Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ዴቭዬ፡ኑርልን!!!!እወድሀለሁ።አንተ፡የተባረክህ፡ነህ።
አሁን ከዚህም በላይ የእግዚአብሐር ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክ
“የጌታን ስም የሚጠራ ሁሉ ይድናልና።” - ሮሜ 10፥13
ዴቭ ምርጥ ትምህርት ነዉ ጌታ ይባረክ
ዴፍ በጣም ትለያለክ ጌታ ኢየሱስ ጸጋውን ያብዛልክ 👏
በአንተ በኩል ስለተገሌጠ ቃል ጌታ ይባረክ
ወንድማችን ዳዊት አሁንም ጌታዬ እየሱስ ክርስቶስ ፀጋና ሠላሙን ያብዛልህ!!
Be geta be yesus sim tebarek! Wondime!!
❤❤❤ ወንድሜ የጌታ ፀጋ ና ሠላም ይብዛልህ። Numbers 11 አማ - ዘኍልቍ20: ነገር ግን በመካከላችሁ ያለውን እግዚአብሔርን ንቃችኋልና፥ በፊቱም፦ ለምን ከግብፅ ወጣን? ብላችሁ አልቅሳችኋልና በአፍንጫችሁ እስኪወጣ እስኪሰለቻችሁም ድረስ ወር ሙሉ ትበሉታላችሁ።ዛሬም ማስተዋል ይገባናል እጁን ብቻ ፈላጊዎች ሆነን እሱ በለቤቱ እንዳይቀልብን።በእኛና በእግዚአብሔር መካከል ለእርቅ የገባልን ጌታችን ነው። ብዙ አክብሮት ልንሰጠው ይገባናል።
ደስ የሚል ትምህርት ነው ይባርክ
Geta yebarekeh
ጸጋውን ያበዛልህ እግዚአብሔር ይመስገን
የባረከህ፣የእግዚአብሔር ፣ልጅ፣እየሱስ ፣ይባረክ
ለመፅደቅ ሳይሆን ፃድቅ ስለሆንን መልካም እናደርጋለን
ክርስትናዬ በጣም ወደድኩት አምተን የሰጠን ይባረክ ከበራልን በላይ በራልን።
ጌታ ኢየሱስ ክብሩን ይውሰድ ዴቭዬ ለብዙዎች ምልስ ስለሆክ እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤
Pastor Dawit is an anointed man of God who ever serves God under his fellowship are genuinely has been saved. Let God bless him with more wisdom 🙏 Amen
አሜንንንን❤❤❤❤
ከዚህ በላይ የቃልንእውነት ይግለጥልህ ወንድሜ ተባረክ
አሜን።
ፀጋ ይብዛልህ ወንድሜ
አሜን ፣አሜን ፣ከየሱስ ፣ጌታ ፣ነው
Amen Amen Amen God Bless you!!! Amazing teaching!
እባካችሁ ትምህረተቹ ወደ ድሬዳዋ አስፋፉልን ።
Lol isn't UA-cam in Dera Dawa??
Banete megeneyat bezu sew weds geta eyegeba new.lanetem bezu shelemat, yesetehal.
ፀጋዉ ይብዛልህ🙏🙏
Dave tileyale betam new miwodik.min libel geta yibreki
It's true .God bless you
How can I understand this two part of Gospel towards salvation.
ያዕቆብ 2፡19-26...ብታብራሩልን,❓❓🙏🏼🙏🏼
soon
Dave❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
ያሰዉ፣እኔ፣ነኝ
ማቴዎስ 7¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯²¹ በሰማያት ያለውን የአባቴን ፈቃድ የሚያደርግ እንጂ፥ ጌታ ሆይ፥ ጌታ ሆይ፥ የሚለኝ ሁሉ መንግሥተ ሰማያት የሚገባ አይደለም።²² በዚያ ቀን ብዙዎች፦ ጌታ ሆይ፥ ጌታ ሆይ፥ በስምህ ትንቢት አልተናገርንምን፥ በስምህስ አጋንንትን አላወጣንምን፥ በስምህስ ብዙ ተአምራትን አላደረግንምን? ይሉኛል።²³ የዚያን ጊዜም፦ ከቶ አላወቅኋችሁም፤ እናንተ ዓመፀኞች፥ ከእኔ ራቁ ብዬ እመሰክርባቸዋለሁ።
Please make me understood this for I can't. my great dave.
ያዕቆብ 2¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¹⁴ ወንድሞቼ ሆይ፥ እምነት አለኝ የሚል፥ ሥራ ግን የሌለው ሰው ቢኖር ምን ይጠቅመዋል? እምነቱስ ሊያድነው ይችላልን?¹⁵ ወንድም ወይም እኅት ራቁታቸውን ቢሆኑ የዕለት ምግብንም ቢያጡ፥¹⁶ ከእናንተ አንዱም፦ በደኅና ሂዱ፥ እሳት ሙቁ፥ ጥገቡም ቢላቸው ለሰውነት ግን የሚያስፈልጉትን ባትሰጡአቸው ምን ይጠቅማቸዋል?¹⁷ እንደዚሁም ሥራ የሌለው እምነት ቢኖር በራሱ የሞተ ነው።¹⁸ ነገር ግን አንድ ሰው፦ አንተ እምነት አለህ እኔም ሥራ አለኝ፤ እምነትህን ከሥራህ ለይተህ አሳየኝ፥ እኔም እምነቴን በሥራዬ አሳይሃለሁ ይላል።¹⁹ እግዚአብሔር አንድ እንደ ሆነ አንተ ታምናለህ፤ መልካም ታደርጋለህ፤ አጋንንት ደግሞ ያምናሉ ይንቀጠቀጡማል።²⁰ አንተ ከንቱ ሰው፥ እምነት ከሥራ ተለይቶ የሞተ መሆኑን ልታውቅ ትወዳለህን?²¹ አባታችን አብርሃም ልጁን ይስሐቅን በመሠዊያው ባቀረበ ጊዜ በሥራ የጸደቀ አልነበረምን?²² እምነት ከሥራው ጋር አብሮ ያደርግ እንደ ነበረ፥ በሥራም እምነት እንደ ተፈጸመ ትመለከታለህን?²³ መጽሐፍም፦ አብርሃምም እግዚአብሔርን አመነ ጽድቅም ሆኖ ተቈጠረለት ያለው ተፈጸመ፤ የእግዚአብሔርም ወዳጅ ተባለ።²⁴ ሰው በእምነት ብቻ ሳይሆን በሥራ እንዲጸድቅ ታያላችሁ።²⁵ እንደዚሁም ጋለሞታይቱ ረዓብ ደግሞ መልእክተኞቹን ተቀብላ በሌላ መንገድ በሰደደቻቸው ጊዜ በሥራ አልጸደቀችምን?²⁶ ከነፍስ የተለየ ሥጋ የሞተ እንደ ሆነ እንዲሁ ደግሞ ከሥራ የተለየ እምነት የሞተ ነው።
Please help me to understand this verse.
ጥያቄ ነበርኝ በምንድነው ግን ሚቀርብላቹውተባርክ ዴቭ
Lol ask your question through UA-cam!!
እየሱስን፣እግዚአብሔር ፣ከሙታን፣አስነሳዉ
መአል ገብቶ አዳናቸው
ዴቭዬ፡ኑርልን!!!!እወድሀለሁ።አንተ፡የተባረክህ፡ነህ።
አሁን ከዚህም በላይ የእግዚአብሐር ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክ
“የጌታን ስም የሚጠራ ሁሉ ይድናልና።”
- ሮሜ 10፥13
ዴቭ ምርጥ ትምህርት ነዉ ጌታ ይባረክ
ዴፍ በጣም ትለያለክ ጌታ ኢየሱስ ጸጋውን ያብዛልክ 👏
በአንተ በኩል ስለተገሌጠ ቃል ጌታ ይባረክ
ወንድማችን ዳዊት አሁንም ጌታዬ እየሱስ ክርስቶስ ፀጋና ሠላሙን ያብዛልህ!!
Be geta be yesus sim tebarek! Wondime!!
❤❤❤ ወንድሜ የጌታ ፀጋ ና ሠላም ይብዛልህ።
Numbers 11 አማ - ዘኍልቍ
20: ነገር ግን በመካከላችሁ ያለውን እግዚአብሔርን ንቃችኋልና፥ በፊቱም፦ ለምን ከግብፅ ወጣን? ብላችሁ አልቅሳችኋልና በአፍንጫችሁ እስኪወጣ እስኪሰለቻችሁም ድረስ ወር ሙሉ ትበሉታላችሁ።
ዛሬም ማስተዋል ይገባናል እጁን ብቻ ፈላጊዎች ሆነን እሱ በለቤቱ እንዳይቀልብን።
በእኛና በእግዚአብሔር መካከል ለእርቅ የገባልን ጌታችን ነው። ብዙ አክብሮት ልንሰጠው ይገባናል።
ደስ የሚል ትምህርት ነው ይባርክ
Geta yebarekeh
ጸጋውን ያበዛልህ እግዚአብሔር ይመስገን
የባረከህ፣የእግዚአብሔር ፣ልጅ፣እየሱስ ፣ይባረክ
ለመፅደቅ ሳይሆን ፃድቅ ስለሆንን መልካም እናደርጋለን
ክርስትናዬ በጣም ወደድኩት አምተን የሰጠን ይባረክ ከበራልን በላይ በራልን።
ጌታ ኢየሱስ ክብሩን ይውሰድ ዴቭዬ ለብዙዎች ምልስ ስለሆክ እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤
Pastor Dawit is an anointed man of God who ever serves God under his fellowship are genuinely has been saved. Let God bless him with more wisdom 🙏 Amen
አሜንንንን❤❤❤❤
ከዚህ በላይ የቃልንእውነት ይግለጥልህ ወንድሜ ተባረክ
አሜን።
ፀጋ ይብዛልህ ወንድሜ
አሜን ፣አሜን ፣ከየሱስ ፣ጌታ ፣ነው
Amen Amen Amen God Bless you!!! Amazing teaching!
እባካችሁ ትምህረተቹ ወደ ድሬዳዋ አስፋፉልን ።
Lol isn't UA-cam in Dera Dawa??
Banete megeneyat bezu sew weds geta eyegeba new.lanetem bezu shelemat, yesetehal.
ፀጋዉ ይብዛልህ🙏🙏
Dave tileyale betam new miwodik.min libel geta yibreki
It's true .God bless you
How can I understand this two part of Gospel towards salvation.
ያዕቆብ 2፡19-26...ብታብራሩልን,❓❓🙏🏼🙏🏼
soon
Dave❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
ያሰዉ፣እኔ፣ነኝ
ማቴዎስ 7
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²¹ በሰማያት ያለውን የአባቴን ፈቃድ የሚያደርግ እንጂ፥ ጌታ ሆይ፥ ጌታ ሆይ፥ የሚለኝ ሁሉ መንግሥተ ሰማያት የሚገባ አይደለም።
²² በዚያ ቀን ብዙዎች፦ ጌታ ሆይ፥ ጌታ ሆይ፥ በስምህ ትንቢት አልተናገርንምን፥ በስምህስ አጋንንትን አላወጣንምን፥ በስምህስ ብዙ ተአምራትን አላደረግንምን? ይሉኛል።
²³ የዚያን ጊዜም፦ ከቶ አላወቅኋችሁም፤ እናንተ ዓመፀኞች፥ ከእኔ ራቁ ብዬ እመሰክርባቸዋለሁ።
Please make me understood this for I can't. my great dave.
ያዕቆብ 2
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁴ ወንድሞቼ ሆይ፥ እምነት አለኝ የሚል፥ ሥራ ግን የሌለው ሰው ቢኖር ምን ይጠቅመዋል? እምነቱስ ሊያድነው ይችላልን?
¹⁵ ወንድም ወይም እኅት ራቁታቸውን ቢሆኑ የዕለት ምግብንም ቢያጡ፥
¹⁶ ከእናንተ አንዱም፦ በደኅና ሂዱ፥ እሳት ሙቁ፥ ጥገቡም ቢላቸው ለሰውነት ግን የሚያስፈልጉትን ባትሰጡአቸው ምን ይጠቅማቸዋል?
¹⁷ እንደዚሁም ሥራ የሌለው እምነት ቢኖር በራሱ የሞተ ነው።
¹⁸ ነገር ግን አንድ ሰው፦ አንተ እምነት አለህ እኔም ሥራ አለኝ፤ እምነትህን ከሥራህ ለይተህ አሳየኝ፥ እኔም እምነቴን በሥራዬ አሳይሃለሁ ይላል።
¹⁹ እግዚአብሔር አንድ እንደ ሆነ አንተ ታምናለህ፤ መልካም ታደርጋለህ፤ አጋንንት ደግሞ ያምናሉ ይንቀጠቀጡማል።
²⁰ አንተ ከንቱ ሰው፥ እምነት ከሥራ ተለይቶ የሞተ መሆኑን ልታውቅ ትወዳለህን?
²¹ አባታችን አብርሃም ልጁን ይስሐቅን በመሠዊያው ባቀረበ ጊዜ በሥራ የጸደቀ አልነበረምን?
²² እምነት ከሥራው ጋር አብሮ ያደርግ እንደ ነበረ፥ በሥራም እምነት እንደ ተፈጸመ ትመለከታለህን?
²³ መጽሐፍም፦ አብርሃምም እግዚአብሔርን አመነ ጽድቅም ሆኖ ተቈጠረለት ያለው ተፈጸመ፤ የእግዚአብሔርም ወዳጅ ተባለ።
²⁴ ሰው በእምነት ብቻ ሳይሆን በሥራ እንዲጸድቅ ታያላችሁ።
²⁵ እንደዚሁም ጋለሞታይቱ ረዓብ ደግሞ መልእክተኞቹን ተቀብላ በሌላ መንገድ በሰደደቻቸው ጊዜ በሥራ አልጸደቀችምን?
²⁶ ከነፍስ የተለየ ሥጋ የሞተ እንደ ሆነ እንዲሁ ደግሞ ከሥራ የተለየ እምነት የሞተ ነው።
Please help me to understand this verse.
ጥያቄ ነበርኝ በምንድነው ግን ሚቀርብላቹው
ተባርክ ዴቭ
Lol ask your question through UA-cam!!
እየሱስን፣እግዚአብሔር ፣ከሙታን፣አስነሳዉ
መአል ገብቶ አዳናቸው