ወንድም ዳኛቸው ሰይፉ ዛሬም ደገመው። እንስማው !

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 44

  • @tamir2235
    @tamir2235 5 місяців тому +20

    ወንድሜ እኔም ከዚህ በፊት ሁለት መልእክት ተቀበልኩ አንዱን በስብከት ላብዙዎች አስተላለፍኩ ሁለተኛው ንስር በጥፍሮቹ በሰማይ ላይ ትልቅ ሰአት ይዞ ሲያሳይ ነበር የተመለከትኩት ጊዜ የለም ንቁ የሚል ነበር ሲያስጮኧኝ የነበረው ❤

    • @hilkiahamen622
      @hilkiahamen622 5 місяців тому +8

      ጌታ ሆይ ተዘጋጅተን እንድንጠብቅህ ፀጋህ ይደግፈን

  • @AbitiAdugna
    @AbitiAdugna 4 місяці тому +5

    እውነት ለ መናገር እኔም በራይ አይቻለው ስንነጠቅ በጣም ግዜው ቀርቧል ሁላችንም ንሰሀ ገብተን ጌታችንን መጠበቅ አለብን ማን ያውቃል ዛሬ ነገ ከ ነገ ወድያ ሊሆን ይችላል

  • @eshetukoteofficial7091
    @eshetukoteofficial7091 5 місяців тому +12

    ወንድሜ ብስራት ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ በየሳምንቱ እሁድ በጉጉት እሰማሃለን እንባረክብሃለን የኢየሱስን ዳግም ምጻት አስመልክቶ 4 ራዕይ አይቻለሁ በጹሁፍ ላቅርብ 1ኛ ዉበቷን በምድራዊ ቋንቋ መግለጽ የማይቻል ከተማ አየሁ ቤቶችን አየሁ ጎዳናዎቿ ከንጹ ወርቅ የተሰራ ነው ከዚያ ላይ አንደመስታወት ያበራል በዚያ አንድ በጣም ያማረ ቤት አየሁ ጌታ ያ ቤት የዘማሪ ዮሴፍ በቀለ እንደሆነ ነገረኝ
    2ኛ ከበስተምስራቅ በኩል ልክ እደ ጨረቃ ያለ ሰአት የሚመስል በሰማይ አያለሁ ሰአቱ ፈንጂ ሊፈነዳ ሲል የሚቆጥረወን አይነት ነበር ቆጥሮ ቆጥሮ ዘሮ ዘሮ ሲሆን ነቃሁ
    3ኛ በሰማይ ዙፋን አየሁ በዙፋኑ ላይ የተቀመጠው እግዚአብሔር አብ ነበር እግዚአብሔር ወልድ እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስም በዚያ ነበሩ ልክ እንደ ምድራዊ የሚንስትሮች ምክር ቤት ትልቅ ዉሳኔ ለማስተላለፍ እንደሚሰበሰቡ ትልቅ ዉሳኔ በምድር ጉዳይ ለመሳስተላለፍ ተሰብስዉ ለሲረስ ጉዳይ ተሰብስበው አየሁ እዚያው ራዕይ ዉስጥ ሆኜ ሌላ ራዕይ አየሁ በሰማይ ዝግጅቶች ሁሉ ተጠናቆ መለከቶች ስነፋ ርችቶች ሃይለኛ የሆነ መግለጽ አይቻልም ወገኖቼ እባካችሁ ልለምናችሁ እሄን ያነበባች ጌታችን በቅርቡ ይመጣል አማኝ ሁሉም አይነጠቅም የተዘጋጀ ብቻ ይነጠቃል ተዘጋጁ

  • @Mitadesalegndesta
    @Mitadesalegndesta 5 місяців тому +9

    እዉነት ነዉ ጊዜዉ ተገባዷል
    ጌታ ከወራት በፊት በህልሜ ኢየሱስ ክርስቶስ ቆሞ ከአጠገቡ አዲሲቷ እስራኤልን አየሁ ነገር ግን አብረዉኝ ያሉት ሁሉ ያን ሊያዩ ባለመቻላቸዉ ተጨንቄ ራእዩ ይታየኝ በነበረበት አቅጣጫ ሳመለክታቸዉ ነበር
    ወገኖች በኖህ ዘመን እንደነበረዉ አሁንም በአለም ላይ ባሉ ጊዝያዊ ደስታ አንታለል ነገር ግን ነቅተን ሙሽራችንን ኢየሱስ ክርስቶስን እንጠብቀዉ።

  • @ferdosousman9649
    @ferdosousman9649 4 місяці тому

    አሜን ማራናታ ጌታ ሆይ ቶሎ ና

  • @shalomsahle6543
    @shalomsahle6543 4 місяці тому

    ስላም ቅዱሳን የዘመን እንጥፍጣፊ ላይ እንዳለን በተደጋጋሚ ጊዜ ይነገረናል እንዘጋጅ እኔም 2016 ከገባ ለአምስተኛ ጊዜ አይቻለው በቅርቡ ያየሁት ግን ወደ ማታ ላይ በሰማይ ጨረቃ ላይ የሚዛን ምልክት ነበር ወንድሞቼን ጠርቼ ስንመለከት የኢየሱስ መምጫ ደርሶአል የሚል ድምጽ ሰማሁኝ ኢየሱስ ይመጣል

  • @hanatariku1337
    @hanatariku1337 4 місяці тому

    Hallelujah Hallelujah 👏 🙏 🙌 eyesus yemetal maranata

  • @MeronBerhanu-tf1fo
    @MeronBerhanu-tf1fo 3 місяці тому +1

    ❤❤❤

  • @lemlemasgedom7154
    @lemlemasgedom7154 5 місяців тому +1

    አሜን ተባረክ ወንድሜ

  • @yabi656
    @yabi656 5 місяців тому +3

    የማይመስል የመስላል ሆኖ እናየዋለን እየሱስ ይመጣል ማራናታ

  • @wubjmberie
    @wubjmberie 5 місяців тому +3

    አሜን አሜን ጌታ ሆይ እርዳን

  • @mesk_erem
    @mesk_erem 5 місяців тому

    ጌታ ያብዛልህ ወንድሜ❤❤ የተዘጋበት ሰው እኔ የምረዳው ስትል እኔስ የምለውን እያሰብ በእንባ አበቃሁ አባ አግዘን

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 5 місяців тому +3

    ወንድሜ ብስራት ታደሰ ጌታ ይባርክልን ሁሌም በረከታችን ነህ ጎሮ ሰፈር

    • @awajnegariawajnegari
      @awajnegariawajnegari  5 місяців тому +2

      ሰላም እህቴ ጎሮ ጎረቤቴ እንዴት ነሽ ተባረኪልኝ

    • @abebaseyiume8949
      @abebaseyiume8949 5 місяців тому +1

      @@awajnegariawajnegari አሜን ወንድሜ ዘመንህ በፈቃዱ ሀሳብ ይጠቅለል

  • @MiranAbayna
    @MiranAbayna 5 місяців тому +1

    አሜን አሜን❤❤❤

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 4 місяці тому

    Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻 🙏🏻 ❤ Tabareke

  • @febendawit3075
    @febendawit3075 5 місяців тому +2

    አውነትነው ጌታ ይርዳን

  • @mentsnotyimer6457
    @mentsnotyimer6457 4 місяці тому

    ሰላም ይብዛላችሁ ጌታ ጌታ ትላለህ የነገስታት ንጉሥ የአማልክት አምላክ ብቻውን ያለ ጌታ አምላክ እየሱስ ክርስቶስ !!!! አትቆራርጡ የ አምላካችንን ስም ?

  • @mohamedmame9652
    @mohamedmame9652 5 місяців тому +2

    ዳኜ ይብዛልህ ተባረክ

  • @AbebeDebebe-x4e
    @AbebeDebebe-x4e 5 місяців тому

    ሰላም ይብዛላችሁ:: የጌታ መምጣት ከምንገምተው በላይ በጣም ቀርቧል ወንድሜ እንደመሰከረው ሁሉ እኔም በዚህ በግንቦት ወር ውስጥ ሁለት ጊዜ ማለት ግንቦት 4/2016 ዓ,ም ከሌሊቱ 7:45 ሰዓት ላይ እና ግንቦት 16/2016 ከሌሊቱ 10:45 ንጋት ላይ ንጥቀት ሆኖ አየሁ እኔም ተነጥቄ ወደ ሰማይ ተወሰድኩ ስለዚ ከመቼውም ጊዜ ይልቅ ተዘጋጅተን መኖር ያለብን ጊዜ መሆኑን ማወቅ አለብን
    (ቄስ አበበ ከኢትዮጵያ)
    ተባረኩ !

  • @mentsnotyimer6457
    @mentsnotyimer6457 4 місяці тому

    አንድም ቦታ እየሱስ አላለም ስሙን ለሁሉም መጠራት አለበት!!!

  • @ElzjdjdLyridhdj
    @ElzjdjdLyridhdj 4 місяці тому

    ኢየሱስ በቅርቡ ይመጣልና ነቅተን እንጠብቅ❤

  • @rhulanebanele5801
    @rhulanebanele5801 5 місяців тому +2

    Amen

  • @Menchgrotbatsub
    @Menchgrotbatsub 5 місяців тому +1

    አሜን ጌታ ሆይ እርዳን

  • @mememalase9018
    @mememalase9018 4 місяці тому

    Tebareku gate yebarkh ❤

  • @NafnatAbdo-z3k
    @NafnatAbdo-z3k 5 місяців тому +1

    Amen ❤❤

  • @ammarsgdg9332
    @ammarsgdg9332 5 місяців тому

    አሜን ማራናታ ❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏

  • @bezawitdinku5017
    @bezawitdinku5017 5 місяців тому +2

    ኢየሱስ ይመጣል ።

  • @lilibini4870
    @lilibini4870 4 місяці тому

    እንንቃ እናነቃቃ ❤

  • @user-uz2wl9tt8k
    @user-uz2wl9tt8k 5 місяців тому +1

    Amen. Amen

  • @WubalemWubie-cs9lz
    @WubalemWubie-cs9lz 3 місяці тому

    Amen!

  • @DajaneGirmaa
    @DajaneGirmaa 4 місяці тому

    Ameen Ameen ebbiifamii

  • @Fikirtedebalk
    @Fikirtedebalk 4 місяці тому

    Tebarku❤❤❤❤❤

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 5 місяців тому

    አሜን ማራናታ!!

  • @seyoumsolomon5627
    @seyoumsolomon5627 5 місяців тому +1

    ማራናታ

  • @barong768
    @barong768 4 місяці тому

    Am een maranata

  • @AbcdAbd-iv4ky
    @AbcdAbd-iv4ky 5 місяців тому

    🎉🎉🎉

  • @Mr.Wendi-
    @Mr.Wendi- 5 місяців тому +1

    ብስራት ታደሰ Bertalign

  • @user-xh6vq1vu6i
    @user-xh6vq1vu6i 5 місяців тому

    ወንዲማ ታዲለሀል

  • @IsraelHaileselassie
    @IsraelHaileselassie 5 місяців тому

    ❤❤❤❤

  • @nunushtaklo2182
    @nunushtaklo2182 5 місяців тому

    ❤❤❤