ያላሰበችዉ ችግር ገጠማት ሰዉ ፊት ተዋረደች😱

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 330

  • @Jossey27
    @Jossey27  5 днів тому +161

    ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ በጣም እወዳችኃለዉ☺️

  • @ryytrtty5114
    @ryytrtty5114 5 днів тому +35

    መቅዲየ ስርአትሽን አለባበስሽ ሁሉነገርሽ በጣም ታምሪያለሽ❤❤

  • @እምነት
    @እምነት 5 днів тому +17

    ወይኔ ይችንልጂ ስወዳት አለባበሷ አንደኛ አነጋገሯ አደኛ ❤ጆሺሲ አጥብቀህ ያዝ

  • @sasaudi
    @sasaudi 5 днів тому +28

    መቅድዬ የኔ ደርባባ ደስኮ ስትይ የኔ ንግስቷ❤

  • @ateeakapptube5393
    @ateeakapptube5393 5 днів тому +75

    ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹

    • @Sofia-iq9gl
      @Sofia-iq9gl 5 днів тому +2

      ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም 🎉🎉

    • @SeadeAhmed
      @SeadeAhmed 5 днів тому +2

      ሱለሏሁአለይሂወሰለም❤❤❤❤

    • @MominaMomina88
      @MominaMomina88 5 днів тому +2

      ስለላህአለይሂ ወሰለም❤❤

    • @zuzuወሎዬዋ
      @zuzuወሎዬዋ 5 днів тому +1

      صلى الله عليه وسلم 💞
      اللهم صلى على نبينا محمد

    • @mdksa7775
      @mdksa7775 5 днів тому +1

      ስለላህአለይወሰለም 🎉🎉🎉

  • @AzuNega-xm6kd
    @AzuNega-xm6kd 5 днів тому +24

    😅😅😅😅 ጆሲ ኣታረገዉም ኣላለችም ኣይ መቅድየ❤❤❤❤

  • @fatum164
    @fatum164 5 днів тому +20

    ስታምሩ ባንድ ላይ የኛ ውዶች❤❤❤❤❤❤
    ካንቺ አይበልጥም መቅዲየ❤❤😂😂 አዝኖልሻል ጆዬ ምርጥ ሰው❤❤❤

  • @RukiKk-k3f
    @RukiKk-k3f 5 днів тому +7

    መቅድዬ እቁ ሴት አለባበሷ ይናገራል❤ያገሬልጂ አጥብቀህ ያዝ

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 5 днів тому +38

    መልካም ንግግር ሥደቃ ነው ብለውል ነብዩ ሙሀመድ ስለላህ አለይ ወስለም ስለላህ አለይ ❤❤❤❤

  • @Ab-ke1qf
    @Ab-ke1qf 5 днів тому +21

    ጆየ ደግ አረግህ ባለፈ አናዳችኝ ነበር🫤😁🤣

  • @FatmaMuhamad-qn8ee
    @FatmaMuhamad-qn8ee 5 днів тому +8

    ሠው የዘርውነው የሚጭደው መቅዲ ቻይው እንግዲሕ😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤

  • @እየሩስቱዩብ-b3
    @እየሩስቱዩብ-b3 5 днів тому +22

    መቅድየ ቻይው ይለያል
    የመልስ ምቱ😂😂😂❤❤
    የኔምሲኪን ቁልጭቁልጭ አለችእኮ😂😂

    • @JameelaMuhammad-p6c
      @JameelaMuhammad-p6c 5 днів тому +1

      ደምሪኝ ውዴ

    • @እየሩስቱዩብ-b3
      @እየሩስቱዩብ-b3 5 днів тому

      @JameelaMuhammad-p6c እሽ ስብአርጊኝ እመልሳለሁ ውዷ

    • @ጎዶልያስ-567
      @ጎዶልያስ-567 5 днів тому +1

      የኔ ቆጆ ስወድሺ መቅዲየ ❤ጆ ሲ ሚስኪን ትንሺም ቢሆን ተበቅለሀል😊

  • @FirewDesse-v9h
    @FirewDesse-v9h 5 днів тому +11

    ስታምሩ ማርያምን

  • @Samerah2024
    @Samerah2024 5 днів тому +3

    ጆሲ አታረገዉም ኣላለችም ኣይ መቅድየ የኔ ምስክን 😂😂😂😂😂

  • @nta2615
    @nta2615 5 днів тому +15

    ሁለት ዉቦች 🔥💜💜

  • @ፍቅር-ሰ9ፀ
    @ፍቅር-ሰ9ፀ 5 днів тому +10

    ጆሲዬ ምርጥ ሰው መቅዲን የመሰለች እርግት ስክን ያለች በማግኘትክ እድለኛ ነክ ውድድድድ 💞💞💞💞💞💞💞

  • @berhmeth
    @berhmeth 5 днів тому +20

    ተገኝተሻል መቅዲዬ😂😂🎉🎉🎉

  • @drr8432
    @drr8432 5 днів тому +6

    ወይኔ መቅድዬ አሳዘንሽኝ ግን ባለፈዉ አናደሽኝ ነበር ጆሲ የመልስ ምት ብድሩን እማይክፊል ልጅ አይወለድ❤❤❤😂😂😂😂

  • @AmMuhamed-qx6yd
    @AmMuhamed-qx6yd 5 днів тому +4

    ወይኔ መቅድ ተጌተሻል 😂😂😂
    ጆሢ የባለፈውን ፕራክ በትንሹም ቢሆን መልሠሀል😂😂😂

  • @FathimaJ-j4z
    @FathimaJ-j4z 5 днів тому +8

    አበጀህ ደግ አረክ ብድሩን እማይክፊል ልጂ አይወለድ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😂😂😂

  • @MaskaraDibba
    @MaskaraDibba 5 днів тому +3

    መቅዲ ደረባባነተ ቆጄነዉ ሁሉ ነገረ የመረል ❤❤❤❤ ሰወደሸ መቅዱይ

  • @Haymitutbe2
    @Haymitutbe2 5 днів тому +11

    ምርጡች ታምራላችሁ አይለያችሁ 👍🥰🥰🥰🥰🥰🥰🎉🎉

  • @EyHd-n8p
    @EyHd-n8p 5 днів тому +5

    መቅዲ ዛሬ ተገተሻል😂😂😂😂ጆየ ምርጥ ሰዉ❤❤❤❤

  • @Agiba-w6p
    @Agiba-w6p 5 днів тому +14

    የኔ ጀግኖቺ❤❤❤❤❤❤

  • @Awolአሶሳ-s6j
    @Awolአሶሳ-s6j 5 днів тому +20

    ጆሲ ከአህሙ አትራቅ

  • @Firiyeethiopan
    @Firiyeethiopan 5 днів тому +5

    ጆ ይህቤት የሆነ ነገር እየሸተተኝ ነው ግፉበት😂❤

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 5 днів тому +26

    አፋልጉኝ ተጣማሩ የሚል ኮሜት😮ፋልጌ አጣው በሰለም ነው ዝም የለቹት 😏 በሉ ተጣማሩ 👍😜😂😂😂

  • @EmanEman-ol9xg
    @EmanEman-ol9xg 5 днів тому +5

    የኔዉዶች❤❤❤ተናፈቃችኋል❤❤❤እደባለፈዉ""ያሳቀኝ""ነገረየለም😅😅😅😅😅😅😅መቅዲየ💋💋💋💋ቻይወ❤❤❤

  • @Susususu..2
    @Susususu..2 4 дні тому +1

    አዬ መቅዲዬ 😂😂😂😂 ከመጀመሪያም ፈርተሽ ነበር የኔ ዴርባባ

  • @ZuzuAhmed8085
    @ZuzuAhmed8085 5 днів тому +11

    አይ መቅዲ የመልስ ምት ነው ቻይው ግን የባለፈው ቪዶ በጣም ነው ያሳቀኝ😂😂😂

    • @JameelaMuhammad-p6c
      @JameelaMuhammad-p6c 5 днів тому +1

      ደምሪኝ ውዴ

    • @FaH-m4e
      @FaH-m4e 5 днів тому

      አኔ አስከዛሬ አየሳኩ ነው❤❤❤😂😂😂😂

    • @HayatDemlew
      @HayatDemlew 5 днів тому

      ወላሂ እኔም በሳቅ የለሁም😂😂😂😂

  • @abebabelda1319
    @abebabelda1319 5 днів тому +1

    አበሳ ጆዪ ማን በጥፊ ተመቶ ይቀራል😂😂😂😂ጉደኛ የመልስ ምት መቅዲ ቆጆ አይዞሽ

  • @KelemEshetu-ju3pl
    @KelemEshetu-ju3pl 5 днів тому +8

    ዎው የመልስ ምት መቅዲ ተሰራልሽ ባለፍው ተናድጄብሽ ነበር

  • @SaraSara-zr4tr
    @SaraSara-zr4tr 5 днів тому +3

    የኔ ውዶች ስታምሩ ስውዳችሁ❤❤❤❤በርቶልኝ❤❤❤

  • @yimamTareke
    @yimamTareke 5 днів тому +6

    ማነውእደኔየመቅዲንአለባበስየሚወደው🎉🎉🎉

  • @yonatanteshome2121
    @yonatanteshome2121 4 дні тому +2

    Mekdiye konjo miskin nate tasazenalech i swear Ezgiyaber yitebekish i love you Sis❤❤❤💋💋💋🙏🙏🙏🌹🌹🌹

  • @fozity_g5b
    @fozity_g5b 5 днів тому +2

    ጎበዝ ጆሲየ ብድሩን እማይመልሰ ልጂ አይወለድ

  • @HvHh-i6i
    @HvHh-i6i 5 днів тому +1

    ጆእዬ መልካም ሰው ብድር የማይመልስ አይወለድ ❤❤❤

  • @SonySony-b1w
    @SonySony-b1w 5 днів тому +2

    መቅዲየ የኔ ዲቡሽ ❤❤ ቻይዉ ብዲርሽ ነዉ 😂😂

  • @رقيهالاسطوره-ص2ص
    @رقيهالاسطوره-ص2ص 5 днів тому +1

    የኔ ድምቀቶች ተናፍቃቹ ነበረ መቅዲየ ባለፎው ኣናደሽኝ ነበረ😂😂 ኣገኘሽ ለማንኛው እወዳችዋለሁ❤❤❤❤❤❤

  • @SeadaAbdu-m4s
    @SeadaAbdu-m4s 5 днів тому +8

    ጆዬዬዬ 😂😂😂

  • @MekiyaReshade
    @MekiyaReshade 5 днів тому +1

    ይመችህ ጆዬ😂😂 ባለፈው አናዳኝ ነበር🥰🥰

  • @Frhdgy
    @Frhdgy 4 дні тому

    ጆዬ ምርጥ ሠው ሠራህላት ያበደ ብራክ ነው❤❤❤❤❤

  • @1ያአላህ
    @1ያአላህ 5 днів тому +4

    አራ ጆ ታሪክ ስራታው
    አህሙ እና ፈኪን አስታርቅ ጓደኛ መለት ለት ምድነው🤔🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @Zinabyoussef-e4h
      @Zinabyoussef-e4h 5 днів тому

      ነበረ ረመዳንምደረሰ አይይይ

  • @MediNegi
    @MediNegi 5 днів тому +4

    Jo&mekdi ተናፍቃቺሁ ነበር እናም አትጥፍ🎉🎉🎉

  • @fnggjh3553
    @fnggjh3553 5 днів тому +1

    ጆየ የባለፈውን እየተበቀልካት ነው 🎉🎉🎉❤❤❤

  • @PorteYe
    @PorteYe 3 дні тому

    ጀዮ ደግ አረክ እንዴዞ ማበቃል😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤

  • @FikirJon
    @FikirJon 4 дні тому

    ጆሲ ደግ አርክ በጣም ነበር ያናደደችው እንዲህ ነበር የሚያናደው ፕራንክም ቢሆን የአንት እንደውም ጥሩ ነው ከዚህ የባስ ነበር ማድርግ እና ለሌላ ግዜ የሚስራ ፕራንክ እና የማይስራ ፕራንክ ለይተሽ እንድትስሪ ትምህርት ይሆንሻል

  • @sasaudi
    @sasaudi 5 днів тому +2

    ወይኔ መቅድ ኣሰቀሽኝ የኔ ልዩ ሰት😂❤

  • @MuliNursedas
    @MuliNursedas 5 днів тому +2

    የኔ ምርጦች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @workekebatu7425
    @workekebatu7425 5 днів тому +3

    Enen abebaye 🌷🌷🌷

  • @JbBb-l8o
    @JbBb-l8o 4 дні тому

    ደግ ኣረክህ ጆየ በለፈዉ ኣንዴት ተናድጄ ነበረ😂❤

  • @MekdesMaki-v8o
    @MekdesMaki-v8o 4 дні тому

    ከቁንጅና እስከ ስነስርአት ድረስ ኦኦኦ መቅድየ❤❤❤❤

  • @masarat2998
    @masarat2998 5 днів тому +2

    መቅዴ ሳንስሽነው የበቀደሙ ፕራክ ካችአይጥበቅምነበር ብድሩን የማይመልስ ውድ አይውለድ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @HhhKk-ne5qt
    @HhhKk-ne5qt 5 днів тому +2

    Josiye. Bedrun. Yemayimlis wend. Lij. Aeywld. Yibali. Yela. Einda. Na. Yetbsche. Bati Yelm. Bednib. Aesicnikat josiye yena. Yelij Aewki. LeAnta. Yihe. Aeygbwm❤❤❤❤❤❤❤🎉

  • @Geni-p9s
    @Geni-p9s 5 днів тому +6

    ወይ መቅዲ ተገኛሺ😂😂😂😂

  • @Jdurkr
    @Jdurkr 16 годин тому

    መቅዲዬ❤❤

  • @HabebhHabebh-gh4gd
    @HabebhHabebh-gh4gd 5 днів тому +1

    ጆየ የኔልእልት ወዲምምምምም❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @فاطمهمحمد-ف1د6ك
    @فاطمهمحمد-ف1د6ك 4 дні тому

    ጆየ መቅድ ታምራላችሁ መቅድ ጠባያተኛ እከመጨረሻው አድርግላችሁ ጆየ አህሙንና ፈኪሀን አሰታርቁልን ፈኪሀ ተይ ታረቂ ልመናነው ከነዚህ ጋነው አንች የማምርብሺ ተመልካችንም ልባችንን ቅር አስባልሺን ልባችንን አጠለጠልሺው ልባችንን ሰበርሺው

  • @AawyaAadr-vs8ev
    @AawyaAadr-vs8ev 5 днів тому +1

    ወይኔመቅዲ፡የዘሩት፡ማጨድ፡ሚባለው፡ኤሄነው፡እይመቅዲ፡በጥፊአሥመትተሽው፡በጥፉመለሠልሽ😂😂😂😂😂😂😂

  • @mesifeker9234
    @mesifeker9234 5 днів тому +1

    አይ መቅዲ ስታሳዝን በጣም ደንግጣለች ጆ የስራክን ይስጥህ 😅😅

  • @mekyaseid-5747
    @mekyaseid-5747 5 днів тому

    የኔ ቅመም አሳዘነችኚ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ኢትዮጲያለዘላለምትኑ-ቀ7ፐ

    መቅዲ አታደርገውም😂😂😂😂 አለች ጆ አደረገው 😂😂😂

  • @منيرة-ج1ي
    @منيرة-ج1ي 5 днів тому +2

    ሁለትቆጆፊኪትበሉሊኚ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZewdeGete
    @ZewdeGete 5 днів тому +1

    ብድሩን..የማይመልስ..ወድልጅ.አይወለድ...መቅድየ..ቻይዉ..እኔ.ልቤነዉየቆሰለ...ጥፊዉ..ይለያል❤❤❤❤❤❤

  • @meseretmesi5010
    @meseretmesi5010 5 днів тому +1

    ሠላምሕ ብዝት ይበል ጆሲየ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @JbBb-l8o
    @JbBb-l8o 4 дні тому

    ጆየ መልካም ሰዉ ❤

  • @Aster-8he4xo5x
    @Aster-8he4xo5x 5 днів тому +3

    Endet new yemtamrut♥️♥️♥️

  • @ZaharaMohamed-s2h
    @ZaharaMohamed-s2h 5 днів тому +1

    Bidir bamidir yishalal jooye❤❤

  • @ከረያባመታባዘራውtube

    መቅዲ ስራልሽ ካቺው ባይብስም🤣🤣🤣

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki

    መቅዲዬ ተሰራልሽ😂 ብድር በብድር😂❤❤

  • @TitiTiti23-y9r
    @TitiTiti23-y9r 5 днів тому +3

    የኔ ውዶች ስወዳቹ❤❤❤❤

  • @RahmaHassen-qp4pf
    @RahmaHassen-qp4pf 5 днів тому +1

    መቅድየየ 😘😘

  • @brhanBnyam
    @brhanBnyam 5 днів тому

    መቅድየ የኔየ ዉድ ቻይዉ ጆየ ❤

  • @ነጭናጫዋ
    @ነጭናጫዋ 4 дні тому

    ጆሲየ ጎበዝ😂😂😂😂😂😂😂

  • @EmebetAshine
    @EmebetAshine 5 днів тому +3

    እንኳን በሰላም መጣችሁ 🎉🎉🎉🎉

  • @MelatAskal
    @MelatAskal 4 дні тому

    ምርጦች ስታምሩ❤❤❤❤

  • @RdEy-lu8vo
    @RdEy-lu8vo 4 дні тому

    መቅድየ የኔ ደርበባ ተገንኝተሻል😂😂😂😂

  • @KrainAsda-h9h
    @KrainAsda-h9h 5 днів тому +2

    እንካንበሰላምመጣችሁ❤❤የኔጀግናች❤❤❤

  • @sojoo-zw2nb
    @sojoo-zw2nb 5 днів тому +1

    አይመቅዲዬየኔደርባባ❤❤❤

  • @luliwejerat12
    @luliwejerat12 5 днів тому +2

    ኣለባበስዋ ዋውው❤

  • @BaYusHGosAYE
    @BaYusHGosAYE 5 днів тому +2

    Yenewidoche❤❤❤❤

  • @FatimaA-hx2cv
    @FatimaA-hx2cv 5 днів тому +4

    😂😂😂😂😂😂❤❤❤ተበላሽ

  • @OmerGalato
    @OmerGalato 4 дні тому

    Yen wodochee❤❤❤

  • @CharlesCharles-s5w
    @CharlesCharles-s5w 5 днів тому +2

    Yene widoche ❤❤❤

  • @FEIZEYimer
    @FEIZEYimer 5 днів тому +2

    ጆሲየ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HanaMelkamu-d6e
    @HanaMelkamu-d6e 5 днів тому +1

    ጆሲ ይመችክ😂😂😂😂

  • @BurtukanTafese-r8e
    @BurtukanTafese-r8e 5 днів тому +1

    Ara tasazinalechi miskin harm ❤❤❤❤

  • @Amina-u1g
    @Amina-u1g 5 днів тому +1

    😂😂😂😂😂ተጨነቀችኮ

  • @Milil-n6j
    @Milil-n6j 5 днів тому +2

    ዋውውው😂❤❤❤

  • @HamdiTube-k6l
    @HamdiTube-k6l 20 хвилин тому

    ከቶፊቅጋ ተጣልተቹ ወይስ ምንድ ነው

  • @BurtukanTafese-r8e
    @BurtukanTafese-r8e 5 днів тому +1

    Woyine gude 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @TiTiSHu-z3w
    @TiTiSHu-z3w 5 днів тому +6

    ወለየዎች የትናችሁ ኑ ደምሩኝ ያገሪ ልጂይ አለንበሉኝ ደምሩኝ😢😢🎉

  • @AlmeAlme-c7t
    @AlmeAlme-c7t 4 дні тому

    Welcome ❤❤

  • @SSenaytgonderwa
    @SSenaytgonderwa 5 днів тому +1

    ወዬሁ😂😂😂😂😂

  • @MisCo-s3e
    @MisCo-s3e 5 днів тому +2

    አረ ምድነው የጆ ቤት ቀዝቅዟል

  • @Zinabyoussef-e4h
    @Zinabyoussef-e4h 5 днів тому +2

    ተዉ ጆ ፈኪንና አህሙን አስታርቅልንታዉ ረመዷንደረሰ

  • @JemilaYoutube-z1x
    @JemilaYoutube-z1x 5 днів тому +1

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️wowoww💋💋💋

  • @meronzewude7908
    @meronzewude7908 5 днів тому +2

    Prank hon enji camera manun ateteyekim nber mkidiye

  • @ጎዶልያስ-567
    @ጎዶልያስ-567 5 днів тому

    ሰው የዘራውን ያንኑ ያጪዳል 😊😊😊ሚስኪን መቅዲ

  • @MermaHumer
    @MermaHumer 4 дні тому

    አሳዘነችኝ ግን መቅዲ የባለፈው ብድርነው😅😅