የኮርያኖች ቢቢባፕ | bibimbap
Вставка
- Опубліковано 7 лют 2025
- ግብአቶች
ካሮት (Carrot) ኪያር(Cucumber) ፣ ( ዝኩኒ መጠቀም ይቻላል ) ፣ ደበርጃን (egg plant ) ፣ ጨው (Salt ) ፣ ናፓ ካቤጅ ( napa cabbage ) ፣ ቀይ ስር (beetroot )፣ ስጋ (meat ) ፣ ዳርክ ሶያ ሶስ ( dark soya sauce) ፣ ላይት ሶያ ሶስ (light soya sauce)፣ የወይን ጠጅ አቸቶ ( wine vinger ) ፣ 2 ነጭ ሽንኩርት( 2 clove garlic) ፣ ½ ቀይ ሽንኩርት( onion) ፣ ½ ሎሚ (Lemon) ፣ ዘይት(oil ) ፣ ቀይ ቃሪያ (በርበሬ መጠቀም ትችላላቹ፡፡) (red pepper)
1 የሻይ ማንኪያ ስኳር (1 tsp suger ) ፣ ቁንዶ በርበሬ ( black pepper)፣ የተቀቀለ ሩዝ(Boiled rice)፣