ጥያቄ ፡ 13 ፡ መንፈስ ቅዱስ ከአማኝ ይወሰዳልን ? --በወንድም ዳዊት ፋሲል

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 сер 2022
  • መንፈስ ቅዱስ ከአማኝ ይወሰዳልን ? --በወንድም ዳዊት ፋሲል
    የወንጌል እውነት አለማቀፍ ቤተክርስቲያን፣ ጅማ
    ለማንኛውም አይነት ጥያቄ:- +251917804407 ወይም +251906202626 ላይ መደወል ትችላላችሁ።
    Telegram channel በመቀላቀል ትምህርቶችን በድምፅ ለማግኝት:-
    t.me/DawitFassilMinistry
    Facebook:- / dawit-fassil. .
    You can find books written by Dawit Fassil and other books on this website
    በወንድም ዳዊት ፋሲል የተፃፉ መፀሀፍቶችን እዚህ website ውስጥ ታገኛላችሁ።
    www.davejimma.com/

КОМЕНТАРІ • 109

  • @lizabella151
    @lizabella151 Рік тому +33

    ከየት አስነሳልን ይህን የመሰለ ድንቅ መምህር ውይ ጌታ ሆይ አትለውጥብን ወዳንተ እስኪመጣ ዴቭሻን እንዲሁ ሥጋውን የስብከት ግልፅ የሆነ ፅጋውን አታንሳበት ተባረክ እንዴት እንደረዳህን የመፅሃፍቅዱስ ሃቅን ለማወቅ ዘርህ ይብዛ

  • @petrosteferi9215
    @petrosteferi9215 Рік тому +13

    ጌታ ይባርክህ አንዳንዶቹ ወደ ቡሉይ ኪዳን ስርዓት በስብከትም በዝማሬም ሊጎትቱን ይወዳሉ ! #አንተ የኛ ወንድም ሰለሆንክ እግዚአብሔር ን እናመሰግናለን ።

  • @merkebualemayehu1303
    @merkebualemayehu1303 Рік тому +2

    ዴቨ ኦሮቶዶክስ ነኝ ትምህርትህን ያንፃል ስለመፃፍ ቅዱስ እንዳውቅና እያገዝከኝ ነው ተባረክ.

  • @hiwotabebe7231
    @hiwotabebe7231 Рік тому +10

    አገልጋይ ዴቬ እንኳን ደህና መጣክ ትምህርትን እየጠበቁኝ ነበር ጸጋ ይብዛልክ ኑርልኝ።❤❤👏

  • @hiwotd3441
    @hiwotd3441 10 місяців тому +2

    አረ አንተስ እንዴት የተባረክ ነህ ስለአንተ ልኡል እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ መፅሃፍን ተርትርልኝ አባ ስለው አንተን ላከልኝ ስንቱ ን ጥያቄ እንደመለስክልኝ አምላኬ ብቻ ነው ይሚያቀው
    እውነት አርነት ያወጣል
    ፅጋ ይብዛልህ

  • @meseretgebreyesus8856
    @meseretgebreyesus8856 Рік тому +5

    በዚህ ዘመን ቃሉን ያለመበረዝ እንደወረደ ለመስማት ይህንን የመፅሐፍ ቅዱስ ብቻ አስተማሪ ይስሙ ለነፍስዎ መዳን ይሆንሎታል

  • @alazarshalom2198
    @alazarshalom2198 Рік тому +4

    ለዘመናት አይምሮአችን ላይ የተቀመጠ አፈረስከው በእግዚአብሔር ቃል ።
    ተባረክ

  • @user-yu3gl4zl5i
    @user-yu3gl4zl5i 8 місяців тому

    የሚገርም መረዳት ነው በዚ ልክ አልተረዳውትም ነበር ።ይሄን የገለጥክልኝ ጌታ ከዚ በላይ ቃሉን ይግለፅልህ

  • @createchanneladisabeba956
    @createchanneladisabeba956 Рік тому +5

    ለብዙ ዘመናት ጥያቄ የሆነብኝን መልሰ ሰጠኝ አመሰግናለሁ አሁንም ፀጋውን የብዛልህ ።አረ ከሰንቱ የተሳሳቱ አመለካከት ገላገለኬን ሰለአንቴ ማደሪያውን ምሥጋና ይሙላ ።

  • @Nuhamin.953
    @Nuhamin.953 Рік тому +4

    ይህን ትምህርት ሁሉም አገልጋዮች ምዕመናንም ሊሰሙት ይገባል ።
    ተባረክ ዴቫዬ 🙏😍

    • @hirutyedemufire8758
      @hirutyedemufire8758 Рік тому +2

      የኔ ልዩ በጣም ድንቅ መገለጥ እግዚእግዚአብሄር ይባረክ

    • @Nuhamin.953
      @Nuhamin.953 Рік тому

      @@hirutyedemufire8758 አሜን !
      እማ ብሩክ ነሽ ወድሻለው

  • @selammedia1349
    @selammedia1349 Рік тому +2

    ሕይወት ነው የምታስተምረው #Devay እውነት ነው መንፈስ ቅዱስ በውስጤ ነው ያለው ለዛነው ደክሜም አንዲህ አይነት ቃል ስሰማ ልቤ ፍስስ የሚለው #በድካሜም_የማይተወኝ_አባት_አለኝ 🙏🙏🙏

  • @jesusischrist.7579
    @jesusischrist.7579 Рік тому +2

    ከባህር ዳር ጅማ መጥቼ ቁጭ ብየ የምማርበት ቀን በጣም የምናፍቀዉ ቀን ነዉ። ወንጌል እንደወረደ ሳይጨማመር ከመማር በላይ ምን የሚያስደስት ነገር አለ።ፀጋዉ ይብዛልህ ሌላ ምን እላለሁ ወንድሜ።

    • @selassiemollatrinity2803
      @selassiemollatrinity2803 Рік тому +1

      በጣም በስህተት የተሞላ ትምህርት የሚያስተምር ሰው ነው
      የስህተት አስተማሪ ነው

    • @selassiemollatrinity2803
      @selassiemollatrinity2803 Рік тому

      ኤፌሶን 4:20
      1ተሰሎንቄ 5:19

  • @manitimamo3618
    @manitimamo3618 Рік тому +2

    አሜንንንን አሜንንንን በሆነው በኢየሱስ ስም ዘመን ይለምልም ዴቭ

  • @cheruabilemma8338
    @cheruabilemma8338 Рік тому +2

    ድንቅ ትምህርት ነው ለዚህ ትውልድ አንተን ያስነሳ እግዚአብሔር አምላከችን በዙፋኑ ይባረክ 🙏🙏

  • @meronkeleta6443
    @meronkeleta6443 11 місяців тому

    ዴብ ስለ መንፈስ ቅዱስ ብዙ ማስተማር አለብህ ብዙዎቻችን አልገባቸውም

  • @ferewkassu100
    @ferewkassu100 7 місяців тому +1

    ተባረክ እውነት እንደወረደ

  • @ephremtamiru1
    @ephremtamiru1 Рік тому +1

    ሁሉም ሊሰማው የሚገባ ድንቅ ትምህርት ዴቫ ጸጋ ይብዛልህ

  • @yabetsefekadu768
    @yabetsefekadu768 Рік тому +1

    ስለ አንተ አምላኬን በኢየሱስ ክርስቶስ አመሰግናለሁ።🙏ፀጋ ይብዛልህ

  • @user-zc9nx7rp8r
    @user-zc9nx7rp8r 7 місяців тому

    ተባረክ ዴቭዬ❤ ተባረኩ ፀጋ ይብዛላቹ

  • @selassiemollatrinity2803
    @selassiemollatrinity2803 Рік тому +1

    በጣም ከመስመር የወጣ ትምህርት
    1.መንፈስን አታጥፉ 1ተሰሎንቄ 5:19
    2.ለቤዛ ቀን የታተማችሁበትን ቅዱስን መንፈስን ከታሳዝኑኤፌሶን 4:20
    ብዙ የዳዊት ፋስል ትምህርት ስህተት የበዛበት ነው
    ይህም እኔ ትክክል ነኝ ባይነት አለበት
    በጥንቃቄ ተከታተሉ

  • @savedbygrace3014
    @savedbygrace3014 Рік тому

    ገና መልዕክቱን ሳልሰማ ነው ምባረክብህ! ዴቭ ፀጋ በዝቶልሃል፡፡

  • @mubarekhaile5082
    @mubarekhaile5082 Рік тому +1

    እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን ዴቭ.ይህንን እውነት በሙላት የገለጠልህ ጌታ ስሙ ይባረክ

  • @enu8603
    @enu8603 Рік тому

    ወንድሜ ድንቅ የማስተማር ጸጋ ተጠቀምኩኝ ደስታኽ ዬጨምር በጌታዬ በየሱስ ስም አሜን

  • @tesfahunmekene5066
    @tesfahunmekene5066 Рік тому +2

    I Thank my lord Jesus christ that You previleged me to this truth Gospel word by this brother!!

  • @sintefamousoha6866
    @sintefamousoha6866 10 місяців тому

    ye zemanechin mertin luterachin stay blessed!

  • @mitourago5814
    @mitourago5814 Рік тому

    በጣም የተመቸኝ አገላለጽ እና አስተሳሰበን የቀየር ትምህርት ዋ!! tnx deve🙏😍🤞

  • @Betelhem439
    @Betelhem439 Рік тому

    ተባረክ ዴቮ

  • @samsommesfun7914
    @samsommesfun7914 9 місяців тому

    Tebarek paster dawiet

  • @habtishjenbola367
    @habtishjenbola367 Рік тому +1

    Wow Dave...ጌታ እየሱስ ይባርክህ ....

  • @kedestmichael3555
    @kedestmichael3555 Рік тому

    ተባረክ ወንድሜ ሁሌ ነው ማዳምጥህ

  • @wudelove2616
    @wudelove2616 Рік тому +1

    ፀጋ ይብዛልህ ወንድሜ

  • @lulajira9402
    @lulajira9402 Рік тому +1

    Tbrkal,,,ygt,sga,ybzle

  • @user-xm3ce2yy3f
    @user-xm3ce2yy3f 3 місяці тому

    Geta yebarek

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Рік тому +1

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Egzaibher Zamanike Yetabareke Tabareke shalom shalom shalom ✅ 🙌 👏🏻 😍 ❤ ♥ ✅ 🙌 👏🏻 😍 ❤ ♥ ✅ 🙌 👏🏻 😍 ❤ ♥ ✅ 🙌 👏🏻 😍 ❤ ♥ ✅ 🙌 👏🏻

  • @RO-dx2pr
    @RO-dx2pr 8 місяців тому

    love ❤️ you brother

  • @yonasendale3018
    @yonasendale3018 Рік тому

    ትምህርቶችህ ሁሉ ጣፋጮች ናቸው😋
    ጸጋ ይብዛል ወንድማችን።

  • @user-pj3jq3zv5h
    @user-pj3jq3zv5h Рік тому

    ጌታ ኢየሱስ ስምህ ይባርክ
    ወንድሜ ጌታ ፀጋውን ይጭምረልህ

  • @abebekebede3441
    @abebekebede3441 Рік тому

    Amen amen tabaraki🙌👏

  • @genenedikale7874
    @genenedikale7874 Рік тому

    ፀጋ ይብዛልህ dev ❤

  • @girmaygebremeskel8419
    @girmaygebremeskel8419 Рік тому

    God bless you!

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Рік тому

    Thanks so much ✅ 🤝🏽

  • @helenadem2234
    @helenadem2234 Рік тому

    ተባረክ

  • @meazakidane3081
    @meazakidane3081 Рік тому

    ተባረክ ስለ አንተ እግዘብሔርን አመሰግናለሁ

  • @betelihemtefera6259
    @betelihemtefera6259 Рік тому

    Stay blessed daveye

  • @fikrefiseha1248
    @fikrefiseha1248 Рік тому

    ተባርከሃል፤ፀጋ ይብዛልህ❤️❤️❤️

  • @user-sm9tu3fb7d
    @user-sm9tu3fb7d Рік тому

    ዘመንህ የሚሉ ባረክ ወንድሜ

  • @roziiyoutube7210
    @roziiyoutube7210 Рік тому

    Wowowowo arif timirt new teberekii dave🙏❤️❤️❤️

  • @degifegudeta687
    @degifegudeta687 Рік тому

    Amen Amen! May the Holy Spirit be always with us.

  • @alemmengistu2743
    @alemmengistu2743 Рік тому

    ጸጋውን ያብዛል🙏🙏🇪🇹

  • @tsionsamuel6539
    @tsionsamuel6539 11 місяців тому

    egzabher yebarkeh!

  • @amaukidsmercymercykidsamau7494

    Aman tebarek new yemibalew tsegawn yabzaleh.

  • @Rajadingata
    @Rajadingata Рік тому +1

    ❤ You are Amezing

  • @mekonennmoke
    @mekonennmoke 11 місяців тому

    አሜን ዴቭ የዘመናት ሸክም አቀለልክ

  • @SamuelTub
    @SamuelTub Рік тому

    ወንድም ዳዊት ፋሲል ተባርኬብካለሁ ተባረክልኝ

  • @jesusislord2421
    @jesusislord2421 Рік тому

    Tsgaw yibzalik wendim dawit 🥰🥰♥️🙏🏾

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Рік тому

    Amen Amen Amen Egzaibher Zamanike Yetabareke Tabareke shalom shalom shalom ✅ 🙌 👏🏻 😍 ❤ ♥ ✅ 🙌 👏🏻 😍 ❤ ♥ ✅ 🙌 👏🏻 😍 ❤ ♥

  • @AmanAman-dv2gj
    @AmanAman-dv2gj Рік тому

    ጌታ ይመስገን ተባረክ ወዳጄ

  • @GeexeeDu9-lm5ni
    @GeexeeDu9-lm5ni 8 місяців тому

    🥰 🥰 🥰 Wow Tabarakuu

  • @FiraolBelete-rp1dx
    @FiraolBelete-rp1dx 10 місяців тому

    Tebarek dawit

  • @bilisumamaye2351
    @bilisumamaye2351 Рік тому

    Big teaching.Thank you my Brother.

  • @paulosbeka1997
    @paulosbeka1997 Рік тому

    You're Blessed Dave🥰❤️

  • @eyesusiyadinal2829
    @eyesusiyadinal2829 Рік тому

    Wawu Dv tsagahin yabizalhi tebarekilgi lezi timirti ewodhalew

  • @ethiofashionguideefg7139
    @ethiofashionguideefg7139 Рік тому

    God bless you brother dave

  • @emnetberu511
    @emnetberu511 Рік тому

    Tebarek dave

  • @hailelove1
    @hailelove1 Рік тому

    ወንድማችን ፈሲል ተባረክ

  • @abebalolamo3067
    @abebalolamo3067 Рік тому +1

    ድንቅ መገለጥ !! ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን👏👏👏👏 መልዕክቱ አጭር ሆነብኝ ?

    • @fikrefiseha1248
      @fikrefiseha1248 Рік тому

      ጥያቄ ተጠይቆ እየመለሰ ስለሆነ ነው

  • @getutolla4312
    @getutolla4312 Рік тому

    መንፈስ ቅዱስ ትቶን እንደማይሄድ እኔ በህይወቴ አረጋግጬአለው ለብዙ ዘመን ከህብረት እርቄ እንኩዋን በልሳን እደዚህ ነው የሚሉት እያልኩ በፊት የምፅናናበትን ልሳን ለአለማውያን እያነበነብኩ አስቃቸው ነበረ በግዜው ደሞ ሰይጣን ደግሶልኝ የነበረውን የስጋ እና የነፍስ ወጥመድ ሰብሮ ወደመንጋ መልሶኛል እንዴ ከተሰጠን በሁዋላ እደአንድ የአካላችን ብልት ማንነታችን ሆኖ ነው የሚቀረው

  • @sebletesfay4245
    @sebletesfay4245 Рік тому

    ትክክል ኣስተምሮ

  • @azitiyedii6668
    @azitiyedii6668 Рік тому

    Tsegawu beztolikal devachn kezim belay ye liju ye eyesus kirstos tsegawu yibzalik enwedahalen tebarkehal kezim belay le bereket huniln🥰🥰🥰

  • @biruktawitmesafint4946
    @biruktawitmesafint4946 Рік тому

    I always thank God for such honest and blessed brothers like you….keep on telling truth, and May grace be upon you more and more

  • @misganewajema476
    @misganewajema476 Рік тому

    Davi Grace, mercy, and peace, from God our Father and Jesus Christ our Lord abundant for you. I have transformed by your teaching.

  • @niguseeshetu2398
    @niguseeshetu2398 Рік тому

    blessed more

  • @garecby3443
    @garecby3443 Рік тому

    Betam yemiwodi tsegawun yabizalik

  • @lalisebenku
    @lalisebenku Рік тому

    Amen ❤️❤️❤️

  • @helenadem2234
    @helenadem2234 Рік тому

    Amen

  • @rastektel4183
    @rastektel4183 Рік тому

    ድንቅ,አስተማረ,ቆሪጠዪ,የምቲፊ,አየዶለይም,
    እግዚአብሔሪን,ቀል,አስማር,,ነዪ

  • @user-yx4du4ii6r
    @user-yx4du4ii6r 3 місяці тому

    ❤❤❤

  • @elsabet2608
    @elsabet2608 Рік тому

    Btame denke memhre geta tgwen yabzalt!!!!

  • @malakcellmalak4433
    @malakcellmalak4433 Рік тому +3

    አንድም ስህተት የሌለብህ ዴቭ ወንድሜ በጣም እድለኛ ነኝ ከአንተ ቃሉን በመስማቴ ጸጋ እጥፍ ይብዛልህ ጥያቄ አለኝ ወንድሜ ዴቭ
    ማቴዎስ 22:11 ንጉሱም የተጋበዙትን እንግዶች ለማየት ሲገባ አንድ የሰርግ ልብስ ያልለበሰ ሰው አየ
    12 እንዲህም አለው ወዳጄ ሆይ የሰርግ ልብስ ሳትለብስ እንዴት እዚህ ልትገባ ቻልህ? …………
    13 ንጉሱም አገልጋዮቹን እጅና እግሩን አስራችሁ በውጭ ወዳለው ጨለማ አውጥታችሁ ጣሉት በዚያ ልቅሶና ጥርስ ማፋጨት ይሆናል አላቸው
    ዴቭ መንግስተ ሰማይ ከገቡ ቦኋለ ወደ ውጭ የሚጣሉት እና ማን ናቸው?

  • @ephremyohannes7598
    @ephremyohannes7598 Рік тому

    dave tsegaw yebezaleh

  • @nawmiteka4304
    @nawmiteka4304 Рік тому

    Menfese keduse senewsh belibachin shinegla senaseb westachin eynore yegsesnale yemekrnale le mint aytewenem

  • @wubalmabb2366
    @wubalmabb2366 Рік тому

    Ameeeeeenameeeeeen

    • @wubalmabb2366
      @wubalmabb2366 Рік тому

      💖💖💖💖💖💖💖👌👌👌👌🙏🙏🙏🙏🙏👈

  • @tsegayedagne4858
    @tsegayedagne4858 Рік тому

    እንዲህ ከሆነ በኃጢአት ፀንተን እንኑርን ?አንዴከተቀበልነው በኃላ ብንክደው በኛይኖራልን አይኖርም ብናምነው እርሱ የታመነሆኖ ይኖራል ብንክደው ይክደናል እርሱራሱን ሊክድአይችልምና።

  • @wendwesenfikre7062
    @wendwesenfikre7062 Рік тому

    thanks wendmachn gn yalgebagn neger holy spirit power new ?

  • @yonesyones8421
    @yonesyones8421 Рік тому

    ታድያ በሃጢአት እድሜ ልኩን እየተለማመደ ተዘፍቆ መንፈስ ቅዱስ ከሱ ጋር ይኖራል ማለት ነው

  • @jesuswonderful529
    @jesuswonderful529 Рік тому

    እስከ ዛሬ ስየጨበረብሩን ተች ዴም እሳት እየሉን😂ተመቸኝ😂 ዴቭ ጸጋና ሰላም ይብዛልህ

    • @merontefra4825
      @merontefra4825 Рік тому

      እስኪ ተይን የመንፈስ ቅዱስ እሳት እሳት እየተባለ የተጃጃልነው ዘመን😂😂😂😂😂

    • @picacaw5498
      @picacaw5498 Рік тому

      የድፍረት ንግግር አትናገሩ pls

  • @alemubeka70
    @alemubeka70 Рік тому

    አማኝ ከኃጢአት የተነሳ በሰይጣን አይያዝም? (Possess) አይደረግም እያልክ ነው? ዳግመኛ በኃጢአት ቀንበር አትያዙ በተባለበትና በሰይጣን በተያዘ ማንነት ውስጥ ሰይጣንም: መንፈስ ቅዱስ በጋራ ይኖሩበታል እያልክ ነው?

  • @merontefra4825
    @merontefra4825 Рік тому

    እእእእእእ በኩርኩም አልከኝ
    የዝማሬው ነገር 24ስአት የምንዘምረው
    መንፈስ ቅዱስ እልፍ ንካኝ አትለፈኝ
    😂
    አረ ጉዴ 🙆
    መንፈስ ቅዱስ አይሄድም ሀሌ ሉያ
    ልካ በድካሜ መንፈስ ቅዱስ ጥሎኝ አይሄድም

  • @tsegayedagne4858
    @tsegayedagne4858 Рік тому

    ወንድም ዳዊት መዝሙር 51ዳዊት ታዲያለምን አትውሰድብኝ አለ??

  • @gezahegngeresu6073
    @gezahegngeresu6073 Рік тому

    እግዚአብሔር የሚያስፈልጉህ ነገሮች ሁሉ ይስጥህ

  • @selassiemollatrinity2803
    @selassiemollatrinity2803 Рік тому

    የስህተት ትምህርት ነው ተጠንቀቁ
    1.ያዝናል
    2.ይመጣል ይጠፋል
    3.ይቆጣል
    4.ይወቅሳል

  • @picacaw5498
    @picacaw5498 Рік тому +1

    ሁለት ወይም ሶስት በስሜ በምትሰበሰቡበት በዚያ በመካከላችው እሆናለው ማቴ 18÷20 ለምን አለ ኢየሱስ ? የእግዚአብሔር ህልውና የለም ጉባኤ ውስጥ?

  • @natnaelbogale5930
    @natnaelbogale5930 Рік тому

    አንድ አማኝ በክፉ መንፈስ የሚያዘዉ ዉስጡ መንፈስ ቅዱስ አያሌ ነው ማለት ነዉ ካልተለየው???

    • @fikrefiseha1248
      @fikrefiseha1248 Рік тому

      ዳግምኛ በተወለደ ሰው ውስጥ ክፉ መንፈስ መግባት አይችልም፤Affliction እንጂ Possession አይኖርም።

    • @Ammmmmmmmmmmmmmm-v3s
      @Ammmmmmmmmmmmmmm-v3s Рік тому +1

      @@fikrefiseha1248 አጋንንት ሚወጣላቸው ታዲያ ምንድን ነው???????

    • @yilmabogale2656
      @yilmabogale2656 Рік тому

      Chigru pente slehone amagn meslo new sew aganit wistu kale amagn aleneberem

  • @kassahunzewdie7057
    @kassahunzewdie7057 5 місяців тому

    አዎን ይወሠዳል፡፡ከግንዱ ጋር ካልተጣበቅህ ፍሬ አታፈራም ትቆረጣለህ ትቃጠላለህ፡፡ቅርንጫፍ መሆን አንድ ነገር ነው፡፡ዋናው ጉዳይ ፍሬ አፍርተህ የግንዱን ማነንነት መግለፁ ነው፡፡በፍርድ ቀን በሥምህ ትንቢት አልተናገርንምን ተአምራት አላደረግንምን? የሚሉቱ አምነው መንፈስ ቅደዱስን ተቀብለው የነበሩቱ ናቸው፡፡ዳግም መወለድ ማደግም አለውኮ??ወተት የሚጋት ህፃን ከአለማዊነት ልዩነት የለውምና በመንፈስ አድጎ ልጅነትን(sonship) እስካልደረሠ ድረስ ወተት ጠጪ ህፃን(childhood ) ለወራሽነት ብቁ አይደለም ገና ከሞግዚት በታች(ከህግ በታች) ነውና አይወርስም፡፡በዮሐንስ ወንጌል ሞት የሚገባው ሐጢያት የሠራ የተባለውኮ መንፈስ ቅዱስን ተቀብሎ ህያው የሆነ( የዳነ) ነው፡፡አለያማ ለሞተውማ ሞቷልና ሞት የሚገባው አይባልም ነበር፡፡ሌላ አስቂኝና አይተሀት ሠምተሀት የማታውቃትን መንፈሳዊ ዕውነት ላብራልህ ኢየሡስ ክርስቶስ በ30 አመቱ መንፈስ ቅዱስን ተሞልቶ ነበር አይደልንዴ??የኛን ሐጢያት በላዩ ላይ አድርጎ ስለእኛ ሐጢያት በሆነባት ሠአት መንፈስ ቅዱስ አልተለየውንዴ??ኤሎሄ ለምን ተውከኝን አስታውሳት ኪኪኪኪካኪኪካ

  • @Mesiso4188
    @Mesiso4188 Рік тому

    Woyi gud😂😂😂😂

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Рік тому

    Thanks so much ✅ 🤝🏽

  • @milionmelese1199
    @milionmelese1199 Рік тому

    ❤❤❤