሞያን ሀብላ አስተምራኛለች ስነምግባርን አባቴ አስተምሮኛል ምስጋና ይገባት ለእንጀራ እናቴ ድል ባለ ድግስ ድራኛለች. እኔም አላሳፈርኩዋቸው አልሀምዱሊላህ❤
ውውው በጣም አሪፍ ነው ጡሩ ትመርት ነው
Thank you so much 🙏
ኤፍራታ ስታምረ
Woeww really nice film we want other film too keep uppp
Thank you for your support 🙏
Wow ye Ethiopian film mayt alodem gn yenate btm yelyale👌👌💯
Thank you so much for your productive comment 🙏
Wow wow wow, የሚገርም አጨራረስ
Woww betam des yeml film ❤❤❤❤yemaytaseb neger new ene yaregezech meslogn neber
Thank you for your comment
This music reminded me of West African eong
That's true
😢😢😢 ግን እኮ ኤፍራታን በህልሙ አይቷት ነበር እኮ
ደስ የሚል ኣስተማሪ ፊልም❤❤
Thank you.
ምናለ ይህ ግዜ ተመልሶ ቢመጣ
በጣም ቆንጆ ሥራ ነው ።
Thank you 🙏
Efi betam yamral berch
ዋዉዉዉዉዉበጣም አስተማሪ ፊልምነዉ።✅✅✅✅✅✅✅✅✅😍😍😍😍
ምርጥ ነው ያለ መረዳዳት ትዳር አይታሰብም
That is true.
ምርጥ ፊልም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Thank you for your support
አጨራረሡ ያምራል ግን እናቲቱ ጥፋቸኛናት ልጃኑ ሥራ ማሥተማር ነበረባት
Nice job❤❤
ቆንጆ ነዉ በርታ የሰፈሬ ልጅ
ወይኔ በጣም ደሥ የሚል ፊልም ነው አሥተማሪ ነው ቀጥሉበት❤❤❤
እናመሰግናለን
ምስጋና ለናቶች ♥️♥️♥️♥️💋💋💋
ሀሪፍ ፊልም ይመስላል ልሹፈው እስኪ እድሜ ለኮመንታተሮች😁
ሹፊው ! አትቆጪበትም !
ደስላል 👍👍👍🥰🥰🥰🥰🥰
Thank you for your comment
ኤፍራታን ወድጃታለሁ ❤❤ ስልኳን ላኩልኝ 🙏
Betam des yemil film new yemer ❤❤❤❤❤
Thank you so much for your productive comment 🙏
ምነዉ ያገራችን ሙዚቃ አጣችሁ ትርጉሙ የማይታወቅ የናይጀሪያ ሙዚቃ ያደረጋችሁት
አስተማሪ ፊልም ነው👏
Great Work!🎉
Ennatot sh amet nuru❤❤❤❤❤
Long live Ethiopian moms 🙏
እማየ ክብሬም መከበሪያየምነሽ ገናበ10አመቴሁሉንአስተማርሽኝየኔመኩሪያሁሌምኑሪልኝ❤❤❤❤❤
መጨረሻዉ እንዲ ይሆናል ብዬ አልጠበኩም ነበር ዋዉ ደስ ይላል ትግስተኛ ባል👌
Thank you for your comment
ዋው ደስይላል❤❤❤
wow❤
Thank you for your comment
Mert film.
good move 😊
Thank you for your commment
አሁን ኢትዮጵያ ሁስት ያዉም ገጠር መንም ስራ የማታቅ ሴት አለቼ ቢባል ማን ያምናለ ከተማ በሆን አሺ 🤭🤭🤭🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ሊጂቱኳ ከተሜነች ባልዬውነው ገጠሬ😂😂😂😢
ዋዋዋዋ❤🎉 ያሲተሚራል❤❤❤❤
Thank you so much.
Amasagenalew yne wuud enat hullun ba lejinate silastemarshign❤
Betam yemyamena yemastemr fill now ❤❤❤
wow merte film new❤❤❤❤
Thank you.
Its outstanding ❤❤❤❤❤
Thank you 🙏
Good movie
Thank you.
ማነው እንደ እኔ በልጅነቱ አግብቶ ባሉ ሙያ ያስተማረው😂👍
እኔም እን
ዳችው ነኝ ሁሉንም ነገር እሱነው ያስተማረኝ እስካሁንም ድረስ እናም አህያ በወለደች ታርፋለች ይለኛል አሁን አሁን ላይ😂