🔴የታገቱ ተማሪዎች አልተለቀቁም ? አቶ ሽመልስ ምን አሉ ?| ጠ/ሚሩ "እኔን አትደግፉኝ" አሉ !?

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 лип 2024
  • ጤና ይስጥልኝ የተወደዳችሁ የሰበርታ ሚዲያ ቤተሰቦቻችን በዚህ ዩቲዩብ ቻናል መደመጥ ያለባቸውን ወቅታዊ ወሳኝ ሀይማኖታዊ ታማኝ መረጃዎችን የምናደርስበት ቻናል ነው ሰብስክራይብ እና የደውል ምልክቱን በመጫን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጠይቃለን

КОМЕНТАРІ • 15

  • @RumanAbata
    @RumanAbata 10 днів тому

    Tebareku

  • @Ayal-dt9ni
    @Ayal-dt9ni 20 днів тому +4

    በኢትዮጵያ ባንክና በአዋሽ ባንክ ነዉ አስገቡ የሜሉት እታዲያ ህኸን የሜያደርገዉ መንግስት ነዉ

  • @user-bj8wl2bp5i
    @user-bj8wl2bp5i 20 днів тому +1

    የደቢደሎ ተማሪዎችስ የት ደረሱ

  • @SerkalemTesfaye-zv2pi
    @SerkalemTesfaye-zv2pi 20 днів тому

    ወይ. ጉድ. ሰው. መቀለጃ

  • @user-dz9qq5oh6v
    @user-dz9qq5oh6v 20 днів тому

    ሽመልሥአደልእሚሣግተው

  • @AhmedMehamed-kn4lo
    @AhmedMehamed-kn4lo 20 днів тому +1

    🎉አብይሰዉበላ ዘዶነዉ

  • @user-en3jz6qt1z
    @user-en3jz6qt1z 19 днів тому +1

    Abey ENA schmeles nachew asagach aserafe asdetare be atekalay ye Ken teken tegebarachew sere Selam new tamewal ejeg betam

  • @2011Tehetena
    @2011Tehetena 20 днів тому +1

    ምክክሩ የመንግሰት ሰራ አደፈፃሚና የወሸት መሆኑን ፓርቲዎችም ሆኑ ሌሎች አጋልጠዋል አሁን ኦነግ ያንኑ የተባለውነ ሲደግም አስደነጋጭ ለምን ሆነ?

  • @kidemekonen
    @kidemekonen 19 днів тому +1

    ይህ ሁሉ የዘመኑ የአብሲኒያ ምርጥ ለውጥ ነው

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 20 днів тому +2

    ፈጣሪ ለልጆቹም ለቤተስብ ለተጨነቁት እባክህ ድረስላቸው አድናቸው 😢😢

  • @user-wv6rf7gq2p
    @user-wv6rf7gq2p 20 днів тому +2

    ከዬትኛውም ክልል የሚታገቱ ዜጎች የምታጎሩት በኦሮሚያ ክልል ቦታዎች ስሆን ይህንን የኦሮሚያ ክልል ባለሥልጣናት ታጋቾቹ በራሳቸው ክልል የታገቱበትን ሥፍራ አያውቁም ለማለት አይቻልም ።መቼም በኦሮሚያ ክልል ሕዝብ እና ባለሥልጣናት የማያውቁበት መንደርና ከተማ ይኖራል ተብሎ ስለማይገመት ነው ።

  • @Ayal-dt9ni
    @Ayal-dt9ni 20 днів тому +1

    እነ ሽመልስ የሚኖሩት ሰዉን እያገቱ በመመሸጥ ነዉ

  • @Ayal-dt9ni
    @Ayal-dt9ni 20 днів тому +1

    ሽመልስ ቢዋሽ አይታክተዉም ዉሸቱን ነዉ

  • @Emeye-s1h
    @Emeye-s1h 20 днів тому

    ከዠዠዠሰ