የአቡነ ተክለሃይማኖት መዝሙራት ስብስብ YeTekleHaymanot Mezmur collection

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 31

  • @aynutube7552
    @aynutube7552 Рік тому +10

    ኀበ ተጸውአ ስምየ ህየ ይኩን በረከትየ
    እንዘ ይብል ጸለየ / ፬/ጸለየ ተክለሃይማኖት
    ትክበር ነፍስየ በቅድሜከ ዮም
    ባርከኒ አባ ባርከኒ ተክለሃይማኖት
    ዳግመ እምዝ ዳግመ እምዝ
    ኢይረክቦ /፪/ ሞት ለተክለሃይማኖት
    ኅበ ተሰብረ እግርከ
    ወኅበ ተገብረ ተዝካረ ሞትከ
    ኣኸ ህየ ይኩን ሳህል ወምህረት
    ህየ ይኩን ተክለሃይማኖት
    አበ ኩልነ አባ ተክለሃይማኖት ኧኸ
    አስተጋብአነ ለስብሐተ እግዚአብሔር
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቆየት ያሉና እየተረሱ የመጡ ዝማሬዎችን ስለምታስታውሱን እናመሰግናለን በርቱልን እጅግ ግሩም ነው❤❤❤❤❤❤

  • @jfdy3618
    @jfdy3618 6 днів тому

    አሜን አሜን አሜንአባታችን በረከታችዉከኛጋርይሁን❤❤ዝማሬመላአክትያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @berqegabisa275
    @berqegabisa275 5 днів тому

    Ameen ❤Ameen ❤eleeeeeeeee ❤eleeeeeeeee ❤eleeeeeeeee ❤eleeeeeeeee ❤eleeeeeeeee ❤eleeeeeeeee ❤tekle haymanot abate ❤❤❤❤❤❤😢😢😊

  • @NetsanetAyalew-r1e
    @NetsanetAyalew-r1e Місяць тому

    እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በሰላም አደረሳችሁ

  • @az123431674
    @az123431674 5 днів тому

    ጥዑም የግእዙን ትርጉም አብራችሁ ብታደርጉት ደግሞ የበለጠ ይሆናል 👏🏽

  • @betisha272
    @betisha272 Рік тому +4

    በጣም እናመሰግናለን ዝማሬአችሁን ይቀበል የናፈቀንን ያያሬድ ዜማዎችን ይዛችሁልን ስለምትመጡ።

  • @africabeyene6795
    @africabeyene6795 10 днів тому

    በጣም ደስ የሚል የተዋህዶ ትክክለኛ ዝማሬ ነዉ ትርጉሙን ደግሞ እያስገባችሁ ቢሆን እንዴት ደስ ይል ነበር😊

  • @TamiratAbebe-d3t
    @TamiratAbebe-d3t 6 днів тому

    ተባረኩ ፈጣሪ ይባርካችሁ

  • @hailemichaelbogale6258
    @hailemichaelbogale6258 Рік тому +3

    ጸለየ ተክለሃይማኖት

  • @selahadinebrahim1639
    @selahadinebrahim1639 Місяць тому

    ባርከኒ አባ (2) ባርከኒ ተክለሃይማኖት🎉🎉🎉

  • @ጎዶሊያስ-ጀ2ዠ
    @ጎዶሊያስ-ጀ2ዠ Рік тому +1

    ኃበ ተጸውአ ስምየ
    ህየ ይኩን በረከትየ
    እንዘ ይብል ጸለየ ፪
    ጸለየ ተክለሃይማኖት

  • @Samera-v4f
    @Samera-v4f 10 годин тому

    ❤❤❤🎉🎉

  • @Tala-x9t
    @Tala-x9t 6 днів тому

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @BrtaFikr
    @BrtaFikr 6 днів тому

    Elllllllllllllll elllllllllllllll elllllllllllllll ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ambaselyoutube4415
    @ambaselyoutube4415 Рік тому

    ዝማሬ መላአክን ያሰማልን የአባታችን በርከት ከኛ ጋር ይሁን ❤❤❤

  • @zemdembiyal9715
    @zemdembiyal9715 Рік тому

    አምበሳ የእኔ እህ የሰራሻቸው ዝማሬዎች ድንቅ ናቸው በርች አማረኛ ትርጉም ቢኖራቸው የበለጠ ጥሩ ይሆናሉ።

  • @michaelaraia8920
    @michaelaraia8920 Місяць тому +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @ሳተናውጎጄ
    @ሳተናውጎጄ 4 місяці тому

    zemariyanen qaleyiwet yssemalen

  • @addisabebe8236
    @addisabebe8236 Рік тому

    አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማችዉ

  • @SalcheSalche
    @SalcheSalche Місяць тому +1

    እልልልልልል ልል

  • @FriewerkGebru-k3l
    @FriewerkGebru-k3l 6 місяців тому +1

    በእውነት ጸጋና በረከቱን ያድልልን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤❤❤❤❤

  • @asfaw96
    @asfaw96 10 місяців тому +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን

  • @adyamabraham7180
    @adyamabraham7180 Рік тому +1

    Amen Amen Amen

  • @AregashGetu-jm4wh
    @AregashGetu-jm4wh Рік тому +2

    zemare Melaiktn yasemalin

  • @yodaheyoo-18
    @yodaheyoo-18 8 місяців тому +1

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን🥰🙏

  • @tigisttigist4570
    @tigisttigist4570 4 місяці тому

    ❤❤❤❤

  • @SelamNigusu-m5e
    @SelamNigusu-m5e 3 місяці тому

    Tsegawn teklye ystln❤❤❤❤

  • @hilinamekonnen1010
    @hilinamekonnen1010 5 місяців тому +1

    🙏🏽

  • @ጎዶሊያስ-ጀ2ዠ
    @ጎዶሊያስ-ጀ2ዠ Рік тому

    Zemare melaketen yasemalen❤❤❤

  • @elsat5567
    @elsat5567 Місяць тому

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!!!

  • @hirutkifle9654
    @hirutkifle9654 Рік тому

    Amen Amen Amen