Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
መዝገቡ አሳዛኝ፣ በሌላ በኩል ደግሞ አስቂኝ ገፀ ባህርይ ነው። ይህ ልብወለድ አለምን በታዳጊ ኢትዮዽያዊ ልጅ ዐይን ያሳያል። ደራሲ አዳም ረታን እና ተራኪያችንን ከልብ አመሠግናለሁ።❤❤❤🎉🎉🎉
keep going please Italy so good
እናመሰግናለን በጣም
እግዚአብሔር ድምፅህን ይባርከው እባክህ መተረክህን እንዳታቆም አንድ ቀን እግዚአብሔር ዋጋህን ይከፍልሃል
ለደራሲው ማን ሊከፍለው ነወ። እግዚአብሄር የሚል ቀል ትለጥፉና ክፉ ነገሮችን ደግ ለማስመሰል አቤት ልፋት። እግዚአብሄር ዞር ብሎ አያይም፣ ለደራሲው እንዲከፈል ገድ ነው። አሳዛኝ።
❤❤❤እናመግናለን ተራኪ
እኔ ብቻ ነኝ ግን ግርጫ ቃጭሎች ከ ፍቅር እስከ መቃብር ሚበልጥብኝ ❤️
እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
👏👏👏
a