Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
በእውነት ነው የምለው mensure በሱ ምክንያት ነው የman utd fun የሆንኩት 😇
ROONRY..እኖዳሌን..ሁሌም..በልባችን.ውስጥ..ነህ❤❤በሌህበት.ስኬትን..እንማኛሌን🙏🙏🙏👈
ዋዛ ባይኖር እስካሁን ማንችስተርን ደግፋለው ብዬ አላስብም። እሱ ከፈርጊ አልሸነፍ ባይ ተጫዋቾች ውስጥ አንዱ ነበር። ለሊቨርፑሎች ጄራርድ ነበራቸው ለኛ ደሞ ዋዛ ነበረን። ማንችስተር ሲጫወት 11 ውስጥ ዋዛ ካለ ብንመራም እንኳን እናሸንፋለን እል ነበር ያልኩትም አይቀርም ነበር። በኔ ዘመን የዋዛ ማልያ በየቦታው ተንጠልጥሎ አይ ነበር ህፃናቶች እንኳን ስሙን ይጠሩት ነበር። ብቻ በኔ ዘመን እንደ ዋዛ ታጋይ እና ልበ ሙሉ እንዲሁም ቡድንን በብቃት የሚመራ እና ሽንፈትን የማይቀበል ብቸኛው 10 ቁጥር ነበር።Always number 10 ❤Bravo #Mensure
የምንግዜም የኛ ጀግና
Rooney sinesa betam new miyasidesteyni roney is hero
It's Rooney who makes me fall in love with football and he is one of the best player 💪❤️
በእግር ኳስ ታሪክ እንደሱ እምወደው ተጫዎቾች የለም ብታምኑም ባታምኑም ።
እኔም እንደአንተው ነኝ ዋዛ ይለይብኛል
I love Wayne mark Rooney he is the reason to love man utd for me respect legends.
Hi mansureMin libeliy betamnow yemiwedih
ታጋዩ ስወደው እኮ💪
Leklebu demun yset neber tagay neber roony kelbachn aywetam Roony my legend ❤️
የዋይን ሩኒ አጨዋወት አስደናቂ የሚባል ነበር ከሁሉም ነገር በላይ በፈረንጆ አቆጣጠር 2012/13ለቡድን አጋሩ ለነበረው ለቨንበርሲ ያቃበለው ወይም አስስት አረሳውም ቨንበርሲም በሚገርም ሁኔታ ወደጎልነት ቀይሮት ነበር በተጨማሪም ከሮናልዶና ከቴቬዝ ,ናኒ የነበረውም አስደናቅነቀር ዋውውው ወዛ
Nice program Mensur 👍🏻 Good choice 👌 of player to start with
መንሱሬ ሩኒ ማለት ለኔ ምን ልበል በቃ ለክለቡ እሚሞቶ እንደ ተጫውች ጎል ለማግባት እማይንገበገብ አሲስት ማድረግ የሚያስደስተው እልከኛ ተጋዳይ ባጠቃላይ እንደ ተጫዋች የተሟላ ሰው ነበር ...የኔ ዋዛ ባለሁለት እግር አንበሳ !!!
ሩኒ ለዩናይትድ ሁሉንም ነገር የሰጠ ጀግና በተለይ እልሁ ወኔው መቼም አይረሳም ዩንይትድ ውስጥ መቼም ዋዛን የመሰለ ተጫዋች አይመጣም ሩኒ ይለይል ።
He is the true Legend.
ዌይኒ ሩኒ የሳምንቴ መጨረሻ ቀናቶቼን የደስታ ያደረገልኝ ያለውን ሁሉ ለመስጠት ወደ ኋላ የማይል እውነተኛ የማንችስተር ፍቅር የነበረው ተጫዋች ነበር ያለውን ሁሉ ለዚሕ ክለብ ቢሰጥም ክለቡ ግን ተገቢውን ክብር ሳይሰጠው ቀርቶአል ሩኒ ጉልበቱን ገና በሰላሳዎቹ መጀመሪያ እንዲጨርስ ያደረገው ሙሉ ሜዳ እያካለለ መጫወቱና መንሱሬ እንዳልከው ለሮናልዶ ሲባል ቦታ እየቀያየረ እንዲጫወት በመደረጉ ነው ሮናልዶ ጥሩ ምግብ ሲያበስል ምስኪኑ ሩኒ እቃ አጥቦ ያቀርብለት ነበር።ጉልበቱን እየቆጠበ የሚጫወተው እሮናልዶ አሁንም እየተጫወተ ነው ሩኒ ግን አቅሙን ጨርሶ ወደ አሰልጣኝነት እያመራ ነው ።
መንሱሬ Special jornalist ይመችህ ማኛ
መሱሬ እናመሰግናለን
Roony is the best player of the. World
I love football because of Wayne Rooney
Mensure አንድ ሰሞን the invisible በሚል ርዕስ የሰራቹት ነበር የመጨረሻዉ ጨዋታ arsen Wenger reaction በጣም ሚገርም ፕሮግራም ነበር እባክክን ጫንልን
My greatest of all times😍
ሩኒ እና ቪዲች ለማንቺስተር ሙሉ ደም ነው የለገሱት
Selam mensure endat arefedachu ere live mn nektot ale sibal ywerdal saytebek demo yashenfal. Bcha klop bzu sra ytebekbachewal dl le manche arsenal baldegfewm zendro gn yelfatachew biyagegnu des yilegna abdi negn ke alembank
I love it he character
በዚህ አጋጣሚ አለን ስሚዝም ወኔውና እልሁ መቼም አይረሳም
እውነት እልሃለሁ መንሱሬ ዌይኒ ሩኒ በምን ልግለፅልህ በቃ የተቃራኒ ክለብ አርሴናልን ጨምሮ ልክ እንደ ራሳቸው ተጫዋች ነው የሚወዱት(የሞያከብሩት) ሩኒ ይለያልTRUE LEGEND
Waw!!!amazing history !!!
wow nice work
Wayne Rooney በሂወቴ መቼም ማረሳው ታላቅ ተጫዋች ነው !!የማይረሳኝ ጨዋታ ደሙ እየፈሰሰ ሳይታከም ወደ ሜዳ ለመግባት ሲጨቃጨቅ ያየውት ጨዋታ ነበር ምን አይነት እለኝነት ነው
የዩናትድ ደጋፊ ይሆንኩት በሱ እኮ እውነት እንደኔ ግን ሚወደው ሰው አለ
እንደኔ አትወደውም
ስለሮኚ ስጠብቅህ ነበር ተመቸከኝ
Wow
Wayne Mark Rooney
pls mensure ye KEVIN DE BRUYNE seralen
'' My best goal is the goal i scored against Newcastle Volley than the goal against city '' Rooney
Goal against West ham also clinical
legend
ሮንና ማንችስተሪ መለያየት አልንበረም ሮን ከለለ ጨዊታ አላይም ነበሪ ቾንበ ነኚ ከሀሳ በሪሙዳ ሰፈሪ
253 ❤
Rooney
c.rolando lemn newe yemetelawe
ጤነኛ ያልሆነ ሰዉ አስተያየት
አረ መንስሬ የዬቲዬብ ሽቀላ ተመችቶኛል በል እንጂ ማንም ሰው የጠየቀ የለም
Mnden new man ey aleh...choma
Sle Cr7 mtaweraw neger mnm aymechegnm respect him ye Messi chra
ምነው ግን እንደጀማሪ ዬታዬበሮች የተረሳውን እንድ አዲስ አስት ጽፈው የሚያዝጉን ዛሬ አንት ታዝገን ጀመር ደርቢ ካውንት ክክክ ዘላባጅ
በእውነት ነው የምለው mensure በሱ ምክንያት ነው የman utd fun የሆንኩት 😇
ROONRY..እኖዳሌን..ሁሌም..በልባችን.ውስጥ..ነህ❤❤በሌህበት.ስኬትን..እንማኛሌን🙏🙏🙏👈
ዋዛ ባይኖር እስካሁን ማንችስተርን ደግፋለው ብዬ አላስብም። እሱ ከፈርጊ አልሸነፍ ባይ ተጫዋቾች ውስጥ አንዱ ነበር። ለሊቨርፑሎች ጄራርድ ነበራቸው ለኛ ደሞ ዋዛ ነበረን። ማንችስተር ሲጫወት 11 ውስጥ ዋዛ ካለ ብንመራም እንኳን እናሸንፋለን እል ነበር ያልኩትም አይቀርም ነበር። በኔ ዘመን የዋዛ ማልያ በየቦታው ተንጠልጥሎ አይ ነበር ህፃናቶች እንኳን ስሙን ይጠሩት ነበር። ብቻ በኔ ዘመን እንደ ዋዛ ታጋይ እና ልበ ሙሉ እንዲሁም ቡድንን በብቃት የሚመራ እና ሽንፈትን የማይቀበል ብቸኛው 10 ቁጥር ነበር።
Always number 10 ❤
Bravo #Mensure
የምንግዜም የኛ ጀግና
Rooney sinesa betam new miyasidesteyni roney is hero
It's Rooney who makes me fall in love with football and he is one of the best player 💪❤️
በእግር ኳስ ታሪክ እንደሱ እምወደው ተጫዎቾች የለም ብታምኑም ባታምኑም ።
እኔም እንደአንተው ነኝ ዋዛ ይለይብኛል
I love Wayne mark Rooney he is the reason to love man utd for me respect legends.
Hi mansure
Min libeliy betamnow yemiwedih
ታጋዩ ስወደው እኮ💪
Leklebu demun yset neber tagay neber roony kelbachn aywetam Roony my legend ❤️
የዋይን ሩኒ አጨዋወት አስደናቂ የሚባል ነበር ከሁሉም ነገር በላይ በፈረንጆ አቆጣጠር 2012/13ለቡድን አጋሩ ለነበረው ለቨንበርሲ ያቃበለው ወይም አስስት አረሳውም ቨንበርሲም በሚገርም ሁኔታ ወደጎልነት ቀይሮት ነበር በተጨማሪም ከሮናልዶና ከቴቬዝ ,ናኒ የነበረውም አስደናቅነቀር ዋውውው ወዛ
Nice program Mensur 👍🏻
Good choice 👌 of player to start with
መንሱሬ ሩኒ ማለት ለኔ ምን ልበል በቃ ለክለቡ እሚሞቶ እንደ ተጫውች ጎል ለማግባት እማይንገበገብ አሲስት ማድረግ የሚያስደስተው
እልከኛ ተጋዳይ ባጠቃላይ እንደ ተጫዋች የተሟላ ሰው ነበር ...
የኔ ዋዛ ባለሁለት እግር አንበሳ !!!
ሩኒ ለዩናይትድ ሁሉንም ነገር የሰጠ ጀግና በተለይ እልሁ ወኔው መቼም አይረሳም ዩንይትድ ውስጥ መቼም ዋዛን የመሰለ ተጫዋች አይመጣም ሩኒ ይለይል ።
He is the true Legend.
ዌይኒ ሩኒ የሳምንቴ መጨረሻ ቀናቶቼን የደስታ ያደረገልኝ ያለውን ሁሉ ለመስጠት ወደ ኋላ የማይል እውነተኛ የማንችስተር ፍቅር የነበረው ተጫዋች ነበር ያለውን ሁሉ ለዚሕ ክለብ ቢሰጥም ክለቡ ግን ተገቢውን ክብር ሳይሰጠው ቀርቶአል ሩኒ ጉልበቱን ገና በሰላሳዎቹ መጀመሪያ እንዲጨርስ ያደረገው ሙሉ ሜዳ እያካለለ መጫወቱና መንሱሬ እንዳልከው ለሮናልዶ ሲባል ቦታ እየቀያየረ እንዲጫወት በመደረጉ ነው ሮናልዶ ጥሩ ምግብ ሲያበስል ምስኪኑ ሩኒ እቃ አጥቦ ያቀርብለት ነበር።ጉልበቱን እየቆጠበ የሚጫወተው እሮናልዶ አሁንም እየተጫወተ ነው ሩኒ ግን አቅሙን ጨርሶ ወደ አሰልጣኝነት እያመራ ነው ።
መንሱሬ Special jornalist ይመችህ ማኛ
መሱሬ እናመሰግናለን
Roony is the best player of the. World
I love football because of Wayne Rooney
Mensure አንድ ሰሞን the invisible በሚል ርዕስ የሰራቹት ነበር የመጨረሻዉ ጨዋታ arsen Wenger reaction በጣም ሚገርም ፕሮግራም ነበር እባክክን ጫንልን
My greatest of all times😍
ሩኒ እና ቪዲች ለማንቺስተር ሙሉ ደም ነው የለገሱት
Selam mensure endat arefedachu ere live mn nektot ale sibal ywerdal saytebek demo yashenfal. Bcha klop bzu sra ytebekbachewal dl le manche arsenal baldegfewm zendro gn yelfatachew biyagegnu des yilegna abdi negn ke alembank
I love it he character
በዚህ አጋጣሚ አለን ስሚዝም ወኔውና እልሁ መቼም አይረሳም
እውነት እልሃለሁ መንሱሬ ዌይኒ ሩኒ በምን ልግለፅልህ በቃ የተቃራኒ ክለብ አርሴናልን ጨምሮ ልክ እንደ ራሳቸው ተጫዋች ነው የሚወዱት(የሞያከብሩት)
ሩኒ ይለያል
TRUE LEGEND